ሴት ልጅን ጅል የሚያደርጓት ነገሮች - Appeal for Purity

  Рет қаралды 18,455

Appeal for Purity

Appeal for Purity

Жыл бұрын

To read the message of the above video in English, visit our website:
www.appealforpurity.org
Or, our Facebook page:
appealforpurity
To make an appointment for marriage/personal counseling, Email me:
anappealforpurity@gmail.com
Or, TEXT me to: 240-393-8249
I give counseling service for a fee, using mainly ZOOM video calls.

Пікірлер: 70
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
ይህ ክፍል በጣም ነው ልቤን የሚነካው ጌታ ኢየሱስ ፍቅር ነው የሃጢያተኞች ወዳጂ እንኩዋን መጣልን 💚
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Жыл бұрын
Wowowo እንዴት ድንቅ ነው wowow እኔ አላገባሁም ግን ለውደፍት በጣም ጣቃም ትምህርት ነው እህታችን ወይም እናታቺን እግዚአብሔር በብዙ ፀጋ ይባርክሽ አንቺና ቤትሽ የተባረከ ይሁን ዘመንሽ ይላምልም ጸጋ ይብዛልሽ በጌታ በየሱስም 🙌🙌🙌🙌t🙌🙌🙌🙌የኔ እናት በጣም ነው ደግሞ እምዎደሽ ❤🥰❤️❤️❤️❤️
@ancientCures
@ancientCures Жыл бұрын
Dr mesiye i love this message so much and I love your sense of humor 😊thank you
@medi5959
@medi5959 Жыл бұрын
Thank you 🙏
@krstianandy1438
@krstianandy1438 Жыл бұрын
Thank you 🙏 God bless you & ur family
@aziserak4743
@aziserak4743 Жыл бұрын
Tebarekilen dr ❤
@ajaibeseid2257
@ajaibeseid2257 Жыл бұрын
Thank you you are such a blessing to us ❤❤❤😊
@edenmelkamu4570
@edenmelkamu4570 9 ай бұрын
Thank you!
@bezawitdemissie1309
@bezawitdemissie1309 Жыл бұрын
Thank you
@ephraimmillion547
@ephraimmillion547 Жыл бұрын
God Bless You Momy Meski. We Love you.....Always In our Prayers
@hamodahssen9863
@hamodahssen9863 Жыл бұрын
Welcome dr mesi👏
@loziyemesgen2110
@loziyemesgen2110 Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️Geta yebarekesh bezu tebarekiyalehu
@liduk1285
@liduk1285 Жыл бұрын
Bless you meski❤❤❤
@betelteshome
@betelteshome 10 ай бұрын
በገባኝ ቁጥር በጣም እየወድኩሽ ነው
@lemanegebisa301
@lemanegebisa301 Жыл бұрын
God bless you ❤️
@merrynadow6535
@merrynadow6535 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤
@user-ry1kl7xe9j
@user-ry1kl7xe9j 11 ай бұрын
bless you,. you are full of wisdom . I wish i knew you When my kids were young
@sabatesfagabr6478
@sabatesfagabr6478 Жыл бұрын
Amazing ❤️
@user-zp3eo3vw9j
@user-zp3eo3vw9j 10 ай бұрын
amen geta eyesus ybarksh enate ❤❤❤
@thenif2857
@thenif2857 Жыл бұрын
God bless you and your husband!!!!❤❤❤❤❤
@rosemare8314
@rosemare8314 Жыл бұрын
Dr geta yebarkishe. Balebeteshe semerdashe geta yebarkew.
@rahelsime7744
@rahelsime7744 10 ай бұрын
አሜንን የምወድሽ የአባቴ ልጅ ብሩክ ነሽ ለእግዚአብሔር ቃል ያለሽ ክብር ትምህርትሽ እውነት መልካም ነው❤
@alganeshmamo297
@alganeshmamo297 Жыл бұрын
This is the message needed to be heard on these days Dr. Meskye, may the almighty God bless you and your family abundantly🙏🏾.❤.
@hanaengda330
@hanaengda330 Жыл бұрын
100% right
@marthahailu2476
@marthahailu2476 Жыл бұрын
Oh, how I thank my lord for your ministry, blessed be his mighty name..እንደስሙ መድሀኒት ነው የኛ ጌታ
@alwaysethiopia9
@alwaysethiopia9 Жыл бұрын
number one as usual❤
@Bezawitlove
@Bezawitlove Жыл бұрын
አምላኬ እግዚአብሄርን (ያህዌ ኤሎሂምን) ስላንቺ አመሰግናለሁ አሁንም ጸጋውንና ጥበብን ያብዛልሽ እወድሻለሁ💓
@bettyshewa5953
@bettyshewa5953 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን መስኪዬ አንዳንዴ የምታዪኝ ይመስለኛል እንዳልሽው መልእክቶችሽን ልጄን እያጠባሁ ነው ነው የምሰማው በብዙም ተጠቅሜአለሁ እግዚአብሔር አንቺንና ዘርሽን ይባርክ እወድሻለሁ😊❤
@MessaySahile
@MessaySahile 11 ай бұрын
thank you thank you Miss Chi Miss K long time but now I heard your message very important. Thank you so much. I learn a lot I have to say. God bless you for your ministry. This is wonderful words wonderful encouragement. Specially, when you say god what does oh my God, I learn a lot. Thank you so much.
@latigsolomon387
@latigsolomon387 Жыл бұрын
Thank God for you!!! I just wish we could see you twice a week but with life and everything I understand how it is... and I hope hope you'll council me one day!!! Working on that.. ❤
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 Жыл бұрын
አሜንንንንን መሲዬ የኔ ናት ተባረኪልኝ❤እማ የኔ መልካም❤
@alwaysethiopia9
@alwaysethiopia9 Жыл бұрын
hi meski
@martadereje5712
@martadereje5712 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤ከነ ቤተሰብሽ አሜን
@user-yh6de2dl7y
@user-yh6de2dl7y 6 ай бұрын
God bless you mamy
@samrawitlemma5915
@samrawitlemma5915 Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልሽ🙏
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Жыл бұрын
Iyesus getanew Alleluia alleluia tebareki ❣️❣️❣️
@aynuaynu6711
@aynuaynu6711 Жыл бұрын
አሜንንንንአሜንንንአሜንንን አሜንንንአሜንንንአሜንንን ❤❤❤ተባረክተባረክ❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏
@midregenetmessele9526
@midregenetmessele9526 7 ай бұрын
Geta abzito yibarkishi
@jesicaisra3454
@jesicaisra3454 Жыл бұрын
ቲክቶክ አንቺ አይደለሽም በጣም ደስ ብሎኝ ወዲያው ፎሎ አርጌ መከታተል ጀምሬ ነበረ ይገርማል
@teracota_00
@teracota_00 4 ай бұрын
እወድሻለው ሚሲዬ🥰
@yeshihareghabtemariam2823
@yeshihareghabtemariam2823 Жыл бұрын
Hi, dr. You know it is hard to find councillors in ethiopia and it is also expensive. can a women help herself using books or other method to heal from childhood trauma
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ደርባባ ❤❤❤ከነ ቤተሰብሽ አሜን 🙏😍👍
@tirhasatsebeha3863
@tirhasatsebeha3863 Жыл бұрын
ere tebareki ufffffff Temesegen geta hoy be ene zemen endih aynet temeheret silale
@hanaengda330
@hanaengda330 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ❤❤❤እንዴት እየጣፈጠኝ ነው ያለቀው ጌታ ይርዳን ከዘመኑ ጊዝያዊ ነገር ወደዘላለማዊ ጌታ እንድንመለከት ይርዳን አሜን!!
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
I wish you come two or three times a week! Thank you so very much
@user-hj9lv8yk8w
@user-hj9lv8yk8w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ደርባባ ❤❤❤ከነ ቤተሰብሽ አሜን 🙏
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
እኔ በጣም ከሚገርመኝ ነገር እኛ ጌታን አውቀን እንዲህ ካስብን በአለም ያሉት በጨለማ ያሉት እንደት ቻሉት እላለሁ በርግጥ የጨለማው ብርታት በቃል አይገለፅም ድሮ እንዲሁ የኖርንበት አለም አሁን በጌታ ሆኝ ሳስበው ያስፈራኛል ምክኒያቱም ብርሃኑ የጨለማውን ብርታት አሳየኝና ።
@sport4256
@sport4256 6 ай бұрын
Tick tack lijemir new min tiygniyalesh meskiwaa
@Mimi-bl3st
@Mimi-bl3st Жыл бұрын
❤❤well come
@appealforpurity
@appealforpurity Жыл бұрын
Thank you Mimi for that warm welcome!🙏🏽
@sifanrgasa3245
@sifanrgasa3245 Жыл бұрын
በአንቺ ያየውት ትልቁ ነገር ክርሰቶስ ነው እኔ እሁድ ደረሰ አንቸን መገኘት እንደት እናፍቃለሁ በጣም ተጠቃሚ ሁኛለሁ እንደእኔ በዙ አለ ያላገቡ ተጠቀሙ ❤❤❤
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Жыл бұрын
10 ኢየሱስም ቀና ብሎ ከሴቲቱ በቀር ማንንም ባላየ ጊዜ፡- አንቺ ሴት፥ እነዚያ ከሳሾችሽ ወዴት አሉ? የፈረደብሽ የለምን? አላት። 11 እርስዋም፡- ጌታ ሆይ፥ አንድ ስንኳ አለች። ኢየሱስም፡- እኔም አልፈርድብሽም፤ ሂጂ ከአሁንም ጀምሮ ደግመሽ ኃጢአት አትሥሪ፡ አላት። 12 ደግሞም ኢየሱስ፡- እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው። 13 ፈሪሳውያንም፡- አንተ ስለ ራስህ ትመሰክራለህ፤ ምስክርነትህ እውነት አይደለም፡ አሉት። 14 ኢየሱስ መለሰ አላቸውም፡- እኔ ስለ ራሴ ምንም እንኳ ብመሰክር ከወዴት እንደመጣሁ ወዴትም እንድሄድ አውቃለሁና ምስክርነቴ እውነት ነው፤ እናንተ ግን ከወዴት እንደ መጣሁ ወዴትም እንድሄድ አታውቁም። 15 እናንተ ሥጋዊ ፍርድን ትፈርዳላችሁ፤ እኔ በአንድ ሰው ስንኳ አልፈርድም። 16 የላከኝ አብ ከእኔ ጋር ነው እንጂ ብቻዬን አይደለሁምና እኔ ብፈርድ ፍርዴ እውነት ነው። 17 የሁለት ሰዎችም ምስክርነት እውነት እንደ ሆነ በሕጋችሁ ተጽፎአል። 18 ስለ ራሴ የምመሰክር እኔ ነኝ፥ የላከኝም አብ ስለ እኔ ይመሰክራል። 19 እንግዲህ፡- አባትህ ወዴት ነው? አሉት። ኢየሱስ መልሶ፡- እኔንም ወይም አባቴንም አታውቁም፤ እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር፡ አላቸው። 20 ኢየሱስ በመቅደስ ሲያስተምር በግምጃ ቤት አጠገብ ይህን ነገር ተናገረ፤ ጊዜው ገና አልደረሰምና ማንም አልያዘውም። 21 ኢየሱስም ደግሞ፡- እኔ እሄዳለሁ ትፈልጉኛላችሁም በኃጢአታችሁም ትሞታላችሁ እኔ ወደምሄድበት እናንተ ልትመጡ አትችሉም፡ አላቸው። 22 አይሁድም፡- እኔ ወደ ምሄድበት እናንተ ልትመጡ አትችሉም ማለቱ ራሱን ይገድላልን? እንጃ፡ አሉ። 23 እናንተ ከታች ናችሁ፥ እኔ ከላይ ነኝ፤ እናንተ ከዚህ ዓለም ናችሁ፥ እኔ ከዚህ ዓለም አይደለሁም። 24 እንግዲህ፡- በኃጢአታችሁ ትሞታላችሁ አልኋችሁ፤ እኔ እንደሆንሁ ባታምኑ በኃጢአታችሁ ትሞታላችሁና፡ አላቸው። 25 እንግዲህ፡- አንተ ማን ነህ? አሉት። ኢየሱስም፡- ከመጀመሪያ ለእናንተ የተናገርሁት ነኝ። 26 ስለ እናንተ የምናገረው የምፈርደውም ብዙ ነገር አለኝ፤ ዳሩ ግን የላከኝ እውነተኛ ነው እኔም ከእርሱ የሰማሁትን ይህን ለዓለም እናገራለሁ፡ አላቸው። 27 ስለ አብ እንደ ነገራቸው አላስተዋሉም። 28 ስለዚህም ኢየሱስ፡- የሰውን ልጅ ከፍ ከፍ ባደረጋችሁት ጊዜ እኔ እሆን ዘንድ አባቴም እንዳስተማረኝ እነዚህን እናገር ዘንድ እንጂ ከራሴ አንዳች እንዳላደርግ በዚያን ጊዜ ታውቃላችሁ። 29 የላከኝም ከእኔ ጋር ነው፤ እኔ ደስ የሚያሰኘውን ዘወትር አደርጋለሁና አብ ብቻዬን አይተወኝም፡ አላቸው። 30 ይህን ሲናገር ብዙዎች በእርሱ አመኑ።
@worqasboabire5759
@worqasboabire5759 Жыл бұрын
Thanks Jesus how many times covers me😢😢❤❤
@wengelawitbisrat8934
@wengelawitbisrat8934 8 ай бұрын
ታድለሽ ❤️❤️
@yefiqadu1545
@yefiqadu1545 11 ай бұрын
@cr7edits288
@cr7edits288 10 ай бұрын
Amen
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Жыл бұрын
Wowow welcome ❤🥰🥰
@martadereje5712
@martadereje5712 Жыл бұрын
❤ እወዳችዋለው ❤
@abecherk823
@abecherk823 Жыл бұрын
Thank you very much Dr. Meskerem. God bless you and your family. You are truly a blessing for all of us. Thank you, thank you.
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Жыл бұрын
አሜንንንንን በጣም ነው የምወደው የእግዚአብሔርን ቃል❤ ተባረኪ እማ❤ እወዳችዋለው ❤
@wintana1325
@wintana1325 8 ай бұрын
jilanfo kemhone yadenen geta
@diboraaaemmanuel4236
@diboraaaemmanuel4236 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍
@myme753
@myme753 Жыл бұрын
WhatsApp ላይ መልዕክት ብልክ ላገኝሽ እችላለሁ Meskiye I need your help
@hannaselam
@hannaselam Жыл бұрын
Girum timhirt
@SelamawitEsheteOfficial
@SelamawitEsheteOfficial Жыл бұрын
አንችን የሰጠን ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን !
@mts5359
@mts5359 Жыл бұрын
So all prophets are liars ?
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Жыл бұрын
ሳምቼ እባርካቹሃለው ❤🎉
@gemechisdame3661
@gemechisdame3661 3 ай бұрын
ባሌ ከኔ ምንድን ነው የሚፈልገው? - Appeal for Purity
56:27
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 18 МЛН
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 3,5 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
ወላጆች፥ ልጆቻችሁን ታውቋችኋላችሁ? Part - 1 #parents #children #communication
55:07
ዋን ፕላኔት ሚዲያ-One Planet Media
Рет қаралды 3,5 М.
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 18 МЛН