No video

አሸባሪው ህወሓት በውጫሌ ከተማ የፈፀመው ኢ-ሰብዊ ድርጊት |

  Рет қаралды 14,009

EBC

EBC

2 жыл бұрын

አሸባሪው ህወሓት በውጫሌ ከተማ የፈፀመው ኢ-ሰብዊ ድርጊት
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 28
@mesiwloyewatube5216
@mesiwloyewatube5216 2 жыл бұрын
ክብር ለአማራ ፋኖና ሚኒሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰💪💪💪💪💪💪💪💔💔💔💞💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰
@ayalemekonene5907
@ayalemekonene5907 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ድል ለጀግኖቹ ድል ለኢትዮጵያ በርቱልን ደሞቸ
@ewnetubihons3168
@ewnetubihons3168 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደስ ያለህ፡፤ ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከአማራና አፋር ልዩ ሀይሎችና ከፋኖ ጋር ሆኖ በጦርነቱ እየተገኙ ላሉት ድሎች ታላቅ ክብርና ምስጋና ይገባዋል፡፡ ዱሮም ቢሆንኮ እንዳይሆን ሆን ተብሎ ሴራ ተሰርቶ ነው እንጅ ወያኔ ኮረምን አልፎ ሊመጣ ፈጽሞ አይችልም ነበር፡፡ የሆነው ሆነና ነገሩ በዚህ ደረጃ እያለ ገና ወልዳያና መርሳ ነጻ ወጡ ተብሎ "የአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ሙሉ በሙሉ ነጻ ወጣ" በማለት በመንግስት ኮሙኒኬሽን ሀላፊው መነገሩ ስህተት ብቻ ሳይሆን ሆን ተብሎና ታስቦበት በአማራው ላይ እየተሰራ ያለው ደባና ተንኮል ቅጥያ ስለሆነ አንቀበለውም፡፡ ሲሆን ሲሆን መንግስት ተብየው የኦሮሙማ ስብስብ በፓርላማው "ሽብርተኛ" ተብሎ የተሰየመውንና የአገር አውዳሚ ጠላት የሆነውን ወያኔን ከምድረ ገጽ አጥፍቶ የትግራይንም ሆነ መላው የኢትዮጵያን ህዝብ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከወያኔ ስጋት መገላገል ሲገባው የትግራይ ህዝብ በወያኔ እንደታፈነና ይባስ ብሎም የተያዙ የአማራ መሬቶች ሙሉ በሙሉ ነጻ ሳይወጡ ከወያኔ ጋር ለድርድር መሞዳመድ እጅግ አሳፋሪና ዘላቂ ዉጤት የማያመጣ ወራዳ ተግባር ነው፡፡ ሰሜን ወሎ ማለት ወልዳያና መርሳ ቆቦ ብቻ ነውን? በዚያ መስመር በወረራው ስር ያሉት ቆቦ ሮቢት፣ ቆቦ፣ ዋጃ፣ አለማጣ፣ ኮረም ....ወዘተ የትግራይ መሬቶች ናቸው ለማለት ነውን? መንግስት ተብየው "ሰሜን ወሎ ሙሉ በሙሉ ነጻ ወጥቷል" የሚለው የቱና የቱ መሬትና ህዝብ ነው ነጻ የወጣው?? በቦታው ያለው ህዝብስ ምን ይል ይሆን? መንግስት አለኝ ይል ይሆን?? ኢትዮጵያዊ ነኝ ይል ይሆን?? እንዳው በሞቴ ህዝቡ ምን ይሰማው ይሆን?? መንግስትንስ ይህ ያዋጣዋልን?? የአብይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት አካሄድ ሽወዳ መሆኑ ቢገባንም እኛ አማራወች ይህ የግለሰቡ አይን ያወጣ ብልጣብልጥነት አይዋጥልንምና መሞዳሞዱ መዘዝ ክማምጣቱ በፊት ተገቢው እርማት ተደርጎበት የአማራ መሬቶች ሙሉ በሙሉ ከወረራሪው የወያኔ ጦር በአስተማማኝ ሁኔታ ነጻ እስከሚወጡ ድረስ ዉጊያው መቀጠል አለበት የሚል ጽኑ አቋም ይዘናል፡፡ ይህም ማለት በወረራው የተያዙ የአማራ መሬቶች ማለትም ወያኔ "ምእራብ ትግራይ" በሚል ስም ወደ ትግራይ ያካለላቸው የጠገዴ፣ ወልቃይት፣ ማይጠምሪ፣ አዲርቀይ፣ ዳንሻ፣ መተማ፣ ማይካድራ ሁመራና ጠለምት የአማራ መሬቶች እንደዚሁም ወያኔ "ደቡብ ትግራይ" ብሎ አካልሎ እስካሁን ድረስ በወረራ የያዛቸው ቆቦ ሮቢት፣ ቆቦ፣ ዋጃ፣ ራያ ዘቦ፣ ጨርጨር፣ ሰቆጣ ኮረም፣ አለማጣ፣ ዋግ፣ ኦፍላ ሙሉ በሙሉ ነጻ እስካልወጡ ድረስ " ነጻ ወጥተዋል" ተብሎ መነገሩ ከአንድ አገር "መንግስት ነኝ" ከሚል ሀይል የማይጠበቅ አሳፋሪ ድርጊት ነው፡፡ የአማራ ጠላቶችም ወዳጆችም ማወቅ ያለባቸው አንድ እውነታ አለ፡፤ ይሄውም አማራ ነጻነቱንና መብቱን ተገፍፎ፤ ርስቱንና መሬቱን አስወርሮ ዝም ብሎ የሚቀመጥ ህዝብ አይደለም፡፤ ሁሉም ማንነቱን ፣ ጀግንነቱን፣ ታሪኩንና ነፍጠኛነቱን ጠንቅቀው ያውቁታልና የጊዜ ጉዳይ እንጅ ጠላቶቹን በሙሉ ድባቅ መትቶ ነጻነቱን ማስጠበቅ የሚችል ህዝብ ነው፡፤ ለዚህ ምስክሩ አለም ያወቀው ደማቅና የውጭ ወራሪወችን ድባቅ የመታበት(ከመሰል ወንድም የኢትዮጵያ ጀግኖች ጋር በጋራ) የጀግንነት ታሪኩ ብቻ ሳይሆን በአሁኑ ወቅትም በአይን የሚታዩ ተግባራቱና የአርበኛነት ውሎወቹ በቂ ማረጋገጫወች ናቸው፡፤የወያኔ ምርኮኞችም እጃችንን ለመከላከያ ሰራዊቱ እንጅ ለአማራ ልዩ ሀይል ወይንም ለፋኖ አንሰጥም ማለታቸው የነፍጠኛ አማራን የየዉጊያ ውሎ ምን አይነት እንደሆነ ማንም ተራ ሰው ይረዳዋል፡፡ የመንግስት ተብየው ብልሹ አካሄድ በዚህ ከቀጠለ የአማራው ህዝብ ቀጣዩ ተጋድሎ ከየት ጀምሮ እንዴት መቀጠል እንዳለበት የአማራው ዝባዊ ሀይል ጠንቅቆ ያውቃል፡፡ ከውስጡ ከበቀሉ ሆዳሞች ሌላ አማራው እስካሁን የተሸነፈው "ለኢትዮጵያ ሲባል፣ ለአገር አንዲነት ሲባል" የሚሉ ማታለያወችን በጠላቶቹ ሲጋት በመቆየቱ ብቻ ነበር፡፤ አሁን ላይ ግን ጠላቶቹ ይህንኑ ቅጥፈት ሊግቱት የማይችሉበት ደረጃ ላይ ደርሷል፡፤ አማራው አሁን ላይ እንኳን የጠላቶቹን ቅጥፈት ለመጋት ቀርቶ ውሎ ለማደር እንዳይችል አሁን ላይ የደረሰበት የመጨረሻው የህልውና አደጋ ውስጥ ስለገባ ከወደቀበት ሰመመን ነቅቶ በጀግኖቹ ልጆቹ ማለትም ፋኖወችና ልዩ ሀይሉየጎበዝ አለቃ እንዳው በጥቅሉ በአማራ ህዝባዊ ሀይል አማካይነት ህዝቡ ነቅንቆ በቁጣ በመነሳቱ ህልውናውን ለማረጋገጥ በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ከሁሉ አስቀድሞ የመኖር ዋስትና የነሱትን ጠላቶቹን በቁርጠኝነት በመደምሰስ በቅድሚያ ራሱን ነጻ ካወጣ በኋላ ቀጥሎም ለሚወዳት እናት አገሩ በኢትዮጵያ አንዲነትና ጠንካራ አገርነት ከሚያምኑ መሰል ሀይሎች ጋር ጠንክሮ በጋራ ለመቆም ቆርጦ ተነስቷል፡፡ የአብይ አህመድ የኦሮሙማ ተረኛ መንግስት በሁለት እግሩ ያልቆመ መንግስት ነው፡፡ በዚሁ ላይ የሚሰራው ስራ ሁሉ አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ እንዲሆን እያደረገው ነው፡፡ አማራን ለመጉዳት ብሎ "በአፈግፍጉ ፖለቲካ" እስከደብረ በርሀን ድረስ አማራው እንዲደቅቅ ያስደረገው የአብይ አህመድ መንግስት ገና ተቆፍሮ የሚወጣ ብዙ ጉድ አለበት፡፤ አሁን ለጊዜውም ቢሆን መንግስት ቆሞ ያለው ሌላ በማንም ሳይሆን በሆዳም አማራወች ትከሻ ላይ ብቻ ነው፡፡ ከአማራው ህዝብ አብራክ ወጥተውና ለሆዳቸው ተሽጠው አብይን ተሸክመው በማገልገል ላይ ባሉት በእነደመቀ መኮንን ትከሻ በአንድ እግሩ ብቻ ተንጠጥሎ የሚገኘው የአብይ አህመድ ኦሮሙማ ስብስብ ቆም ብሎ ቢያስብና ወደ እውነታው ቢመለስ ለአጭር ጊዜም ቢሆን ህይወቱን ማራዘም ይችል ይሆናል፡፡ አለበለዚያ የአማራ ህዝብን እንዲህ ሜዳ ላይ አስጥቶ የስልጣኑ መረማመጃ ለማድረግ በዚሁ ከቀጠለና በዚሁ መነሾም ይህችው አንድ እግሩ ካንዳለጠችው አለቀለት ማለት ነው፡፤ ከዚያ በኋላ መነሻም መፈወሻም መንገድ የለውም፡
@rabiarabia8633
@rabiarabia8633 2 жыл бұрын
ኡፋፋፋፋ😭😭😭😭💝💝🇪🇹እኔ
@user-yv6sm5uz1d
@user-yv6sm5uz1d 2 жыл бұрын
አልሀምድሊላህ
@shebrestotaw8648
@shebrestotaw8648 2 жыл бұрын
እግዚኦ እነዚሕ ጂቦች ፈጣሪ ፍርዱን ይሠጣቸዋል
@user-hc5fv7ul6x
@user-hc5fv7ul6x 2 жыл бұрын
ወይኔ ሀገሬ
@grg7510
@grg7510 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አባት😭😭😭😭
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 жыл бұрын
ግን የሶስት ደቂቃ ዘገባ ዘገብን ልትሉ ነው አስመሳይ ናችሁ የህዝቡን በደል ምናለ ሰፋ አድርጋችሁ ብትዘግቡት የመንግስት ሚድያወች አስመሳዩ ሁላ የምንወዳቹሁ ዩቱበሮች ሁሉንም የተበደለውን አቅርቡት
@bigmanbigman9328
@bigmanbigman9328 2 жыл бұрын
እነኝህ ወራዶች ሀገር ያዋረዱ እናት ያዋረዱ አባት ያዋረዱ ለራሳቸውም የተዋረዱ ጉግማንጉጓች በፍጥነት መጥፋት አለባቸው
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 жыл бұрын
ውጫሌየ እንኳን ነጻ ሆናችሁ አይዟችሁ
@rahmarahma6945
@rahmarahma6945 2 жыл бұрын
ይነጋል ወገኔ
@susu_ye_murad4961
@susu_ye_murad4961 2 жыл бұрын
አልሀም ዱሊላ በሂወት ያላችሁት አላህ ያቆይልን
@selamabera7256
@selamabera7256 2 жыл бұрын
Zemetu weregna
@user-xd5ki7td4m
@user-xd5ki7td4m 2 жыл бұрын
አይ ጭካኔ
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች
@letariktube960
@letariktube960 2 жыл бұрын
አይ ጭካኔ 😓😢
@jemilatub6426
@jemilatub6426 2 жыл бұрын
አማቴን አየሁ እ አይዞቹ ወገኖቸ
@atd605
@atd605 2 жыл бұрын
Please becareful of the banda among you my people!!!
@tesfayebest486
@tesfayebest486 2 жыл бұрын
አሁን መንግስት ከዚህ ህዝብ ግብር ይሰበስባል
@gelilamolla521
@gelilamolla521 2 жыл бұрын
Nahum
@gelilamolla521
@gelilamolla521 2 жыл бұрын
1+9=10
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
አማራ ንቃ እኒህን ጁታ ከምድረገጽ መጥፋትነዉ
@Joy-op2qh
@Joy-op2qh 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የምትሄዱ ሁሉ ኢትዮጵያ ምግብ በጣም ውድ ነው አሉ። አሜሪካ የከለከለችውን ቅቅል የእርዳታ ስንዴ ለማካካስ ሁላችሁም ፓስታ ማኮሮኒና ሩዝ ይዛችሁ መሄድ አትርሱ።
@cjfjhcjvjhj7918
@cjfjhcjvjhj7918 2 жыл бұрын
ትክክልልአዟችሁአላሕየስራችውንይስጣቸው
@user-nv6id5rt6w
@user-nv6id5rt6w 2 жыл бұрын
ትግሬ ነቀርሳ ማፈሪያ የሊጥ ሌባ ችጋራሞች
@genetchristian8222
@genetchristian8222 2 жыл бұрын
የ3 ደቂቃ ቪዲዎ ሰርታችሁ አሸባሪው ሕውሃት በውጫሌ ከተማ የፈፀመው አስነዋሪ ድርጊት ብላችሁ ትለቃላችሁ ማፈሪያዎች😏
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 25 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 27 МЛН