ሴት ልጅ አንተላይ እነዚህን ካየች ትሳባለች |በፍቅርህም ትወድቃለች | how to get any women you want

  Рет қаралды 16,389

yod house

yod house

Күн бұрын

Пікірлер: 30
@teshometemesgen4587
@teshometemesgen4587 8 ай бұрын
Waw! Yodi u are smart psychologist!
@TagayTesfaye
@TagayTesfaye 9 ай бұрын
ስትመቺኝ ውድድ ነው ማረግሽ በርቺ እህቴ
@yodhouse2713
@yodhouse2713 9 ай бұрын
thanks bro❤
@lozamaryam3021
@lozamaryam3021 9 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ !!
@BelachewFetene-d9b
@BelachewFetene-d9b 8 ай бұрын
ዕራስሽ ምርጥ #ሴት ነሽ
@Bini-e8v
@Bini-e8v 3 ай бұрын
ጎሽ 👍
@Redetukal
@Redetukal 8 ай бұрын
በርች❤
@sitotawteruneh9782
@sitotawteruneh9782 9 ай бұрын
Now you became smart always you should look attractive
@yodhouse2713
@yodhouse2713 9 ай бұрын
Thanks!
@jaklv7906
@jaklv7906 9 ай бұрын
Welcome yod house 🙌👍
@wenduzeleke3252
@wenduzeleke3252 8 ай бұрын
ፍቅር መለኪያው ገንዘብ አደለም አንሳሳት
@AffectionateCaptainHat-sr9ji
@AffectionateCaptainHat-sr9ji 8 ай бұрын
ብዙ ሴቶች ግዜ ካልሰጠን አይወደንም ይላሉ ስለዚህ ምን ትመክሪናለሽ እህት
@yodhouse2713
@yodhouse2713 8 ай бұрын
ለምትወደው ሰው እኮ ጌዜ አይጠፍም...! ግን 24 አብረህኝ ካልሆንክ ካለችህ ነው ችግር ሚሆነው!!
@ቀብራራውወሎ
@ቀብራራውወሎ 9 ай бұрын
100% 🙏🙏
@sileshitsegaye1286
@sileshitsegaye1286 9 ай бұрын
Gobez lij berchi ❤🙏👍
@chekoleGizachew
@chekoleGizachew 9 ай бұрын
Temecheshign berchi ihite
@siseyketema1024
@siseyketema1024 9 ай бұрын
♥️
@EyobBolt-em4ff
@EyobBolt-em4ff 9 ай бұрын
የትኛ ህግ ነዉ ይሄን የሚለው
@yodhouse2713
@yodhouse2713 9 ай бұрын
ህገ መንግስት አንብብ እንጂ bro...የሴቶችን!!
@EyobBolt-em4ff
@EyobBolt-em4ff 9 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/jKWzp5x6lJuohKMsi=yC0dxMr7e28r-Tiz
@Burakburabruri
@Burakburabruri 2 ай бұрын
ጨረስሽ በቃ ሴት ሲጀመር የምትፈልገውን አታቅም አዙሪታም ናችሁ ሲቀጥል ለወንድ ልጅ ኪሱ ሙሉ ይሁን አና ሴትን አስቀዝኖ ከተበዱ እንኳን ልጅቷ እናቷም ትመጣለች ።
@ephremwodajephremwodaj6102
@ephremwodajephremwodaj6102 9 ай бұрын
እኔኮ በጣም የምትገርሚኝ ስለየትኞቹ ሴቶች ነው የምታወሪው ስለፈረንጅ ሴቶች ከሆነ ልክ ነሽ በተረፈ የዳቦ ጥያቄ ላልተመለሰላት የሀበሻ ሴት ከሆነ ተሳስተሻል ወንድ ልጅ የመኪና መሪ ከያዘ ኪሱ ከሞላ ሁሏም ትወደዋለች ከሌለው ቻው 😅😅 የምታወሪው ነገር ከሀብታም ቤተሰብ ለተወለደቾ ሴት ሊጠቅም ይችላል በተረፈ ጸጉር መሰሪያ ሳንቲም ለምትናፍቅ ደሀ ሴት ፍቅር ፍቅር እያልሽ አትፈላሰፊ😢 አንቺ ከየት ነው የወጣሽው ከዚህ ማህበረሰብ አይደለም? አገሪቷስ ደሀ አይደለችም? አንቺስ u tube ገብተሽ መከራሽን የምታዪው ሳንቲም ለማግኘት አይደለም? ሰውየው ገንዘብ ካለው ባለጌ ሰካራምም ቢሆን ባህሪውን ለምዳ ወዳው ትኖራለች እውነታው ይሔው ነው።
@EyobBolt-em4ff
@EyobBolt-em4ff 9 ай бұрын
ሀይ ወንድሜ የልቤን ስለነገርክልኝ አመስግንሀለው
@yodhouse2713
@yodhouse2713 9 ай бұрын
አንተ የምትላትን ሴት ....ሴት ወይም የፍቅር አጋሪ ብለህ ትጠራታለህ....እውነትህን ነው ...አስተሳሰብህን ታከመው😍
@theman_123
@theman_123 9 ай бұрын
እንደዛ ከሆነማ ከሴተኛዳሪ በምን ይለያሉ ? ይመስለኛል ዮድ ሀውስ ምታቀርበው ስለንጹህ ግንኙነት ነው ::
@kewakbt1
@kewakbt1 8 ай бұрын
ስለሴቶች የማታቅና በራሱ የማይተማመን ወንድ ንግግር ነው እሄ
@DanielTefera-b6d
@DanielTefera-b6d 8 ай бұрын
ወንድሜ አትሳሳት😮የዳቦ መግዣ ጥያቄዋን,የፀጉር መሰሪያ ሳንቲም እጥረት ይዟት ከተከተለችው እሱን ሳይሆን ገንዘቡን ነዉ የወደደችዉ!!!😢😢😢
@bireman4758
@bireman4758 8 ай бұрын
ፍንጭታም ሴት ሰክስ ትወዳለች የምባለው እውነት ነው ያው አንች ፍንጭታም ስለሆንሽ
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 54 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 27 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 25 МЛН
በቀላሉ ፍቅር የሚያሲዘን ወንድ |yod house
14:08
Ultrasound Probe Repair with free evaluations
1:12
Probo Medical
Рет қаралды 7 М.
Dawit Tsige - Demama l ዳዊት ፅጌ - ድማማ
7:29
Dawit Tsige
Рет қаралды 5 МЛН