Рет қаралды 200,557
ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሀያ ስድስተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከወጣቱ ፌደራል ጋር ጥልቅ ውይይት ያደርጋል::
መሌ ስለልጅነት ፍቅሩ ስለውትድርና ህይወቱ እና ስለተልያዩ የግል እና የስራ ገጠመኙ ያጋራል::በዚህም እጅግ በጣም አዝናኝ እና አስተማሪ ቆይታን አድርገናል::
@melefedaw2783