ሽጉጥ ታጥቆ መዞር መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነዉ ? prophet josi | aman shalom | abel abuna | elshaddai | faithline | ኤል ቃል

  Рет қаралды 9,049

Elshaddai Tube

Elshaddai Tube

Күн бұрын

ተናገር እውነቱን | faithline | ኤል ቃል | elshaddai tube | aman shalom | abel abuna | haleta tv | ኦርቶዶክስ
#ተናገር #faithline #ኤልቃልtube #ተናገር_እውነቱን #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ethiopian#ኦርቶዶክሳዊ #ethiopiaorthodox#ኦርቶዶክ_ተዋህዶ_መዝሙር
#elshaddaitube #christianeschatology
#africa #amanshalom #abelabuna #habesha

Пікірлер: 78
@rahelbelay2513
@rahelbelay2513 Ай бұрын
አቤል ንግግሩ በጣም ደስ ይላል የተረጋጋ ብስለት የተሞላበት ነው ጌታ ይባርከው
@MesfinBirhanu-tc4mo
@MesfinBirhanu-tc4mo Ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ አማንና አቤላ አዋቅዎችን ለመምሰል ሲሉ ትልልቆችን በማዋረድና በማንቋሸሽ ወንጌል የሚሰበከውን ነው የሚመስለው።
@elagym5723
@elagym5723 Ай бұрын
@@MesfinBirhanu-tc4mo በጣም የሚገርም ጉዳይ እኮነው አሁንስ በጣም ተበሳበሱ
@user-je5qs6cq1u
@user-je5qs6cq1u Ай бұрын
ከዉሾች ተጠበቁ ከክፉ ሰራተኞች ይላል የእግዚአብሔር ቃል የዩትዩብና የትክ ቶክ ዱርዬዎች ከሚድያ ገለል በሉ የወንጌል ጠላቶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ምን አይነት ትውልድ ነው የመጣብን የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን ጆሲ የጌታ ባርያ እንወድሀለን አሳዶቹና ግብረአበሮቹ በቅናት ተቃጥለው ልሞቱ ነው አንተ ትቀጥላለህ ማንም አያቆምህም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው እንወድሀለን ተባረክ
@user-mk9vs2qu1v
@user-mk9vs2qu1v Ай бұрын
አቤል እርጋታው ደስ ይላል ከብዙዎቹ የተሻለ የበሰለ ነገር አለው Please ግን እግዚአብሔር ለወንጌሉ ስራ ጠርቶአችሁ ሳለ ለምን እንደማታስተውሉ እንደማትታዘዙ አናውቅም እና ተመለሱ ንሰሃ ግቡ .
@Fasildejene-ru8yg
@Fasildejene-ru8yg Ай бұрын
ከእናንቴ አንደባት ወንጌል መስማት አንፈልግም ውጡ ከሶሻል ሚዲያዎች ሌላ ስራ ፈልጉ 😢
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 Ай бұрын
ሁሉም የወንበዴ ሰብሰብ ናቸው😢😢 የነሱ live ባለመግባት እንተባበር😢
@yonasjalle5268
@yonasjalle5268 Ай бұрын
To be honest, I don’t support his ministry but right now he so calm and returning the answer so slowly thanks Jossy
@eliassella5676
@eliassella5676 Ай бұрын
Hahaha aydel
@maresketaf4308
@maresketaf4308 Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ለመሆን መመረጥ ያስፈልጋል።ማርያምን, ቅዱሳንን ,መላክትን አላከብር ብላቹ ።መቼም ከሀሰተኛ ነበያት አትወጡም።ክብር ለሚሰጠው ክብር ስለማሰጡ
@tsiontvethiopia1557
@tsiontvethiopia1557 Ай бұрын
እንዳልፈልድባችሁ የንጀራ ገመዳችሁ ነው ከዚህ ውጪ 100% በናንንተ ጥብቅና ጌታ አይከብርም።
@user-un6uf9fs1r
@user-un6uf9fs1r Ай бұрын
Aman shalom mereja binorehem sedeb gen keyet temarekew🤔🤔🤔
@nyakosame1579
@nyakosame1579 Ай бұрын
@@user-un6uf9fs1r ke abatu nowa yetemarew yaw igzabher tesadabi aydelem
@-bi7pn
@-bi7pn Ай бұрын
ስድብ የሰይጣን ነው ከአጋንንት ነው ምንም ጥያቄ የለዉም
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Ай бұрын
ደፋሮች ናችሁ ጥማት አለኝ ስላለ ታላግጣለህ አማን በመንፈስ ቅዱስ ላይ እየተሳለክ ነው
@deborahsinknehkassaye7063
@deborahsinknehkassaye7063 Ай бұрын
እባካችሁ እናንተ ከአለም አልላቀቅም ያላቹ የክርስቶስ ተከታይ ነኝ የምትሉት ወንጌልን ለሚያውቅ ሰው የአለምን ልምምዳችሁን እንደ ምሳሌ አትጠቀሙም ወንጌልን ላላወቁ መሰናክል ትፈጥናላችሁ
@amanuel1238
@amanuel1238 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይፈረዳል
@ttlucky7933
@ttlucky7933 Ай бұрын
የ wrestling terrace ላይ ሰዎች እንዲደባደቡ ሜዳ ከፍተው ሆን ብለው የሚሰሩ፣ ለማቃናት ሳይሆን በቡጢ እንዲደባደቡ ራቅ ብለው እያዩ የሚስቁ፣ host ነን ብለው የሚሉ youtubers በዝተው መታየታቸው እጅግ እጅግ በጣም አሳዛኝ ነው።
@SaraBarKot
@SaraBarKot Ай бұрын
አንተን ብሎ ጠያቂ አረቄ ጠጥተህ ይገባል መነፅርህን አይንህን ደብቀህ ሰካራም ነህ ልጅን ይህንን ያክል የጠላከው ተባረክ ንቃ
@BonsoDaka
@BonsoDaka Ай бұрын
We support you keep on your prophecy of evil Is evil always. Pray for them so they can come to Godley kingdom
@user-zv7to5gh8h
@user-zv7to5gh8h 14 күн бұрын
እኛ አማኞች የአንድ አበት ልጆች አይደለንምወይ በጓደ መማካከር መናጋገር አንችልምወይ ወንድሞች
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Ай бұрын
አማን ግን የብልግና መንፈስ አለበት በእናንተስ ምን ታይቶ ነው አማን ከስድብ ከትችት በስተቀር ወይ እግዚአብሓርን አለመፍራት
@user-tw5sv1cg5w
@user-tw5sv1cg5w Ай бұрын
መጠየቃቹ መልካም ቢሆንም ሰውን ማሽማቀቅ ግንነውር ነው::
@user-zv7to5gh8h
@user-zv7to5gh8h 14 күн бұрын
እኔ በለሁበት ሀገር በየ50 ሜትር ማስጅድ ይታከለል እኛ አመኞች ግንእርስበርሰ ማባለተችን ምንድንነው????
@user-qh1pw1nc3x
@user-qh1pw1nc3x Ай бұрын
አቤል አማን እግዝኣቤሄር ይፋሪዳል እረፉ በማታታኞ ወጥመድ ታይዛቹሃል አገልግሎታቹ ምን እንዴሄም አናወቅም ግን ብያንስ ታልኮወቹሁ ምን እንሆኔ ግልፅ አይደለም አገልጋዮችን ታቋሽሻላቹ
@AdaneMaruta
@AdaneMaruta Ай бұрын
Dawit ant betam kin ena yewah sewnh kenzeh tibteng sewoch teley yesferea lej
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Ай бұрын
እውነትህን ነው ጆሲዬ ወንድሜ ቀጠቀጡህ እኮ አባቴ ስታሳዝነኝ እኮ
@Fasildejene-ru8yg
@Fasildejene-ru8yg Ай бұрын
ሁላቹም አንድ ነቹ ከቻላቹ ከቲክቶክም ከዩቱብም ብትወጡ ና ለሌሉች ወንጌል እንዳይሰሩ እንቅፋት ባትሁኑ ወሬቹን እነ ብልግነቹን እዛው ሰፈር ላይ ጨርሱ እዝ አትግማሙ
@eliassella5676
@eliassella5676 Ай бұрын
Maneh duryew shalom ende ermiyas letelah new eski be ewket weym rega belo mawraten ke abuna temaru
@deborahsinknehkassaye7063
@deborahsinknehkassaye7063 Ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ታጠቁ ነው ያለው እንጂ ብረት ታጠቁና ወንጌል ስበኩ አላለም : ኢየሱስ ክርስቶስ የዕቃ ጦራችሁን አንሱ ብሎ ሲል የጽድቅ ወንጌልን አንሱ ማለት ነው እንጂ ብረት ታጥቃችሁ ወንጌልን ስበኩ ማለት አይደለም በመሠረቱ ለሰማዩ ኃይል አለመሰጠት ብረት ያሸክማል ቦዲ ጋርድ ያስከትላል ዝናን ያስከትላል ስለዚህ ሰማይ አለመተማመን ለዚ ሁሉ ያበቃል የሰማዩ ኃይል ይጠብቅ ወይንስ ምድር ሰራሽው ኃይል ይጠብቅ መልሱን ላንተ
@teshalebiku1267
@teshalebiku1267 Ай бұрын
ከእናንተ አንደበት ወንጌል እንዴት ይሰማል ??? ጆሲ ተሳዳቢው አቡና እና አማን ስድብ የሞላበት ወሬ ክርስቲና ነውን????
@user-un6uf9fs1r
@user-un6uf9fs1r Ай бұрын
Abel siyawera yemakinat menfes sayehon motivu yemiyawared yemiyakalile
@user-zv7to5gh8h
@user-zv7to5gh8h 14 күн бұрын
አሰተኛ ነብይ ማስቆም መልከም ነው ግን ያክሪስትያን ስም ለመጠልሸት የተዛጋጁ ስለሉ ጥንቀቄ እነድርግ
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir Ай бұрын
ነውረኞች 😢😢😢😢
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Ай бұрын
እናንተ ይሄንን ክስ ብላችሁ ነው? ቡርቴ ትላለህ ውሃ አጠጪኝ ቢል ምን ችግር አለው ይሄንን ሲያራግቡ የነበሩት አማኝ ያልሆኑ ነበሩ ክርስቲያን ግን ቅንነት ይጎድላቸዋል
@user-vb5vc1ii6d
@user-vb5vc1ii6d Ай бұрын
ፍቅር የለም
@ketojara4909
@ketojara4909 Ай бұрын
ሃሃሃሃሃሃ አምባሳደር አሸናፊ አቤል አቡና ዱርዬነቱ እንዲገለፅ አደረገው። ላይቭ ላይ ስልክ በፍፁም አይነሳም
@alamoanjulo4045
@alamoanjulo4045 Ай бұрын
ከአቤል ገረ ከለመጠየቅ ለምን አሰፈለገ ልጁ መይሰመ ነው
@MesfinBirhanu-tc4mo
@MesfinBirhanu-tc4mo Ай бұрын
ግን ብዙ ጊዜ ነገሮችን በቅንነት ብንመለከት መልካም ነው ብዬ አስባለሁ።
@eliassella5676
@eliassella5676 Ай бұрын
Ena abuna ergat ena ye eweket negeger betam
@DagnachewBaye
@DagnachewBaye Ай бұрын
ጆሲ እውነተኛ ተኩላ መሆኑን የምታውቁት የማስመሰልና አቀነባብሮ ማውራት ይችልበታል።
@user-mu6fb5en9z
@user-mu6fb5en9z Ай бұрын
Fatari endenazi sawoch yamiyasayachu pente setat mahonun eyasayachu naw fatari 😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-tw5sv1cg5w
@user-tw5sv1cg5w Ай бұрын
ምንም እርሕራሔ አይታይባችሁም
@user-zv9yt4gh9q
@user-zv9yt4gh9q Ай бұрын
Buna afilto hamet neber Ahun social media kefto hamet ...first be chirsian
@user-mu6fb5en9z
@user-mu6fb5en9z Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂men yatashafafaeboch balachaw kkkkk 1 nabi tabay tekekel yam
@aklilgeorge8670
@aklilgeorge8670 Ай бұрын
ጆሲ እና ታጣቂው አሸናፊ ምትባሉ ሰዎች እውነት እግዚአብሄር ይፈርዳል በዚህ አትቀጥሉም
@onetruth4649
@onetruth4649 Ай бұрын
ምንደኞች አንዳችሁም አትሻሉም በጌታስም ነገዳችሁ አንደበታችሁ ያቅለሸልሻል
@netsanetgebrehana5043
@netsanetgebrehana5043 Ай бұрын
እኒ ይሄ ሀብታሙ የሚባል ሰው በጣም ያበሳጨኛል
@AkliluTariku-en6lb
@AkliluTariku-en6lb Ай бұрын
አቤል.ጆሲ.የገባውጃቦ.ሊጠጣ,አይደለም.በቆልቲ,ሊበላ.ነው.እንጂ😅.አትብላ.ልትል.ነው?
@user-mu6fb5en9z
@user-mu6fb5en9z Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 pente batam yamiyasek hayemanot alamachin lay
@MesfinBirhanu-tc4mo
@MesfinBirhanu-tc4mo Ай бұрын
ትንሽ መከባበር ይኑራችሁ ለመሆኑ አማኞችን ትመስላላችሁ?
@senaitasfaw9528
@senaitasfaw9528 Ай бұрын
አቤት ውሸት አይሰለችህም መዋሸት ኧረ ተውተመለስ ዘመኑ አልቆአል
@HannahNegasi
@HannahNegasi Ай бұрын
ጆሲ የጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነዉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የሞተለት የተወደደ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስን ልጅ ነዉ እኛም የምንወደዉ ወንድማችንን ነዉ ከሳሻችን ተጥላል ማንም ሊያሸማቅቀዉ አይችልም
@MesfinBirhanu-tc4mo
@MesfinBirhanu-tc4mo Ай бұрын
አቶ ሐብትሽ እራሱ የነ አማን ቢጤ ነው። የለፈ ወሃ አይቀዳም ሰምታቹሃል።
@user-je5qs6cq1u
@user-je5qs6cq1u Ай бұрын
ቦዜነዎች ናችሁ ሌላ የምለዉ የለኝም ሰራ ፈቶች
@fachoawel4679
@fachoawel4679 Ай бұрын
Koshshchi hulachu ade nachu👎👎👎👎👎
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Ай бұрын
አማንን ገስፁ ባለጌ አፍ ነው ያለው ሁላችሁም ጆሲን አተመጥኑትም የናንተንስ ገበና ጌታ ስለሸፈነላችሁ ነው
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Ай бұрын
ይሄንን ልጅ ትቀጠቅጡታላችሁ ኧረ ተው ቅንነት የሌለበት ምክር ሰውን አያንፁም በጌታ ቅንነት ብትገለጡ
@bekuremulugeta2864
@bekuremulugeta2864 Ай бұрын
አንተ ጆሲ የምትባል ወንድም። እባክህ ረጋ ብለህ አስብ። የምትኖርለትን ነገር ለእግዚአብሔር ቀድስ። ለሰው ጥያቄ በመሆን የሚገኝ ክርስቲያናዊ ፋይዳ የለም።
@SaraBarKot
@SaraBarKot Ай бұрын
አንተ እራስህ የትልቅ ቀላል ቢልስ ውሀ አጠጪኝ ቢል ምን ችግር አለው ትንሽ ቁስል ነገር ድርዬ ያነሱትን እንደ ትልቅ ጉድ አይተህ ማውራትህ የምልህ የምጠይቅህ አንተ ወንድ ከሆንክ እስቲ እስራኤል ዳንሳ በአደባባይ ይገደል ሰው ብሎ ስልኩ ተቀድቶ ለምን ዝም አልክ? ሌላው ገስ ሀውስ ጡት እየዳበሰ ፅለየሲሉ ለምን እንድ ዮሴፍ አትጠይቀውም?
@mergiyagyes4045
@mergiyagyes4045 Ай бұрын
ማን መካሪ ማን ተመካሪ ነው እንዲያው ሁላችሁም አሳማ አይደላችሁም እንዴ
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 Ай бұрын
የእናንተን ድራማ ቁጭ ብሎ የዪቱብ ወሬአችሁን እያየ መንፈሱን የሚረብሽ ሰው የለም
@yonasjalle5268
@yonasjalle5268 Ай бұрын
I don’t understand for Abel and aman shalom first of all who you are to judging the people ወንድምህን አቅናው ከቻልክ ካልቻልክ ዝም በል የማንም ኮተታም ሁላ እኔ ጆሴፍም አይመቸኝም ግን የማንም ባለጌ ተስብስባቹ ወንጌልን አታስድቡ
@senaitasfaw9528
@senaitasfaw9528 Ай бұрын
አንተ ማነህ ዋነኛው ሐሰተኛ አነተ አይደለህም? አሁን ጆሲ ጨምላቃ ስትል አልነበርክም
@abushebelay4690
@abushebelay4690 Ай бұрын
አረ ይሄ ለምንድነው ሌላ ስራ የለም ምንድነው ሀገር ቤት ደነዘዛችሁሳ አቡና እና አቤል ለምን አታስቆሙትም አረ ባካችሁ
@hssana8939
@hssana8939 Ай бұрын
@@abushebelay4690 በጥላቻ ስለታወርክ አቤል እና አቡና ትላለህ አቤልም አቡናም የአንድ ሰው ስም መሆኑን የማታቅ አገር ቤት ለሌላው ሰፍቶ ለአቡና ይጠባል ያለህ ማነው ማውራትህ ነዉ ባተ ቤት
@Tamgn
@Tamgn Ай бұрын
የናተን ጭቅጭቅ አይቶ ወደ ክርስቶስ የሚመጣ አለ ምድነው አላማቹ ክርስትና በአሕዛብ አፍ እዲሰደብ ነው አላማቹ ጆሲ ሀሰተኛ ነብይ እደሆነ አገር ያቃል
@user-te1qm1zl9j
@user-te1qm1zl9j Ай бұрын
ተኩላዎች ናቸው
@berhanebush3921
@berhanebush3921 Ай бұрын
ግብራ ገብ ውሾች።
@hssana8939
@hssana8939 Ай бұрын
አቤት የነ እዩ ጩፍ ዘሮች ተሳዳቢ እና የአማርኛ ጠሮች
@lozaabebe-py4se
@lozaabebe-py4se Ай бұрын
ወዴ ኦርቶዶክስ መመላስን ለምን ሰረዝከዉ ? ብትመለስ ደስታዬን አልችልም አጭባርባሪ
@user-vh9yj8yw2u
@user-vh9yj8yw2u Ай бұрын
አማን እና መሰሎቹ የሰፈርን መንደረተኛን ታስንቃላችሁ የእግዛቢሔርን ልብ የላችሁም
@sntenehtensay619
@sntenehtensay619 Ай бұрын
ቆይ ሀብታሙ ምትባል ሰው ግን ዳኛ ነህዴ ነውረኛ
Glow Stick Secret Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 18 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 6 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 35 МЛН
ታዋቂው ቲክቶከር ብዙ ሚስጥር አጋለጠ
1:16:18
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 38 М.
Glow Stick Secret Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 18 МЛН