Semere bariaw| ሰመረ ባሪያው|Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ ባርያው Week 95.3|

  Рет қаралды 53,711

Semere Bariaw

Semere Bariaw

Күн бұрын

Пікірлер: 121
@fantahuntadesse3614
@fantahuntadesse3614 2 ай бұрын
የቱን ትቸ የቱን ላይክ ላድርግ ሁሉም ተከታዮች የሚሰጡት ኮሜንት ደስ የሚል የጨዋ ኮሜንት ነው።ሰሜ እድሜህ ይርዘም🙏🙏🙏
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 2 ай бұрын
ውይይይ ሰሜዬዬ እንደው ጠቅላይ ብትሆን በዚ ጭንቅላትህ ❤❤❤❤ስወድህህ ወሬህ እውነትና የሚጣፍጥ የማይጠገብ❤❤❤❤❤ኑርልንንን የኔ ጀግና
@nme8193
@nme8193 2 ай бұрын
በእንዲህ አይነት ሀሳብ በዚህ ዘመን በማህበራዊ ሚዲያ መምጣት እንደ አንድ ዜጋ አመሰገንሀለሁ! ፈጣሪ ይባርክህ! የማህረሰባችን የሞራል እሴት ላይ የምትሰራውን ቀጥልበት ጎበዝ
@alexayenew4629
@alexayenew4629 2 ай бұрын
ብዙ ጊዜ ልገልፅህ እየፈለግኩ ቃላት ስለማጣ ዝም እላለሁ ሠሜ ዕድሜና ጤና ይስጥህ!
@tewahdoteshome8717
@tewahdoteshome8717 2 ай бұрын
ሰመረ በጣም እድናቂህ ነኝ በተለይም ሀገር ከሚለፈልፉ ሰዎች ይልቅ ዝም በሚሉ በጥቂት ሰዎች ነው የምትጠፋው ያልከው ተመችቶኛል እባካችሁ ሀገሪቱ ላይ ብዙ ሸፍጥ እና ተንኮሎች ሲሰሩ ዝም አንበል በተለይም ተናግራችሁ የምትደመጡ ሰዎች ዝም አትበሉ ተናገሩ ምክኒያቱም ሀገራችን በጥቂት አጥፊዎች እየተመረዘች ነውና
@YohannisLibsewerk-z9j
@YohannisLibsewerk-z9j 2 ай бұрын
ሰሜ፡ታላቅ፡ሰው! ሰላም፡ይብዛልህ፤ በርታ፡፡
@mohammedyimam5008
@mohammedyimam5008 2 ай бұрын
ምን ነው መንግሥትም ሁሉ ነገር እንዳንተ ቢታየው ጥሩ ነበር ፈጣሪ ጤናህን ይጠብቅልህ!!
@ElasNegash-yi7tb
@ElasNegash-yi7tb Ай бұрын
እተነበርክ እገሬን መምራት የነበረብህ ማርያምን እጀቴንነው ምታርሰኝ
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 2 ай бұрын
ሰሜ እረጅም እድሜ ይስጥክ አምላክ ዘርክ ይባረክ መካሪያችን እዳንተ ያሉ ቅን ኢትዮጵያውያንን ያብዛልን አምላክ በርታ ትውልድ ላይ ነው እየሰራክ ያለኸው በርታ ወንድማችን በርታ
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 2 ай бұрын
ሰሜ ተባረክ አንተ ሁል ጊዜም ትክክል ነህ ተናገር ሰሚ ቢገኝ (ቢኖርና )ቢጠቀሙበት ለሁላችንም ጥሩ ይሆናል
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 2 ай бұрын
ወይ ሰሜ🎉 ማን ሰምቶ !ግራ ገባን እኮ ፍየል ወዲያ ሆኖ!!!ትውልዱማ እኔና አንተ ላይ አበቃ እኮ😢 አያቴ ይሄንን ሳታይ በማለፏ ጌታን አመሰገንኩት በርበሬ ታጥነን አድገን እዚህ ላይ ደረስን😊እሰቲ እንፀልይ ቢበቃን
@MiteSmith-to4ty
@MiteSmith-to4ty 2 ай бұрын
የሰዉነት ጥግ ክብርለኝ 🙏🙏
@KirubelNesro
@KirubelNesro 2 ай бұрын
እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@emebetgurmu2690
@emebetgurmu2690 2 ай бұрын
ሰምዬ ተባረክ እንዳንተ ያለ የኢትዮጵያዊ ያብዛልን ምን ላርግህ አገር ወዳድ ነህ አመሰግናለሁ።
@AhmedSeid-b8f
@AhmedSeid-b8f 2 ай бұрын
ፈጣሪ እኮ ኢትዮጵያ ነው ያለው።በሱ ነው ያለው
@sismola
@sismola 2 ай бұрын
የአገረ ባለውለታ ነህ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 ай бұрын
የናዝሬቱ ባለታክሲ ደግነት ደግሞ የተኮላሽውን ተስፋዬን አለመለመው:: እግዚአብሔር ዝርህን ይባከው የጤናም የእድሜም የንጀራም በረከት ይስጥልን:: 🤲✝️☪️🤲
@TsehayWende-z6r
@TsehayWende-z6r 2 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ተመኘሁልህ
@BertukaBe
@BertukaBe 2 ай бұрын
እንደ አንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን ሰሜ አከብርሀለሁ እወድዳለሁ ምርጥ ሰው ነህ🎉🎉🎉🎉💪💪💪
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 2 ай бұрын
አሜን ፫ እናመስግናለን
@topia75
@topia75 2 ай бұрын
You should award 🥇 for humanity 👌
@AbrhamAbosetugn-e2g
@AbrhamAbosetugn-e2g 7 күн бұрын
The last pic ...wow..... today is always better than tomorrow
@ToybaAyenew-x8r
@ToybaAyenew-x8r 2 ай бұрын
ማሻ አላህ እንዴት እንደምታስደስተኝ
@tsgataba6331
@tsgataba6331 2 ай бұрын
Amennnnnn
@ወለተማርያም-ፈ6ኸ
@ወለተማርያም-ፈ6ኸ 2 ай бұрын
ሰመረ የኛ አላዋቂነት ነው እደማህበረሰብ የጎዳን አላዋቂው በዛ የሚያውቀው ተደበቀ ነውር ጌጡ አዋቂ ሆነ ለዛ ነው አወዳደቃችን የከፋው
@MeymoSedro
@MeymoSedro 2 ай бұрын
ምርጥ ሰው
@fathiahamzah
@fathiahamzah 2 ай бұрын
ሠሜ፣፣፣ለዘላለም፣፣፣ኑር፣፣፣፣ኑርኑር
@FikruGorefe
@FikruGorefe 2 ай бұрын
የሚረዱን እነሱ ናቸዉ እኛ ነን የምንረዳቸዉ ያስብላል ሊያዉም ለሚከለክሉን ግርም ይለኛል
@Azicoolboy35667
@Azicoolboy35667 2 ай бұрын
የሚሰማው ሰው ቢያገኝ ደሰ ይለኛል በርታ
@Eny-m3o
@Eny-m3o 2 ай бұрын
ሰሜ ደስ ከሚትለኝ እራስህን አውርተህ ሳቅህ ትመቻለች
@nahomabate8497
@nahomabate8497 2 ай бұрын
Seme Love
@biniYam5661
@biniYam5661 2 ай бұрын
ሰምዬ እንደ አገር በዚህ ግዜ ሁሉ ነገር አሳሳቢ ነው
@abdurahmanaberaabebe5578
@abdurahmanaberaabebe5578 2 ай бұрын
ባርች ትችላለህ ዜጋ ተኮር ስራህ ይመቸኛል እንደ ሀገር ብዙ ነዉ ችግራችን ባርች በርታ
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tack
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 2 ай бұрын
ስላም ለአንተ ይሁን ስሜ
@KingSolomon-i3f
@KingSolomon-i3f 2 ай бұрын
ጉቦ አይቀርም ፣ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ።
@asenakechaseffa5338
@asenakechaseffa5338 2 ай бұрын
ሰሜ የሚገርመው መቃብር ቦታላይ ሄደው የቀለዱትን ልጆች ካየሁ በኋላ ቲክቶክ ባላይስ ብዬ አጠፋሁት።
@Nebyoutewahido
@Nebyoutewahido 2 ай бұрын
ሰዎቹ ብንሄድ ይሻላል ያሉ ነው የሚመስሉት።።።ወዳጄ አንተ እጅህን
@kanbom11
@kanbom11 2 ай бұрын
yasaznal
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 2 ай бұрын
ሰሚያችን እና መሰግናለን
@almaztedla7521
@almaztedla7521 2 ай бұрын
I can't find a word what to say. I just want to say May God bless 🙌 🙏 you and pour out His blessings on you and your family.
@tesfaalemu9558
@tesfaalemu9558 2 ай бұрын
በስንት ልጆቻችን ደም የተገነባ
@IslamIslam-ks8xq
@IslamIslam-ks8xq 2 ай бұрын
ስምዬ እንደው እድሜና ጤና ይስጥህ🙏❤❤❤❤❤❤❤የልቤን እኮ ነው ምነግርልኝ 😅
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 ай бұрын
አዪ ሰሚ ጨዋነት እፍረት ስረአት የሚባለዉን ፋራነት አረጉት
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 ай бұрын
ሰሜ አሁንስ ቃላት አለቀብኝ በምን ምክንያት እንደማመሰግንህ :: እግዚአብሔር ይባርክህ እጅጉን አመሰግንሃለሁ::
@Alfa1M
@Alfa1M 2 ай бұрын
Merchants of Dessie.......🌍😍
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi 2 ай бұрын
ለእንግሊዝ ጦር ያበደርን እኛ ኢትዮጵያኖች ነን ከፍ ያልን ህዝቦች ነን ለማራከስ የምትሞክሩ እፈሩ። ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናት ህዝቦቿም ታላቅ ናቸው። እድለኛ ህዝቦች ነን ያለንን ብናውቅ ያሰላም ወጣ ብሎ ላየው እምየ ኢትዮጵያ ወርቅ ነሽ። አፈሩ ብትተኛበት እንቅልፍ ይወስድሃል ተስማሚ ነዋ በእጅ ያለ ወርቅ...
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 2 ай бұрын
ሰሜ 👏👏💖💖
@MajorBelay
@MajorBelay 2 ай бұрын
Seme adnakh negn gin misel silaklh bayimechihm enquan bianse dersognal thank U malet limed.
@enayko5471
@enayko5471 2 ай бұрын
Semey barechi selam, welcome 😘❤
@mohammedjamal7352
@mohammedjamal7352 2 ай бұрын
እባክህን ወንድማችን ሰመረ ባርያዉ ልትናገረው የምፈልገው ጉዳይ አለ የሚገርመህ ጉዳይ የኢትዮጵያ ፖሊስ ፕሮግራም ላይ ሌቦች ሞባይል ቀምተዉ ሲሮጡ የያዙዋቸውን ሌቦች በቲቪ መስኮት ምስላቸው ይታያል ነገር ግን በጠራራ ፀሀይ ስው የገደሉት ነፍስ ያጠፉትን ሰዎች ለምንድን ነው ፊታቸው ለህዝብ የማያሳዩት እባክህን ይህንን ጉዳይ ኮሜንት ስራበት
@YZ-FirstEthiopia
@YZ-FirstEthiopia 2 ай бұрын
እያሰብን...... ብለህ ብለህ በቲቪ ለመታየት ሚፈልግ ገዳይ ልታበዛብን ነው ወይስ ራስክ ገዳይ ለመሆን አስበሃል??? 😮😮😮 እየሄድክ 😂
@yusuom5881
@yusuom5881 2 ай бұрын
ቁምነገር በቀልድ እያዋዛ ብዙ ታስተምራለህ በርታ
@ShemsiaAbdulahi
@ShemsiaAbdulahi 2 ай бұрын
ሰላም ሰመረ፡፡ ደጋግሜ ማንሳት የምፈልገው የማህበረሰባችን እሴትን በተመለከተ የምታቀርበው ሃሳብ እጅግ አድርጌ ላመሰግንህ እወዳለሁ፡፡ በአሁኑ ሰአት አይደለም ልጅ ወላጆች ጥሩ አርአያ የማይሆኑበት ጊዜ ላይ ስለሆን ሳትሰለች ምክርህን ለማስተላለፍ ሞክር በርታ በርታ አላህ ይርዳህ
@martafozi
@martafozi 2 ай бұрын
🙏
@dawityohanes6333
@dawityohanes6333 2 ай бұрын
ኧረ ለፖርቹጋል እንደረዳን እንግሊዝ እራሷ ተቸግራ ከብርድልብስ ጀምሮ በአፄ ሐይለስላሴ ጊዜ እንደረዳንም አስታውስልን ያው ለቻይና እና ለደቡብ ኮርያም እንደረዳን አስታውስልን ኢሔን ገመምተኛ ትውልድ ሰሜ እኔማ አንዳንዴ የዚህ ትውልድ አካል መሆኔ በራሱ አፍራለሁኮ 😴😴😴😴
@abdurahimababilo-w2n
@abdurahimababilo-w2n 2 ай бұрын
Sel meberat ayel bezu gud aleeeee
@MelakuDemissie-j8e
@MelakuDemissie-j8e 2 ай бұрын
አመሠግናለው ሰሜ ልካችንን እደዚ ንገረን እውነት❤!!!!
@Martin89-q
@Martin89-q 2 ай бұрын
🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@samrawityohannes4250
@samrawityohannes4250 2 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂 good job
@Dagmawi-h5t
@Dagmawi-h5t 2 ай бұрын
አሪፈንዎ ብረታለን
@senaitm2897
@senaitm2897 2 ай бұрын
Thank you
@workabekele5370
@workabekele5370 2 ай бұрын
Always on the point 👉. Proud of you 👏 😅
@eyasuberg2717
@eyasuberg2717 2 ай бұрын
Stime Path …. ጎዳኝ .... 😂😂😂😂😂
@tsgataba6331
@tsgataba6331 2 ай бұрын
💚💛❤️
@janetjanet9192
@janetjanet9192 2 ай бұрын
❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
@primoethiopia777
@primoethiopia777 2 ай бұрын
የመብራት ስራ በብዙ ቦታ አይችያለው ለሰው ህይወት ምን የሚያስቡ አይመስሉም የምር በጣም ነው ምናደደው በተለይ Fuse ብያንስ ሁለት ሜትርና ከዛ በላይ ብሆን ምን አለበት😪
@Kiya1326
@Kiya1326 2 ай бұрын
ሰሜ ከዚ በፊትም ኢሄንን ኮሜንት ጽፌ ነበር በማህበራዊ ትስስር እና ስርአታችን ጉዳይ አቢዮት መፈንዳት አለበት አንተ ብቻ ነህ እየጮህህ ያለኸው የቀረነው ኢትዮጵያ ውስጥ ያለን እየመሰልን አይደለም!!
@mulatyalew2894
@mulatyalew2894 2 ай бұрын
እንደ ኢትዮጵያ በዓለም ላይ ሴፍቲ የማያከብር ገንዘብ ብቻ የሚሰበስብ ስለ ሴፍቲ የማይጨነቁ ኮንትራክተሮች ያሉበት ሃገር ነው ።
@FikruGorefe
@FikruGorefe 2 ай бұрын
ሰሜ ያልከዉ ትክክል ነዉ ነገር ግን አሁንም እየከፈልን እኮ ነዉ ለማረጋገጫ ኤምባሲ ለኮቴ የሚከፈለዉን እስቲ ይገምገም ወንድሜ
@janetjanet9192
@janetjanet9192 2 ай бұрын
የደሴ ከተማ 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆
@YidnkSirmolo
@YidnkSirmolo 2 ай бұрын
በደም ነው የተገነባው አብዛኛው 😢😢😢
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 2 ай бұрын
Anthem kef bel zerhim kef yebel hizbachinm Agerachinim kef yebel.Abetu agerachin selam adirgln❤🎉.
@AmehaGebeyehu
@AmehaGebeyehu 2 ай бұрын
We are open ' know ' ሚለውን አላየኸዉም ሰሜ Now ለማለት እኮ ነው ! 😂🤣
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 ай бұрын
ወንድሜ ሰሜ አንተስ ኑርልን የአገር ተቆርቋሪ አረ ወዴት እየሄድን ነው ? የፈጣሪ ያለህ ምን ሆነን ነው ግን 💔 😢
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 ай бұрын
ሰመረዬ we are running 🏃‍♂️ on the wrong path .
@tewahdoteshome8717
@tewahdoteshome8717 2 ай бұрын
ለመሆኑ ለእንግሊዝ ጦር ብድር ያበደሩ ሰዎች ብድራቸው ተምልሶላቸዋል ወይ ካልተመለሰ ለሃገሪቱ በሚሊዮን በሚሊዮን ፓውንድ እየታሰበ ሪፈንድ እንዲደረግልን በዶ/ር አቢይ በኩል ይጠየቅልን
@woine123
@woine123 2 ай бұрын
በምድር ላይ ሰው የረከሰበት አገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት! ዶክተር ተብዬዎች በእግሩ ለህክምና ሄዶ በትንሽ ሰአታት በሬሳ ሳጥን ወደ ቤቱ ሲልከው መጮህ እና መቅበር እንጂ ተጠያቂ የሌለበት ሀገር!! የህንፃ ላይ ሰራተኛ ወድቆ ሲሞት ተጠያቂ የሌለበት ሀገር!
@shawaye5579
@shawaye5579 2 ай бұрын
Semere well come ❤❤❤🎉🎉
@YidnkSirmolo
@YidnkSirmolo 2 ай бұрын
ሰሜ ከምር 5 ወር ይዎናል ስልክ እንጨቱን አላነሱትም ማዘር ይፈለጥ ብላኛለች ካልተጠቀሙበት😂😂😂😂
@obiharar8687
@obiharar8687 2 ай бұрын
In other world they have serious work safety and construction companiesare are responsible...maybe falty crane incident happens
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 ай бұрын
ሠላም ወዳጀ
@adamnati8429
@adamnati8429 2 ай бұрын
Welcome semere ❤
@Abi50505
@Abi50505 2 ай бұрын
ድንገት መቶቢገጨውስአሁን ዝቅያለውን ትራንስፎርመር ሁለት ሞት 🤭😂😂
@meazamedlock6134
@meazamedlock6134 2 ай бұрын
Welcome back
@HopeFor_All
@HopeFor_All 2 ай бұрын
ሠሜ ቀላ የምትሉ
@SelamawitAdmasu-kz1bu
@SelamawitAdmasu-kz1bu 2 ай бұрын
Seme bertalen buzu negerochen easredhen new bigeban bilte sew kelela yemaral hiwot keterdanew astemari new egna tilek hezboch nen leteredaw sew bertalen !
@Habesha-in-Canada
@Habesha-in-Canada 2 ай бұрын
😂😂😂አንዴ ግብፅ ካይሮ ሄጄ ቱሪስት የሚገበያይበት ቦታ ላይ ያነብኩት ምን ይላል መሰለህ “sun class $10” ፈገግ አደርጎኝ ነበር 😂
@Lehulum1
@Lehulum1 2 ай бұрын
We are open "know " ይላል ደሞ!😅😅
@abe2868
@abe2868 2 ай бұрын
በ ቀዳማዊ ኅይለስላሴ ዘመን ለ ስፔን ረሃብተኞች 40,000 ኩንታል በቆሎ ርዳታ ሰጥተናል
@PamelaSheferaw
@PamelaSheferaw 2 ай бұрын
Sakebreh ❤❤❤
@MelesGaromsa-nk9fc
@MelesGaromsa-nk9fc 2 ай бұрын
Semea ,bertaln biyans anten semtew lemekeyer biyasbubet . Inea hageren sasbat hzbochua ye wuchi Hager yekzet hlm iyalemu yerasachewn yehagerachewn bahl ; weg ; srat ena emnet menged stew yewuchiwun yekzet menged eyeteketele new. yigermegnal mech wede ewnetaw (wed erasachin hilm) endmnmeles , bcha igziabher yhunen ,,,,"wegen ebakachu Inka endanhon eka" ye wendmen mkr admtut be semanew lk lemlewt inzegaj ilalehu wendmach MELES GAROMSA Ke SARIS/ADEYABEBA...
@HenokMehari-q4x
@HenokMehari-q4x 2 ай бұрын
Seme Ethiopian yemadan serA.....eyesrah new...bertA
@mountcarmel7116
@mountcarmel7116 2 ай бұрын
I think the shoe polisher wanted protection against robbery; I can't blame him for anything can happen that may jeopardize his business.
@amirMahmed
@amirMahmed 2 ай бұрын
exactly 🙌
@የዘሜእህት
@የዘሜእህት 2 ай бұрын
ሀጂ አደም የሱፍ የታወቁ ናቸው ደሴ ቴሌ ፊት ለፊት ነው ቤታቸው የነበረው
@beztube4185
@beztube4185 2 ай бұрын
ፐፐፐፐፐፐ😂😂😂😂
@selamselam2754
@selamselam2754 2 ай бұрын
እውነተኛ ሰው ::
@endaletessema9744
@endaletessema9744 2 ай бұрын
ሰሜ አረ ተቃጠልን
@tewodrostadesse8285
@tewodrostadesse8285 2 ай бұрын
የማዘጋጃ ቤት የመብራት ፖል ነው የነሱ ጣጣ ነው
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 2 ай бұрын
የስማርት ሲቲ መገለጫወች ነዉ ፣ያየነዉ
@ModricahAnwar
@ModricahAnwar 2 ай бұрын
ሰሜ ሞሮኮ ፓዝ ያለችው እኮ የውበት ሳሎን መስሎህ ነው? ተሳስተሀል ሞሮኮ ስራ አገናኝ ድርጅት ነው😂😂😂😂መ
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
የበአውቀቱ_2025 አዲስ ስራ 🌲🌲🌲💯💯💯😅😅
19:39
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН