አሴር አለቀሰ 😱

  Рет қаралды 167,495

ATR

ATR

Жыл бұрын

አሴር አለቀሰ 😱 ለሚወዳት ልጅ ምላሽ ሰጠ
#atr #asertad #aletube
#atr #aletube #ethiopiantiktok
አነጋጋሪዉ የ ሳሮን አየልኝ የእርግዝና ጉዳይ / ድንቅ ልጆች - በስንቱ | Seifu on EBS
#atr #saron #ethiopiantiktok
#adeydrama #abrelohd
የአርቲስቶች አለባበስ በ9ኛው ጉማ ሽልማት Ethiopia | EthioInfo | Guma Awards.
በመጨረሻም ታሰረ! የ9ኛ ጉማ አዋርድ ላይ የታየው አስደንጋጭ ፎቶ | GUMA AWARD 2023 #ethiopia #guma #ethiopianmovie #awards
ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ ባለቤቱንና ልጁን አስተዋወቀኝ! ከባድ የቦክስ ፍልሚያ አደረግን!
🔴 ገነት ንጋቱ እያለቀሰች የሰጠችዉ መልስና የቬሮኒካ አዳነ ድንቅ ተግባር - ጉማ አዋርድ| Dallol Entertainment
የአርቲስቶች አለባበስ በ9ኛው ጉማ ሽልማት Ethiopia | EthioInfo | Guma Awards.
በ9ኛው ጉማ አዋርድ ላይ የተከሰተው እና እስከ እስር ያደረሰው ምክንያት ምንድነው?|| Gumma award 2023/2015|| ጉማ አዋርድ 2023
አዲስ ነገር በጉማ አዋርድ Hanna Yohannes:
//አዝናኝ ድራማ//"አናስገባም ሰርገኛ ነገር አመጣ... ሙሽራው ከደጅ ተመለሰባት"/እሁድን በኢቢኤስ/
//የቤተሰብ መገናኘት// "የጠፋሁት ልጅሽ ነኝ ስትለኝ ራሴን መቆጣጠር አቃተኝ!!"...እናት እና ልጅን ያገናኘው ድንቅ አጋጣሚ /በቅዳሜን ከሰዓት/
//ቤተሰብን ፍለጋ//"እናቴ እኔ ስደርስልሽ አንቺ ሰቀቀን ሆንሽብኝ" ... ልብ የሚነኩ የተጠፋፉ ቤተሰቦች ታሪክ /በቅዳሜን ከሰአት/
//እንተዋወቃለን ወይ?// “ሁሉ ነገር ያለ እኛ የማዳም ቅመሞች ውሃ ውሃ ነው የሚለው" /በእሁድን በኢቢኤስ/
/በስንቱ/ Besintu EP 47 "ሂሩት የሌለች ቀን "
Adey Drama part season
አደይ ድራማ ክፍል
Abol TV Adey drama
EOTC TV | ሰበር ዜና
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland
Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs,የአርቲስት ሜላት ነብዩ የሰርግ ፕሮግራም,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,ethiopian movie 2022,ale tube,ethiopia,habesha tiktok,ethiopia reaction,ethiopian artist, ebs tv ehuden be ebs, ebs tv kidamen keseat, ebs tv today, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2023 full movie this week,ethiopian news today 2023,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film,ድንቅ ልጆች ዜማ ያሬድ,melat nebiyu,melat nebiyu biography,melat nebiyu movies,,melat nebiyu youtube channel,melat nebiyu film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur, New Ethiopian Orthodox Mezmur, Eregnaye, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethio Forum, Abiy Ahmed, Ethiopian News, Breaking News, Gege Kiya, Gigi Kiya, Yoni Magna, Jiji Kiya, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, Veronica Adane, Selam Tesfaye, Hanan Tarq, Dallol Entertainment, Arts TV Worldwide, Frash Adash, pastor chere, pastor chere funny moments, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,ፓስተር ቸሬ,ሳሮን አየልኝ,የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች, የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች funny ethiopian vine comedy

Пікірлер: 538
@hiwothiwot9920
@hiwothiwot9920 Жыл бұрын
ከዎ ህሊና ናት አይተህ የወደድካት በፈገግታዋ የተደሰትክባት በሶስተኛው አይንህ በፍቅር ያየሀት በአየኗ ብርሃን በጥርሷ ፈገግታ ያየህባት በልብህ ሸራ ላይ በደማቅ የሳልካት የአይንህ ማረፊያ የልብ❤ላይ ንግስት 👸 አዎ ህሊና ናት 😍☺️ ፈጣሪ የልብህን ይይልህ ወንድሜ 🙏
@eskuyin9530YouTub
@eskuyin9530YouTub Жыл бұрын
አሜን
@Zemaryam12
@Zemaryam12 Жыл бұрын
👏👏
@ninaayu-yu1kx
@ninaayu-yu1kx Жыл бұрын
​@@Zemaryam12helina nesh ende😅
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
@@ninaayu-yu1kx 🤣🤣
@tato_tube
@tato_tube Жыл бұрын
አሜን ፈጣሪ ህልምሽን እንድታሳኪ ይርዳሽ የኔ እህት
@MekdiFamily
@MekdiFamily Жыл бұрын
የሰውደስታ የሚያስደስታችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይሰጣችሁ አሜን🙏🙏 እንኳን ደህና መጣህ ወንድም አሰር
@hargeweyenmengeshamamo1043
@hargeweyenmengeshamamo1043 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@aschalewasefa8911
@aschalewasefa8911 Жыл бұрын
Gedel gibi enjera fit
@user-bt3rm2xi5z
@user-bt3rm2xi5z Жыл бұрын
ኣሜ ን እኔ ሶው ስደሰት በደስታ እባየ ይመጣል😢😢❤❤❤❤
@gesesegemechu957
@gesesegemechu957 Жыл бұрын
God is good all time❤🎉
@umumeriyem
@umumeriyem Жыл бұрын
አንደኛ ነኝኝኝ አሴር ተገጠመለት ለይኩኝ 😢❤ ኧረ አሴሮ አታልቅስ ሆ!! ፕራንክ ነው በሉኝ 😢ወንድልጅ አያልቅስ አብሽር ትገጥምልሀለች ያንተም ዋው ነው!! እናም ፍቅር ባደባባይ የግጥምህ ርእስ 🌹🌹🌹😌
@tizuselam9944
@tizuselam9944 Жыл бұрын
የዚህ አለም ነገር ሁሉም ከንቱ ነው!እውነተኛ ፍቅር ደግሞ ኢየሱስ ብቻ ነው💖።
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Жыл бұрын
😢😢😢 በእውነት አሳዘንከኝ ፍቅር ከባድ ነው እባካቹሆ አገናኛቸው አይዞን ትገጥምልሃለች
@afeweld5291
@afeweld5291 Жыл бұрын
ከደብር ብርሃን ከቀዝቃዛ አየር ፣ ድንቡሽቡሽ ቀይዳማ የምትፈቀር ፣ ገጣሚ ሳትሆን ግጣም ሆና የምትኖር ለምን ያልቅስ አሴር? ሽማግሌ ይከበር በስርቅርቅ ድምፅሽ በጉጭሽ ላይ ድንብል ሕሊና አለሽና ሁሉን የሚያስተውል እሽ በይ አንቺ ሰው ወንድ ሆድ አይባሰው ! ❤ ከሀገረ ካናዳ 🎉
@selamserawu3125
@selamserawu3125 Жыл бұрын
እንኳን ተሳካላችሁ አሲሮ ያሌ ውጤትነው
@geja2809
@geja2809 Жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ሰላም ይብዛላችሁ ይህን ኮሜንት ለሚታነቡ ሁሉ💚💛❤️positive ETHIOPIA
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
አረ አሴር ተው ሙድ አትያዝ😂😂😂😂(ግን በቀልድ የጀመርከው ነገር ከባድ ነው መጨረሻው ፉቋ እንዳይዝህ🤭
@user-kt7fb6me6r
@user-kt7fb6me6r Жыл бұрын
አሴርዬ አይዞክ የእኔ ውድ እኔ በጣም ተረድቼካለው ስሜትክ ገብቶኛል ስታያት ልብክ በጣም ይመታል ግጥሞቿ ሁሉ ከህይወትጋ እያገጣጠምክ ምታቅክ ይመስል ላንተ ይመስልካል እና አሴርዬ ፍቅር ደስ የሚል ስቃይ ነው እመብርሃን የልብክን መሻት ሞልታል ታስደስትክ እላለው 🙏
@lulatesfagabr4657
@lulatesfagabr4657 Жыл бұрын
መጀመሪያ ስለሷ በደንብ ብታጠና ይሻላል ሁለታችሁም እንዳትጉዱ በተረፈ ምልካም እድል ❤❤❤❤
@Genet-pm8tp
@Genet-pm8tp Жыл бұрын
ኧረ በማሪያም አታልቅስ እሸ እግዚሐብር ከፈቀደ ሁሉም ታገኛለህ ❤❤❤❤😊
@robs5120
@robs5120 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ የአይን ፍቅር እጅግ ይጎዳል ባዶ የሆንክ ያህል እስኪሰማህ አጥንትህን ይበርድሃል የሚያውቅ የደረሰበት ያውቀዋል ከዚህ የተነሳ ወፍራም መነፅር አድርጌ መሄድ ከጀመርኩ አመታት አለፉኝ😊
@umumeriyem
@umumeriyem Жыл бұрын
😌🕶🕶🕶👈
@musabnuredin-ck1ul
@musabnuredin-ck1ul Жыл бұрын
Menesru alkesam eskahune
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
ሰላም እኳን ደህና መጣህ አሴሮ ❤❤ እረ ወድ ልጅ አያለቅስም ውድሜ😢😢❤❤ አታልቅስ❤❤
@zabibaali7156
@zabibaali7156 Жыл бұрын
ወይኔ አሴሮ ሳታዉቀዉ ፎቃ እየገባልህ ነው በኃላ እኔ የለዉበትም 😂😂😂
@ZION.SELAMI.
@ZION.SELAMI. Жыл бұрын
አሤር በጣም ደሥ ይላል ሥሜትን ይነካል
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c Жыл бұрын
አሲሮ ይመችህ ምትለቃቸው ቢድዮ ያዝናናሉ❤❤❤❤❤
@belshadertadesse3561
@belshadertadesse3561 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም twist new ATR 😅 ይመቻችሁ. አድንቀናል
@yaredameraalemu373
@yaredameraalemu373 Жыл бұрын
wow wow wow Asero ,z graming nw ere endatifatta she is so gorgeous and i see her humble personality Good luck for u and Alexo too
@AmenMediaEth
@AmenMediaEth Жыл бұрын
በቃ ያንተ መጫወቻ ሆነን እንቅር 😂😂😂 ግን አይዞህ ወንድሜ
@samanthaachu3590
@samanthaachu3590 Жыл бұрын
አሴር ግን ነፍስ አይማርም የምር ያለቀስክ መስሎኝ አልቅሼ ነበር 🥺🥺🥺🥺💔💔💔💔
@fhjjfhjk679
@fhjjfhjk679 Жыл бұрын
መጣሽ መጣሽ ዊዴ ዉቤ ነኝ
@EdenDot-dq7ls
@EdenDot-dq7ls Жыл бұрын
ብሮ አይንህ እንዳይወጣ ለሌላ ጊዜ ቪክስ ተጠቀም እሺ😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣
@atiklt-xe4mh
@atiklt-xe4mh Жыл бұрын
አይዞህ አሲርየ ፈጣሪ ልቦናዋን ይመልስልክ
@yegeta1
@yegeta1 Жыл бұрын
አሴርዬ የ200 ብሩን እውነትክን ነው እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር እኮ የማይበረክትልኝ😭😭😭😭😭😭
@user-gd4nm5qi9k
@user-gd4nm5qi9k Жыл бұрын
አረ አሴሮ ወላሂ አሳዘንከኝ አብሽር አላህ ላንተው ያርጋት ደሞ ሰጦታው ኢንሻአላህ ለኔ ነው እኔ በብዛት አሌክስ ጋር ነበር የማይክ ዛሬ በቤትክ በዛውም ቤተሠብ ሆንኩ
@EkramYejo
@EkramYejo Жыл бұрын
የፓርኪንጉ እኔም ሰልችቶኛል😂😂😂
@lyrics-mezmur-1
@lyrics-mezmur-1 Жыл бұрын
Er aser telyalh 😂😂😂❤❤ family let's goooooo 100k❤❤❤
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 Жыл бұрын
አመረርሽ ብሮ ኤፍሬም ስዩም ግጥም እንዳሰማ 😮
@asiyahasen7074
@asiyahasen7074 Жыл бұрын
አሴር ተገጠመለት well done ale tube ena fans❤❤❤❤
@escafechjonbu
@escafechjonbu Жыл бұрын
Ariqamasbi makiri
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው እንዴት እንዳሳዘነኝ እንዴት እንዳሳቀኝ ኢትዮጵያዊ ስቶን ያጋጥማል ወንድሜ
@user-pj2me1dy1g
@user-pj2me1dy1g Жыл бұрын
ዛሬ እኔ አደኛ ነኝ❤❤❤ ያሲር ቪዲዎች ይመቹኛል
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
አሲር ላንተ ካላት ፈጣሪ ትመጣለች አይዞክ ፈጣሪ ይጨመር
@user-nv3bh5ks3o
@user-nv3bh5ks3o Жыл бұрын
አዎ አለ ታፋ የዶሮ ብልት እግር እና ታፋ የተለያዩ ናቸው ❤❤ አሴርዬዬ አይዞን እሺ 😢
@alhamdullahe
@alhamdullahe Жыл бұрын
ኦኬ በቃ እኔም ሁሌ እየከፈልኩ እኮ ነው የሚገርማችሁ በባሌ መኪና እኔኮ እማየ ዝርዝር አለሽ ይለኛል ክክክክ❤❤❤❤
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r Жыл бұрын
አይዞን አሴር አይዞን ወንድ ልጂ አያለቅስ ሲያለቅስም ደስ አይልም 😂😂😂😂
@Zenash-le5jj
@Zenash-le5jj Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እዉነት ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ky1jz5ib6y
@user-ky1jz5ib6y Жыл бұрын
ውይ አዞህ ከፈለክ በግጥሙ አግዝሀለው ❤❤
@user-xh5mb3ql6v
@user-xh5mb3ql6v Жыл бұрын
እረ ወየው 😂❤❤❤ ይመችህ ብሮዬ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nigistabate6553
@nigistabate6553 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ ምናረገዉ እኛ አረብ አገር ያለነዉ ነን ስጦታ ሚሰጣቸዉ ኢትዮጵያ ያሉት ናቸዉ አረ ወገን እንተሳሰብ❤
@amanidkingboii3289
@amanidkingboii3289 Жыл бұрын
LoL🤣🤣🤣
@hawilove1824
@hawilove1824 Жыл бұрын
Ewnet new mar❤❤❤
@zaidsamid9870
@zaidsamid9870 Жыл бұрын
እዉነትሽን ነዉ
@Binistar
@Binistar Жыл бұрын
Yhe lela neger ay ye habesha mikegna
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
እውነት ነው እኛ ቅመሞች ነን ሰብስክራይብ የምናረገው
@messykebede4960
@messykebede4960 Жыл бұрын
አራ የመጨረሻ ግጥም 😮❤
@rahelsamson9898
@rahelsamson9898 Жыл бұрын
ወይኔ የኔ ጌታ አይዞህ ያንተ ከሆነች ትመጣለች ፈጣሪ አንድ ያድርጋቹ
@yonasbiset898
@yonasbiset898 Жыл бұрын
እሺ ዳኒ እና ዲጄ ሊ 🤣የፕራንክ ሱስ ከባድ ነው ለማንኛውም ብትነቀስ የምትረዳህ ይመስለኛል 😉
@hawihawi2987
@hawihawi2987 Жыл бұрын
ፍቅር አለ እንዴ ድስ ይላል❤❤
@fantahuneshete1535
@fantahuneshete1535 Жыл бұрын
ብራዘር ሸምበቆ እኮናት ዋሽንት ምትሆነው ነገ ታየዋለክ 😂😂😂
@user-tn3cd9cl8w
@user-tn3cd9cl8w Жыл бұрын
እንዴ ለቅሶ ፕራንክ ነዉ በለኝ 😂😂😂
@saraj4873
@saraj4873 Жыл бұрын
አሴር ምርጥ❤❤❤❤❤
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w Жыл бұрын
ዉሀ የታጠበዉኮ ግን ዉሀ ስለጠፋ ሻወር ከወሰደ ቆይቶ ስለሆነ መሰለኝ መልዕክቱ😂😂😂😂😂
@tayyaba181
@tayyaba181 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የፍቅር ነገር ከባድ ቢሆንም አብሽር
@samirasamira7080
@samirasamira7080 Жыл бұрын
😂😂😂😂 ሳታስቡት ሁለታችሁም የማትወጡት ጣጣ ውስጥ ገብታችሁ አረፋችሁት አይዞኝ ያጋጥማል
@Liyu606
@Liyu606 Жыл бұрын
አይዞህ ወድሜ የአይን ፍቅር በጣም ከባድ ነው ሃይስኩል እያለሁ የማላወራው ግን የምወደው ሁሌ በሄደበት የምከተለው ልጅ ነበር የአይን ፍቅር ከባድ ነው እራስን ያስረሳል 😢😢😢😢
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
ከነማተብ ታምራለህ❤❤❤ በርታ❤
@Liyu606
@Liyu606 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅እግዛዛብሄር ይመስገን ሲጀመር እኔ አጎትም የለኝ
@user-jh6vn5ue3b
@user-jh6vn5ue3b Жыл бұрын
በትክክል 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@user-kz6zt5zs4h
@user-kz6zt5zs4h Жыл бұрын
እኔ እረዳካለው 😔 አንተስ ታድለካለ እሷ ልትገጥምልክ በጣፋጯ ቃሏ ልታነበንብልክ ነች ፍቃደኛ አረ ደስ ይበልክ አው እኔ እንጂ እንደምወዳት አታውቅ ፍቅሬን አልተናገርኩ እንደምከተላት አላታው እንደ ጠባቂ መላኩ ሳያት የምሸሸግ ምትበላኝ ይመስል ለመን እንደምፈራት አውሬ እኮ አትመስል አረተወኝ በቃ ዝምብዬ ስወዳት ፍቅሯ ይበልጥ ይጎዳኛል ከነገርኳት ደሞ ማጣት ይመስለኛል ከማጣት ፍቅሯን ከምነፈግ እኔስ ይሻለኛል ዝም ብዬ ብሸሸግ😔
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Жыл бұрын
እናመሰግናለን አሴ😍🙋
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 Жыл бұрын
ለቤተሰብህ መታዘዝህን ተምርቀህ ነው ያደከው አሁንም ተምባረክ
@abikatfkbr1110
@abikatfkbr1110 Жыл бұрын
አሴር የሳቅንጉስ ወንድሜ ኑረልኝ
@mekdi1921
@mekdi1921 Жыл бұрын
ውይይ በጣም አለቀስክ ባክህ😂😂😊
@digymangshdory2558
@digymangshdory2558 Жыл бұрын
ወይኔ ጉድህ የምርህ ነው ፍቅር ያዘህ 😂😂😂😂 እኔ ሰፈርህ ነኝ ልፀልይልህ ይለቅሀል
@saronmedhine8786
@saronmedhine8786 Жыл бұрын
አሲር ላንተካላት የትምአትሄድም መልካም እድል ወንድሜ❤
@user-ci2ng6yh2x
@user-ci2ng6yh2x Жыл бұрын
በቃ የናተ መጫወቻ ሆንን😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂አታስመስል ፕራክ 😂😂😂😂
@sabiamboo
@sabiamboo Жыл бұрын
እኔ አንተ ስር እርመጠመጣለው አንተ ግን 😢🤗
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
ክክክ አሴር የእውነት አልቅሰህነው😂😢ክክክ
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 Жыл бұрын
አይ አሴሮ ዛሬ ፕሮግራምህን ሳይ የሆነ የደበረኝ ነገር አለ ግን ይመችህ ካንት በላይ አላውቅም ስላንተ!!!!
@fanufanu74
@fanufanu74 Жыл бұрын
አሴር አጎቶችህን ስታስታጥብ እነሱ ቱቱቱ እያሉ ያስታጥቡሀል😂😂😂😂😂😂😂
@user-vz7ze1dj6d
@user-vz7ze1dj6d Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅በቃሠብላርግህወይኔበሣቅ
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b Жыл бұрын
ወይ ጉድ 🤔🤔🤔በአእምሮ አልጠነከራችሁም ለካ የህፃናት ፕሮግራም ነበር ስናየ የነበር 🤨🤨
@etalem3581
@etalem3581 10 ай бұрын
እናመሰግናለንንን❤❤❤
@zekiyedamotow-gc9zz
@zekiyedamotow-gc9zz Жыл бұрын
ሲጀመር ለሁለታችሁም አትሆንም እሷ በጣም ትልቅ ናት ዞሮም ቀረ የድራማው ደራሲ ማነው
@abrihanogz1008
@abrihanogz1008 Жыл бұрын
በል እንግዲህ ዳይ...🏃‍♂️🏃‍♂️ አንተም ተነቀሳትና ለአንድ ሠሞን ተጃጃሉብን ምድረ ፈጨጭ
@ruhamatube627
@ruhamatube627 Жыл бұрын
ጭንና አጪር ጭን ይባላል ከጉልበት በላይና በታች😂😂
@mahlethaile-ji1jf
@mahlethaile-ji1jf Жыл бұрын
ወይኔ በስመአም የምር አፈቀራችኋት
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
ወይ ፍቅር ከባድ❤❤❤
@eskuyin9530YouTub
@eskuyin9530YouTub Жыл бұрын
አሴር አንድ ነገር ልበልህ ፍቅር ከህግ በላይ ነው እናም አነረድ ነገር ስታስብ ብታጠውም የማትሰበርበት ብታገኘዉም እግዚአብሔርን የምታመሰግንበት መሆን አለበት ምን ቢሆን ልብህ የሚጎዳበት ነገር እዳይሆን በማስተዋል አርገው ምክያቱም እኔ ስላየሁት ነው በአካል የማይታወቅ ሰው ማፍቀር ከባድ ነው እስኩ ነኝ የፒያሳዋ ጊዮርጊስ ከልቤ ነው ያሳሰንከኝ ስሜቱ ከባድ ነው
@senayitkasahun665
@senayitkasahun665 Жыл бұрын
እውነትም ደነዝ😂😂😂😂😂😂
@hannita000
@hannita000 Жыл бұрын
Aser ቤትህ በጣም ያምራል💖💖💖
@tigista9884
@tigista9884 Жыл бұрын
bro dseta dsetaye nwe ftari yasakale🥰
@babygames1508
@babygames1508 Жыл бұрын
አሴሮ ወንድሜ አይዞሽ በቃ ብዙ አትጨነቂ እሷጋም ፍላጎት ይኖራል❤❤❤
@user-gd2tf4wp6e
@user-gd2tf4wp6e Жыл бұрын
ይመቺክ ብሮ ላንተ ደስ ብሎኛል
@tirhasdirar1246
@tirhasdirar1246 Жыл бұрын
እነረ የምትገርሙኝ ወንዲ አያለቅስም የምትሉ ወዲ ሰው አይደል ያለቅሳል እዲሁም ሴትልጂ ፍቅሯን መደበቅ አለባት የምትሉ በጣም የሚያስጠላኝ ነገር
@mikomikeeha9150
@mikomikeeha9150 Жыл бұрын
ehhhhhhhh eree tew fenan tshalhalech🤣🤣🤣🤣🤣
@nebiyu2707
@nebiyu2707 Жыл бұрын
ይኤን የመሰለ ቪዲዮ አይቶ ፈታ ብሎ ላይክ ሳያረግ መውጣት ሼም ነው 👍 እስቲ ቤተሰብ እንሁን ❤🙏
@samuelmulu7419
@samuelmulu7419 Жыл бұрын
አደይስ ስንቱን ነው ምቶደው ባታየውስ ቪዲዮውን
@Mariam-hu3bm
@Mariam-hu3bm Жыл бұрын
አወ በደብ አለ ከጉልበት በላይ ታፋ ይባላል ከጉልበት በታች እግር ይባላል ጎበዝ ነች ልጅቱ ትክክል ነኝ ጥፍርማ መጨረሻላይ ያለዉ ነዉ ተቆርጦ ይጣላል😂
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 Жыл бұрын
😂😂😂እረ አታስቀኝ
@user-yb1yf9ll6j
@user-yb1yf9ll6j 9 ай бұрын
ቆይ ለኛም ነው ስጦታ ይደርሰናል
@eyutababi6287
@eyutababi6287 Жыл бұрын
U r a nice actor b.z.way
@chombelambeso-qz2mf
@chombelambeso-qz2mf 11 ай бұрын
Ayzosh Bro
@okayyaokayya2756
@okayyaokayya2756 Жыл бұрын
አይዞክ አሴር የፍቅር አምላክ ያገናኝክ
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Жыл бұрын
አሲርየ ልጅቷ ካንተ በለጥ ስለምትል ለአሌክስ ተውለት ምርጫህን አስተካክል የግል አስተያየት ነው ያለቀስከው ግን አልገበኝም ለምንድነው 🤣🤣🤣🤣🤣
@tinatade2027
@tinatade2027 Жыл бұрын
አሴር ምርጥ ሰዉ
@dagemadis6424
@dagemadis6424 Жыл бұрын
ግጥም ትጠላለህ😂😂😂😂
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 Жыл бұрын
Know know know አሴሮ ተመልሰሕ ግባና ስማው ሚስት መስራት አልችልም ሲል አንተ በንግግሩ የተስማማኽውን ልጅ because እዚሕ ጋ ዝም ብለሕ ሙድ እየያዝክ ነው እንጂ ሚስት ምናምን የምትለው ያጣክ አይመስለኝም! ይሄን ያልኩበት ምክንያት notice ያደረኩት ነገር ስላለ ነው::
@tesemaabera
@tesemaabera Жыл бұрын
come on bro berta bel💪 beka ynegeratal tmetalesh degmo anten agnta new
@Zemaryam12
@Zemaryam12 Жыл бұрын
አዎ ሕሊና ነኝ - አይተህ የወደድከኝ በፈገግታዬ የተደሰትክብኝ -በሶስተኛው አይንህ በፍቅር ያየኸኝ በአይኔ ብርሀን -በጥርሴ ፈገግታ ያየህብኝ በልብህ አሻራ-በደማቅ የሳልከኝ የአይንህ ማረፊያ - የልብ ላይ ንግስት አዎ ሕሊና ነኝ❤
@awokeendalew-uf8nu
@awokeendalew-uf8nu Жыл бұрын
hhh
@ment869
@ment869 Жыл бұрын
😂😂😂 Atr best sawu😂😂❤
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 Жыл бұрын
አይ እሴሮ አውቆ እኮ ነው የሚጭንሕ ያው ሼም ይዞህ እንደምትከፍል እርግጠኞ ስለሆነ😂😂😂😂😂!
@abdih.9082
@abdih.9082 Жыл бұрын
@ATR yeah that is your "Hilina" bro. Stay cool bro🙏
@weyniweynua9461
@weyniweynua9461 Жыл бұрын
Asiryyy ayizohe abati ene alewulhi ❤❤❤
Ale ዛተብኝ 😱
27:34
ATR
Рет қаралды 105 М.
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 36 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 52 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 47 МЛН
ድፍን አለምን ያስጨነቀው ልጅ ❗️ እውነተኛ ታሪክ
10:41
NANI RELAX | ናኒ ሪላክስ
Рет қаралды 307 М.
Anxiety panic attack (Inside Out Animation)
0:11
FASH
Рет қаралды 9 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
0:16
Mini Katana
Рет қаралды 24 МЛН
Oi Oi Oi & E E Ei Meme Looking For a Girlfriend
0:26
Mischief time
Рет қаралды 39 МЛН
НАЛЕТЕЛ НА БРАТА САНИ🧨
0:36
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 344 М.
Matt Kills Dexter's Deer | Dexter: New Blood S1E1 | #Shorts
0:51
Clashed PR
Рет қаралды 24 МЛН