Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V17

  Рет қаралды 202,274

Semere Bariaw

Semere Bariaw

20 күн бұрын

PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs KZbin, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
#ሰመረባርያው
#semerebariaw
#ምንይላሉ

Пікірлер: 648
@yonaskebede6460
@yonaskebede6460 18 күн бұрын
ሰምዬ ያንተን አይነት እናትህ ሺ ይውለዱ እጅግ በጣም ተገቢውን መልስ ነው የሰጠሃቸው ለሁሉም ሰሚ አጣህ ወንድሜ አይዞኝ በርታ
@AlemayehuC.Geleta
@AlemayehuC.Geleta 19 күн бұрын
ሰሜ እንኳን በሠላም መጣህ።እንዲህ ልክ ልካችንን ስትናገር በፍቅር ነው የምሰማህ።ተባረክ!
@md277
@md277 18 күн бұрын
ትንሻ ልጅ ምንድን ነው የምትማረው ከእንደዚህ አይነት ዋልጌዎች በጣም ያሳዝናል እርግዝና ክብር ነው
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 18 күн бұрын
ሰመረ እንደ ስምህ ለዘላለም ይስመር።
@user-ml5yg9zy7v
@user-ml5yg9zy7v 19 күн бұрын
Kemer ለመደወል ምርጫ አጥቼ እንጂ መጥፍትህ አሳሰቦኝ ነበር welcome back ሰሜ ❤አድናቂህ ከጀርመን
@mesaykinfu86
@mesaykinfu86 18 күн бұрын
ሰው ቢገባው ያንተ ነቀፋ ሳይሆን ትልቅ ምክር እና አስተምሮት ነው እኔ በጣም ነው ምትመቸኝ ማን መነካት እንዳለብህ በደንብ ጠንቅቀህ የምታውቅ ሰው ነህ እኔ አንጀቴን ነው ምታርሰኝ የሚነገራቸው ሰወች ደሞ ከስተታየው ቢታረሙ መልካም ነው ሰሜ ይመችህ
@Maria_Henock
@Maria_Henock 19 күн бұрын
እውነት ብር የጠረገውና እርጉዟ መታሰር አለባቸው።
@wasiebaye4065
@wasiebaye4065 16 күн бұрын
እሠይ! አንተና መሰሎችህ ኑሩልን።
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 16 күн бұрын
ተባረክ ሰሜ ትልቅ ክብር አለኝ ልክልካቸውን ንገርልኝ ምድረ ዘልዛላ❤❤❤🎉🎉
@Yodie19
@Yodie19 19 күн бұрын
እኔ ራሴ ሳልቆጣ ወደዚህ ቪዲዮ ብገባ አንተም ትቀየመኛለህ!እንኳን ደህና መጣህ!!
@sinalemma2459
@sinalemma2459 18 күн бұрын
ሰሜያችን እንኳን በደህና ተመለስክልን ። እውነት እውነቷን ልክ ልካቸውን ስለምትነግርልን እጅግ በጣም ክበርልን ።ሰምዬ አትጥፋብን እባክህ።
@abebagebreselasie4675
@abebagebreselasie4675 19 күн бұрын
ማርያምን ሰሜ በሰላም ነው የጠፋው እያልኩ ሳስብ ነበር❤❤❤❤
@jimmaschild
@jimmaschild 18 күн бұрын
ሰሜ እንዲህ አይነት እናት የወለደቻቸው ናቸው ሁሌ ላንተጥያቄ ሚሆኑብህ። “ወላጅ የላችሁም? ከየት ሀገር ነው የመጣችሁት በቅላችሁ ነው?” ለሚለው ጥያቄህ ይቺት እናታቸው
@aregashgebere
@aregashgebere 18 күн бұрын
😂😂ሰሜ እንኳን ደና መጣህልን ❤ ምግብ ዝግጅት ብማርስ ያልከው ነገር 👍
@NanaNana-ke4qf
@NanaNana-ke4qf 16 күн бұрын
ሲቀፋ እንደኢትዮጵያ መረን የሆነ የለም በዚህ ዘመን ፈረንጆችም እንዲህ ሲሆኑ አይቼ አላቅም እረ በሰማም
@user-hy1wc6ht7f
@user-hy1wc6ht7f 18 күн бұрын
ሰሜ እንዳንተ አይነት ጨዋ ብዙ እንዲኖራት ለ ሀገሬ ተመኘው am proud of u bro❤
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 18 күн бұрын
ሰምዬ እንኳን ደህና መጣህ ቤተሰብ ደህና ነወይ እያሣቅህ ድንቅ ሥራ የምትሰራ ትውልድ የምታድን ነህ ተባረክ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን፡፡
@wendmagegnmintesnot
@wendmagegnmintesnot 18 күн бұрын
እውነት እንደ ሀበሻ ጥጋብ የማይችል ፍጡር የለም እኔንም ጨምሮ ግን
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 16 күн бұрын
በመጀመሪያ እንቁ የኢትዮጵያ እንኳን በሰላም መጣህ ከሁሉም የእርጉዟ በዚህ አቋም ዳንስ ስርአት ማጣት አበሻ አይለፍለት ጥጋብ አንችልም ሰሜ ብቻህን ሆንክ እግዚአብሔር ሺ ያድርግህ
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 19 күн бұрын
የኔ ተናፋቂ ሰምዬ ኑርልን❤❤❤
@user-fh3zw8mf5i
@user-fh3zw8mf5i 18 күн бұрын
ግብረገብ ጠፋ! ያሳዝናል ወንድም ልክ ነህ በውጭ አለም የተወለዱት ሳይሻሉ አይቀሩም ትልቁም ቲኒሹም አብዷል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባት አሜን!!!
@enat1821
@enat1821 19 күн бұрын
❤ተባረክ እድሜህ ይርዘም❤
@yerotesfaye2446
@yerotesfaye2446 12 күн бұрын
ስወድህ እኮ ሠምዬ በእውነት ሃቀኛ ኢትዮጵያዊ የድሮዎቹ እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር ባዮቸ በቃ ሰ ው ነ ህ ። !!!!! ሰዉ በጠፋበት ሰአት ::!!!!!!!!
@solomonasfawossen1588
@solomonasfawossen1588 13 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ሰሜ የዘወትር ተከታታይህ እና የሳምንቱ ጨዋታ ላይ ንቁ ተሳታፊህ ሰለሞን ከ ደብረዘይት
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 19 күн бұрын
ስሜ ናፍቆቴ መካሪዬ ከስህተቴ አሰተማሪዬ እኳን ደህና መጣህ እንወድሀለን
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 18 күн бұрын
እልል ብለናል እንካን ደህና መጣህ ።በጣም ተጨንቀን ነበር ግዜው ክፉ ስለሆነ በሰላም መሆኑ ደስ ብሎናል ኑርልን
@atnafmedia1927
@atnafmedia1927 18 күн бұрын
ሰመረ የእርጉዟ ሲገርመኝ የአሮጊቷ ስድብ ይህ የሚያሳየው እናቶቿችን አብደዋል ጌታ ይቅር ይበላችው።ይህ የሚያሳየን የመጨረሻው ዘመን እንደሆነ ያሳየናል።
@isaacadmassu6515
@isaacadmassu6515 12 күн бұрын
ያለንበት ዝቅጠት የሚነገር አይደለም! Thanks for your rational and moral intelligence
@mimim9982
@mimim9982 18 күн бұрын
ጎንደርኛ እንግሊዘኛ 😂😂😂😂😂😂 አይ ስመረ እንኩዋን ደህና መጣህ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 18 күн бұрын
እርጉዟ ግን ከኃላዋ ያለችውን ህፃን ልጅ ፈሷን እየፈሳችባት ነው!? አይ ጊዜ እንኳንም የዚ ትልድ ያልሆንኩ.
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 13 күн бұрын
በተለይ አትሌት ነኝ ባዩ 😢😢😢 እንዲህ ያለ ዝቅጠት በዘራችንም አይድረስ።። ሰው ፊት ቆመው መሄዳቸው እራሱ ያሳፍራል። እምነቱ ባለቤት አለው ሀይ የሚላቸው ሊኖር ይገባል።።። ማፈር ተሟጦ አለቀ። የማንም ነፈዝ መጫወቻ እንዲሆን እራሱን ያመቻቸው ይበልጥ ያሳፍራል። እንዲህ ባይበላስ። የእርጉዟ ሴት ነገር የብልግናችን ጥግ ምን እንደ ደረሰ ያሳያል። ደሞ መቀረፁ😢 የእርግዝና ልኩ መረጋጋቱ እንዲህ መወራጨት ማፈንደድ ከሆና አይረገዝ።።። ማፈሪያ!!! ሰመረዬ ተባረክ።።
@MsJahara-zi1wt
@MsJahara-zi1wt 15 күн бұрын
እርጎዙ ግን ከርጎዝ የሜይጠበቅ ስራ ይብላኝ እሁዶ ውስጥ ያለችው ልጆ በዝች ዝቃጭ መረገዞ
@fakraeabte7010
@fakraeabte7010 13 күн бұрын
እኔ ለእሳቸው ስቅቅ ነው ያልኩት የዝሙት መንፈስ የሰፈነበት ዘመን በጣም አስጠላችሁ በቂጥ የሚያስብ ትውልድ እየበዛ ነው ቸር አምላክ ይቅር ይበለን ዳኒ በጣም አስጠላክ ለገንዘብ ብቻ አደለም ዛሬ ላይ ስንት ህፃናቶች አሉ ያዩታል አስቡ
@user-ep1qq2yz4q
@user-ep1qq2yz4q 12 күн бұрын
ሰሜን የብሩ ነገር ልክ እንደ ሌሎቹ ከወጪ ሀገር የተቀዳ ነው የሚገረመዉ ጥሩዉን ሳይሆን የማይበጀን ይታየናል እንግዲ ሀገሬ ትግሰቱን ይሰጥሽ
@user-ue8vc3ic2k
@user-ue8vc3ic2k 16 күн бұрын
ስነምግባር እንጅ ልጅ አያስፈልጋትም ነበር አይ ጊዜ የልጆቻችንን ነገር እግዛብሄር አደራ።
@ueuri3r
@ueuri3r 16 күн бұрын
አየእመብርሀን የማሪያመጥላ ስታረፍብን እደዚህ አለነበርነም ውይሀገሬ ገጠርበመሆኔ እኮራለሁ
@user-sy3bm7xk2p
@user-sy3bm7xk2p 12 күн бұрын
ሰሜ እንደው ጌታ ይባርክህ እንደ ሁልጊዜው እንዲህ ነጭ ነጯን አደራ እንዳትሰለች ሰምቶህ የሚታረም አይጠፋም። 🙏🙏🙏
@user-ew4yn8ev4e
@user-ew4yn8ev4e Күн бұрын
ሀገርን የምትወድ ወደ ባህላቹ ተመለሱ የምትል ምርጥ አስተማሪ
@user-jk2ri8zv3l
@user-jk2ri8zv3l 18 күн бұрын
የኔ አባት ኑርልኝ❤❤❤❤
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 13 күн бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው አሰተያየት የምሰጠው ለአንተ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ወንድሜ እድሜ ከጤና ይስጥህ አንተ ባትኖር በምን ደስተኛ እንሆን ነበር በቀን ስንቴ እንደማይህ ❤❤❤
@begnatube9402
@begnatube9402 14 күн бұрын
ሰሜ ምርጥ ሰው ። ሀው አር ዩ ዩ ዩ ዩ ዩ😀😀😀 ሰው ጠፋ እኮ አገራችን ምን ይሻላል ትልቂም ትንሹም እርጉዟም ሁሉም አንድ ሆነ እኮ ።
@amennetsanet7492
@amennetsanet7492 16 күн бұрын
ሰመረዬ ያንተ አይነት 10 ቢኖሩን የት እንደርስ ነበር ምርጥ ጨዋ ኢትዮጲያዊ❤
@user-qw2zl6ig5u
@user-qw2zl6ig5u 9 күн бұрын
ወንዶቸም ከዝላይ ስተት አላቸው ማርያምን እንደዝቸ አይነት ለሁለተኛ አቂፋት ይተኛል ስረአት የለላት ፈረው ለልጀ ጌታየ በደምህ ሸፍንልኝ ጌታወይ 😢😢😢😢እርግዝና ቀለም ሰውን የመሰለ ኩብር
@adanechyimene4478
@adanechyimene4478 16 күн бұрын
ስሜ የልብ አድራሽ። ከሰላሳ አመት በፊት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኛ ነበርኩ። ህጋዊ የሆነን ገንዘብ እንደ ቆሻሻ መጥረግ ህግ የሚባል ነገር በሀገሪቱ ውስጥ እንደሌለ የሚያሳይ ማረጋገጫ ነው። በጣም አከብርሀለህ። እንዳንተ ያሉ ኢትዮጵያውንን ያብዛልን።
@betieltsegaye4315
@betieltsegaye4315 16 күн бұрын
ሰሜሜሜሜሜሜ፡የኛ፡ሰው! ኑርልንንንን
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 18 күн бұрын
እግዚኦ 😳😳😳 እሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ...🙏🙏🙏
@Johnshewa-nr1iu
@Johnshewa-nr1iu 18 күн бұрын
ሰሜ የምር በሰላም ከሆነ እሺ ሰላምህ ይብዛ
@tinawa56
@tinawa56 18 күн бұрын
እናትማ ቢትኖር እንዲ አትሆንም ስራተ ቢስ ደባሪ ሁሉ አፈርንባችሁ ወጣቱን የሚያበላሹት እነዚ ናቸው ስድነት ወንድ የሚያፍርበት ዘመን ኡኡኡ ያስብላል
@leleyimer8783
@leleyimer8783 12 күн бұрын
ሰሜ ምርጡ ሰው ቀልድህም ቁምነገርህም ከሚመቹኝ ዩቲዩበሮች በዋናነት ከምጠቅሳቸው አንዱ አንተ ነህ ተባረክ❤❤🙏🙏 ለጥፋት የሚነሱትን ማሰተዋሉን ያድላቸው ያድለን ፈጣሪ❤❤🙏🙏
@husseno
@husseno 12 күн бұрын
ሰሜ አንጀት አርስ ነህ እኮ የጨጓራ መድሃኒት ነህ እድሜህ ይርዘም
@AmenMarta-cx4vd
@AmenMarta-cx4vd 15 күн бұрын
ሠላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ ሠመረ በጣም ነው የማደንቅህ እውነት እውነቱን ስለትናገር አንተንና ቤንጁን በጣም የምወዳቹህ የማከብራቹህ የምራቹህም ይመቸኛል ቀጥልበት እወድሀለሁ 🎉 ከጅጅጋ
@metatube270
@metatube270 13 күн бұрын
ስላንተ ምን ማለት ይቻላል?? ብዙ ነገር ብዬ አቃለሁ ከጓደኞቼ ጋርም ተከራክሬ አቃለሁ፡፡ ከዘመኑ የፈጠንክ ምርጥ እትዮጵያዊ ነህ!!!1 እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ፡፡ አይዞህ አንድ ቀን ይች አንተ ሆን የምትመኛት ሀገር ሆና ታያታለህ!! "በምን ቀን ነው ህግ የተማርኩት" ስትል እንባዬ ነው የመጣው የምር
@mulutereftv3202
@mulutereftv3202 15 күн бұрын
አይ ሰሜ እንኳን ይሄ ቀርቶ ሰው ዘቅዝቆ የገደለውስ መቼ ታሰረ አንተን ግን እግዚአብሔር ይስጥልን 💚💛❤️
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 14 күн бұрын
ሰሜ እንኳን ሰላም መጣክ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገክ መድሐኒዓለም ጋጠወጦችን አጥፍቶ እዳንተ ያሉትን ያብዛልን በርታ ወንድማችን
@wudallemshiferaw9528
@wudallemshiferaw9528 18 күн бұрын
ሰሜ ምርጥ ሰው
@metasebiamulugeta8496
@metasebiamulugeta8496 19 күн бұрын
Wellcome.back,, endante eynet sew,, yabzalen
@YonasYonas453
@YonasYonas453 15 күн бұрын
ሰዉ ወደ እንስሳነት ተቀይራል እንዳልልህ እንስሰ የተሰጠዉን ፀጋ ይዞ በሰላም ነዉ ሚኖሩት የኛ ግን ከምን ጋር ይነፃፀራል በተለይ ዉጭ ያለዉ ደንቆሮ ሃገር ቤትም እዳይስፋፋ ፈረሁ
@rahelberhane1733
@rahelberhane1733 13 күн бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን አንተ ነህ እምታስታግስልን መስመር ይሚስቱትን
@TamaraMobile-lq4zg
@TamaraMobile-lq4zg 4 күн бұрын
እውነት ልክ ነክ ፈጣሪን እኔ እራሱ ተሳቀኩኝ ለሳ ምንም ቢሆን ውፍ እንደሀገራ ትልአለች ሀያቴ የእውነ ግን ልክ አላደረግሽም ብቻ ለሁላችንም ፈጣሪ ልቦና ይሰጣቸው ለሁላችንም ልቦና ያድልን
@letishabrah3288
@letishabrah3288 18 күн бұрын
ሰሜ ተባረክ ❤
@Airdrop_farmers
@Airdrop_farmers 19 күн бұрын
ዋው😂😂😂😂😂😂 ሰሜ በርታልን😅
@tinawa56
@tinawa56 18 күн бұрын
ልክነህ ቀለድብን አፊዙብን
@bantalemamde3963
@bantalemamde3963 12 күн бұрын
ልክ ብለሀል ስርዓት ማጣት ባደባባይ የኢትዮጵያን ህዝብ መናቅ ነው
@AyenachewGetachew
@AyenachewGetachew 14 күн бұрын
ስሜይመችህ እንዳተ በግልፅ የሚተች ሰው መኖሩ ሳያቁ ለሚሰሩት ትልቅ ትምህርት ነው በርታ❤❤❤
@YesheDesta-od1mb
@YesheDesta-od1mb 15 күн бұрын
የታባታቸዉ ልክ ልካቸዉን ንግር
@user-nl3mg6xz1p
@user-nl3mg6xz1p 16 күн бұрын
ተመስገን የኛ እንቁ ኢትዮጵያዊ ❤ ኑርልን እንኳን ደና ሆንክ😊
@yordanos211
@yordanos211 18 күн бұрын
Semere u are amazing on exposing the truth they are using religion as a source of business 😢 thank you semere berta !
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 16 күн бұрын
ሰሜ ትክክል በብር የቀለደውን ልጅ ማሰር መግረፍ ነበረበት
@makedaseyoumhaile4045
@makedaseyoumhaile4045 16 күн бұрын
ወንድሜ ሰመረ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ! እንደዚህ አይነት ሴት ልጅ ማሳደግ እጅግ አሳፋሪ!!!ምን አይነት ጉድ ነው?እግዚአብሔር ይቅር ይበልን!!!
@asa21kb
@asa21kb 18 күн бұрын
ኢትዮጵያን ለማትረፍ የምትለፋ ምርጡ ሰዉ ነህ
@SesoSeso-tk8du
@SesoSeso-tk8du 18 күн бұрын
ለእንዳንች አይነቷ እንሠሳም እንኳን ማርያም ማረችሽ ትባያለሽ !!!
@fitsumtadesse9696
@fitsumtadesse9696 13 күн бұрын
ወንድም ተባረክ ሰመ
@user-vh1nf9cq8z
@user-vh1nf9cq8z 10 күн бұрын
እደዝህ ባለጌ እናት የወለዳቸው ልጆች ሸሌ ነው የሚሆኑት ባይወልዱ ይሻላላ ፈጣሪ ይድፍት አገራችን ሊጠፏት የቀረብት እነዝህ ሼሌወች ናቸው
@f7_o7
@f7_o7 18 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ የተከታዮቹ መጃጃል ልቦና. ይስጠን
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 15 күн бұрын
Semyewa!! Yene ketefo wendime!! Wey endet yeliben endemitinagerilign Bemelaku!!! Abbo tebarek bizu hunlin SEMYEWAYEEEE
@yeneneshbekele7871
@yeneneshbekele7871 Күн бұрын
ምን አባቴ ላርግህ እንደው ተባረክ
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 19 күн бұрын
ስላም ስሜ እንኳን በስላም መጣህ
@LemlemMamo-kf1yt
@LemlemMamo-kf1yt 15 күн бұрын
ሰመረ እነሱ ሲጨፍሩ ህፃኑዋ ተጨንቃ ቆማ ቀረች እኮ
@BuzensheTadass-ii5sc
@BuzensheTadass-ii5sc 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤አረ,ሰሜ,ቢደነቅም,የሚገባውነው,ጀግና
@jussiyjussy8439
@jussiyjussy8439 16 күн бұрын
ኑርልን አትጥፋብን ማን ይነግርልናል እንዲህ የልብ ልባችንን
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 13 күн бұрын
አቤት እግዞኦ እኛ አረግዘን ሆዳችን ገፋ ካላ ነጠላ ጣል አረጉበት ነው የምንባል ይችማ 😂😂😂😂😂ቤትሽን ዝጊና አምሽው አላለም 😂😂
@user-vl8vu4wh4s
@user-vl8vu4wh4s Күн бұрын
ሰምዬ ስትጠፍ እኮ ሰሜን ቁጥር 2 ብዬ ከች ልል ነበር ላጥረገርጋቸው😂😂😂😂
@NebiyeleulFriew
@NebiyeleulFriew 16 күн бұрын
ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እንኳን በሰላም መጣህ
@samiworkineh6598
@samiworkineh6598 19 күн бұрын
Hi seme yene andegna sew!!!!!!!!!
@BibaBiba-lr4vc
@BibaBiba-lr4vc 18 күн бұрын
እንዲ ሰሜ እንኳን ደህና መጣህ ማርያምን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@asutaye
@asutaye 14 күн бұрын
በዚ ዘመን አንተ ብቻ ነህ ኢትዮጵያዊነትን እንዲከበር እየለፋህ ያለህው፤ አደብ ላጡ ውርጋጦች መድሀኒታቸው ነህ.. 😢😢 አላህ ይጠብቅህ አቦ
@RiyaJi-ul7rv
@RiyaJi-ul7rv 18 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ሠሜ ወንድሜ
@tinaethio3885
@tinaethio3885 12 күн бұрын
ይች ሴትዮ በጣም ስድ ናት ከዝህ በፍትም አይቻታለሁ ብር አይምሮን ያሳጣል ሳስበው የዝች ሴትዮ አይምሮ ሆዶ ውስጥ ነው ስምሻ❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 13 күн бұрын
በጣም ነው የሚያስጠሉት በእውነት እኔ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ግን እኔ እስከ 7ወር ከባሌ ውጭ ማንም ማርገዜን ማንም አያውቅም ነበር አሁን ምን አይነት ዘመን እንደሆነ እርጉዝ መሆናችውን እዩኙ እያሉ አደባባይ ላይ እራቁት ወቶ መደነሲ በጣም ያስጠላል
@madinaabdulkader5449
@madinaabdulkader5449 18 күн бұрын
Semer edmiy zemeneh yebarek yanet ayentun mekariy yabezalen
@rahelbekele3503
@rahelbekele3503 18 күн бұрын
ስላም ስሜ እንዴት ነክ ስላሁልም ነገር እናመስግናከለን ተባረክ ❤
@khadeejahteyeb9050
@khadeejahteyeb9050 18 күн бұрын
You are so real
@SemuBelew
@SemuBelew 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 seme teleyaleh ekoo
@user-le3ws4sy8t
@user-le3ws4sy8t 9 күн бұрын
እንዚህ ማላ አይልም ሌላ ሌላ ታሪክ ይፈትፍት እጂ ተቃጠልን እኮ😢
@YohannesTeka-zq2dh
@YohannesTeka-zq2dh 19 күн бұрын
ይመችህ አቦ
@AbdaMo-sf4ld
@AbdaMo-sf4ld 18 күн бұрын
አቦ ሰመረ አላሕ ያቆይክ።ዘንድሮ ከራሳችን ተጣላንኮ
@jics297
@jics297 18 күн бұрын
ምግብ ዝግጅት ብማርስ....😂 አይዞህ ሰምዬ ቀን ይመጣል
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 18 күн бұрын
ሰሜ እንኩዋን በስላም መጣክ እግዛብሄር ይስጥክ
@rishonrishon4762
@rishonrishon4762 10 күн бұрын
ዛሬ ይህንን አይተን ዝም ካልን ነገ ባህላችን ብሎም ማንነታችን ይጠፍል ይበረዛል የእርጉዝ ሴት ባህሪ እንዲህ አልነበረም በበኩሌ እቃወማለሁ እንዳይስፍፍ
@likubekele9117
@likubekele9117 19 күн бұрын
ሰሜ እንኳን ደህና መጣህ🙏🙏
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 3,6 МЛН
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 2,7 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 107 МЛН
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 21 МЛН
ሳቅ በሳቅ Just for fun #ethiopian
2:00
MUSTEFA YESUF
Рет қаралды 200
Gummy Bears Are Chasing Me 😱 #ai #aiart #chatgpt
0:11
KobasAiDen
Рет қаралды 7 МЛН
That Feeling When You Pick A Hangnail🫢💀
0:17
Giggle Jiggle
Рет қаралды 4,3 МЛН
A BABY DRANK INO’S LIQUID😵‍💫
0:45
INO
Рет қаралды 9 МЛН