ሴቶች መንገድ ላይ አስገድደው ስመውኝ ያውቃሉ Seifu ON EBS babi interview

  Рет қаралды 76,133

Shamar Abeni ሻማር አቤኒ

Shamar Abeni ሻማር አቤኒ

Күн бұрын

Пікірлер: 266
@ArchitectAbeni
@ArchitectAbeni 5 ай бұрын
Konjo ቆይታ ነበረን🙌
@TesfayBeyene
@TesfayBeyene 5 ай бұрын
Berta wendme 💪
@habtamumedhin4436
@habtamumedhin4436 5 ай бұрын
Abi ondime indet nh
@user-yr4gc5ri6t
@user-yr4gc5ri6t 5 ай бұрын
ዋው አገላለፅክ
@user-ez7rf6lk3j
@user-ez7rf6lk3j 5 ай бұрын
Wow babiye betam adnakik neng edante ayneti yabzalin❤❤❤
@YITUTUBE
@YITUTUBE 5 ай бұрын
Berta broy 🙏🙏
@hirut758
@hirut758 5 ай бұрын
የባቢን መልክቶች እንዴት እንደምወዳቸው ኢኒስታ ላይ ነው የምከታተለው ምርጥ ወጣት ነው አቅራቢውም ሻማር ምርጥ ልጅ💚💛❤
@MekidesMelaku-jx3wy
@MekidesMelaku-jx3wy 5 ай бұрын
የእውነት ጀግና ነክ ማርያምን ቃል የለኝም ላንተ ባቢዬ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ በክብርና በሞገስ ያኑርህ
@user-pg9xr1ht5y
@user-pg9xr1ht5y 5 ай бұрын
ሁለት ምርጥ ኢትዮጵያዊያን እባካችሁ አሁንም በርቱ ይህ በዘረኝነት የዘቀጠን ትውልድ አውጡ ሠለ ሐገራችሁ ስሩ በርቱልን❤❤❤❤❤ እንወዳችሐለን
@Rahelslase
@Rahelslase 3 ай бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ጠያቂውም ተጠያቂውም የምታነሱት ሀሳብ በጣም ጥሩ ነው በተለይ ተጠያቂ ደግሞ ጥያቄውን ከመንፈሳዉ ነገር ጋር አቆራኝቶ የሚመልሰው ነገር እጅግ ይመስጣል ብሎም ሰንበት ት/ቤት በስዎች ላይ ምን ያህል አቅም እንደሚያጎለብትና በመንፈሳዊነት ሀሴት እንድትሞላ ያረግኸል አሪፍ ግዜ ነበር ተባረኩ መልካም ቀን ይሁንላችሁ
@user-nl6zu1kf5v
@user-nl6zu1kf5v 5 ай бұрын
የእውነት እናንተን ሳይ የነገዋ ኢትዮጽያ እስላታለው ባቢዬ በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው ሰዋዊ ባህሪ ያለው ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው !!!
@MAKstory
@MAKstory 5 ай бұрын
በጣም
@hillaryassefa
@hillaryassefa 5 ай бұрын
በነገራችን ላይ ባቢ ማለት ቤተሰቡን ጎደኞቹን የእሚያከብር የእሚወድ ትሁት ተግባቢ ስብእናው ለሰው ያለው ክብር እሚገርም ሰው ነው በርታልኝ ወንድሜ ብቃትህን ያለህን ፓወር ፉል ኢነርጂ አውቃለሁ ከአንተ በጣም ብዙ ነገሮችን እማራለሁ ብዙ የማድረግ ወጣቱን የመቀየር አቅም ካላቸው ወጣቶች አንዱ ነህ የመስራት አቅም አለህ እሱንም ሳላደንቅ አላልፍም በርታልኝ ወንድሜ
@OssamaAlm
@OssamaAlm 5 ай бұрын
ባቢ በጣም ነው ምወድክ በጣም ነው ማከብርክ ኑርልኝ ወንድሜ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥክ❤❤❤❤
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 5 ай бұрын
ሁለታችሁም ምርጥ የዘመኑ ልጆች ያስተላለፋችሁት መልዕክት በጣም አሪፍ የባቢ መልዕክቶች በጣም ነው የምወዳቸው በርቱ💚💛❤️
@edanedan5896
@edanedan5896 5 ай бұрын
ባቢ ያንተ ትምህርት እኔን ከስንት ስህተት መልሰህኛል ባቢ ሳላመሰግንህ አላልፍም ባቢዬ ❤❤❤❤❤
@Makiba21316
@Makiba21316 5 ай бұрын
ይሄን ልጅ በህይወት ላይ ያለው አመለካከት በጣም ደስ ይላል እኔጃ ስለሱ ምን ብዬ እንደምናገር ብቻ ሁላችንም ታድለናል በተለይ በተሰቦቹ
@seadifekerha4081
@seadifekerha4081 5 ай бұрын
ሁለታችሁም ምርጥ ወጣቶች ናቸው
@EyerusDagm-mo2in
@EyerusDagm-mo2in 5 ай бұрын
ባቢ በጣም ነዉ የምወድህ አክባሪህ ነኝ ጎበዝ በርታ አድናቂህም ነኝ
@bethelhemsisay5848
@bethelhemsisay5848 5 ай бұрын
በጣም አድናቂህነኝ አዳድ የምትናገረው እውነት እስከማይረሱ መስሎኝ ነው የምሰማህ
@serkamulugata4483
@serkamulugata4483 5 ай бұрын
ባቢ በእውነት ቃላት ያጥረኛል እ/ር ፍፃሜን ያሳምረው
@Mikdi2727
@Mikdi2727 5 ай бұрын
ጠያቂው ይቅርታ ፀጉርህን ተቆረጠው ቆንጆ ነህ ምን ያረግልሀል ማሳደግ
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 5 ай бұрын
የኔም አስተያየት ነው የበለጠ ያምርበት ነበር ቢቆረጠው
@jojomoktar24
@jojomoktar24 5 ай бұрын
ቪድዮው በጣም ይመቹኛል የሚለቃቸው ቪዲዮ የኔ ታርክ ናቸው በርታልን ባቢ
@user-jr2tq8ss5f
@user-jr2tq8ss5f 5 ай бұрын
ስትመችኝ የስንቱ ልብ የሰበር ፍቅርዬ የነበር አንተ የምትናገር ቢሰማሰ ባይጎዳን 😢
@kidistbereket795
@kidistbereket795 5 ай бұрын
ባቢ ምርጥ መልዕክት ነው ሚያስተላልፈው በርታልኝ ሻማር የለጋስነት ልብህን ሳላደንቅ አላልፍም በርቱልኝ❤❤❤
@KidesKides-iq4lq
@KidesKides-iq4lq 4 ай бұрын
ባቢ እግዚያአብሔር ያክብርህ እራሱ የሚያከብር ሰው ያከብራል ከዚ የበለጠ ሞገሱን ፈጣሪ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kq8mw1iz5n
@user-kq8mw1iz5n 5 ай бұрын
ባቢ የምር ትለያለ ብዙ ተምሬአለዉ ካንተ በርታ ከዚ በላይ እንጠብቃለን ❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 5 ай бұрын
ባቢዬ ሻማር በጣም ምርጥና ታታሪ ወጣቶች ናችሁ❤❤❤
@mekdesfantahun80
@mekdesfantahun80 5 ай бұрын
እረ በፍፁም ወንድና ሴት በታሪክ ቤስት ፍሬንድ አይሆንም እንደኔ ባቢ ግን መሆን ይቻላል ብላል
@user-jj6jo5pj4n
@user-jj6jo5pj4n 5 ай бұрын
ይቻላል
@dudrudggj5190
@dudrudggj5190 5 ай бұрын
አለምን
@zainabmk1224
@zainabmk1224 5 ай бұрын
ትዳር ከሌላቸው ይቻላል
@dudrudggj5190
@dudrudggj5190 5 ай бұрын
@@zainabmk1224 ትዳር ማለትምን ማለትነው መቸም ስው አይቀለክልም ምነው ኢቲጲያዊነታችን ጠፋብን ምን እየሆንን ነው ስው በስሚት ይታውራል ማለት ነው ይገርማል እኔግን ሊላው ቢቀርስው ለስው መድሀኒት ነው ባይ ስለለሆንኩኝ። ስው በስሚቱላይ ካልነገስ ምኑን ስው ተባል ስንስሳቶች ለራሱ እኪ ይለያሉ እኛ ግን ከቀሽምነታችን የተነሳ ከዚህ የዘለለ ማስብ አንችልም ግን በሀይማኖታችን መፀለይ አለብን ባይነኝ ስውነታችን እንዲመለስ እኔ የሚገርመው ብዙዎቹ ውንዶች ናቸው ጓደኞቼይቅርታችሁን እና እራሳችንን መግዛት አለብን ባይነኝ
@dudrudggj5190
@dudrudggj5190 5 ай бұрын
@@zainabmk1224 ብቻውን ሆኖ ስው ካልሆነ ለትዳርም አይረባም ይልቁኑ እንታቀብ ትዳር መሀበራዊ ሄይወትን የሞላበት ነው እንዴት ነው የስር ቢት የምናረግው አይይይይ አምላኬ ይቅር በለኝ
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 5 ай бұрын
ቆጆ ፐሮግራምነው ሁለታችሁም ምረጥነቸሁ ግን ፀጉረህን ተቆረጥ ወድምአለም
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 5 ай бұрын
ባቢየ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድክ የማደንቅህ ንግግሮችህ💪💪💪💪💖💖💖💖💖 አቅራቢው ከይቅርታ ጋ እዳስተያየት ብትቆረጠው ሞር ያምርብሀል ።
@FastFast-bs7nd
@FastFast-bs7nd 5 ай бұрын
ዎለህ በቢን እንዴት እንደሚዎደዉ ሚክሩ ብቻ ለሴቶች ልቤን ይነከኘል
@GetahunLanduber
@GetahunLanduber 5 ай бұрын
ሁለት መልካም ወጣቶች ❤❤❤
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 5 ай бұрын
እኳን የወድ የሰትም የለኝ ጓደኛ እህቴ ሁሉነገሬ እወድሻለሁኝ ስላለሺኝ አልከፋም
@zainabmk1224
@zainabmk1224 5 ай бұрын
እኔም
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 5 ай бұрын
@@zainabmk1224 ነየ እንሁን ጓደኛ የከላይከላይሳይሆን የልብ መልካም ጥሩ እድሆን ዱአየነው
@Zuzu-zo4gl
@Zuzu-zo4gl 5 ай бұрын
በጣም ገራሚ ቆይታ ነበር ሁለታችሁንም በጣም ነዉ የምወዳችሁ
@user-tz5oc9gr3i
@user-tz5oc9gr3i 5 ай бұрын
ባቢዬ የኔ አንደበተ ርቱ ስወድክ ጠንካራ አድርገከኛል ድራማቲክ ብቻ አደለም ትምህርት አዘል ነው ❤❤❤❤❤
@dudrudggj5190
@dudrudggj5190 5 ай бұрын
ደግሚ እላለሁ ድንቅ ነው ግን ትንሽ አጋብተህብኛል እንቁ ወድማችን❤❤❤❤
@user-kr3ku6kl4r
@user-kr3ku6kl4r 5 ай бұрын
Ahunm babin b lela pirogram bitgabizew betam des yilegnal yemir lebizu setoch ye siket ber nw digame gabzew shamar ebakhin😊
@user-qe8rs4mi4d
@user-qe8rs4mi4d 5 ай бұрын
እረ ባቢ ይትጥይኳዊን ምልስ እንጅ ግራ አጋባክው እኮ 🙄😂 ግን በጣም ነው ይምትምቺኝ በርታ ❤️😍😘
@Ab-Volun
@Ab-Volun 4 ай бұрын
ኤፌሶን-4 15: ነገር ግን እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ እርሱ ራስ ወደሚሆን ወደ ክርስቶስ እንደግ፤
@TesfayeMishamo
@TesfayeMishamo 2 ай бұрын
Yimachachwu Asitamr Zigjti Nw Amsaganlw Ba Gile❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uc2mh3vu3k
@user-uc2mh3vu3k 4 ай бұрын
ሁለታችሁም ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ናቸሁ
@samsungcare4627
@samsungcare4627 5 ай бұрын
ሁለታችሁንም በጣሜ ነው የምወዳችሁ ትመቹኛላችሁ❤❤ በርቱ ጥሩ ነገር እንጠብቃለን ከናተ
@Ksa-wl5zc
@Ksa-wl5zc 5 ай бұрын
ሻማርየ የዘመናችንጀግና በርታልኝ❤
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 3 ай бұрын
ዋው ሁለታችሁም በጣም አስተዋይ ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@bachejon4982
@bachejon4982 4 ай бұрын
ባቢ ቆጆ በርታልን❤❤❤❤❤
@user-pu3cn5qh8k
@user-pu3cn5qh8k 5 ай бұрын
ባቢ ይመቸኛል ሻመር ግን tiktok እከተልክ ነበር በጎ ስራህን ማለት ነው ወጣቶች መናፈሻ ተገናኝተን ግን ፊልምህን ሰራህብኝ አስተካክል እሺ ሁሉም ሰው እኩል ነው
@Enateee16
@Enateee16 5 ай бұрын
huletachum betam nw mitmechugn❤❤
@BanchiBadege
@BanchiBadege 5 ай бұрын
Babina betam gobez yne wendim bertalin.
@Tejest622-ky8qz
@Tejest622-ky8qz 3 ай бұрын
ሁለታችሁንም ፈጣሪ ያቆይልኝ
@babayg8131
@babayg8131 3 ай бұрын
Wow daseaymeal negeger antea dmohegerhean kortea weabthea tsafnewal ayheaw babn eandat tegoerea eandameamerea
@SifenDebeb
@SifenDebeb 4 ай бұрын
ሻማር,እና,ባቢ,እውዳቹሀለው❤❤❤❤❤
@awetashiaserat1787
@awetashiaserat1787 5 ай бұрын
በጣም የሚገርም ቆይታ በብዙ ተምርንበታል በርቱልን እናመሠግናለን
@HH-vl3iw
@HH-vl3iw 5 ай бұрын
ሰላምክ ይብዛ ባቢ እኔ በአንተ ምክንያት ብዙ ነገሮቺ ተምራለሁ
@halichoalhabeshi6189
@halichoalhabeshi6189 5 ай бұрын
ባቢ ምክሮቹ እኮ መድሀኒቶቼ ናቸው🥰 ባቢዬ የኔ ቅን❤️
@user-fz6jo4ei4o
@user-fz6jo4ei4o 2 ай бұрын
ጡዑማት ኢኩም ❤
@AnwarMahmud-yh3lj
@AnwarMahmud-yh3lj 5 ай бұрын
yeteshefafenech yalkew part 1gna
@Hamzattboo-vp4bh
@Hamzattboo-vp4bh Ай бұрын
ባቢየበጣምነዉእማደቅህ
@MeskeremAbere-me3bk
@MeskeremAbere-me3bk 5 ай бұрын
ትልቅ ድሪም ያለዉ ልጀ ነዉ በርቱልን
@TembitTembit
@TembitTembit 5 ай бұрын
ሰላምክ ይብዛ ስወደው መልካም ሰው ነው ባቢዬ
@user-cm4vh5wy5g
@user-cm4vh5wy5g 5 ай бұрын
ባቢ እወድሃለው በጣም ነው ደስ የምትለኝ
@naturetizu
@naturetizu 5 ай бұрын
ደስ ይላል በጣም ብዙም ተማርኩበት፡፡ የራሴንም ዩትዩብ ለማሳደግ እጥራለሁ
@MahitaBasa
@MahitaBasa 4 ай бұрын
👏👏👍le hulum tiyake konjo agelaletsi nw yegeletsikew respect babiyeee❤
@maranata213
@maranata213 Ай бұрын
Wawwwwwwww babiye wude yemejerya sew love you ❤
@user-hp1mk5qo2p
@user-hp1mk5qo2p 5 ай бұрын
በጣም ቆንጆ መልክት ነው
@dudrudggj5190
@dudrudggj5190 5 ай бұрын
ግን ካንቸቱ ነው የሚናገረው ወንውድ አየሉ ምርጥ ወንድም ❤
@ERhmatSeid
@ERhmatSeid 4 ай бұрын
ባቢ ምክርህ አደኛ❤❤❤
@goodgood8489
@goodgood8489 5 ай бұрын
ባቢ በራሱ ዓለም ላይ የሚኖር ሞዴል ሰው ነው!!
@user-zm7ed5bl1s
@user-zm7ed5bl1s 4 ай бұрын
ባቢ ኣዳናቅህ ነኝ❤❤❤❤❤❤
@user-sf8li5df8q
@user-sf8li5df8q 5 ай бұрын
ባቢ ስወደው ደስ ሲለኝ ምክሩ😢
@fatuma4210
@fatuma4210 5 ай бұрын
የዘመናችን ምርጥ ወጣት♥♥♥♥👌
@BezuRagasa
@BezuRagasa 5 ай бұрын
Yadaam karaa biraa badee moo ee uu uu uu uu 😂?❤❤❤❤😍🥰
@MimiThaymanot
@MimiThaymanot 5 ай бұрын
Huletachu betam new mwedachu ..she....gn fkr yzoh new weys lyzeh eyasebk new🤔🤔🤔♥️♥️♥️
@amentube9168
@amentube9168 5 ай бұрын
ዋውውውውው ዛሬ ገነ ምርጥ ስው አቀርብከ❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅
@user-jj6jo5pj4n
@user-jj6jo5pj4n 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባቢ
@kemir264
@kemir264 5 ай бұрын
ግን ባቢ የምታወራውን አይነት ስው ትሆን ወይስ ለተከታየችህን ቀልብ ለመሳብ ነዉ
@user-kr3ku6kl4r
@user-kr3ku6kl4r 5 ай бұрын
Yemir babi ababalochu asabochu mikiroch yimechegnal enam kelib nw yesemahut des eyalegn bertu birabo❤❤
@SintaZina
@SintaZina 4 ай бұрын
ሻማር
@TigestBelete-pr6vq
@TigestBelete-pr6vq 2 ай бұрын
Siwedike Babay ❤
@carenethipia8471
@carenethipia8471 5 ай бұрын
የሚገርም ልጅ ነዉ ባን በዚዉ ቀጥል
@JameelaMusamma
@JameelaMusamma 4 ай бұрын
Shamar ene negn
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 5 ай бұрын
እደ መነሻ ያህል ግን ፍቅርን የገለፅክበት መፈቀርን የገለፅክበት ስህትት ስህተቱ ምን መሰለክ ያች ሴት እኮ ፈልጋ አደለም አተን ያፈቀረችህ በዚህ ልክ እሷን መፈረጅ አትችልም ስህት ነዉ
@user-kl1nx3ul7u
@user-kl1nx3ul7u 5 ай бұрын
Yanite timhrit yeteleye new beritalin wusiten new yenkahegi❤❤❤
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 5 ай бұрын
wowww baxame arfi temeherte new yasetalalafachu egzaber yexabeqachu❤❤❤❤
@user-td2jk9vk6j
@user-td2jk9vk6j 5 ай бұрын
ልጁኮ ይችላል
@ermiaserdolo3441
@ermiaserdolo3441 3 ай бұрын
Batami dasitilalachu❤❤❤❤❤
@user-wm7bh2nh5h
@user-wm7bh2nh5h 3 ай бұрын
babbe yemir telayle
@Hamzattboo-vp4bh
@Hamzattboo-vp4bh Ай бұрын
የኔዉደዉደም
@user-xf3js8gd1b
@user-xf3js8gd1b 5 ай бұрын
ሁለታቹንም በጣም ትመቹኛላቹ በርቱ 🥰🥰
@user-pm3nb7of9r
@user-pm3nb7of9r 5 ай бұрын
አቤት እውቀት! "ዮሴፍ የማርያም ቤስት ፍሬንድ ነበር" 😂😂😂😂😂 በጣም ይረዳው የል እንዴ?! እኛኮ ነን አዋቂ እያልን ምናዘባርቃቸው
@Satenawyesu
@Satenawyesu 5 ай бұрын
Mndenachew
@user-hu3bz8fj7r
@user-hu3bz8fj7r 4 ай бұрын
Betamtrukoyeta new
@beedashaliyad7151
@beedashaliyad7151 5 ай бұрын
ባቢዬ ስወድህ የኔ ምርጥ የኔ ባለምሀተብ❤❤❤❤❤
@user-mk2co8wz2y
@user-mk2co8wz2y 5 ай бұрын
Arf khulme ngr tsfa ymykort sawe tnkara swe das ylal brtu
@user-cm4vh5wy5g
@user-cm4vh5wy5g 5 ай бұрын
በጣም ነው ምወድህ ማደንቅህም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@CuDy-lm6cb
@CuDy-lm6cb 5 ай бұрын
ትክክል ባቢ
@user-hw8tk3gr2h
@user-hw8tk3gr2h 5 ай бұрын
ባቢ ሳውራ ህህህህህህህ የምትልው በስሜት ነው ግን ብተውው
@user-jx8lr2sh2k
@user-jx8lr2sh2k 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Sena_Menge
@Sena_Menge 5 ай бұрын
Babi please you tube create adirig
@Agsgf-n5o
@Agsgf-n5o 5 ай бұрын
ሁለታችሁም ምርጥ ሰው ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@sebleaschalew
@sebleaschalew 5 ай бұрын
Babi betam gobez negh eshi narrting betam yameral atersam yemtnagerachew
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 5 ай бұрын
የመጀመሪያ ፍቅር ልብ ጠቅ ነው ክክክክ
@user-ql5ll2bk7p
@user-ql5ll2bk7p 5 ай бұрын
👌👍 አሪፍ ነው በርቱ
@user-kt6ko6yc9z
@user-kt6ko6yc9z 5 ай бұрын
Babi betam gobez nek yemr Arif melekt nwe ❤❤❤
@pfoe4190
@pfoe4190 5 ай бұрын
ባቢ እደምታወራው ወድ ልጅ ሴትን እማይጎዳ ቢሆን ኡፍፍፍ ቁስለኛ ነኝ 💔💔😢😢
@Haymi-ip1rn
@Haymi-ip1rn 5 ай бұрын
ይሄን ልጅ ስወዴው❤
@Rozy908
@Rozy908 5 ай бұрын
ይሄ ልጅ ድምፁ ይመቸኛል❤
🔴አስካሁን ማንም ያላየውን ቆሼን ላስጎብኛችሁ .
25:02
Shamar Abeni ሻማር አቤኒ
Рет қаралды 205 М.
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 83 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 46 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 128 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 32 МЛН
የሻማር አፍቃሪ ተገኘች l ባንተ ፍቅር ብዙ ተብያለው l love story
20:46
ስለ ቺቺኒያ ምን ያውቃሉ l ኑ ልባሞችን ላስተዋውቃችሁ
49:02
Shamar Abeni ሻማር አቤኒ
Рет қаралды 52 М.
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32
"Sigmaዎች በጣም ይሳደባሉ" | FITRET PODCAST EP15
19:53
ፍጥረት | Fitret Podcast
Рет қаралды 10 М.
እርግብ በመሸጥ ሃብታም የሆነው ወጣት በአዲስ አበባ
31:59
Shamar Abeni ሻማር አቤኒ
Рет қаралды 74 М.
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 83 МЛН