ሴቶችንና ለፍቅር የሚገዛልህ ቃላት |how to melt a girl with words |yod house

  Рет қаралды 77,853

yod house

yod house

Күн бұрын

Пікірлер: 98
@kebedegunjo9
@kebedegunjo9 8 ай бұрын
ዮዲት እጅግ ድንቅ ሰው ነሽ። የብዙዎች ንግግር ያደላ ሆኖ አገኘዋለሁ። አንቺ ግን አማካይ ሆነሽ የምትዘሪብን መፈስ ገራሚና አስተማሪ ነው። በተለይ በቅንነት ወንዶችን ለማስተማር የምታደርጊው ጥረት ያስመሰግንሻል ተሳክቶልሻልም። በግሌ እጅግ አከበርኩሽ አመሰግናለሁ።
@SefaKedir-wt8tx
@SefaKedir-wt8tx Жыл бұрын
በጣም አስተማሪና ፍቅርን በአግባቡ እንዲያዝ የምታደርጊ ትልቅ ሰው ነሽ
@yodhouse2713
@yodhouse2713 Жыл бұрын
thank u!!
@bisrategebrel5039
@bisrategebrel5039 10 ай бұрын
ያንቺን በጣም የወደድኩልሽ ሞጥሟጣነትሽን ነው የኔ ቆንጆ። በርቺልኝ
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Жыл бұрын
ወንዶች ተው ሴትን ልጅ አፈቀርኩሽ የሚል ቃላት እንዳትጠቀም። በተለይ ካላገባሃት በቃ ትታህ ትሄዳለች። እኔ ብዙ ጊዜ ይህን ቃል ተጠቅሜ እስካሁን ምንም ምላሽ አላገኜሁም።
@Demisbefikda
@Demisbefikda Жыл бұрын
realy ! ለሴት ልጅ እወድሻለሁ ሞትሁልሽ አይባልም ኮራ ወንዳወንድ ጀግና የሆነ ወንድ ነው የሚወዱት
@joni-u4u
@joni-u4u 11 ай бұрын
በትክክል ኮራ በል ነገርግን ስትኩራራ እንዳትረሳት ተጠንቀቅ
@Muler-u7u
@Muler-u7u 11 ай бұрын
Weshetuan new malet echi
@guzaraguzara2546
@guzaraguzara2546 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ayi wondime be bado afi bicha afekirshalo min yariglatal wanawu betegibar masayet nw esh be bado afekirshalo wodishalo konjo nesh ayiseram abate
@tinishudedi
@tinishudedi 10 ай бұрын
ናፍቀሺኛል እና ታምሪያለሽ ስላት ሚሰለቻት ነው ሚመስለኝ እንድትኮራብኝ ያደርጋታል ብዬ ነበር ማስበው
@tilahunhakenisso3139
@tilahunhakenisso3139 10 ай бұрын
Thank you so much for your thought !
@ቀብራራውወሎ
@ቀብራራውወሎ Жыл бұрын
የኛ ቅመም እንኳን ደህና መጣሽ
@BelaynewDagne-ne8un
@BelaynewDagne-ne8un 3 ай бұрын
ጥሩ ነው በርች
@bedadatolosa6532
@bedadatolosa6532 Жыл бұрын
Yodit, thank you for sharing your genuine advice.I like your channel very much.
@TilahunAsfie
@TilahunAsfie 5 ай бұрын
ጎበዝ አንች ጥሩ አሥተማሪነሸ
@DakyAyal-op9td
@DakyAyal-op9td 13 күн бұрын
Thank U Yod......
@tesfayesemagn9045
@tesfayesemagn9045 4 ай бұрын
I love your idea
@siseyketema1024
@siseyketema1024 Жыл бұрын
❤marxaa Astamaii maash Anaateen!!!!
@tadK-t4u
@tadK-t4u Жыл бұрын
ዬዲት እንኳን ደህና መጣሺ❤
@AkliluZeleke-mn3ub
@AkliluZeleke-mn3ub Жыл бұрын
sister ።afqrishalaw,tinfiqignalash biye gud honk
@teddy-ml2iv
@teddy-ml2iv Жыл бұрын
to be honest, i want to thank you very much
@MenegesetuGurmesa
@MenegesetuGurmesa 6 ай бұрын
Thank'S
@hayathayat9596
@hayathayat9596 Жыл бұрын
ለማያፍቅሩን ባሎች እና ፍቅሮኛች ይሄ ይሰራል ብለሽ ታስባለሽ??
@tebejearega6973
@tebejearega6973 8 ай бұрын
የሚታቀርቢያቸው ፕሮግራሞችሽ ላላገቡት ላጤዎች ነው በብዛት የሚታቀርቢው። አንዳንዴ ለባለትዳሮችም ፍቅርን ማዳበር የሚችሉ ሙያዊ ምክሮችሽን ለማስተላለፍ ሞክሪ
@AbduUmar-un4en
@AbduUmar-un4en 5 ай бұрын
wow good 🥰🥰🥰
@ermiasbelay-c6z
@ermiasbelay-c6z Жыл бұрын
አንደትሽ እኮ ፍጹም አይጠገብም።በርቺልን።
@TemeSis
@TemeSis Жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል አመሰገናለሁኝ!! ሁለም ከአንች ጋር ኔኝ።
@YaredAsnake-k6k
@YaredAsnake-k6k 11 ай бұрын
About te amr mesh ur a miracle
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 3 ай бұрын
ፍቅር የሚሉት ነገር አለ ወይ ? እኔ ያለ አይመስለኝም Yena Konjo
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ Жыл бұрын
ዮዲዬ❤🥰
@yabuG-r9w
@yabuG-r9w 2 ай бұрын
ፍቅር ክርስቶስ ብቻ ነዉ
@yabuG-r9w
@yabuG-r9w 2 ай бұрын
ፍቅር ክርስቶስ ብቻ ነው
@abiyNazareth
@abiyNazareth Жыл бұрын
Yoditete endeta nw yemegegneshe telegram kaleshe
@FaraseEldhaday
@FaraseEldhaday 3 ай бұрын
Yodit smart ladey
@kedirnuryekedir7464
@kedirnuryekedir7464 Жыл бұрын
ቆንጅት እንዴ ነሽ የዘወትር ተከታታይሽ ነኝ
@MohammedShamil-h6j
@MohammedShamil-h6j 9 ай бұрын
ሁሌም ወንድ ብቻ ጠያቂ ወንድ ብቻ ሚላከፍ ያደረገው ማን ነው በዚህ ጊዜ ሴቶች ናቸው ቅድሚያ ለፍቅር ሚጠይቁት
@biniman7165
@biniman7165 Жыл бұрын
ሁሌ በወሬያችን እሷ ቀድማ ነው በሆነ ምክንያት ነው የምታቋርጠው ቆይ መልሼ እደውላለሁ ትልና ትንሽ ቆይታ ልተኛ ነው ትላለች ይህን ሙዷን እንድታቆም ምን አይነት ቅጣት ትቀጣ ንገሪኝ እስኪ
@joni-u4u
@joni-u4u 11 ай бұрын
ኧረ ካንተጋ አንድ አይነት ታሪክ ነዉ ያለን፧ እዉነት ብለሀል ንገሪን ምን ይቀጡ?
@mamewoll3401
@mamewoll3401 10 ай бұрын
በጎን ሌላ ወንድ አለ ማለት ነው ተጠንቀቅ ብሮ😂😂
@aminahossain2730
@aminahossain2730 Ай бұрын
😅😅😅ኧረ አሁንስ የኔባል ጥያቄ መሰለኝ
@dagiliule7460
@dagiliule7460 Жыл бұрын
የዱሮ ቃላት ቻው😂😂 ምን ዋጋ አለው ታድያ ፍቅረኛየ ይሄን ቪዲዮ ትከታተላለች
@joni-u4u
@joni-u4u 11 ай бұрын
ተበላህ😅😂
@yifredewtenaw6134
@yifredewtenaw6134 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@addisweldegebral2613
@addisweldegebral2613 4 ай бұрын
​@@joni-u4u1921
@5sfamilychannel709
@5sfamilychannel709 Жыл бұрын
melata neshe
@Bewoma2024
@Bewoma2024 10 ай бұрын
Kewst mafres ayhonbihim
@gashdoctor4790
@gashdoctor4790 6 ай бұрын
❤❤
@daniየማርያምልጅነኝ
@daniየማርያምልጅነኝ Жыл бұрын
yene
@daboss2003
@daboss2003 8 ай бұрын
yimechish
@Bini-e8v
@Bini-e8v 4 ай бұрын
ዋውውውውው 😅
@samueldesansamuel
@samueldesansamuel 7 ай бұрын
ከሁሉም በለጥ አደረገ አሰቃመጨሻለሁ እህተ የእኔ ብትሆኚ ሁላ በማስተዋልሸ እጅግ በማስተማር ተወዳዳሪ የለሽም ሳሚ ከ መ.ኬ
@halemuhalemu
@halemuhalemu 9 ай бұрын
👍👍
@SahiidSahiid
@SahiidSahiid 3 ай бұрын
እሽ፣እህታችን
@TadeaveyTade
@TadeaveyTade Жыл бұрын
ዮዲ ናፍቀሽኛል ስትያት ምንም ማድረግ አልችልም የምትል ሴት በምን አተያይ ታይዋለሽ ካላስቸገርኩሽ ማብራሪያ ብትሰጭበት
@TadeaveyTade
@TadeaveyTade Жыл бұрын
ዮዲ ብታብራሪልኝ ደስይለኛል
@xfyfd8211
@xfyfd8211 Жыл бұрын
ቦታ የላትም ላተ ገልፅ እኮ ነው
@yodhouse2713
@yodhouse2713 Жыл бұрын
ye ginguntachu ayent yewesenewal eko lemavirarte.....ewnt lemenager gin minm bitelh wisheton nw.....gin lemastemra yakil gin zem belat malet akum eski
@gebrehiwotmehari3850
@gebrehiwotmehari3850 11 ай бұрын
​@@TadeaveyTadeለመመለስ ዓቅም የላትም.
@joni-u4u
@joni-u4u 11 ай бұрын
ሚሞሪዋ Full ብሏል
@ibrahmmohammd5042
@ibrahmmohammd5042 Жыл бұрын
ጣፋጭ ሴት
@solomonassefa7759
@solomonassefa7759 Жыл бұрын
ብጠብስሽ ምን ይልሻል አመለካከትሽን ስለወደድኩት
@joni-u4u
@joni-u4u 11 ай бұрын
ምን ብለህ ልጠብሳት ነዉ! የአጠባበሡን ሙድ እንዳለ በልታዋለች እሷ ያስተማረችህን መድገም ነዉ የሚሆንብህ
@merd24
@merd24 5 ай бұрын
?​@@joni-u4u 😂😂
@user-lv3rg3yg9v
@user-lv3rg3yg9v 8 ай бұрын
bizu gize endemiwodat negiriat neber litamnegn gin alchalechim
@mulergashaw2437
@mulergashaw2437 Жыл бұрын
ይሄን እየሰማች እኔ ብላት ሰምቸዋለው ነው የምትለው
@ffrvvf2426
@ffrvvf2426 11 ай бұрын
😆😂😁
@kudherkadher9305
@kudherkadher9305 8 ай бұрын
😂😂😂
@mulukensisay9383
@mulukensisay9383 6 ай бұрын
😂😮
@merd24
@merd24 5 ай бұрын
😂😂
@abyssiniahailu
@abyssiniahailu Ай бұрын
በምስል የተደገፋ ቢሆን ይመረጣል ውድድድድ
@yeserahashebir-ry8ew
@yeserahashebir-ry8ew Жыл бұрын
ene and seat fikregnayen tinb nesh alkuat
@cheruaguye2508
@cheruaguye2508 11 ай бұрын
Yobdiye betam Ameseginalew edalshi arige agichalew minim alilishim 10Q bicha
@ElaaSanjaw
@ElaaSanjaw Жыл бұрын
👌🙏
@HailuBerhanu-w1w
@HailuBerhanu-w1w 10 ай бұрын
ሂጂ አንቺ ፍንጭታም❤❤
@Efrem-sk2md
@Efrem-sk2md 10 ай бұрын
ሀይ ሀይ ሰላም
@joni-u4u
@joni-u4u 11 ай бұрын
ይሄ ነገር ለክብራችን አይመጥንም😏
@Selamyibiza-q7i
@Selamyibiza-q7i 9 ай бұрын
ለምንድነው ወድ ብቻ ጀንጃኝ አርጋቹ የምታስቡት አሁንስ ሰለቸኝ ስንት ሀሳብ አለብን እኔ ራስዋ እንደዛ እንድትለኝ ነው የምጠብቅ እንክብካቤ እንድትሰጠይ እፈልጋለሁ ።ካልሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅር አረ አስቡልን እኛም እንደምናርና ጎበዝ እንደሆን ልትነግሩን ይገባል ደህና ሁኑ
@ሐምዜ
@ሐምዜ 11 ай бұрын
ውዴን አቀለጥሽኝጂ
@getabalewgetacher
@getabalewgetacher 11 ай бұрын
wow
@gebwrgzabihr-em3id
@gebwrgzabihr-em3id 10 ай бұрын
Hge mentmslalch lmen endanchi aynru est Klt Yargech
@AbdusemedJabo-sw3xs
@AbdusemedJabo-sw3xs Жыл бұрын
የፕሌን ወያላ😂😂😂😂
@SamiSoccer-wf7fj
@SamiSoccer-wf7fj 11 ай бұрын
Temechitognal timirtish.
@habteyehdego8372
@habteyehdego8372 Жыл бұрын
Never ever
@AsefaGadebo
@AsefaGadebo Жыл бұрын
❤❤❤😮🎉
@abikatfkbr1110
@abikatfkbr1110 Жыл бұрын
የኛ ቅማማ ተናፍቀሽነበረ
@admasusefera3801
@admasusefera3801 10 ай бұрын
sla fkr takyalesh gin anc ke fkregnash woym balish gar endezy tnorylesh ymiaschegrew essun new
@aliyemohammed942
@aliyemohammed942 10 ай бұрын
OMG
@TeklitTeklebrhan
@TeklitTeklebrhan 9 ай бұрын
አረ.እናንተ.ነው.ቅልጥ.የምታደርጉን.ሴቶች.ምድረ.ስንክሳር.ተውኝ.ልተኛ.
@ያዘመንቲዩብ
@ያዘመንቲዩብ Жыл бұрын
ጉዳቹህ አለማለቁ😢 አዳም ሔዋንን መች እንዲህ ይላት ነበር
@ffrvvf2426
@ffrvvf2426 11 ай бұрын
አዳም የገነት ፍራፍሪ መች ግዜ ሠቶት😆እኛ እኮ በዚች አለም ደሥተኛ የምታረክን ሤት ልጅ ሥለሆነች ነው❤
@SebsebaHailu
@SebsebaHailu 8 ай бұрын
HI.AMSGNLU
@kebede86
@kebede86 11 ай бұрын
አትቀደጂ
@abyssiniahailu
@abyssiniahailu Ай бұрын
በምስል የተደገፋ ቢሆን ይመረጣል ውድድድድ
@Selamyibiza-q7i
@Selamyibiza-q7i 9 ай бұрын
ለምንድነው ወድ ብቻ ጀንጃኝ አርጋቹ የምታስቡት አሁንስ ሰለቸኝ ስንት ሀሳብ አለብን እኔ ራስዋ እንደዛ እንድትለኝ ነው የምጠብቅ እንክብካቤ እንድትሰጠይ እፈልጋለሁ ።ካልሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅር አረ አስቡልን እኛም እንደምናርና ጎበዝ እንደሆን ልትነግሩን ይገባል ደህና ሁኑ
በቀላሉ ፍቅር የሚያሲዘን ወንድ |yod house
14:08
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 27 МЛН
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 33 МЛН
በሁሉ ነገር መትጋት
29:26
Lemlem
Рет қаралды 128
ሴቶችን የሚያሸሹ የወንድ ባህሪያት
22:10
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 1 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 27 МЛН