Semere Bariaw| Ethiopian TV| ሰመረ ባሪያው| Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ| ባርያው Week 33 02 NBC| Education

  Рет қаралды 47,444

Semere Bariaw

Semere Bariaw

Күн бұрын

Пікірлер: 126
@nurhussienrizke8190
@nurhussienrizke8190 2 жыл бұрын
Every Ethiopian should listen to this great man, patriotism at its best!
@wome8375
@wome8375 2 жыл бұрын
🙏🙏 ሰሜ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ከእውነት ጋር የወገንክ እያዝናናህ የምታስተምር ስወድህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@gashogasho1859
@gashogasho1859 2 жыл бұрын
ሠሜ ሁሌም የምታነሳዉ ሀሳብ ገራሚ ነዉ እድሜና ጤና ይስጥህ። የአንተ ሀሳብ ለህዝብ ተደራሽ እድሆን በቴሌቪዥን መተላለፍ ነበረበት ።
@Mynav
@Mynav Жыл бұрын
እያዝናና የሚያስተምር ድንቅ ፕሮግራም ነው
@elias2906
@elias2906 Жыл бұрын
ፕሮግራምህ ማንም ያላየው በጣም የሚገርም እና ቆንጆ ምርጥ ማህበረሰብን አንቂ ነው !
@yetiwube2558
@yetiwube2558 2 жыл бұрын
እውነትህን ነው ስሰማህ በእኔውስጥ ያለውን ነው እምትናገረው አመሰግናለሁ
@awolyimam9308
@awolyimam9308 2 жыл бұрын
ሰሜ የምሳ ዕቃ ዝርዝሩ በጣም አስቆኛል 😀😀😀😀😀
@azebteklu1453
@azebteklu1453 2 жыл бұрын
በምታቀርባቸው ሀሳቦች ይስማሞኛል።👍🙏
@yeshman
@yeshman 2 жыл бұрын
ሰሜ የእውነት በጣም ትመቸኛለህ እኛን እያዝናናህ እነሱን አዬመከርክና አየገሰጽክ ስርአት አስዝልንማ። በርታልኝ ድንቅ ኢትዮጵያዊ!
@benjamingess983
@benjamingess983 2 жыл бұрын
ተባረክ ብሩክ ሁን አይለውጥህ ወንድሜ
@shewitgirmaye6622
@shewitgirmaye6622 2 жыл бұрын
The best program ever thank you so much
@serkserk8422
@serkserk8422 2 жыл бұрын
ጉልበት ሳም ቢሉት abuse ተደረኩ የሚል ልጅ የሚያድግበት ዘመን
@nurhussienrizke8190
@nurhussienrizke8190 2 жыл бұрын
I love your program very much. I hope I will see you have your own powerful media (TV) in the coming years, Semie I'm your #1 fun bro! አላህ ይጠብቅህ!!!
@tsiontefera4878
@tsiontefera4878 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል አመሠግናለሁ ቀጥልበት
@coolnassa1420
@coolnassa1420 2 жыл бұрын
በእውነት ቆንጆ እይታ እና ትንታኔ ነው good on you…
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 2 жыл бұрын
ሰሜ በጣም ነው የማከብርክ አብሶ የመስክ ዳር ምግብ ቢጤ ልስራ ብዬ ባስብ ቦታው የኔ ሆኖ በነጋታው ቀበሌ ተሯሩጦ ይከሰኛል ቦታው ይፈለጋል ተብሎ የስራው ፍላጎት ቢነረኝም ስጋቴ ደሞ ከጎረቤቴ ሊያዘጋ የሚሮጠውን አስበው
@yimer2543
@yimer2543 2 жыл бұрын
ባሪያው ሁሌም ስለ መልካም እይታወችህ አመሰግናለሁ!
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 2 жыл бұрын
Welcome! ሳሚ ሰመረ ፍትፈታህ ያዝናናል ቀጥል እሽ!
@konijetgirma.2119
@konijetgirma.2119 Жыл бұрын
እውነት ነው ሞትና ሰርግ አንድ ነው ሌላው ሲዳር ሌላው ይሸኛል ህይወት እንደዚህ ነው ጨዋነት ለራስ ነው እናመሰግናለን ወንድም
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 2 жыл бұрын
ምግብ ካልያዘ ነዉ እንጂ የሰለጠኑት አገሮች የሚሰሩት ጭንቅላታቸዉን ነዉ በስነስርአት የሚሰሩት እንጂ እረባክክ አያሉ አንዲጠባሩ አይደለም።
@countrytube4850
@countrytube4850 2 жыл бұрын
በርታ ተመችቶናል የብዙሀኑ ድምፅ ትሆናለህ
@EG-dd7rs
@EG-dd7rs 2 жыл бұрын
The best show in Ethiopia. You should be on EBS.
@nurhussienrizke8190
@nurhussienrizke8190 2 жыл бұрын
Why on EBS, he should have his own TV, he deserves to have that, we need to help him!!
@mahleta.kassie8193
@mahleta.kassie8193 2 жыл бұрын
Actually KZbin is better for him because his channel has been flourishing for the past months.
@alemenshshiferaw2405
@alemenshshiferaw2405 Жыл бұрын
You are addressing all the issues that need to be addressed. This is not just a an entertaining but very important key points. You’re very smart man.
@mesfinalemayhu9186
@mesfinalemayhu9186 2 жыл бұрын
አባ ይመችኽ
@merryyekeralejyebuneyedagf7887
@merryyekeralejyebuneyedagf7887 2 жыл бұрын
ባርዬ ፣1ኛ አየር ላይ ቅልብ 💚💛❤️
@makahaile8443
@makahaile8443 2 жыл бұрын
Sami che Manchester new በእጣም ጥሩ ኘሮግራም ነወ አደዚ ፎቶ አያደርግክ የሚሻሻል ነገር ቢኖር የመጨረሻ ዘመን ነዉ የነሹገር ማሚ ነገር ጉድ አኮነው ሠሜ አያፍሩም ውጪ እንኳን የለም ሂጀሲ እኛ ሃገረ ገላ አረከሰ ይቅር ይበለን አምላክ ቀጠልበት ይኤን ኘሮግራም መልካም ሀዳር ከንቤተሠብ
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 2 жыл бұрын
Wow Seme bariaw how can I express my you. Keep it up
@ethiopiahagere5154
@ethiopiahagere5154 2 жыл бұрын
በርታልን
@mollabogale7305
@mollabogale7305 2 жыл бұрын
የምር የእኔ አይነት እሳቤ ስላለክ ትመቸኛለህ! ግልፅነት ደስ የሚል ባህሪ ነው። በተለይ የት/ቤት የምግብ ዝርዝሩ የምር ገርሞኛል🙄
@kedruzerga8240
@kedruzerga8240 2 жыл бұрын
ሰሜ በዚህ አጀንዳ በደንብ ስራበት ጀግና ነህ....በፍላጎት መምህራን ቢሰሩ ጎበዞች አሉ ግን አይመደቡም ሆዳም ካቢኔ ካልፈቀደ...ስለ ትምህርት ከተወራ ዋናው መምህር ነው
@nathan_mamo
@nathan_mamo 2 жыл бұрын
Seme You Have an eagle eye as usual !!!
@assefatibeb9108
@assefatibeb9108 2 жыл бұрын
ሰሜ በጣም የምትመቸኝ ሰዉ
@hamidkebede9960
@hamidkebede9960 2 жыл бұрын
Betame sewedew enem
@abinetdesta9899
@abinetdesta9899 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ጥሩ ሀሳብ ነው የምታነሳው።
@tamiruinika1749
@tamiruinika1749 2 жыл бұрын
Greatest KZbinr of all times representing us Ethiopians for 👍.
@samrawitshiferaw3204
@samrawitshiferaw3204 2 жыл бұрын
Egziabher yitebikih!
@esayasmersha3293
@esayasmersha3293 2 жыл бұрын
You are a prominent figure for all Ethiopians out there.I really appreciate your efforts!Great stuff!
@ከለታት1ቀን
@ከለታት1ቀን 2 жыл бұрын
ጎበዝ ሰው
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
Abo Endeat gobez neh benatih!! I can’t get enough of your program. Every single point you touch makes lots of sense. Keep it up brother!!
@Emblba
@Emblba 2 жыл бұрын
You have a good point of view 👍
@Ajaymurphy4564
@Ajaymurphy4564 Жыл бұрын
Admire you for real God Bless you. 🙏
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 2 жыл бұрын
ይሔ የግል ትምህርት ቤቶች የምግብ መስፈርት ወደ ገጠሪቷ ኢትዮጵያ ገብቶ !እዛች የገጠር ከተማ ደሞ ከተማሪው ይልቅ ተማሪ ቤቱ በዝቷል የአጸደ ሕፃናት ትምህርት ቤቱ ማለቴ ነው እናት አባት በየ ሱቁ እየዞሩ መኮረኒ አለ ፓስታ አለ ይላሉ ገረመኝ ከዛ በፊት ጠይቀው አያውቁም ጭራሽ እነሱ በልተውት አያውቁም ብል ማጋነን አይሆንብኝም እና ዛሬ ለምን አጥብቃችሁ ፈለጋች ብላቸው ልጆቻችን አንድ አይነት ምግብ ይዛችሁ እንዳትመጡ ተብለናል ብለውን አሉኝ ገረመኝ!የማያዋጣ የምግብ አይነት ስለሆነ?????
@merryyekeralejyebuneyedagf7887
@merryyekeralejyebuneyedagf7887 2 жыл бұрын
እኛ 90ዎች ጠዋት ሽልጦ በሻይ ወይ በቡና እሱም ካለ ምሳ ሽሮ ፈሰስ ጨው ትንሽ በዛ ያለበት ምክንያቱም ውሀ በብዛት እንድንጠጣ እና እንድንጠግብ መክሰስ ወፍ ማታ ደግሞ ምሳ የበላከው ይደገምልካል እሱም ከተረፈ ከሌለ ጎመን በቂጣ እሱም ከሌለ ጥርጣሬ በዉሀ አይ እኛ ኖርን እንላለን ይመስገን ብቻ
@Matiastsegay8910
@Matiastsegay8910 2 жыл бұрын
የኛ ይሻላል የ90ዎቹ ጽናት ነበረን ብቁ ሰው ነህ ሻይ በዳቦ በልተን ጥሩ ስብእና አለን የአሁኖቹ ተደፍነዋል
@nas-tech
@nas-tech 2 жыл бұрын
excellent
@Fifiye123
@Fifiye123 2 жыл бұрын
🤣😅😂kene karetonu new yemebelawo temechegn aye semi betam eko new yemetasekegn
@seadaahmed9613
@seadaahmed9613 2 жыл бұрын
Thank you !
@azebhailemeskel3083
@azebhailemeskel3083 2 жыл бұрын
ፊርማው ፒኮክ ይመስላል😂
@ruth-ku7tj
@ruth-ku7tj 2 жыл бұрын
እመብርሀን አንደበትህን ትባርከው እንወድሀለን
@chobelaw1344
@chobelaw1344 Жыл бұрын
Well said.
@elfconstruction
@elfconstruction 2 жыл бұрын
semere arif nw betam bertal sew lemeseraw negeroch tenkak ena keber endenorew tadergalhe
@mixlagend
@mixlagend 2 жыл бұрын
ባርዬ social media ላይ የሚያረጋቸው ላሳጣቸው ባለጌዎች መድኃኒት ሆነ ስላገኘውክ በርታልኝ
@miruyusi
@miruyusi 2 жыл бұрын
Betekekel Allah yetebekeh..ere...so true😏😞selegel school...oh..
@dlngllng1628
@dlngllng1628 2 жыл бұрын
ሰሜ የእውነት በጣም አደናቂህ ነኝ
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 2 жыл бұрын
እንዳንተ አይነቱ እስቲ ወደ ፊት ወጣ ወጣ በሉልን መላ ቅጡ ጠፍቷል እኮ ብዙ ነገር በርታ
@meriedtsegaye731
@meriedtsegaye731 2 жыл бұрын
ሠሜ ሠምሻ አቦ ይመችሽ
@progressivemind994
@progressivemind994 2 жыл бұрын
Timely and on point🙏🏼
@mohammedhussien3522
@mohammedhussien3522 Жыл бұрын
Yihenin lij betam ewodewallehu
@danielnegash7985
@danielnegash7985 2 жыл бұрын
ለዚህ ነዉ ሠብስክራይብ ያደረኩህ
@simeneha.8628
@simeneha.8628 2 жыл бұрын
yenetebe leyunete newe Enge ,MEWEDEK AYDELEM.
@romantsehay7354
@romantsehay7354 2 жыл бұрын
ሰመረ እረ አያስቅም ያሳፍራል እንጂ ያሳዝናል በኤሌትሪክ ገመድ ላይ ሙጃ እሰከሚበቅል 😵😴😳😯😟
@akrmatube
@akrmatube 2 жыл бұрын
አቦ ሰሜ ይመችህ ሀያት ጀባ ብያለሁ በወሎኛ
@qal211
@qal211 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ መሰረተ ልማቶች ለግል ባለሀብቶች መሰጠት ነው ያለበት ካለዛ ሀገሪቷም አታድግም ህዝቡም ጥሩ አገልግሎት አያገኝም ።
@Hameremedia21
@Hameremedia21 2 жыл бұрын
እስቲ ጉምሩክ ላይ ተቸግራናል ለመግስት አድርስል ጤናኛ አይደሉም አረብ ሀገር ደሟን ተፍታ ያመጣችሁን ወደ ሀገራቸው ስጋቡ ማቼም የሰው ልጅ ከአገር ወቶ በዶ እጁን አይመላስም እና በጣም ብዙ ብር እያስከፈሉ ነው ከገዙት እቃ ባላይ እበከ አድርስልን በጠም ያሰዚህናል ለሰው የማይራሩ ናቸው በዘ ላይ ነቀታቸው ከባድ ነው እበከ በፈጠረ አምላክ መንግሥት መላ ይባላቸው ከቀረጥ ነፀ ነው ተብሎ የገባ እቃ እናሱ መቶ አርባ ሺ ብር የጣያቁ ነው እኔ ሳስበው እሄ ነገር የምያቅ አይመስለኝም
@qal211
@qal211 2 жыл бұрын
አንተ ይህንን ህዝብ በማሰልጠን ትልቅ ቦታ ይኖርሀል ብዬ አስባለሁ ።
@fekadufolle9372
@fekadufolle9372 Жыл бұрын
Good job!!!!!
@hbtamu5332
@hbtamu5332 2 жыл бұрын
ውይውይ ንገርልን ደም አመት ባል ሲመጣ እሚያጠፉት ውጭ የሆነገር ለማስተካከል ለእስር ደቂቃ ለሚያጠፉት ከወር በፊት በርህ ላይ ይለጥፋሉ ግን ምን ይደረግ አገሬ እወድሻለሁ
@assefatibeb9108
@assefatibeb9108 2 жыл бұрын
ሰሜ ፌርማዉ የፒኮክ ጭራ መሰለኝ
@ethiopiahagere5154
@ethiopiahagere5154 2 жыл бұрын
መብራት ሀይል በጣም እየቀለደ ነው
@asnakechseifu4082
@asnakechseifu4082 2 жыл бұрын
I give you 100%
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 2 жыл бұрын
ሰሜ ይሄ አውርፖ ውስጥ የተለመደ ነው ነገር ግን የምግብን ዝርዝር እዛው ኪንደርጋርተን ውስጥ ነው የሚለጠፈው ግን ቤተሰብ አይደለም የሚሰራው ት/ቤቱ እራሱ ነው ምግብ አዘጋጅቶ የሚያቀርበው
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 2 жыл бұрын
ኣንተንስ 1000 ጊዜ subscribe ባደርግህም ቅር ኣይለኝም keep up the good work bro 💚💛❤
@qal211
@qal211 2 жыл бұрын
መንገዱ መዘጋቱ ለጥንቃቄ ይመስለኛል ።
@fisehaterefe1980
@fisehaterefe1980 2 жыл бұрын
ሰሜ የትምህርት ቤት የምግብ ሜኑ ላይ የሰጠሽው comment ተገቢ አይመስለኝም:: ብዙ ወላጆች በዚህ ጉዳይ በጣም እንደሚቸገሩ ማወቅ ጥሩ ነው::
@hedrybergzabhre7953
@hedrybergzabhre7953 2 жыл бұрын
አረ አተ ትለያለህ በተለይ ይምሳቀው ነገር🤣🤣🤣🤣🤣
@mubarekkasim1572
@mubarekkasim1572 2 жыл бұрын
Bariaw temechegnaleh ye arada lij !!!
@girmaseid8485
@girmaseid8485 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ይሄ ፕሮግራም ባለጉዳዮቹ እንዲያዩት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን መቅረብ የለበትም?? ካለዚያ አያዩትማ!! ሰመረ በርታ እንደዚህ ጉዳችንን አሳየን:: ፊርማው ግን ተመቸኝ :) የድሮ ርችት?
@kidusinternet6428
@kidusinternet6428 2 жыл бұрын
U are extraordinary!
@benyamkebde3145
@benyamkebde3145 2 жыл бұрын
ሰሜ በእውነት ግን አብሶ ስለመብራት ሀይል በእውነቱ እየከፈልን ስራቸውን ያላከበሩ ህዝብንም ያላከበሩ እኔ ምለው ሰሜ ሁሌ ነው በሬድዪ አድርሰናል ይሉናል አንተም ሌሎችም እኛም እሪፓርት አርገን አንሰማ ቶወው እስቲ መፍትያ ያጣ ነገር ነው 🤫😢
@selamawitalemayehu5425
@selamawitalemayehu5425 2 жыл бұрын
Excellent
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 2 жыл бұрын
ሹገር ማሚ ኤጀንሲ 😂🙈
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 жыл бұрын
SEMERE YOU ARE THE BEST❤❤❤❤❤❤❤
@redwan1074
@redwan1074 2 жыл бұрын
Ye migebu listu le family organize indehonu Ina yetmemtaten migib lijochi indeyagegnu yeredal. Gin list lie yaluti migib health aydelum
@habtutesema7468
@habtutesema7468 Жыл бұрын
ሰሜ የመጀመሪያውን ፎቶ የላኩልህ እኔ ነኝ ይሄው ከ 10 ወር በኋላ ተፀድቷል አካባቢው
@simeneha.8628
@simeneha.8628 2 жыл бұрын
yemegeb programu, temarewochu temesasay endeyezu newe...
@zekidemisawrara4186
@zekidemisawrara4186 2 жыл бұрын
ሰሜ በደንብ ንገርልን
@getmd452
@getmd452 2 жыл бұрын
አሁን ያለው ትውልድ እና ቴክኖሎጂው ተምታታ!😢
@sebbiru8701
@sebbiru8701 2 жыл бұрын
Bariaw tichilaleh as usual
@danigezaheng8836
@danigezaheng8836 2 жыл бұрын
ሰሜ የአራድዬ ልጅ ይመችህ
@abushsuperu7452
@abushsuperu7452 2 жыл бұрын
አንደኛ እኮ ነህ
@shewitgirmaye6622
@shewitgirmaye6622 2 жыл бұрын
Enkon dena metah
@romantsehay7354
@romantsehay7354 2 жыл бұрын
ምንድነው አበባ ነው ወየስ ስዓል ተው ሰመረ ስም አታጥፉ ፊርማ ነው እያልክ 😂😂😂
@enayko5471
@enayko5471 2 жыл бұрын
Selam seme barichi welcome 😘😘 😆😆😆😆 a boo norelegn yastelalefkew Bemolu Nice new 👍
@genetcell2480
@genetcell2480 2 жыл бұрын
ሰመረ ባሪያው ዛሬ ስለ አንበሳ አውቶቡስ እናውራ በተለይ ወደ ቤተል ሆስፒታል የሚመጡ ባሶች ከመርካቶ ፣ ከፒያሳ ፣ ከለገሀር ደሀውን ህብረተሰብ በጣም እያስመረሩት ነው ሲመጡ ሁሉም ቤተል ከአንድ ሰዓት ተኩል በላይ ይቆዩና ሲጠብቃቸው የነበረ ተሳፋሪ ይባስ ብለው ዘግተው ያልፉታል ማኖም ሀይ ሚላቸው የለም ለገሀር ላይ ከተናገርክማ አጥበው ነው ሚያሰጡህ ።
@genetcell2480
@genetcell2480 2 жыл бұрын
የባሱ ሰራተኞች የሚሰሩት ግፍ ነው ። ስራቸውንም ህዝንም ስለማያከብሩ ነው ።
@selamgetachew4183
@selamgetachew4183 2 жыл бұрын
Arif new
@shimelis121
@shimelis121 2 жыл бұрын
Ketema style Firma
@liyatubeliya949
@liyatubeliya949 2 жыл бұрын
😂😂😂😂 I should subscribe u long time so funny really I appreciate for speech the truth Electric corporation so crazy in Nazret they cut our power and ask for 40,000 birr just cuz we ask for check over payment and the lady get mad
@biniman4546
@biniman4546 2 жыл бұрын
የማዲንጎ ፎቶ አልገባኝም ወዳጄ
@369show2
@369show2 2 жыл бұрын
Seme 1gn nw bro
@henoktamiru1394
@henoktamiru1394 2 жыл бұрын
ሠሜ 12 ነበር ያቆምኩት ምን ትመክረኛለህ እየሥተናገድኩ ነበር ከ9 እስከ 12 የተማርኩት በሆነ አጋጣሚ ነው እምወደው ትምህርቴን ሣልጨርስ የቀረሁት ሁለት ጊዜ ፎርም ሞልቸ እቅፋት ገጠመኝ አሁንም ሳስበው ግራ ገባኝ ልጨርሰው ወይስ አቋርጨ ልቅር ውዝግብ ብየ ቀረሁ
@romantsehay7354
@romantsehay7354 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂አቤት ሲያስጎመጅ የሚበላ ሞልቶ ተርፎ hahaha
@tamartasema8315
@tamartasema8315 2 жыл бұрын
አባቴ ጠበቃ ነበረ ፊርማዉ ከምስሉ 2እጥፍ ይበልጣል☺ ሲፈርም የቢራበሮ ምስል ይመስላል😄
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 2 МЛН
Haunted House 😰😨 LeoNata family #shorts
00:37
LeoNata Family
Рет қаралды 4,8 МЛН
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 24 МЛН
ስናፍቅሽን አሳበዳት zetenegaw Shi
7:11
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 2 МЛН