ሴቶች ከእኔ ተማሩ! ‘ፍቅር እውር ነው’ የሚባለው ለዚህ ነው! የሰራሁትን ‘ግፍ’ ሁሉ ከፍዬበታልሁ!Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 118,954

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 681
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 4 ай бұрын
አሁን ሁሉንም ትተሽ እናትሽን ካሺ ከልባቸው እንዲመርቁሽ ይቅርታ በያቸው ያሳዘንሽውንም ልጅ ባለማወቅ ስለሆነ ይቅርታ ጠይቂው እራስሽን ከእግዚአብሔር ጋር አስማሚ ምህረትን ጠይቂ ህይወት ይቀጥላል
@HayatHayat-ud9go
@HayatHayat-ud9go 4 ай бұрын
ምሪጥ አገላለጽ❤❤❤❤❤😢😢😢
@dinamitiku1522
@dinamitiku1522 4 ай бұрын
ደስ የምትል ልጅ ናት ግልጽ ሆና ነው የምታወራው❤
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 4 ай бұрын
ግልጽነት አይገልጻትም። በንጽህ ልብ እንደወንድም ነው የምታወራው። የከተማ አራዳነት ያልተዋሀዳት ግልጽና የዋህ ሴት። ፈጣሪ ቀሪ ዘመኗን ይባርክላት🙏🙏🙏
@saraberhe6491
@saraberhe6491 4 ай бұрын
​@@tsigenigatu3922የምን ግልጽ መረን እንጂ እሚያሳዝን አንችን በመፍጠራቸው የጅሽን አገኘሽ
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 4 ай бұрын
ነፍሷን ይማረት እንጂ እኔ ያለ እናቴ በሰተቀር ፍቅር እንደማያሰፈልግ ከበፊቱም ደምድሜ ነበረ ግን ልክ ነኝ ሁሉም ለራሱ ጥቅም ነው በተለይ በአለም ላይ ሪኮርድ የሰበሩ ወንዶችን ባል ባል ነው በቃ ከወለደ ለልጁ ካልወለደም ትዳር አለኝ ብሎ ለማውራትና ዋናው ደሞ ለሆዱ That is it.
@azebtufa7389
@azebtufa7389 4 ай бұрын
🎉🎉❤❤❤የመጨረሻ ምስኪን ነች ፈጣሪ የስራዉን ይስጠዉ ጨካኝ ወንድ ነዉ 😢
@azebtufa7389
@azebtufa7389 4 ай бұрын
​@@saraberhe6491😢አትፍረዱ ፍቅር ማለት እወር ነዉ ይባላል እኔ በበኩሌ የሴቶች እናት ነኝ አልፈርድም
@ሊሊ-ፐ6ነ
@ሊሊ-ፐ6ነ 4 ай бұрын
ልጁ ግን ባልጌ ነው እንዴት ቤተሰቦቿን በዚህ ልክ ያዋርዳል የኔ ቆንጆ ጠክረሽ ሰርተሽ እናትሽን መካስ አለብሽ
@temutemucar1203
@temutemucar1203 4 ай бұрын
ጥፋቱ ከሷ ነው ምክንያቱም ሳትጋብ አብራ መኖር የለባትም ነበር ወንድ የሚፈልገው ካገኘ ታስጠላዋለች
@queensheba2506
@queensheba2506 3 ай бұрын
የልጁ ጥፋት ሳይሆ የሷ ለቤተሰቦቿ ያልሰጠችው ክብር ነው። እሷን ለመውቀስ ብዬ አይደለም በደንብ ስላልበሰለች ነው። 😭💔
@mare7241
@mare7241 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 4 ай бұрын
ህይወት ፈትና ታስተምራለች ከዛ በኋላ ያለው ፀፀትና ቁጭት ደግሞ ሌላ ህመም ነው አይዞሽ ቢያንስ አንች በጊዜ ነቅተሻል ።
@zaharamudesir8570
@zaharamudesir8570 4 ай бұрын
አው ወላሂ ፀፀት እና ቁጭት ብቻ መኖር ያስጠለል
@yehiwotm3991
@yehiwotm3991 4 ай бұрын
አባካችሁ ስራ አንድትገባ አናግዛት ከዛ ከሰው ጋር ስትውል ደስተኛ ትሆናለች
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 4 ай бұрын
እህቴ እናትና አባትሽን እግራቸው ላይ ወድቀሽ ይቅርታ ጠይቂ ከልብሽ ተፀፅተሽ ይመርቁሽ ለቀጣይ ህይወትሽ እዲሠምር ልጁ ግን መተት ነው፡ ፀበል ተጠመቂ
@nejatali7088
@nejatali7088 4 ай бұрын
Lehon yichilal
@maedinmedhaney1553
@maedinmedhaney1553 4 ай бұрын
Awo eniem yhonal biye asbalu ❤❤❤
@azebtufa7389
@azebtufa7389 4 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ልክ ነሽ በጣም ያማል
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 4 ай бұрын
ፈጣሪ የዋህነትሽን አይቶ መጨረሻሽን ያሳምረው የስው ልጅ ያጠፋል ዋናው ከጥፋት ተመልሰ መማር ነው እንካንም ጠፍተሽ ያልቀረሽ ግን ጸጸቱ እንዳለ ሆኖ ፈጣሪ እድል ስቶሻል ተጠቀሚበት እንካንም ትናንትን አይተሽ አልፈሽ ለዛሬ ደረሽ ግልጽነትሽ ከአለም ሰገድ ጋር አቀራረብሽ ወድጄዋለሁ የዋህ ነሽ አሁንም አረፈደም
@fsikaAdise.16
@fsikaAdise.16 4 ай бұрын
የሰው ቤት የሰለቸው ካለ እስኪ like እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤️😢
@KalilSaad-s9d
@KalilSaad-s9d 4 ай бұрын
Lamin ayisalachimi ihitee😢ayizoshi hulumi yalifalii☝️🙌
@3001-m7z
@3001-m7z 4 ай бұрын
ያልፋል በርቺ
@abinetteshome9654
@abinetteshome9654 4 ай бұрын
አሜንንን
@fsikaAdise.16
@fsikaAdise.16 4 ай бұрын
​​​@@KalilSaad-s9d በሰው አገር አሰር ዓመት አሁን 4ወር በኋላ ወደ ሀገር ለገባ
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 4 ай бұрын
እኔ አልሰለቸኝም እግዚያብሔር ይመስገን ቸርነቱን አብዝቶልኝ ሳይገባኝ እሰዉ ቤት ሰርቸ እንድኖር ያደረገኝ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ያለንን ሳናዉቀዉ የማናዉቀዉ ይናፍቀናል ትልቁ የእኔ የሂይወቴ ፈተና ይህ ነዉ ያንችን የመሰለ ከሰዉ ቤት ብንወጣ የእራሳችን ትልቅ የሚባሉ ነገሮች ቢኖረንም እኛ ሰወች ትልቅ ችግር አለብን ሌላም ያምረናል እግዚያብሔር ችሎናል😢
@BanChu-d4g
@BanChu-d4g 4 ай бұрын
አንተ የሚለው ቃል ካአፍዋ ሲወጣ ደስ ሲል ሲበዛ የዋህነሽ ፈጣሪ ህይወትሽን ያስተካክልልሽ የኔ የዋህ ግልፅነትሽ አገላለፅሽ ደስ ሲል
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 4 ай бұрын
መጀመሪያ,ለቤተሰብ ትልቅ ቦታእንስጥ,ሌላዉ ሲቀር,ይቀራል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 4 ай бұрын
በትክክል ማን እንደናት የእናትና አባት ፃፃት ከውሰጥ አይወጣም አይዞኝ እህቴ ቀሪ ዘመንሸን ቤተሰብሸን ለማሰደሰት ያብቃሸ❤❤
@addisw1713
@addisw1713 4 ай бұрын
አዎ ቤተሰባችን ናቸው ወደዚ ምድር ያመጡን ከፈጣሪ በታች ብዙ የለፉብን ስለዚ ፍቅር ገደል ይግባ መጀመሪ ቤተስብ❤❤
@enaniwesen9425
@enaniwesen9425 4 ай бұрын
አይዞሺ የኔ የዋህ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 ай бұрын
ተመስገን በልጅነት ፍቅር አለመማሌ አምልጫለሁ ባይ ነኝ ደሞም ተበዳይ እንጂ በዳይ አይደለሁም ውሸታም ምላሳቹ ጤፍ የሚቆላ ወንዶች ግን ዛሬ ላይ ህሊናቹ እንዴት እንደምትሰቃዩኮ እናቶች ወንድ ልጃቹሁን ሴትን እንዳይበድል አድርጋቹ መክራቹ በእምነት ቤት አሳድጉ❤
@dak489
@dak489 4 ай бұрын
Yeleben new yetenageshew! Enatoche wende lejochewn yemayagebuten set endayabalegu chefun endayenku adergew masadeg alebachew.
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ 4 ай бұрын
ህሊና ሚባል አላቸው ብለሽ ነው እነዚህ ሸለምጥማጦች
@tewabechwubschet8725
@tewabechwubschet8725 4 ай бұрын
በጣም የዋህ ናት በእርግጥ ፍቅር እውር ነው በወጣትነት ሲሆን ደግሞ ከበድ ይላል አሁን አንቺ እግዚአብሔር እረድቶሻል ልጅ በማህላችሁ አለመፈጠሩ አሁን ማስተዋል አለብሽ ሁሉም ወንድ አይታመንም ይሄ ሰው የሚፈልግሽ ቢሆን አንዱን ሰርግ እንኳን ይቀበል ነበር አይፈልግሽም ነበር አይዞሽ ወጣት ነሽ ስህተት አይደለሽም ህይወትሽን የማስተካከል እድል አለሽ እናትሽን ይቅርታ ጠይቂ በጣም አሳዝነሻቸዋል እሳቸው ከልብ ይቅር ብለው ሲመርቁሽ ነገሮችይስተካከላሉ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 ай бұрын
እሷ እንደናገረችው ከሆነ ባለማወቅ እንደ እድገቷና ልጅ እንደ መሆኗም መጠን ሰው የሚባል ይጎዳኛል ብላ ባለማሰቧ ነው የሰው ልጅ ባህሪ እንደ መልካችን ይለያያል እሱ ግን ምን አይነት አረመኔነት ነው?😢 ክርስቶስ እንደ ስራው ይስጠው እህቴ ላንቺም የየዋህነትሽ አምላክ ይቅር ብሎሽ ይካስሽ❤❤
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 4 ай бұрын
Awo liknesshhhh 😊
@atube9447
@atube9447 4 ай бұрын
እሷስ የበፊተኛውን ስትጎዳው እና ስትጫወትበት መጨረይየ ምን ይሆናል ብላ አስባ ነበር
@azebtufa7389
@azebtufa7389 4 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤አሜን አሜን
@EnateArsema
@EnateArsema 4 ай бұрын
የኔ ብጤ ናት😢😢😢😢😢😢እኔንስ ብትሰሙ ኖሮ እኔ እንኳን ከሷ የምለየው ወዶኝ አልፈልግህም ያልኩት የለም ግን ሰውን በመውደድና በማመን አንደኛ ነኝ በቃ
@Madina-pg8yk
@Madina-pg8yk 4 ай бұрын
ስታምር ደግም ያንገቷ እርዚማኔ❤
@Madina-pg8yk
@Madina-pg8yk 4 ай бұрын
@@Yekrta-LLB ምን ለበል ቁጂናዋ ነዉ የታየኝ😜
@lehulutube9063
@lehulutube9063 4 ай бұрын
እህቴ አይነ ጥላና የቡዳ መንፈስ ነው ፤ከቤተሰብሽ የመጣ መንፈስም ይኖራል ፤ቶሎ ንስሀ ገብተሽ ፀበል ተጠመቂ አለበለዚያ ህይወትሽ አይስተካከልም። የፀሎት ህይወት ይኑርሽ ፤ ፃም ፀሎት ስግደት በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ ጀምሪ፤ ሱባኤ ያዥ፤ የቄስ ልጅ መሆን በቂ አይደለም። ደብተራ ጋር ሄዶ ትብታብ ተብትቦም ይሆናል ፤ ፀበል ሄደሽ ራስሽን መፈተሽ ግድ ነው።
@yalemtsehaybirhanie
@yalemtsehaybirhanie 4 ай бұрын
Kkk
@asferawzewditu9887
@asferawzewditu9887 4 ай бұрын
በትክክል
@alemsehayteklay3582
@alemsehayteklay3582 4 ай бұрын
ትክክል የውስጤን ነው የገለፅሽው
@ቶላ
@ቶላ 4 ай бұрын
ይሄን ያህል ግልፅነት የጤና አይደለም። ክፉ መንፈስ ሲኖርብን በጣም ግልፅ ነው የሚያደርገን። እና ለማንም ሳትናጉሪ ፀበል ሂጅ።
@bona2318
@bona2318 4 ай бұрын
Bemekuteriya tedebdibo yemiweta ye aganint menfes yelem be Geta Eyesus kiristos sim enji
@elisaMebratu
@elisaMebratu 4 ай бұрын
የኔ እህት በጣም ቆንጆ ነሸ ህይወት ብዙ ነገር ያሰተናግዳል ገና ነሸ አሁንም አልመሸም የአሁኑ ትምህርት ነው በሚቀጥለው ህይወትሸ በማሰተዎል ተራመጂ
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 4 ай бұрын
👍
@melkamumedia-2016
@melkamumedia-2016 4 ай бұрын
አሁን ያለሽ አማራጭ:-መጀመሪያ 💗💗 ከልቡ ያፈቀረሽን የወደደሽን ልጅ፣እናት አባትሽን፣እህት ወንድሞችሽን፣ዘመድ አዝማድ፣ጎረቤትሽን ሁሉ በፈጣሪ ስም ይቅርታ ጠይቂ ፤ ከዛ በኋላ ፍጹም ሠላምሽን ታገኛለሽ።🙏🙏🙏🙏🙏
@سلطان-ث7و
@سلطان-ث7و 4 ай бұрын
Enem yekir beleni yemilew saw nebre gen yet agenchew 😢😢😢
@amefke2069
@amefke2069 4 ай бұрын
እንደ ቃል የምፈራው የለም ያጀመሪያወን ፍቅረኛሽ ይቅርታ ጠይቀሽ ይቅር እነዲልሸሽ አድርጊ ከዛ ቤተክርስቲያን ሂጂ ፁም ፀሎት ያዢ ነገ የተሻለ ቀን አለ
@halema1887
@halema1887 4 ай бұрын
እኔም አፈቅቤ ወድ አተሎኝ ገዘቤን ጉልበቴን እድሜየን ጊዘየን በሥደት የተሠቃየሁት ሁለ ነገሬን ቀምቶኛል ፍትህ ለሥደተኞች በሥደት ያለነውን ፈጣሪ የማታ እጀራ ይሥጠን ደሥታን ያጎጨን
@tejaq8618
@tejaq8618 4 ай бұрын
ለማታቂ ሰው ብርሽም ፍቅርሽም ማን ስጭ አለሽ ለወደፊቱም ተጠቀቂ😂😂
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ 4 ай бұрын
አያስቅም😅​😢@@tejaq8618
@nunubelete8142
@nunubelete8142 4 ай бұрын
እህቴ አየዞሽ በማንም ሰው ላይ ሊገጥም ይችላል ሰው 🧂ጨው አይደል ማንነቱን ቀምሰሽ የምታቂው ብታቂማ ኖሮ አታደርጊውም ለፈጣሪ🙏💕 ስጭው ላንቺ እንባሽን የሚያብሰው እሱ ነው ። 👏 ✌️👍
@nunubelete8142
@nunubelete8142 4 ай бұрын
​@@tejaq8618ደርሶብሽ እይው " አትፍረድ ይፈረድብሃል " ይላል ቃሉ 😳🙄😥😏🤭
@emebett1475
@emebett1475 4 ай бұрын
አይዞሽ እሕቴ ላንቺ አላለውም እራስሺን ጠብቂ ለራስሽ ጊዜ ስቺ 🥰
@zetunakader4692
@zetunakader4692 4 ай бұрын
አይዞሽ አፍላ ፍቅር እንዲ ነው የሚያደርገው ትንሽ ቅር ያሰኘኝ ነገር የእናትሽን ልፋት ከንቱ አስቀረሽው
@jemo5716
@jemo5716 4 ай бұрын
ያፈቀሩትን ያገቡ ሠወች ጥቂቶች ናቸዉ አሌክሥየ እዉነት ነው ።።አሌክስ ሥልኳን ማግኘት ይቻላል?? አሌክሥ በእውነት አንተ ተባረክ አእምሮዋ ከፍተኛ PTSD ትራማ ነዉ የሣይኮሎጅ አገልግሎት እንድታገኝ ሥለተባበርካት በበኩሌ 🙏🙏🙏 BLESSED ❤ Blessed
@maskifastfood6665
@maskifastfood6665 4 ай бұрын
አንቺ ገና 22 አመትሽ ነው አረብ ሀገር በህጋዊ መንገድ ሂጂና ሲሪ የማዳም ስራ ያስረሳሻል ራቅ ብለሽ ሂጂ ፍቅሩም ይለቅሻል ❤❤
@ሳምሪ-ዠ5ቐ
@ሳምሪ-ዠ5ቐ 4 ай бұрын
አይዛሽ እህቴ ይህ ታሪክ የኔ ታሪክ ይመስላል በጊዜ ነቅተሻል ተመስገን በይ እራስሽ ላይ ስሪ እኔ5ወር እርጉዝ ሆኜ ጥሎኝ ሲሄድ እምሞት መስሎት ነበር ግን እሱ ስሂድ እግዚያብሔር ጎበኘኝ
@TewahdoHaymanote-u3t
@TewahdoHaymanote-u3t 4 ай бұрын
አይዞሽ ቆጆዋ አሥቀያሚ ሠው እዴሆንኩኝ ይሰማኛል ላልሽው በምንም አይነት አሥቀያሚ አይደለሽም እዳውም ሚድያ ላይ ወጥተሽ ግልፅ በማድረግሽ ከንሥሓም በላይ ንስሃ የገባሽና ፈጣሪም ይቅር የሚልሽ እውነተኛ ሠው ነሺ
@HaregHaraka
@HaregHaraka 4 ай бұрын
አለም ሰገድ ❤አድስ አበባ ከሆንሽ ቃፅላ ማርያም ሁለት ሰባት ተጠመቂ እኔ ደተርዳሁት የሆነ ችግር አለ ቤተሰቦችሽ እራሱ በዚህ ልክ ላች ዋጋ መክፈላቸው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ
@ቅድስትቅድስት-አ4ቀ
@ቅድስትቅድስት-አ4ቀ 4 ай бұрын
እረ እርሰወ ነወት የጠበለን ለክ የሚያዉቁ የስራ ድርሻችን እንወቅ
@gizawbekele-q6b
@gizawbekele-q6b 4 ай бұрын
የዋህ ሰው በአብዛኛው ይጎዳል
@FoziaMuzeyen
@FoziaMuzeyen 4 ай бұрын
በጣም
@HayatBinhami
@HayatBinhami 4 ай бұрын
በጣምምምምምም
@AristotleKnowledge
@AristotleKnowledge 4 ай бұрын
አወራርሽ ግን ደስ ያሰኛል ለአዲስ አበባ ልጅ በጣም ያስቃል አለምሰገድ እንኳን ትንሽ የተፍታታ ይመስላል
@AlemHailemaram
@AlemHailemaram 4 ай бұрын
እውነት ነው ጣፍጭና እንደህፃን ልጅ ነጭ ወርቀት ነች እግዚአብሔር ይክሳታል
@user-om6hu8ui5v
@user-om6hu8ui5v 4 ай бұрын
እኳን አጠገቧ የለውን ቀርቶ ከሌላ አገር እየመጡ የሚድኑባት የደብረወርቋ ማርያም አለችልሽ አይደል ተጠመቄ አባ ስሉፅ የሚባሉ አባት አሉልሽ ተጠቀሚበት እህቴ
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 4 ай бұрын
እኔም እንዳችዉ ነበር የምወደዉ በሰዉ ቤት እየሰራሁ ለሱ ነበር የምሰጠዉ ግን ሲያልፍለት ገረድ አላስገባም ብሎኛል ልጄንም በጣም ነው የጐዳት የሰራተኛችን ልጅ ናት እያለ ለሰዉ ያስተዎዉቃት ነበር ግን አልቀናዉም 8 ጊዜ አግብቶ ፈታ እግዚአብሔር አይቸኩልም
@MeKdi-w4s
@MeKdi-w4s 4 ай бұрын
እግዚኦ ግፍ አይዞሽ 😢😢
@mekamohamed128
@mekamohamed128 4 ай бұрын
አቤት. ወድ ግን 😢😢😢😢😢. እፍፍፍፍፍፍ
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 4 ай бұрын
የቃላት ግፉ እራሱ ግፈ ነው በሰራው ልክ ይከፈለዋል ማንም ይሆን ማን
@Mihiret855
@Mihiret855 4 ай бұрын
እ 8 ገዜ?
@selamethio8557
@selamethio8557 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ታሪክሽን እንደትረካ ነዉ ያዳመጥኩት አወራርሽ ደግም ደስ ሲል በጣም ግልፅ ነሽ አይዞሽ አሁንም ብዙ ጊዜ አለሽ እናትሽን የምትክሽበት እናትሽን የምታሳርፊበት፣ የምትጦሪበት ገና ብዙ ጊዜ አለሽ ጠንክረሽ እራስሽን ቀይረሽ የእናትሽ ድካም በከንቱ እንዳልቀረ ለእናትሽ ማሳየት አለብሽ። እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ❤️🙏 አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል በርቺ። 🥰
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 4 ай бұрын
እህቴ አይዛሽ ወጣትነት ፍቅሩም ከባድነው ጥሩም ክፉምነው ብቻ መጨረሽ የተሸለነገረ ሰቶሽ የምታርፍበት ይስጥሽ❤❤
@lidyawo4575
@lidyawo4575 4 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አትፀፀቺ ህይወት ይቀጥላል እናትሽን ተለውጠሽ አሳያት ፀበል ተጠመቂ 🙏🏽
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 4 ай бұрын
ምስኪን የዋሆነት እና ልጅነት ነው ያተለላት በርቺ ገና ልጅ እኮ ነሽ ብዙ ሂወት ይጠብቅሻል ወደፊት ጠንክሪ ከወደቅሽበት ተነስተሽ የተሻለ ሰው ሆነሽ አሳያቸው ለጎዱሽ ሰዎች በሙሉ ቤተሰብሽን ማስደሰት ትችያለሽ እንደዉም የተባረኩ ቤተሰቦች ነው ያለሽ በርቺ
@sikosilo7666
@sikosilo7666 4 ай бұрын
አንተ ሥትል ደሥ ትላለች 😊❤
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 4 ай бұрын
አይዞሽ ያጠፋሽዉ ነገር የለም ያመንሽበትን አድርገሻል የመጣዉን ዉጤት እንደ ትምህርት ዉሰጂና እንደ አዲስ ህይወትሽ ጀምሪ የረሳሽን እርሽዉ ህይወት ይቀጥላል ❤👌
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Ай бұрын
ለመጅመሪያ ጊዜ ሴት ልጅ ስለ እናቷ ስትናገር❤❤❤❤❤❤❤
@eyerusbetselot7552
@eyerusbetselot7552 Ай бұрын
በይ ጠከር በይ እናትሽን ሠተሽ አስይት አይዚሽ የአናትሽን ወለታ ለመክፈል ይብቃሽ❤❤❤❤
@ferhte
@ferhte 4 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔም በሰው ሃገር ማንም ምንም ሳይኖረኝ በፍቅር እብድ ያልኩለት በፈረንጆች 2012 የጀመርኩት ፍቅር በ2019 ተቆጨ ስራዬን መስራት አቅቶኝ እንደ እብድ አድርጎኝ መጠጥ ጠጥቼ ነበር ከፎቅ እራሴን ለመወርወር ብዙ ግዜ ማድረግ ፈልጌ ፈጣሪ ዛሬን እንድኖር አሳይቶኛል እናም አሁን ከነመፈጠሩ እረሳሁት እንደውም እሱ እኔን መተው አትችልም ብሎ ስለሚየስብ ይደውልልኝ ነበር እውነት እረሳሽኝ ብሎ ይገረማል እኔ ፓስተር ቸሬን ሳዳምጥ ሁሉንም እንደድራማ ነው የማስበው
@zaharamudesir8570
@zaharamudesir8570 4 ай бұрын
እንካን አላህ ረዳሽ ፍቅር ከበድ ነው ወላሂ በስአቱ እረስሽን አጥፊ አጥፊ ያስኛል ግን ሁሉም ያልፋል እንኮን ጣንከራ ሆንሽ ለአንች ያለው ይማጠል የፍቅር ጉዳይ የደረሳበት ስው ብቻ ነው የምያቃው የኔ እህት አይዞሽ
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 4 ай бұрын
አይዞሽ! እንደተወደደ የሚቀረው ኑሮ ብቻ ነው።❤❤❤❤❤❤
@ameleworkbest4777
@ameleworkbest4777 4 ай бұрын
ይህንን ፕሮግራም የሚከታተሉ ውጭ አገር የሚኖር መልካም የሆነ ሰው ያጋጥመሽ ቤተሰቦችሽም ይካስልሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ የዋነሽ
@baniget7068
@baniget7068 4 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ሙሉ በሙሉ እረዳሻለሁ!!! ጌታ ይርዳሽ::
@እሙአብዱረህማንYoutub270
@እሙአብዱረህማንYoutub270 4 ай бұрын
ዱአ አርጉልኝ ልጆቸ ናፍቀውኛል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 4 ай бұрын
አላህ በሰላም በደሰታ ያገናኝሸ❤❤❤
@addisw1713
@addisw1713 4 ай бұрын
አይዞሽ እህት ስልክ የለም?
@UyyYyy-cq8rw
@UyyYyy-cq8rw 4 ай бұрын
Enam Yen wd
@UyyYyy-cq8rw
@UyyYyy-cq8rw 4 ай бұрын
❤❤
@እሙአብዱረህማንYoutub270
@እሙአብዱረህማንYoutub270 4 ай бұрын
አሚን ​@@TigistTeklehaymanotGebreselass
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 4 ай бұрын
ገና ልጅ ነሽ ህይወት ይቀጥላል ዋናዉ ያንቺ መኖር ነዉ አሁን እናትና አባትሽን አስደስተሽ ይቅርታ እንዲያደርጉልሽ እንዲመርቁሽ አድርጊ ቤተሰብ ቤተሰብ ነዉ ዉዴ ከፀፀት ትድኛለሽ ወደ እራስሽ ትመለሻለሽ ነገ እንደተረት ታወሪዋለሽ አይዞሽ ዉዴ ሁላችንም ሳንሰማ ቀርተን ተቀጥተናል ፈጣሪሽን ብቻ ታረቂ ከማንም በላይ ቀጥሎ ምድራዊ ቤተሰቦችሽን 🙏🙏🙏
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 4 ай бұрын
አሁንም የኔ እህት በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጪ እሄ ላንቺ ትህምርት ነው ግን ፀበል ሂጂ እማ እሄ የመንፈስ ሴራ ነው የመምህር ተስፋዬን ትህምርቶች አዳምጪ ንሳሃ ግቢና ተፀበይ እግዚአብሔር ይርዳሻል እንደገና እዚ ወንበር ላይ መተሽ እግዚአብሔር ያደረገልሽን ታሪክ ትመሰክሪያለሽ 😢😢😢🙏
@nigatberehe6438
@nigatberehe6438 4 ай бұрын
በጣም የዋህ ናት እወድሀለሁ ስትለው ጠላት በይ እናትሽን እና አባትሽን ይቅር ታ ጠይቂ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 4 ай бұрын
😢ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ልጅ ባለጌ ነዉ የእጁን ፈ ጣሪ የስራዉን ይስጠዉ
@AsniBirhanu-y2q
@AsniBirhanu-y2q 4 ай бұрын
የኔ የዋህ አሁንም አረፈደም እናትሸን ለመካስ ጠንካራ ልጅ ሁኚ ትችያለሽ ልጅ ነሽ የቀረውን ዘመንሽን ድንግል ማርያም ትባርክልሽ
@ermiasguteta9611
@ermiasguteta9611 4 ай бұрын
ምክርሽ በእውነት ለዘመኑ ልጆች አንደኛ ነው ቤተሰብን ጎረቤትን መስማት ለወደፊቱ ወሳኝ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ዝምእንበልብዙእናጎለን
@ዝምእንበልብዙእናጎለን 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይረዳሻል አሁንም በማስተዋል ተመላለሽ መልካም እንዳለ ሁሉ ክፉ ሰው መኖሩን ኣለመዘንጋት ተባረኪ
@kdistkdist6963
@kdistkdist6963 4 ай бұрын
አሁን ጎበዝ ሁነሽ እናትና አባትሺን ይቅርታ ጠይቀሽ ከንከባከቢ በተለይ እናትሺን አይዞሽ ለበጎ ነው ገና ነሺ በዛላይ ቆንጆ ነሺ ግን አሁን ጠንከር በይ እሸ❤❤❤❤
@rtfdift143
@rtfdift143 4 ай бұрын
የእግዚአብሔርን ቃል "ሰው የዘራውን ያንንው ያጭዳል" ሰው ክፉ ያለማድረጉ የሚጠቅመው ለራሱ ነውኮ።
@genisaudi8109
@genisaudi8109 4 ай бұрын
ምንም አልልሽም ግን ቀሪውን ዘመንሽን እግዚአብሔር ያስተካክልልሽ
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይካስሺ የኔ ፍልቅልቅ አይዞሺ ታሪክ ተቀይሮ እምታሳይን ተስፋ እናደርጋለን❤❤
@jannathjannath7836
@jannathjannath7836 4 ай бұрын
የኔንስ ጩኸት ማን ይስማኝ ዞሮ ዞሮ እዛዋ ነው የምገኘሁ አንችስ ተናግረሽ ወጣልሽ 😊😊😊😊😊 እፍፍፍፍፍፍ
@sabamekuria959
@sabamekuria959 29 күн бұрын
ወንድሜ አለም ሠገድ መልካም ጋዜጠኛ ነህ , ልጅትዋ የቧህ ናት እና ራሥቨሽን አትጉጂ ወላጅ ትልቅ ክብር መስጠት ነዉ አባክሽ አናትሽን የህይወተሽ መሳሳቻ አየደሉም የእኔ አናት ሐይለኘ ነበረች ነገር ግን የሪሳችን ጠንካሬ መሆን አለብን,,,
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 4 ай бұрын
መተት አርጎብሽ ነው የሚሆነው ። የዚህ ልጅ መጨረሻ አያምርም መጨረሻው አልጋላይ መበሰበስ ነው በሚወዳቸው ልጆቹ አንድ ባንድ እዳውን ይከፍላል ልክ ያንቺን ተመሳሳይ የሆነ ታሪክ አለ ወልዶ በሚወደው ልጁ እዳውን እየከፈለ ያለ እሱም አልጋው ላይ የሚጸዳዳ በሰራው ግፍ ቀን በቀን የሚሰቃይ ጠብቂው መጨረሻውን። መተተኛ ነው።
@SelamWork-xv4vn
@SelamWork-xv4vn 4 ай бұрын
ውይ አንቺ እኮ ገራገር ነሽ ሴት ልጅ የወደድሽውን ሳይሆን የወደደሽን አግቢ የሚባለው ለዚህ ነው ምንም ጥፋት የለብሽም ፍቅር በፈለግሽው መሄድ ካልሄደ ያንቺ ስህተት አይደለም በርግጥ ጥሩ ቤተሰብ አለሽ አሁንም ጥንቃቄ አርጊ ገና ልጅ ነሽ መካስ ትችያለሽ ከሆነ በሁለታችሁም ፍቅር ያለዝያ የሚወድሽን አግቢ ከምንም በላይ ስራን አስቀድሚ በስራ ካሳለፍሽ ትረሺዋለሽ ፀልዪ ፀሎት ከምንም በላይ ነው ኑሮሽን ቢዚ አርጊው ድብርት ማስለቀቅ የሚቻለው በስራ መጠመድና በፀሎት ነው ምንም አይነት ሰለበፊት አታውሪ ለመርሳት መፍትሄው ይሄ ብቻ ነው
@AnielRedu
@AnielRedu 4 ай бұрын
ትክክል የስነ ልቦና ባለሙያ ካላገኘች ይሄ ታሪክ እረጅም አመት ይወስድባታል ለመርሳት
@enat9497
@enat9497 4 ай бұрын
አይዞሽ ጎበዝ ሴት ሁኝ እግዚአብሔር ሊያስተምርሽ ነው ዋናው ለሚቀጥለው ሂወትሽ ይቅርታ ጠይቀሽ እራስሽን ምሪ ይከስታል ምንም ማለት አደለም😢❤❤
@abnett.6429
@abnett.6429 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አለምሰገድ🙏🙏🙏እንኳን ደረስክላት። የዚህ አይነቱ በጥርስ የተሸፈነ ህመም መጥፎ ነው።የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ
@senaithagos9794
@senaithagos9794 4 ай бұрын
የዋህነትሽ ፊትሽ ላይ ይታያል ቤተሰብሽን እና በደልኩት ያልሽዉን ልጅ ይቅርታ ጠይቂዉና ለመሀላሽ ንስሃ ግቢ ከዛ ቀሪ ዘመንሽ ሰላም ይሆናል ገና ልጅ ነሽ ቀሪ ዘመንሽን ፈጣሪ ብሩህ ያርግልሽ።
@Haregi849
@Haregi849 4 ай бұрын
አይዞሺ እህቴ እግዚአብሔር ከጸጸት ህሊና ያሳርፍሺ
@MoloAsefa
@MoloAsefa 4 ай бұрын
እኔም እንደዚ ሂወት ግጥሞኝ በጣም ይከብዳል ብተለይ ሰደት ሁነህ አንድ አንዴየ አባት & እናትአለመሳማት ከባድ ነው😭
@ለምለምዓይነይ
@ለምለምዓይነይ 4 ай бұрын
አይዞሺ ለሚየ
@TsionNegusse
@TsionNegusse 4 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ እህ ብለህ ማዳመጥክ
@arsema3125
@arsema3125 4 ай бұрын
ንስሀ አባት በይው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካሙን አጋር ይስጥሽ::አለምዬ ስወድህኮ ኑርልን🥰
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 4 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ግልጽነትሽ እና ድፍረትሽ ደስ ይላል ❤
@marthaSiyoum
@marthaSiyoum 4 ай бұрын
ልብሽም. ንፁህ. ነው. ቆንጆም. ነሽ ደግሞ. በሳል.ነሽ. አይዞሽ. ትለወጫለሽ በርቺ
@tisi3500
@tisi3500 4 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ፣ በአነጋገሪሽ በጣም አዋቂ ነሽ መፀፀትች እንኳን አዋቂነት ነው። በልጅነት የተፈጠረ ነው ጎበዝ ሰለሆንሽ ነው የተናገርሽው ቀሩው ህይወትሽ ጥሩ ይሆናል ከቤተሰብሽ አልፈሽ ለሌላው ትሆኛለሽ ስልክሽን ለአለሜ ጠይቄ እደውልልሻለው በርቺ❤
@hellenzewdu7179
@hellenzewdu7179 4 ай бұрын
እንኳንም አለምሰገድ ታደስ መጣሽ ያሰላፈሽው ውጣ ውረድ ትምህርት ሆኖሽ ለወደፊቱ በማስተዋል ህይወትሽን ኑሪ ልጅነት አለማውቅ የዋህነት ይበቃል እናት & እና አባትሽን ግን ካሻቻው በተለይ እናትሽን
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 4 ай бұрын
እጅግ የሚገርም ታሪክ ነው። ምን አይነት የዋህ ሴት ነሽ ግን? ለማንኛውም ትልቅ ቴራፒ ያስፈልጋታል እና እዬሀ ሚዲያ በዚህ እንደሚተባበሩሽ እርግጠኛ ነኝ። ቤተሰቦችሽን ግን በምን እንደምትክሻቸው እንጃ። ብቻ እግዚአብሄር ቶሎ ይካሳቸው። ፍቅርሽን መጫወቻ ያደረገብሽ ሰው ግን እሱም ብድሩን ያገኛል።
@azebtufa7389
@azebtufa7389 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤በጣም እናመሰግናለን ይህንን ሚዲያ ❤❤❤❤አለምሰገድ እባክ በደንብ እርዳት በጣም ምስኪን ነች
@meazaalemu2632
@meazaalemu2632 4 ай бұрын
ፍቅር እውር ነው ይባላል እውነት ነው አይዞሽ ካለፈ በዋላ በጣም ትገረሚያለሽ ፍቅር አንዲ ነው ማፍቀረ መታደል ነው
@RahmabintJemạl6018
@RahmabintJemạl6018 4 ай бұрын
ከቻላችሁ መልካም ተናገሩ ካልቻላችሁ ዝም በሉ አሉ የኛ ውድ ነብይ ስላሏህ አለይሂ ወሰለም
@FoziaMuzeyen
@FoziaMuzeyen 4 ай бұрын
እህህ
@HaniMolla
@HaniMolla 3 ай бұрын
ሰሉ አለ ነብይ
@fikerfiker7922
@fikerfiker7922 4 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ስታምሪ ቆንጆ ነሽ ገና ነሽ ደሞ ❤❤❤
@EmuEmu-eo5ll
@EmuEmu-eo5ll 4 ай бұрын
እኔን ብቻ ነው ፍቅር የማይዘኝ ግን ምን ሁኜ ነው ምንም አይመስለኝም 😅😢 ግን💪 አንቺ ግን እህቴ ንስሐ ግቢና ፀበል ሂጂ
@AbebaMengestu
@AbebaMengestu 4 ай бұрын
ኽረ ግራ የገባ ነገር ነው ወንድሜ እህቴ አይዞሽ ዋጋ የሚከፍል አምላክ ዋጋውን ይክፈለው ለመለወጥ ሞክሪ ወድቆ መነሳት ያለ ነው!!!
@ሰሌንውሃራያ
@ሰሌንውሃራያ 4 ай бұрын
በአሁኑ አሳዘነችኝ የዋህነቷ ጎልቶ ታየኝ። አይዞሽ በርቺ እህቴዋ አስቀያሚ አይደለሽም ደግሞም ገና ልጅሽ ነሽ በህይወትሽ ሰው ነገሮሽ ከምትማሪው ይልቅ በራስሽ ደርሶ የተማርሽበት መንገድ እጅግ በጣም ያስተምርሻል በቀጣይ ህይወትሽ
@aragawasres8795
@aragawasres8795 4 ай бұрын
ጻድቃኔ ፀበል ብተጅ ጥሩይመስለኛል!!!
@SaraSarita-wv9sh
@SaraSarita-wv9sh 4 ай бұрын
ከህሊና ማምለጥ ህሊናን መሸንገል አይቻልም ።።።
@mihretaragaw
@mihretaragaw 4 ай бұрын
Ewinete new yimeselachewal ke hilina wekesa mecham ayamelituim
@yashitageni950
@yashitageni950 4 ай бұрын
በጣምያሳዝናል አይዞሽ እህቴ የኔም ልጅ በዚህ ህመሙስጥ አልፋለቺ ቢቆይም አድቀን ይስተካከላል
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 4 ай бұрын
እውነት ነው ሰው በሰላሣ አመት የሚደረገውን በሶስት አመት አደረጋችሁት አሁን እናት አባትሽን አገልግይ መከራ በልተው አሳድገውን እኛ ስናድግ እናሳዝናቸዋለን😢
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 4 ай бұрын
መምህር አስተምሮ ይፈትናል ህይወት ደግሞ ፈትና ታስተምራለች 😢😢
@zetunakader4692
@zetunakader4692 4 ай бұрын
የኔ ውድ በጣም ቆንጆ ነሽ ሞዴሊግ ተማሪ የምሬን ነው
@Haymi-o1s
@Haymi-o1s 4 ай бұрын
አንች እግዚአብሔር ይወድሻል ገና ልጂ ነሽ ሁሉም ነገር ይስተካከላል መጀመሪያ እግዚአብሔርን አጥብቀሽ ያዥ የፆሎት ህይወት ይኑርሽ ፅበል ተጠመቂ ሁሉም ነገር ይስተካከላል
@geemayle7969
@geemayle7969 4 ай бұрын
በልጂነትሽ መማርሽ ሀሪፋ ነው ! ልትደሰችበት ይገባል!አሁን ግን አጥተሽ አስጠንተሽ /ፀልየሽ አፀልየሽ ይሁን!አሁን ስራ አፈላልጊ፣ ተቀላጠፊ ሴት ወሊድ ጊዜዋ ግድብ ነው!!
@Salam-m7u
@Salam-m7u 4 ай бұрын
እውነት ነው ቤተሰብ ማዳመጥ ይጠቅማል አንችግን ያለፈው አልፏል ቀጣዩን ጎበዝ ሁነሽ ተለውጠሽ አስደስቻቸው አይዞሽ በርች
@tayeabebe9971
@tayeabebe9971 4 ай бұрын
እህት እንዴት ነሽ? ቆንጆ ታሪክ አለሽ:: የዋህና: ቅን: ግልፅ ሰው ነሽ:: ብዙ የህይወት ልምድ የለሽም: የሌሎችን ሰዎችም ታሪክ አላወቅሽም: አላጠናሽም:: አንቺ የመጀመሪያም የመጨረሻም አፍቃሪ አይደለሽም:: የብዙ ሰዎችን ታሪክ ብትሰሚ አንቺ ላይ የደረስው ችግር ትልቅ አይደለም:: ብዙ ኢትዮጵያዊ ድህ ነው: እኔ ገንዘብ ስለሌለኝ ብለሽ መቆጨት የለብሽም:: ራቁታችንን መጣን: ራቁታችንን እንሄዳለን:: ገንዘብ ይመጣል ይሄዳል:: ህይወታችን እጭር ናት ብዙ መጨናነቅ: መደበር የለብሽም: ደስተኛ ለመሆን ሞክሪ: በጣም ስሜታዊና የዋህ ሰው አትሁኚ:: የሌሎችን አስከፊ ታሪክ ብትሰሚ ያንቺ ቀላል ነው:: ገና ለግላጋ ቆንጆ ወጣት ነሽ: ያንቺ ህይወት ከፊትሽ ነው:: የትናንትን ለትናንት ትተሽ ነገ ላይ ብታተኩሪ ይጠቅምሻል መልካም እድል በርቺ
@ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ
@ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ 4 ай бұрын
እውነት ነው❤❤❤
@emnetabesha4032
@emnetabesha4032 4 ай бұрын
እዉነት ነዉ በገጠሩ ማህበረሰብ ቃል ክቡር ነዉ፤ መሰልጠን መሰይጠን አይደለም።
@askalebirkineh7068
@askalebirkineh7068 4 ай бұрын
አለም ሰገድ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ :: የመጣውን ሁሉ ሰው ብሶቱን ሲነግርህ ዝም ብለህ ታዳምጣለህ:: ብዙዎቻችን በተለያየ መንገድ ተጐድተናል እሚያዳምጠንም አጥተን ቀን ከለሊት አልቅሰናል አሁን አንተ ጊዜ ሰጥተህ ሰዎችን ስታዳምጥ ምነው እኔም አግኝቸው በነበር እላለሁ: አመሰግናለሁ
@ጡልየ
@ጡልየ 4 ай бұрын
እሚወደንን ትተን እምንወደውን አንምረጥ 😢ይህ ነው መልክቱ
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 4 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ቆፍጠን በይ ካለበለዛ በደካማ ጎንሽ ገብቶ ነው የሚቀልደው
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 4 ай бұрын
ውንዶችአፈርይብሉ ሲወዷቸው አያውቁጥቅመኞችእህህህህህህ❤❤❤
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 4 ай бұрын
የመጀመሪያውም የሁለተኛውም ህይወትሽ የኔ ህይወት ሆነብኝ
@hirut7396
@hirut7396 4 ай бұрын
አለምዬ የሰውን ችግር እንደራስህ ችግር ነው በጥሞና እምትሰማው ፈጣሪ ይባርክ እንቁ ወንድማችን ❤ እኔ ግን እሚገርመኝ በተለይ ሴቶች በጣም ይቅርታ በኮማንቴ እንዳትከፍ 😊 ብዙ ሴቶች እሚወዳቸውን እሚንከባከባቸውን ወንድ አይፈልጉትም እንደ ፍራ አድርገን ነው እምንቆጥረው 😢እሚያታልለንን እሚዋሻንን እሚጎዳንን ወንድ ግን በፍቅር እብድ ነው እምንልለት ይሄንን ባህሪይ መተው አለብን የምር ሰውን ከበደልን ቀጣይ ህይወታችን ምስቅልቅል ነው እሚለው ይቺ እህታችን ግን ከእድሜ አንፃርም ይሁን በፍቅር ታውራ እማይጠቅማት ልጅ ላይ ወድቃለች በተለይ በእሳ እድሜ ያላችሁ ከዝች እህታችን ተማሩ ለውሳኔ አትቸኩሉ ❤❤❤❤❤🫶👏👏
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Ай бұрын
ጋዜጠኛው ድንቅ የሚል ነው ሲኮርመም ሲያፍር ሳይ ሞያው ሁሉ የጠፋበት የኔ ታሪክ ቢሆን እያለ የሚመኝ ነው የሚመስለው
@rahielkibreab5699
@rahielkibreab5699 4 ай бұрын
ኣለምእየ የእኔ መልካም ሰው ዘመንህ ይባርክ በጣም ለሰው የምታስብ የምትርዳ ሰው ነህ።please help this lidy. God bless you.
@nohamin9035
@nohamin9035 4 ай бұрын
Erjim edme ketena gar yistih, kuch bilo ye sewun himem madamet erasu bezih zemen tilk neger new
@BZUNESHGEBRU
@BZUNESHGEBRU 4 ай бұрын
ትክክል ብለሃል ከቃል በላይ ሆነን መገኘት አለብን ልክ ነህ ጋዜጠኛው ግን ጎበዝ ነው
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 4 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች የዘንድሮ ሙቀት እደት ነው እኔማ አዙሮ ሊደፋኝ ነው ፍቅር እውር ነው እኔም አልፌበታለሁ
@መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ
@መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ 4 ай бұрын
ከሰርጉ ውጭ ያለው ታሪክ 😢የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ 💔
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 4 ай бұрын
ሴትች ልብ ግዙ የሚወዳቹን ዉደዱ ግፋ እደሚደርስ በራሴ አይቸዋለሁ💔😢😢
@emanbeyan6801
@emanbeyan6801 4 ай бұрын
አላህ ያስተካክልልሽ ❤❤❤❤
@seblemamo702
@seblemamo702 4 ай бұрын
ከዚህ በኋላ በጣም ጥሩ ልጅ እንድትሆኚ እንትን እባትሽ እግር ስር ተደፍተሽ ይቅርታ ጥይቂ ልጁን ይቅርታ ጥይቂ አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 18 МЛН