አሸባሪው - Ethiopian Movie Ashebariw 2023 Full Length Ethiopian Film Ashebariw 2023

  Рет қаралды 187,305

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Күн бұрын

አሸባሪው - Ethiopian Movie Ashebariw 2023 Full Length Ethiopian Film Ashebariw 2023
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 133
@fetiyimer1215
@fetiyimer1215 Жыл бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ባላችሁበት የአሏህ ሰላም እና እዝነት አይለያችሁ🌹🌹🌹
@zemzemzed9334
@zemzemzed9334 Жыл бұрын
አሜን ያረብ
@hduud4995
@hduud4995 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@אביקבדה-ט4ת
@אביקבדה-ט4ת Жыл бұрын
@@zemzemzed9334 TffYfggggghhgfffuyfyyyyyuy7. .
@אביקבדה-ט4ת
@אביקבדה-ט4ת Жыл бұрын
,+....+.!:-D ...
@አልሀምዱሊላህሙስሊምያረከ
@አልሀምዱሊላህሙስሊምያረከ Жыл бұрын
አሚን አሚን ላንችም ላንተም
@Seko_22
@Seko_22 Жыл бұрын
በውነት በስሜት ነው የጨረስኩት ደስ ይላል ሄኖክ ዛሬ በምጥ ስራ መቷል 👌
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ሄንዬ በጣም ትወና ነው በርታ ወንድሜ
@Semardensultan
@Semardensultan 10 ай бұрын
ሄኖክ ምርጥ ተወናይ ኢትዮጲያ ዉስጥ በሉ ተወነዮች በጠምነዉ የሚወደዉ የሚሠረቸዉ ፊልሞች ሁሉ ምርጥና አስተመሪ ፊልምነዉ
@birhanu1927
@birhanu1927 Жыл бұрын
ሄኖክ ድንቁ ይመችህ ልብ አጠልጣይ ፊልም ነው በተለይ ያንተ ገፀ-ባህሪ ትልቁን ሚና ተጫውቷል👍
@Damu6.
@Damu6. Жыл бұрын
ኧረ ገምጋሚ 😂😂😂😂😂 2ተኛ ፊልም እንዳታይ😂😂
@birhanu1927
@birhanu1927 Жыл бұрын
@@Damu6. realy
@ራቢTubeራቢይቲዮብ
@ራቢTubeራቢይቲዮብ 10 ай бұрын
​@@Damu6.እረእኔ እላለሁ በጣምነዉ የሚመቸኝ ሄኖክ ያለበት😢❤
@admediaet
@admediaet 3 ай бұрын
Wow የምር ብዙ ነገሩን ወድጄዋለሁ። በጣም ጥሩ የታሪክ አወቃቀር እና ውጣውረድ 👏👏👏👏 mr ዳይሬክተር ምርጥ ምርጥ seen ሰተኸናል። ትወና ላይ የተወሰነ ክፍተት ቢኖርም ግን የሄኖክን ትወና ብቃት ሳላደንቅ አላልፍም። ባጠቃላይ it's a good movie.👌👌👌👍
@belaytessema3112
@belaytessema3112 Жыл бұрын
ዋው ቃላት የለኝም ሄኖክና አንተነህ ተሥፋዬ በጉደኛ ሁኔታ ፊልሙ ተሠርታል በተለይ ባለስልጣኑ አንቴ ጋደኛዬ የስደት የየመኑ አድናቂህ ነኝ ይሄን የመሠለ ተሠጥኦ ጥበብ በድጋሚ ዋው ብያለሁ በርታ ቀጣይ ሌሎች ሥራዎች እንጠብቃለን
@onelove4324
@onelove4324 Жыл бұрын
እፍ እግዚአብሔር ይመስገን የኢትዮጵያ ፊልም ከ tragedy ወደ positivity ተቀየረ...አምላክ ሆይ በገሃድ አለም ያለውንም ታሪካችንን እንዲ ወደ positivity ቀይርልን ..ሰላምና ፍቅር ለኢትዮጵያ ይሁን።
@admediaet
@admediaet 3 ай бұрын
Strongly agree የቀድሞ እና አሁን ላይ ያሉት ፊልሞች ምንም አይገናኙም ታሪኩ በጣም ደስ ይላል።
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 Жыл бұрын
እውነት ያሸንፋል። ሴረኞች ፈጣሪ ይበቀላችኋል። የሚገርም ፊልም።
@wekaite
@wekaite Жыл бұрын
ሰላም ፈቅር ሃገራችን 💚💛❤️
@bereket1823
@bereket1823 Жыл бұрын
ገና ልሹፈዉ የድንቁ ልጅ ያለበት ስለምማቻኝ❤❤
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
ሄንዬ አንተ ትለያለክ የምትሰራው ፊልም ሁሉ አስተማሪና የጊዜው ሁኔታ የሚያሳይ ነው ደሞ ያምርብሀል ጎበዝ በርታ ብሮ
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ Жыл бұрын
የድንቁ፡ልጅ፡ያለበት፡ይመቸኛል፡ልየዉ፡
@malkaasnako4832
@malkaasnako4832 Жыл бұрын
,በጣም ያምራል ዋው
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እማማ ሀገሬ ያለችበት ሁኔታ ገልፃችሁታል ቀማኛ እና ሌባ ባለስልጣን ተብየወቹ ሁሉም ሆዳም ሁነዋን አሁን ከነዚህ ሰዉች እሚታደጋት ትፈልጋለች ሀገሬ ኢትዮጵያ
@salamimogose7907
@salamimogose7907 Жыл бұрын
Wowo የልዕል አድነቅ ነኝ
@jemalraya8597
@jemalraya8597 Жыл бұрын
ሀሪፍ ስራ ነው በተለይ አገራችን ካለችበት አፃር ያፀባርቃን
@abetmedia
@abetmedia Жыл бұрын
ትክክለኛ የሄኖክ ፊልም
@tiztawerku
@tiztawerku Жыл бұрын
አሁን ያለንበትን ጊዜ ሚያሳይ ፊልም ነው 😢😢
@tirhashejlu-fl2is
@tirhashejlu-fl2is Жыл бұрын
WOW🥰😍😍😍😍😍😍😍😍🤩
@የተክልዬልጅ-ቐ2ወ
@የተክልዬልጅ-ቐ2ወ Жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል
@suzifkr706
@suzifkr706 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልምኖ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Wow HENOK DINKU tesaktolhal,ejig sibeza yetewata film new ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍
@wassiegiremaw612
@wassiegiremaw612 Жыл бұрын
ዋው የዚህ ፊልም ይለኛል በጣም ቆንጅዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
@mimietiopia486
@mimietiopia486 11 ай бұрын
Wow batem desi yelal ❤❤❤ ethiopia la zalelem tinur
@giasbd1227
@giasbd1227 Жыл бұрын
ሄኖኬ ሁሌም ስራወችህን እወድልሀለሁ የዛሬዉ ግን ለየት ያለነዉ ማሪያምን
@beezabet7533
@beezabet7533 Жыл бұрын
ምርጥ ነው
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv Жыл бұрын
Waw በጣም ደስ የሚል
@hermelahermela2850
@hermelahermela2850 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው
@ፉፊቢንትሠኢድ
@ፉፊቢንትሠኢድ Жыл бұрын
አንደኛ ነው በጣም አሪፉ አሰተማሪ ፊልም ነው በርቱ
@chiroadem1311
@chiroadem1311 Жыл бұрын
Heniye zare akorahegn ante jegninetu siyamribih beimama mot thanks y’all 🎉❤🎉❤
@seenaajireenyaa2014
@seenaajireenyaa2014 11 ай бұрын
Waaaa woooo ❤❤❤
@Damu6.
@Damu6. Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፊልም መኮመቻ ሆነ😂😂 የኢትዮጵያ ፊልም ተልከሰከሰች ማሪያምን 😂አሁንማ ሄኖክ ተከታታይ ፊልም ወይም ለ1 ፊልም ልምምድ እያረገ መሰለኝ 😂
@GeniFasilawitarsenal
@GeniFasilawitarsenal 8 ай бұрын
ሄኖክ ያለበት ፊልም አንደኛ ነው
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
በባንዲራው ስም እምልልሀለው ቃላቱ ደስ ሲል ይመችክ አባቴ
@andinetasebe2134
@andinetasebe2134 Жыл бұрын
Wide murhanci detami mtami aysetmarcu nacew filmacew adenkiyaliwe dertu
@የነገንማንያውቃል-ፐ5ፐ
@የነገንማንያውቃል-ፐ5ፐ Жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ስራ ነው
@SaraLima-u1f
@SaraLima-u1f 7 ай бұрын
Wow
@meryamkulito4757
@meryamkulito4757 Жыл бұрын
Bexam mirx film new bertu❤👌
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 4 ай бұрын
አቶ አበጀዉ የሚገርም ደብደቤነዉ ለሰራ ፂፉ የለከለት ጀግና
@menebertechane5940
@menebertechane5940 Жыл бұрын
ሄኖክ በጣም ነው የምንወድህ ግን እግ/ር ሁሉን ሰቶሀል እባክህን ለጤንነትህም አስብ ሲጃራ አይመጥንህም ተወው አታጭስ!!!!!!!
@fuch9239
@fuch9239 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@etenshsemayat8332
@etenshsemayat8332 Жыл бұрын
Wow ❤️❤️❤️
@habteshe1156
@habteshe1156 Жыл бұрын
ትንሽ እውነት የሚመስል ነገር ቢኖረው
@hawaabagaaz7552
@hawaabagaaz7552 Жыл бұрын
Wow amazing
@yonasarefaine6117
@yonasarefaine6117 Жыл бұрын
ተመልካቹ የሚያደንቀው ሰው ፊልሙ ላይ ስለሚሰራ ብቻ የሚረባውንም የማይረባውንም ፊልም እስከ መቼ ነው ምርጥ ነው የሚለው ጥሩ ፊልም ከሰሩ ጥሩ ፊልም ነው ማለት አለበት ጥሩ ካልሆነ ጥሩ አይደለም ማለት አለበት ያለበለዚያ የኢትዮጵያ ፊልም መቼም አያድግም እስቲ ተመልካቹን አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ እስቲ ምንም ቢሆን የአባቱን ገዳይ ይቅርታ አድርጎለት የልቡ ንጉስ የሚያደርገው እኔ በበኩሌ አላደርገውም ፊልም ሰሪዎቻችን በእውነቱ አለም የማያደርጉትን ነገር ፊልም ላይ ያሳዩናል።
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 4 ай бұрын
ዋዉዋዉ እስከሁን ድረስ ሄኖክ ወይም ሉኡሌ ከሰረቸዉ ፊልሞች ቁጡር አንድ ብዬወለሁ የዉም በወንደ ወንደነቱ በልኩ የተሰረ ፊልምነዉ
@AA-kt5zj
@AA-kt5zj Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏
@yosefsamuel7078
@yosefsamuel7078 Жыл бұрын
#1👌👌👌👌👌🥰🙏
@yosefsamuel7078
@yosefsamuel7078 Жыл бұрын
Www
@Tube-zc2qc
@Tube-zc2qc Жыл бұрын
Arifa new
@zaa4689
@zaa4689 Жыл бұрын
ዋዉ ደስ እሚል ፊልምነዉ
@ethiopia4940
@ethiopia4940 Жыл бұрын
#ኢትዮጵያዊያን ሄኖክ አንበሳው በሜውቀው ሞያ ይህን ፊልም በመስራት ትልቅ መልእክት አስተላልፏል ። ተነስ ወገኔ አገራችንን ከነዚህ ፬ኪሎ ከገቡ ሰይጣኖች እንዳተማት።
@abebayosef8178
@abebayosef8178 Жыл бұрын
Wow desi yemil film nw
@ምሰኩሉብፍቅሪ
@ምሰኩሉብፍቅሪ Жыл бұрын
ዋዉዉዉ👍
@sethiotube5682
@sethiotube5682 10 ай бұрын
እደዉ አተ ሔኖክ አምር ሞተዋለ ግን ሁሌ እደገደልካቸዉ አይ እድላቸዉ መቸም ካሉ አቤቱ
@emebetmola388
@emebetmola388 Жыл бұрын
መደር ላይ ያለው እውነታ ይህው ነው
@egghffuuhfh2706
@egghffuuhfh2706 Жыл бұрын
ምርጥፊልም
@almohran3709
@almohran3709 Жыл бұрын
WOOW❤❤❤👍👍👍
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
Wow wow 🙏🙏🙏🙏
@kuralove2988
@kuralove2988 Жыл бұрын
ሔኖክ ድንቁ ፊቱ የቀጠሮ ቂንጬ መስሎዋል
@hirutanbssie5141
@hirutanbssie5141 Жыл бұрын
Des yeml Film enamsegenalen ulachum weeedddd
@zakiyusuf5392
@zakiyusuf5392 Жыл бұрын
Wow yamral
@Semardensultan
@Semardensultan 10 ай бұрын
ሽመግሌዉ የፀፈዉ ደብደቤ አንጀት አረስ ደብደቤነዉ ይገርመል ሰራ ትመጢናሀለች አፍቂረት የዉም ኒብረቱወን ሊወርሱወት የሚፈሊጉ ሰዎች አሉ ደረሲለት
@ህይወቴጎጃሜዋ
@ህይወቴጎጃሜዋ Жыл бұрын
ከ ቲክቶክ አይቸ ነው የመጣሁ
@ማሜወሎየው-ረ7ተ
@ማሜወሎየው-ረ7ተ Жыл бұрын
ክክክክ እኔም
@leuismesfin3443
@leuismesfin3443 Жыл бұрын
አይ ሙቪ ሚግሬሽን እቃዬን አግዶት ጎደኛዬ ? ጎደኝት መልስ እኔ ባለስልጣኑን እንደ ልቡ ልጋልበዉና ላስለቅቅልሽ አይ ደራሲዉ አንተም ስትደርስ የልጅቶንም ትወና ልጋልበዉ ብለህ ከተብክ እንኮንም አሮብሽ እንዲሁም አሉ፠
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 Жыл бұрын
ብልጽግናዎችን እንደዚሕ ያባላቸው
@ajmandubai9807
@ajmandubai9807 Жыл бұрын
እስኪ ኮምንት ላንብብ 😱😱
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ክክክክ ኮሜት የለማ ችግሩ 😁😁😁😁👈
@ajmandubai9807
@ajmandubai9807 Жыл бұрын
@@rahma-pc1fp እ እኔም አኮ ደንግጬ ተመልስኩኝ 🤭
@AREGAAFUSO5926
@AREGAAFUSO5926 Жыл бұрын
መግቢ ሙዚቃው በጣም ይረብሻል ነፀብራቆች🙏
@adinogalata592
@adinogalata592 Жыл бұрын
Henok alchalebetim ,yan hulu film serto ende lemaj yiseral ende
@mohamedismail5542
@mohamedismail5542 Жыл бұрын
Wwwwwwwwwwweee Mirt sirahhh unettt
@rashajaafar222
@rashajaafar222 Жыл бұрын
Wow wow 😍😍😍🙏🙏🙏
@rshanzeray2241
@rshanzeray2241 Жыл бұрын
wey wey Ethiopia ewnetu yh new
@ashenafimihiret6645
@ashenafimihiret6645 Жыл бұрын
ewnet gin honoki dinky kemerimetimet alifo yiheni film Sera yigerimal liwitma ale
@misra4212
@misra4212 Жыл бұрын
💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪👍👍
@fanayonas7313
@fanayonas7313 Жыл бұрын
🤔😍
@GeniFasilawitarsenal
@GeniFasilawitarsenal 8 ай бұрын
ቱ ሄኖክ መከላከያ ሀገር ሀፊራሽ ነው።
@SalamSalam-tj5ju
@SalamSalam-tj5ju Жыл бұрын
ሄኒ ምርጥሰው
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 4 ай бұрын
አርፋ ቁጭበል በዚ ሰዊነት ሰዊዬዉን ስተየዉ የመቀብር ቦተይን ትመርጠለ አለለችም ይገርመል
@misra4212
@misra4212 Жыл бұрын
ዉድድድድድድድድ
@omerseid9634
@omerseid9634 Жыл бұрын
ሄኖክ የመጀመሪየ አንድ አልክ
@markos7615
@markos7615 Жыл бұрын
እኔም የአባቴን ገዳይ አሳድጀ ህይወቱ በጅ ላይ ነበረች ነገር ግን ከልጁ ጋ ስለነበር :: እኔ በአባት እጦት የተሰቃየሁትን ልጁ እንዲሰቃይ ስላልፈለኩ ሳልገለዉ ተዉኩት ዳሩ ግን ምን ዋጋ አለው ። የማርኩት ሰዉየ አሁንም ያሳድደኛል, ወደ ትወልድ ሰፈሬ መመለስ አልችልም : እዚህ ደግሞ አንተ ሌላ ብሄር ነህ እኛን አትመስልም ይሉኛል ዘመዶቴ: ስለዚህ ገዳይን በሞት መቅጣት እንጂ መማር( ይቅር ) ማለት መሸነፍ ነው ።
@madinamadina4749
@madinamadina4749 Жыл бұрын
ከባዲነዉ ብቻብረታቱንይሰጥህእራሰህን ጠብቅ ምንአይነቱሰይጣንነዉ ደሞ ጥፍቱንትቶአንተንማሳደዲእፍፍፍፍፍ💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@ertftg80
@ertftg80 Жыл бұрын
ፈስ ነህ የአባትን ገዳይ አግንተህ ትምራለህ ደሞ ታወራለህ አታፍርም አደፋውም በሰታር ሽጉጥ
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ Жыл бұрын
ጊዜውን ያማከለ ፊልም ነው
@semaynehnida3251
@semaynehnida3251 3 ай бұрын
ene milew director ena editor yelechem ende?tiwena eko zero mn aynet yewedeke film nw?ergitegna negn melsachu bitayut erasachu tafrubetalachu
@ktmercytube6405
@ktmercytube6405 Жыл бұрын
Yaaa henok yembal indez rikesh new inde? Beyefilmu inde irigo zinb.....
@wehbecell753
@wehbecell753 Жыл бұрын
ኧረ ምንአይነት አስተሳሰብ ነው
@tdgyfg7406
@tdgyfg7406 Жыл бұрын
እስኪ ልየውና እኮምታለሁ
@denekemechal
@denekemechal Жыл бұрын
Watch out
@denekemechal
@denekemechal Жыл бұрын
Yes
@oj1219
@oj1219 Жыл бұрын
በዝ ሁላት ቃን ስትጣፋብኚ ምን ሆንክ ብዬ ናባራ ሀኖክዬ ላንቴ ትዎና እንዴ ቃላላብ ላኔ. ምን አሌ ትንሺ ኑሮ ብቃለኚ 😁ጊዜ ያንተ ናዎ አባቴ እንዴ tik-tok ጋብታክ ስራላቻዎ 😜ዳሞ ትንሺ....... 😜😁
@ggg430
@ggg430 Жыл бұрын
ዛሬ ስራ ሰራህ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Жыл бұрын
Sate tewanagochune kemngede new yagegachehuchew cherashi metewone ayichelume
@BlackThug1998
@BlackThug1998 Жыл бұрын
Aaaaahahaha keabatwa geday ga
@Rajzak-ic9bm
@Rajzak-ic9bm Жыл бұрын
ene melew derasewoche yehe baba enji ayeseram enji be amet 100 yedeberal ene deberognal ewenet ene mandela mate lelochum alu yehe seweye yebeqawal ene film ye amaregna betam ewedalew gen yehe seweye sayew amaregnan eyetelahut new bemayegebawe film hulu eyegeba new pls yebeqahal beqa deberken besu sew yelale ewenet asteyayet teqebel
@Semardensultan
@Semardensultan 10 ай бұрын
አርፈ ቁጭ በል በዚ ሰዊናት ሰዊዬዉን ሰተየዉ የመቀብር ቦተይን መምረጥ ትጀምረለ አለለችም
@musamuhamad7541
@musamuhamad7541 Жыл бұрын
Kepolotekaa atwtum enante
@lotapetallo4492
@lotapetallo4492 Жыл бұрын
Dirty people all ways Dirty get a way from it love you all Ethiopia and Eritrean
@hirutanbssie5141
@hirutanbssie5141 Жыл бұрын
Blew blew yemegrm film auen Etiopia west yal gud kemr
@najaatkadir4895
@najaatkadir4895 Жыл бұрын
አረ ልቀቁት 🤣
@antenehtesfaye9631
@antenehtesfaye9631 Жыл бұрын
ይህ ፊልም ጥልቅ መልዕክት ያለው ፊልም ነው ። ከዚህ ፊልም ምን ተረዳችሁ ?
@ummarhailuummarhailu1136
@ummarhailuummarhailu1136 Жыл бұрын
አየ ሄኖክ ዝብለህ ሴቶቺህን አሯሩጥጂ ወሬኛ ስለወታደር ታወራለህደ
@wehbecell753
@wehbecell753 Жыл бұрын
ኧረ በሰው እንጀራ አትግሙ አስተሳሰብህ (ሽ)የዘቀጠ ነው
@yesaktube9052
@yesaktube9052 Жыл бұрын
ግን አማሪኛ ፊልሞች ላይ መቼ ነው የውነት ሽጉጥ የሚያዘው ሁሌ ተረት ተረት የሆነ ነገር ነው የምታሳዩን
@ወይሰውቀብሮነው
@ወይሰውቀብሮነው Жыл бұрын
አይነፋም ዥልጥ ነው ፊልሙ. አክቲንግ ዲያሎግ ጠቅላላ ስራ ቢሰራ አሪፍ ነበረ አያምርም
ይሻልሻል  - Ethiopian Movie Yishaleshal 2022 Full Length Ethiopian Film Yeshaleshal 2022
1:36:50
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 516 М.
በሰርጌ ዋዜማ - Ethiopian Movie Beserge Wazema 2024 Full Length Ethiopan Besergea Wazema 2024
1:20:30
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 51 М.
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
ግራና ቀኝ - Ethiopian Movie Girana Qegn 2019 Full Length Ethiopian Film Gerana Kegn 2019
1:44:57
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,8 МЛН
🔴 በጎ ዘመን 2017 || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
2:41:52
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 270 М.
🚦ሀይሚን ጥዬ የትም አልሄድም አስደሰትኳቸው
32:16
Beki Tube ቤኪ ቲዩብ
Рет қаралды 108 М.
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴
3:06:14
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 110 М.
ትገኛለች ሙሉ ፊልም Tegegnalech full Langth Ethiopian film 2023 ethio nova entertanment
1:31:56