ሴራ ነው!! DNA አስመረምራለሁ | በአስገድዶ መድፈር መነጋገሪያ የሆኑት መነኩሴ ምላሽ ሰጡ

  Рет қаралды 500,400

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

Күн бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Пікірлер: 4 900
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 6 ай бұрын
እኔ አልፈርዲም የራሴ ሀጥያን ብዙ ነው 😭😭😭🤲🏻🤲🏻 እግዚአብሔር ልቦና ማስተዋል ይስጠን
@mebratmebrat9715
@mebratmebrat9715 6 ай бұрын
እኔም ምንም ማለት አልፈልግም ምን አልባት ሰይጣን በውሸት ክስ ሊፈትናቸው ይችላል ብዬ ነው ዝም ያልኩት
@mikael3245
@mikael3245 6 ай бұрын
ችግሩ ምን መሰለህ ሁላችንም ብዙ ሓጢአት ሰርተናል ነገር ግን እዚህ ሚድያ ከመድረሱ በፊት ቶሎ ስህተቱን አምኖ መቀበል ብቻ ነው ነበር የሚያዋጣው አሁን ግን በሚድያ ብቻ የሚያልቅ ጉዳይ ሳይሆን ወደ ዲኤንኤ ምርመራ ይሄዳል፣ ያኔ ነው አደገኛ የሚሆነው፣
@myfano
@myfano 6 ай бұрын
😢😢😢በተክክል
@user-gc2iq8og8h
@user-gc2iq8og8h 6 ай бұрын
God bless you
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 6 ай бұрын
@@mebratmebrat9715 በዉሸትም ይሁን አይሁን ሀያሉ ይመርምር ግን እኔ ከቅዱሳን ገድል እንደምረዳዉ በሀሰት ተወንጅለዉ አሜን ብለዉ ልጁን ሲያሳድጉ እንጅ ለማስተባበል እኔ አላደረኩም ብለዉ ለማስረዳት ሲከራከሩ አላየሁም። ለምሳሌ ቅድስት እንባ መሪና ቅዱስ ኤፍሬም ሶሪያዊዉ መመልከት ነዉ ቅዱሳን አባቶቻችን ሀሰት ሲከሰሱ ዝም ይሉና እግዚአብሔር እዉነቱን ሲገልፅላቸዉ እናያለን ፊልማቸዉን ገብቶ መመልከት ነዉ
@ethiopiahagerie2679
@ethiopiahagerie2679 6 ай бұрын
ተክሌ ይሄን ነገር መጨረሻ ካላሳወከን በጣም ነው የምናዝንብህ
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 6 ай бұрын
ሪስክ ነው እኮ ሆሆ ሰውየው DNA አይሰጥም ምክንያቱም እውነተኛ ልጁ ስለሆነ
@eliyasmohammed741
@eliyasmohammed741 6 ай бұрын
Endezh setel yezehe gazetegna security menyahel kebad endehone gen awkwhal
@NeHase16
@NeHase16 6 ай бұрын
ወሬኛ። እግዚአብሔር ስለሸፈነልህ እንጂ፤ ሰው አየኝ አላየኝ እያልክ የዘሞትከውን የሰረቅከውን የዋሸኸውን፤ ባጠቃላይ የአንተን ሃጥያት በግምባርህ ላይ ቢጻፍ ወይንም የሃጢያትህን ያክል ብትሸት ከክፍልህ አትወጣም ነበር። እራስህን ፈትሽ ክርስቲያን ከሆንክ። መናፍቅ ከሆንክ ደግሞ ጋዝ ማቀጣጠልህን ተው!
@bediluhunegnaw1333
@bediluhunegnaw1333 6 ай бұрын
men yadergelehal yesew hatiyat.
@user-bn8zx1ij9s
@user-bn8zx1ij9s 6 ай бұрын
መጨረሻውን ነገር አደራ ግን አነጋገራቸው ራሱ አስታውቅባቸዋል
@ghkhgddfhdbkjh1185
@ghkhgddfhdbkjh1185 6 ай бұрын
ተቆጥሮ የማያልቅ ሃጥያት አለን እና እስክ ሁላችንም ልቦና ይስጠን ሁላችንም 😢😢😢
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 6 ай бұрын
ምንም ሀጢእት ብንስራ ቄስ የቤተክርስቲያን እገልጋይ ሆኖ መለኩሴ ከመድፈር የበለጠ ሀጢእት የለም..... 😷👈🏽የተወለደችው ልጅታ ቁልጭ ይሄን ተኩላ ቄስ ተብዬ ነው......!!!
@James-oj8kq
@James-oj8kq 6 ай бұрын
some should go to jail per the law! but Jesus already died for all the sin so priests commit the most heinous crimes
@SetiweSertiwe
@SetiweSertiwe 6 ай бұрын
Amen Amen Amen😢😢
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 6 ай бұрын
😭😭
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 6 ай бұрын
በጣም አላህ እየሸፈነለን ነው እንጀ አላህ ሀጢያት ችን ግንባራችንን ላይ ቢፀፈ ኖሩ አንድም ነፃ የሚወጣ የሚኖረ አይመሰለኝም አላህ አዘነላቸው በቀረ
@berukjohny2507
@berukjohny2507 6 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ትእግስቱ!!ግን የዚህን ሰዉዬ ናሙና ሊቀይርላቸው የተዘጋጀ ሰው እንዳለ ይሰማኛል ይህንን ልታደርጉላቸው የተዘጋጃችሁ ሰዎች ነገ የዝች ልጅ እንባ ነገበልጆቻችሁ እንደሚደርስ መቶ ፐርሰንት እነግራችኋለሁ!!!
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 6 ай бұрын
ምን ማለት ነወ?
@user-oy4nk1ek7v
@user-oy4nk1ek7v 5 ай бұрын
አሀ ነብይ ልትሆን ይሆን ? ባንዳ ! ተላላኪ !
@user-oy4nk1ek7v
@user-oy4nk1ek7v 5 ай бұрын
ተላላኪ ምናምን !
@danielalemu-ws2lp
@danielalemu-ws2lp 6 ай бұрын
እኔ ከሁሉ የከፋሁ ኃጢአተኛ ስለሆንኩ ምንም የማለት ወኔም ሆነ ድፍረት የለኝም እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጠው::
@lio1Lio
@lio1Lio 6 ай бұрын
እዉነቱን መዳህኒዓለም ይግለጠው እኛን ሠምተን የተሠናከልነው ን ግን እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን 😂😂😂😂😂😂😂😂
@sabafisha2152
@sabafisha2152 6 ай бұрын
​@@lio1Lio⁷⁷ see
@mimiimim8287
@mimiimim8287 6 ай бұрын
ደምሬኝ
@weloyewa527
@weloyewa527 6 ай бұрын
ፈጣሪ ልብ ይስጠን ህፃኗ አባቷን ትመስላለች የምትሉ👍😥
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 6 ай бұрын
ምን ልብ ይስጥ ትያለሽ እህቴ ሰዉ እኮ ያየዉን የተመሳሰለበትን ነዉ የተናገረዉ ስለ እዉነት ህፃኗ ትመስላለች እሳቸዉን እዉነቱን ግን የሚያዉቀዉ መድሀኒዓለም ይግለጠዉ
@user-zx6fr3ok9l
@user-zx6fr3ok9l 6 ай бұрын
ፍርዱን ለእግዚአብሔር ሆኖ ሳለ ስለእውነታውም አምላክ ያወጣዋል ግን ልጅትዋ አፍንጫዋ አይንዋ ቅንድቦ ህፃን በዚህ እድሜው ሰውን እንደዚህ አይመስልም ትመስላለች አዎ እዉነታው ይሄ ነው ድብን ትመስላለች አለቀ፡፡
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 6 ай бұрын
ቁርጥጥጥ ነች
@user-qi3fk8ep2x
@user-qi3fk8ep2x 6 ай бұрын
አዲስ ነገር አይደለም
@yabsiraylekal1042
@yabsiraylekal1042 6 ай бұрын
DNA ይመርመር እንዲህማ ቤተክርስቲያን መቀለጃ አትህንም ።
@selomiemandefro9180
@selomiemandefro9180 6 ай бұрын
DANA ይመርመርና እርስዎም አላደረግሁም ካሉ ይመርመር የኦርቶዶክስ አገልጋዮች እንደዚህ ናቸው ከሚባሉ ምርመራው በአስቸኳይ አድርጉ
@AlemKassaye-g8l
@AlemKassaye-g8l 6 ай бұрын
Ewente new DNA YEFETAWE
@user-ys8cf7lk4q
@user-ys8cf7lk4q 6 ай бұрын
በትክክልል
@madifantay
@madifantay 6 ай бұрын
እኔም ሀሳቤ ይሄ ነው ዲኤንኤ ይመርመር
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 6 ай бұрын
ትክክል
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 6 ай бұрын
ሱብሃን አላህ ህፃኑ ልብ ብላችሁ እዩት ይምሳስላሉ በተለይ ከንፈር እናቴ ያለ ፍላጎት ያለ ኒካ ወይም የሚወለድ ልጄ አባቱ ይመስላል 😂ትል ነበር
@ejigayehuwondwossen8357
@ejigayehuwondwossen8357 6 ай бұрын
ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም፤ልጆች የእግዚያብሔር ድንቅ ስጦታ ናቸው፤ከፈጣሪ ሲሰጡን በትዳር አለም ብቻ ሳይሆን በተለያየ መንገድ ነው፤ምድር የሞላችው በብዙ ምክንያት ተፈጥረን ነው። ይህ ቆንጅዬ ህጻን ምድር ላይ የመጣው በምክንያት ነው፤ ልጁ ያለማረጋገጫ የእናቱ ነው። እናትነት❤ እውነት ነው።
@demelashgeberemarime9255
@demelashgeberemarime9255 22 күн бұрын
እናትነት እውነት ነው ታዲያ አባት ከካደ በዲኤንኤ ማረጋገጥ ደግሞ የሚደገፍ ነው::
@user-rs2im7bp2z
@user-rs2im7bp2z 6 ай бұрын
አባታችን ይቅታ አሻንጉልት ትሁን ሰዉ ትሁን አላየሁም ማለት ምን ማለት ነዉ መድሃኔአለም ይቅር ይበላቸው አሜን 😭
@TigeethioHabesha-wl4jh
@TigeethioHabesha-wl4jh 6 ай бұрын
አሜን(፫)
@HumanHair123
@HumanHair123 6 ай бұрын
Alitesasatum besiraw kelelubet sew sinaded bizu yilal.
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 6 ай бұрын
ትዕቢት ይዟቸው ነው
@sebletlaye1528
@sebletlaye1528 6 ай бұрын
Megemerya ancen yeker endelesh egzabhiren lemegy
@yared7699
@yared7699 6 ай бұрын
ልጅማ ልጁ ነው አሻንጉሊት ማለት ምን ማለት ነው?
@user-wc4dz8jq6h
@user-wc4dz8jq6h 6 ай бұрын
ልጅ ይሁን አሻንጉሊት አላውቅም ይዛለች ማለት ከአንድ ካህን አይጠበቅም እውነቱን DNA ያረጋግጠዋል እና ይመርመሩ
@fennybrukfennybrukfenny914
@fennybrukfennybrukfenny914 6 ай бұрын
DNA kalu eko yaw genjunt aregwal malt nw batregez aytawwkm nebr ben bekul
@user-ih6dr2wq4z
@user-ih6dr2wq4z 6 ай бұрын
መሰረታቸው ይመሰክራል እርሷ እሻንጉሊት ይዛ ሚዲያ ላይ ለምን ትቀርባለች ሰውየው የተጠየቁት ያደረጉትን ለማውራት እንጂ ያወሩት ኣያስመልጥም ስህተት ስህተት ነው
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 6 ай бұрын
በጣም አነጋገሩ እራሱ ከአንድ አባት አይጠበቅም እንዴት አሻንጉሊት በጣም ያሳዝናል እግዛብሄር ይፍርድ ዲኤን ይመርመርና አሻንጉሊትም ሆነ ልጅ መሆኑን ማርጋገጥ አንደበት ማንነትን ይመሰክራል እናዝናለን ታሰድቡናላቹ የእግዛብሄርን ቤት አርከሳችውት ተክልዬ አንዳትላቀቀው ሳይመርመር እውነቱ ይውጣ
@user-rs2im7bp2z
@user-rs2im7bp2z 6 ай бұрын
እዉነት ነዉ ወንድም አለም ይገርማል ሰዉን አሻንጉሊት መለየት ያቃታቸው አባት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መከራ ላይ ናት መድሃኔአለም ይጠብቅልን አሜን
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 6 ай бұрын
ተክልየ ለምታቀርባቸው ጥያቄዎች ሳላደንቅህ አላልፍም ነጭ ነጯን በመጠየቅህ በተረፈ ከሙስና የፅዳ የDNA ምርመራ ቢደረግ ጥሩ ነበር
@waw301
@waw301 6 ай бұрын
እግዛብሄር ይፈርዳል ሰዎች አስተያየታችን ላይ እንቆጠብ
@berutgaredew6356
@berutgaredew6356 6 ай бұрын
እግዛብሄር ይፍዳል ስዋች አስተያየታችን ላይ እንቆጠብ!!!
@gaydigets7061
@gaydigets7061 6 ай бұрын
ምን ህፃኑ ኮፒ ነው አትዋሽ ምን አይነት አይነ ድረቅ ነው
@yelejochemeznagna1533
@yelejochemeznagna1533 6 ай бұрын
​@@gaydigets7061 hide selemesele tadiya yesu leje new malet new 😂 woy chekelateh pa
@NeHase16
@NeHase16 6 ай бұрын
@@gaydigets7061 እግዚአብሔር ስለሸፈነልህ እንጂ፤ ሰው አየኝ አላየኝ እያልክ የዘሞትከውን የሰረቅከውን የዋሸኸውን፤ ባጠቃላይ የአንተን ሃጥያት በግምባርህ ላይ ቢጻፍ ወይንም የሃጢያትህን ያክል ብትሸት ከክፍልህ አትወጣም ነበር። እራስህን ፈትሽ ክርስቲያን ከሆንክ። መናፍቅ ከሆንክ ደግሞ ጋዝ ማቀጣጠልህን ተው!
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 6 ай бұрын
@@gaydigets7061እግዚእብሄርማ ፈርዶ ልጅቱ ቁርጥ ይሄን ይሁዳ👹⛏️
@meskelemenna8712
@meskelemenna8712 6 ай бұрын
ልጅ ይሁን ወይም አሻንጉሊት ማለት ንግግራቸው እራሱ ከአንድ አባት የሚጠበቅ አይደለም እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
@ethiopia2838
@ethiopia2838 6 ай бұрын
ተክለሃይማኖት አንተን አለማድነቅ አይቻልም ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ እማይደፈር የምትደፍር ጀግና ነህ በርታልን ውጤቱን ለመስማት በጉጉት እንጠብቃለን እውነት የት ትሆን ።
@sarasara-pl7xh
@sarasara-pl7xh 6 ай бұрын
ይቅር ይበለን
@NeHase16
@NeHase16 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ስለሸፈነልህ እንጂ፤ ሰው አየኝ አላየኝ እያልክ የዘሞትከውን የሰረቅከውን የዋሸኸውን፤ ባጠቃላይ የአንተን ሃጥያት በግምባርህ ላይ ቢጻፍ ወይንም የሃጢያትህን ያክል ብትሸት ከክፍልህ አትወጣም ነበር። እራስህን ፈትሽ ክርስቲያን ከሆንክ። መናፍቅ ከሆንክ ደግሞ ጋዝ ማቀጣጠልህን ተው!
@yeshidesalegn
@yeshidesalegn 6 ай бұрын
ቢያጠፉም በውስጥ ነበር መጠየቅ እንድት አደባ ባይ የአባቶችን ስም የሃይማኖት ስም ማርከስ ነውር ነው
@NeHase16
@NeHase16 6 ай бұрын
@@yeshidesalegn በጣም እንጂ። የውስጥ መርዞች ከውጭ መናፍቃን ጋር በመሆን ቤተክርስቲያናችንን አርብ ላይ ጣሏት። እርስ በእርሰ በአስተሳሰባቸው የማይገናኙት የመናፍቅ አባላቶች እንኳን ይከባበራሉ። ለኢትዮጵያ እና ለቤተክርስቲያናችን ሰላም ሲባል ዮቲዮብ ከኢትዮጵያ ቢጠፋ ምን ነበር?!
@user-sq8hz7pq5f
@user-sq8hz7pq5f 6 ай бұрын
😢
@N33Natty
@N33Natty 6 ай бұрын
ሁለቱን ነፃ የሚወጣ DNA ብቻነው፣
@AlemKassaye-g8l
@AlemKassaye-g8l 6 ай бұрын
Exactlly
@AdgSfhb
@AdgSfhb 6 ай бұрын
ጎቦ. እዳይሰጡ. እፈራለሁ
@N33Natty
@N33Natty 6 ай бұрын
@@AdgSfhb ምንም አያስፈራም፣እውነቱ ይታወቃል።
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 6 ай бұрын
​@@AdgSfhbበትክክል
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 6 ай бұрын
ትክክል ብለሻል ጉቦ ካልሰጡ DNA. ይለይለታል
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 6 ай бұрын
ተክለሀይማኖት በጣም አመሰግንሀለሁ በቂ የጋዜጠኝነትን ስነምግባር ታይቶብሀል ለእዉነት ቆመሀልና ደስ ብሎኛል
@SolomeTelahun
@SolomeTelahun 6 ай бұрын
@@kukutilove Yiblagn Lagebash. Zitet asama
@mamitinsau7285
@mamitinsau7285 6 ай бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛነህ አጠያየቅህ ወድጄዋለ
@user-mz4li9im2w
@user-mz4li9im2w 6 ай бұрын
እግረኛው ሚዲያ እውነቱን እንደምታወጣው ሙሉ ተስፋ ነኝ ፍትህ ፍትህ ለተገፉ
@sosikassahun2190
@sosikassahun2190 6 ай бұрын
ስውዪው ሲጀመር ሚደያላይ የመጡት ታሪኩ እንደሚታፈን ሲባል ነው DNA ቢሰራ እንኳ ይዋሻል
@Sewbigegn
@Sewbigegn 6 ай бұрын
እግረኛው እጅግ ልትመሰ7ን ይገባሀል ግን አንተም በሱ ላይ ህጋዊ መንገዱን አዘጉት እንዳልከው አንተም ያለህበትን ሞያ ለማስደሰት እውነትን እንደማትሸጥ ሙሉ ተስፋ ስላለኝ መጨረሻውን የDNAውን ቦታ ሁሉ በገንዘብ ከሀዲነታቸውን እንዳይሽፍኑ አድርገህ እውነቱን አውጣው እሱ ዋና ቀጣፊ ለመሆነ ምራቁ ሲተናነቀው ሌላም ልጅ አቅፋ አይተሀታል ስትለው አሻንጉሊት ይሁን ልጅ አይቻለሁ ሲል የኦርቶዶክስ ቅሌት እጂግ ብዙ ነው
@haileselamawit00
@haileselamawit00 6 ай бұрын
ህጻኑ እኮ ቁጭ ነው😢😢
@tigesttasfaye8711
@tigesttasfaye8711 6 ай бұрын
እውነት ነው BDANእዉቱ ይውጣልን 😢😢😢😢
@user-ye7zg7rf2i
@user-ye7zg7rf2i 6 ай бұрын
ህፃኑ ግን ቁጭ እርሶ ነው
@yitayishabate1542
@yitayishabate1542 6 ай бұрын
ምርመራው በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋል።ተክሌ እውነት በፈጣሪ ነው ።ከሱ ቀጥለህ ከአንተ እውነቱን እንጠብቃለን። የቤተክሮስትያን አምላክ ይርዳህ!!!!!
@aviya5907
@aviya5907 6 ай бұрын
DNA እራሱ አጣሞ ሲነግራቹ ትሰማላችሁ 😢
@woinshet2595
@woinshet2595 6 ай бұрын
አሜን
@SmonSmon-mc8mg
@SmonSmon-mc8mg 6 ай бұрын
እውነት ነው
@user-ij9nj8mi9t
@user-ij9nj8mi9t 6 ай бұрын
Ar yifxani
@user-iz5ld7mg5v
@user-iz5ld7mg5v 6 ай бұрын
አወ በትክክል ምርመራዉ ሲመጣ መስማት እፈልጋለን እኛም ሀፃት እዳንገባ 😳🙏
@edilafro3474
@edilafro3474 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ይፈርዳል በችኩልነት አስተያየት ባንሰጥ የሴጣን ስራ ብዙ ነው ወገኖቼ
@Mesi-to3wu9fn2m
@Mesi-to3wu9fn2m 6 ай бұрын
እኔከምድር አሸዋ የበዛ አጢያት ነዉ ያለብኝ 😭😭😭😭😭ሰዉበሰዉላይ አይፈርድም ፈራጁ ልኡል እግዚአብሄር ነዉ አቤቱ አምላካችን ሆይ ማስተዋሉን ስጠን ልቦናችንን አብራልን😭😭😭😭😭
@hannahanna9082
@hannahanna9082 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@addisutafesse7302
@addisutafesse7302 6 ай бұрын
አባ እርስዎ ንፁህ ሰው ነኝ ካሉ ለቤተ ክርስቲያን ክብርና ለምዕመኑም ክብር ሲሉ የዲኤን ምርመራ ያድርጉና ከዚህ ጉዳይ ነጻነትዎን ያረጋግጡ ይህን አድርገው ዕውነቱ እስካልተጋግገጠ ድረስ ከተጠያቂነት አያመልጡምና ዕውነት ካለዎት ይህን ያድርጉ ።
@Menbimar
@Menbimar 6 ай бұрын
እሽ ብለዋል
@kirosgebre4240
@kirosgebre4240 6 ай бұрын
መልሱ እንጠብቃለን ???
@Hewan1996
@Hewan1996 6 ай бұрын
ተክሌ ወንድማችን የዚህን ነገር መጨረሻ አሳውቀን
@yohanamama4838
@yohanamama4838 6 ай бұрын
ህፃኟ እሳቸውን ነው የምትመስለው የሚል እስቲ በላይክ አሳዩኝ
@aviya5907
@aviya5907 6 ай бұрын
100%
@kiyeebelay6969
@kiyeebelay6969 6 ай бұрын
ኧረ በስማአም በሉ:: አትፍረዱ ይፈረድባችኋል::
@selamawitkassa381
@selamawitkassa381 6 ай бұрын
exactly
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 6 ай бұрын
100/100
@hannachaka6723
@hannachaka6723 6 ай бұрын
Weyne ine rasu betam iyayehu neber betam yimesaselalu
@HelenTilahun-c3i
@HelenTilahun-c3i 6 ай бұрын
እዉነት የሚያዉቀዉ እግዚአብሔር ነዉ እይታዬ ልክ ይሁን አይሁን አላዉቅ ህፃኗ እሳቸዉን ነዉ የምትመስለዉ
@askalebirkineh7068
@askalebirkineh7068 6 ай бұрын
እውነት ክርስቶስ ነው! ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@user-fe8yp6wy4m
@user-fe8yp6wy4m 6 ай бұрын
ለመፍረድ አንቸኩል እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ ፈጣሪ ሁላችንንም ይቅር ይበለን
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 6 ай бұрын
እዉነቱን የእዉነት አምላክ ያዉጣልን 😢😢 የራሴ ሀጥያት ከሗላየ ገፍቶ ሊደፋኝ ደርሶ እኔ ምን ቤት ነኝ እምፈርድ 😢 ለማንኛዉን ነገር አባታችንንም ሆነ አማሆይን እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😢 የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ የደረሰን አሜን፫ ፆሙን የሀጥያታችን መደምሰሻ ያድርግልን አሜን፫
@atranos2198
@atranos2198 6 ай бұрын
ሁሉም ዝሙተኛ ኣሁን ኣንቹ ስንት ወንድ ነክቶሻል😂😂😂 በጾም እግዚኣብሔር ለማታለል ነው
@samuelberhe7816
@samuelberhe7816 6 ай бұрын
​@@atranos2198 እግዚኣብሔር ይገስጽሕ ፡
@WubeBaysa
@WubeBaysa 19 күн бұрын
ቤተክርስቲያናችነ ቅድሰትሆይ ብርታቱን ፅናቱን ያድልሽ
@user-nz9jn8ys1q
@user-nz9jn8ys1q 6 ай бұрын
ልጅ በትክክል ነው የሚመስለው ሰዉ ሁኖ የማይሳሳት የለም ለማንኛዉም የምርመራዉ ነገረ እንዳይቀር የልጅታን ወንድም በጣም ነዉ የማደንቀው ሁልግዜ በሸማግሌ ይፈታ እየተባለ ሰንበት እሕቶች ተጉድተዋል እውነቱ ሳይወጣ እንዳይቀር እይዞሸ የኔ እህት እግዛብሔር ይርዳሸ
@dudrudggj5190
@dudrudggj5190 6 ай бұрын
እምለው ግን የራሳችሁ አሮባችሁ የስው የምታማሳሉት በኛ ኀጢያትእንደሆነ አባቶቻችንን የሚሳቆቁትወገን እንተሳሰብ እራሳችሁሁኑ እንሁን
@tiblestgere2790
@tiblestgere2790 6 ай бұрын
Are leteklehaymanotm ymeslalu ko
@betelhemberhanu4240
@betelhemberhanu4240 6 ай бұрын
ላስተያየት ከመቸኮል መጠበቅ አይሻልም
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 6 ай бұрын
ሰውዬውም እውነት ያሉትን ተናግረዋል። በግድ አባት መሆን አይቻልም። ምርመራ ተመርምረው ውጤቱን ነው መጠበቅ። ሴትየዋ ተሳስታስ ከሆነ? 👺👺👺👺 የመንጋ ፍርድ አትፍረዱ።
@Almaz-y4p
@Almaz-y4p 4 күн бұрын
ተውአባ እመን ልጅ ጸጋነው ወልደዋል
@zeharalegese9619
@zeharalegese9619 6 ай бұрын
በኔ አመለካከት ሰውዬው ልጁ የሳቸው ነው ለክብራቸው ሲሉ በህግ አካባቢ ያለውን ፀጥ አስብለው እሳቸው ወደ ሚድያው መጡ መሆን የነበረበት በቁጥጥር ስር ውለው ለህግ ነበረ ቃላቸው መስጠት የነበረባቸው ድኤንኤውንም በጉቦ ለቤተክርስቲያን ክብር ሲባል ሊያስቀይሩት ይችላሉ
@HumanHair123
@HumanHair123 6 ай бұрын
Texekzek manim tenesito bale kutir abiyie hulunim menekuse yasasirut be wushet propaganda.
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 6 ай бұрын
አልጋ አንጥፈሽ ያስተኛሽ መሠለሽ እኮ
@ababaabbba4866
@ababaabbba4866 6 ай бұрын
Mene,hege,Ale😊
@zeharalegese9619
@zeharalegese9619 6 ай бұрын
​@@HumanHair123 ወንድ ነው ተፈጥሮን ተጋፎጦ የተቀመጠ ሰው ነው ይሳሳታል በጉቦ አፋቸውን አዘግቶ እንጅ ሴት ልጅ ተደፈርሬ ወለድኩ ብላ ባደባባይ ወጥታ እየተናገረች ጭራሽ በሚድያ መጥተው ይፈላሰፋሉ እኔ ግን እንደ ዜጋ የምለወት ነገር ቢኖር ልጁ እረሰዎን ይመስላል እና እመኑ መሳሳት በርሰዎ አልተጀመረም ደሞ ጎልማሳ ነዎት እና ያጋጥማል እንጅ መሸፍፈን ለቤተክርስቲያን ም ሆነ ለእምነቱ ለከታዮች አይጠቅምም
@Menelik27
@Menelik27 6 ай бұрын
በትክክል እኔም እንደዛ ነው የምገምተው።
@workineshnigusse6405
@workineshnigusse6405 6 ай бұрын
የራሴ ሀጥያት በጣም በዝቶብኝ ሰላም አጥቻለሁ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ምንም መፍርድ አልችልም 😢😢😢😢😢😢😢
@tigistkidret990
@tigistkidret990 6 ай бұрын
Me too😢
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 6 ай бұрын
Ewunet newu
@HgGg-ds9sy
@HgGg-ds9sy 6 ай бұрын
Be tikekel endenferdem altefekedlem feraj egziabher naw
@udessagirma8377
@udessagirma8377 6 ай бұрын
ተመሳሳይ ችግር ውስጥ ነሽ❓ ተቆጠቢ‼️
@user-wf1yl9he1e
@user-wf1yl9he1e 6 ай бұрын
ሸክማቹ የከበዳቹ ወደኔ ኑ ብሎናል ፈጣርያችን ክርስትያን ከሆንክ ንስሃ ግባ ፈጣሪ ሸክምህ ያቀልሃል
@user-iv5gm7sr3v
@user-iv5gm7sr3v 6 ай бұрын
ህፃኖ እሱን ትመስላለች ስታምር😮
@tyabauae5539
@tyabauae5539 6 ай бұрын
😂
@user-dr2on3fh2j
@user-dr2on3fh2j 6 ай бұрын
😅😅😅
@user-ln9rn7de2i
@user-ln9rn7de2i 6 ай бұрын
ሰውየው ተልትሎ ምራቁን ይውጣል❗❗ድንጋጤ አለበት❗❗❗
@HelenDawit-eu9to
@HelenDawit-eu9to 6 ай бұрын
Yeah you are absolutely right and his body language isn't normal, from my observation he looks like he's guilt.
@berhaneberhe3943
@berhaneberhe3943 6 ай бұрын
ልክ ነህ
@user-ih7pt4es6r
@user-ih7pt4es6r 6 ай бұрын
Absolutely Trueeeee!!!
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 6 ай бұрын
በጣም እኔም ያየሁት ነው ደንግጧል
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 6 ай бұрын
አርጓል እንጅ ያላረገ ሰው እኮ እንደዚህ አይደለም
@jerryy1212
@jerryy1212 6 ай бұрын
ወይኔ አባታችን ህፃን ትሁን አሻንጉሊት እንዴት ይላሉ የሚንቀሳቀስ አሻንጉሊት አለ ወይ ህፃንዋ እኮ ነፍስ አላት
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 6 ай бұрын
Enem garmognale abbate endazey yelale😢
@mestawtambaw1955
@mestawtambaw1955 6 ай бұрын
እራሣቸውን እኮነው ደሞየምትመሥል ካሁኑ
@AdmasuAdmasu-ww1xc
@AdmasuAdmasu-ww1xc 6 ай бұрын
ልጅቷ በዚህ ልክ ድራማ ትሰራለች ወይ የሚለው አጠያያቂ ነው ??? የ DNA ምርመራው እንዳይጠለፍ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል።
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni 6 ай бұрын
እግዚአብሔር በሚያውቀው ከአንድ አባት ይሄን ስሰማ በጣም ነው የሰቀጠጠኝ የእግዚአብሔር ብላቴና ፍጡር ነች እንጅ አሻንኩሊት እንዴት ተረግዞ ይወለዳል?? ሲቀጥል እውነት ቢመርም እውነታውን ማወቅ እንፈልጋለን::ህፃኗ እርስዎን ነው የምትመስለው ይሄን ስል ግን በጣም እያዘንኩ ነው😢DNA ያስፈልጋል ግን እማ ሆይ እጁ ረጅም ነው ሊያስገድሉኝም ነው በለዋል ያሳዝናል እንደዛ ከሆነ ለምን ያጠምዷቸዋል እማሆይን😢😢😢
@m.g5295
@m.g5295 6 ай бұрын
ይቅር ይበለው ዱሩየ
@fikadukebede5942
@fikadukebede5942 6 ай бұрын
በእውነት የህጻኗ መልክ ፈጽሞ እሳቸውን ነው የምትመስለው።
@MeseretMekonn-bc1xl
@MeseretMekonn-bc1xl 6 ай бұрын
እኮ በተለይ አይኗ
@selamawitkassa381
@selamawitkassa381 6 ай бұрын
exactly
@genetkassa9310
@genetkassa9310 6 ай бұрын
💯 %exactly
@ethiosister2332
@ethiosister2332 6 ай бұрын
በመሰለኝ ወለዱ ማለት አይቻለም በአለም ላይ በጣም ብዙ የሚመሳሰለ ሰዎች አሉ በምርመራ ብቻ ነው ሚታወቀው
@firtunaasmelash2578
@firtunaasmelash2578 6 ай бұрын
That’s true
@medi-f9y
@medi-f9y 6 ай бұрын
እድግ በል።ጋዜጠኛው የልብ ያደርሳል አጠያይቁ እራሱ ደስ ሲል እስከ መጨረሻው መሄድ አለብህ
@habeshatarotreading7080
@habeshatarotreading7080 6 ай бұрын
እግዚኦ ይቅር ይበለን ህጻንዋ ፎቶው ላይ እሳቸውን ነው ምትመስለው
@user-ux5zy2to6s
@user-ux5zy2to6s 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-bh2xf9vu7h
@user-bh2xf9vu7h 6 ай бұрын
DNA ብቻ ነው ይህን ሚስጢር የሚፈታው ለመሸፋፈን አትጋጋጡ!!!
@alemgetachew1618
@alemgetachew1618 6 ай бұрын
DNA ውጤቱ እንዳያስቀይሩ ብር ካለ ብዙ ነገር ማድረግ ይቻላል በዚህ በተስገብጋቢ አለም ውስጥ በአሁን ሰአት ቤተክርስቲያን ውስጥ ያለው ሁሉ እውነተኛ ክህነት አይደለም ብዙ ችግሮች አሉ ሳይገባቸው የገቡም ስለሚኖሩ
@rayaetiopia8496
@rayaetiopia8496 6 ай бұрын
DNA NEW YESSSS
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 6 ай бұрын
መልካቸውስ....???
@kitawtadesse2679
@kitawtadesse2679 6 ай бұрын
ተክልሽ በርታ እውነቱን ለማውጣት እስከ መጨረሻው ግፋበት። የዲ ኤን ኤ ጉዳይ እጅግ ወሳኝ ነው። ትልቁ ነገር የቤተክርስቲያን ገመናም ስለሆነ።
@tsedekbereda6945
@tsedekbereda6945 6 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ማራናታ አንተ ቶሎና ህዝብህ ተፈተነ መከራው በዛበት አተ እውነትን የምትፈርድ አምላክ ቶሎና
@user-ih8ju7vs6m
@user-ih8ju7vs6m 6 ай бұрын
እግዚኦ ህጻኗ መልኳ ስውየውን ቁጭ ነው እውነቱን እግዚአብሔር በኪነጥበብ ያውጣ።
@user-ih8ju7vs6m
@user-ih8ju7vs6m 6 ай бұрын
ዝርያ እና ገጽታ ለዩ
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 6 ай бұрын
ወይ ጉድ ለመፍረድ እንዴት ነው የምትቸኩሉት የኛ ቅድስ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 6 ай бұрын
ኧር እፍር እኔ አላከብርክም ለምን ብትል የያዘችው አሻንጉሊት ይሁን ልጅ አላቅም እንዴት ልጅን ያህል የእግዛብሄር ሰጦታ አሻንጉሊት ትላለክ ነውርኛ ነክ ተክልዬ DAn ይመርመር እሱ ነው የሚለየውሌላ ጥፍት አሻንጉሊት አይ በቃ የእግዛብሄርን ቃል ያውቀዋል ግን😂😂😂
@user-ih8ju7vs6m
@user-ih8ju7vs6m 6 ай бұрын
ፍራጅ ስማይ እና ምድር የዘርጋ አምላክ መድሃኒአለም እውነቱ ይጣራ ማለት መፍርድ አይደለም ፍትህ ለማሆይ
@magal_entertainment
@magal_entertainment 6 ай бұрын
ቆሞሱ ቁጭ ነዉ ህፃኗ።
@nardosakalu2958
@nardosakalu2958 6 ай бұрын
እኛን ማን ፈራጅ አደረገን ትክክለው ፈራጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው DNA እንጠብቅ
@Samrawit1921
@Samrawit1921 6 ай бұрын
አላብድ አልናችሁ አይደል የኢትዮጵያ ህዝብ ስንት ጉድ ሰማ ጆሯችን መስማት የተሳናቸው ወይም የሞቱ ምን ያህል እድለኛ እንደሆኑ ነው አሁን የተሰማኝ
@user-tj9cz7su1p
@user-tj9cz7su1p 6 ай бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ልጁ እርስወትን ቁርጥ ነው በእውነቱ እግዚአብሔር ይፍረድ😢😢
@AlmazFenta-wp3gz
@AlmazFenta-wp3gz 6 ай бұрын
ፍርድ ለመዳኒ አለም እኔግን አላምንም ዙሮ ሰው ሁኖ እማይሳሳት የለም እውነት ተናግሮ መመለሰ ይሻላን DANይመርመር እና እውነቱይውጣ😢😢
@tigisit2534
@tigisit2534 6 ай бұрын
የሰዉን ልብ እና ኩላሊት የሚመረምር እግዚአብሔር ነው እኔ ምንም ክፉ ነገር መናገር አልፈልግም 😢እግዚአብሔር እዉነትን ያዉጣ ኮመቶ 🤔ግን በእዉነት እኛ በ እግዚአብሔር የተሸፈነ ስንት ክፉ ሥራ አለን ማን ሆነን ነው እሰዎች ላይ የምፈርደው እግዚአብሔር ብቻ ነው እኛ ለራሳችን እናልቅስ
@user-kr4nz4jj4n
@user-kr4nz4jj4n 6 ай бұрын
ትክክል👍👏
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 6 ай бұрын
እውነት ነው😢😢😢😢
@frehiwet4437
@frehiwet4437 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ እኔም እግዚአብሔር የኛን ሓጥያት እንደሸፈነ ይሸፍናቸው ያስፈራል ይቅር ይበለን🙏
@NeHase16
@NeHase16 6 ай бұрын
በጣም ይሄ ጉዳይ ለአንድጋዜጠኛ ወሬ ሆኖ ቤተ ክርስቲያንንማስደፈርያ መሆኑ ያበሳጫል። ዘመድኩንና ሳሙኤል ትዝታውን የሚያስተወስ የወሬ ቋት።
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 6 ай бұрын
እውነት ነው ሁላችንም ሀጥያታችን ብዙ ነው። ግን እኒህ አባት የወከሉት ታላቅ ሀይማኖትን ነው እሳቸውን ሳይሆን ቤተክርስቲያናችን አሰደቡ መሳለቂያ አደረጉን
@hiwotgonder594
@hiwotgonder594 6 ай бұрын
ተክልዬ እንደጀመርከው ሁሉ ፈጣሪ ይርዳህ እና ፍጻሜውን በጉጉት እንጠብቃለን አደራ ጀግናው ወንድማችን
@Bereket-su6tf
@Bereket-su6tf 5 ай бұрын
በቅርብ ቀን ኡነቱን ማሳወቅ ይነርቦታል እሒ ከባድ ነው ለቤተ ክርስቲያናችን
@Sosina-wv6nq
@Sosina-wv6nq 6 ай бұрын
በጣም አዝናለው ፍትህ ፍትህ እንፈልጋለን DANA ይመርመርልን
@demekechgonfa
@demekechgonfa 6 ай бұрын
እረ ጎበዝ ሰውየው ደንግጠዋል ኢንተርቪውን ሲጀምሩ ረጋ ብለው ነበር ስለልማት የሚያወሩት አሁን ወደ እማሆይ ጉዳይ ሲመጣ ምራቃቸውን በተደጋጋሚ ይውጣሉ ከውስጣቸው ድንጋጤው ምራቃቸውን በተደጋጋሚ ያስውጣቸው ጀመር ሌላው ለትንሽ ደቂቃ እኛጋ ይሰሩ ነበር አያሉ መልአክ አብሳሪው መልአክ የራማው መልአክ ለእማሆይ እህታችን ይፍረድላቸው እውነቱን ጥርት ያለ ውሸት አለ እዚህ ጋር ከአነጋገሮት የተረዳሁት የሚዋሹ እንኩዋን ቢሆን አስተዳደር ላይ አይላክኩም ምክንያቱም ከገዳምም ሊያባርሩዋቸው ስለሚችሉ ሀሰት እኮ ቢሆን ተራ መለኩሴን መወንጀል ይችሉ ነበር ይህ ግን እውነት ነው ስልጣኖት ተጠቅመው እንዲ የቆሸሸ ተግባር ፈፅመው ሰው ይሁን አሻንጉሊት ይሁን አልሰቀጠጠህም ያስወለድከውን ህፃን አሻንጉሊት ትላለህ የጎጃምን ዳግም አረቄ ጠጥተህ የጎጃም ጅኒ ሰፍሮብህ ነው ይህን አስፀያፊ ወንጀል የፈፀምክ ዲኤንኤ በአስቸኩዋይ ይደረግ በራስ ወጪ ውጭ አገር ይሰራ ዲኤንኤው ታማኝነት ስላለው ልጅቱዋ ቁጭ አንተን ነው ምትመስለው የትም አታመልጥም ይለያል ዘንድሮ እናንተ የተረገማችሁ በሀይማኖት ሽፋን ስንቱን ህይወታቸውን አጨለማችሁ አሳበዳችሁ በመተት እየተበተባችሁ አገራችን በብሄር እኛነን እንጀራ መጋገር ልብስ መልበስ ያስተማርናችሁ እያላችሁ ይህው ሸለፈታችሁ ወይም ጭንብላችሁ በአደባባይ ተገለፀላችሁ ያዋርዳችሁ አያሉ መልአክ የዘብሩ ገብርኤል አምን ፆም ገባ ብለው ዲኤንኤ አላደርግም እንዳይሉ አደራ ወንድማችን ይህን ጉዳይ እንዳትለቅ አደራ አደራ ኢትዮጲያ አገራችንን ከቀበሮ ባህታዊ ጠብቅልን ፆሙን የሰላም አገራችንን ከጦርነት ቀጠና ውስጥ አውጣልን ህዝቡ በየፈለገበት ተንቀሳቅሶ በነፃነትወጥቶ እንዲገባ ያድርግልን ሁላችንም ከብሄርተኝነት ወጥተን በኢትዮጲያዊነት መንፈስ እንድንኖር ያድርገን ወንድማችን በምትሰራው የተባረከ ስራ እግዚአብሄር አብዝቶ ፀጋውን ይስጥህ አሜን።
@dailyfullHDmovies
@dailyfullHDmovies 6 ай бұрын
@@demekechgonfa ሹሹሹ ምላስ ብቻ። በDNA ይረጋገጥ ፈቃደኛ ነኝ ማለቱ ትክክለኛ አሰራር ነው። ከዛ በተረፈ ባልተረጋገጠ ነገር ሰውን መዝለፉ መልካም አይደለም። ሰውዬው እንኳ ቢያደርግ ሰውዬው እንደግለሰብ ይጠየቃል። በዳዊት ስህተት የአይሁድ እምነት ሳይሆን ዳዊት ነው የተጠየቀው።
@user-nb7hr5xz2k
@user-nb7hr5xz2k 6 ай бұрын
😂😂😂 እዉነት ነዉ በደንብ ነው ያየሽዉ አስር ጊዜነው ምራቁን የሚዉጠዉ በደንብ ነው የሚያስታዉቀዉ ደግጠዋልሰዉየዉማ ተተባተበ እኮ 😂😂😂​@@demekechgonfa
@demekechgonfa
@demekechgonfa 6 ай бұрын
@@dailyfullHDmovies borko ignorant none of ur businesses to about that creepy Komeche
@demekechgonfa
@demekechgonfa 6 ай бұрын
@@user-nb7hr5xz2k yes he can't hide the truth you can see his facial expressions liying trying to cover up by talking nonsense stuff 😡😡
@user-mc1tw9gv9i
@user-mc1tw9gv9i 6 ай бұрын
ከባድ ነው እግዚአብሔር እውነትን ያውጣ እንጂ እኛ ማነን እና እንፍርዳለን ፍድ ይእግዚአብሄር ነው
@Hiyawsim
@Hiyawsim 6 ай бұрын
ውሸት ስትናገር ምራቅ እንኳን ያንቅሃል የሚባለው እውነት ነው እውነትና ውሸትን ለመለየት ፊቱን ማየት ብቻ በቂ ነው… ይቅር ይበሉኝ አባታችን አንዳችም የሚያሳምን ነገር የለወትም፡፡
@Dana-jy5jl
@Dana-jy5jl 6 ай бұрын
ማመን አለማመን መብትሽ ነው ማን ፈራጅ አደረገሽ
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 6 ай бұрын
የሳቸውን ህመም ይስጥሽ አሜን በይ
@meronlife5129
@meronlife5129 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@bayushmelese7686
@bayushmelese7686 6 ай бұрын
​@@selammesganaw3899ምናቸውን አሟቸው ነው ሀሀሀሀሀሀ ዝሙቱ ነው ህመሙ
@user-ln6op4mk4r
@user-ln6op4mk4r 6 ай бұрын
አትፍረድ
@amentsegaye4440
@amentsegaye4440 6 ай бұрын
ፍፁም እግዚአብሔር ብቻ ነው። አዳም እንኳን እግዚአብሔር እራሱ የሰጠውን ትእዛዝ መጠበቅና መፈፀም አልቻለም ። ሰው ከዚህም በላይ ያደርጋል ። ጠቢቡ ሰለሞን እንዳለው ከፀሃይ በታች ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከነቱ ንፋስንም እንደመጎሰም ነው። ሰው መሆናችንን አትርሱ ። ሰው በራሱ ሊበረታ አይችልም የእግዚአብሔር ፀጋ ካላገዘው በስተቀር። 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@michalesebhat4916
@michalesebhat4916 6 ай бұрын
DNA አባታችንንም እህታችንንም ነፃ ያወጣል በዚህ ላይ እግዚአብሔር ስራውን ይሰራል ተክሌ በርታ ጥሩ ሰራ ለሁም እወነት ስወጣ መልካም ነው እኔ አልፈርድም እግዚአብሔር ይፈረድ የበደለም ቢኖር እርሱ ይቅር ይበል
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 6 ай бұрын
ፈጣሪ በሀራም የሚመጣልጅ እንዳይክድ ራሡን አስመስሎ ይሠጣል ብዙ ግዜ አያለሁ ሀቁን ድኤን።ኤ ያውጣው
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 6 ай бұрын
ቁርጥ አባቱን መሳይ
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 6 ай бұрын
ምናገባሽ አንቺ አሁን እዚህ ውስጥ?ውዳቂ
@SENOIRITASENOIRITA
@SENOIRITASENOIRITA 6 ай бұрын
Anchi nesh wedaki lesemu set nesh demo le ewnet kumi mehaym🤮@@senaitnegash4523
@habensisay3769
@habensisay3769 6 ай бұрын
Anchi donkoro yemn haram nw lju ye egziabiher kbur stota nw eseyy deg arege mn agebash sdd
@rahmakemal1920
@rahmakemal1920 5 ай бұрын
ሚዲያ እስከወጣ ድረስ ሁሉም ያገባዋል ዉርደታም ካሀን ቱ
@m5791
@m5791 6 ай бұрын
አቤት ድፍረት ከነወንጀላቸው ልጅ ይሁን ወይም አሻንጉሊት ብለው ቁጭ 😡😡😡 የፍትህ ያለህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@tegestejade2671
@tegestejade2671 6 ай бұрын
💔☝️
@onlymine4294
@onlymine4294 6 ай бұрын
ወንጀለኛ መሆናቸውን በምን ተረጋገጠ እሷም ተናገረች እሳቸውም ተናገሩ እውነት ሲረጋገጥ መፍረድ ይሻላል
@selamselam6431
@selamselam6431 6 ай бұрын
ፍርድ ከፈጣሪ ነዉ ​@@onlymine4294
@kasanashale5295
@kasanashale5295 6 ай бұрын
እውነት ነው 🥰 ​@@onlymine4294
@chefgeni7700
@chefgeni7700 6 ай бұрын
አሽንጉሊት ይባላል እንዴ ታዲያ😊​@@tegestejade2671
@merrypam1376
@merrypam1376 6 ай бұрын
እውነታው እስኪታወቅ ለመፍረድ አትቸኩሉ 👍
@user-yg1nl7ps6k
@user-yg1nl7ps6k 6 ай бұрын
iwuneti new wuda❤❤❤
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 6 ай бұрын
'' ከመካከላችሁ ሀጢያት የሌለበት በድንጋይ ይዉገራት እንዳለ ''ጌታችን እኔ መፍረድ ፈርቻለሁ
@hanamarem6300
@hanamarem6300 6 ай бұрын
ተክልዬ በእውነት ቃል የለኝም ብቻ የእውነት አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ካንተ ጋር ይሁን እውነታውን ከባሌበቱ ነው ማድመጥ እምትፈልገው ክበርልኝ አባቴ❤
@rtdedd9901
@rtdedd9901 6 ай бұрын
ልጅቱ እሳቸዉን ቁጭ ነች እዉነትን የምናቀዉ ከመርምረዉ ዉጤት ስናይ ነዉ
@ahnayalao1294
@ahnayalao1294 6 ай бұрын
እስኪይ እንረጋአጋአ እናስታዉል ወጤቱን ያየት ጥሩነዉ😢😢😢
@ameneyakonjo1315
@ameneyakonjo1315 6 ай бұрын
ማንም ሆንክ ማን የራስክን ጉድፍ ሳታይ የሰውን አትመልከት አትፍረድ ይፈረድብሀል ፈራጅ ሰማይንና ምድርን የፈጠረ እግዚአብሔር ብቻ ነው ልቦና ይስጠን
@YehtZewdie-go9fi
@YehtZewdie-go9fi 6 ай бұрын
ewenetehen newe wendeme lebonahen ayekeyerew
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 6 ай бұрын
Betekekel wandeme swoch kee sw godolo yelk yerasachenen enmalkt 😢
@user-bo9wh1bn3r
@user-bo9wh1bn3r 5 ай бұрын
እውነቱን የድንግል ማርያም ልጅ ይግለጥልን። ያም ሆነ ይህ ወገኖቼ ካህንን የሰደበ ንስሃው ከባድ ነው። ካአፋችሁ ትላልቅ ነገር እንዳይወጣ ተጠንቀቁ ነው የሚለን ቅዱስ ቃሉም። አባቶችን ለመንቀፍ አትቸኩሉ እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል ለእኛ ለኢትዮጵያውያን የተጠነሰሰው ሴራ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳን።
@hannahanna9082
@hannahanna9082 4 ай бұрын
አሜን እውነቱን እግዚአብሔር ይግለፅ ትክክል
@user-cm8ev4tm2g
@user-cm8ev4tm2g 6 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ልጂ ታቅፍለች ሲባል ጭራሽ አሻንጉሊት ትያዝ ህፃን ልጂ አላውቅም ያሉ የዘመናችን እራዳ አባት DNA ይፍታው እግኦ ስንት አይነት አባት አለ
@MMMM-sg2tg
@MMMM-sg2tg 6 ай бұрын
አባት ናቸው ካሉ በኋላ DNA ይፍታው የሚለው አባባል እንደባለታሪኮቹ የእርስዎም ፁሑፍ ያዎዛግባል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 6 ай бұрын
አንድ ነገር ልብ ልንል ይገባል አሷም ስላለቀሰች ልጅ ስላቀፈች እንዲታዘንላት ሰዉ ሁሉ በአባቶች ሊጠቋቀሙ ከኔ ጭምር ሰከን ብለን ሁለቱንም በአንድ አስቀምጦ ቢጠየቁ አሪፍ ነዉ እሳቸዉም በራስ መተማመን ስላላቸዉ መጥተዋል ማስተባበል ማስመሰል ሳይሆን እዉነቱን ማወቅ ማጥራት ስለሚያስፈልግ ሁለቱንም መጋበዝ ነዉ አንዱ እኔ ተጉዳሁ አንዱ እኔ ተጎዳሁ አይሰራም ለየብቻ ማዳመጥ ለመፍረድ ስለምንቸኩል እንጂ እናት ከማን እንዳረገዘች እዉነቱ በዉስጧ አለ ለማጨናበር መምጣቱ ማለቃቀስ ማስተባበል ይህ ፍትህ አያስገኝም እዉተኑን እግዚአብሔር ያዉጣዉ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ቤተክርስቲያን በኛ እንዝላልነት ሁሌ አትወቀስ ዘንድሮ ማንን እንመን አሻንጉሊትም ይሁን ልጅ እዉነቱን ለአዳጊዉ ህፃን አባቱን ያገናኘዉ
@abebezeleke1337
@abebezeleke1337 6 ай бұрын
​@@abab-ql9zoበትክክል
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 6 ай бұрын
ሆ እና ታዲያ በአካል ያላዩትን አየሁ ይበሉ እውን በሚዲያ ነው ያዩት
@selammerga1960
@selammerga1960 6 ай бұрын
ቢያንስ የ እግዚያር ፍጡር ነው ( የርሶ ልጅ ) መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ ! ነገኮ አድጎ ሰው ይሆናል ! ስለምን አሻንጉሊት ነው ሚያወሩት ? ፀያፍ ንግግር ከ እርሶ አይጠበቅም !! አቡነ አብረሃም እያሉ አይደጋግሙ ልጁ የርሶ ከሆነ አቡነ አብረሃም አያድኖትም !!
@user-yg7wf4xl8e
@user-yg7wf4xl8e 6 ай бұрын
እውነቱን እግዚአብሔር ያውጣው ሀገራችን ላይ ምን እየሆነ እዳለ ግራ ያጋባል ጌታ ሆይ ማረን
@RahelHailu-red7lv
@RahelHailu-red7lv 6 ай бұрын
ግን ህፃንዋ እርሶን ነው ምትመስለው😮😮😮😮
@hophad3783
@hophad3783 6 ай бұрын
በጣም እዉነት ቁጭ ነዉ መልኳ😮
@aynalemshewa
@aynalemshewa 5 ай бұрын
Ewunet new hitsanua copy nech
@kurkuraw5866
@kurkuraw5866 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Dawit.Yimechew
@Dawit.Yimechew 5 ай бұрын
መፍረድ አይከብድም አንች እማትረቢ
@user-ir4lo1cp2g
@user-ir4lo1cp2g 6 ай бұрын
አባ፣ማህሪ ሴት ሁና እያለች ገዳም ስትገባ ወንድ ሁና ገባች ከዚያ አንዴት ሴት ከማህር ነዉ የወለድኩት አለች ከገዳሙ እንድትወጣ ተደረገ ልጁም አደገ 10አመት፣ሞላው ከዚያ ስትሞት ሴት ሆነች እሔን ስፅፍ ባጭሩ ነዉ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 6 ай бұрын
እኔ የማዝነው ምን አይነት ጊዜ ላይ እንደደረስን ነው ሁሉንም እግዚአብሔር ይፍታው😢
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 6 ай бұрын
በፊትም ያለ ነዉ
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 6 ай бұрын
እማሆይን ምነዉ አንቺ አልዋት አንቱ አደል እንዴ የሚባለዉ ??????????
@hirutmisgana1078
@hirutmisgana1078 6 ай бұрын
አሁን ጊዜው የሠለጠነ ነው አንዲት መነኩሲት በአደባባይ ወጥታ አትዋሽም በአስቸኳይ DNA
@efremefrem8573
@efremefrem8573 6 ай бұрын
DNA በጉርሻ ያስቀይሩታል ሀገር ውስጥ ውጭ ቢሆን ይቻላል እንደዚህ አይነት ሰዋች እጃቸው ረጅም ነው።
@drawingzone101
@drawingzone101 6 ай бұрын
Menekusem ayiwashim
@moshegb2466
@moshegb2466 6 ай бұрын
ለውሸትኳ ከሞነክሲት ብቻ ሳይሆን ከጳጳስም ይታያል ሁለቱም የቤተክርስትያን ሰዎች ናቸው እውነቱ ግን ከDNA ቦኋላ ይሁን
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 6 ай бұрын
እኔም ያን የህል በድፍረት ወጥታ የአንድ ትልቅ አባት ያለ ሰሙ። ስም ታጠፋለች ብዩ አላምንም
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 6 ай бұрын
ኸረ አትቸኩሉ ላይሆንም ይችላል
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 6 ай бұрын
የዚህ ምርመራ ውጤት ለወደፊቱም ትልቅ ትምህርት ይሰጣል። እግዚአብሔር ይቅር ባይ አምላክ ነው። ከሆነም ንሰሀ ገብተው ይህችን ቆንጆ ህፃን ቢያሰድጉ መልካም ነው። በዚህ አጋጣሚ እግረኛው ጋዜጠኛ ለደንቅህ እወዳለሁ። ግን አንድ ላሰታውሰህ የምፈልገው ነገር DNA ው ለየት ባለ ጥንቃቄ መሆን አለበት።
@EmaanNon
@EmaanNon 6 ай бұрын
በጣም እኔም እስማማለሁ የDNA ውጤቱን በጣም ጥንቃቄ በተሞላበት መልኩ መሆን መቻል አለበት እኔም እስማማለሁ በዚህ ሀሳብ
@waliatube9583
@waliatube9583 6 ай бұрын
እግዛብሔር ይጠብቀወት አንደበተወ ደስ ይላል ምቀኛወትን ከእግረወት ስር ጥሎ ያስገዛልወት
@berhanubogale2660
@berhanubogale2660 6 ай бұрын
ጅግና ነህ! እንደዚህ መረጃ ማውጣት መቻልህ እግረኛው
@እኔየማሪያምልጅነኝ
@እኔየማሪያምልጅነኝ 6 ай бұрын
ልጂቷ ግን እሳቸውን ነው የምመስለው እግዚአብሔር ያውቃል እግድህ
@merhawitbrhane1347
@merhawitbrhane1347 6 ай бұрын
Ya esachewn new yemimeslew
@ghideit5931
@ghideit5931 6 ай бұрын
ጋዜጠኛው በጣም የሚደነቅ ለፍትህና ለእውነት ይቆመ መልካም ሰው ስለሆነ በጣም ነው እማደንቀው። እግዝአብሄር ዘወትር ካንተ ጋ ይሁን፡ ፀጋውን ያብዛልህ!❤❤❤
@yimesgenketema3113
@yimesgenketema3113 6 ай бұрын
Aybalim litmesasel techelalech,gin metarat alebet
@Fiker123
@Fiker123 6 ай бұрын
‼️‼️‼️‼️ ምን አሉ ???? ልጅ ይሁን አሻንጉሊት ስትሉ እንደው አያፍሩም ??? አቤቱ ይቅር ይበለን ሀጢያታችንን አታስብብን ይቅር ይበለን 🤲🤲🤲
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 6 ай бұрын
ህፃን ይሁን አሻንጉሊት አላየሁም አሉ so What ?ካላዩስ ወሬኞች
@aynalemshewa
@aynalemshewa 5 ай бұрын
Tilik sew honew lezawum Abat honew endezih yeworeda kalat metekem alineberem.Fetar gn zim sew ewunetun afino bayawotam Egiziabher yawotal.
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ክፋት ጭቅጭቅ በመስማት አንጀቴ ቆሽቴ አረረ 😢 እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😢😢
@NeHase16
@NeHase16 6 ай бұрын
ፀሎት ብታደርጊ ወይ ንሰሃ ብትገቢ አይሻልሽም ለይዮቲውብ የሽቀላ ድራማ ጊዜሽን መስዋዕት ከምታደርጊ? ለነፍስሽ ሰላም ታገኚ ነበር፤፤ አንጀትሽምንም ከማሳረር ትጠብቂው ነበር።። እንደከብት እየተነዳሽ የዮቲውብ ወሬ ቋት ጠራርጎ አይውሰድሽ።
@andualembayulign3486
@andualembayulign3486 6 ай бұрын
ወገኖቼ እንኳን ራሳችን ላይ ብዙ ሀጢያት እያለብን ንፁህ ብንሆን እንኳን ልባም ሰው አይፈርድም፡፡ ሁሉንም እግዚዓብሔር ይርዳቸው እውነቱን እሱ ያወጣል
@hayuborana5747
@hayuborana5747 6 ай бұрын
ድጋሚ በ DNA ዉጤት እንጠብቀዎታለን።ፍትህ ለሴቶች የሴት ለቅሶ የእናት ለቅሶ በኢትዮጵያ ይቁም
@hiwotabera3099
@hiwotabera3099 6 ай бұрын
አይ ዲ.ኤን.ኤ በገንዘብ ይቀየራል እኮ አትሞኙ ወገኖቼ እውነትን ለመቅበር ቀላል እኮ ነው
@RehmaEdris
@RehmaEdris 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ድንግልናቸውን መርምሩ
@user-ci5ro4fg4w
@user-ci5ro4fg4w 6 ай бұрын
የእናትየውን እና ሕጻንዋ ድህነት ምን ነው የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበር ደህንነትዋ ይጠይቅ መነኩሴው ልበ ደንዳና ይመስላል
@abushgetachew3970
@abushgetachew3970 6 ай бұрын
100% yimesaselalu gin yigermal
@amanuelluku7065
@amanuelluku7065 5 ай бұрын
እግረኛው ተባረክ ካንተ ቀጥሎ አድማጭ ተመልካቾችህን አከብራለሁ ከእንግዳህ የተሻለ ብስለት አያለው እንግዳህ ጋር መርበትበት ነገር ትንሽ አይቻለሁ እስኪ እሷን አግኝተህ መስቀልኛ ጥያቄህን አዝንብ በነገራችን ላይ ካንተ እንግዶች በትክክል የጠየከውን መልስ እውነቱን እንደመለሰችልህ የተረዳውት ወይዘሮ እጅጋየሁ ይመስሉኛል እና አክብርልኝ አንተ በፍፁም አክብሮት እንደምከታተልህ ልገልፅልህ እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ አባ ብዙ
@kelemlove4937
@kelemlove4937 6 ай бұрын
መነኩሴይቱ በትህትና ነው ያወራችው የዘለፋ ቃል አልወጣትም መጀመሪያ በማስተዋል ይናገሩ ሲቀጥል አለምን ትታ በመቃብር የከተመች እናት ልጅ ትዳር ብትፈልግ አለም ላይ ትሆን ነበር እግዚአብሔር ያጥራው DNA ይሰራ ባይ ነኝ
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 6 ай бұрын
ምርመራው ሊሸውደት ይችላል በገንዘብ
@kelemlove4937
@kelemlove4937 6 ай бұрын
@@amenamenselasa9298 እግዚአብሔር ይድረስላት ለመነኩሴይቱ የምር በጣም ታሳዝናለች
@serawitgeteye2305
@serawitgeteye2305 6 ай бұрын
​@@amenamenselasa9298ትክክል
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 6 ай бұрын
ሲቀጥልስ እንዴት አንድ አባት አሻንጎሌት ይላሉ ሆ
@samiwendim8108
@samiwendim8108 6 ай бұрын
አንተ ምን አገባህ ስለ ምርመራ እውነተኛ ከሆነች ለምን በህግ አጠይቅም
@shewaneshsemuya-yd1jr
@shewaneshsemuya-yd1jr 6 ай бұрын
የኒሕ አባት እዉነታ አዉጥተሕ ለሕዝብ መልሰሕ እዲታቀርብልን፣በፈጣሪስም እንለምናለን ጀግናዉ ጋዜጠኛችን😢😢😢😢😢😢😢
@EtensheBancha
@EtensheBancha 6 ай бұрын
Ewniet new ❤❤❤
@TsigeAbdetta-dp7ut
@TsigeAbdetta-dp7ut 6 ай бұрын
እውነት የት እንዳለ የሚያውቀው ሥላሴ ብቻ ነው።
@amarechtato9964
@amarechtato9964 6 ай бұрын
ልጁ እሳቸውን ነው የሚመስለዉ
@wagnewaskenaw104
@wagnewaskenaw104 6 ай бұрын
ጋዘጠኛ ተክለሀይማኖት ተባረክ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ የDAN ውጤቱን እንጠብቃለን በቀጣይ ተደፋፍኖ እንዳይቀር አደራ
@NeHase16
@NeHase16 6 ай бұрын
ወሬኛ። እግዚአብሔር ስለሸፈነልህ እንጂ፤ ሰው አየኝ አላየኝ እያልክ የዘሞትከውን የሰረቅከውን የዋሸኸውን፤ ባጠቃላይ የአንተን ሃጥያት በግምባርህ ላይ ቢጻፍ ወይንም የሃጢያትህን ያክል ብትሸት ከክፍልህ አትወጣም ነበር። እራስህን ፈትሽ ክርስቲያን ከሆንክ። መናፍቅ ከሆንክ ደግሞ ጋዝ ማቀጣጠልህን ተው!
@mabreha4187
@mabreha4187 6 ай бұрын
እኔ ፈርቻለሁኝ አባታችን ላይ የሆነ ፍርሀት ይታያል እኔ ሀጢዓተኛው ይህን በማለቴ ድፍረት አይሁንብኝና
@user-ix6uk8kz1c
@user-ix6uk8kz1c 6 ай бұрын
እውነት ነው ፍረሀት አለባቺውየማሆይ እንባ እውነቱን ያውጣቺግር አለ መዳሀኒ አለም ያወጣዋል
@TesfayeAbabu-nd5su
@TesfayeAbabu-nd5su 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ልብን ኩላሊትን የሚመረምር አምላክ ነዉና እንደሰዉ ለፍርድ አትቸኩሉ ፍርድ ከላይ ነዉና እዉነተኛዉን ፍርድ ያሰማን ።
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 5 ай бұрын
በትክክል እሜን🤲
@user-bp5wu7ie8y
@user-bp5wu7ie8y 6 ай бұрын
ልጅትዋ ግን እሳቸውን ነው ምትመስለው ጌታ ሆይ ቶሎ ና. ስጋ ለባሽ ይሳሳታል አንተው ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 6 ай бұрын
አሜን፫
@RahelRicho-de3df
@RahelRicho-de3df 6 ай бұрын
አይኖኗ ከሰውየው ጋ ይመሳሰላል
@betelmulu4897
@betelmulu4897 6 ай бұрын
እረ እባካችሁ ማመሳሰል አቁሙ ኢቢኤስ ስንቱን አመሳስለን ሳይሆን ቀርቷል 🤔 ፋትህ ለእማሆይ እንዲሁም ለዚህ አባት አላረኩም ካሉ እግዚአብሔር ይፈርዳል እንዲሁም በምድር DNA ይመረመራሉ ከዛ ቡሃላ መናገር ይሻላል።
@bekmemehreteh-in3pe
@bekmemehreteh-in3pe 6 ай бұрын
ስታስቡት DNA እያለ እውነታው እንደሚታወቅ እያዉቁ እንዲህ ይዳፈራሉ.....ይህ የተለመደ ኑው የቤተ ክ ክብር ለመንካት ነው ልጅቷ አጭበርባሪ ናት DNA ይለያል የሚያፍር ያፍራል የዛ ሰው ይበለን.....
@WintaKena-hu9qs
@WintaKena-hu9qs 6 ай бұрын
😢 ewnet new
@tsigeredatesfaye2490
@tsigeredatesfaye2490 6 ай бұрын
በእውነት ህጻኗ መልኳ ይመስላል ምርመራ ቢሰጡ።
@firtunaasmelash2578
@firtunaasmelash2578 6 ай бұрын
በጣም 😅
@assajod-go4le
@assajod-go4le 6 ай бұрын
ሳህ
@emano5974
@emano5974 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@mesretmeseret521
@mesretmeseret521 6 ай бұрын
በጣም ነው
@stgeorge7371
@stgeorge7371 6 ай бұрын
እውነት እኔም ገና እሳቸውን ሳያቸው ህፃንዋ ጋር መመሳሰላቸው ገርሞኛል
@FirehiwotYedemieYtayew
@FirehiwotYedemieYtayew 6 ай бұрын
ህፃን ይሁን አሸንጉሊት ይሁን አላውቀውም የምትለዋን ንግግር በደንብ ያዟት የመነኩሴ ንግግር ትመስላለች
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 6 ай бұрын
ኧር ያሳፍራል ከአንድ ድርዬ እንካን እንደዚ አይነት ቃል ሰምተን አናቅም በልጅ ይደሰታል እንጂ እንደዚ ነውር አነጋገር 😂😂😂
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 6 ай бұрын
ጥፋቱን ስለሚያቅ ነው
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 6 ай бұрын
የንዴት ቃል ነው አንዳው እቺ ገልቱ አደባባይ ታውጣኝ ብለው ሰለተቃጠሉ ነው እንዲህ ያሉት እንኳን እንድ አባት ተራ የቤ/ክ ጠራጊ ነው የተባለ ሰው እንዳል አይልም።ከይቅርታ ጋር በDna ቢወድቁም አይነ ውሃቸውገ ግን የደረጉ ነው የሚመሰለው።ፍርዱን ቅ/ገ አውጣልን።ተዋረድን በማንም መጤ ሐይማቶች በሙሉ ደ......
@user-wd1fo3iv4w
@user-wd1fo3iv4w 6 ай бұрын
Tenadew nw atfredu zem belen DNA intebek
@ChibsaSamrawit-hi8vd
@ChibsaSamrawit-hi8vd 6 ай бұрын
ጋዜጠኛውን አለማድነቅ ይከብዳል እባክህ ፊትህ እስከሚገኝ ሚዛናዊነት ለጌታ ነው ብለህ በርታ ።
@friendsforever-cj2nb
@friendsforever-cj2nb 6 ай бұрын
Gazetegna atawkim ehi weregna yergo zimb new maygebabet yelem
@Dakatube1
@Dakatube1 6 ай бұрын
እግረኛው ጥሩ እንቅስቃሴ አለህ ይህን ያባታችንም የናታችንን እውነት በየትኛው በኩል እንደሆነ ይጣራልን ፈጣሪ እውነቱን ያውጣን 🙏
@m.g5295
@m.g5295 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kirubzatnatiwos774
@kirubzatnatiwos774 6 ай бұрын
ጥንቃቄ ያስፈልገዋል ምርመራዉ dna ዉ እንዳይጠለፍ የእማሆይን በደል አለ ግዚአብሔር ይየዉ አሜን 🙏
@elsahaile5858
@elsahaile5858 6 ай бұрын
ውጪ ሀገር ካልሆነ መደረጉ አይቀርም
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 6 ай бұрын
TKUKUL.AYTWKMU
@hailetesfay3313
@hailetesfay3313 6 ай бұрын
ወንጀልን ማዳፈን ወንጀል ነው ። እውነት ጋህድ ነውና
@user-gn7gz1lw7b
@user-gn7gz1lw7b 6 ай бұрын
ህፃኗ መልኳ አባቷን ይመስላል።
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-vg1gt1ln5e
@user-vg1gt1ln5e 6 ай бұрын
እውነት የራሳችን ሀጢያት ብገለጥ እንኳን መፍረድ ይፈረድብናል😢😢😢
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፍርድ ግን እማሆይ ትክክል ይመስሉኛል መላከ ምናምን የሚባሉት ግን ምናቸውም አልጣመኝ 😢ጌታ ሆይ ፍርድ
@abushgetachew3970
@abushgetachew3970 6 ай бұрын
kkkkkkk
@liya7235
@liya7235 6 ай бұрын
እና ይቺ ምስኪን ታስታውቃለች አትዋሽም ህጻን ይሁን አሻንጉሊት ይሁን እንጃ በተወሰነ አይቼዋለሁ አይይይይይ ንግግራቸው እራሱ ከአንድ አባት የሚጠበቅ አይደለም አይ ቸሩ መድሀኒአለም እንዴት ችለከናል ወይ አንተ ቸር መድሀኒአለም 😭😭😭
@saidasaid467
@saidasaid467 6 ай бұрын
😢😢😢ህፃኑ ይመስላል
@genzebd8225
@genzebd8225 6 ай бұрын
ጋዜጠኛ ተ/ሀይማኖት በጣም እናመሰግናለን እባክህን እኛንም ከመጠራጠር ሀጢያት አድነን DNA !!!!!!
@aynishaynich8520
@aynishaynich8520 6 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ ማርን እኔ ሀጥያተኛ ነኝ መፍረድ አልችልም😢😢😢 ግን ምርመራ ይደረግ በቶሎ ልጅቷ ግን ይመሳሰላሉ ፈጣሪ ይወቀው😢😢
@user-qi2py1eg8w
@user-qi2py1eg8w 6 ай бұрын
ተክልዬ እግረኛው ሚዲያን በጣም ነው የምከታተለው እናም ተክሌ ይህንን ቃለ ምልልስ የመጨረሻውን ውጤት ለማወቅ በጣም ጓጉቻለሁኝ ,,,,ሲቀጥል የDNA ምርመራው እጅግ ጥንቃቄ የተሞላበት መሆን አለበት የሚል ሀሳብ አለኝ።
@EmaanNon
@EmaanNon 6 ай бұрын
በጣም እኔም በዚህ ሀሳብ እስማማለሁኝ የDNA ውጤቱ በጣም ጥንቃቄ በተሞላበት መልኩ መሆን አለበት ባይ ነኝ
@wondwosenyadesa9058
@wondwosenyadesa9058 6 ай бұрын
በመጀመሪያ ጋዜጤና ተክለሐይማኖት ይህንን ጉዳይ ትኩረት ሰተህ ለሚዴያ ማቅረብህ እጅግ ልትመሰገን ይገባሐል: በመቀጠል ማናቸውን ለማመን ይከብዳል እውነቱ በDNA እንፈልጋለን : በርታ ወንድሜ እውነትን እንዴህ ተጋፍጠህ መጠየቅህ ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነህ.👍
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i 6 ай бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ማረን ለእውነት እንድንነኖር እረዳን ይቅር በለን😢
@user-kw3tg5pw3f
@user-kw3tg5pw3f 6 ай бұрын
አየ አባ እኛነን እወረድን ያለነው 😢😢😢ቤተክርስቲያን እማ ሁሌም የከበረች ናት
@tsehayserur6120
@tsehayserur6120 6 ай бұрын
ሁላችንም ሀጥያት ሰርተናልና የእግዚአብሔር ክብር ጎሎናል ወገን እንፀልይ እንጂ የሌላውን ጉድፍ አንይ እወዳችኋለሁ
@hirutabay7408
@hirutabay7408 6 ай бұрын
ሌቦች አመንዝራ ትውልድ እ/ር ይፍረድብህ
@yngmas999
@yngmas999 6 ай бұрын
Set medfer hatyat bcha aydelem wenjelm nw mdre defari
@mt-tube21
@mt-tube21 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እውነቱ ይግለጥ! ምርመራው ጥንቃቄ ይፈልጋል!! ቤተክርስቲያንን ለማጠልሸት ብዙ ሴራ ሊሰራ ስለሚችል ጥንቃቄ ይደረግ!
@apsaramobile7888
@apsaramobile7888 6 ай бұрын
Betikikl yenem hasab new betekirstiyan wust ageligay nen bayachi mejemerta meftesh yasfeligal
@bstalotnatenael3415
@bstalotnatenael3415 6 ай бұрын
እግረኛው ሚዲያ ጀግና ያጠያየቅ ስነ ምግባር ያለው አጀት አርስ ነው። መጨረሻውን ለመስማት እግዚአብሔር ይርዳን
@aletayuasfaw7704
@aletayuasfaw7704 6 ай бұрын
ቯቨቨቨቯ
@asmerteyohanness
@asmerteyohanness 6 ай бұрын
p0000000000ooo
@asmerteyohanness
@asmerteyohanness 6 ай бұрын
99999999999999999999999999999oooooooooooooooooooooooo
@romiromina5003
@romiromina5003 4 ай бұрын
የሞኝ ነገር ለምን ዝም ጭጭ ተባለ ለምን ተደብስሶ ቀረ ፍትህ እፈልጋለን ዝም ማለት የለበትም እሳቸውንም ይቅረብልን በእትትና እየጠየቅን ነው እግረኛው ሚዳያ pls አቅርብልን🙏
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 6 МЛН
ቲጂ ላይ አደሙባት !!!
33:11
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 46 М.
ጷጉሜ 4ን ከባቢ /ልዑል/ ጋር! ውሸታም ሲሉኝ አልወድም!
30:07
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 79 М.