‘ሴተኛ አዳሪነት’ እንደሚወራው አይደለም! “የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ!” Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 52,476

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 160
@user-cv3bh8ld5m
@user-cv3bh8ld5m Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ታሪኮችን ስታቀርቡ ፊታቸው ባይታይ ምንም ቢሆን መልሳ ከማህበረሰቡ ጋር ነው የምትኖረው 🥺😢
@narditube4378
@narditube4378 Жыл бұрын
የኔም ሀሰብ ነው
@senaitjira209
@senaitjira209 Жыл бұрын
ችግርን መናገር ነውር አይደለም
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 Жыл бұрын
የነውርነት ጉዳይ ሳይሆን የእኛ ሰው የሚያየው መቸገርን ሳይሆን መጠቋቆሚያ ስለሚያደርግ መታየቱ አስፈላጊ አይደለም
@user-su1un3gl6o
@user-su1un3gl6o Жыл бұрын
ትክክል
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
ይህ እኮ ያለፍ ማንነት ነው 😊
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
ማነው ግን እህቶች፣ እናቶች፣ ልጆች ሁሉም ሰው የሆነ ሰው ተደስተው፣ ድህነትን ተላከው ሲሲቅ ማየት የናፈቀው🙌🙌
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
Tiru neger mesemate nafekeg
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ሰዉ ሳይቸገር አፀያፊ ሥራ ላይ አይሰማራምና ለተቸገሩት እህቶቼ ወንድሞቾ ሁሉ የሚረዳ እጅህን ዘርጋላቸዉ
@kdusmicaelkdusmicael160
@kdusmicaelkdusmicael160 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ችግር አይኑ ይጥፍ
@24Reem
@24Reem Жыл бұрын
Amen
@rahmatnoor4531
@rahmatnoor4531 Жыл бұрын
አሚን አችንም አላህ ይርዳሽ ሰለ መልካም አስተሳስብሽ
@emebetabebawe8778
@emebetabebawe8778 Жыл бұрын
Amen
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
በትክክል በትክክል አገራችን እኮ አሩመኔነት የቆየ ነው!!! እኛ ዝም ብለን ውይ የክርስቲያን ሀገር ምናምን እንላለን እንጂ አረመኔዎች ነን በተለይ ወደገጠሩ በመጥረቢያ በጥይት መጋደል የኖረ ነው!!!! አሁን ሶሻል ሚዲያ ስለተከፈተ ነውእንጂ አደባባይ ላይ የወጣው በተለይ በተለይ በተልይ በመሬት መጋደል በጣምየቆየ ነው በጣም ያልተማሩ ስለሆነ እንደጀግና ነው ነው እሚቆጠሩት ዘፈኑን እንክዋን አልሰሙም ሲሸልሉ አባቱን ገዳይ ወንድሙን ገዳይ እያሉ እንደክብር ሲሸልሉ እውቀት አልባ ህዝቦች ነን!!!
@user-ht5cl2es4n
@user-ht5cl2es4n Жыл бұрын
በአሁን ሰዓት የኢትዮጵያ ኑሮ እንደሳት በተቃጠለበት ስንቶች ይሆኑ የሚይዙት የሚጨብጡት አጥተው ወደ እዚህ ህይወት የሚገቡት
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
ማንኛዋም ሴት ካልተቸገረች እና ግራ ካልገባት ሴተኛ አዳሪ አትሆንም! ህይወት እኮ ፊቷን ካዞረች እንዲህ ነው ስንቶቻችን ነን ሰው መለመን ፈርተን እየተሰቃየን ያለን 😢😢
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
መልካም የፆም የኢባዳ የዚክር ቀን ይሁንልን የኢስላም ልጆች
@zamotube5162
@zamotube5162 Жыл бұрын
Amiiiin❤
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ህዝቦቻችን አንተ ጠብቅልን ሀገሪችንም ከደህነት አውጣልን😢😢😢
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m Жыл бұрын
አሚን።
@salamahawitsalamahwit1162
@salamahawitsalamahwit1162 Жыл бұрын
አይ,ሀገሬ የኑሮ ዉድነት ህዝባችን ተሰቃየ ጤና ካለ ሁሉም ያልፋል,😢😢😢
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
አዩሀወች እስኪ አንዳንዴየም ደስ የሚል ነገር አቅርቡልን እሮሮ በዛብን እኮ አላህ ለሁላችንም ኸይር ነገር ያሰማን
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
አይዞሽ❤ እግዚአብሔር ሀጢአት ቢሆንም፣ ወደእኔ ከተመለሳችሁ፣ በደላችሁን እንደ አለላ ሙዳይ እንደጥጥ ባዘቶ አነጻዋለሁ። እምባችሁንም ከአይናችሁ አብሰዋለሁ። የዘለአለም ህይወትም እሰጣችኋለሁ ይላል የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ግን እኛ የክርስቲያን ሀገር እንዴት እንዲህ እንድያ እንላለን እንጅ በጣም አረመኔ እነት በእኛ ህዝብ ላይ ያለው አይወራም በተለይ በባላገር ውስጥ በመሬት መጋደል ህፃናትን ያለእድሜ መዳር መድፈር መጋደል ከድንቁርናቸው የተነሳ ወንድሙን ገሎ ይሹለልለታል እናቱን ገዳይ አባቱን ገዳይ እየተባለ!!! የእኛ ሀገር እሚዝገንን ነው!! አሁን እኮ ሶሻል ሚድያ ስለተከፈተ ተጋለጠ እንጂ ፀጉሩን እሚያጎፍር ጀግና ነው እሚባለው!!! ወንድሙን በመሬት ገሎ ህፃናት እየደፈሩ ወይ ያልሰለጠነ ሀገር አለመማር???????? ያሳዝናል!!!
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
አሌክስ ብዙ የምታውቅ ጋዜጠኛ ነህ ባለታሪኮች ፊታቸው መታየቱ ጉዳቱ አይታያቸውም ከችግራቸው የሚወጡበት ብቻ ነው የሚታያቸው።እናንተ ግን ሁሌም መሸፈን አለባችሁ የእነሱ መብት ብቻ አይደለም ልጆች ነገ አድገው ለምን ማለታቸው አይቀርም ። ስለዚህ ግዴታ መሸፈን አለበት ።
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Жыл бұрын
አፈር ልብላ የኔናት ማርያምን አልፈርድብሽም እባሽ እደውሀ ሲፈስ አጀቴ ተሰፈሰፈልሽ እስቲ ወደቤተክርስትያን ልብሽን ስጪ ፀልዪ አምላክ ይረዳሻል
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው ግን አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ሁሉም ያልፍል እንባሽ በሳቅ እንደሚለዋጥ እርግጠኛ ነኝ እናትሽንም ሄደሽ ታያለሽ ስው ተስዶ ከቤተስቡ ይለያያል አገር ውስጥ ሆኖ ለረጅም አመት መለያየት ከባድ ነው 😢😢😢😢😢😢😢
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ፊት ለምን አይሸፈንም ምትሉት ባለታሪኮቹ ለመታየት ፍቃደኛ ሆነው ነው አለምዬ የኛ ሆደ ቡቡ እንወድሃለን::❤
@martafentawe147
@martafentawe147 Жыл бұрын
እኔ ምላቹኡ ግን ለምን ፎቱዋን አትሸፍኖትም
@mahederegedilat8243
@mahederegedilat8243 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ! ፈጣሪ መሃሪ !እውነተኛ ዳኛ ነው ይምርሻል !!!ምህረቱ የበዛ መዓቱ የራቀ ነው !!!! ህይወትሽን የአምላክ እናት ጥሩ የተረጋጋ ታድርግልሽ !!!
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx Жыл бұрын
እህታችን በጣም የማያሳዝን ታሪክ ነው።ያለፈው አልፏል።ፈጣሪን ከልብ ለምኚው ሁሉንም ያስተካክልልሻል።
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢የኔ ማርዋየ ወሏሂ ልብ ታደማለች ያአሏህ የተቸገረን ሁሉ እርዳው
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
Amin habibeti
@kalekale8217
@kalekale8217 Жыл бұрын
የኔ እሕት አንቺ ተገላተሽ አደገሽ እንደገና ልጅ ወልደሽ ለሲቃይ አንድ ወለጅሽ ምን አለ ከዚያ በኀላ ብትጠነቀቂ ምንአለ የሰውለጅ እንዴት ሥሜቱ ይመራዋል ጌታ ያሥብሽ
@sawsanabdulkadir1641
@sawsanabdulkadir1641 Жыл бұрын
she didn't do it choice
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን አታልቅሽ
@Naniya254
@Naniya254 Жыл бұрын
😢በእግዚአብሔር ትንሽ የተሻላችሁ ሰወች አግዟት እናቷ እኮ ይሄኔ ልጄ ወጥታ ቀረች እያሉ ይጨነቁ ይሆናል😢
@user-rd5cv1zc9j
@user-rd5cv1zc9j Жыл бұрын
ወይኔ ሰኒ በአካል አውቃታለሁ አድራሻዋን ላኩልኝ
@zientahmed8116
@zientahmed8116 Жыл бұрын
የየት አገር ልጅ ናት በአላህ አድስ አልሆነችብኝም💔😭
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
​@@zientahmed8116 ሰሜን ሸዋ አለች
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
​@@zientahmed8116 ጎንደር
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
​@@zientahmed8116 gonder alce eko misaro mibale kilele
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
የተገፋ ተደፋ እንደሚባለው ነው የዚችልጅ ታሪክ እግዚአብሔር ይታደግሽ እህቴ😭😭😭😭
@mekitube1278
@mekitube1278 Жыл бұрын
ያረቢ ሀረብ ሀገር ያላችሁ እህቶች ፈጣሪን አመስግኑ
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Жыл бұрын
መልካም ነገር መስማት ነፈቀኝ😢
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
እጅግ ያሳዝናል መጨረሻሽን ያሳምረው ፈጣሪ።
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እናትሽን ታያቸዋለሽ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ ሃዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ አይ የሰው ልጅ መከራ እንደ አበሻ እርጉምኮ የለም እስቲ ለበሰለ እህል ጌታ ሆይ በጣም ያሳዝናል
@getealemu5808
@getealemu5808 Жыл бұрын
የኛ አገር ሰዎች እንደዚህ ናቸዉ መናጢዎች የተረገሙ
@jeneraljeneral4301
@jeneraljeneral4301 Жыл бұрын
እርጋታህ በጣም ደስ ይላል ፀጋ ያብዛልህ
@user-gk7qu5om9c
@user-gk7qu5om9c Жыл бұрын
አይዞሽ ጌታ መልካም ነው😢
@zzqm1uk8g
@zzqm1uk8g Жыл бұрын
አደኛነኚ የኔ ክርታቶቺ እደትናቺሁልኚ እኳን አደረሳቺሁ ለታላቁ እረመዳን አልሀምዱሊላህ አላህ ፆማቺን ዱአቺን ይቀበለን አላህ ያማረ ሂወትን ይወፍቀን ባገራቺን❤❤
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
Amen lanchim habibeti
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ኃጢያትን እንጂ ሰውን አይጠላም
@user-bn1kb8yl4i
@user-bn1kb8yl4i Жыл бұрын
Egziabher yrdash ehtachin
@solomonbeze241
@solomonbeze241 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@afomiyamicheal9031
@afomiyamicheal9031 Жыл бұрын
ኣይዞሽ እህቴ ፈጣሪ መሃሪ ነው ❤
@kuridemakuridema
@kuridemakuridema Жыл бұрын
አዞሽ እህቴ አታልቅሽ እመቤቴ አለች 😢😢😢😢
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ዋናው እንኩዋን ወጣሽ❤
@yeromaymen3155
@yeromaymen3155 Жыл бұрын
የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ ነው ተረቱ😢
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q Жыл бұрын
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ ያልፋል ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@mujibasiraj7472
@mujibasiraj7472 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
@AmenBemnet
@AmenBemnet 11 ай бұрын
እህቴ ልጆችሽን ለእናትሽ ሰተሽ ወደ አረብ ሀገር ነይ አይዞሽ ፈተና ጥሩ ነው ከእግዚአብሔር ያገናኛል
@m.t12
@m.t12 Жыл бұрын
Cover the people you interview please 🙏 u have to protect the privacy and confidentiality
@1974degu
@1974degu Жыл бұрын
ያሳዝናል 😢😢😢
@MastewalDessie
@MastewalDessie 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ
@umomohamad
@umomohamad Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም አንድነት መተሳሰብ መተሳሰብ መተሳሰብ መከባበር መፍቃቀር መቻቻል ፍቅር ለሀገራችን ሀገር ከሌለ ምንም የለም እና ሀገራችን ለዘላለም ትኑር❤
@MonikaademKasim-uo2eo
@MonikaademKasim-uo2eo Жыл бұрын
መልካም በአል
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Жыл бұрын
ስታሳዝን ፈጣሪ ይሙላልሽ
@hdgd8036
@hdgd8036 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ደጋግ ሰው ያጋጥምሽ ባለ አደራው ብታገናኞት
@user-sw9yd7yx2c
@user-sw9yd7yx2c Жыл бұрын
እውነት ግን የኢትዮጵያ ሴቶች ሰራተኛ ሲያገቡ ምነ እያስተማሩ ትሪት አድርገው ቢይዞቸው በእርግጥ ባለጌም አሉ ጥሩም አሉ ግራ ይገባል 😔😔👏
@user-kd9bq7vg8g
@user-kd9bq7vg8g 8 ай бұрын
እባካቹህ ሶፍት ጠረጴዛ ላይ አስቀምጡ ኤጭ ወዲያ የቱን ያክል ወጪ ኖሮት ነው ሁላቹህም ሚዲያ ላይ የማየው ክፍተት ነው😭😭😭
@user-kk5zr2mt6d
@user-kk5zr2mt6d Жыл бұрын
ወይ ስቃይ አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነዉ ታሪክ ይቀይራል እመብርኃን ታግዝሽ የባንክ አካዉንቷን አስቀምጣችሁ ቢሆን ጥሩ ነበር የቻልነዉን ብናግዛት
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Жыл бұрын
የኔእህት አይዞሽ 😭😭😭እህህህህ
@bezaorku2149
@bezaorku2149 Жыл бұрын
በስማም እንባዋ እንባዬን አፈሰሰው እህቴ አይዞሽ ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ውዴ
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 9 ай бұрын
አይዞሽ. አታለቀሺ. የኔ. ቆንጆ. አዝጋብሔር. መልካም. ነው. ታሪክ. ይቀየራል. አመቤቴ. ታዳሰሰሽ. የኔ. ቆንጆ 😢😢😢😢😢
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
እስኪ ደህና ነገር አቅርቡ!! ይብቃን ስንት ጉድ አለ እግዚአብሔር ይርዳችሁ.
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q Жыл бұрын
አይኔ ልጠፈነዉ
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
ማንም ሰው ወዶ አይደለም በዚህ ሕይወት የሚያልፈው እና እግዚአብሔር ካረዳ በስተቀር ከባድ ነው
@bettytube7981
@bettytube7981 Жыл бұрын
Betam geta telelebet hiwote menem wasetena yeleum geta yalew sew gen yetadele new
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
@@bettytube7981 በጣም እንጂ ከዚህ መንከራተት ያወጣን የውስጥ ሰላም የሰጠን ይባረክ
@bettytube7981
@bettytube7981 Жыл бұрын
@@strong1220 Amen 🙏 that’s true
@user-nf8ro7tj9d
@user-nf8ro7tj9d Жыл бұрын
አባቱ ጌታየ ይቅር በለን 😢
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji Жыл бұрын
አይዞሽ እህታለም የሰው ልጂ ፈተና በጣም ከባድ ነው በዚህ አጋጣሚ ቤት አከራዮች ሰው ከተቸገረ ምን አለ ብትተባበሩአቸው ቀን እስከሚያልፍ የቤት ኪራዬ በትተውላቸው ከምታስወጡአቸው ብታውቁት ቤት የእግዚአብሔር ነው ብንችል እንርዳት በጣም ታሳዝናለች
@dawitdima-se4vj
@dawitdima-se4vj Жыл бұрын
ታሳዝናለች
@galaxyapp9808
@galaxyapp9808 Жыл бұрын
አንቺ ተሰቃይተሽ ደሞ ሌላ ወለድሽ ብቻ እግዚያብሄር ይርዳሽ
@warkwark6096
@warkwark6096 Жыл бұрын
የአኔ አናት አይዞሽ
@helinatefera8373
@helinatefera8373 Жыл бұрын
የምንሰራው ስራ እግዘብሔርን እያስቀየምን እንደሆነ ለምን አናስብም ምንም ቢሆን ሌላ መፍትሄ መፈለግ ያስፈልገናል 😢
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls Жыл бұрын
👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹አይዞሽ:እህቴ:የልፋል
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤መልካም ሰዉ አለም ሰገድ
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 Жыл бұрын
የወገብ ህመም ከመጣብሽ መስራት እንዳትችይ የደርግሻልኮ ተጠንቀቂ እባክሽ
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 Жыл бұрын
እረእባክህ ስልኮን አስቀምጥ
@belayneshalbejo2430
@belayneshalbejo2430 6 күн бұрын
😭😭😭😭አይዞሽ
@maryamhussn2925
@maryamhussn2925 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከናትሽ ያገናኝሽ እፍፍ😭
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 Жыл бұрын
Ayy Ethiopia 😢
@hannabiniyam4793
@hannabiniyam4793 Жыл бұрын
እባካቹ እንደዚህ አይነት ታሪክ ላይ እምታቀርቧቸውን ሰዎች ፊታቸውን ሸፍኑት
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
melawe adsba ko yaqatale setna adari kehonese bxu sewe yaqesale yha ko yalfe tarka newe yhoncewe ena lemin taferalce lelocu ymarubeti
@haitsaid5831
@haitsaid5831 Жыл бұрын
አይዛሽ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ፀፀት የሚባል የለም። እግዚአብሔር በፈቃዱ በፍቅሩ ምህረት አድርጎ ከወደደሽ ለምን ትፀፀቻለሽ። ደስ ይበልሽ እንጂ❤ ያለፈዉን አላስታዉሳችሁም ነዉ እኮ ያለዉ🤲❤
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Жыл бұрын
ምን ማለትሽ ነው?? ከብዶኛል እርዱኝ እያለች እኮ ነው!
@meron6530
@meron6530 Жыл бұрын
አዞሽ አግዚአብሔር አለ
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Жыл бұрын
💔GEFE ☝️MELESE KEFETARE YAMAE GENE LEMENE❤
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q Жыл бұрын
እደዉ ተይቅረታጋ እደትነዉ እደዚህያለስራ አ ኡዙቢላህ ልጅስበምንይለያል
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ለአንድ ለ ሁለት አመት ዉጪአገር ተወስዶ ቢመለስ በደንብ ይሰለጥን ነበር አለመሰልጠን ነዉ ልጅን ማሰቃየት ፣ለምን እንደተፈጠሩ አለማወቅና የቤተሰብ አስተዳደግ አያያዝ ስነምግባርን አለመረዳት ብዙ ችግሮችን ይዞ ይመጣል። በደንብ ገጠር ዉስጥ አዌርነስ መስጠት ያስፈልጋል። ህዝባችን በቤተሰብም ይሁን በማንም ጥቃት እንዳይደርስባቸዉ መሠራት አለበት
@Salam-bi7ei
@Salam-bi7ei Жыл бұрын
😢😢😢
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Жыл бұрын
Betam tasaznalech Miskin Egzabher yewedefitun yastekakililish enate😢
@emmabet5594
@emmabet5594 Жыл бұрын
አለምዬ ክበርልኝ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ስታምር ስታምር አይዞሽ ግን እኮ እህቴ መቆጣጠሪያ አትጠቀሙም ሴትኛ አዳሪነት ስትስሩ??? ያለፕሮቴክሽን ነው????? ጤንነትሽን ተመርምረሻል??? HIV???????
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Жыл бұрын
መፍረድ አይደለም ግን በዛ ህይወት ዉስጥ ሁለት ልጅ ከመዉለድ ለምን ስደት አትሄጅም ነበር መቸም ገላን ከመሸጥ ስደት መኖር ይሻላል😮😮
@fydgffhfhg6162
@fydgffhfhg6162 9 ай бұрын
ስደትም ለመውጠት እኮ ብር የስፈልገል አትፍራዱ
@sablasabla260
@sablasabla260 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@menbereyeshima2841
@menbereyeshima2841 Жыл бұрын
😥😥
@deemadeema8962
@deemadeema8962 Жыл бұрын
ኣይዛሽ😢
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@narditube4378
@narditube4378 Жыл бұрын
ትንሽ ግራ የገባኝ ነገር አለምሰገድ ወርቃዛቦ ቻይነልም ላይ የምሰራ እሱ ነው
@amarche5385
@amarche5385 Жыл бұрын
የገደለው ባልሽ የሞተው ወድምሽ ሐዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ ላይወጣ 😢😢ይላል ያገሬ ስው ፊቷን መሸፈን ነበረባችሁ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ፊቱዋን ሸፋኑት ልጅቱ ገና ልጅናት ምንድነው አለም ሰገድ ጥሩልጅ አይደለህ ለነገ ሂወቱዋን አስብላት እጅ
@hamdeya
@hamdeya 9 ай бұрын
endaze ayenate tareki setakarbwu fetacwu safenacawe pelse
@messashkassaye6728
@messashkassaye6728 Жыл бұрын
Mindinew ke programachu sewu endimar yemetefelgut? Yemineger ena yemayeneger tarik biley tiru new. Le youtube gebeya sibal yehulunm gebena bansema melkam new. Plus fitacheew yeshefen.
@mimikelly9156
@mimikelly9156 Жыл бұрын
ስልክ ቁጥር ስጡን
@ahmedabrahim9100
@ahmedabrahim9100 Жыл бұрын
በአገኛት ልረዳ
@edentekeste7268
@edentekeste7268 Жыл бұрын
Ychalal bmangawm sat mawrat ychalal
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 Жыл бұрын
Fituwani bitshefinu malikami naber Ayizoshe ehetachen
@Riri-mx8bp
@Riri-mx8bp Жыл бұрын
Koy edziy aynte ngre Setkrbu Soft mibale ngre ale mdenw bsltne giza edziy mchmlalek alem tmiyayw programme aydele enda ere wedza mecyone mnsltenw😏
@user-jw8rj1wc4g
@user-jw8rj1wc4g Жыл бұрын
Dnzi fetachewn lmin atishefinm
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q Жыл бұрын
የሞተዉ ባልሽ የገደለው ዉንድምሽ ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከየትም አለ ወጣ ይማረን ወይ ጊዜ ነፍስ ይማር ባለፈዉ አትፀፀቺየገዳይዩም የንሰሃ ሞት ይስጠዉ
@sarakale7698
@sarakale7698 Жыл бұрын
"የገደለው ባልሽ የሞተው ወድምሽ ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ"
@nejatsherif4852
@nejatsherif4852 Жыл бұрын
Menow fetawane hunekani beshafeni
@user-pz2bx8pw6c
@user-pz2bx8pw6c Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ በዚህ ደረጃ ችግር ካለብሽ ለምንድነው ልጅ የምትወልጂው ደግመሽም ወለድሽ ልጅ መውለድ መፍቴኤ አይደለም አንች በችግር ልጆችሽም በችግር የኢትዮጲያ የችግር ታሬክ ማለቂያ የለውም????
@abdeljaleelabdallah3001
@abdeljaleelabdallah3001 Жыл бұрын
Ieje eko ye egzybher xega new hatyat west kemgbat asuredu mewled yeshalale nege be lejocwa des yelat
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Жыл бұрын
ኣቤት የሃበሻ ክፋት እግዚኦ ኡፍፍፍ
@ayshayasintube9930
@ayshayasintube9930 Жыл бұрын
🤭🤭🤦‍♀️🤦‍♀️ስራ
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. Самая Быстрая BMW M5 vs CLS 63
1:15:39
Асхаб Тамаев
Рет қаралды 3,8 МЛН
How to bring sweets anywhere 😋🍰🍫
00:32
TooTool
Рет қаралды 39 МЛН
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 176 МЛН
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. Самая Быстрая BMW M5 vs CLS 63
1:15:39
Асхаб Тамаев
Рет қаралды 3,8 МЛН