ሴት ልጅ ሱሪ ትልብስ ዘንድ አልተፈቀደላትም፣ ወንድ ልጅ ፀጉሩን ያሳድግ ዘንድ አልተፈቀደለትም

  Рет қаралды 15,041

Hanna ZeEthiopia

Hanna ZeEthiopia

3 жыл бұрын

lehaymanot.com/
/ hannazeethiopia
Email- Hannazeethiopia@gmail.com

Пікірлер: 125
@bezasolomon4815
@bezasolomon4815 3 жыл бұрын
የኔ ውዴ የተዋህዶ እንቁ በጣም እናመሰግናለን!!🙌 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙌 ልዑል እግዚአብሔር ልቦናችን ያብራልን😥 ከቅድስት እናቴ ድንግል ማርያም ረድኤት በረከት ያሳትፈን እምዬ በምልጃዋ ትረዳን💚💛❤🙌 እምዬ እናቴ ጽዮን እኔን ልጅሽን በሰላም ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ✝⛪️💚💛❤🙌
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
ታድለሽ እህቴ ምንኛ መታደል ነው ከአባቶች ስር ቁጭ ብሎ መማር አሁንሰ ሆድ ባሰኝ አገሬ ነፈቀችኝ እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ ለአገሬ እዲያበቃኝ ወለተ እየሱስ
@user-ek1og7kc9k
@user-ek1og7kc9k 3 жыл бұрын
ታድለሽ አባቶች እግር ስር ቁጭ ብሎ መማር መታደል ነዉ
@fatotosaaccount4757
@fatotosaaccount4757 3 жыл бұрын
TEKIKIL
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ለእናታችን ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤በያለንበት ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ
@zedzeorthodoxtewahdo4917
@zedzeorthodoxtewahdo4917 3 жыл бұрын
አረኩሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ሰብ እስክራይብ ላድርጋቹሁ እኔ አልከፍላቹሁ ነጭ ለሚከፍላቹሁ ኑ ላርጋቹሁ❤
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
@@zedzeorthodoxtewahdo4917 thanxs betam wudiee
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 3 жыл бұрын
ወንድሜ እንዴት ዋልክ ( ማለዳ ቲዬብ የሳጥናኤል ጎል ይልዳም
@ubuntuentertainment5824
@ubuntuentertainment5824 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጉዞሽን የበረከት ያድርግልሽ እህታችን።
@user-rv9yy3qe7d
@user-rv9yy3qe7d 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሴት የወንድ ሌብስ አትልበስ ወንድ የሴት ልብስ አይልበስ እንደዚ እሜያድርግ ካለ በእግዚአብሔርም ዘንድ የተጠሌ ነው ይላሌ ቄሉ በኦርት ዘዳግም 22÷5 ይገኛል እና ሴቶች እናስተውል እኔ ሱሬ እምለብሱ ሰቶች በጣም ነው እምናደደው በቃ ገላችን ገልጠን መሀድ ፋሽን አደርግነው ይቅር ይበለን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሃናየም ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ
@imdove7528
@imdove7528 3 жыл бұрын
ሀኔቹ እግዚአብሄር ኢየሱስ መርጦሻል ዋዉ ታድለሽ እመብርሀን በቤቱ ታፅናሽ የተዋህዶ ልጆች ጠፍተዉ ነበረ አንች መጣሽልን በጣም ደስ ይላል እልልልልልል እኔም ድሮ አለባበሴ መንፈሳዊ ነበረ መስቀሌ እረጅም ልብሴ እረጅም እስካርፌ ነጭ ወተት የሜመስል ነበረ ተዋህዶ ሳለሁኝ ከተዋህዶ ስወጣ ግን ምራባዊያን ሾጥ አድርገዉ ወስደዉኝ ነበረ የአንችን ቤድዩ ከአየሁ በስኬያ ነዉ ወደ ሀይማኖቴ የተመለስሁት ሱሬ አለብስም ሀኔቾ ልፋትሽ ለእኔ ጠቅሞኛል ተለዉጫለሁ ወደ ሀይማኖቴም ተመልሻለሁ አሁንም በፀሎትሽ አስቤኝ ባክሽ ሀኔቾ እወድሻለሁ የተዋህዶ ልጆች ሀኔቹን የምትሳደቡ ልቦና ይስጣችሁ እኔ የእርሶን ቤድዩ ባላይ ወደ ተዋህዶ አልመጣም ነበረ በጭራሽ ግን በሀኔቹ አድራ ድግል ማርያም አመጣችኝ የሀኔቹ አለባበስ መንፈስ ቅዱስ የመረጠዉ እራሶም ሀኔቹ እግዚአብሄር መርጦታል ለመመረጥ ልባችሁን ንፁህ አድርጉ እርሱንም ፈልጉት ከዛ እንደ ሀኔቹ ትሆናላችሁ ቅድስት አርሴማ ትጠብቅሽ ማሬ
@Mengistu337
@Mengistu337 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችንም እናመሠግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@selinayetewahdollj6883
@selinayetewahdollj6883 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንደራረግ!
@zedzeorthodoxtewahdo4917
@zedzeorthodoxtewahdo4917 3 жыл бұрын
ሆኩሽ ❤
@gizachewyeshita6677
@gizachewyeshita6677 3 жыл бұрын
አንቺ መልካም ሴት እግዚአብሔር ያፅናሽ ብርታቱን ይስጥሽ::ሴቶች ሁሉ እንዳች ቢሆኑልን እንዴት በታደልን ነበረ
@user-mi3oe8ye7n
@user-mi3oe8ye7n 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሃናየ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን ኣባታችንም ረጂም እድሜ ይስጥልን በረቶት ይደርብን በጣም ደስ ሚል ምክር ነው ሁላችን ወደ ነብርን በት ባህላችን ይመልሰን
@yared09
@yared09 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ:: ሩጫሽ ያስደስታል!
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
ተባረኪ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሌሎች መምህራን እባካቹ ሱሪ መልብፕስ ሀጢያትነው ለሴት እያላቹ ስበኩ ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ በረከታቹ ይድረሰን የዚህ ቅዱስ ቦታም በረከት ይደርብን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
ተፅፋ መለጠፍ አለበት ምድረ ነጭ እየገባ እደልቡ ይመላለስበታል ህግ ይውጣ
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 жыл бұрын
ወይኔ የናፈቀኝን ነው ያሳየሺኝ እፉፉፉ እንደት እንደ ናፈቀኝኝኝኝ በማርም እኔንም ለሀገረ አብቅቶኝ እንደዚ አባቶች እግር ስር ተቀምጨ ለመባረክ ያብቃኝ በጣም ነው የናፈቀኝ
@user-ob2fk1ok6g
@user-ob2fk1ok6g 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ሃኒ እኛንም ወደተቀደስች ሃገራችን ገብተን የበርከት ተሳታፊ እንሆን ዘድ እመብርሃን ትርዳን አችንም በቤቱ ያጽናሽ 💐👏💐👏💐👏💐👏💐
@maryammaryam554
@maryammaryam554 3 жыл бұрын
እህቴ እንኳን ለዚ ለተቀደሰ ቦታ አበቃሽ ያንቺ በረከት በኛ ይደር ልጅሽን እመቤቴ ታሳድግልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሚን
@melkammelkam9554
@melkammelkam9554 2 жыл бұрын
የበረኩቱ ተካፋይ እንድሆን በፆለታቹ አስቡኝ ሰደተኛነኝ ጀሮየ ይህን እንድሰማ ሰለደፈቀልኝ እግዝብሔር ይመሰገን
@user-mi3oe8ye7n
@user-mi3oe8ye7n 3 жыл бұрын
የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከትዋ ረዲትዋ ጣመፍቅርወዋ ያብዛልን
@woinshet2595
@woinshet2595 3 жыл бұрын
ጥኡም ትምህርት ነው አባዬ በረከቶት ይድረሰኝ! እህታችን የበረከት ጉዞ ይሁንልሽ
@demulove6243
@demulove6243 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይስጥልን የሰማነውን የምንተገብር ያድርገን ሰሚ ጆሮ ይስጠን ልቦናችንን ያብራልን ማስተዋልን ያድለን እንደበደላችን ሳይሆን እደቸርነቱ ይቅር ይበለን
@nigisteneyew7181
@nigisteneyew7181 3 жыл бұрын
በርክታችሁ ይድርሰን ወፎች ድምፅ እንዴት ደሰ ይላል ለቦታው ያብቃን ግን ሰሰማ ጣነ ቄርቆሰ ሴቶች አይገቡም ነው የሚባለው
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 3 жыл бұрын
ሐኒዬ ታድለሽ በረከት አፍሰሳል በአባቶች እግርስር ቁጭብሎ መማር መታደልነው ተባረኪ የኔ ቆጆ ካንች ብዙሰው ይማራል
@senayit7198
@senayit7198 3 жыл бұрын
ታድለሽ እህታለም ሃንዬ በረከታችሁ ይድረሰን !!!
@user-cu6qp6mx1p
@user-cu6qp6mx1p 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@genet6181
@genet6181 3 жыл бұрын
ምናይነት የታደልሽ ነሽ እግዚአብሔር ለበረከት ያድርግልሽ ቅመም ብይሻለው ልጅሽንም ያሳድግልሽ
@zerituterefe7574
@zerituterefe7574 3 жыл бұрын
Thank your so much Hani ! May God help us and bless you!!
@sofifamily
@sofifamily 3 жыл бұрын
Amen, ተባርክልኝ heni ጥሩ መልክት
@zedzeorthodoxtewahdo4917
@zedzeorthodoxtewahdo4917 3 жыл бұрын
ሀንዬ ተባረኪልን
@user-cu6qp6mx1p
@user-cu6qp6mx1p 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ እህት
@meklitmekonnen8539
@meklitmekonnen8539 3 жыл бұрын
መታደልሽ ለዚ ላበቃሽ ሃያሉ እግዚአብሔር ክብር ምሥጋና ይድረሰው ቃልን ሰምተን ለመፈፀም ያብቃን ቃል ሂይወት ያሰማልን አባታችን 🙏
@pcpc5242
@pcpc5242 3 жыл бұрын
zimare melaakit yasemalin hana montana
@user-uu1sg8gh4j
@user-uu1sg8gh4j 3 жыл бұрын
በኡነት አባታችን ምንም ቃላት የለኝም ፡ እግዚአብሔር አምላክ ከእሳቸው ጎን ይሁን
@yoditbireda6655
@yoditbireda6655 3 жыл бұрын
በርከታቸው ይድረሰንንንንንን እህታችንም ፀጋውን ያብዛልሽ
@nathanmike4884
@nathanmike4884 3 жыл бұрын
ሀኒዬ አመሰግናለው በረችልኝ ጥሩ ትምህርት ነው
@gebyaweanteneh5837
@gebyaweanteneh5837 3 жыл бұрын
እህቴ ሴቶችማ በጣም ገምተዋል እኔማ የሴቶች ነገር ገብቶኝ ቁርጤን አውቄ ገዳም ገብቸ ቀሪ ጊዜየን በጦምና በጦለት ለማሳለፍ ነው ምኞቴ🙏🙏🙏
@mamilovemamilove8357
@mamilovemamilove8357 3 жыл бұрын
Ere edeze ayebalm Hulum ande ayent ayedlm eko wendm
@gebyaweanteneh5837
@gebyaweanteneh5837 3 жыл бұрын
@@mamilovemamilove8357 ውይ ውይ እኔማ በጣም አንገሽግሾኛል የማየው ነገር አይጣል አያድርስ ነው
@mamilovemamilove8357
@mamilovemamilove8357 3 жыл бұрын
@@gebyaweanteneh5837 Awo lek new Hulum negr kebad new gen bedfamfew hulachenenm megeru tegbi ayeldm Dmeo metfu melw kamyslechu sew telu ayeld melw memslek sew kathk melyet new mefto lemrgu metsly new leb edastachew
@gebyaweanteneh5837
@gebyaweanteneh5837 3 жыл бұрын
@@mamilovemamilove8357 እሽ እህቴ ምክርሽን ተቀብያለሁ አመሰግናለሁ☝️☝️☝️
@mamilovemamilove8357
@mamilovemamilove8357 3 жыл бұрын
@@gebyaweanteneh5837 Menm ayedl ! Yakebrlg sel Hulum metslay new
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን በርከታችሁ ይድረሰን 🙏🙏🙏✝️
@user-ge1bo3qu2j
@user-ge1bo3qu2j 3 жыл бұрын
ሀንዬ ታድለሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይባርክህ በቤቱ ያጽናሽ
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፅገውን ያብዛልሽ
@user-hv1nr7fu8w
@user-hv1nr7fu8w 3 жыл бұрын
ቃልህይወትን ያሰማልን!!!!!
@fekadutesega1790
@fekadutesega1790 3 жыл бұрын
Haniye yihegnaw video leyet yilal Egziabher yisteshi kale hiwot yasemalen
@eyerusyacob
@eyerusyacob Жыл бұрын
ሀኒዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 3 жыл бұрын
Haniya tebarkii
@asdafdsa7768
@asdafdsa7768 2 жыл бұрын
ሀናዬ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በፀለት አስብኝ ወለተ ኪዳን
@tigatig457
@tigatig457 3 жыл бұрын
Kalehewet yasemalene abatachen Hana egezabehare yistlne
@haymidebele3955
@haymidebele3955 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያባታችንን ምክር በልቦናችን ሰሌዳ ላይ ይፃፍልን እህታችን በጣም እናመሰግናለን ለህይወታችን ጠቃሚ ምክር ነው ሴትችዬ ሱሪ ካሁን ብኃላ ላለመልበስ ለራሳችን ቃል መግባት አለብን ።
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከቶ ይድረሰን
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እኝንም ለመባረክ ያብቃን አባታችን በረከቲዊ ይድረሰን ቃለህወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ
@tekluhailu598
@tekluhailu598 3 жыл бұрын
ሀንዬ ድንቅ ትምህርት ነው አባታችን ያስተማሩት ተባረኪልን እህት አለም
@elenik4524
@elenik4524 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ።
@user-uz5kf1ss7r
@user-uz5kf1ss7r 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን 👏👏👏🙏🙏🙏
@selamgh3379
@selamgh3379 3 жыл бұрын
you are lucky god bless you and your family 🙏🙏🙏
@fkrsisay
@fkrsisay 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ባገኝሽ ሁሉ ደሰ ይለኛል በጣም ታበረቺኛለሽ የኔ ውድ ሃኒዬ ውድድድድድድድ
@user-qv8rg7xk6h
@user-qv8rg7xk6h 3 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ እህት!!!
@user-id6zq6gd8l
@user-id6zq6gd8l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በርከቱን ፀጋውን ያብዛልሺ ሀንየ እህቴ አባታችን እርጂም እድሜ ጤና ይስጥልን
@Ethioenate
@Ethioenate 3 жыл бұрын
ሃንዬ ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሄር ይባርክሽ እህት አለም
@manchesterwithmyeyes8985
@manchesterwithmyeyes8985 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነብስ የሚያለመልም መልእክት ነው። በረከቱ ሁሌም አይለይሽ።
@user-ek1og7kc9k
@user-ek1og7kc9k 3 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህቴ
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሀንዬ አንቺንም እግዚአብሔር ይባርክሽ እኛም ሰምተን እንለወጥ
@user-lb1ph9pf1v
@user-lb1ph9pf1v 3 жыл бұрын
Very good
@mase4684
@mase4684 3 жыл бұрын
አባዬ ቃለህወት ያሠማልን በረከተዎት ይደርብን ሀኒዬ ዘመንሸ ይባረክ በቤቱ ያፅናሸ
@Meskerem_orthodox
@Meskerem_orthodox 4 ай бұрын
ጎበዝ እህቴ🙏👏👏👏
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ሐኒ መቼም ሰው በጥሩ ነገር ቢቀና እግዚአብኼር ባለው ሀጢያቴ ላይ ጭማሪ አይሁንብኝና በጣም ነው ምቀናብሽ
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 3 жыл бұрын
ሀኒየ እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሺ አይኔ እያየ ያበብሺ ያፈራሺ ልጅ አሁንም መጨረሻ ይመር አምወድሺየ
@slaamawit6659
@slaamawit6659 2 жыл бұрын
ሀነየእግዛብሔርይባርክሽ
@gualdengelmariam2364
@gualdengelmariam2364 3 жыл бұрын
Egziabher tsegauen yabzalesh ehte legna demo lebona yesten.
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 3 жыл бұрын
Abatachin Edmena tena yistot Haniye tebareke ye Abatachin Bereket yideribin Amen
@str1700
@str1700 3 жыл бұрын
በርችልን የኔመልካም❤
@user-kf8oz9uc3t
@user-kf8oz9uc3t 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህታችን ሐና በርችልን? እህትዬ አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@afatube.
@afatube. 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን
@hannahemmanuel4112
@hannahemmanuel4112 3 жыл бұрын
አሜን አሜን🙏🙏
@fkrsisay
@fkrsisay 3 жыл бұрын
በፀሎትሽ አስብኝ ፍቅርተ ማርያም
@marensileshi6910
@marensileshi6910 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያክብርሽ እህቴ ብዙ ነገር እንዳቅ ምክንያት እየሆንሽኝ ነው
@user-bi6sq3ey1v
@user-bi6sq3ey1v 3 жыл бұрын
ሃኒቾ የኔ ውብ የእናቴ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ በነገሮች ሁሉ ይባርክሽ አባታችን በረከቶ ይደርብን ቡራኬዎ ይድርስን
@tekluhailu598
@tekluhailu598 3 жыл бұрын
ሀንዬ ባለማተብዋ እንዴት ነሽልን ከነ ልጅሽ ጋራ ድንግል ማርያም እቅፍ ድጋፍ አድርጋ ትጠብቃችሁ ሁሌም በቤትዋ ታኑራችሁ ሀንዬ
@habeshatube9813
@habeshatube9813 3 жыл бұрын
Betam des emilu abat nachewu bereketachewu ydresen
@feenettube1325
@feenettube1325 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-kw6md7ur1z
@user-kw6md7ur1z 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን 🙏🙏🙏 እባታችን በረከትወ ይድርብን እናመሰግናለን እህታችን ሐናዬ❤✝️🙏🙏🙏
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን.እህቴ.እሜን እሜን እሜን. እባታችን።ቃለህይወትያስማልን ።
@kahsafitsum5258
@kahsafitsum5258 3 жыл бұрын
Tadleshe efffffffffffffff metadel eko new egzabiher amlak ystlin kale hiwet yasemalinnn abatachin
@user-ox4ep7iw8v
@user-ox4ep7iw8v 3 жыл бұрын
የት ኣከባቢ ነው እንዴት ደስ ይላል ሃንየ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@user-mw4jg4ft9i
@user-mw4jg4ft9i 3 жыл бұрын
ዛሬአደኛነኝ ሀኒእንኳንደህናመጣሽላይክአርጉኝ
@user-mb2si8xt9h
@user-mb2si8xt9h 3 жыл бұрын
አይ እንደው አስተዋይ መሆንሽ እህቴ በይ በርቺ!!!
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
ምርጥ ሴት
@eheteagedie1533
@eheteagedie1533 3 жыл бұрын
እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ ስለ ዋና አለባበስ በክርስትና እንዴት ነው ?????
@Ethioenate
@Ethioenate 3 жыл бұрын
ሃንዬ ባለማተብዋ እንዴት ነሽልን ድንግል ማርያም ሁሌም ካንቺ ጋራ ትሁን ልጅሽንም እቅፍ ድግፍ አድርጋ በቤትዋ ታኑራት
@tesfaybelay7883
@tesfaybelay7883 3 жыл бұрын
Waww des ylale
@Ethioenate
@Ethioenate 3 жыл бұрын
አባቴ በፀሎቶት አስቡኝ ተክለማርያም ብለው
@ewnetutesfaye74
@ewnetutesfaye74 3 жыл бұрын
ወሎ ስጥ መርጦለማሪያም አይገኝም ተድባባማርያም ግን ወሎ ወይ ቤተ ዐምሓራ ይገኛል መርጦለማሪያም ግን ጎጃም ውስጥ ነው የሚገኝ።
@Abatech2
@Abatech2 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በፀጋው በፍቅሩ አይለይሽ
@user-pk4mf5us8d
@user-pk4mf5us8d 3 жыл бұрын
ሐ ንዬ ❤️❤️❤️❤️❤️✅️✅️🌺🌺🌺
@user-qm4vi9ym4b
@user-qm4vi9ym4b 3 жыл бұрын
ሀኒየ በምን ላግኝሽ በማሪያም በጣም ነው የምፈልግሽ እባክሽ ስልክሽን
@meronitube8372
@meronitube8372 2 жыл бұрын
መመረጥ ነዉ ሀንየ ታድለሽ
@hannagetaw1186
@hannagetaw1186 2 жыл бұрын
Koy metshaf kidus betersafebet wekt suri neber ende ???yekrb gize ko new sefafi suri ykelekelal?
@kaaltesfaye1352
@kaaltesfaye1352 3 жыл бұрын
yane liilti
@woinbelaineh7591
@woinbelaineh7591 3 жыл бұрын
Tru tmhrt new abate endihum ehte ..lehulachinmn asteway lbona ysten
@sosiesosie9162
@sosiesosie9162 2 жыл бұрын
1፣ ቀሳውስት ቀሚስ ለብሰዋል 2፣ ባህታውያን ፀጉር ያሳድጋሉ
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 3 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነዉ አባ ልቦና ይስጠን ሀንዬ እናመሠግናለን
@aleeri3703
@aleeri3703 3 жыл бұрын
Selam mekuteria megzat felige neber gn mekfel embi blognal. Mn madreg eshlalew
@sarayeedigililijii1632
@sarayeedigililijii1632 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭Tikikili Abaa
@world12384
@world12384 Жыл бұрын
Tmesgen amlake
@abrabelbel.4505
@abrabelbel.4505 3 жыл бұрын
ትክክል ነው። ግን ከቃሉ ማስረጃ አቅርቢበት። ደግሞም በስልክ እናውራበት። 0961234907
бесит старшая сестра!? #роблокс #анимация #мем
00:58
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 2,9 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
ቤት ለቤት ከጎዳናው ሻወር ጋር
15:33
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 4,2 М.
Stop Limiting Life's Possibility - Sadhguru
13:54
Sadhguru
Рет қаралды 2,3 МЛН
ማመን አቃተኝ, የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጉድ
26:42
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 21 М.
እመጓ ኡራኤል አከባቢ የተገኘው ድንቅ ዋሻ
21:58
Workshop | AI: A Serious Look at Big Questions (360°)
2:34:24
Harvard Data Science Initiative
Рет қаралды 10 М.
ХЕЧ БУЛМАСА МЕХНАТГА БИТТА ЛАЙК БОСИНГ
0:12
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 6 МЛН
1❤️ #shorts
0:17
Saito
Рет қаралды 18 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
0:11
AngLova
Рет қаралды 7 МЛН
ОНА НЕ ДОЛЖНА БЫЛА ЭТОГО ДЕЛАТЬ
0:27
Gummy Bears Are Chasing Me (Ai Edition) 🐻 #ai #chatgpt #aiart
0:11