Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V23

  Рет қаралды 177,001

Semere Bariaw

Semere Bariaw

Күн бұрын

Пікірлер: 563
@hiwit6369
@hiwit6369 2 жыл бұрын
Never missed your show. Long live Semere.
@mesetube4610
@mesetube4610 2 жыл бұрын
እዉነት እንዳንተ አይነት አስር ሰዉ ቢኖር ብዙ ነገር ይቀየር ነበር ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 2 жыл бұрын
👌👍👍👍👍👍🥰🙏
@betelihemteshome7026
@betelihemteshome7026 2 жыл бұрын
ሰሜ የልቤን እኮ ነው የምታወራው ተባረክ
@tewodrostesfaye4153
@tewodrostesfaye4153 2 жыл бұрын
100k ሳይሆን 100m ተገባለክ ማንም ጋጠወጦች እንኳን 100m ገብተዋል በርታልን እንዳተ አይነት ያብዛልን
@meazabeyene9628
@meazabeyene9628 2 жыл бұрын
This is my favorite show. May God bless you my brother. I wish there were many more people like you.
@Sokemet88
@Sokemet88 2 жыл бұрын
ተባረክ በማዝናናት የምታስተላልፈው መልዕክት አንደኛ ነው። ከሰውነት ደረጃ እየወረዱ ላሉ ሰዎች መድኃኒት እየሰጠህልን ነው። keep it up.
@KidistGeremew-fg8on
@KidistGeremew-fg8on Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 ንዝረት ተመችቶኛል በነገራችን ላይ በጣም የማከብርህ የማደንቅህ ሰው ነህ አንተ ላይ ኢትዮጵያዊነት የሚንፀባረቅብህ ሰው ነህ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@solomontesema5577
@solomontesema5577 2 жыл бұрын
አይዞህ ሰምየ ያለኸን አንተ ብቻ ነህ ከምር በዚች ምድር የሰውን አመል ወይም ልክ ልካቸውን የምትናገራቸው አንተ ብቻኛው ሠው ነህ በርታ ማንንም አትስማ ንገራቸው
@dagnegetnet3378
@dagnegetnet3378 2 жыл бұрын
I used to watch your reactions.Blessed to have persons like you.Keep it up,Semere.
@sewasew
@sewasew 2 жыл бұрын
በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
@Sheqala
@Sheqala 2 жыл бұрын
አቤት የማይመጣ የለም ነቀሉ አይገልጸውም እረተማሩ ሰው አታማሩ ሰው እደት የሚያምርበትን አና የሚያስጠላበትን ለይቶ ማወቅ ይሳነዋል በርታልን እንዳንተ ሀቀኞችን ያብዛልን😍🇪🇹🇪🇹
@Mekdes1110
@Mekdes1110 2 жыл бұрын
በጣም ደስ እያልኝ ነው የማዳምጥህ ፈጣሪ በእድሜና በጤና ይጠብቅህ ወንድማችን ሰመረ
@tsisami9841
@tsisami9841 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ በተወደደ እንቁላል ምናለ ቢታቀፈው ያተርፍ ነበር
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 жыл бұрын
አይገርምሸም በጣም እኮ ግፍ ነዉ😢
@aliseaid
@aliseaid 2 жыл бұрын
Agame slehone beles new meyawekew
@ፋጢማኢብራሂም
@ፋጢማኢብራሂም 2 жыл бұрын
እንዳው አልሃምዱሊላህ ቲክቶክ ባለመጠቀሜ ደስተኛ ነኝ አላህ ያጥፋው አቦ ይሄን ቲክቶክ የሚባል ነገር
@susulove2688
@susulove2688 2 жыл бұрын
የምርሽነው ታድለሽ
@ፋጢማኢብራሂም
@ፋጢማኢብራሂም 2 жыл бұрын
@@susulove2688 አዎ ወላሂ ከፍቼም አላቅም
@mikeberhanu55
@mikeberhanu55 2 жыл бұрын
መክፈት አቃተሽ እንክፈትልሽ😂😂😂😂😂😂
@rahimabeautiful7566
@rahimabeautiful7566 2 жыл бұрын
እኔ የለኝ አልሀምዱሊላ
@ፈገግ
@ፈገግ 2 жыл бұрын
@@susulove2688 ስትፎግር😅🤣😂 እዝህ ጋር እያየች አይደለ?
@ethiokalekern9521
@ethiokalekern9521 10 күн бұрын
ሰመረ ከጎንህ ነን ጀግናችን እውነተኛ ተናጋሪ ለሀገር ለወገን ተቆርቋሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seblegetachew983
@seblegetachew983 2 жыл бұрын
you are our generation hope . thank you semere 😇
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 2 жыл бұрын
አይ ባሪያው የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ የኔ ግልጽ
@befekadugashaw8141
@befekadugashaw8141 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለማህበራዊ ችግሮቻች ዝቅጠት ስለምነገር በጣም ከልብ እናመሰግናለን!
@eyobyonas6457
@eyobyonas6457 2 жыл бұрын
Kkkkkk birhane nigusie ወርደህ ...እዚህ ደረስክ
@genettesema8908
@genettesema8908 2 жыл бұрын
ሰመረ በጣም ገራሚ ነህ ምነው ቲክ ቶክ ሁሉ እንዳንተ ልክ ነጋሪ መካሪ ዘካሪ ቢሆኑ የት በደረስን እባክህ በርታልን ተመችቶኛል ያንተ ቲክ ቶክ ይለያል።
@asmaremolla5574
@asmaremolla5574 2 жыл бұрын
ሰሜ መልካም ሰዉ በርታልን፤ አንድ ቀን የህብረተሰቡን አመለካከት እንዴምትቀይረዉ አልጠራጠርም፡፡
@fitsummulu9662
@fitsummulu9662 2 жыл бұрын
ከአንተ በጣም ተምራለው እግዚአብሔር እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን ከልቤ ነው ምንም ውስጥ የለውበትም ግን አንተ መልካም አዲያ ስላለህ በርታ ወጣቱ ጠፍታል
@zemarialemayehubekeletube-376
@zemarialemayehubekeletube-376 2 жыл бұрын
ሰሜ በእውነት የሚገርም መልዕክት አለው...ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን የሚገልጽ መልዕክት አለው ወንድሜ በረታ..ሌላም እንጠብቃለን
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 жыл бұрын
ሰመረ መላጣውን ያልከው በጣም አሳቅከኝ🤣🤣🤣🤣
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 2 жыл бұрын
በትክክል፡ነው፡የዚህ፡ዶክተር፡አባባል፡በእዉነት፡ይታሠብበት።
@mulukenasfaw491
@mulukenasfaw491 2 жыл бұрын
አቦ አንተስ ተባረክ። ከሁሉም የዛን ጡዘታም ሚዲያ እና የከሸፈዉ ትልቁ ወያኔ ብርሃኔ ንጉሴ የተባለ ጀዝባን ያስገባህለት ተመችቶኛል። አቦ ሰመረ ባሪያዉ ይመቺህ
@ellenihagos657
@ellenihagos657 2 жыл бұрын
Dear ሰመረ ! የኢትዮጵያችን ! እንቁ ብያለሁ !
@rameSakik
@rameSakik 2 жыл бұрын
አቦ ሰመረ ይመችህ የምር በጣም ትመቸኛለህ.....ልክ ልካቸውን ንገራቸው።👍👍👍👍
@fedlunassrmussa2697
@fedlunassrmussa2697 2 жыл бұрын
ድንቅ ኢትዮጵያዊ የኔ ጀግና ውስጤን ነው ምትገልፅልኝ
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 2 жыл бұрын
ብርሀኔ ንጉሴ ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ ግልፅ መላጣ 😂😂😂
@youtomobile9214
@youtomobile9214 2 жыл бұрын
ባርዬ ይምያይው ሰው እራሱ አይርባም እኛንም ትችን ጥፋቱ እኛጋ ነው 🙏🙏
@frehiwot2055
@frehiwot2055 2 жыл бұрын
ሰሜ ትመቸኛለህ አድናቂህ ነኝ ከደብረ ብርሃን ፍርህይወት እንዳለ ነኝ ከመጣህ ደብረብረሃን እንዳገኝህ እፈልጋለሁ ምድረ በልቃጣ ልኩን ስትነግርልኝ አንጀቴ ነው የሚርሰው ተባረክ ስላሴዎች ይጠብቁህ❤❤❤❤
@jermaine1572
@jermaine1572 2 жыл бұрын
ምን ይላል አትበለኝና ባርዬ አንደኛ ነህ በዚው ቀጥል!!
@kalkidanlulu3495
@kalkidanlulu3495 2 жыл бұрын
ጠፍተካል....ቢያንስ በየ2 ቀኑ የሆነ ነገር ልቀቅል . big love brother..
@lililili7574
@lililili7574 2 жыл бұрын
ውይ ውይ እንዴት እንደምኮራብክ እኮ ምርጥ ኢትዬጲያዊ 💯 እ/ር ዘመንህ ይባርክ 🙏
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ✅ እ/ር ❌
@lililili7574
@lililili7574 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ። እግዚአብሔር።
@zeday5334
@zeday5334 2 жыл бұрын
ሰው አልባ የመሰለውና በነውርና በቆሻሻ የተሞላው ከተማ ላይ እንዲህ ያለ ሰው ያስፈልጋል ! በጽኑ ታመን ኮማ ውስጥ መሆናችንን አላወቅንምና የሚያነቃን ብዙ ሰው ያስፈልገናል። ሰሜ ክበርልን !
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰሜ እደዚ ተወንጫፊ ትውልዶች አየበዙ መተው እኮነው ሀገራችን ፈር እየለቀቀች የመጣችው ፈጣሪ አስተዋይ ልብ ይስጠን።
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkk ሰፈር ሲደርሱ ጋኔል ነው ወይኔ ገደልከኝ
@lunaamor5354
@lunaamor5354 2 жыл бұрын
ምን ያርጉ በሽታዉ ስሙ እንኳን በቃል ተፅፎም ቢሰጣቸዉ ለማንበብም ይከብዳል schizophrenia ብዙ ጊዜ በትምህርት ወቅት የሚከብደኝ ቃል ነበር 😂😂😂
@EmebetWorku-w8e
@EmebetWorku-w8e 3 ай бұрын
ሰመ ከስድብህ አድ ልበል በጣም ነው የተመቸን እንግልፋቱ 😂😂😂🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@tigistzegeye8690
@tigistzegeye8690 2 жыл бұрын
ሰመረ በእውነት አንተ ትለያለህ እግዚአብሄር እንዳንተ አይነት ሰወችን ያብዛልን
@yonathan2895
@yonathan2895 2 жыл бұрын
I have no words for you same...i like your personality, critical opinion everything keep it up my brother
@bellabelle4932
@bellabelle4932 2 жыл бұрын
እየሳኩ ነው ቁም ነገርህን የምሰማው በርታ የኔ ወንድም
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 2 жыл бұрын
ሰመረ በጣም ትመቸኛለህ ጎበዝ እያዝናናህ ነው የእንቁላሉ ሰዉዬ ግን ይገርማል
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 2 жыл бұрын
በትክክል እነዚ ቅሌታምች ሰመረ ወንድሜ ትመቸኛለክ በትክክል የኔ ቅመᎃ❤❤❤ይመችክ አቦ ላይክ ሼር
@Football-is-everything
@Football-is-everything 2 жыл бұрын
seme u say "fitachu yetayy" ...haha i love this moment
@dawityohanes6333
@dawityohanes6333 2 жыл бұрын
ሰሜ አንተ ግን በርታ ኢሔ ሁሉ ጀዝባ በበዛበት ዘመን አንድ ጥሩ አስተሳሰብ እና ጥሩ ነቃፊ በማግኘታችን እድለኛ ነን እሚገባውና እሚረዳ ሰው ከተገኘ ማለት ነው አይዞህ በአፍ እሚነቅፍህ ውስጡ ድብን አርጎ እሚቀበልህ ብዙ አለ 🙏🙏🙏
@jemalseid4762
@jemalseid4762 2 жыл бұрын
Seme you're absolutly desereve the media.10q so much
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል ።100%ትክክል ነህ።እየፈለካቸው በደፋሀቸው።ደስ ይልኝ ነበር።
@mehirtamare2550
@mehirtamare2550 2 жыл бұрын
ሊቀ ሊቃውንት መባል ያለብህ ሰው ነህ ማርያምን ።ረጅም እድሜ ይስጥህ ሰመረ
@TheGoodNurse95
@TheGoodNurse95 2 жыл бұрын
ሰሜ አንተ ባትኖር ማን ይነግርልን ነበር በርታ እንዳንተ ያለ ሰው ይብዛልን
@saeedanssi1250
@saeedanssi1250 2 жыл бұрын
በርታ ሠመረ!!! እንዴው ምን አይነት ዘመን መጣብን ከሀይማኖት፣ ከአስተዳደግና ከባህላችን ዉጭ ሆንእኮ ኧረ ፈጣሪን ፍሩ
@Kido2485
@Kido2485 2 жыл бұрын
😂😂😂😂 ተባረክ ወንድም ስመረ 🙏🙏🥰
@meskieshete2646
@meskieshete2646 2 жыл бұрын
😂😂😂😂ሰሜ ባይኖር ማን ያስቀን ነበር በዚህ ጊዜ እድሜ ይስጥህ 🙏🙏
@bikiladinegde2029
@bikiladinegde2029 Жыл бұрын
ሰመረ ምርጥ ስብዕና ያለህ ሰው ነህ በርታ
@ሳራ-19
@ሳራ-19 2 жыл бұрын
😁😁😁😁 ሰሜ እኔን በሳቅ የሚያፈርሰኝ ንግግር ብቻ ሳይሆን አስታየትክ ነው በርታ Bro
@ChagriBey-n5p
@ChagriBey-n5p Жыл бұрын
Bungulfato sew 😂😂😂😂 part make me laugh in the begning 2minutes
@Ka0358
@Ka0358 2 жыл бұрын
Seme I really like what you’re doing for the community! Keep it up bro .
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 Жыл бұрын
በዉነት ሰሜ ዉስጤኮነክ ሁሌ የሚያበሳጨኝን ነገር ነው የምታነሳዉ
@tesfa_eyob
@tesfa_eyob 2 жыл бұрын
ሰሜ የልቤ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅ
@tamartasema8315
@tamartasema8315 2 жыл бұрын
ኡጉልፋቱ😂 ምን ማለት ይሆን? ለማንኞዉም ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነዉ👍
@abu5523
@abu5523 2 жыл бұрын
Hi Seme, well come. Always i appreciated your view, have a good lesson .
@seblegetachew983
@seblegetachew983 2 жыл бұрын
12;11 neworegna nati teyakuwa, nizireti yigeltsatal🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hailedemissie3196
@hailedemissie3196 2 жыл бұрын
Arif insight as usual seme…. Beteley ye yonas enezih mehon yegermal sent neger lemaheberesebu makreb yemechel chenkelat ahun enkulal yeseberebetal…. Yasazenal!!!!
@tewodrosafework6114
@tewodrosafework6114 2 жыл бұрын
ሰመረ አንተ ክበር እግዚሃብሄር ይስጥህ !!!
@Football-is-everything
@Football-is-everything 2 жыл бұрын
hay welcome semecooooooo beka no word to apreciate
@rediet1331
@rediet1331 2 жыл бұрын
seme you are so amazing ❤ thank you we need more 👍👍
@AbebeHailu-c8n
@AbebeHailu-c8n 10 ай бұрын
ሰሜ ሁሌም ትመቸኛለህ ማለት መቶ በመቶ በምትለው እስማማለሁ ግን ጥናቱን ይስጥህ ምክንያቱም ስህተቶቻችን እጅግ እጅግ ገዝፈው ስለሚታዩኝ ነው
@gedag5658
@gedag5658 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምትመቸኝ ሁሌም በሀሳብህ እስማማለሁ።ዘና እያረክ ቁም ነገር ታስጨብጣለህ። ሚዲያ ላይ አልወጣሁም እንጂ በየደረስኩበት ባህልና ወጋችንን ለማስከበር ጥረት አደርጋለሁ ዝም ብዬ የማልፈው ነገር የለም።እድሜ ለSocial media ምን አይነት ዘመን ላይ እንደደረስን ሳስበው ግራ ይገባኛል ትውልዱ ወዴት እየሄደ እንደሆነ እንጃ። በርታ ወንድሜ🙏/ከሩቅ ሀገር/
@amirside5728
@amirside5728 2 жыл бұрын
ሰመረ አባቴ አንተን ያኑርልን ቅቤ እኮ ነክ ምን ይላል
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 жыл бұрын
ኑሯ ተወደደ. መወደዲ ዪነሠዉ. በሠማዪ በምዲር የሚያሥቀጣ ሥራ እየሠራን. እንደት ሠላም ህብት ----
@tekaligntaye5959
@tekaligntaye5959 2 жыл бұрын
እንቁላል ሰዎች ልጆቻቸውን የሚያበሉት አተው መድረክ ላይ መጨማለቁ ሳያንስ ከእናት እና አባትሽ ማንን በደንብ ትወጃለሽ? የሚል በቤተሰብ ውስጥ ልዩነትን የሚፈጥር ጥያቄ ማቅረብ ያሳፍራል።
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 2 жыл бұрын
እንዳው ምን ብዬ ልግለፅህ ሰመረ ባርያው በእውነት ጭንቅላት ያለህ ሰው ነህ 👍 በእውነቱ ከሆነ አንተ ይህን ስራ የምትሰራው ለዩቱብ ገንዘብ ማግኛ ሳይሆን ሀገርን እና ትውልድን የመቀየር ስራ ነው ብዬ ነው የማምነው በርቱ በዚሁ ቀጥል
@woinshethabte2577
@woinshethabte2577 2 жыл бұрын
Please seme make it a little longer ,you are my smile!!
@birhangizachew3412
@birhangizachew3412 2 жыл бұрын
God bless you Semie; I was shocked when I saw the so called giant media "EBC" presents that shameful news (የሰፈር አሉባልታ) እንዳውም ሰውየው (የባህል ሀኪሙ) የጋዜጠኛዋ አባት/አጎት ሊሆኑ ይችላሉ እያልኩ ነበር!
@tigistdenekew4797
@tigistdenekew4797 2 жыл бұрын
😂😂😂😂 ማነው የሚነግርህ እንዴት እንደምታያቸው
@chebemedia
@chebemedia 2 жыл бұрын
Keep it up seme. Tebarekeአድናቂነህ ነኝ
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 2 жыл бұрын
ከእውቀት ጋር ነዉ የሞትሰራው በርታ ድንቅ ሰዉ
@shawaye5579
@shawaye5579 2 жыл бұрын
Semere rajeme edema ena tena emagnlehalew yegna jagena neki 🥰😘👍👍
@tameratetsegaye9672
@tameratetsegaye9672 2 жыл бұрын
የምር ግን ሰሜ መንግስት ያንተን ፕሮግራም ቢከታተል የምር የሆነ ለውጥ ያመጣ ነበር ክበርልኝ ባርዬ🙏❤
@wwcomwweaecomecom
@wwcomwweaecomecom Жыл бұрын
Semerem yerasu yehone neger alew gn ate zelek megst tlale mnun kemnu agenagnekew mn ylal.
@nibrasfamily4393
@nibrasfamily4393 2 жыл бұрын
Kkk dengel nesh wey Ethiopia 🇪🇹
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 2 жыл бұрын
ሰሜ ይመችህ ግን አትጥፋ በጣም ምርጥ ሰው ነህ 👍👍👍
@yeneworktaye9008
@yeneworktaye9008 2 жыл бұрын
ሰመረ ለመጀመሬያ ግዜ ነው ያየሁህ የመጨረሻ ያስደስትከኝ ስው ነህ እውነቱን ልንገርህ ፍጹም ትክክል ነው የምትናገረው በጣም የማትሰልች ስው ምክርህ ግሰጻህ እባክህን በርታ 4:32
@miracleabayneh8370
@miracleabayneh8370 2 жыл бұрын
ሰሜ ባርዬ የሰውነት ልክ ኑርልኝ ወንድሜ
@Habeshawi26
@Habeshawi26 2 жыл бұрын
Matured and funny reaction semie,
@elusbestelias3429
@elusbestelias3429 2 жыл бұрын
ምርጥ እኮ ነህ ወንድሜ እንደው ክፉ አይንከህ
@marthahidego7902
@marthahidego7902 2 жыл бұрын
ሰመር ሰለምታቀርበው ነገር በጣም እናመሰግናለን
@abidaca1985
@abidaca1985 2 жыл бұрын
ሱስ እኮ ነው የሆንክብኝ። Respect Seme🙏🙏🙏🙏
@selamatnafu6593
@selamatnafu6593 2 жыл бұрын
ያልተማረ ሰው የሚያስተምርበት አገር እኮ ነው ያለን ሊላም ፈተና እለገና
@እናትነኝጎጃሜዋ
@እናትነኝጎጃሜዋ 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣 ሰሜ ጉዳዩንም ብታነሰው አልፍታህም ያልከው አቦ ይመችህ
@frenchforbeginners6030
@frenchforbeginners6030 2 жыл бұрын
Dear Seme, please keep this good job my brother!!!
@Gombet25
@Gombet25 2 жыл бұрын
እረ ጉድ ነው ማፈር ቀረ:: ልካቸውን ንገራቸው:: በጣም ወረደች ቱ ቱ
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 2 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkk aye bariaw tasekegnale kkkkkkkkkkk
@meskermassaye4254
@meskermassaye4254 2 жыл бұрын
Sema Egzhbher yabzalh Abzto yesth anet setnager angeta yersal
@mameawelhm7036
@mameawelhm7036 2 жыл бұрын
ባርዬ እውነት እኛ ሀገር ነው ይህ ሁሉ ጉድ🤔 ደሞ ወገሻው 😭 አቦ ዲስክህ ይፍሰስ🤣🤣🤣 ኧረ ባርዬ መላ በለን
@sophysofie8791
@sophysofie8791 2 жыл бұрын
ሰመረ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ተባረክ
@amarefetene6300
@amarefetene6300 2 жыл бұрын
I made all my family subscribe your channel and I am in love with your reaction show keep your good work SEMERE 👏
@Hameremedia21
@Hameremedia21 2 жыл бұрын
ሰው ግን ጤናኛ ነው እቁላል በተወደደ ሰዓት 😢😢😢😢
@ABDI039
@ABDI039 2 жыл бұрын
hhhhh ግልፅ መላጣ ነው ሚታየኝ ሱረት ተጭሶበት ነዋ ሌላ ምን ይሆናል
@addis2653
@addis2653 2 жыл бұрын
ስሜ በአክቲቪስት ቲክቶክ አክተር በፖስተር እና በሞቲቬሽናል ወረድ ስንል በፌዴራል አለቅን ሪኮል ብንደረግ ምን ይመልሃል 😂 😂 ስሜን ሚኪ ለውስኪ ላርገው ምን ይላል
@almazkiros7734
@almazkiros7734 2 жыл бұрын
ሰሜ !ሠላም ላንተ ይሁን!!ነውራችን ንሄው ሀገር አቋረጠ!!!!! ምነው ግብርና እንዲህ አዘምነን እራሀባችንን ብናጠፋ!!!አልተጠቀምንበትም!!!እንምዲሁ ትንሽ ሰዎች ናቸው ለበጎ የተጠቀሙበት!!!!!
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН