No video

ሴቶችን በጣም የሚያስደስቱን ምንድን ናቸው?

  Рет қаралды 28,298

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

3 жыл бұрын

#ፍቅር #Fikeryibeltal #Relationshiptips
#Love
Telegram
t.me/Fikeryibe...
fb
/ fiker.yebeltal
KZbin
/ @fikeryibeltal
Tiktok
vm.tiktok.com/...
የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
• የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
• የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ..
• ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ....
ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው
• ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው !
ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆኑ ለምን ፈለገች??
• ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆ...
ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)
• ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴ...

Пікірлер: 135
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 3 жыл бұрын
እኔ ገዳም መሄድ በጣም ፍላጎት አለኝ እስኪ ያሳካልሽ በሉኝ ሁሉም ትክክል ነሽ ግማሹን እንኳን የሚያሟላ የለም
@tutukatube7626
@tutukatube7626 3 жыл бұрын
አንጀቴን አራሽዉ ተሰምተሽ አትጠገቢም😍😍😍😍💋💋💋💋💋
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@alem1392
@alem1392 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝዝት ይበልልኝ የኔ ዉድ እህት አቦ ይመችሽ መንፈሳዊይ መዝናናት የሚወድ ወንድ ፈጣሪ ያደለዉ ነዉ
@Addistoday
@Addistoday 3 жыл бұрын
"ፀበል ፈልቋል" ደስ ይላል!
@anbtube2835
@anbtube2835 3 жыл бұрын
ስሚ ፍቅር ስለገንዘብ አንድ እውነት ልንገርሽ ሚናልባት ለሴቶች ስድብ ይመስላቸዋል ግን የዘመኑ ሴት ገንዘብ ፍቅር አይሆንም ብለው የደመደሙ ነው የሚ መስሉ ወንደችም እንደዛው ሴቶች ቆንጆ ስብእና ያለው ወንድ ስያዩ ለትዳር ይመኙት ነበር የ21ክፍለ ዘመኑ ሴቶች ግን ቆንጆ ክስ ያለው ነው ሌላው ይቅርና ሃይማኖቱ ወይ ሃይማኖቷ እንኳን መጠየቅ ቀርቷል ገንዘብ ካለው ለምን ጅብ ኣይሆንም ማለት ተጀምሯል ጥቅቶች ናቸው በፍቅር ልባቸው የምንቀሳቀሱ እነሱም 10% አይበልጡም ግን ከቻልሽ ገንዘብ ከፍቅር በታች መሆኑ አላፊ መሆኑ በደንብ ንግሪን እኔም ጭምር
@mikyaszenebe2306
@mikyaszenebe2306 3 жыл бұрын
ፍቅር አንዲት በየቪዲዮቸሽ የምትያት ቃል አለች፣ “መዘርጠጥ” ታስቀኛለች፣ ለወደፊት ስትያት አስረጅን፣ የምትውነገር ሁሉ ጥላቻ ተንኮል ስለለለብሽና በጣም ስለሚያስተምር በጉጉት ነው የምጠብቅሽ። ለጓደኞቸም አጋብዛለሁ
@abenetbersu4628
@abenetbersu4628 3 жыл бұрын
እህታችን በርቺ እናመሰግናለን
@zuzu1328
@zuzu1328 3 жыл бұрын
ሀይ ውዴ እናመሰግናለን😍😍😍ሀበሻ አቃቂር ማውጣት ይወዳል ከማድነቅ ይልቅ ለምን እንደሆነ ግን አይገባኝም ማድነቅ እንልመድ እስቲ ህዝቦቼ።
@user-pu7nv5fz8s
@user-pu7nv5fz8s 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ የትምርቶችሽ ተከታታይ ነኝ ዛሬ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እስኪ በመጀመሪያ ቀጠሮ(date) ቀን ማድረግ ያለብን እና የሌለብን ነገሮች ላይ ሀሳብ ብትሰጭን የብዙ እህቶች ጥያቄ ሊሆን ይችላል አመሰግናለው🙏
@ekreyemaru146
@ekreyemaru146 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍቅርየ ሁሉም እውነት ነው ግን እኔ ከምንም በላይ ጊዜ ቢሰጠኝ ደስ ይለኛል ሲከፋኝ እማማክረው ስደሰት ደስተየን እንዳካፍለው ጊዜ ሰጦኝ ከሰማኝ በጣም ደስ ይለኛል
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 3 жыл бұрын
ቅመማችን በጣም እናመሰግናለን በርች ኣረ ክትፎ እስፔሻል 2:50 ነበር ከጦር ሀይሎች መገናኛ ሄጄ እጠቀም ነበር ይተንቢ የምባል ቤት ነበር ብቻ ብዙ ብዙ ነገር ተቀይሮዋል ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ራስሽን ጠብቅ ጃግናዬ የፀሎት ነገር ኣደራ ውድድድድድ!
@letish3773
@letish3773 3 жыл бұрын
ፍቅርየ ሁሌም ኣሰማለው ትምህርትሽ ግን ኮሞንት መፀሐፍ ብዙ ኣልወድም ግን ቀጢልበት እወድሻለሁ ትክክል ነሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-dw8hc3ev2x
@user-dw8hc3ev2x 3 жыл бұрын
አኔማ
@hirafaruqyoutube8455
@hirafaruqyoutube8455 3 жыл бұрын
እንደው እንደት ብለን እናስረዳቸው ፍቅርየ😄😄
@rahelyenaride9333
@rahelyenaride9333 3 жыл бұрын
ማማዬ የዘመኑ ውንድ እንኳንስ በምክር በፍልጥ ብትይው ራሱን ነው ማዳመጥ የሚፈልገው
@yordijesusmylife4793
@yordijesusmylife4793 3 жыл бұрын
የኔ ውብ የሚገራርሙ ምክር ነው የምታቀርቢልን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@Addistoday
@Addistoday 3 жыл бұрын
"አዳምጡን" ፍቅርማ በጣም አዳማጭ ነው የሚያስፈልግሽ😁😁😁😁
@Addistoday
@Addistoday 3 жыл бұрын
አምሮብሻል! ቀሽቷ😁😁👏👏
@dhamudha885
@dhamudha885 3 жыл бұрын
ፍቅርየ የኔ ቅመም እዉነትሽን ነዉ መልክ ስለማረ አይደለም ጥርስ ነገር ስታነሽ የኔ ጥርስ 2 ፍሬ ናቸዉ ማለቴ ዘርዛራ ክክክ ፍቅረኛየ ነፍሱ እስኪ ጠፋ ነዉ የሚወደኝ እኔም በጣም ነዉ የማደንቀዉ የኔ ፍቅር ሁሌም ኑርልኝ ። ፍቅር ጣዝማየ ዉድድድ ነዉ የማደርግሽ !!!! እዳዉ የአቺን ትምረህት እየሰማ ነዉ መሰለኝ እንዲህ ቅብጥ የሚደርገኝ የኔ ዉድ
@user-mv5sq4et4q
@user-mv5sq4et4q 3 жыл бұрын
በእወነት በጣም ጣፍጭ አስተማሪ ነሽ ቆንጆ አስተማሪ አክብርሽ አለሁ
@haronyet7577
@haronyet7577 3 жыл бұрын
Fikir yezarew temerosh ke kumnegeru bashager feta new yaderegeshign . fegesh betam new misebew tnx
@hiwegeda7151
@hiwegeda7151 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እውነት ነው መዝናናት ደስ ይለኛል ግን ሁሌ አይደለም 15 ቀን አንዴ በጣም ነው ደስ ይላል
@seidbaati9061
@seidbaati9061 3 жыл бұрын
በጣም ሐሪፍ ምክሮችናቸው ቀጥይበት
@user-lc7bm6jf9d
@user-lc7bm6jf9d 6 ай бұрын
Fegetash betam new yemiyamrew fiker
@kaleteshome4271
@kaleteshome4271 3 жыл бұрын
ፍቅር ቆንጆ ትምህርት ነው ማሬ የኔ ምርጫዬ ነሽ😍😍
@diboraadmasu6268
@diboraadmasu6268 3 жыл бұрын
God blessed you i love
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 жыл бұрын
ልክነሽ ፍቅርየ ሁላችንንም ውብ ነን thanks yene lyu 😍👌
@hazeblove9906
@hazeblove9906 3 жыл бұрын
Selamesh yibeza fiker ........ewodalw
@yo.b1434
@yo.b1434 3 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው ፍቅር ግን እንኳንስ ለጓደኞቼ አስተዋዉቄያት ሳላስተዋዉቃትም ልጅቱ ቀድማኝ ተግባብታቸዋለች ፈጣን ናት።
@user-wl5ir5cp8j
@user-wl5ir5cp8j 3 жыл бұрын
ፍልቅልቋ እብድ ከሰሙ እስኪ ንገሪልን እኔስ ወክ መጠጣት ነው ምወደው ምግብ በውጪ መጠቀም ብዙም ደስተኛ አይደለሁም ብቻ ማታ ማታ ሳንቡሳ ወይም ሸንኮራ እየገዛ ወክ ያጠጣኝ😂😂😂😂
@terstadefris655
@terstadefris655 3 жыл бұрын
በጣም ድስ የምትይ ነሽ እናመስግናለን
@samuelts7461
@samuelts7461 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሳቅሽን ያብዛልሽ... ፍቅር
@kaleabwondimu7581
@kaleabwondimu7581 3 жыл бұрын
fiker konjo nesh, I like your Afencha.
@saraazer59
@saraazer59 3 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ
@asli2998
@asli2998 3 жыл бұрын
Absolutely right fiker yene konjo and thanks 😄👌😍🥰
@umarume8817
@umarume8817 3 жыл бұрын
ሰላም እደነሽ እህት በጣም ነዉ እምንወድሽ በርች ።
@kibetusiketo2618
@kibetusiketo2618 3 жыл бұрын
Fekier Selame Ina tana emegnleshi alhu . Ende wedimshi . Aasibegn . Feligashi neberi fikadegn kehonshi.
@user-ho6px5lg4v
@user-ho6px5lg4v 3 жыл бұрын
እዉነት ነው እኔም መንፈሳዊ ነገር ያስደስተኛል ።
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ እንካን ደና መጣሽ በትክክል አለመደባቸውም የእኛ ወንዶሆች
@janattuulu894
@janattuulu894 3 жыл бұрын
Yene konjo Thank you 🥰🥰
@abejemade8132
@abejemade8132 2 жыл бұрын
fikiriye tmirtish betam konjo new tichybetalesh
@tekazeabtesfaw7379
@tekazeabtesfaw7379 3 жыл бұрын
I like very very so much
@davidtempofosco6139
@davidtempofosco6139 3 жыл бұрын
THANK YOU FEKER TEKAMI MEREJA NW
@samueltessema836
@samueltessema836 3 жыл бұрын
anchi gn fikiregna alesh
@tsehaynebsu7260
@tsehaynebsu7260 3 жыл бұрын
በትክክል የኔ ጣፋጭ ዉድድድ❤❤
@sahelmariyam9046
@sahelmariyam9046 3 жыл бұрын
Feker arif neshe gen lemen endehone betam tenzazhealeshe men men pointun tenageri
@bsrattube
@bsrattube 3 жыл бұрын
sitota betam enwodalen yalshew 110% mangnawam set tiwodalech .lemsale gudegnahen sitota sitat ena fitwan eyewe betam betam ene yigermegnal ...................
@tutukatube7626
@tutukatube7626 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ 👍👍👍👍👍
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
ወዬ!!
@getinettakele8171
@getinettakele8171 3 жыл бұрын
Abesha setoch debek selehonu lemadnek erasu betam aschegari new. Feelingachewun ayinagerum...hola ker nachew..
@berhaasme8536
@berhaasme8536 3 жыл бұрын
waww betam gobez nesh
@No-zw4ky
@No-zw4ky 3 жыл бұрын
የኔ ማሬ ኮሜንት ፃፈ አላቅም ዛሬ ግን ለፃፈ ውዴ የሀገር ልጅች እንዴት ናቸሁ ሳቅሽ በጣም ያሰቀኛል ሁሉም ሳቂልኝ በርቺልን እንውዳሻልን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@selamlages9720
@selamlages9720 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-cx9uv6se6v
@user-cx9uv6se6v 3 жыл бұрын
ፍቅር ቆጆ ነሽ. ላድንቅሽ አችን የኔ. ቆጆ
@selamtesefeyegetahulunyich7688
@selamtesefeyegetahulunyich7688 3 жыл бұрын
Yene konjooo Bexam Lik Ena Ewineti nw yetenagerishiw Yene Asitewayi Ehiti 😘❤❤❤
@mekilittube7990
@mekilittube7990 3 жыл бұрын
አረ ትክክል ነሺ በሁሉም
@lomilomi9211
@lomilomi9211 3 жыл бұрын
Tikikil nesh ema
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Жыл бұрын
How about ,binge compleyely happy with the lord ,and happy with one self before we inter any realshionship??
@tekazeabtesfaw7379
@tekazeabtesfaw7379 3 жыл бұрын
you are abeauty girl
@dagimdesalegnmamo8442
@dagimdesalegnmamo8442 3 жыл бұрын
Betam mirt lij nesh😘😘😘
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 3 жыл бұрын
እኔ ባለፍኩ ቁጥር ብዙሀኑ ወንዶች ያደንቁኛል ምናልባት ስለበዛ ይሆን ገርሞኝ አያቅም
@michomicho8983
@michomicho8983 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ስወደሽ
@mintesnotmoges3877
@mintesnotmoges3877 3 жыл бұрын
Fantastic
@user-pe4wz3gm5k
@user-pe4wz3gm5k 3 жыл бұрын
በጣም ስለጠፋሽ ቆየት ያለውን በድጋሜ እያየው ነው የኔ ጠቦት
@abebeshiferaw8902
@abebeshiferaw8902 11 ай бұрын
Ewnetnew gedam endemehed yemiyaznana yelem. Nebsachin tidesetalech tiznanalech
@temesgenkasa7007
@temesgenkasa7007 3 жыл бұрын
ምርጥ ሴት እኮነሽ ይመችሽ
@abrihamasfaw4780
@abrihamasfaw4780 2 жыл бұрын
Gedam kemhed belay menyasdsetal
@tutukatube7626
@tutukatube7626 3 жыл бұрын
ኧረ አሏሸሽዉ ፍቅርዬ ትክክል😍😍
@mohammeddida366
@mohammeddida366 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነሽ .
@alemuwerede8806
@alemuwerede8806 3 жыл бұрын
ፍቅርየ ስወድሽ
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 3 жыл бұрын
ፍቅር በአሁን ሰአት የሚያስደስተኝ የታገቢኛለሽ ጥያቄ ብቻ ነው ክክክክክክክ ሳቅሽ ውስጤ ነው ምችት ብሎሽ ኑሪ
@eshetababew2981
@eshetababew2981 3 жыл бұрын
እስኪ ንገሪልኝ የኔ ቆንጆ
@girmawialex3542
@girmawialex3542 3 жыл бұрын
ሀይ ፍቅር ፒስ ነው?አሪፍ ትምህርት ነው.
@fatumayimam8759
@fatumayimam8759 3 жыл бұрын
ፍቅርዬእካንደህናመጣሺፍቅርሠዉእናመሠግናለን
@tigist525
@tigist525 3 жыл бұрын
Thanks fikre 💚💛❤Enime waddle geni😂😂
@hannakasa5278
@hannakasa5278 3 жыл бұрын
Yena konjo tekekl neshi ewntm feker alushi.. Ewntm fekr neshi fetar yetbjeshi nef amet nurilg
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 3 жыл бұрын
አረ ፍቅርዬ አላገኝሁም እንጂ የሚያዝኔኝ ወዳለው እኔ ግን የመዳም ስራ እየተዝኔብኝ ነው እንጂ ክክክክክክ
@jenbajejeje6375
@jenbajejeje6375 3 жыл бұрын
ፍቅር እንዴት ነሽ እና በጣም የሞዳት አለች ኡሌ እንደሞዳት እነግራታለው እንገናኝ ብያት በደንብ ልወቅ ብላኝ ነበር
@willimjerry5534
@willimjerry5534 3 жыл бұрын
አንቺ ልጅ በጣም እወድሻለሁ በውስጥ መስመር አናግሪኝ
@ma9546
@ma9546 3 жыл бұрын
ፍቅር ሰለም እስኪ ስለረስሽ ጥያቄ እንጠይቅሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
እሺ በቅርብ እናንተ የምትጠይቁበትን እኔም የምመልስበትን ፕሮግራም አዘጋጃለው
@tedrosweldegergis
@tedrosweldegergis 3 жыл бұрын
Endet enda mewadish mar konesh
@user-cx9uv6se6v
@user-cx9uv6se6v 3 жыл бұрын
እወድሻለሁ
@asegiddenbel960
@asegiddenbel960 3 жыл бұрын
abo temecheshen ewnet
@tsehayyimer3635
@tsehayyimer3635 3 жыл бұрын
እረ ጉድ እስከፔርሙዙ ነው ሻዩ 12 ብር ወይስ ክክክክክክ
@meazitakele293
@meazitakele293 3 жыл бұрын
😂😂yanam xeyaqa new
@kibetusiketo2618
@kibetusiketo2618 3 жыл бұрын
Fetare kachega yehun !!
@mesert834
@mesert834 3 жыл бұрын
የኔ ቅመም
@bereketgebeyehu9849
@bereketgebeyehu9849 2 жыл бұрын
Endet youtuber mehon echlalhu, mesfertu mindnew malet yemyasfelgegn mindnew nigerygn eshy
@yalew6231
@yalew6231 3 жыл бұрын
እስኪ ለሴቶችም ይህን አድርጉ ይህን አታድርጉ በያቸው፡፡ ግራ ገባን እኮ!
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 3 жыл бұрын
ስስቴ ስወድሽ እኮ
@getinettakele8171
@getinettakele8171 3 жыл бұрын
Gedam ke awuregar men agafetat egziabher be eunet ena bemenfes new yemimelekew behulum sefra ale egziabher.. gedam ye aganent sefra new. Beterefe turu new keteyi
@nameusername3007
@nameusername3007 3 жыл бұрын
የኔ የኔሰው ድድድድ
@qalkidaanmulu7850
@qalkidaanmulu7850 3 жыл бұрын
Yene konjo 👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@temesgengebre5629
@temesgengebre5629 3 жыл бұрын
konjo new
@eshetugizaw9314
@eshetugizaw9314 3 жыл бұрын
Wede bakesh bakesh endet matwedegnen set endetwedegne ladreg
@badradiinahmed1048
@badradiinahmed1048 3 жыл бұрын
ሁሉን ነገር ወንዲ ላይ ጫንሽ እኮ አርብ አገር ያሉ ወንዶች በስት ብር ነው ምዝንናኑ እና ምን ትይያለሽ???
@bezaalex4006
@bezaalex4006 3 жыл бұрын
Hhaha Fikerye kelal madnek yitenanekenal hahha wedjewalew ehenn ababal
@user-lj3wz2it7b
@user-lj3wz2it7b 3 жыл бұрын
ማር የሆንሽ ልጅ አህለን ብያለው
@abiyNazareth
@abiyNazareth 3 жыл бұрын
Fekireyaaa
@SebleabdoSabir
@SebleabdoSabir 3 жыл бұрын
Zara aznanashegn
@dirilaman3545
@dirilaman3545 3 жыл бұрын
Yene fkr emuaaaaaaaa
@yablatubenet5044
@yablatubenet5044 3 жыл бұрын
Fiker be instagram atmechim ende
@endashawmutd7433
@endashawmutd7433 3 жыл бұрын
በጣም የሚመችን አባባል "ጥረህ ግረህ ብላ!!!"
@temesgenyohannes3488
@temesgenyohannes3488 3 жыл бұрын
ምነው ፍቅር ሁልግዜ 3x4።ቤናትሽ ሱር sponsor ላርግሽና በሙሉ ነይልኝ።
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 3 жыл бұрын
ትምጣልን😂
ላንተ ያላት ስሜት እንዲደበዝዙ የሚያደርጓት ምንድን ናቸው
15:55
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 28 М.
ወንዶች እንድታውቁልን የምንፈልገው (ከሴቶች)
19:23
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 34 М.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 61 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 35 МЛН
በብዙዎች ተወዳጅ የሚያደርጉን 10 ባህሪያት
11:31
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 26 М.
ከወደድካት እነኝህን 5 ነገሮች አስቀድመህ አሳውቃት
16:04
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 103 М.
የጥንቆላ ሴራ ሲጋለጥ
1:23:15
ርትዕት ሃይማኖት Rehitet haymanot
Рет қаралды 306
ለሴት ፍቅረኛ የሚሰጡ አስደሳች ስጦታዎች
18:42
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 100 М.
እነኝህ 7 ነገሮች ካሏት እንዳታመልጥህ
14:44
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 131 М.
ሴቶች ለትዳር የምንመርጠው ወንድ
16:55
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 71 М.
ፍቅርን የሚቀንሱ ... የማናስተውላቸው ስህተቶቻችን
19:46
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 60 М.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН