ሴት ልጅ እንደዚህ በድፍረት ፌድራል ስትናገር አይቼ አላውቅም : ሴቶች ግን እረፉ

  Рет қаралды 94,473

Mele Fedaw

Mele Fedaw

2 ай бұрын

Пікірлер: 1 000
@Zinb-bi9vp
@Zinb-bi9vp 2 ай бұрын
ሙስሊም ስለሆሽ ነው እጂ አቅፍሽ ነበር አለ አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም ላገረከን ጌታ
@user-mr8ii4fb1d
@user-mr8ii4fb1d 2 ай бұрын
አልሀምዱሊሏህ
@AHS347
@AHS347 2 ай бұрын
👌👌👌
@user-ip8db2do5d
@user-ip8db2do5d 2 ай бұрын
አልህምዱሊላህ በቻ ❤
@semiraoumer-vq5sw
@semiraoumer-vq5sw 2 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 2 ай бұрын
በጣም ሱመአልሀምዱሊላህ ኒአማው ሰፊይ ለሆነው ጌታ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 ай бұрын
ሙስሊሞችኮ ጀግና ናቸው🎉
@emanahmad1484
@emanahmad1484 2 ай бұрын
ሲጀመርሙስሊም አላህንብቻነውእሚፈራውየሰውንክብርምያቃልለዛነውያልፈራችውእኔበፊትአረቦችንእፈራነበርአሁንግንእስልምናየሰጠኝንሀቅሳቅማንንምአልፈራአላህንእጅ❤❤❤❤
@user-pk5iy5jw3h
@user-pk5iy5jw3h 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ​@@emanahmad1484
@sabasusu6443
@sabasusu6443 2 ай бұрын
ሳውዲ ላይ የሰው አቅ የሚበላው ማን ነው በጣም እራሳቹን አታካብዱ ወረኛ​@@emanahmad1484
@Fufu-vt9pt
@Fufu-vt9pt 2 ай бұрын
አላህን ብቻ ነው እምንፍራው
@cgf8399
@cgf8399 2 ай бұрын
ፕሮፋይልሺንቀይሪሙስሊምሆናችሁየከፈሮችአድናቂአትሆኑእባካችሁአላህንፈሩ???​@@Fufu-vt9pt
@user-dk7kj2vq2x
@user-dk7kj2vq2x 2 ай бұрын
እኔ ግን የሳውዲ ፖሊሶችን ሳይ ለሴቶች ያላቸው ክብር ፍቅር አለቅሳለሁ የኛዎቹ ሲቀጠቅጡ ነው የማየው አንተ ግን መልካም ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ
@adisfikir3502
@adisfikir3502 2 ай бұрын
በጣም የሳኡዲ ፎሊስ በጣም ክብር አላቸው ቀኛወቹኮ ለናት ክብር የሌላቸው ጋጠወጥ ቱ እደት እደምጠላቸው ግን ደግሞ አሉ ከልባቸው ሰው ለነሱ ክብር አለኝ የአሁኖቹ ግን የተማሩም አይመስለኝ ብቻ ያሳዝናል የምናየው
@Aselalem
@Aselalem Ай бұрын
ከአፍሪካ ፖሊስ ውጪ ብዙ ሀገር ያሉት በጣም መልካም ናቸው የዱባይ ደግሞ ፍቅር ናቸው እንክዋን ለሰው ለድመት
@Rumi-kl3om
@Rumi-kl3om 2 ай бұрын
ዋው ማሻ አላህ የኔ ንግስት ጀግኒት ብየሻለሁ
@lulugetachew-wn5xt
@lulugetachew-wn5xt 2 ай бұрын
ሁለታቸውም የተመቿችሁ በላይክ👍
@jilalujemal8906
@jilalujemal8906 2 ай бұрын
በዘዉም ሰብስክራይ አደረኩሽ 😂
@lulugetachew-wn5xt
@lulugetachew-wn5xt 2 ай бұрын
@@jilalujemal8906 ،ሽኩረን ሀያቲ😘
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 2 ай бұрын
በጣም ነው ልጂቷ የገለፀቻችሁ የኔ ንግስት ውብ ነው ይበልጥ ይጨምርልሽ የሴት ልጅ ውበቷ ሂጃቧ
@user-zl4cl3dm5z
@user-zl4cl3dm5z 2 ай бұрын
የኔ እንቁ ሙስልሙዋ እህቴ❤❤
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
ዳምርኝ ዉዴ
@danyakadir5131
@danyakadir5131 25 күн бұрын
MashaAllah JZK
@user-mg7fh1mb3x
@user-mg7fh1mb3x 2 ай бұрын
እውነት ለመናገር አንተ ትለያለህ የኢትዮጵያ ፌዴራሎች በጣም ነው የሚያስፈሩት የሳውዲ ፖሊሲ በነፃነት ነው የምናወራቸው ለሴት ልጅ ክብር አላቸው
@SS-no5bu
@SS-no5bu 2 ай бұрын
የኛ ሀገር ፖሊሶች የሳኡዲን ፖሊሶች አንድ ቀን እንኳን አይታቸው ስነምግባር በተማራቸው በአለም አንድኛ ደረጃ የሳኡዲ ፖሊሶች ቢባል ማጋነን አይሆንም ፅናት ደግነት እዝነት ስነስራአት 100% 🇸🇦🇸🇦🇸🇦💚 የሀገራችን ወታደሮች እንወዳችኋለን ግን ስነምግባር እዝነት ይኑራቸው አታዳሉ በዘር በሀይማኖት 😥😣 ደማችሁን ሂወታችሁን እንደምሰጡ እናውቃለን ቀን ብዙ ጭቃኔ አለ😢
@ahimedaliyyi-hj4cc
@ahimedaliyyi-hj4cc 2 ай бұрын
Sila saudi polis bicha sayhon hibum cimir now inyaa hizbe tinish shigir alebin
@user-fs3bh7pz8s
@user-fs3bh7pz8s Ай бұрын
የሳኡዲሾርጣኮ፡ስራቸውሸሪአዊነው።ኢትዮጽያኮ ከአንዳንዱበስተቀርሁሉምተኮለኛናቸው
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 2 ай бұрын
ኢንሻአላህ ሃገር ስገበ ከልጆቼ ጋ እንገናኛለን በጠም መልካም ልጅ ነህ አላህ ትልቅ ደረጃ የድርስክ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 ай бұрын
እኔግን አንዳድ ዱዝ ፓሊሶችስው ሴትአባቶችእናቶች የሚማቱአሉ በእነሱ የተነሳ ሁሉንም ክፉ አድርጌነው የምስበው
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 2 ай бұрын
ወላሂ እኔ በፊት ከሳኡዲ ሰመለስ ለፖሊሶች ተምር ይዢ ሂጀ አመስግናቸዋለሁ እል ነበር ግን አኗር መስጅድ ላይ እደዛ ሲደርጉ ሳይ ልብሱን ራሱ ሳይ በጥላቻ ነው እቤት ላይ ወተው አነጣጥረው ጨፈጨፎቸው ጥቁር ጠባሳ ጣሉብን
@yusufabate
@yusufabate 2 ай бұрын
መልካም ስራ ለራስ ነው
@user-ii5ib3ml6x
@user-ii5ib3ml6x 2 ай бұрын
ሳህ ትልቅ ጠባሳነው ሙስልም ወድሞቻችንን አሳጥተውናል ግን ሁሉም ማለት አልችልም
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 ай бұрын
ባዳድአሳዳጊዬበደላቼውሁሉንምእድንጠላአረጉን
@hayatseid4454
@hayatseid4454 2 ай бұрын
ሳህ ወላሂ የማይረሳ ጥቁር ጠባሳ በጣም ነበረ የምወዳቸው ከምለው በላይ አሁን ግን ልብሳቸውንም ጠላሁት እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ያረብ ❤❤❤❤
@ayshaheyru
@ayshaheyru Ай бұрын
ባጣም አከበራቸው እወዳቸዋለው ነበር ከዛ ግዜ ጀምሮ ልብሳችሁ እራሱ ጠላሁት!ያንተ አይነቱ ያብዛልን እንደዚ አይነት ፕሮግራም መጀመርህ ጥሩ ነው
@user-xl3vk7ph2k
@user-xl3vk7ph2k 2 ай бұрын
እኔም አልፈራ ደህና ሠገጤ ነኝ ግን አሁን ሥደት ጉደኛ ነው ፀበየኛ አርጎኛል ሀያማኖቴም እንድጋፈጥ አይፈቅድም አላሀምዱሊላ ሀያእ ለሤት ልጅ ክብር ነውና
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 2 ай бұрын
ክክክክ ጥሩ ሰገጤ ነበርሽ ለካ
@user-pc3ot6lc9q
@user-pc3ot6lc9q 2 ай бұрын
ሠገጤ ሞትኩኝ😂😂😂😂
@user-cn2zw4iw3v
@user-cn2zw4iw3v 2 ай бұрын
😂😂 እኔ ትንሽ ወንዶቹ ስለሚያምሩኝ በጣም አልፈራቸዉም። ሴቶቹ ያስፈሩኛል ብቻ ሳይሆን ያስጠሉኛል👊👊😭
@jemalabdirebi5731
@jemalabdirebi5731 2 ай бұрын
የተሻለ ደረጃ አላህ ያድርሰሸ ውዷ ልጄ
@user-qw8ic3rk9o
@user-qw8ic3rk9o 2 ай бұрын
ፖሊስ የሳውድ ወላሂ ለህዝባቸው ለሀገራቸው ያላቸው ፍቅር ልዩ ነው የኛወቹ ዝም ብላችሁ ነው እምታወሩት ህዝብ እየደበደባችሁ
@user-ke7sh7tm2t
@user-ke7sh7tm2t 2 ай бұрын
ከህዝቡምኮ አንድ አንድመጥፎ አለ ሀገራችን ሳውዲ እነሱም ያከብሮቸዋል
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 2 ай бұрын
ሁሉ እዳተ አይመሮ የላቸውም ግግም ያሉ ናቸው ሁሉም እዳ ያድርጋቸው ያረብ ሰላም ለእማዬ ሀገራችን🇪🇹
@haweFekerReem
@haweFekerReem 2 ай бұрын
እኔ የሳኡድ አረብያ ፌደራሎቸን አንድም ቀን ፈርቼ አላቅም ችግር እንኳን ቢገጥመኝ በደንብ መናገር እችላለሁ አያስፈሩም አዛኝ ናቸው እርቦኛል ጠምቶኛል ብትላቸው እንኳን ገዝተው የሚሰጡ ናቸው በተለይ ለሴት ልጅ ያላቸው ክብር የተለየ ነው የኛዎቹጋ ስንመጣ እዝነት የሚባል የላቸውም በቆመጥ ሲማቱ እንኳ ቦታ አይመርጡም ስለዚህ በጣም እጠላቸዋለሁ በርቀት ሳያቸው ነው ፍርሀት የሚሰማኝ ፊታቸው ጭፍግግ አድርገው ለመቅረብ ትሳቀቃለህ እንኳን ለማቀፍ ግን 👉 አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው 🙏❤
@dyccg5252
@dyccg5252 2 ай бұрын
በትክክል❤
@mghitfhyu2735
@mghitfhyu2735 2 ай бұрын
እውነት ነው
@fsobrunjemiltube5956
@fsobrunjemiltube5956 2 ай бұрын
በትክክል
@nabeela4979
@nabeela4979 2 ай бұрын
Ethiopia wst ke tetta hayloch Federal police yferal mkniyatum series nachew enam ymatalu yhe new ewnetu
@kkd8112
@kkd8112 2 ай бұрын
ወላሂ የኔሰወች ሁሉም ፓሊሶች ናቸዉ የተለያየነው ሚሊተራቸው ወድሙ አድቀን የደከመች ውሻ እበር አገኝቶ ምግብ ገዝቶ ሠቶ ከተነሳች ሀኪም ቤት እወሰዳታለሁ ብሎ እቤት እደገባ ምግቡን በልታ ሂዳለች ሡብሀን አላህ አለ አሟት አይደለም ርቧት ነው ብሎ ወደሰራ ሢሄድ 4 ወቆርቆሮ እደቱና ያለ ገዝቶ ሰትመጣ ሰጫት ብሎ ሠጠኝ ውሻዋ ግን መልሳ አልመጣችም
@user-ff6bu7dx7i
@user-ff6bu7dx7i 2 ай бұрын
በጣም ነው የማከብራቹ የምወዳቹ እኔ የምኖረው ውጪ ነው ባለቤቴ ፌደራል ነው በጣም አፈቅረዋለው ለስራው ልዩ ክብር አለኝ ክብር ይገባችሗል
@user-oq3ii1bw1t
@user-oq3ii1bw1t 2 ай бұрын
በእውነት ይሄ ልጅ እንዴት እንደሚመቸኝ ❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Ай бұрын
እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር።
@walaywa2238
@walaywa2238 2 ай бұрын
ወላሂሥጠብቅነበር ኢሥላምሠላምነው❤❤❤መሌውሥጤነህ
@HaaTttmmee-sq5md
@HaaTttmmee-sq5md 2 ай бұрын
በአንዳንድ ዴናቁረት ወታዴሮች እናተም ተጨፍልቃችሁ እድትጠሉ ያዴረጓችሓል
@Hadramehamed
@Hadramehamed 2 ай бұрын
ወላሂ ወንድም እንዳጠቃላይ በጣም ብዙ ችግርአለ አብስም ትናንሽ ከተሞች ላይ እሚመደቡ ፓሊሶች በጣም ጋጠውጥናቸው መጠጥ፣ሴቶችን ማባለግመሰል ጠያፍስራን ያንፀባርቃሉ ለወጣቱክብርየላቸውለወላጆችክብርየላቸው በውጭ ያሉትን ስናይ ግን እየሞቱምቢሆንለህዝቡያላቸውፍቅርጥግድረስነው የእኛግንፈጥናችሁ አፈሙዝነው ዱላነውኤጭ ባኖሩ ይሻላል ሰው እርስ በርስ ተፋርቶ ይኖራል ካላችሁ ደግሞ ቅዲሚ የእናተን ስነምግባር አስተካክሉ በትንሽየ ምክኒያት ወላሂ ማያዝ ማሳሰር እየቻሉገደሉትአንድወንድማችነንአንዱን አላህ አተረፈው ዛሬላይ የማቹእናት ወይ አሞትወይአድን ሽባሆናትኖራለች በልጃ ሀዘን ምክኒያት
@iiammuslimalhamdulillah9789
@iiammuslimalhamdulillah9789 2 ай бұрын
ስነ ምግበረን ከአረቢ ሀገረ ፖልሶች ተመሩ ሀዉለት ጀግነነሽ አገላለፂሽ ❤
@mdalihosen1492
@mdalihosen1492 2 ай бұрын
የጸጥታ ሀይሎች ካላህ በታች የኛጠባቂወች ናቸው ግን ህዝብ ባያገላቱጥሩነው ይህ ሊስተካከል ይገባል
@mekids7842
@mekids7842 2 ай бұрын
ዋውውውውውውውውውውው የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መሌ ዛሬ ተገተሻን 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Ай бұрын
ፌደራል ሽብር ጨካኝ አስፈሪ ተደርጎ ነው የምታየው።ግን የኛው ከኛው ነው ።ልጅቷ ግልፁን በመናገሯ እኮራባታለሁ ማሻአላህ❤❤❤
@user-wb6sh7ry2x
@user-wb6sh7ry2x 2 ай бұрын
የኔ ልዪ ጀግና ማሻ አላህ አስተዋይ ናት ሁሉንም የስኬት መንገድ መሆን የምትችል ናት በህክምናዉ ስኬታማ ሆና ማየት እንፈልጋለን ኢንሻ አላህ
@MaMa-qj6jn
@MaMa-qj6jn 2 ай бұрын
ማሻአላህእህታችንትክክል፡ያልሺዉማሻአላህሀዉለትማሬጀግና
@user-cb4jb1yv4r
@user-cb4jb1yv4r 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ፌደራል ክፉ ናቸው እኔ ዱባይ እደት ፕሊሶች ለህዝብ ያላቸው ክብር የኢትዮጵያ ፌደራል በጣም ጨካኝ ነው😢
@zebibazebibaredi8687
@zebibazebibaredi8687 2 ай бұрын
አተግን ትለያለክ ስነስራትክ በዛላይ አትኮፈስም ወላሂ ሁሌ አተን ሳይ ሁሉም እደሱ ቢሆኑ ብዬ እመኛለው የኔ ምረጥ ጀግና
@promobile9759
@promobile9759 2 ай бұрын
ማሸአላህ የኔውድእህትጀግናነሺ አነጋግርሺ እረሱ ሳስደስት በዛላይሙስልምእህቴነሺ❤🎉
@user-zl4cl3dm5z
@user-zl4cl3dm5z 2 ай бұрын
እኔ እኮ አድስ አበበ መንገድ ለይ ድለ ይዞ የምሄድት ፌዳራል ፖልሶች ኢትዮጵየዊ አይመስሉኝም ነበር😂😂😂
@user-cz7tf3dh8s
@user-cz7tf3dh8s 2 ай бұрын
😂😂😂
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 2 ай бұрын
አይደሉምኮ ከኬንያ ነው አብይ ያመጣቸው 😂
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 2 ай бұрын
እኔ ራሱ😢
@NaM-ju4qn
@NaM-ju4qn 2 ай бұрын
😂😂😂😂ወቸውጉደሰ
@user-rd6fn5zz7c
@user-rd6fn5zz7c 2 ай бұрын
ማሻአላህ ሙሥሊሞ እህቴ❤❤❤❤❤❤
@AnuIman
@AnuIman 2 ай бұрын
ሁለቱም ለኔ ጀግኖች ናችሁ በአላቹበት አላህ ይጠብቃቹ ክብር ይገባችዋል ሰላማችሁ ብዝት ይበል ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@zeynebtube8627
@zeynebtube8627 2 ай бұрын
እኔ ግን መሌ ለፌደራል ክብርና አድናቆት ነበረኝ አሁላይ ግን እንድጠላችሁ ገና ልብሱን ሳይ ይዘገንነኛል ያ ደሞ የሆነው በሀይማኖታችን የዛሬ አመት አኖር መሰጊድ የሰራችሁት ስራ ወድሞቻችንን የጨፈጨፍ ከኛ ወጥታችሁ እኛኑ የምታገላቱ ናችሁ አንተን ሳይ ደሞ ለካ ጥሩም አለደ እላለሁ አንተን ሳይ እንጂ በተለይ ፎቅላይ ወጥተው የታጠቀ ምሽግ የያዘ አካል ያለ ይመስል አነጣጥረው ሲተኩሱ የነበሩ ፌደራሎች ሁሉንም እንድጠላ አርገውኛል በተለይ እነዛን ፎቅ ላይ የነበሩ ፌደራሎች ባደባባይ መገደል አለባቸው ምክንያቱም ሊሰግድ የገባን አካል እንደት ምሽግ ይዘው ይገላሉ ምን ያክል ሙስሊም ጠል ቢሆኑ ነው ሌላው ለምድን ነው እድሀው መሀበረሰባችሁ ላይ ፌደራሉም ፓሊሰም ተራ ህግ አሰከባሪም የምትጨክኑት ለሀብታምና ለተዋቂ ሲሆን ኮፊያችሁን አውልቀው ሲሰግዱ ይታያል የኛገር ፓሊሰም ሆነ ፌደራል ህግ ማክበር ሴይሆን ህግ ጣሽ ናቸው
@user-dt2sq2uk9d
@user-dt2sq2uk9d 2 ай бұрын
iwunet new tirum ale metifomi
@user-gz7vx5hv5v
@user-gz7vx5hv5v 2 ай бұрын
ሣሕ ገና ሣያቼዉ ይቀፉኛል
@MunaKadir-fo1ds
@MunaKadir-fo1ds 2 ай бұрын
እኔም❤❤❤❤ ኢንደዘዉ መመዬ ከዘ ቦሃለ መጥለትም መፍረትም ጀመርኩ
@sumnaihiyar3637
@sumnaihiyar3637 2 ай бұрын
ወላሂ እኔም የአንዋር መስጅዱን ድርግታቸው መቼም አልረሳም እነዛን ለሰላት የወጡን ወጣቶችን ከፎቅ ወደታች አነጣጥሮ የገደሏቸውን 😭😭😭
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 ай бұрын
እኔምእደዛውዬዛሬያመትያረጉት
@Zamzam-pf2xp
@Zamzam-pf2xp 2 ай бұрын
ወላሂ ታሳዝኑኝ አላችሁ መከላከያና ፌደራሎች ብቻ አላህ ከናተጋ ይሁን
@Sabit33
@Sabit33 2 ай бұрын
እኔም ያሳዝኑኛል ወላሂ
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 2 ай бұрын
😂😂😂 የድሮዎቹ እንጅ ያሁኖቹ ምንም አያሳዝኑ የራሳቸውን ወገን የሚገድሉ
@oneallahbcha
@oneallahbcha 2 ай бұрын
እረባክሽ ተይጅ በይ ያልተነካ ግልግል ያዉቃል አለ 😂😂😂
@SeadaSaid
@SeadaSaid 2 ай бұрын
ምናቸውም አያሳዝን አሁን ላይ አውሬ ናቸው እኔ በጣም ነው እምፍራቸው
@FaFa-fy8pi
@FaFa-fy8pi 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😊
@user-zf3uf1pk9d
@user-zf3uf1pk9d 2 ай бұрын
እንደት ለናተ ክብር ይገባችዋል ሀገርን ደበርን ተጠብቃላችሁ የተባላችሁት እኛኑን ጨፍጭፋችሁ ጨረሳችሁን ታዳ ለምን እና እንደት እንግባባ
@user-zg7me8rn6o
@user-zg7me8rn6o 2 ай бұрын
በትክክል ማርያምን
@asffamile7990
@asffamile7990 2 ай бұрын
የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ አንተን ግን አሁንም የምጠላህ ምክንያቱም የአምናው ኢድ ላይ ሶላት ለወጣው ህዝ በጭስ የበተናችሁ ሰይጣኖች ናቹ አላህ ይምራችሁ
@saidkadri8902
@saidkadri8902 2 ай бұрын
መሌ ወላሂ አንድ አንዴ ፈዴል በጣም ይደብራል ግን ለምንደው ከሰው መቀውም አለባቹው ❤❤❤❤ ደስ ይላል ግን ለምድነው ያል ጥፈታ ምትማቱት
@MaMa-qj6jn
@MaMa-qj6jn 2 ай бұрын
መሊ፡በሪታአበሳጠክሪአላህይጠብቅህወዲማችን❤❤❤❤
@lubabatube7975
@lubabatube7975 2 ай бұрын
የኔቆንጆ አቦ በረካ ሁኚ ያጀቴን ነው የተናገርሺልኝ ጀግና እኔ በነገራችን ላይ ጡሩ አመለካከት የለኝም ወለፌደራል ወለ ፖሊዞች ወራዳ ናቸው አይኔ በሚያየው ልክ አረመኔዎች ናቸው ለኔ ሴት ልጅ ላይ እና ሙስሊሞች ላይ ትልልቅ አዝዛውንት አባቶች ላይ ሲማቱ የማይራሩ
@mohagala1607
@mohagala1607 2 ай бұрын
ወይኔ ንግግራቹ ባያልቅ ደስ ይለኝ ነበር የምር በጣም ደስ የሚል ንግግር ነው ያደረጋቹት እህቴ በጣም ጎበዝ ናት አላህ ይጨምርላት ማን በዚ ሰአት ከፌደራል ጋር ርዲ ያወራል ቀና ብለሽ ካየሹ ለምን አየሽኝ ይልሻል ብቻ ምርጥ ፕሮግራም ነበር 😊😊❤❤
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 ай бұрын
ትክክል መልስ መለስችልህ መሊ ፍዳ አንካን ደህነ መጣህ ጀግነነህ አኮ
@tube-ic6dd
@tube-ic6dd 2 ай бұрын
ፌደራል ችግር አለባቸሁ በዱላ ነዉ እምታምኑት አንድ ቀን ዝብየ ከቆምኩበት መተዉኛል አንተ ግን አሁን እንደዚህ በማድርግህ ጎበዝ ነህ በርታ
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 2 ай бұрын
ሥታምረ ማሻአላህ አተግን ታሥቀኘለህ ደፍረሁነህ ሠወችን ደፍረለማረግ ሥለምትጥረ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ሀዉለት አላህ ይጨምርልሽ❤❤ መሌ እናመሰግናለን
@user-ht9qc3wc7q
@user-ht9qc3wc7q Ай бұрын
ሀቂይቃ እኔ እነሱን ብቻ ሳይሆን ልብሳቸውን ራሱ እወደው ነበር ነገር ግን ሁለትሺ አምስት ላይ የተሰራው ስቃይና መከራ ልቤን ሰባበረው ምንም ያላጠፍ ንፁሃኖችን በሀይማት ብቻ እጉሉ ህይወቱ አልፎ እኩሉ አካለ ጎደሎ አድርጎ ዛሬም ድረስ የሚያሰቃዮ አሉ እናም ልቤ አልሺር ብሎኛል ማስዋሉን ይስጣቸው በተለይ ሳታረጋግጡ ሰው ላይ አትፍረዱ !
@SeBintBaba
@SeBintBaba 2 ай бұрын
ሁለታችሁም ፍቅር ናችሁ መሌ ሌላም ጊዜ እንግዳህ አድርጋት።
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በስህ ስድስት አመት ውስጥ የኢትዮጵያ ወታደር የተባለ እዴት እዴተጠላ እውነቱ ይኸ ነው ከኔ ጀምሮ ለህዝብ ቁሙ ጥሏቹሁ ለማይሄደው😢😢😢😢😢😢😢
@emmahmed8394
@emmahmed8394 Ай бұрын
ጉበዝ ጀግነ ነህ እነመሰግነሀለን በዝህ አይነት ልዉጥ እነመጣለን
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 2 ай бұрын
የኔ እንቁ ሙስሊሟ እህቴ እዉቀትና አንደበትተ ጣፋጭ ❤❤❤❤❤ይመችሽ
@user-ki5iq8sc9h
@user-ki5iq8sc9h 2 ай бұрын
መሌ ፌደ ምርጥ ሰዉ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 2 ай бұрын
ሙስሊም ስትሆን ክብረ ሞገስ አለህ❤❤❤❤❤በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤❤❤
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 2 ай бұрын
ምነው አሽቃበሽ ሁሉም የአላህ ፍጡር ክቡር ነው
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m 2 ай бұрын
😅😅😅
@fatmahmohammed4195
@fatmahmohammed4195 Ай бұрын
ወድሜ አተመልካም ሰውና መልካም አሳቢ ስለሆንክ ነው እንጅ ሁሉም እደሰው አያስብም አተን መሰል ያብዛልን ወድሜ❤
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 2 ай бұрын
ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ አላህ ይጠብቃችሁ አንተንም አላህ ሂድያውን ይወፍቅህ ያረብ 🤲🤲🤲❤️🍂
@SmilingBlini-kh2ei
@SmilingBlini-kh2ei 2 ай бұрын
ሁለቱም ተመቹኝ የምትሉ
@user-yd6ht6eh9l
@user-yd6ht6eh9l 2 ай бұрын
አላህ ምስክሬ ነው ፖሊስ እና ፌደራል ምናምን የሚባሉ ሰወች ከሰው የተፈጠሩ ሰወች አይመስለኝም ጭካኔያቸው ብቻ እና የሆነ ለአረመኔነት የሚያጨሱት ነገር ያላቸው ነው የሚመስለኝ 😢😢😢😢
@user-pd8pv7nh4r
@user-pd8pv7nh4r 2 ай бұрын
እኔ ራሱ ብጥም ነው የሚፈራቸው
@EtyzBoss-to2ws
@EtyzBoss-to2ws 2 ай бұрын
አላህ፡ይጠብቅሽ፡ሀዉሊዬ
@abdulfetasemani523
@abdulfetasemani523 2 ай бұрын
ገና ዛሬ ሰብስክራይብ አደረግኩህ❤
@user-yy6di5ig5d
@user-yy6di5ig5d 2 ай бұрын
የልጂቷ ንግግር 💎👌
@ZhareSeild
@ZhareSeild 2 ай бұрын
ኸውለት ዋው ስምሽ ያምራል❤❤አለባበስሽ ደግሞ ውብ ነው
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 2 ай бұрын
ጀግና ነሽ የዠማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅሽ ድጋሚ አቅርብልን
@Hayat78
@Hayat78 Ай бұрын
ማባአላህ ልጂቱ በትክክልነዉ የትናግርችዉ ንግስቶ እህታችን❤❤❤❤
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 2 ай бұрын
የኛ ፌዴራልም ሆኑ ተራ ፖሊሶቺ ሰዉ መዴብዴብ ነዉ ስራቸዉ ዴዴቦቺ ናቸዉ ሴት አይሉ እናት አይሉ አባት አይሉ መዴብዴብ እጃቸዉ ይሰበርና😢😢😢😢😢😢
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 2 ай бұрын
እኔ ፎሊሥ እፈራለዉ ባጠገቡ ማለፍ እኮዋን እፈራለዉ ለምን ካላቹኝ እእእእ በጣም የሚማቱ አሉ ወላሒ
@f.m.asherekmedia3120
@f.m.asherekmedia3120 2 ай бұрын
በጣም የሚማቱ አሉ ወላሂ ስትይ አቅምሰውሽ ይሆን ብዬ አሰብኩ እና ያንን ውሀ የማያስጠማ ዱላ ትዝ አለኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤦🏻‍♀️🤦🏻‍♀️🤦🏻‍♀️
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
🙄😂😂
@user-le3sn6fx2z
@user-le3sn6fx2z 2 ай бұрын
😂😂😂😂​@@f.m.asherekmedia3120
@user-le3sn6fx2z
@user-le3sn6fx2z 2 ай бұрын
ልክነሸ እኔ እፈራለሁ
@hayathayat4616
@hayathayat4616 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@FhgdFhh
@FhgdFhh 2 ай бұрын
በሃውለት ምክንያት ሰብስክራይብ አደረኩ ውድ እህቴ በርቺ አለባበስሺ ያምራል
@beharbehar4823
@beharbehar4823 2 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 2 ай бұрын
አይመሌፍቅር ሁሉፌደራልኮ እንዳንተአድለም ስንት አሉ ዱላይዘው ቁርስ የቀረበት እረኛመስሎ ህዝብሲያይ ከብትምንመስለው
@lubabatube7975
@lubabatube7975 2 ай бұрын
😂❤✅እኮ እኔም እነዛን ባየበት አይኔ እሱን እደት ልመንን
@MmMm-ec5ux
@MmMm-ec5ux 2 ай бұрын
ፓልስ የሳኡድ ፓሊስ ለሰው ልጅ ያላቸው ክብር
@Fatmahmousa-nl1ks
@Fatmahmousa-nl1ks 2 ай бұрын
አወ ወላሂ በጣም ክብርአላቸዉ
@hananitalove293
@hananitalove293 2 ай бұрын
ማሻ አላህ እህቴ በጣም ነው ምታምሪ አላህ ይጠብቅሽ
@user-sq9tk3fb7e
@user-sq9tk3fb7e 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አለይኪ ጀግና ነሽ ❤
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 2 ай бұрын
አደረገ አምኜም አልጠጋቹሁም😢 ገና ዱላቹሁ ትዝ ይለኛል2006ወንድሜን ሬሳ አደረጋቹሁብኝ የፈለገ ቢመጣ ጥሩ ሰው ቢኖር ከደንቦች እስከ ፌደራል እጠላለሁ😢
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 2 ай бұрын
ሞተ?
@user-ys3eh5oy2t
@user-ys3eh5oy2t 2 ай бұрын
በጣም ወላሂ አንድ ሽማግሌ በአላህ በአላህ እያሉ አንድም የክርስትና እምነት ተከታይ ሽማግሌ በማሪያም በማሪያም እያሉ ስራችሁኮ ያስፈራል
@tybahty2881
@tybahty2881 2 ай бұрын
😂😂😂
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 2 ай бұрын
@@KkOo-jj3pz አልሀምዱሊላህ ድነዋል ለወራት ዶክተር እቤት ቀጥረን አላህ አተረፈው ግን ልቤላይ ለኔ ጠባሳ ነው::አሳዳጊዬ ሰለሆነ ለኔ ሂወቴ ነው ያለሱ አልችልም
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 2 ай бұрын
@@user-ys3eh5oy2t በጣም
@user-fv2uy1mk2o
@user-fv2uy1mk2o 2 ай бұрын
ፈርቸም አላቀም አሁንም አልፍራም እደኔ እናተም ሰው ናሁ
@lobabahuseen6134
@lobabahuseen6134 Ай бұрын
የኔጀግናእዲተያለውን ያብዛልን
@user-fw3gb8kj9c
@user-fw3gb8kj9c 2 ай бұрын
እኔ ብዙቀን አልቅሻለሁ መገድላይ ቸርችረው የሚተዳደሩ ወድሞቻችን እህቶቻችንስትቀጠቅጡ ስትመከራአይተው ሊቸረችሩ የሰበሰቡትን እቃቸውን እየረጋጣችሁ እህህህህህ እኔኮ አዳደየ ሰውሁሉ አይመስሉኝም አጂብ
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 2 ай бұрын
ቆይአተ ልብሱንብቻነው የለበስከው ወይስ ዩቱብ ላይነህ ስራላይአይተንህአናቅም
@nunubintbaba
@nunubintbaba 2 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክየኔም ጥያቄነዉ
@sanaitgebermdhen6222
@sanaitgebermdhen6222 2 ай бұрын
God bless u Nice to see your best of best my brother
@semiramolla-qu4zh
@semiramolla-qu4zh Ай бұрын
መሻአላህ እህቴ አገላለፅሽ ልዩ ነው አላህ ይጨምርልሽ 👍👍👍
@ayshaheyru
@ayshaheyru Ай бұрын
ሀውለት አላህ ይጠብቅሽ ጀግና ነሽ
@user-gk1he8iq4i
@user-gk1he8iq4i Ай бұрын
በጣም ታሳዝናለህ በጣም እንደምትፈሩ አምነህ እኛም ሰው ነው ብለህ እያስረዳህ አይደል እንዴ ምን መጠየቅ ትፈልጋለህ እናንተ አይደላቹ እንጂ መስጊድ ገብታቹ አይደል እንዴ ሊሰግድ የገቡ ታዳጊዎች የገደላቹ ።በትክክል እንደ ሰው ማሰብ አትችሉም ጨካኞች ነቹ
@CarePhone-ms7pd
@CarePhone-ms7pd 2 ай бұрын
ትክክል ነሸ የኔ ቆንጆ
@linashibeshi9688
@linashibeshi9688 2 ай бұрын
አኔም ላገሬ ያብቃኝ ሕና ስመጣ ባገኝክና ብዙ ስለፖሊስ የማውቀውንክብር ዝና ባካፍልክ ደስ ይለኛል አገራችንን ሰላሟን ይብዛልን አሜን ❤❤❤❤
@rabiyesufiyoutube9826
@rabiyesufiyoutube9826 2 ай бұрын
ማሻአላህ ትክክል አላህ ይጠብቅሺ❤
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob 2 ай бұрын
ወላሂ መሌን በጣም ነዉ ያምወደዉ❤❤❤
@user-nf7go4kb1e
@user-nf7go4kb1e 2 ай бұрын
ትክክል ናት
@asia-bo7ry
@asia-bo7ry 2 ай бұрын
Masha Allah ❤❤❤❤❤
@halima-px2sk
@halima-px2sk 2 ай бұрын
ጀግና ማሻ አላህ ልዩ ሴት
@user-jw8qr6uu2r
@user-jw8qr6uu2r 2 ай бұрын
መሻአላህ አላህይጨምርልሽ ንግርሽምአደአለባበስሽ ውብ ነው ጀግና አተንምአላህይጠብቅህ
@Ebrahimsied-yz3ox
@Ebrahimsied-yz3ox Ай бұрын
በእውነት ጀግና ሴት ነሽ
@user-fv2uy1mk2o
@user-fv2uy1mk2o 2 ай бұрын
በረታ አይዙህ ጥሩ ነዉ ሀሳብህ
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@AsAs-gz1go
@AsAs-gz1go 2 ай бұрын
መሸአለሕ አለሕ የጨምርልሽ ❤
@zeharatube2
@zeharatube2 2 ай бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ በትክክል እውነት ነው የኔ ጀግና እህት❤❤❤
@user-mk5lt6ov4x
@user-mk5lt6ov4x 2 ай бұрын
አወ በትክክል
@user-po7kh2qz6i
@user-po7kh2qz6i 2 ай бұрын
በትክክክል
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls 2 ай бұрын
አለህይጣብቅህ:👍👍👍👍👍👍👍ጀግና
@ahmadjadiga1802
@ahmadjadiga1802 Ай бұрын
ቀጥሉበት ጥሩ ትምርት ነው
@abuyeabbas5689
@abuyeabbas5689 Ай бұрын
tnx for your serivce
@user-fl5dw2oe9c
@user-fl5dw2oe9c 2 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 17 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 14 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 3,9 МЛН
አንደበቱ ይሆን ያሳሰረው?
30:02
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 793 М.