ሽቦ የሚቀናበት ፀጉሬ ለስልሶ እና አድጎ

  Рет қаралды 109,657

Ysum tube አሹት

Ysum tube አሹት

Күн бұрын

#yeshumtube #ethiopia

Пікірлер: 487
@Beemenet
@Beemenet 2 ай бұрын
እውነት ለመናገር ባዝልን በጣም ጣቃሚ ነው ለፀጉር እኔ ከስምንት አመት በፊት ነው እሱን መጠቀም የጀመርኩት ግን ፀጉር ለማሳደግ ብዬ ሳይሆን ኮንትራት ቤት እያለው መዳሜ በጣም ክፉ ስለሆነች በብዙ ነገር ታስቃየኛለች ይባስ ብላ ከሃገር ቤት ስመጣ ያመጠውትን ዘይነት ቅባት ይሻታል ብላ ስትጥልብኝ የምቀባው ነገር ስለሌለ ፀጉሬ ደርቀ ከዛ አገር ቤት ወንድሞቼ በባዚሊን ፀጉራቸውን ስፈርዙ ስለማይ ለምን አልሞክርም ፀጉሬ ከሚደርቅ ብዬ ሞከርኩት በደርቁ ስቀባ ልፍጭ ስለሚል በእርጥቡ ተቀብቼ አበጥሬው ስሪቼው ሻሽ አስራለው ያ መዳሜ ስለማትወድ እነሱ የሌሉ ግዜ ፀጉሬን ፈትቼ ሳበጥር ዞማ ሆኗል ግን ከባዚሊኑ እንደሆነ አላወኩም ነበር
@GgGgg-zb3li
@GgGgg-zb3li 2 ай бұрын
መሸ አለህ
@bintseid1800
@bintseid1800 2 ай бұрын
እና ልሞክረው አደል ግን ስናጥበው ይለቃል ወይ እህት ልፍጥጥ አይለም
@Beemenet
@Beemenet 2 ай бұрын
@@bintseid1800 አው ሞኪሪ ስተቀቢ ምሪግ ካላርግሹ ትለቃል ስትታጠቢ ለብ ያለ ውሃ ተጠቀሚ ሻምፖ ቫቲካ ተጠቂሚ እሱ ያስለቅቀዋል
@Taph-y2x
@Taph-y2x 2 ай бұрын
የኔ ፀጉር ከስሩ ለስላሳ ሁኖ ከጫፎ እሾህ ነው ይረግፍል እንጅ አይበጠርም አይበጠርም የሬቱን ቫዝሊን ሥቀባ ይበጠራል አሪፍ ነው ግን በጣም ይነቀላል
@RitaKahsay-j5g
@RitaKahsay-j5g Ай бұрын
Chafu new muluwun​@@Beemenet
@foziyahaile9418
@foziyahaile9418 9 күн бұрын
ማሻአላህ ንግግርሽ ደስስስ ይላል እኔ ባዝሊን አልጠቀምም ነበር ግን ውዴ አንቺ ከባዝሊኑ የበለጠ ምርጥ ነሽ
@Hgfy187
@Hgfy187 2 ай бұрын
ከዚህ በላይ አታስተዋውቂ ቫዝሊን እንዳይወዴድብን 😂😂የቫዝሊን ካንፓኒ እንዳይሰማ አፍሪካን እሚመቀኛት ብዙ ነው
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@SitinaNuru
@SitinaNuru 2 ай бұрын
Ere besaq motuku😂😂😂😂
@ሀገሬ-ጨ8ጨ
@ሀገሬ-ጨ8ጨ 2 ай бұрын
😅😅😅😅ሣሕ
@MissBaiyus
@MissBaiyus 2 ай бұрын
እኔ ፋርቻለሁ😂😂
@امطالب-ل3ص
@امطالب-ل3ص 2 ай бұрын
የኔም ሃሳብ ነው 😂😂😂😂
@frezerkbret8135
@frezerkbret8135 2 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ ያሳየሽኝ ነገር በጣም ጠቅሞኛል ጌታ ይባርክሽ
@haba6822
@haba6822 2 ай бұрын
😂😂😂
@asqw6481
@asqw6481 Ай бұрын
ራስሽ ቅሉን ትቀቢዋለሽ ግን
@ተተምም
@ተተምም 2 ай бұрын
ጎሺ ኑሮንም አጠቃቀምንም የተረዳሽው አንች ነሽ 👍👍👍
@hanahabtam-i9k
@hanahabtam-i9k 2 ай бұрын
እውነት ነው እኔም ቫዝልል ነው ምጠቀመው በጣም አርፊ ነው
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 2 ай бұрын
ቫዝልኑን ጀምረለው ገና ሁለተኛ ቀኔ ነው ትንሽ ለውጥ አለው ምንም አይልም እየቆየ ይጠቅመኛል ብየ አስባለው❤
@marakiyoutube
@marakiyoutube 2 ай бұрын
የምር ግን ጽጉሯ እኮ አጭር ነበር አርጎላታል
@TadlegTadleg
@TadlegTadleg Ай бұрын
የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ እና ደሞ ከግንበር ለምሸሽ መፊትኤ አሌሽ ውዴ እኔ የተቸገርኩት የግንበሬ ፀጉር እየሸሻ ነው
@Hነኝወሎየዋ-s8y
@Hነኝወሎየዋ-s8y 17 күн бұрын
ማሻ አላህ ነው እኔም እምጠቀመው ቫዚልንነው ግን እኔ እጠቀም የነበረው እዳይረግፍ ነበር እሱግን አዳበረው ቆመን ጨመረ ብቻ አርፍ ነው በተለይ ከወደግባር ለሸሸባችሁ በጣም አርፍ ነው
@user-bh5ph1bd1
@user-bh5ph1bd1 2 ай бұрын
ወይኔ እድህ ሙሀባለሽ ማለት ነው ስትስቂ ወላሂ ስታምሪ ስትስቂ ሁልየ እየተናደሽ ስለሆነ የማይሽ 😂ማሻአላህ ቆንጆ ነሽ የኔ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 ай бұрын
ደሚሩኝማ 5:21
@KalkdanPhone
@KalkdanPhone 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ግን በጣም ደስ ትይኛለሽ ♥️♥️♥️
@AdiseGyilma-gx4nx
@AdiseGyilma-gx4nx 2 ай бұрын
አንቺ ሳያዩ የሚያምኑ የመፅሃፍ ቅዱስ ቃል መሆኑን ታውቂአለሽ? የወሬ ማጣፈጫ አታርጊው
@عليمهابراهيم
@عليمهابراهيم 2 ай бұрын
wow❤mashalah tsegrsh❤fegegtash betam yamral enamesegnalen❤❤❤
@emeliaa612
@emeliaa612 2 ай бұрын
ሹምዬ ድግሪ ጭነሻል ለካ ግን ዲግሪዉ አረብ ሀገር ለመምጣትነዉ አ😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢
@fffdyh5303
@fffdyh5303 2 ай бұрын
የትኛው ስው ነው ዲግሪ ይዞ ስራ የሚስራው ኢትዩጽያ ውስጥ የተማረ ያልተማራ ስራ የለም ዲግሪ ብርቅ ነው ስራ የለም
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Ай бұрын
​@fffdyh5303😂😂😂😂😂
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ Ай бұрын
የተመታኮሜት😂😂
@Rakb553
@Rakb553 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ ያወጣሁት ብር ተይው የኔ ጫፉ ነው ሽቦ የሚሆነው እናም መንታ ያወጣል እሞክረዋለሁ ከዚህ በኋላ ገላገልሽኝ👌🙏🙏🥰
@EteneshEteneshlencha
@EteneshEteneshlencha Ай бұрын
Wude,Thankyou.ሁል ጊዜ ነው?/በየ ቀን ነው?
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 2 ай бұрын
ደስ ስትይ ማማየ
@Xuruwatqabirarar
@Xuruwatqabirarar 6 күн бұрын
የኔ ማር ሰምቸሽ ጠቅሚ ለዉጥ አግኝቸ በታለዉ አታስ ቂኝ አነጋገርሽ ድድድዉን የሚለዉ ቄልሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SeadaMohmmed
@SeadaMohmmed 2 ай бұрын
እዉነትሺንነዉ እኔ እየተጠቀምኩነዉ ሀሪፍነዉ
@AshaAsha-uq4bp
@AshaAsha-uq4bp 2 ай бұрын
እናመስናለን ግን በዉሀና ቫዝሊን ብቻ ነዉ ያሳደግሽዉ ሌላ ትሪትመት ካለብዬ ነዉ
@Ty23r
@Ty23r 2 ай бұрын
እረ ይኖረዋል የፀጉር ቪታሚኗን እየዋጠች😂😂😂😂
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 ай бұрын
እዝርትዬ እኔስ በፀጉሬ ተስፋ ቆርጫለሁ ቁመት አልፈልግም መነቀሉን ባቆመልኝ የቀረኝ የለም ሞክሪያለሁ ለውጥ ማፊ
@Diborayemariam
@Diborayemariam 2 ай бұрын
ዋውውው ድምፅሽ ድምፅሽ በጣም ይመቻል የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤ በውስጥ ላናግርሽ እፈልጋለሁ እንዴት ላግኝሽ እማ
@yaekob
@yaekob 29 күн бұрын
በጣም ምርጥ አገላለፅ ነው ነባረኪ
@NoorAhmad-kq5sg
@NoorAhmad-kq5sg 2 ай бұрын
የኔ ውድ እኔ ፀጉሬ በጣም አጭር ነው እና ባዝሊኑ ጀምሬዋለሁኝ ❤❤🎉🎉🎉
@Sewuee
@Sewuee Ай бұрын
ማንኛውም ኣይነት ቫዚሊን ይሆናል እባካቹ መልስ
@Halema-bi6wu
@Halema-bi6wu Ай бұрын
አወ ይሆናል ብላለች
@Sewuee
@Sewuee Ай бұрын
@@Halema-bi6wu ኣመሰግናለዉ👏
@ሰላማዊሰው
@ሰላማዊሰው 2 ай бұрын
ዋው ንግግርሽ ፓዎር አለው ንግግርሽ ለፀጉሬ ይበቃዋል መሰለኝ😂😂
@JijijojoJiji-tc6bt
@JijijojoJiji-tc6bt 2 ай бұрын
Gena megemerya sayeshe tez yelegal kehone koment setseche enam gobez neshe sebeza teseno fetare neshe .positive vibe yaleshe wetat ❤ love you
@nazgryma5209
@nazgryma5209 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግና እህቴ❤❤❤
@AbebaTilanhun
@AbebaTilanhun Ай бұрын
ባክሽ እኔ አለም ያለ ነገር በሙሉ መኮርኩት ለፀጉር አሪፍ ነው የተባለ ቅባት የለ ሻምፖ የቀረኝ የለም ግን ትንሽ ለዉጥ ያገኘሁበት የቫዝልን ሻምባ ነው
@birtukaben
@birtukaben 2 ай бұрын
የኔ ጅግና በርችልኝ
@Zeyen427
@Zeyen427 2 ай бұрын
Thank sweet That a good advice 🥰
@VhcjBdbd
@VhcjBdbd 13 күн бұрын
እንዴት አድርገን ነው የምንጠቀመው አሳይኝ እስኪ😘😘😘😘😘😘😘
@asegedechityoub7514
@asegedechityoub7514 2 ай бұрын
እነም እሞክራለው እናመሰግናለን
@Zubyda-gz2kx8gy5o
@Zubyda-gz2kx8gy5o 2 ай бұрын
የሙታን ፀጉር አፌ ቁርርጥ አይበል 🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹
@KemilaAssen-j9k
@KemilaAssen-j9k 24 күн бұрын
እኔ ግን ምን እንደምልሽ አላዉቅም የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ እማመሰግኑ በጣም ለዉጥ አይቸበታለሁ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 2 ай бұрын
መላጣ ሁኛለሁ መቸም ቢሆን ሂዉማን ሄር አይነካኝም የማንም ነጫጭባ ኮተት አልጭንም😂 እናመሰግናለን ቆጅየ😍 እኔ ከድሮም እጠቀማለሁ ግን ላግ አድርጌ ሳሲዝ ከግባሬ የማይለቀመዉን ለጥ ያደርገዋል አይነሳም ተኝቶ ይዉላታል። ግን እሱን ቡርሽና መሰሉን ስሞክር ምንም ነዉ የማልችልበት 😂
@Afleza
@Afleza 17 күн бұрын
ለቤቱ አዲስ ነኝ ግን ለቁደው መቀበት ችግር አላው እኔ ቁደው ረሱ እቀበላው ኒገሪኝ ችግር አለው መላት ነው ስቀጥል በርች
@foziya-lm2ot
@foziya-lm2ot Ай бұрын
እየተነቃቀለብኝ ፀጉሬን ካበጠርኩት ይሄው ድፍን አራትወር ሊሆነኝ ነው በጄ አፍታትቸ ነው የምሰራው ግን በጄ እራሱ ሳፍታታው በጣም ነው የሚነቃቀለው
@JgHgf-b5k
@JgHgf-b5k 2 ай бұрын
ደስ ትብል ማዓረይ😁🤣🫶🫶
@UserA03core-qd2qw
@UserA03core-qd2qw 25 күн бұрын
በጣም ጡሩ ነወ ጉበዝ ነሸ በርች❤
@አወቀችተመስጌን
@አወቀችተመስጌን 24 күн бұрын
ያሳድጋል ወይስ ለደረቀ ፀጉር ብቻ ነዉየሚሆን
@aseyahassen6566
@aseyahassen6566 12 күн бұрын
አርግቼ ማለት ምን ማለት ነው?
@HanaAlemayehu-qz6yt
@HanaAlemayehu-qz6yt 2 ай бұрын
ስወድሽ የኔ ህገ ወጥ ቅመምዬ ውይ የፀጉርሽን ሚስጥር ለማወቅ እንቅልፍ አይቼ ክክክክክክ እግረ መምገዴን ሰብስክራይብ ላድርግ ክክክክክክ
@21media-nj7kz
@21media-nj7kz 2 ай бұрын
ከአንቺ አይቺ ጀምረዋለው ቫዝልኑ ዛሬ እናመሰግናለን ❤
@Aisha-vx8ij
@Aisha-vx8ij 2 ай бұрын
እኔ 2ወር ሊሆነኝ ነው ግን አላደገም በተስፋ እጠብቀዋለሁ 😂
@FatimaFatima-hz8wi
@FatimaFatima-hz8wi 2 ай бұрын
ያለሠልሣል ግን እሕት እኔም እንድሞክረዉ​@@Aisha-vx8ij
@SemiraMohammed-f2v
@SemiraMohammed-f2v 2 ай бұрын
ማሻ አላህ
@amuye671
@amuye671 2 ай бұрын
Des sitye yemanesh kimem?
@Rahma-z8p5i
@Rahma-z8p5i 2 ай бұрын
ገና ዛሬየ አየሁሽ በቃ ስለተመቸሽኝ ሰብስክራይብ አረኩሽ
@lulugetachew-wn5xt
@lulugetachew-wn5xt 2 ай бұрын
እኔም😂
@MariamYouTube-x7z
@MariamYouTube-x7z 2 ай бұрын
አረ ለኔም አሪግኚ❤😂
@lulugetachew-wn5xt
@lulugetachew-wn5xt 2 ай бұрын
@@MariamKZbin-x7z የቲክቶኳ አለቃ🤣
@ፋጡማአባተ-ዐ5ጸ
@ፋጡማአባተ-ዐ5ጸ Ай бұрын
እኔምአድስነኝ ለቤቱ
@Hareg21-o6z
@Hareg21-o6z 19 күн бұрын
በጣም ነው ማመሰግነው በደረቁ አበጥራለው ብዬ የፀጉሬ ግማሹ ነው የወጣው
@ZeburaZebura-y7h
@ZeburaZebura-y7h 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@haykeli-ub5xe
@haykeli-ub5xe 2 ай бұрын
አመሠግናለሁ ውደ ያው ግን እኔ ተናድጀ ቆርጨዋለሁ ቢሆንም ሞክረዋለሁ
@hanalekew8312
@hanalekew8312 2 ай бұрын
የኔ ዉድ አመሰግናለሁ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 2 ай бұрын
ከለርሽን ግን ወድጄዋለሁ ማሻአሏህ ፎቷችሁ መልቀቅ ባይፈቀድም
@asqw6481
@asqw6481 Ай бұрын
ማሻአላህ የሚባልበት ቦታ ለይተን እንወቅ
@walteamanuale324
@walteamanuale324 Ай бұрын
ላይክ ብያለው ለፈገግታሽ ቆንጆ ጎራዳ ነሽ እኔ ደሞ ይመቹኛል ጎራዶች በርቺ
@እሙረያንሀገሬንወዳድ
@እሙረያንሀገሬንወዳድ 2 ай бұрын
የኔ ቅመም ስወድሽ ዩቱብ አለሽደ በቲክታክ ነበር የማውቅሽ ድገት አገኘሁሽ ሰብ አድረጌሻለሁ
@שריתגשאו
@שריתגשאו 2 ай бұрын
ፀጉር ተመጣጣኝ ምግብ ካተኘ ያድጋል ያማረብ ባዝሊን አይደለም የማዳም መኖ ነው
@user-ug4tu9hd2m
@user-ug4tu9hd2m 2 ай бұрын
Ye tsegrush keler aykeyerm?
@AmarechNigussie-s4f
@AmarechNigussie-s4f 2 ай бұрын
በስንት ቀን ነዉ ምትጠቀሚዉ
@Sewuee
@Sewuee Ай бұрын
ማንኛዉም ዓይነት ቫዚሊን ይሆናል እህቴ?????
@زمزممحمد-ه8ه
@زمزممحمد-ه8ه 2 ай бұрын
ቅመምየ እናመስጎናለን
@ReduAk-e8k
@ReduAk-e8k 28 күн бұрын
ቃሉ ግን ለዛ አይደለም የተፃፈው እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ
@Hgfy187
@Hgfy187 2 ай бұрын
እኔም ጀምሪያለሁ ባልሽው መሰረት ፀጉርኮ ያጋል ጫፉ ካልተቆራረጠ
@عائشه-ك1س
@عائشه-ك1س 2 ай бұрын
እነመሰግናለን❤❤❤
@HamelmalNgusey
@HamelmalNgusey Ай бұрын
እህት የኔ ፅጉር ከሃላዉ አጭር ነዉ ብዛላየም ደርቀ ነዉ ምን አይነት ሻንቦ መጠቀም አልብኝ እሰኪ ነገሪኝ
@samerh-ho4py
@samerh-ho4py 2 ай бұрын
ማዓረይ❤❤❤
@betitoutube5241
@betitoutube5241 Ай бұрын
እናመሰግናለን ማር
@HdjrJdfuf
@HdjrJdfuf Ай бұрын
ኧረአችልጅ በጣምነው የምታስቂኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Yiyguc
@Yiyguc 2 ай бұрын
የኔቆጆ ገናእዳየሁሽ ሠብስክራይብ አድርጌሻለሁ ❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 ай бұрын
ቀደም ብለሽ ብሰሪልን ኖሮ የኔ ፀጉር ተነቅሎ ባላለቀ ነበር😢😂❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 2 ай бұрын
😂😂😂😢
@አኗርአራዳውሙስሊም
@አኗርአራዳውሙስሊም 2 ай бұрын
ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁን❤
@zebutube9644
@zebutube9644 Ай бұрын
😂😊
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😢
@HjgvJhdg
@HjgvJhdg Ай бұрын
😂😂
@SarahGetachew-k9b
@SarahGetachew-k9b 2 ай бұрын
መንከባከብ ከጀመርሽ ስንት አመት ሆነሽ ካየሽዉ መልሽልኝ
@Hyat-e2o
@Hyat-e2o 2 ай бұрын
የኔምጥያቂነውመልስስጭን
@MartiMarti-qh7vx
@MartiMarti-qh7vx Ай бұрын
Yemir ginn vaziln ende yasamiral??? Limokiraw
@حليمهمعيضالثبيتي
@حليمهمعيضالثبيتي Ай бұрын
እናመሠግንአለንዶክተር።
@RogyRogy-b2y
@RogyRogy-b2y Ай бұрын
እና መስግናለን እህት❤
@BikiBiki-d7b
@BikiBiki-d7b 2 ай бұрын
Yine qonjo yetinyawum Vaseline yihunal inde❤❤❤
@itsmydam5935
@itsmydam5935 2 ай бұрын
የኔማ ማሀላ አለበት መሰለኝ ምንም ባደርገው ካለበት አይቀሳቀስም የኅላየ ብቻ ነው ትንሽ ለውጥ ያለው😔🤓
@Semuti1
@Semuti1 2 ай бұрын
የኔ የሁላው ብሷል😢
@AyalneshAya
@AyalneshAya 2 ай бұрын
የእኔዉም እንደግና እያጠረ ይሂዳል😅😅😂
@GT-nd4sp
@GT-nd4sp 2 ай бұрын
አኔ ምለው ከንፈርከንፈሩን ድድድዱን ያልሺዉ ሌላ ቃል አተስ ነው ወይ ነው በ ሌላ ነገር የለመድሺዉን ነው...
@user-bd8ls7wf4q
@user-bd8ls7wf4q Ай бұрын
ማንኛውም ቫዝሊን ይሆናልደ ንገሩኝ
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 2 ай бұрын
የኔ ፀጉሪ ካች ይበልጣል ግን ብዛቱን መቀነሻ መፊትሄ ካለሺ
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Ай бұрын
ለምን አትቆርጪውም 😢
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 Ай бұрын
@@titimulatu5426 ብዛቱንኮ ነዉ ያልኩት ቁመቱን አላልኩም ወየዉ ጉደ
@HalemaAlturki
@HalemaAlturki 2 ай бұрын
እናመሠግናለን
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 ай бұрын
ሰላም ይብዛልሽ ውይይ የኔ ፀጉር መላ አቶ ተነቃቆሎ አስቸገረኝ 🤔 የኔ ጫፉ ነው ከርዳዳ
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ Ай бұрын
ወላሂጠጉሪ እደት እሚረገፍ ጤንነቴእያሳሰበኘነዉ
@ktube8920
@ktube8920 2 ай бұрын
ሽቦ የሚያስቀናው ፀጉሬ ተመችቶኛል 😂😂😂 የኔም ሽቦ ያስቀናል የአከረዳደዱ
@WtipirerOitfdhhf
@WtipirerOitfdhhf 2 ай бұрын
ግን እህት የኔ ከርዳደ አልነበረም ግን መካከለኛ ነበር አሁን የንችን ቪዲዮ ካየው ቦሃላ የፀጉር በመበጠሪያ መውጣት ቀንሶሃል❤
@NesryaKmale
@NesryaKmale Ай бұрын
እህቴ ለሚሰባበረውስ መፍትሄ አለሽ
@ahmad-h3x3i
@ahmad-h3x3i 20 күн бұрын
እህቴ fb ምን ይላል ፈልጌሽ ነበርኩ❤❤
@yeshumtube4747
@yeshumtube4747 20 күн бұрын
Yeshum alemayo new yemilew
@ahmad-h3x3i
@ahmad-h3x3i 20 күн бұрын
@@yeshumtube4747 ok🥰
@Mebrat2111
@Mebrat2111 2 ай бұрын
የኔ ፍቅር የቤሩትዋ ቀበጥ ስሞትልሽ ቻናሌን ሼር አድርጊልኝ ልፈምስ አምሮኝ ነው ካልሼርትሽልኝ በቤሩት ማንጎ ጉንጭሽን😂 በጣም እምወድሽ ፍልቅልቅዋ❤
@TsadkanGebru
@TsadkanGebru Ай бұрын
ቢያንስ በስንት ሳምንት ለውት ያሳያል
@Aleka-bi4jq
@Aleka-bi4jq 12 күн бұрын
አላህ ይስጥ ወለሂ ፀጉሬ ደረቅ ነበረ እነ በደረቅ ሰበጥረዉ ለጉድ ነበር የሚረገፈዉ አሁን ሚርጥ ነዉ
@asmrechsinishaw3825
@asmrechsinishaw3825 29 күн бұрын
ወይኔ ደስ ሰትይ አንቺነሽ ያወቅሽ ከኑሮ ወድነት ጋር ደሞ በቲክታክ ጠፍተሻል
@anahiyab7211
@anahiyab7211 2 ай бұрын
ቫዝሊኑ ምን አይነት ቢሆን ትመክሪኛለሽ
@mehadertadessa
@mehadertadessa Ай бұрын
Wide eshi gin besinit saminit lewix enakalen
@KidstKidst-y8m
@KidstKidst-y8m Күн бұрын
Wow❤❤❤
@امينةعبدالله-ب3ي
@امينةعبدالله-ب3ي 2 ай бұрын
የኔውዴ ፈገግታሺ ደስታያለሺ 😂😂😂ሁሌም ሳቂልሺ ❤❤❤
@dibootube816
@dibootube816 2 ай бұрын
ስላም ስላም ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ😍
@ሰላማዊሰው
@ሰላማዊሰው 2 ай бұрын
ዋው ይመስለኛል የጫንሺው ዲግሪ የንግግር ሳይሆን አይቀሪም😂😂😂
@Ruqaia-sg9pp
@Ruqaia-sg9pp 25 күн бұрын
Thank you
@AsinakechAdugna
@AsinakechAdugna Ай бұрын
እነመስግነለን እህተችን
@SmilingPancakeBatter-fc7qy
@SmilingPancakeBatter-fc7qy 2 ай бұрын
ስለ ምክርሽ እናመሰግናለን እሞክረዋለዉ እንሻ አሏህ
@hawamohammed6143
@hawamohammed6143 23 күн бұрын
ፍቅርነሽ
@Mihiru-i9d
@Mihiru-i9d 2 ай бұрын
tebareki wude imokiralo❤
@MekidsBh
@MekidsBh Ай бұрын
Weda enen gera yegbagn kebat sekba wed chnklata ayegbam
@Salam-st9ig
@Salam-st9ig Ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
@ToybaMuhammed-sn4hv
@ToybaMuhammed-sn4hv 2 ай бұрын
እኔስ ፁጉሬ ሀሪፍ ነበር ግን ከስሩ ተነቅሎ አለቀ😢
@annahanna8932
@annahanna8932 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔእህት እስኪ እሞክረዋለሁ😢😢 ፀጉሬ በጣም ያምር ነበር እየተነቀለ አለቀ😥😥
@AbigiyaTerefe
@AbigiyaTerefe 2 ай бұрын
Mokiriwu tiru lewut tagegnalesh❤
@annahanna8932
@annahanna8932 2 ай бұрын
@@AbigiyaTerefe እሽ እህቴ በዚ አጋጣሚ ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ😅❤
@AbigiyaTerefe
@AbigiyaTerefe 2 ай бұрын
@@annahanna8932 ameseginalehu yene wud❤❤❤
የትኛው ነው አሪፍ ለፀጉራችን
12:07
Ysum tube አሹት
Рет қаралды 12 М.
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 43 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 7 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 28)
41:47
ለዛ
Рет қаралды 485 М.
🛑በጥያቄ አፋጠጥዃት ፍቅረኛ አለሽ ወይ🥰
19:14
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 17 М.
ከርዳዳ ፀጉር ያላቹ ሞክሩት
10:27
Ysum tube አሹት
Рет қаралды 128 М.
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 43 МЛН