ባለትዳሮች ተጠንቀቁ! ለትምህርት የወጣው ባሌ ጉድ ይዞብኝ መጣ! ቤተሰብም ጎረቤትም ሳይሰማ ገላግሉን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 141,901

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 688
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 Жыл бұрын
ውንዶች ታማኝ የሚሆኑት እግራችው ውይም እጃቸው ሲቆምጥ ነው 100%
@kumakebede7540
@kumakebede7540 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
በስማም በይ😅😅
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Жыл бұрын
የተመታ ኮሜንት 😂😂😂
@ሪችነኝስደተኛዋ
@ሪችነኝስደተኛዋ Жыл бұрын
😂😂😁
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን Жыл бұрын
ትክክል
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
ወንዶች ማለት በምንም ተአምር ልባቸው አይገኝም 95% ግን እንደዚህ አይነት ወንዶች ፈጣሪ ይፍረድባችሁ።
@yohannesabebe3889
@yohannesabebe3889 Жыл бұрын
😂
@እናትነኝጎጃሜዋ
@እናትነኝጎጃሜዋ Жыл бұрын
ሁሌም የጫውላ ጭዋታ ነው እሚያምራቸው የሰው እድሜ ብቻ ያገባድዳሉ እህህህ እኔም ፈርሁ
@YonaDemeke
@YonaDemeke Жыл бұрын
Ere ebakish hulum anid aydelem
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Жыл бұрын
😅
@haihnhnanknjo2434
@haihnhnanknjo2434 Жыл бұрын
ማውራት እራሰ አትችልም ትደጋግማለች
@sebletesfay8966
@sebletesfay8966 Жыл бұрын
ካንቺ ቢደብቅ ከእግዚአብሔር የሚደበቅ ነገር የለም ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው
@wogderes5996
@wogderes5996 Жыл бұрын
ወይኔ በደንብ ነው ማውቃት እንደዚ አልነበረችም እኛ የጎረቤት ልጅ ያሳደገች ነች ዛሬ ጠቋቆረች እንጂ እንደዚ አልነበረችም ቤቲ በጣም መልካም ሰው ነች ወይኔ ቆንጆ ነበረች ለሷ ይሄ አይገባትም ነበር በጣም ነው ማዝ ነው
@helmanlenur430
@helmanlenur430 Жыл бұрын
ማንም በማንም ህይወት አይማርም ሁላችንም በሚደርስብን ነገር እንማራለን በስው ሲያዩት ተርት ነው የሚመስለው
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 Жыл бұрын
ሲጀመር ሴቶች ገንዘብ የሌለው ወንድ አታግቡ, የገቢ ሚንጩ ከእናንተ የተሻለ መሆን አለበት,
@leuismesfin3443
@leuismesfin3443 Жыл бұрын
Behavior like you
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын
ገንዘብ ያለው አግቡ??😂😂 የከዳት እኮ ገንዘብ ሲያገኝ ነው መናጢ ሆኖማ አብሯት ነበር ዋናው ፈረሃ እግዚአብሄር እንጂ ድሀ፣ ሀብታም መሆን አይደለም ብሩማ ተሰርቶ ይገኛል ዋናው ለሰው ልጅ መልካም ስብእና ነው።
@leuismesfin3443
@leuismesfin3443 Жыл бұрын
ፍቅር እና ሞት አንድ ነዉ ገንዘብ ሸቀጥ እንጂ ሰዉ አይገዛም አንዴ ኖሮ አንዴ ለመሞት ገንዘብ ያለዉ አግቡ ??
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
​@@sebelleteferaminas9875 መጀመሪያ ድሀ ነበረ የተጎዳ በሞትኩ እያለ በረኪና የጠጣ እሷ የተጎዳ ሰዉ አይጉዳም ብላ በየዋህነት አሳለፈችለት እሱ ግን ለብቻዉ ገንዘብ እያጠራቀመ አመቻችቶ ሌላ ሴት ቀየረ የፈለገ ቢሆን መክዳት አይጠበቅበትም ነበረ
@helmanlenur430
@helmanlenur430 Жыл бұрын
ትክክል
@kbrtgormes2548
@kbrtgormes2548 Жыл бұрын
በቃ ቆሜ ልቀር ነው ትዳር ፈራሁ ወገኖቼ የሚታየው የሚሰማው ሁሉ ደስ አይልም ያስፈራል እድሜዬ 30ዎቹ ውስጥ ነው እስኪ ምከሩኝ 😢
@yoftahihailu4
@yoftahihailu4 Жыл бұрын
አይዞሽ/ህ ሁሉ አንድ አይደለም እንደ ሀይማኖትህ/ሽ መጀመሪያ መፀለይ እግዚአብሔር ከተገቢው ሰው ጋር ካገናኝህ/ሽ ጥያቄዎች ሁሉ ከበቂ በላይ መልስ ያገኛሉ። በምድር ላይም ገነትን መለማመድ ይሆናል አለያ ግን ተቃራኒው ይፈጠራለል። ሁሉ በርሱ ሲሆን ውብ ነው። መልካም እድል
@edeneden2054
@edeneden2054 Жыл бұрын
ሁሉም እኮ አንድ አይነት አይደለም መጸለይ ነው ከተባረከው ፈርሀ እግዚአብሔር ካለው ያጋጥምሽ ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም
@mimit4032
@mimit4032 Жыл бұрын
Pray
@tube2021
@tube2021 Жыл бұрын
ነገሩ ሁሉ ያስብላል ግን በፈጣሪ ተማመኝ እህቴ
@helengreen2218
@helengreen2218 Жыл бұрын
እኔም በመፍራት በጥርጣሬ እሄዉ 33 ሆነኝ አረብ አገር ነኝ ምንም የማግባት ፍላጎት የለኝም ምን ትመክሩኛላቹ
@asas-lu4oc
@asas-lu4oc Жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ እባሽን ያብስልሽ የኢትጲያ ወንዶች የስራችሁን ይስጣች እኔ አንድ ወንድ ልጅ እናት ነኝ 23 አመቴ ነው ልጄን ብቻዬን ነዌ እማሳድገ ወደፊትም አላገባም😏😏😏
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን Жыл бұрын
ጎበዝ ቆራጥ ስንት ጀግና አለ
@ll8432
@ll8432 Жыл бұрын
Yes self confidence love it. It is ok to be alone
@burtgnnega9941
@burtgnnega9941 Жыл бұрын
ቁሜ ቀረው
@aregahailu2487
@aregahailu2487 Жыл бұрын
Enen mokregn
@T-bag5
@T-bag5 Жыл бұрын
Eskahun alagebashim
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Жыл бұрын
የድሮ አባቶቻችን ማጭበርበር እና መዋሸት አያቁም ክብር ለድሮ አባቶቻችን ያሁኖቹ ሥራቸው ውሥጥ ለውሥጥ ከሚሥቱ ደብቆ ቤት ይገዛል እዳይታወቅ በዘመድ ሥም ሁሉ ያደረጉ አቃለሁ ሣይበሉት ይሙቱ ሌቦቹ
@saronweba7354
@saronweba7354 Жыл бұрын
ሴቶችዬ ልጅ ካላችሁ ለምንድ ነው ሌላ ትዳር የምትይዙት ልጅን ብቻ ማሳደግ ይቻላል እኮ. ምን በወጣኝ የማንንም ኅረምሳ አስገብቼ እምቀልበው
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
ትክክል በተለይ ለልጆቹ ጥሩ አይደለም ሌላ ወንድ እቤት ማስገባት ልጆቻችን ምን ይማራሉ ጀግና እናት ልጆቿን ተቸግራም ማሳደግ እና ለቁምነገር ማብቃት ።
@negesechyedego8120
@negesechyedego8120 Жыл бұрын
ትክክል ልጅ ፍለጋ ከሆነ እሽ በተረፈ ምን ይሰራልሻል ፍቅር ሳይኖር የእጁን ያገኛል አይዞሽ
@onelovehabeshal7934
@onelovehabeshal7934 Жыл бұрын
ትዳር ለልጅ ብቻ ነው እንዴ ለመረዳዳትም ጭምር ነው እንጂ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ትዳርኮ በብዙ መልኩ ይታያል ግደታ ለልጂ ብቻ ነውደ
@yabyab5036
@yabyab5036 Жыл бұрын
ታይጂ ለልጂ ብቻነዉዴ ትዳር
@hiwotluel3026
@hiwotluel3026 Жыл бұрын
😭😭😭ቤተክርሰቲያን እየሣሙ ይኑሮ በቃ ትደር የሥካውኑ በቂ ነው 😭😭😭እኛም ከንሮው ውድነት ከፓለቲካ ዘረኝነቱ አድክምናል ተደክመናል
@hiwotluel3026
@hiwotluel3026 Жыл бұрын
@@free-spirit-z6y 😂😂ያው በኛ ሀገር አይችው ነው 😂እኔ እድሜ የመገመት ችግር አለብኝ እረ ገና ልጀ ናችው
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ የ ኢትዮጵያ ውንዶች ፍጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ 😭😭😭😭
@manche110
@manche110 Жыл бұрын
ሁላችንንም???!!
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 Жыл бұрын
አዎ
@SntayoFaty
@SntayoFaty Жыл бұрын
አሜን
@manche110
@manche110 Жыл бұрын
@@yerfubesha1998 ላገባሽ ነበር በቃ ተውኩት! አመለጠሽ!
@እናትነኝጎጃሜዋ
@እናትነኝጎጃሜዋ Жыл бұрын
አሜንብልግና ስታስቡ አውሎ ንፍስ ያጋጫችሁ😡😡❤
@amefke2069
@amefke2069 Жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ይፈርዳል ኡፍፍፍ እኔ ይኤን ፈርቼ ነው ልጆቼን ያሳደኩት ብቻዬን
@tsehayyes9197
@tsehayyes9197 Жыл бұрын
አታልቅሺ ደስ አይበለዉ ራስሽን ጠብቂ እልዉሀ አልቋል ያለቀበት ዘመን ነዉ ቤተክርስቲያን አዘዉትሪ
@chadiafarchoukh
@chadiafarchoukh Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ የዘራውን ያጭዳል እጅሽ ይጣለው እግዚሐብኤር አምላክ የእጁን ይስጠው እንደነዚህ ከአዲ ወንዶች ናቸው እደወጣን ያስቀሩን ቸሩ መድሀኒያለም የእጃቹን ይስጣቸው አውሬዎች 😢😢😢😢😢😢😢😢
@senigi530
@senigi530 Жыл бұрын
ወንድን ልጅ እንደእናት የምትንከባከብ ሚስት አያስፈልገውም ሚስት ብቻ ነው መሆን ያለባት ሁሌም ጥለው የሚሄዱት እናታቸው እየመሰለቻቸው መሰለኝ እውነት
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
ሸይጧን በእድሜ ነው የሚበልጣቸው እህቶች ምን ብትወዱት ሙሉ ነገራችሁን አቴስረክቡ
@ዚዚዚዙዙዙ
@ዚዚዚዙዙዙ Жыл бұрын
እኔ እምወደዉ ጋዜጠኛ አለም ሠገድ ታደሠ ነዉ አጠያየቁ አነጋገሩ ይማርከኛን
@Spurgeo
@Spurgeo Жыл бұрын
Agebetual.... Lela sew yehunelesh?🤪
@meseretkidane3490
@meseretkidane3490 Жыл бұрын
ከባላችሁ የተፋታችሁም ሆነ የሞተባችሁ ልጆች ካላችሁ ሌላ ባል ቢቀርባችሁስ መረማጃ ነው የሚያደርጓችሁ ይቅርባችሁ
@Spurgeo
@Spurgeo Жыл бұрын
"Ena enten siyamren yet enehid?" Alech mimi...🥱
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
​@@Spurgeo ሴሰኛ ሴቶች ሲያገቡ ሲፈቱ ወደጉድጓድ እስኪገቡ ድረስ ጋብቻ ይፈልጋሉ ለልጆቻቸው እንኳ ግድ የላቸውም 😢
@lifeisagift8504
@lifeisagift8504 Жыл бұрын
@@Spurgeo kkk
@lifeisagift8504
@lifeisagift8504 Жыл бұрын
@@Spurgeo iwnet bileshal min yargu zim bilo ke mehed tidar yishalal bilew new
@ፅናት-ኈ6ፀ
@ፅናት-ኈ6ፀ Жыл бұрын
የኔ እናት ጉዳቷ ፊቷ ላይ ያስታውቃል
@meserdebebe3182
@meserdebebe3182 Жыл бұрын
እኔም አውቃለሁ እንዲህ አይነት አሰተምራው የከዳት ሲየሰተምሮቸው ወንዶች እነደ እናት ነው የሚያዩት
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
የእስልምና እምነት ተከታዮች አላህ እንካን ለተከበረዉ የረመዳን ወር አደረሳችሁ 🥰
@እናትነኝጎጃሜዋ
@እናትነኝጎጃሜዋ Жыл бұрын
አሜን 🥰
@ሀዘሚንፈዲሊላህ
@ሀዘሚንፈዲሊላህ Жыл бұрын
አልሀምድሊላህ እንኳንአብሮአደርሰን
@halimaseid4498
@halimaseid4498 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@hyatt127
@hyatt127 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ እናኳን አብሮ አደረሰን ያረብ ፁመዉ ከተጠቀሙት ያድርገን ያረብ
@yifdthbuife8io853
@yifdthbuife8io853 Жыл бұрын
Enkan abro adersan
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
አይዞሽ እመ ብዙሀን እንባሽን ታብስልሽ በብዛት የተረገሙ ናቸው ወንዶች ሲታዩ ሰው ይመስላሉ እኛ ያገባናቸው እናቃቸዋለን
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
ሴት ልጅ ካላት በሃላ ሌላ ማግባት የለባትም ልጅ በቂ ሂይወት ነው
@seblipomi3684
@seblipomi3684 Жыл бұрын
ወንድማችን ጋዜጠኛ አለም ሰገድ የት ሄዶ ነው ያጠያየቅ ለዛው እንዴት እንደምወደው እንደማደንቀው
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Жыл бұрын
እቺም ጎበዝ ናት መጠየቅ ያለባትን ሁሉ ጠይቃላች፡፡ያው ትችት ሀሜት ስለምንወድ ዝም ማለት አንችልም ፡፡
@ያረሶአደረልጅነኝገጠሬዋ
@ያረሶአደረልጅነኝገጠሬዋ Жыл бұрын
አየ የኔ እናት ሚዳላይ ወቶ ቤተሰብ ጎረቢት ሳይሰማ አላህ ይድረሰልሺ ቨዶ እንኳ ሰምቸ ለመጨረሰ ጊዜ የለኝም መዳም እናሯሯጠችኝ ነው የመዳም ቅመሞች እወዳችኋለሁ 🇸🇦🇪🇹😍😍😍😍
@yoge9322
@yoge9322 Жыл бұрын
😅
@እናትነኝጎጃሜዋ
@እናትነኝጎጃሜዋ Жыл бұрын
ግን አንዳድ ወንዶች ነፍሳችሁ አይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አይ አይ 😭😭😭😭😭😭
@samar8846
@samar8846 Жыл бұрын
አሌክስ እኔ እኔ ምኖረው ቤሩት ነው የምኖረው የስሩኩት ወይም ሂሩቴ ጎረቤቴ ነበረች መናገር እፈልጋለው የኔ የዋህ ብድሮ ይሄ ይሁን በሰው ሀገር ተከብራ የኖረች በሀገሮ እንዲህ መሆኖ ያሳዝናል የውለታ ጥግ ይህ ከሆነ ያሳፍራል
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
እዮሀዎች እምታቀርቡት ጥሩ ትምህርት ስጪ ነው በርቱ ማነው ለትዳር ታማኝ ሁሌ እሚስማሁ ሁሉ እሚያስፈራ እውነተኛ ስው ማነው ፈጣሪ ሆይ መልካም ዘመንን አምጣልን 😢😢😢😢
@nathanaelstotaw4340
@nathanaelstotaw4340 Жыл бұрын
ሙሉ ለሙሉ ጥፋተኛዋ አንቺ ነሽ እህቴ ብዙ ነገሮችን ከጅምሩ ማስተዋል ትችይ ነበር
@elfeneshabayneh169
@elfeneshabayneh169 Жыл бұрын
ኧረ ይከብዳል ሴት ልጅ ያላት ከሆነ ከሌላ ወንድ ጋር አብሮ መኖር ይከብዳል ለልጆቹም ቢሆን ጥሩ አይደለም ዛሬ የወለደም ይክዳል አይደለም በልጆች ላይ ደርቦ መኖር
@YOTE122
@YOTE122 Жыл бұрын
ከልጆቼ: በላይ: እወድሀለሁ: ትላለች: እንዴ: ሴትዮዋ: ጤነኛ: አትመስለኝም።
@sarahsarah2721
@sarahsarah2721 Жыл бұрын
አይ ማማ በዝክ እድሚው ባል ምን ይሳራለውታክ ዝም ብለው እጆቹን አታሳድጉም አምላኩውን እየለመኑ
@kkmbia2393
@kkmbia2393 Жыл бұрын
ለምን አታይም or አታዳምጭም ባል አይደለም እየጠየቀች ያለችው ንብረት ነው ስንቱን እናስተምር
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Жыл бұрын
😅😅😅
@meron7563
@meron7563 Жыл бұрын
@@kkmbia2393 🤣🤣🤣🤣wey tekekk
@sarahsarah2721
@sarahsarah2721 Жыл бұрын
እና ንብሮቶን የወስደባት ዘበኘዋ ነበር አታካብጁ
@kalkidanteffera777
@kalkidanteffera777 Жыл бұрын
እማማ የምትባል እኮ አደለችም ሲጀመር። ኑሮዬን ብላ ነው የተጎሳቆለችው። አያስተዋልን ጎበዝ
@sunnyhart9260
@sunnyhart9260 Жыл бұрын
This is a very sad story however, you shall not love someone more than your kids! The red flag was there to begin with… hope you have learned a great lesson
@maryamawithabeshawa5916
@maryamawithabeshawa5916 Жыл бұрын
የኔ የዋህ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ እንኩዋን ቀረብሽ እሱ የዘራውን ያጭዳል ነጊዜ ማወቅሽ እራሱ ጥሩ ነው አሁንም ሊቃነ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በእለተ ቀኑ እንዳጋለጠው ከሚታየውም ከማይታየውም ከዳቢሎስ ወጥመድ ይጠብቅሽ አይዞሽ ጎበዝ ሁኝ በልሆችሽ ተፅናኚ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ለሱም ልብ ይስጠው
@gigisiyoum9086
@gigisiyoum9086 Жыл бұрын
የተባረከ በቃ የለም የእኛ ወንዶች ምን ይሻላቸውል
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ Жыл бұрын
😢😢😢የእኔ እናት አይዞሽ😢😢😢😢ግን ሴቶችዬ ልብ ይስጣችሁ ምክንያቱም አሁን ለዚህች ምስኪን ክፉንም ደጉንም አብራ ላሳለፈችው ሚስቱ ያልሆነ ለሌላኛዋ ሊሆን ነው??😢ከትዳር ላይ እንደ ብርድ ልብስ የተደረብሽው ድርብ ልብ ግዢ ይሄ ለአንች ጥሪ ደወል ነው።
@alemengida8310
@alemengida8310 Жыл бұрын
❤1qq
@16Titi
@16Titi Жыл бұрын
እስቲ መጀመሪያ እሱን ውቀሱ ባለጌው ሚስቱን ልጁን የበተነው ወንዱ እደመውቀስ ዘሎ ያችኛዎን መውቀስ ወንዱን ማበረታታት ነው እኔ አያድገውና ባሌ ሌላ ሴት ጋር ቢማግጥ ባለጌው የኔ ባል ነው ስንት የሆኩለት ህይወቴን የሰጠውት ልጆች የሰጠውትን እኔን ትቶ የሄደው ነው ባለጌ እጂ ያችኛዋ ሴት አደለችም ስለዚ መወቀስ ያለበት በትዳሩ ላይ የማገጠው ነው
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Жыл бұрын
ጎበዝ ሴት ልብሽን ቢጎዳውም መኖሪያሽን አላነጠቅሽም ጀግና ነሽ
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Жыл бұрын
አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና አድነን።
@netsanetmengiste4633
@netsanetmengiste4633 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@tiztagobezie
@tiztagobezie Жыл бұрын
አሜን በዉነት😢
@AmyAmy-g7k
@AmyAmy-g7k 14 күн бұрын
ልጆች ይዤ አላገባም ብሞት ልጆቼን የእንጀራ አባት አላሳይም ብዬ ስው አገር እንከራተታለው ወጋም እየከፍልኩ ነው ስክፍልም ደስ እያለኝ ለልጆቼ እግዜአብሔር ይመስገን ልጆቼ ደርስውልኛል ትንሽ ብለፋ ነው አየሽ ልጆችሽ የራስሽ እንጃ የባልሽ አይሆኑም ልጆቼ አብሬያችሁም ባልሆን ልዑል እግዜአብሔር ጠብቆ በስነምግባር አድጋችሁልኛል በዚም ደስተኛ ነኝ ኑሩልኝ እርስ በርስ ተደጋግፍችሁ እዚ ደርሳችሁልኝል ቀሪው ዘመናችሁንም ይባርክልኝ እወዳችሁለው ክብርና ምስጋና ለእናትና ልጁ
@mulu1621
@mulu1621 Жыл бұрын
ድሀ ስለሆነ አይጎዳኝም ሀብታም ስለሆነ ምናምን አይሰራም በዚህ ጊዜ ብዙ ጊዜ እኛ ሴቶች የምንሸወደው እዚህ ላይ ነው ብዙ መከራ ያሳለፈ ድሀ የሆነ ፍቅር የሚያቅ ፈረሀ እግዚአብሔር ያለው ይመስለናል ግን ስህተት ነው አስተሳሰባችን ሀብታም ይሁን ድሀ ማየት ያለብን በተግባር አስተሳሰቡን ብቻ ነው እና በፀሎት እግዚአብሔር መጠየቅ እንጂ ድሀ ስለሆነ ሀብታም ስለሆነ ምናምን አይሰራም ሴቱም ላይ ወንዱም ላይ ብዙ የሆነላት ከምንም አንስቶ የለወጣት ስትከዳ ከምንም አንስታ የለወጠች ከአስር አንድ ነው ፍቅራቸው የዘለቀ
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 Жыл бұрын
Very true.
@abdibatiso2607
@abdibatiso2607 Жыл бұрын
Tkkl
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын
Ewnt new
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 Жыл бұрын
አላህ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም የምንሰማው የምናየው ሁሉ ከባድ ነው
@betytesifaye8166
@betytesifaye8166 Жыл бұрын
ጀግና... Document መያዝሽ
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት አብዛኛው ወንድ ለጥቅምና ለስሜት ነው ሴትን የሚቀርቡት እኔ እንደሰማሁት አስተያየት መጻፍ ፈልጌ ሴትዮዬ እስር እስሬ ስትርመጠመጥ በእርግጥ እውነቱን የሚያውቀው ፈጣሪና አንቺናችሁ ግን እኔ የተሰማኝን ማለት አለብኝ አንቺም እውነት እንዳለሽ እረዳለሁ እሱም ቀርቦ ማለት ያለበትን ቢል ደስ ይላል ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ማንያውቃል እሱንም እሷ ልታስለቅሰው ትችላለች ግን ወንዶች እንደዚህ አይነት ባህሪ ያለባችሁ ወንዶች የሴት ልጅ እንባ ምክንያት ባትሆኑ ማስደሰት ቢያቅታችሁ ባታስከፋ በፍቅር ፍቺም ጥሩ ነው ካልተግባባችሁ ማለት ነው እንደዚህ ባልተገባ መልኩ ሲሆን ፈጣሪም ያዝንባችሁል ልብ ግዙ
@momnaa4403
@momnaa4403 Жыл бұрын
ሴቶችየ ወድን አትመኑ ስትኖሩ ይሄዳል እደመገደኛ አርጎ መቆጠር ነው እራሳችሁን አትጣሉ ሰራ የራሳችሁን ጀምሩ
@kidistwondemu4335
@kidistwondemu4335 Жыл бұрын
አይ የእናቴ ታሪክ ልክ እንዳቺው ነው ተቃጥላ ነው የሞተችው እራስሽን ጠብቂ ሲቀር ይቀራል እይዞሽ እግዚአብሔር ፍርዱ ቅርብ ነው
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
ምነው ግን ጥሩ አትስሙ ተባልን መቼነው መልካም ነገር የምንሰማው የምንደሰተው🤔
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
አመቻችቶ ዘርፈሽ ።እንቺም ብዙ ተዘነጋሽ ።ዋናው ጤና ነው ።የቀረው አላፊጠፊ ነው።እሱም አፍቀናውም
@ፈፊቲዩብ
@ፈፊቲዩብ Жыл бұрын
በቅርቡ ለገባ ነው ግን እንዴት ልሁን የምንሰማው ሁሉ ከትደር የሚየሸሽ እንጂ ወደ ትደር የሚገፈ ነገር አይደለም 😢
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 Жыл бұрын
ልጇን ለማሣደግ ስትል መስዋት የሆች እናት አይዞሽ ሚካኤል የጁን ይስጠው አንቺ በሰርቺ እራስሽን ጠብቂ ካሁን ቦዃላ።
@hayu684
@hayu684 Жыл бұрын
እመኑኝ ሴቶችየ ልጅ ካላችሁ ሌላ ባል አታግቡ ትርፉ መንደድ ነው ሚሆንባችሁ ይሄው ያላገባነውም ደሕና ባል ጠፍቷል ያልወለድነው ለልጅ ብለን እናግባ ብንል እንኳን መከላከያ ነው ሚወስድ እየተቃጠልን ነው ያለን ወንዶች ምን ፍጡር ናችሁ ጉዶች
@እናትነኝጎጃሜዋ
@እናትነኝጎጃሜዋ Жыл бұрын
አይይ ወንዱ ሁሉ አንድ ነው ሴት ባዩበት ነው መትርይስ ቢደቀንም አይመለስ
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Жыл бұрын
😅
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ Жыл бұрын
ወይ ጉድ ያሳለፈውን መከራ እረስቶ ዛሬ መክዳት ሰው ወዴት እየሄደነው እሄንን ያክል
@አስተዋይልቦና
@አስተዋይልቦና Жыл бұрын
እግዚአብሔር ነው የገላገለሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ Жыл бұрын
ከትዳር በፊት ንሰሃ መግባት ፆም ፀሎት መያዝ የእግዚአብሔር ፍቃድ መጠየቅ ተገቢ ነው
@heyablisan2525
@heyablisan2525 Жыл бұрын
I did it but my life???
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ Жыл бұрын
በትክክል የእግዚአብሔር ፈቃድ ማወቅ መጠየቅ ከሀዘን የጠብቃል
@Embete-
@Embete- Жыл бұрын
ሰውን ማሳዘን በዚህ ምድር ላይ እጅግ ከባድ ነገር ነው ባንተም ላይ እንባዋ ይፋረድሀል እግዚአብሔር እንባን አባሽ አምላክ ነውና
@selamzemedkun
@selamzemedkun Жыл бұрын
አንዳንድ ወንዶች እኮ ብሶባቸዋል በሰው ትከሻ ላይ ይንጠላጠሉና ለራሳቸው መንገድ ማስተካከል ብቻ ነው የሚፈልጉት ካስተካከሉ በኋላ አብረዋቸው ስላሉ ሰዎች ቅንጣት ታክል አያስቡም በጣም ራስ ወዳድ ናቸው
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
ህፃን ሶልያና ዳንኤል አረ ተው እምን ደረሰች ያረብ እኔ ጭንቅ ልሞትነው 😥😥
@seblewengalereta3978
@seblewengalereta3978 Жыл бұрын
አልተገኘችም 😢
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Uufff ewnate new 😢😢
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
😭😭
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
አይዞሽ ትገኛለች የሰራቂዋ ስልክ እየጠራ ስለሆነ ፓሊሶች ያለችበትን ቦታ በ GPS እየተከታተሉ ነዉ ያሉት።ምንም ጉዳት ሳያገኛት ፈጣሪ አምላክ ህፃንዋን በወላጆችዋ እቅፍ ያስገባት
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 Жыл бұрын
🙏🙏
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ Жыл бұрын
ኦ አምላኬ ሰዉ ፍርሁ አሁንስ ታሪክ ሁሉሳይ አቤቱ ግን ምኑነካን
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በላን😢😮
@ሁሉበርሱሆነ-ጀ3ነ
@ሁሉበርሱሆነ-ጀ3ነ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ልጅ አለኝ አገባልው እለ ነበር አሁን ግን በማየው ነገር ትስፋ ቆርጥኩ በቃ
@YonaDemeke
@YonaDemeke Жыл бұрын
Ayzosh tesfa atkurechi lanchi yalewun manim aynekawum yemiyakebrshbal yisetshal wanaw emnet neew
@xyzabc6024
@xyzabc6024 Жыл бұрын
ልጅካለ የምን ባል ነው
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Жыл бұрын
በትክክል
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
እዚህ ዉስጥ ሴቶች ትዳር መያዝ ፈራን የምትሉ እና ትዳር እያላችሁ ሰላም ያጣችሁ ገጠመኝ አዳምጡ ያኔ እህ ብላችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ ንቁ
@NA-cb9eo
@NA-cb9eo Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዋጋሽን ይከፍልሻል የኔ እናት
@samiratube2450
@samiratube2450 Жыл бұрын
እረ ጭካኔ የወንዶች መርዝነት ከፋ😢😢😢😢
@betebeyw3493
@betebeyw3493 Жыл бұрын
ስታሳዝኝ አይዞሽ እራስሽን ተንከባከቢ አትናደጂ ገና ልጅ ነሽ
@ll8432
@ll8432 Жыл бұрын
This sad you can see how her sprit is broken 😞. I hope there is lesson we are teaching our ladies. It is ok to be alone self confidence. God the one who will feel your emptiness not men. God please heal this lady pain and suffering. Leave the house believe me your health important. He is not taking the house to the grave.
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын
Amen only God will feel our emptiness not men. God bless you
@sadahsadah9364
@sadahsadah9364 Жыл бұрын
ያችሰ ድህናነዉ እኝቤት ያለዉ ጉድ ቢሰማ አጅብ ያሰኝል
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
የሀበሻ ውድ ከሰይጣን በለጧል😎😎😏😏😏😏😏😊😊
@abbeegraham8060
@abbeegraham8060 Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው ትዳር ላይ መፍረድ ምክንያቱም አንቺም እሱም በመሀላቹ ሊለያያቹ የገባውን የተላከውን የሚለያይየምቀኛ መንፈስ ትዳራቹ ውስጥ እንደገባ አላወቃቹም ለማንኛውም በቤትሽ ውስጥ ግድግዳ ላይም ቢሆን የተለጠፈ ወይም አዲስ ነገር ካየሽ አጥፊው ከውጪ ከቤትሽ ዙርያ አዲስ ነገር ካለ ተመልከቺ በጣም ከባድ ግዜ ነው
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
ያለፈው አአልፋል እራስሽን ጠብቂ። ለራስሽ ብትማሪ በጣም ጥሩ ነበር።
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 Жыл бұрын
መልካም ሸርቶ ማለፍ ምንኛ መታደል ነው ግፍ አትስሩ
@سارةمحمد-ج1ن
@سارةمحمد-ج1ن Жыл бұрын
ትዳርሢባል ፈርቼልሞትነው እድሜልኬይቁሜልቅር በሥማም ከማየው ከምሠማውአጻር ትዳርየሚባለውን ነገርማሠብ ከባድነውለኔ። 28 አመቴነውግን ምንም ማድረግአይቻልም 😢😢😢😢😢😢
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ Жыл бұрын
እኔ 25ተኛ አመቴ ትዳርም ጎደኛም የለኝ የታባቱ ወንድ
@mesimeseret-lb2rj
@mesimeseret-lb2rj Жыл бұрын
አትፍሪ ሁሉም አንድ አይነት አይደለም
@سارةمحمد-ج1ن
@سارةمحمد-ج1ن Жыл бұрын
@@mesimeseret-lb2rj ትክክልነሺ እህቴ
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ Жыл бұрын
በቃ ትክክለኛ ባል የለም ማለት የለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@seadayimam1138
@seadayimam1138 Жыл бұрын
አይጊዜ ያላገባነውም ይሂን እየፈን ቆመን ልቀር ነው
@Alhabashi14
@Alhabashi14 Жыл бұрын
አንዳንዶቻችሁ ግን አባታችሁ ወንድ እንደሆነ ሁላ የረሳችሁ አላችሁ ከወንድም እንደዚህ አይነት እንዳለዉ ሁላ ከሴቶችም አሉ በደንብ ምንም ብታማርሩ ያዉ ዙራችሁ ከትዳርና ከወንድ አታልፋም ቸሩን ይግጠመን እያልን ለኛም ለእናንተም ዱአ ማድረግ ነዉ።
@lunaamor5354
@lunaamor5354 Жыл бұрын
በችግር ምክንያት በረኪና የጠጣ ሰዉዬ በሚሊዮን ብር እንዴት ቤት ገዛ ከየት አመጣ?
@yeshalembisetegn5484
@yeshalembisetegn5484 Жыл бұрын
ማስታወቂያው እጅ እጅ ይላል ለማንሰማው ማስታወቂያ ምን ብራችን አስጨረሰን
@Arsenal539-e7p
@Arsenal539-e7p Жыл бұрын
ጀግና እናት እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ይስጦት ከእርሶ እኔ ብዝ ትምህርት አግቻልው መስረጃን መያዝ እንዴት እንደሚጠቅም በዜሮ ከመውጣት እንደዝህ ፈትህ ማግኘትም ይቻላል የማዳም ቅመሞችየ እናተም ከዝህ ብዙ እንደተማራችው ተስፋ አለኝ መረጃን ይዞ መገኘት ምንግዜ አሸናፊ ያደረጋል ዝም ብሎ ቤቴ ቤቴ ማለት በራሱ ለትዳር መስፈርት እንዳልሆነ ተምሬ አለው ሰው ሁሌም አዲስን ነገር ፈላጊ ያለፈውን ችግር መከራ አብረው ያሳለፉት ግን እንዴት ይረሳል ምንስ ቢሆን አይ ሰው ከንቱ 😢
@peace3791
@peace3791 Жыл бұрын
መጀመርያውንም ስለቸገረው ነበር የተጥጋው : አልጋ ከለያችሁ ከረጅም ግዜ በሁዋላ ትምህርት ሲጀምር እናት ስለሚያስፈልገው ነበር አብሮሽ የነበረው :: ይህው ነው:: ይስተካከላል እያሉ መጠበቅ አይገባኝም ሳይፈልግ:
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
እናቴ ሀቅሽን ፈጣሪ ያውጣልሽ😢❤ ሰው ጨካኝሆኑዋል
@grbu1121
@grbu1121 Жыл бұрын
አለም ሰገድ የት ሂዶነው.
@TirhasTekle19
@TirhasTekle19 Жыл бұрын
God bless you and all your family 🙏🙏🙏🙏
@ፍቅርተዩቱብ-በ9ሠ
@ፍቅርተዩቱብ-በ9ሠ Жыл бұрын
😢😢በቃ ቆሜ ልቀር ነው ማርያምን😢
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
Teferito ayizelekim selyi ayizoshe hiwet yiketilali
@Spurgeo
@Spurgeo Жыл бұрын
Konjo ke'honesh woyem birr kalesh atesgi
@ፍቅርተዩቱብ-በ9ሠ
@ፍቅርተዩቱብ-በ9ሠ Жыл бұрын
@@yosufjed3713 አውነት ነው እሺ
@ፍቅርተዩቱብ-በ9ሠ
@ፍቅርተዩቱብ-በ9ሠ Жыл бұрын
@@Spurgeo ብር ፍቅር ውይም ትዳር ይሆን እንዴዬ እግዚአብሔር ይመስገን ቆንጆ ነኝ
@saraetiopia7233
@saraetiopia7233 Жыл бұрын
እመብርሃን ትርዳሽ እህቴ ከባድ ነው ።ፆም ፀሎት ስግደት በመቁጠሪያ ጠላት ዳብሎስን መቃወም መቀጥጥ ቅዱስ ቁርባን የሌለው ትዳር ከንቱ ነው።
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
በቁርባን አልሽ በቁርባን ያገባት ሚስቱ ላይ ሲወስልት በቪዲዮ ተቀርፆ አላየሁም ባላልሽኝ ሀራራ ያለበት ቁርባን ምናምን አያስተወውም
@saraetiopia7233
@saraetiopia7233 Жыл бұрын
@@genetyilma7717 እህቴ ቁርባን ብቻ ሳይሆን ቤት ፀሎት ቤት ውስጥ ሰርተህ ።በመቁጠሪያ ጠላት ዳብሎስ እየተቃወምክ ።በየእለቱ እየሰገድክ ።አብረህ እየፀለይክ እያመሠገንክ ከቤት መውጣት ጠበል መጠመቅ ከዛ መቁረብ እግዛብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃል
@ዜድወሎቤተአማራ
@ዜድወሎቤተአማራ Жыл бұрын
ባሁኑ ሰአት ባል ከሚስቱ ጋር ሊቆይ እና አርፎ የሚቀመጠው እግሩ ሲቆረጥ ነው እድህ አይነት ባል ፈጣሪ ይስጠኝ ጨጎራየ ከሚላጥ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 Жыл бұрын
ሚያሳዝነው እኮ ወንዶች በአንዴ ከአገኙአት ሁሉ መላመድ ስችሉ ለሴት ልጅ ለመኖር እየፈራች ነው ምትሄደው😢😢😢
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
አይ ወዶች ቀን እስኪወጣለት ነበር የተጠጋው ወጊ ይውጋውና
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Жыл бұрын
😅😅😅
@alemushimels7524
@alemushimels7524 Жыл бұрын
ምንም ማለት አይደለም አንቺ ጠንክሪ አይቀናውም
@AlemshetGebersilassie
@AlemshetGebersilassie Жыл бұрын
እባካችሁ ሴቶች ልጅ ከወለዳችሁ በኃላ በፍፁም በፍፁም ባል ማግባት አይደለም ወንድ ማሠብ የለባችሁም ሲጀመር ሰውየው የመጣው ቤቱን አይቶ ነዉ ልጆችም ሊደፈሩ ይችላሉ
@helmanlenur430
@helmanlenur430 Жыл бұрын
እከክ እና እከክ አብርን እንከክ ለብቻየ ባርጂስ ምን አቃጠለኝ ፍቅር ገደል ገባ ተመልሶ ላይጽድቅ
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Жыл бұрын
እግዚ ኦ ማርነ ክርስቶስ ምን ይሻለኛል ከምሰማው እና ከማየው ሁሉ ትዳርን ፈራው ።አምላኬ ሆይ ቆሜ እንዳልቀር ሰው ስጠኝ በልኬ😢😢😢
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ብዙ ግዜ ለጥቅም ነው እሚገባቡት ሁለቱም ለዚህ ነው እንደዚህ መጎዳዳት እሚመጣው መጎዳዳት አልለውም አይተዋወቁም በአጠቃላይ ነይ ግቢ ና ግባ ነው በጥቅም የተተሰረተ እብሮ መኖር እይሰራም በተለይ በተለይ በተለይ ለሴቶቹቸንድ በልቶ ትከሻ አውጥቶ ወደተሻለችው ነው እናቴ!!!
@meas5437
@meas5437 Жыл бұрын
እሪ ፈጣሪ ይቅር የበላችሁ ወንዶች 😢😢😢😢
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ Жыл бұрын
ትዳር ከእግዝአብሔር ተባርኮ ሲሰጥ ነው
@አዱየገብርኤልልጅ
@አዱየገብርኤልልጅ Жыл бұрын
እህህህህህህህ ስንት አለ በሆዴ እናንተ ወንዶች ምይ ይሻላችኋል እስኪ ንገሩኝ ሰብሰብ በሉና በእግዚአብሔር
@እናትነኝጎጃሜዋ
@እናትነኝጎጃሜዋ Жыл бұрын
እውነት ሉል አግዚአብሔር ይፍርደው ሲኖ ይጨፍልቀው ማራምን 😢😢
@sameraheb4449
@sameraheb4449 Жыл бұрын
በእውነት በአሁኑ ስአት ትዳር አይስፈልግም ገዳም ገብቶ መኖር ነው ስንት አመት ልንኖር ቆይቱ. 😢😢😢😢 የኔ እናት ልኡል እግዚአብሔር ደጉን ዘመን አምጣልን 😢😢😢😢
@እናትነኝጎጃሜዋ
@እናትነኝጎጃሜዋ Жыл бұрын
@@sameraheb4449 እኔም 😔😔👏
@sinkineshdegaf3141
@sinkineshdegaf3141 Жыл бұрын
ወይ አምላኬ ኢትዮጵያ ላይ ምንአይነት ወረርሽነው የገባው እንደ ወንዶች ልብይስጣችሁ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 11 ай бұрын
L m amazing the Lades she has some tings ronng because she said l Love him more Zain my kids l can't Love main more Zain. My kids she is very confused l m sorry about
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 Жыл бұрын
አይ የኛ የሴቶች መከራ😭😭😭😭
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
ብዙውን ችግር በራሳችን ላይ የምናመጣው እራሳችን ነን እግዚአብሔር ወይም ሌላ ሰው አይደለም
@USAUS1986
@USAUS1986 Жыл бұрын
ደስ የሚለው አንድም ቀን ለማግባት አስቤ አላውቅም ቆሜ ልቅር ።።።።።።።።።
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 Жыл бұрын
No do not say this GOD is great he will give u the right person keep praying!
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
መስሎሻል 😢እድሜ ሽ ሲሄድ ነው አለማግባት ሽ ሚያናድድሽ እህቴ በእምነትሽ ፀልይ 🙏🏿
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
ተስፍማ መቆርጥ የሰይጣን ነው ጥሩ አይደለም ውዴ ትዳር አላህ ለወፈቀው ሰው ትልቅ ተቌም ነው አላህየ ወንዶቻችንን ልቦና ይስጣቸው እረ እህህህህህህህህ ስንቱን ሰማነው
@በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ
@በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ Жыл бұрын
ሞክሪው አይዞሽ ሁሎም አድ አደለም ከፈጣሪ የመጣ የተባረከ ይወነል አይዞሽ መቅመስ ጥሮነው😊
@ሀዘሚንፈዲሊላህ
@ሀዘሚንፈዲሊላህ Жыл бұрын
​@@yeneneshregassa14 yes
@JoelmimiMinda
@JoelmimiMinda Жыл бұрын
አይዛሺ ሁሉም የሆንሺለት አይሆንም 😢😢😢😢😢 አይዛህ ሴት ሆይ እራሳሺን አትጣይ
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 3 ай бұрын
አለምሰገድና የት ሄዶ ነው?
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 8 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 80 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН