Semere Bariaw| Ethiopian TV| ሰመረ ባሪያው| Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ| ባርያው Week 90-1|

  Рет қаралды 7,137

Semere Bariaw

Semere Bariaw

Күн бұрын

Пікірлер: 80
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Сағат бұрын
ባርዬ ተልቁ አባባልህ። “” መሰልጠን የ አእምሮ እነጂ የቁሳቁስ አይደለም” እነዴው ሁሌም አንጀቴን ታርሰኛልህ የዛሬው ግን ከዚያም በላይ ነው።
@Jenberu-c9g
@Jenberu-c9g 4 сағат бұрын
ሰሜ እንኳን ደህና መጣህ,እንደው ሰትመቸኝ አቦ ኑርልን!!!!
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 3 сағат бұрын
God bless America! 🇺🇸 ባሪያ ተመልሰህ ናልን!!
@Bewoma2024
@Bewoma2024 2 сағат бұрын
Seme thanks you are good understanding about US
@maryamtadse2481
@maryamtadse2481 2 сағат бұрын
እንኳን ደና ገባክ
@aregashgebere
@aregashgebere 3 сағат бұрын
እንኳን ደና መጣህ ሰሜ❤
@rutafruh6588
@rutafruh6588 2 сағат бұрын
ትክክል ነክ ስርዓት ተከትልሕ ከኖርክ ማንም ኣይንካሕም 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽100%👍🏽
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Сағат бұрын
በርዬ የዱቤው በጣም ተመቸኝ ወንድሜ እግዚህአብሄር ይባርክህ
@ruthasres491
@ruthasres491 2 сағат бұрын
ሰሜ መቼ ልሸልምህ የእውነት ስልጣኔና ቢዝነስ ማለት ትልቁ ነገር አክብሮትና አክብሮት ነው በስነምግባር ጉዳይ ለብቻው ትምህርት ቤት መከፈት አለበት ስል ነበር አቦ ኑርልን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@twbm7811
@twbm7811 Сағат бұрын
ግለ ሰቡዊነት የፀናበት የተከበረበት እገር ነው። ጥሩ ተገንዝበሀል
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 3 сағат бұрын
በእውነት በጣም አሜሪካውያን እንደ ሚበልጡል ዘንድሮ ነው ያየሁት በኡበር ስራ በሽወችን አጎጉዣለሁኝ በስመአብ እንዴት እንደወደድካቸው በጣም ቀናሁ በነሱ የትህትና ጥግ ለጋሽ ናቸው
@salemabdissa5110
@salemabdissa5110 3 сағат бұрын
God bless U.S.A. Many Opportunits for hard workers. Semiye, tell your experience about the Rule of Laws.
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 сағат бұрын
ሰሜ እግዚህአብሄር ይስጥ በትክክል አሰቀምጠኸዋል። መሰሪም ቢሆኑ ሰራቸውን ይሰራሉ። 1 ደቂቃ ያነተም አያልፍባቸውም የነሱንም አሳልፈው አይሰጡም። ባርዬ ተባረክ። ሌላው ህጋቸው አሪፍ ነው ለያንዳንዱ ከስተመር ሰበር ጎንበስ ቀና ግድ ነው ሰርቬ ይላክልሃል ። 1-10 ወይነም1-5 በዚያከነስምህ ከነቁጥርህ በነጋታው ሰራ ስትገባ የሰጡህን ሰርቬ ይነገርሃል ። አሪፍ ህግ ነው።አይ መሰልጠን ይሄ ነው። ሰመረዬ ተባረክልኝ ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃላት አጣሁልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@temirseyid5776
@temirseyid5776 3 сағат бұрын
የሄን ቻናል አሳድጉት ምርጥሰዉ
@FatumaHussen-t5o
@FatumaHussen-t5o Сағат бұрын
በደንብ ነው የገለፆካት አሜሪካን ትክክል
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Сағат бұрын
ባርዬ ትክክክል አስቀመጥከው ። የሰይጣኑ በጣም ሰፊ። አሜሪካ መጥፊያም መልሚያም ነው። መጥፊያው በጣም ሰፊፊፊ ነው።
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 2 сағат бұрын
በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
@almazassefa4990
@almazassefa4990 Сағат бұрын
seme bariaw you are telling the truth 👍💚💛❤ from Canada
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 3 сағат бұрын
ናፍቀኸኝ ነበር ባርቾ❤
@belutuzed5405
@belutuzed5405 3 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@HaimanotDemerew
@HaimanotDemerew Сағат бұрын
Gobeze 👌
@dagimyegobawork2965
@dagimyegobawork2965 Сағат бұрын
Exactly
@genetmk468
@genetmk468 3 сағат бұрын
ዉድ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ።
@Solomon.A272
@Solomon.A272 3 сағат бұрын
Thank you brother, you are positive and open minded person keep it up ❤ .
@Samualealmayehu
@Samualealmayehu 2 сағат бұрын
ስላም ሰሜ welcome back ❤❤❤❤
@TheBusinessWorld9
@TheBusinessWorld9 3 сағат бұрын
You are a role model !🙏🙏🙏
@Namilleworknh
@Namilleworknh 2 сағат бұрын
ምርጥ ሰው❤❤😂
@FatumaHussen-t5o
@FatumaHussen-t5o Сағат бұрын
You right
@NeHase16
@NeHase16 2 сағат бұрын
እኔም በጣም ነው የምቀናው። They are so civilised. Btw I live in north Europe. ሰው የኾነ ሰው፤ ሰውን ያከብራል። እኛኮ ገና ሰው መኾናችንን ለማረጋገጥ ኦነግ መኾኑን ወይንም ወያኔ እንድታረጋግጥለት አፈር ሊያበላህ ይፈልጋል። ማራናታ!
@FevenSahlu
@FevenSahlu 3 сағат бұрын
ሰሜ አንኳን ደህና መጣህ 👌
@GenetAbate-ed7gh
@GenetAbate-ed7gh 3 сағат бұрын
ሰለአሜሪካ የተናገርከዉ ትክክል ነዉ. ከየአለሙ ህዝቡ መቶ የሚኖርባት (Democracy) የህግ አገር ነች. ሰልጣን ላይ ያሉት ሰራቸዉን በደብ ካልሰሩ በህዝብ ድምፅ የሚወርድበት. ህዝብ የተለያየ የራሱን ቋንቋ ያወራን አንድ የሚያረገንን ሰራ ላይ…….እግሊዘኛ ይጠቀማል. ምንም ሆነ ምንም አገራችን ሰላም ብትሆን አገርን የመሰለ የለም እምዬ ኢትዬጰያ.🙏🏾❤️
@azizaahmed680
@azizaahmed680 Сағат бұрын
Thank you 👍S
@ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ
@ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ 2 сағат бұрын
እኳን ሰላም መጣህ 🎉🎉
@DerejeMobile
@DerejeMobile 3 сағат бұрын
አተወዳድረን
@sushyybabiz6458
@sushyybabiz6458 4 сағат бұрын
እነኳን ደህና መጣህ የአሜሪካ ሀሜት አይ አነተ አደራ ሀገሩን ብቻ ሰዉን እነዳትነካ
@Tefelucky
@Tefelucky 4 сағат бұрын
ሰሜ ምርጥ ሰው.....welcome
@asmeromyosief5213
@asmeromyosief5213 Сағат бұрын
Seme⭐⭐⭐⭐⭐
@WasihunTesfaye-xx8ue
@WasihunTesfaye-xx8ue 4 сағат бұрын
❤❤እኳን ደህና ተከሰትክክ መጣህ❤❤well come Bro👍👍👍👍👍👍
@elsimamoezyawders5832
@elsimamoezyawders5832 Сағат бұрын
Waw gerete
@asnakeseyoum3109
@asnakeseyoum3109 2 сағат бұрын
Wow good job!
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 2 сағат бұрын
ሰሜ ልክ ብለሀል እዚህ ሀገር ጥቁር ጥቁርን እንኳ አያከብርም።በቃ እኛና ነጮች ከድሮውም ጫፍና ጫፍ ነን አንገናኝም በሁሉም ነገር።እነሱ እዚህ ለመድረስ እንደ እኛ ከትናንትናው ችግር የበለጠ ነገን በመሳሳት ሳይሆን ከችግራቸው በመማርና ብዙ ትውልድ አልፎበት ነው።የኛን አታውራው አሁንማ ብሶብናል ሰሜ ለማንኛውም እንኳን በሰላም ደርሰህ ተመለስክ።የመኪና ክላክስኮ እንደስድብ ነው ሚቆጠረው ምናልባትም ሽጉጥ ሊያስመዝዝ ሁሉ ይችላል።እነሱ ስልጣኔያቸው ልክ የለውም ተኝተው አያድሩም
@wendimumedo
@wendimumedo 3 сағат бұрын
Well come back!
@fikruwondimagen28
@fikruwondimagen28 Сағат бұрын
Seme welcome,i would like to appreciat ur chanal keep it up brother.
@ruthkas9268
@ruthkas9268 2 сағат бұрын
አሜሪካየ😂❤
@janetjanet9192
@janetjanet9192 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@djjd4157
@djjd4157 3 сағат бұрын
አህለን ወሳህለን
@Bewoma2024
@Bewoma2024 2 сағат бұрын
American has good system and respect human beings
@zelalemgimite3521
@zelalemgimite3521 2 сағат бұрын
Yes you’re right…. They don’t need boss to monitor them when they work
@DebisaGemechu
@DebisaGemechu Сағат бұрын
Mariyamn seme endezi teru aydel metefat be ewent... enkuan be selam temelsk
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 4 сағат бұрын
ሠላም ወዳጀ
@ruthasres491
@ruthasres491 2 сағат бұрын
አረ ሰሜ አነፈርከኝ 😁😁😁😁
@enayko5471
@enayko5471 4 сағат бұрын
Selam Semey barechi welcome yene Leyu nefek belekegn neber 😘👍😆
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 сағат бұрын
ሰሜ ዛሬ የልቤ ነው ያወጋህው😊 እኔ እኔ ኢትዮጵያ ስሄድ መኪና መንዳት በጣም ነው የሚያስፍራኝ ለብቻዬ አስባልት ካልተሰጠኝ መቸም አልነዳም😊😄
@ashrefashref-s8e
@ashrefashref-s8e 3 сағат бұрын
Welcome to ................................... seme
@viva8589
@viva8589 2 сағат бұрын
Seme
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 Сағат бұрын
እውነት ነው ጥሩ አይተሀል ታዝበሀል ከዛም በላይ አለ አበሻ ስንባል ፈርዶብን የእናታችንንም ጡት አናመሰግንም
@BlenGirma-pb4nj
@BlenGirma-pb4nj 3 сағат бұрын
እውነት ነው አሜሪካ ህግን የሚጥስ የለም ካለም ሂወቱ ነው የሚበላሽ
@almazmengesha4837
@almazmengesha4837 3 сағат бұрын
ተቀይሜሀለሁ ቁርስ ጋብዝዤህ ቀረህ😢
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Сағат бұрын
የ እዳው እኮ በትነሹ ወለዱ ነው አፈር የሚያስግጥህ 11 እሰከ 19 በመቶ ነው ።
@HaregwaAbegaze
@HaregwaAbegaze Сағат бұрын
ወይ ሰሜ ታስቀኛለክ
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 2 сағат бұрын
እንግሊዝ ሀገር ብትመጣ ምን ልትል ነው የሰው ክብር ትደመማለህ
@HaregwaAbegaze
@HaregwaAbegaze Сағат бұрын
ንገርልኝ
@LisaReyo
@LisaReyo 3 сағат бұрын
90% yikeyesal kkkk, Weyne yehagere sewu
@muhammedhayat6317
@muhammedhayat6317 2 сағат бұрын
ጋሽ ሰሜ ቀይ ሆነሀል😅😂
@AlphaOmega173
@AlphaOmega173 Сағат бұрын
በነገራችን ላይ አክባሪህ ነኝ ግን የእሸቱና ያንተ የአሜሪካ ጉብኝት ግብረ መልስ ተመሳሳይ የሆነብኝ እኔ ብቻ ነኝ ወይስ
@junefirst500
@junefirst500 2 сағат бұрын
ኃያሏ፡ አገር፤ ውበቷ፥ ነፃነቷ፥ እብደቷ፥ እኩልነቷ፥ ደግነቷ፥ እውቀቷ፤ ዓየሯ፥ በረዶ፥ በረሃ፥ ተራራ፥ ጫካው፡ ኧረ፡ ስንቱ፤ አሜሪካኖች፡ ደጎች፡ ይበዛሉ! በአገራቸው፡ ቀልድ፡ የለም፡ ይሞታሉ!
@samueladmasu5954
@samueladmasu5954 Сағат бұрын
ክላክስ የነፋው ክበበው ነው
@AbdurahmanAhmed-q1q
@AbdurahmanAhmed-q1q 3 сағат бұрын
merete programme
@BethlhemeMerawi
@BethlhemeMerawi 2 сағат бұрын
😅😅😅
@frezermekonnen2172
@frezermekonnen2172 2 сағат бұрын
Hahahah line sijemer Ethiopia emiserutim engineer emibalutm ayakutim so bedenb meselten ykerenal🛣️🛣️
@butterfly2349
@butterfly2349 3 сағат бұрын
Semi, astewaye neh , bleh
@DerejeMobile
@DerejeMobile 3 сағат бұрын
አገር እንቀይር እንዴ
@Sophie580
@Sophie580 Сағат бұрын
ቀላህ 😂
@ruthasres491
@ruthasres491 2 сағат бұрын
አረ ሰሜ አነፈርከኝ 😁😁😁😁
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 18 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН