ሸውደውናል በቁማችን ቀብረውና*ል ይህ መድሀኒት ቤታችሁ ካለ ቶሎ አውጡ | አይናችን እያየ በእኛ እና በልጆቻችን ይሄ ከሚሆን ብንሞት ይሻለናል | ይሄ ሁሉ ጉድ

  Рет қаралды 12,079

Natanim Media

Natanim Media

Күн бұрын

Пікірлер: 16
@emebetfantaye8629
@emebetfantaye8629 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እውነተኛ የክርስቶስ አገልጋይ ነህ ማንም ሊነካው ያልደፈረውን ደፍረህ የወጣህ የጌታ ልጅ በርታ።ጌታ በደሙ ይሸፍነህ
@AdisalemBonja
@AdisalemBonja Күн бұрын
እግዚ/ር አምላክ ይባርክህ አባታችን የክርሰቶሰ ልብ አለክ አገልግሎትህን ቀጥል ጌታ ካንተ ጋር ነው
@zenebechabebezeni6836
@zenebechabebezeni6836 4 күн бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይህ ነገር እኔም እቃወማለሁ ይህን መናገር ከጀመርክ ከ2012 በእኛ የሆነው ጌታ ይርዳህ በቤተክርስቲያን፣በትምህርት ተቋም ማስተማር እንደሚገባን ትውልድን ማሰመለጥ አለብንጌታ ይርዳን❤❤❤
@KidistDargasso
@KidistDargasso 3 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ። የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ !!! ፀሎት ሁሉን ይለውጣል እግዚአብሔር እንዲዋጋልን ከባድ ሸክም ስለሆነ ይርዳን።
@astershifera1606
@astershifera1606 3 күн бұрын
ልጄን ይዝ ወደአገሬ እገባለው በአገሬ ያሉትን በእብረት እናጠፍዋለን በኢትዮጵያ ያሉትን በእግዚአብሔር ስም አመድ እናደርገዋለን ምድራችንን እግዚአብሔ ር ይጠብቅልን በፀሎት እንዋጋቸው አይል የእግዚአብሄር ነው ያጠፍቸዋል
@getachewhabtemariam8891
@getachewhabtemariam8891 3 күн бұрын
ስፍራ በመለወጥ ሰይጣንን ማሸነፍ አይቻልም በርትተን ይህን የክፉ ስራ አሰራር በፀሎት መዋጋት አለብን ይህክፉ ስራ ገዳምም በመግባት የምንዋጋው አይደለምና የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይሙላባችሁ ይለናል በክርስቶስ እየሱስ ስም ይህ መንፈስ የተመታ ይሁን
@solomonyiheyis1623
@solomonyiheyis1623 3 күн бұрын
እኔም የሁልጊዜ ወሬየ ነበር ሶሻል ሚዲያን ቲክቶክን ጨምሮ ከእግዚአብሔር ቃል ለይቶናል እውነት ነው አምነን እንቀበል ።ወይ ሶሻል ሚዲያን ወይ የእግዚአብሔርን ቃል። ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ዶክተር 🙏
@ArikashElias
@ArikashElias 3 күн бұрын
የወንጌል አርበኛች ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sisayechemeda9464
@sisayechemeda9464 3 күн бұрын
በርታ ዶክተር የተሰወነ ታድናለህ
@martamathewos7716
@martamathewos7716 2 күн бұрын
በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታይባርክህ
@MihretKidane-x3n
@MihretKidane-x3n Күн бұрын
D,r blessed
@sineduayele6519
@sineduayele6519 4 күн бұрын
ወንድሜ በዚህ ነገር መጮህ ከጀመርክ አመታት አልፈዋል። ትላልቅ ድርጀቶች አብረውህ ሊቆሙ የሚችሉበት መንገድ የለም???????በየሃይማኖት ድረጅቱ በየሚድያው በትብብር ቢጮህ።ህዝቡ የሚደረስበት መንገድ ቢፈለግ ምን ይሻላል ????የኛዎቹስ ለገንዘብ ያደሩ ሰባኪያን ጉዳይ መቋጫው ከፀሎት ባለፈ ምን ይሆን?????
@Etenesh-e1m
@Etenesh-e1m 4 күн бұрын
❤❤❤
@shali5043
@shali5043 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Konjo-n3m
@Konjo-n3m 2 күн бұрын
😭😭😭
@ArikashElias
@ArikashElias 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረኩ
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.