ሴት ወንድ እንዲወዳት ምን ማድረግ አባት September 1, 2018

  Рет қаралды 142,571

Seble Bekele Gizaw

Seble Bekele Gizaw

Күн бұрын

#seblebekelegizaw
#seblebekele
#dallolentertaiment
#abelbrhanu
#mikimiko
#ebs
#rakebalemayehu
#zhabesha
#ethiopian
#seblebekele
#seble
#ashruka
#mensurjemal
#love
#life
#ebstv
#midia
#yelebweg
#comedianeshetu
#ebstvworldwide
#eyohamedia
#arttvworld
#annabey
#easytube
#donkeytube
#addischewata
#ethiopiandrama
#babi
#shegerinfo
#ethioinfo
#info
#jehoaddanxjeoanna

Пікірлер: 1 100
@kedjahussen3319
@kedjahussen3319 6 жыл бұрын
እኔሙስሊም ነኝ ግን ስለትምህርትሺ ቴኪው ማሬ ሀይማኖት የግልነው ስለዚህ ስለሀይማኖቷ እሚመለከተን አይመስለኝ ፈገግታሺ ብቻ ይበቃል
@seliseli3822
@seliseli3822 6 жыл бұрын
የኔ ማር ውድድድድድ እኮ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ከሀይማኖትሽ ምን ጉዳይ አለኝ ዋናው መማሬ ነው 😍😊አሪፍ ነው ውዴ ቀጥይበት ማር 😘😘😘ለ ሴቶች አስተማሪ ነው አዳምጡ እህቶቼ😜😔
@fikrmola6213
@fikrmola6213 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እውነት ብለሻል ግን እሱ አኩራፊ ከሆነ ምን ልታረጌ ትችያለሽ እኔ ከባህሬን ነው የመጣሁት ኤግዢቢሺ እሮድ እኖር ነበር።
@emankonjo541
@emankonjo541 6 жыл бұрын
የኔ ልዩ ዉይ ስወድሺ እልቤነሺ ዉድድድድድድነው የማረግሺ እኔ ሀይማኔቴ እስላም ነኝ ግን የወደድኩት ምክርሺንበጣም ነዉ የዉደድኩት እዉነት እቀት ሰቶሻል ወላሂ ማር
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
እወድሺ ለሁ ሠብልየ።
@burtukanganet651
@burtukanganet651 4 жыл бұрын
በትክክል
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 6 жыл бұрын
ሀይማኖትሺ አይመለከተኝም ሰብለ ለትምህርትሺ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሁላችንም ልቦና ፍቅር ያድለን የሀገሬ ልጆች
@oneone4475
@oneone4475 6 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ተመችተሽኛል ጎበዝ ነሽ በርች ግን ሰበካ እንዳይመስልብስ እየሱስ ምናምን የሚለውን ቀንሽ ፈገግታሽ እና በ የኢትዮጵያዊነትሽ መኩራትሽ ደስ ይላል
@abiyewossene6600
@abiyewossene6600 6 жыл бұрын
እና እየሱስ ብትል ምን ችግር አልው ባተውቀው ነው እንጂ አድኖሀል....(respect others believes) Do not be ignorant
@saliyas2677
@saliyas2677 6 жыл бұрын
Im muslim too and i think she is brilliant. It's ok if she says Jesus, it's her religion and we muslims like and respect Isa/ jesus/ too. Our relugion recommend us to respect other religions.
@keletatsegai510
@keletatsegai510 6 жыл бұрын
ኣትከታተል። በጥቁር ነጠላ ጠቅልለህ ሴትህን እንደፓኬት ኣድርገህ ያዛት።የሱስ። የሱስ የነጻነት ኣባት ።ታሰሩ ግደሉ ቢላዋን ይሁን ኣርማችሁን ኣላለም
@saliyas2677
@saliyas2677 6 жыл бұрын
@@keletatsegai510 tensh ewket metfo new , try to be open mind. You have to read and learn and know all the resons for things before you judge
@jimytheduke7892
@jimytheduke7892 6 жыл бұрын
Yale eysusema bado nat
@እራያማኛነው4322
@እራያማኛነው4322 6 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እህቴ ትምህርትሽ አሪፍና ጠቃሚ ነው ጎበዝ በርች
@ለተሀዘንኢነላሀመአነአትዘ
@ለተሀዘንኢነላሀመአነአትዘ 5 жыл бұрын
እር ከምር በጣም ነው የሳኩት በጣም ደስስስስ ነው እምትይው ፈንድሻ ነገር ነሺ
@kamelazenu5389
@kamelazenu5389 6 жыл бұрын
ሳውዲ ላልሽው በጣምትክክል ነሽ ለባላቸው በጣምነው እራሳቸውን የሚጠብቁት በጣም ደስ ይሉኛል እኔ እደውም ከነሱ ብዙተምሬለሁ በተረፈአችም የምታስተምሪው ትምህርት ጥሩነው ግን ሁላችንም ሀይማኖታችን የተለያየ ስለሁነ በመሀል ስለሀይማኖት አትቀላቅይ ከይቅርታጋር እዳትቀየሚኝ
@gideonbeyene8611
@gideonbeyene8611 6 жыл бұрын
I love you, you are the best, keep up the great job,keep call Jesus name,His name Indur for ever,Thank you so much.
@uaevio3014
@uaevio3014 5 жыл бұрын
Wawendaz ayenat ayemar yeah ayemasalenam never sewatttt
@saronmini181
@saronmini181 6 жыл бұрын
እግዚያብሔር ዘመንሽን ብርክ ያድርገው ምርጥ ትምህርት ነው: :
@lenas.m5209
@lenas.m5209 6 жыл бұрын
ለካ እንዲህ ቁምነገር አለው ትምርትሽ ከእንግዲህ ወዲያ አንደኛ ነው የምከታተለው
@lenas.m5209
@lenas.m5209 6 жыл бұрын
@Abby love One way በጣም ነበር የምጠላት ጭፍን ጥላቻግን ጥሩ አይደለም በፊት የፈጣሪንስም ለምን የማይሆን ቦታ ትጠራለች በማለት ነበር ጥላቻዬ ሳዳምጣት ቁምነገር ነው ለካ የምታወራው
@ElshadaybinyamAbabe
@ElshadaybinyamAbabe 6 жыл бұрын
Wste nesh seblgn konjo yewboch web nesh
@birtukantulu612
@birtukantulu612 5 жыл бұрын
Ere inem kkkkkkkk
@nishitetessema1147
@nishitetessema1147 5 жыл бұрын
ወሬኛ ለፍላፊ
@zuzumarra1826
@zuzumarra1826 6 жыл бұрын
ፐ፡ምክርሽኮ፡መሬት፡ጠብ፡አይልም፡በጣም፡ጎበዝ፡ነሽ፡አድናቂሽ፡ነኝ፡ጎበዝ፡በርቺ፡
@hhfvc2580
@hhfvc2580 6 жыл бұрын
amen tabark😭🙌🙏👫💜💜💜💜💜💜💝👏👏👏👏👏
@user-kw3wh6nh7p
@user-kw3wh6nh7p 6 жыл бұрын
ehte
@user-kw3wh6nh7p
@user-kw3wh6nh7p 6 жыл бұрын
mkrshdes sil
@tayechdereba7440
@tayechdereba7440 6 жыл бұрын
tamcheshegn
@tigriansinaz172
@tigriansinaz172 6 жыл бұрын
ጥሩ ምክርና ትምህርት ነው በጣም ወድጄሻለሁ። ቪድዮው አጠር ቢል ደግሞ more interesting ይሆናል።
@seneietgeremew6771
@seneietgeremew6771 6 жыл бұрын
ስብሊ ቆንጆ ተባረኪ
@henaabebe8829
@henaabebe8829 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሸ ሰብልየ ተይይይ ግን የመቤቴ የድንግል ማርያም ወዳጅ ሁኝ የተዋህዶ ልጅ ብትሆኝ ደግሞ ወይኔ ለአች ያለኝ ፍቅርና አክብሮት የበለጠ ይጨምራል በጣም መልካም ሰው ነሸ በዛ ላይ ግልጽ
@kakikaki4290
@kakikaki4290 6 жыл бұрын
ቤትሽ ዛሬነው የገባውት በጣም ምርጥ ትምህርት ነው በርቺልን ቆንጆ
@grapegrace358
@grapegrace358 5 жыл бұрын
No the bible say women have to used makeup
@burtukanganet651
@burtukanganet651 4 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኔ የምነትሽ ተመሣሣይ አደለሁም ግን እወድሻለሁ ሲቀጥል ደሞ ኮሜንቶች አትሣደቡ የፈለገችው እምነት ትሁን ምን አላችሁ ከሀይማኖቷ የሠውን እምነት አልነካች ይልቅስ ተማሩ ምክሯ በጣም ወሣኝ ነው
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 6 жыл бұрын
አቤት ሁሉ ሴት እዳቺ ቢሆንስ ሰብልዬ ተባረኪ!
@tsagayeayele6323
@tsagayeayele6323 6 жыл бұрын
Wowww thank you konjo the way teach as nice
@hawahawa2231
@hawahawa2231 5 жыл бұрын
ከምክርሽ ብዙ ተምሬ አለሁ በርች ብዙ እጠብቃል አመሰግናለሁ ሌላው ስለሀይማኖት የምትገቡ ወገኖቸ አትሳደቡ ሀይማኖት የግል ነው ይቅርታ አርጉልኝ ።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 6 жыл бұрын
All you told us is open and true. I love your honesty. Thank you sis. God bless!
@w.m5783
@w.m5783 6 жыл бұрын
የኔ ልዩ ስወድሽ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የብዙ እህቾችን ተስፋና ሂወት አለምልመሻል የኔ ቆጆ ትምህርትሽ ልዩ ነው ሀይማኖት ላይ ግን ብዙም ኢየሱስ ያድናል ምናምን የምትይውን ብዙ ጊዜ ባትደጋግሚው ይመረጣል ከይቅርታ ጋር የኔ ቆጆ ቴኪው።
@melatmasresha3188
@melatmasresha3188 6 ай бұрын
Awo Yadinal dibin argo naw!!!!!!!
@melatmasresha3188
@melatmasresha3188 6 ай бұрын
Awo Yadinal dibin argo naw!!!!!!!
@mehbubamuehammedmehbubamue858
@mehbubamuehammedmehbubamue858 6 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ምክርሽን የኢትዮጵያዊነትሽ ን ስለምትገልጭ በዛላይ ፈገግታሽ በጣም ማርከሽኛል በርች እና ለምክርሽ ቴንኪው ሀገር የጋራ ነው እምነት የግልን ነው
@ሀሳህልሜንናፍቂ
@ሀሳህልሜንናፍቂ 5 жыл бұрын
ሰብልዬ ፈገግታሽ ማራኪ ትዝታሽ አይቻል ማውራት መጫወቱ ካንችጋ ይመቻል ሺ አመት ኑሪልኝ
@ኡምበክርነኝሰውአማኛ
@ኡምበክርነኝሰውአማኛ 6 жыл бұрын
ትክክል የአረብ ሴት እራሷን ትጠብቃለች በጣም አባያየሚለብሱት ዘንጠውነው እጂ ዝምብለውአይደለም የአበሻ ሴት ቤቴን ቤቴን ብቻነው እራሷን አትጠብቅም
@abdulra7manalmutari629
@abdulra7manalmutari629 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ጎበዝ እንዲነዉ ላላወቀዉ ማስተማር እባካችሁ ማንም ሰዉ ሊገነዘበዉ ይገባል እግዚያብሔር ባለሽበት ይባርክሽ
@rozinamarr3928
@rozinamarr3928 6 жыл бұрын
ዋው የኔ ቆንጆ አሁን ነው ያየሁሽ ምክርሽ በጣም ደስ ይላል ውድድድድድ የኔ ማር
@konjitabebe5494
@konjitabebe5494 5 жыл бұрын
በጣም ጉበዝ ነሸ ቆንጁም ነሸ ።
@ganetsa5289
@ganetsa5289 5 жыл бұрын
አቤት እውነት ሥወድሽ ውድድድድድድድ እኔ ምን አገባኝ ድንጋይ ብታመልኪ ስለሃይማኖትሽ ምን አገባኝ ለሤት ልጅ የምታደርጊያቸው ትምህርቶች ይመቹኛል አዲሥ ቪድዎ እስክለቂ በጉጉት ነው የምጠብቅሽ እግዚያቤር ልጅሽን ያሣድግልሽ ቤትሽን እግዚያቤር በፍቅር ይሙላልሽ ውድድድድድድድድ
@የአይኔብሌንእናቴናት
@የአይኔብሌንእናቴናት 6 жыл бұрын
እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ የኔ ማር
@mamemillion4257
@mamemillion4257 6 жыл бұрын
Yenkonjo weddd nwe yemergesh
@hannajoy6001
@hannajoy6001 6 жыл бұрын
Just feel so proud to see you my sis please keep it up. GOD Bless you! My my favourite channel so far😍❤❤❤
@alemalme2789
@alemalme2789 6 жыл бұрын
ዋው በሀይማኖቴ አንድ ባልሆንም ትምህርቱን ለ አሁን ግዜ አስፈላጊነውባልና ሚስት ሳይተዋወቅ ነው የሚኖረው እናመስግናለን የኔፍልቅልቅ
@keletatsegai510
@keletatsegai510 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የምያሰኝ ።ያለክርስቶስ ስጦታ ምንም እንደዚህ ድፍረትና እውነተኛን ትምህርት ልትሰጪ ኣትችልም ነበር ።የሱስን ካንቺ ይሁን ።ሁላችሁ ጸረ ክርስቶስና እምነተ ቢስ። ስሙና ሁለት ትምህርት እንዳላት ተመልከቱ የየሱስና ።እሱን የሰጠን መንገድ ወደ ስጋዊ ፍቅር። ስለዚህ የያያዘ ትምህርት። ነውና ልባችሁን ለየሱስ ያልተከተ ይከብዳል ።ኦርተዶክስም ዝሮዝሮ በየሱስ ነው ምጨረሸው ። የሱስ ንጹህ ነው ደግሞ ጌታየ ነው
@firdod1648
@firdod1648 6 жыл бұрын
የት ነበር የኔ ቆንጆ እስከዛሬ በጣም ይመቻል። ምክርሽ
@rukiyeyimer7503
@rukiyeyimer7503 5 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ትምህርትሽ እጅግ በጣም አስተማሬና ምርጥ እውነታ ንግግር ነው የምትናገሬው በርችልኝ ውዴ ጀግና ነኝ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው
@hameresebesba9746
@hameresebesba9746 6 жыл бұрын
ሀይማኖታችን አንድ ባይሆንም የምታስተምሪው ትምህርት በጣም አስተማሪ ነው በጣም ነው የምወድሽ
@ኢትዮጵያፍቅርሰብስክራይብ
@ኢትዮጵያፍቅርሰብስክራይብ 5 жыл бұрын
Hamere Sebesba m
@ijaasalim813
@ijaasalim813 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የኔ ቆንጆ።
@ፌቭንየጌታልጅእየሱስያድና
@ፌቭንየጌታልጅእየሱስያድና 5 жыл бұрын
ሰብሌ በጌታ አረብ አገር እየስሩ ለወንድ የሚልክ አሉ እየታለሉ በዚህ ዙሪይ እስኪ ምክርሽን አቅርቢልን
@reviewethiopia7204
@reviewethiopia7204 6 жыл бұрын
"ነጠላ እምትገዥበትን.... እራስሽን ጠብቂበት! Haha, i feel you. You made my day! :) stay blessed -♥
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርክ አንቺ የተወደድሽ የእግዚአብሔር ልጅ ዛሬ ንው ያየሁሽ ግን ስሰማ ዕንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ....
@senayetjima6450
@senayetjima6450 2 жыл бұрын
ስብልይ እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪልኝ ሁሉም ልክነሽ የሚወጣ ነገር የለውም ቢያማችሁም ሰሙ ማርይ ተባረኪልኝ
@malicamohamed4737
@malicamohamed4737 6 жыл бұрын
ሰብልዬ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም እውነትን ነው የምታስተምሪው በጣም እወድሻለሁ
@bertamekti1902
@bertamekti1902 6 жыл бұрын
ለኔ 1ኛ ነሽ በእውነት ምክርሽ ትክክል ነው በርቺ ሁሉም ስው እንዳንቺ የሚጠቅም ነገርን ቢያስተላልፉ ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 6 жыл бұрын
ሰብልዬ ተባርኪ አወ አርቦች ውስጥ የሚለብሱት ለጉድ ነው
@Max-vy4gh
@Max-vy4gh 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኔ ክርስትያን ነኝ ነገር ግን ትምህርቶችሽ አነጋገርሽ በጣምምምምምምም ያስተምራል ደስታሽ ፈገግታሽ ተመችቶኛል ፈጣሪ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ እውነት በጣም ነው የወደድኩሽ ተባረኪልኝ
@yesemgnlijehanamesganaw9378
@yesemgnlijehanamesganaw9378 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ፍልቅልቅ
@AlgeJesus
@AlgeJesus 6 ай бұрын
ተባረኪ ሰብልዬ አላገባሁም የምታስተምሪው ደስ ይለኛል
@usery5740
@usery5740 6 жыл бұрын
ምክርሽ በጣም ደስ ይላል
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 6 жыл бұрын
ትምህርትሽ ጥሩ ሳለ ታረዝሜው አሽ አጠር ቤል ጥሩ ነበር ጌዜ የለም
@hanansentayeu9737
@hanansentayeu9737 5 жыл бұрын
እውይ ምን ላርግሽ ሰብልዬ ተባረኪልኝ ባቺ ትምርት የተነሳ ባልካዬ ታደለ በይኛ 😄😄
@selamina8445
@selamina8445 6 жыл бұрын
Thank you for your love and advise. I love you sooooo much my beautiful sister. God bless you more.
@eman.nurhussenonlyone8948
@eman.nurhussenonlyone8948 6 жыл бұрын
አቦ ምችት ይበልሽ ፈገግታሽ ራሱ በጣም ያረካል ። ግን የኢትዬጲያ ወንዲ ብርና ማሥገደዲ ነው የሚያውቀለት ማር
@meaziwendimuwonidmu8617
@meaziwendimuwonidmu8617 6 жыл бұрын
ሰቢሊ የእምነትሽ ተከታይ አይደለሁም ግን ደስ ትይኝአለሽ
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 6 жыл бұрын
እኔም አይደለሁም ግን ትምህርቷን ከሞላ ጎደል እከታተላለሁ
@tigistyayachew4605
@tigistyayachew4605 6 жыл бұрын
ሰብልዬ በጣም ግሩም የሆነ ትምህርት ሰጠሽኛል አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ይባርክሽ ቀጥይበት
@davetagese1993
@davetagese1993 6 жыл бұрын
video አጠር ያለ ብሆን ይመረጣል። ጊዜ ኖሮ ሁሉንም ብሰማ ደስተኛ ነኝ።
@be8cab
@be8cab 5 жыл бұрын
እያካፈልክችስማው ዴቭ
@hawaali9564
@hawaali9564 5 жыл бұрын
በርች ግን ከሀይማኖት ነጻ የሆነ ትምህርት ብታስተምሪ አሪፍ ነው ቆንጆ
@celclinic9403
@celclinic9403 5 жыл бұрын
Hawa Ali ይሚጠቅምሽን ውሰጂ
@elaa475
@elaa475 6 жыл бұрын
You are so hilarious and I love your smile 😄 Thank you so much for your advice.
@faninina4066
@faninina4066 6 жыл бұрын
Yena konjo you’re so beautiful and amazing berke bey ehta
@lehulu6028
@lehulu6028 5 жыл бұрын
I appreciate your ideas for being open to realty. I would suggest you to add English subtitles in your videos to address others who don't understand Amharic. Keep the good work.
@hesenawarko4562
@hesenawarko4562 6 жыл бұрын
ትምህርትሽ ጥሩ ነበር ሰአት ታበዢያለሽ
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 6 жыл бұрын
ሳህ
@mohammedalmohammed7451
@mohammedalmohammed7451 5 жыл бұрын
Weda dse setiye eeemmmuuuwwwaaa gen set nagn eshi lula ebalalew
@abiyewossene6600
@abiyewossene6600 6 жыл бұрын
የኔ እህት መጀመሪያ በአጋጣሚ ነው ቪዲዬ ክሊፒሽን ለመስማት ማነች ደግሞ ብዬ ገባ ስል በጣም ቁም ነገር ያለው ትምህርትሽን ተቀብያለሁ ወደፊትም እከንታተልሻለህ አንድ ነገር ግን ማለት እፈልጋልሁ(complement) በጣም ነው የምትስቢው( very shine) ፈገግታሽ ሳቅሽ በጣም የሚገርም መስህብ አለሽ በአጠቃላይ ልዩ ውብ ነሽ ከትምህርትሽ ጋር ተጨምሮ keep up!
@marthaeyesus388
@marthaeyesus388 5 жыл бұрын
ብዙ የተኙትን ትቀሰቅሻለሽ በርቺ
@martinab2055
@martinab2055 6 жыл бұрын
Wow wisdom! I’m a newlywed and glad I found you. Much love sister 💕
@meazahaileslassie.5299
@meazahaileslassie.5299 6 жыл бұрын
ሰብሊየ እኔ ከሰብለ ማለትም ካንቺ እንጂ ከሃይማኖትሽ ጉዳይ የለብኝም ይህንን ስልሽ ያንቺ ቪድዮ ሼር ሳደርግላቸው ኣስፈላጊ ያልሆነ ነገር ይናገሩኛል።ግን ከዚ በፊት እኔም እንደነሱ ነበርኩ ጴንጤ ኣልወድም ነበር ምክንያቱ ትምህርት እንካን ሲያስተምር ማለትም ሲሰብክ ከመስበኩ በፊት የሌላ ሰው ሃይማኖት በመስደብ ነው ሚጀምረው።በዛ ምክንያት ኣልወድም ነበር ኣሁን ኣንቺ ሳይሽ ግን እኔ እንጃ ምን እንደምልሽ ኣላውቅም በቃ #ፍቅር ነሽ።እስካሁን የሌላ ሰው ሃይማኖት ስታንቃሽሺ ወይም ስትሰድቢ ኣልሰማሁሽም ለዛ ነው የምታስተምሪያቸው ትምህርቶች ለመከታተል የበቃሁ።እናም ማሬ ላመሰግንሽ እፈልጋለው ያልሺው በሙሉ 99% ልክ ነሽ።እንከን የማይወጣለት ምክር ነው።ለወደፊቱም ቀጥይበት።እግዚኣብሄር ኣምላክ ይጥብቅሽ ክፉ ኣይንካሽ ከነቤተሰቦችሽ።
@aliaazzam30
@aliaazzam30 6 жыл бұрын
meaza haileslassie.ኣደዋይ እየ ዝፈቱ አሁ
@aliaazzam30
@aliaazzam30 6 жыл бұрын
meaza haileslassie.ኣደዋይ እየ ዝፈቱ አሁን ነው ያቆመችው ፃድቃን ሰማዕታት ስትሳደብ እና ስታንሿሽሽ በጣም ነው የምጠላት
@meazahaileslassie.5299
@meazahaileslassie.5299 6 жыл бұрын
@@aliaazzam30 ewnet tsadebalech ende semchat alakim?
@aliaazzam30
@aliaazzam30 6 жыл бұрын
meaza haileslassie.ኣደዋይ እየ ዝፈቱ ቀላል ትሳትባላለች ቄስ መለኩሴ ሳይቀራት በጣም ነው የምጠላት ባለጌ በተለይ የሰማእቷን ያርሴማን ስእል አድኖ ዝንጀሮ አድርጋ አቀናብራ fb ፖስት አድርጋ ስትሳደብ የነበረችው እሷ ነች አሁን ደግሞ ወንድ ሴት እያለች መስበክ ጀመረች ከንቱ
@adisaadisa5684
@adisaadisa5684 6 жыл бұрын
የኔ እናት ትምህርቶችሽ ሁሉ መሣጭ ናቸው በጣም እናመሠግናለን,ሥሠማሽ ውየ ባድር አልጠግብሽም
@ለፍቅርታማኝነኝፀዳል
@ለፍቅርታማኝነኝፀዳል 6 жыл бұрын
በጣም ልክ ነሽ ቀጥይበት ስወድሽ
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 6 жыл бұрын
የምታሰተላልፊያቸው.ነገሮች.በጣም.ጠቃሚ.ነገሮች.ናቸው.ከልብ.እናመስግናለን. ብዙሁ.ነገር.ተምረንበታል
@thomashailu968
@thomashailu968 6 жыл бұрын
ሴት ልጅ ሁሌም ፊቷን እንደፈረስ አስረዝማ ከዘፈዘፈችው የባል ነቀርሳ ነች።
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላኬበድ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላኬበድ 6 жыл бұрын
Kkkkk
@marem1ali872
@marem1ali872 5 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ሥለትዳር ሂወት ምክርሽ በጣም ሊሠመርበት የማገባ ነው ወንድን አሸንፍ የምትይዘው ሤት ልጅ ናት
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 5 жыл бұрын
Thomas Hailu Kkkkkkkk
@bisratghebreslasie6342
@bisratghebreslasie6342 5 жыл бұрын
I like your teaching . keep it up no matter what people say about you. By the way I am a conservative Eritrean catholic
@biniamgjormai
@biniamgjormai 6 жыл бұрын
Please zmriy. Batam Kunju nash specially your personality 🇺🇸🇺🇸🇪🇷🇪🇷
@kamelkidane42
@kamelkidane42 5 жыл бұрын
Seblye konjo tebareki lebereket hjgi
@kelwodkonjo5840
@kelwodkonjo5840 6 жыл бұрын
ትምህርትሽን ተመስጨነው የምከታተለውው ወላሂ
@luhhh8942
@luhhh8942 6 жыл бұрын
Thanks u mare
@tizitafauzea2420
@tizitafauzea2420 6 жыл бұрын
ሰብልዬ በጣም ጥሩትምህርትነው ጌታይባርክሸ ጥያቄ ነበረኝ
@HabA-qn1nv
@HabA-qn1nv 6 жыл бұрын
Please show your skincare routine
@milenrufta5283
@milenrufta5283 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንደዚህ ደስ ምትዬ አይመስለኝም ነበር በቃ አንቺን ብቻ መስማት ነው የምፈልገው አሁን ላይ በርቺ እህት አለም
@sunnatobe2720
@sunnatobe2720 6 жыл бұрын
ወዶቹ እየሰሙነው አይታለሉ አሉ ከከከከከከከከ
@HanAn-hh5hz
@HanAn-hh5hz 6 жыл бұрын
مرحبا
@ፍቅርነኝ-ከ3ረ
@ፍቅርነኝ-ከ3ረ 6 жыл бұрын
ውይ ፍልቅልቅ ነሽ በጣም ነው የተመቸሽኝ ትምርትሽ ውስጤ ነው ጎበዝ ይመችሽ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@ሜሬመመአመድ
@ሜሬመመአመድ 6 жыл бұрын
የምትሳደቡ'ሰወችእባካቹ'አትሳደቡ
@astermandefro3831
@astermandefro3831 4 жыл бұрын
ሱስ፣እኮነው፣የመሳደብ
@arayabeyene9091
@arayabeyene9091 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምክር ነው። ወንዱ ሴትን ለመረዳት ከፈለገ የሌላን ሴት ምክር ነው መስማት ያለበት። ይሄን ባለማወቅ ስንቱ ከስሯል። እጅግ በጣም ጐበዝ ሴት ነሽ።
@melshihabtu439
@melshihabtu439 6 жыл бұрын
አደኛ ነሽ ፔጤ አደለዉም ግን ስወድሽ
@የረሡልወዳጅ-የ4ወ
@የረሡልወዳጅ-የ4ወ 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ትምህርትሥ በጣም አስተማሪ ነዉ በርችልን
@jerryyeyesuslij1657
@jerryyeyesuslij1657 6 жыл бұрын
Sebliye your skin glows and flawless looking. What kind of makeup/ moisturizer you use? Can you pls teach us about it? Bless you n thanks
@NazrulIslam-wz3th
@NazrulIslam-wz3th 6 жыл бұрын
ሰብልዬ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባረክ! በብዙ ተባረኪ በጌታ ፍቅር ውድድድድድ አረግሻለሁ
@lidiyadanga7784
@lidiyadanga7784 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምንወድሽ ልብ የሚያሳርፍ ምክርሽ ተባረኪልኝ
@ሮማንአሊወሎየዋ
@ሮማንአሊወሎየዋ 6 жыл бұрын
እናመስግናለን። ምንእደምል። ቃላት። ያጥርኛል። ቆንጅየ። በርቺ
@amanueltesfai6856
@amanueltesfai6856 6 жыл бұрын
Your vido is only for Ethiopians some Eritreans listen Ameharic to it's allowed?
@helenfessh6971
@helenfessh6971 6 жыл бұрын
AMANUEL TESFAI yes you are right. Am from Eritrea 🇪🇷
@salamamneamneunique3285
@salamamneamneunique3285 6 жыл бұрын
Wed ddddddddddddddddddd nwe ymdrgsh
@berekacoffeeethiopiancoffe742
@berekacoffeeethiopiancoffe742 6 жыл бұрын
Tebareki, silekininetish tebareki, geta yabzalish, lehizibu yemisetewun Melikit banchi tetekimo yamita
@Mm-tq8gi
@Mm-tq8gi 6 жыл бұрын
ለወደፊትባሌ ትምርትሽን ወሰድኩ
@wangai6802
@wangai6802 5 жыл бұрын
eysus kersetos lezelalm gat new gatentun seytan enkon yawekal baykbelewm .yadenalllllllllll
@wintatareqe8026
@wintatareqe8026 5 жыл бұрын
Sebley ye ewunet lesiet tekorkari really God bless you yeniekonjo
@fasikanunu9248
@fasikanunu9248 6 жыл бұрын
ሰብሊ የኔ ቆንጆ ክበሪልኝ😍
@tigistgebabo7213
@tigistgebabo7213 5 жыл бұрын
Sebliye geta eyesus zemenishin betishin tidarishi abzito yibarkish
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 6 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ
@chalabegebeya
@chalabegebeya 6 жыл бұрын
Anchin neber magebaw Batagebi. Feleklek ena yedesdes alesh
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 6 жыл бұрын
@@chalabegebeya አላገባሁም 😭😭 አላሳዝንም ጸባይ የለሽም ተባልኩ
@osmankebede5298
@osmankebede5298 6 жыл бұрын
ሰብለ ትምህርትሽ በጣም ጥሩ ነው ስታስተምሪም በጉጉት እንድንከታተለዉ ነው የምታደርጊው በርቺ
@aishayashi2804
@aishayashi2804 5 жыл бұрын
2
@astunegn7897
@astunegn7897 6 жыл бұрын
ሰብሊ እናመሰግናለን ትምህርትሽ ተመችቶናል መልካም ሴት ነሽ ።
@ethiopianatbete9730
@ethiopianatbete9730 6 жыл бұрын
እኔማ ቪድኦዎችሽን ሁሉ ደዎን እያራኩ ነው ለ ባሌ ላሳያው እኔ ጼንጤ አይደለሁም ጼንጤም አልወድም ሳያችሁም ደሜ ይፈላል ቀጥይበት በትምህርትሽ ጎበዝ ነሽ ያለውን እውነታወች ሰለሆነ ምታስታምሪው
@ተምኪናተምኪና
@ተምኪናተምኪና 6 жыл бұрын
እንዴት ነው ዳውሎድ ሚደረገው
@rahimaomar4861
@rahimaomar4861 6 жыл бұрын
ከዩቱብ እንደት ዳውሎድ እንደሚደረግ ንገሪኝ
@denigelemariameenatenate1045
@denigelemariameenatenate1045 5 жыл бұрын
Bewnet enem bentiye betam new yemitelachihwe .yikr timrtechwe lesema i don't no takeshkeshgile gen yech tmrta wededkute .figegitem temritam yemchale
@cd4496
@cd4496 5 жыл бұрын
የኔ ማሬ ገነ አየሁሺ፠ሰብስክራይ አደሬጌሻለሁ እኔ ሙስልም ነኝ ሀይማኖት የግል ነዉ ትምህረትሺንን ወዲጄዋለሁ
@ኸውለትሁሴይን
@ኸውለትሁሴይን 6 жыл бұрын
ወደድኩሽ ምን ይሻላል ፍገግታሽ ሳበኝ
@sisaylemlem5797
@sisaylemlem5797 5 жыл бұрын
(1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 4 ) (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5 ) ------------ 17፤ ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል። 18፤ ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤ 19፤ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ። 20፤ እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን። 21፤ እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው። ------------ 13፤ ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፥ አንቀላፍተው ስላሉቱ ታውቁ ዘንድ እንወዳለን። 14፤ ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና። 15፤ በጌታ ቃል የምንላችሁ ይህ ነውና፤ እኛ ሕያዋን ሆነን ጌታ እስኪመጣ ድረስ የምንቀር ያንቀላፉቱን አንቀድምም፤ 16፤ ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤ 17፤ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።
@dannydesalegn7114
@dannydesalegn7114 6 жыл бұрын
ጥሎብኝ ቀልቃላ ሴት አልወድም ነገር ግን አንች ጠቃሚ ምክር ስለምትሰጭ ትመችኝ አለሽ ፣
@user-nj1dz9bf9o
@user-nj1dz9bf9o 5 жыл бұрын
የኔ ማር ትምርትሽ ከልብ ነው ሳላደቅሽ አላልፍም በርች አችን እሚሳደብ ሰው አይደለም
@እኔክርስቲያንነኝ-ከ8ጰ
@እኔክርስቲያንነኝ-ከ8ጰ 6 жыл бұрын
Im sort አይን ጨፍኖ ፀሎት ከማ ነው የተማርሽው ማነው ያስተማረሽ ወይ ስልጣኔ ማስተዋሉን ያድልሽ
@berymery9727
@berymery9727 5 жыл бұрын
Wendema asabeke endaybatan new ok
@celclinic9403
@celclinic9403 5 жыл бұрын
እህተ ገብርኤል እህተ ገብርኤል ስለራስሽ እወቂ
@እሙሙሀመድእሙሙሀመድ-መ8ዘ
@እሙሙሀመድእሙሙሀመድ-መ8ዘ 5 жыл бұрын
ሰብሊ ለምክርሽ እናመሰግናለን ትክክል ነሽ የሀበሻ ሴቶች ብዙም እራሰችንን በመንከባከብ ግዜ አናጠፋም በእውነት እውነት ነው የተናገርሽ ው
@sanaisanai99
@sanaisanai99 6 жыл бұрын
ጊዜ አታአጥይ ቁምነገሩን ብቻ ለማውራት ሞክሬ
@sarahassan7397
@sarahassan7397 3 жыл бұрын
ተባርኪ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ
@tayobablta8758
@tayobablta8758 6 жыл бұрын
ግን ይቅርታ አድምለው ነገር አለኚ ሙሊሞቺም ከርስቲያኖቺም አላህ በሰጣቺሁ ተዋቡ አጂ ሜካፕ ጥፍር ቀላም ወዘተ አርቲፊሻል ሁሉ መጠቀም አላህ መደፈታተን ነው አላይ ይጥቀን ግን ባለን መልክ አላህ በሚወደው ነገር ንፀህናን ጥቆ ለባሏ መገኘት ለሚስቱ መገኘት እጂግ ፈጣሪ የሚወደው ስራነው
@ሰብሊነኝየBአፍቃሪ
@ሰብሊነኝየBአፍቃሪ 6 жыл бұрын
እህት ውበት ከተፈለገ ውሃ በቂ ነው በሰአቱ ከተጸዳዳን ከሜካብ በበለጠ ያሳምረናል ሜካብ የሚባል ነገር አይመቸኝም ውብ በሆነው ፊቴ ብቻ ነው የማጌጠው ይመስገነው ለወደፊትም አልሞክረውም
@kedijaali6772
@kedijaali6772 6 жыл бұрын
ለሴት መኳኳልና ማጌጥ አለህን መፈታተን አይደለም እህቴ ግን ማጌጥ ያለባት ለባሏ ብቻ ነው
@እሙሙሀመድእሙሙሀመድ-መ8ዘ
@እሙሙሀመድእሙሙሀመድ-መ8ዘ 5 жыл бұрын
እረ መኳል መዋብ አላህን መፈታተን አደልም እደ ምን ነካችሁ ለባላችሁማ ሽክ ዝንጥ በሉ ሆ ግን ወደውጭ ስትወጭ ሰው እድያዬኝ ብለሽ ተኳኩለሽ መውጣት ሌሎች ወዶችን ወደ አልሆነ ሀሳብ እዳትከቻቼው ከራስሽ አልፎ እነሱንም ለጀሀነብ እዳታበቂ ስትወጭ አለመኳል ከተኳልሽ ደግሞ ለመሸፈን መሞከር ነው እጅ መኳልማ ግድ ነው ባልሽ ከአይንሽ ኩል ማጣት የለበትም በቃ ሴት ልጅ አደልሽ እደ ወዶች ብዙ ግዜ በቃ ቆጆ የሆነች እራሳን እምጠብቅ ሴት ይወዳሉ ስለዚህ የኪችን ገረድ መስለሽ ለባልሽ አትታይው ፍቅርም እሚቀጥለው እራስሽን ስትጠብቂ ነው ዘለቀ
@hfscgh1162
@hfscgh1162 5 жыл бұрын
Ene Muslim negn sebli betam new mekireshin yewadadkut gin degmo sela hamanot batanesh desilegnal hamanot yegil new
@lidiyauliya8282
@lidiyauliya8282 6 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ዛሬም እስከ ለዘለአለም ጌታ ነው !
@hiwotdesta2335
@hiwotdesta2335 6 жыл бұрын
Amen
@kelwodkonjo5840
@kelwodkonjo5840 6 жыл бұрын
ስወድሽሽሽ ከልቤ ነውው
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
,አሪፍ ትምህርት ነው 10q👏👏🌸 ግድ ነው ሴት ለባልዋ መዋብ አለባት
@አዎነፍጠኛነኝ
@አዎነፍጠኛነኝ 6 жыл бұрын
ትምርትሺ ጥሩ ነው ግን ስትናገሪ ሀረካት አታርጊ
@semuethio7300
@semuethio7300 6 жыл бұрын
ከምር ወደድኩት
@tigyedengellej2318
@tigyedengellej2318 6 жыл бұрын
ሀረካት😄
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ 5 жыл бұрын
የነገረቺሺ መሰለኝ እኮ ስለሴት መሰለኝየምታወራው ቅድሜያ እሯሳተውባ ነው የምጀምረው እኔ በጣም ወድጃታለሁ ሀረካቷም ተመችተኞል
@medinamehamef1889
@medinamehamef1889 5 жыл бұрын
seblye mkrshi betamnew yetemechegi qetyibet
ለእህቶቼ በሙሉ
40:53
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 15 М.
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 50 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 125 МЛН
አንዳንድ ነገር ስለ ራሴ ላጫውታችሁ October 12, 2018
1:37:33
ትዳርን አያያዝ
1:06:46
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 45 М.
ኑ በሉ ስለ ባሎቻችን እናውራ!!!! October 25, 2018
1:55:01
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 43 М.
ሴት ለምንድነው አልጋ ላይ ባልዋን እቢ እምትለው
1:15:59
ከዚህች ልባም ሴት እህቶች ምን ትማራላችሁ? Kesis Ashenafi
24:57
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 49 М.
"ልባሟ ሴት...." በፓ/ር ቸሬ
43:39
Epaphras Christ church
Рет қаралды 276 М.