"ሸክላ ሰሪ ሰዉ ይበላል የሚባለዉ ዉሸት ነዉ" አስፋዉ እና ትንሳኤ እንደ ሸክላ ሰሪ ሆነዉ በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 69,786

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon On EBS TV
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewers right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 350
@binthussaintube5559
@binthussaintube5559 4 жыл бұрын
አይ ይች አለም ሡበሀን አላህ ይሥለም ኤድኩም ሥራ ክቡር ነው ወድ የሀገሬ ልጆች አሥነዋሪው ሥርቆት ብቻ ነው እሥኪ የሚሥማማ 👍
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
ሰራ ክቡር ነው ሰራ ያስከብራል የሰራ ሰው ትልቅ ደረጃ ይደረሳል በአጠቃላይ ሰው ይሆናል የሸክላ ሰራ ቀላል ይመሰላል እንጂ በጣም ከባድ ነው ክብር ይገባቸዋል
@Fatima-jj8xz
@Fatima-jj8xz 4 жыл бұрын
Meme eske ngrelegn serawe kebade nw betam gn welahi betam nw yemenadedew egna beseranew eytetekemu gn yisedebunale
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
@@Fatima-jj8xz fatimaye ega bete shakela yemsrau sawoche alu abate bete sarto sato yenoralu enme ensu wodalubate ehdalhuge eradalhg serawe betam kebade naw kibre yegabachawale siran niqo ekan metakame lamen asfalga
@queenofthenile8921
@queenofthenile8921 4 жыл бұрын
Betam tikikl nesh wude enda sira yemiyaskebir neger minm yelam
@queenofthenile8921
@queenofthenile8921 4 жыл бұрын
Kibur le enatochachin❤❤❤❤
@rahmamth8034
@rahmamth8034 4 жыл бұрын
ግን ምምየ እንኛ አገር ሸክለ ሰርዎች እርዎች እርሱን የቸለ ስም አለቸዉ ኡኮ. ትቅወሌሽ.
@እማየኑሪልኝለዘላለም
@እማየኑሪልኝለዘላለም 4 жыл бұрын
እማየ የኔ ጀግና እንድህ ለፍታ ነው ልጆቿን ለቁም ነገር ያበቃችሁ አባ እማየ እውዳችኋለው የኔ ጀግኖች በሌላ የምታሰቡት ሰወች ደግሞ ቆም ብላችሁ አሰቡ ካፍር ነው ሁሉም የሚሰራው ሌላ ነገር አይምሰላችሁ እሸ
@መመሰጋገኛኢትዩብ
@መመሰጋገኛኢትዩብ 3 жыл бұрын
ትክክል
@መሲስደተኛዋ
@መሲስደተኛዋ 4 жыл бұрын
ሸክላ ሰሪ ቡዳ ነው ይላሉ መስራት ችዬ ኑሮዬን ቀጥ አድርጌ መኖር ከቻልኩ እንክዋን ቡዳ ምንም ባሉኝ ለናቶቻችን ክብር ይገባቸዋል
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ8ጘ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ8ጘ 4 жыл бұрын
አባባልነው የኔ ቆጆ እኔ የሸክላሰሪልጅነኝ , የኛ ሰው በልቶ እጅ ስለሆነ ነው ምክንያቱም በኛ ጀበና ቡን እያፈሉ እየጠጡ እኛንማማት
@መመሰጋገኛኢትዩብ
@መመሰጋገኛኢትዩብ 3 жыл бұрын
በጣም የኔ ዉድ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
በጥበብ መታደለ ነው በጥበብ የማያፍረ እጁን ያውጣ👍 ❤
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
እኔ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@yeshi-mekonnen
@yeshi-mekonnen 4 жыл бұрын
Eniem 👍
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
@@yeshi-mekonnen 😘😘😘😘😍👍
@ZaZa-xc9jd
@ZaZa-xc9jd 4 жыл бұрын
ክብር ለሸ ክላ ሰሪወችው እጃችሁ ይባረክ
@bethyohannes4436
@bethyohannes4436 4 жыл бұрын
በተፈጥሮ እናንተ በጣም ጎበዝ አርቲስቶች ናቸሁ የምትድንቁ በርቱ::🙂💐
@zinuzinu4408
@zinuzinu4408 4 жыл бұрын
በጣም
@bethyohannes4436
@bethyohannes4436 4 жыл бұрын
የሸክላ ስራ በፈረንጆቹ አገር በጣም የተከበረ ስራ ነው በጣም ትልቅ አርት ነው 🙂💐
@seninegi9088
@seninegi9088 4 жыл бұрын
ውይይይይ ታድላችሁ በቻልኩ እና ቡዳ በተባልኩ እኔ ምለው ታዲያ ለምን እነሡ በሠሩት እንጠቀማለን አቤት ሠው ማለት ግን እኔ ይቅርታ እና ምግብ ለራሡ የምወደው በሸክላ የተሠሩ ምግቦችን ነው ክብር እና ምሥጋና ለባለሙያዎች በሙሉ ክብር ይገባቸዋል በርቱልን እውነት ጥሩ አደረጋችሁ አስፋው እና ትንሡ
@solomontadesse6065
@solomontadesse6065 4 жыл бұрын
አስፋው እና ትንሳኤ ይህን የመሰለ ትምህርት አዘል ፕሮግራም በማዘጋጀታችሁ ልትመሰገኑ ይገባል። ብዙዎች ሳይሸማቀቁ ደፍረው ማንነታችዉን እንዲገልጹ ይረዳል።የጠየካት ሴትዮም እንዳለችው ሙያውን የለመደችው ቀጨኔ አካባቢ ካሉ በተለምዶ ሞረቴዎች ተብለን ከምንጠራው የሰፈሬ ሰዎች ነው።የዚህ የእደ ጥበብ ችሎታ ያላቸው(ሸክላ ሰሪ፣ሸማኔ፣ወርቅ እና ነሃስ አንጣሪ፣ቆዳ አልፊ፣አናጺ እና ብረት ቀጥቃጭ) ሰዎች በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል አዲስ አበባን ጨምሮ እየተገለሉ ከሌላው ማህበረሰብ ጋር በጋብቻ እንኳን እንዳይቀላቀሉ ተደርገው በየተራራው ጥግ ሰፍረው እንዲኖሩ ተደርገዋል። ህብረተሰባችን የዚህ ሙያ ባለቤት የሆኑትን ሰዎች ቡዳዎች እና ጅቦች እያለ ስለሚጠራ ይህን ተቋቁሞ ለመከራከር እና ለማሳመን የሚሞክር በጣም ጥቂት ነው።ዝምታው ደግሞ ጥርጣሬዉን ያጎላዋል። ነብስ ካወቅሁበት ጊዜ ጀምሮ አሁን እስካለሁባት ቦስተን ከተማ ድረስ የቀጨኔ ልጅ መሆኔን ስናገር የሚቀርብልኝ ጥያቄ ይሀው ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ መጥፎ መንፈስ ያለባቸው ስዎች የሚሰሩት አድርገን ከሳይንስና እምነት ዉጭ እናስባለን። በአቶ አስረስ የኔሰው በ1956 ታትሞ በወጣው"ትቤ አክሱም መኑ አንተ ?" መጽሃፋቸዉ ከገጽ 5-6 ስለ የእጅ ጥበብ ሰራተኞች በሰፊው ሲተነትኑ የዚህ ሙያ ባለቤቶች የተመረጡ እና ክብር ያላቸው መሆኑን ከመጽሃፍ ቅዱስ አሪት ዘጸአት ምእራፍ 31 ቁጥር 1-11 እንደሚከተለው ይጠቅሳሉ። "እግዚአብሄርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው።እይ! ከይሁዳ ነገድ የሚሆነውን የሆር የልጅ ልጅ የኡሪ ልጅ ባስልኤልን በስሙ ጠርቸዋለሁ።በስራ ሁሉ ያስተዉል ዘንድ በጥበብም በማስተዋልም፣በእውቀትም የእግዚአብሄርን መንፈስ ሞላሁበት። የአናጺዎች አለቃ ይሆን ዘንድ ወርቅንና ብርን ፣ነሃስንም፣ ቢጫና ሰማያዊ፣ እጥፍ ሆኖ የተከፈለ ነጭና ቀይ ሃርን ይሰራ ዘንድ በሰራውም ሁሉ የሚደረገዉን ፣የድንጋይ ማለዘብን፣ከእንጨትም የሚጠረበውን ይሰራ ዘንድ።እኔም እነሆ ከዳን ነገድ የሚሆን የአሂሳሚክን ልጅ ኤልያብን ሰጠሁ፣ያዘዝሁህን ሁሉ ያደርጉ ዘንድ በልባቸው ጥበበኞችለሆኑት ሁሉ እውቀትን ሰጠሁ።የምስክሩን ድንኳን፣የቃል ኪዳኑንም ታቦት፣በእርሱ ላይ ያለውን የስርዮት መክደኛውን፣የድንኳኑን እቃ ሁሉ፣የእጣን መሰዊያዉን፣ገበታውንም፣እቃውንም፣ከእቃው ሁሉ የነጻውን መቅረዝ፣ለሚቃጠል መስዋእት የሚሆነዉን መሰኢያ፣እቃዉንም ሁሉ፣የመታጠቢያውንሰን እና መቀመችሃዉንም፣በክህነት እኔን የሚያገከግሉበትን የካህኑን የአሮንን ልብስ ተክህኖና የልጆቹን ልብስ፣የሚቀቡትን የቅባቱንም ዘይት፣ለመቅደሱ የሚያጥኑትን እጣን እንዳዘዝሁህ ያድርጉት" በክርስትና ሃይማኖት በእግዚአብሄር ወልድነት የሚመለከው ኢየሱስ ክርስቶስ በስጋዊ ህይወቱ የአናጺዉ ዮሴፍ ልጅ መሆኑን በማርቆስ ወንጌል ምእራፍ 6 ቁጥር 3 እና ማቲዎስ ወንጌል ምእራፍ 13 ቁጥር 54-55 ተጠቅሷል። የእደጥበብ ሙያ ዓለም እንደ ዛሬ ሳይሰለጥን ክ12,000 ዓመት በፊት በግብጽ፣ሶርያ፣ማሊ፣ቻይና፣ በላቲን እና ሰሜን አሜሪካ እንዲሁም በአውሮፓ አገልግሎት ላይ መዋሉ እየታወቀ በ16ኛው ክ/ዘመን የካቶሊክን ሃይማኖት ሊሰብኩ የመጡት የነ አባ ሜንዴዝን አልፎንስ ሰባኪዎች ህዝቡ በጦር፣በጩቤ እና በጎራዴ እየወጋ ስላስቸገራቸው ይሄን ቂም በማድረግ በዘመነ ሱስንዮስ አድማጭ ሲያገኙ ዘመናዊ መሆን ከፈለጋችሁ እነዚህን ባለሙያዎች አጥፉ ብለው ስላስተማሩ፤ ህዝበ ክርስትያኑ ይሄን ተቀብሎ ክ450 ዓመት በላይ ወገኑን ስም ሰጥቶ ተከፋፍሎ ኖረ።የሚገርመው ግን ዓለም ሰልጥኖ በአኗኗሩ እና አለባበሱ ተቀይሮ ሳለ እኛ ግን የጥንቱን ይዘን የሙያው ተጠቃሚ ነን።ዶሮ ወጥ ስንሰራ በሸክላ ድስት፣ክትፎ ስንበላ በጣብያ፣ቡና ስንጠጣ በጀበና፣ ለዓመት በዓል የምንለብሳቸው ባህላዊ ልብሳችን(ዛሬ 50 ሺህ የምንገዛው)፣ታቦት የምናጅብበት ጽናጽል ሳይቀር የዚህ ሙያ ዉጤት ነው። የኢትዮጵያን ታሪክ ስናነብ የምንረዳው ንጉስ ኢዛና በ325 AD ክርስትናን ከመቀበሉ በፊት የአይሁድ እምነት የተስፋፋ ነበር። የዚህ ተጽእኖ ዛሬም ድረስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ቅዳሴ እና በዓላት አከባበር ይታያል። በሶሪያዊው ፍሬምናጦስ ቦኋላ አቡነ ሰላማ ክርስትና ኢትዮጵያ ሲስፋፋ የጥንቱን እምነት አልቀይር ያሉትን ማሳደድ በመጀመሩ ከአክሱም አስወጧቸው። ወደኋላ ላይ በጦርነት መውረር ሲጀመር በየተራራው መመሸግ ጀመሩ።በዚህ ምክንያት በ10ኛው ክ/ዘመን ዮዲት ጉዲት አገዎችንና ፈላሻዎችን አሰልፋ የአክሱም ነገስታትን ወግታ ለአርባ ዓመት የገዛችው።ወደኋላ የመጡት ነገስታት በተለይም አጼ አምደ ጽዮን እና አጼ ይስሃቅ በወረራ ወደ ክርስትና ማስቀየሩን ገፉበት። የኔም ዘመዶች ከደንብያ በመነሳት ሰሜን ሸዋ ሰፈሩ። በአጼ ምኒልክ ግዜ ደግሞ አዲስ አበባ እና ሌሎች ከተሞች ላይ ከተሙ።በእናቴ እድሜ የነበሩት ኦሪት ዘሌዋውያን ላይ የተዘረዘሩትን የሚከለከሉ ደንቦችን በጥብቅ ያከብሩ ነበር። የአሁኑ ትውልድ ደግሞ የአይሁድ ቤተመቅደስ በማቋቋም በኦፊሲያል ሃይማኖታቸው መሆኑን ገልጸው እስራኤልም በ"ፈላሻ ሙራ"ነት ለመቀበል ጥናት እያደረገች ነው። አቶ አስረስ የኔሰው ክላይ በጠቀስኩት መጽሃፋቸው እንደገለጹት እኒህ ሙያተኞች ባይኖሩ ገበሬው በምን ያርስ ነበር፣በምንስ ይታጨድ ነበር፣ሸማኔዎች ልብስ ባይሰሩ፣ሴቶች ጥጥ ባይፈትሉ ገበሬዎችስ ጥጥ ባይዘሩ የኑሮን ጣእም እንዴት እናጣጥም ነበር።ከሁሉም በላይ የኢትዮጵያ ነጻነት እንዴት ይከበር ነበር።በጎራዴ ታንክ ለመማረክ ጎራዴውን የሰራዉን ቀጥቃጭ ልናከብረው ይገባል። እንደ እድል አድርጎብን በእለት የእለት ኑሯችን በእንግሊዘኛ የተቀቡ ቃላት ደስ ይሉናል፤ወርቅ አንጣሪ ከማለት(Gold smith), ቀጥቃጭ ከማለት(Welder),ቆዳ ማልፋት ከማለት(Tannery) እንወዳለን። Solomon Tadesse Boston,Massachusetts
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 4 жыл бұрын
እውነት ነው ወንድሜ እኔ ቅድስ ዩሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ቤተክርስትያን/ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ ነው ስፈሬ እና የተናገርከው ትክክል ነህ ወንድሜ ታዲያ እኮ እንደ ቀጨኔዎች ሀብታም የለም አሁን በብዛት በብዛት ሱሉልታ ቤት ስርተው እሚኖሩት እዛ ነው ስራን መናቅ ጥሩ አይደለም ስውንም እንደዛው....የስው ቡዳ የለም....ቡዳ እርኩስ መንፈስ ነው በስው ላይ ቁጭ ብሎ ስውን የሚያጠቃ....በፆም በፀሎት እና ስግደት ጠላትን ማባረር ይቻላል ስለዚህ ስዎችዬ አትሳሳቱ....ስውን ሁሉ አክብሩ ውደድ ከዛ የስማዩ እና የምድሩ ጌታ የቀጨኔው መድሀኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ ከፍ ከፍ ያደርጋችዋል. ክብር ለእናቶቻችን. From California,Usa
@Eእራሂማወሎየዋያረብአሟሟ
@Eእራሂማወሎየዋያረብአሟሟ 4 жыл бұрын
ሣህ ይሄ አመለካከት ሊወገድ ይገባል
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 4 жыл бұрын
በትክክል ትምህርቴን አቋረጨ ስደት የመጣሁት አያስተምሩኝ ብለዉ ነዉ ስንት ጓበዝ ተማሪ የጥበባን ልጁች የት ይደረሳሉ የተባሉት በዚ ተልካሻ አመለካከት አቋርጠዉት በሌላስራ ተሰማርተዉ ይገኝሉ እግዚአብሔር ሆይ ባንተ ንፁህ ነን በሰዉ ግን ተገለን ሀጥያቱ የራሳቸዉ የሚሸከሙት
@selamtefera7894
@selamtefera7894 4 жыл бұрын
Sole endate des yelale aglaltik tebarkilg wendem Alem rejeme edma nurilg 😘
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ 4 жыл бұрын
ሶል ወንድማችን እውነት በጣም አደነቁህ በጣም ትክክል እውነት ነው ህብረተሰቡ በጣም የግንዛቤ እጥረት አለበት እሁን ግን እንዲህ በሚዲያ ሲቀርብ እውነት በጣም ደስ አለኝ በእርግጥ ከፊትም ምንም አላፍርበትም አባትዬ ነፍሱን ይማር እና በጣም የታወቀ የብረት ሰራተኛ ነው እናቴም የታወቀች ሸክላ ሰሪ ናት ግን እእናታችን እንዳለችው የኔም እናቴ በዘሮቹአ ሰራተኛ የሉም እና አንዳንድ ዘመዱቹአ ይነቅፎአት ነበር ግን ሁኖም አልሰማችም አሁን ግን ጤና አጣች ተወችው ብቻ እኔ እንጃ አሁን የበለጠ በጣም ደስ አለኝ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@አለምነኝከሳውዲአለምነኝከ
@አለምነኝከሳውዲአለምነኝከ 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ ዘረኝነት ይውደም ❤❤❤❤
@ebrahimhussein5096
@ebrahimhussein5096 4 жыл бұрын
አሜን
@zeynebmohmmedyoutube3356
@zeynebmohmmedyoutube3356 4 жыл бұрын
ግን ኢቶጲያ ሁሉምስው ኣንድኣይነት ኣለመሆኑንተርዳ ሁላችሁንም እርጂም እድሜ ብስጡትየማያልቅ እርዝቅ ይሥችሁ ኮሜንታችሁ በጣም ኣስደሳኝ ኢቶጲያትደግልን ባገራችን እንኑር ሥደት ይብቃን ኮርነም ይልቀቀን ሥደትም ይፉታን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰1️⃣
@melkamroulier896
@melkamroulier896 4 жыл бұрын
ደስ ስትሉ መሞከራችሁ እርስ ትልቅ ነገር ነው ፣👍🇲🇱
@እማየኑሪልኝለዘላለም
@እማየኑሪልኝለዘላለም 4 жыл бұрын
መጀመሪያ ሰራ ክብር ነው እቃውን ወዳችሁ እኛን ብታጣጥሉ አይደንቀንም በምን እንደምሰሩ ብታውቁ ጥሩ ነበር ብታርሱ ወጥ ብሰሩ እንጀራ ብጋግሩ በዝህ ጀግኖች በሰሩት ነው ለማንኛውም ኩራታችን ነው አናፍሪበትም እንኮራበታለን ሰርቆ ከመብላት ለፍቶ ሰርቶ መብላት እንደት እንደሚጥም ብታውቁ ጥሩ ነበር ለማንኛውም የኔ ጀግኖች እግዜአብሄር እድሜና ጤና ይሰጣችሁ አሜን
@ራሚይትዩብ
@ራሚይትዩብ 4 жыл бұрын
ወላሂትክክል ሁሉነገርበኛነውሚጠቀሙት ዙረውይሠርቡናልያሙናል እኔሠራተኛበመሆኔ ደስተኛነኝ
@እማየኑሪልኝለዘላለም
@እማየኑሪልኝለዘላለም 4 жыл бұрын
@@ራሚይትዩብ አለማውቃቸው ነው እህቴ እኛም ከናታቸው ሆድ እያሉ አይደለም የተማሩት ተምርው ነው ሞያውን ይፍልጉታል ይቀኑብናል ግን ለመሰራት ሞያ ከምን ያምጡ አሰበሺዋል ጥበቡ በኛ ማርሻው በኛ ድሰቱ እር ሰንቱን ልጥቀሰልሸ ይህ ባይኖር ምናባታቸው ይውጣቸው ነበር ለማንኛውም እኛም እንደናንተው ሰው ነን ብያቸው አልፋለው እህት ለኛ ኩራታችን ነው የማናፍርበት ጥበባችን
@za7613
@za7613 4 жыл бұрын
በትክክል እናፍርም በሙያችን በእውቀታችን እንዲህ ነን እግዚአብሄር ይመስገን ይህን ላሳየኸኝ አሁን በስደት ነኝ አገሬ ስገባ ይችን ክቡር ስራውን አጥብቂ እሰራታለሁ አልስረቅ እንጂ ሰርቶ መብላት ጀግንነት ነው
@እማየኑሪልኝለዘላለም
@እማየኑሪልኝለዘላለም 4 жыл бұрын
@@za7613 በጣም እህቴ
@nhf6449
@nhf6449 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ማን አባቱ ነው የሚንቃቹ ወላሂ ብሰነጥለው በምን እድሌ ካረብ ቤት አልቃጠልም ነበረ ክበሩልን ቢመቸኝ ብሸልማቹ በምን እድሌ❤❤
@ስውነትየተዋህዶልጂ
@ስውነትየተዋህዶልጂ 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ የዛላለም ቤቴ ክብሬ ነሽ ኩራቴ 💚💛❤️💪
@bizuayehuabera4453
@bizuayehuabera4453 4 жыл бұрын
እናቶቼ ክበሩልኝ ከናንተ በመፈጠሬ ሁሌም እኮራለሁ አሁንም እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛላችሁ
@መመሰጋገኛኢትዩብ
@መመሰጋገኛኢትዩብ 3 жыл бұрын
ትክክል ማር
@ፅናት-ኈ6ፀ
@ፅናት-ኈ6ፀ 4 жыл бұрын
አስፍሽ እዴት እደምወድህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ትሳኤንም እደዛው
@ሰላምነኝደምሴ
@ሰላምነኝደምሴ 4 жыл бұрын
አረ በሳቅቅቅቅቅ በጣም እኮ ነው ምታስቁኝ ሁለታቹም ሰላማቹ ይብዛልኝ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ እኔንም አሰቁኝ
@bethyohannes4436
@bethyohannes4436 4 жыл бұрын
እኔ በምኖርበት አገር ይህንን ትምህርት ለመማር በ ኮሌጅና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በጣም ብዙ ገንዘብ ተከፍሎ ነው::
@እሙየተዋህዶልጅ-ቨ7ቨ
@እሙየተዋህዶልጅ-ቨ7ቨ 4 жыл бұрын
ክብር ይገባቸዋል ልፋቱን በሚድያ ነው ያወኩት ከአሁን በኋላ ብገዛቸው እቃ አልከራከራቸውም ደግሞ ለተግባባቸው ጥሩ ሰው ናቸው የአባቴ ጓደኞቸ አሉት እሁድ እሁድ አብረው ነበር እቁብ የሚጥሉት ማታ አንዳንድ ጊዜ እኛ ቤት ሲመጡ የሰፈር ልጆች እየሮጡ ወደቤታቸው ይሄዳሉ አባቴ ይቆጣቸዋል እሚባሉ ቢሆን የኔን ልጆች ይበሉ ነበር ይላቸዋል
@ራሚይትዩብ
@ራሚይትዩብ 4 жыл бұрын
ኧረወየው እኔ ነኝ እራቅበይ
@መመሰጋገኛኢትዩብ
@መመሰጋገኛኢትዩብ 3 жыл бұрын
እኔ እኮራበታለሁ አላፍረም የባለጅ ልጅ በመሆኔ ደግሞ በጣም እድታወቅና ዮህንን የወደቀ አሰተሳሰብ እድነሳ እፍልጋለሁ የእዉነት ብታበረታቱኝ ደሰሰ ይለኛል 😘🇪🇹
@binthussaintube5559
@binthussaintube5559 4 жыл бұрын
ወይ አሥፉሻና ትሡ ፈገግ አደረጋችሁኝ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
@halefeker7581
@halefeker7581 4 жыл бұрын
እዉነት በጣም ነዉ የምታስቁ ደስ ትላላቹህ ቀጥሉበት።
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 4 жыл бұрын
ኢቢ ኤስ በጣም እናመሰግናለን እዴህ እያለ ወደ ማህበርሰቡ ከቀርበ እየተርዱት እያወቀት ይህዳሉ ሰው ይበላሉ እያሉ ስም እሚያጠፍ ባለማወቅ እኮነው
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ድንቅ ጥበበኞች ነን ዘመናዊ ፋብሪካ ሳይመጣ ከጥጥ ሸማ ፈትለን ልብስ ምንለብስ ከጭቃ ማብሰያ የምንሰራ ድንጋይ ፈልፍለን ቢተክርስቲን ምንሰራ ህዝብ ነን 💚💛💗
@zinetzinet8148
@zinetzinet8148 4 жыл бұрын
እኔምፍቅረረኛየየጥበበኛልጅነው
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 4 жыл бұрын
የሚገርም ችሎታ ነው በርቱልን❤👍
@ቲጂየአባቷልጅ
@ቲጂየአባቷልጅ 4 жыл бұрын
ለእናቶች እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን እጃችሁ ይባረክ ሙያ ክብር ነው
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 жыл бұрын
ከላይ ስከድነው ከስር ተከፈተ አለ አስፋቲ 😀😀😀😀 ebs ኦች አልተቻላችሁም ስራ ክቡር ነው ስራ ያስከብራል ስራ ሳይንቅ የሚሰራ ሰው ትልቅ ደረጃ ይደርሳል የሸክላ ስራ ሲያዩት ቀላል ይመስላል ግን በጣም ከባድ ነው ክብር ይገባቸዋል
@hannaamare1755
@hannaamare1755 4 жыл бұрын
Yehn Midia Yalmayet Yetebeselew!!!!! Ebs Betam konjo Midiya New🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍💯👈🏽👈🏽
@elsakidne8988
@elsakidne8988 4 жыл бұрын
በመጀመርያ ሰላምታ ይድረስባቹ አና ሁለ ስራቹ ይመቸኛል በጣም ደስ ይለኛል በርቱ ቀጥሉበት ስራቹ በጣም ደስ ይለኛል አልሳ Eri
@bethyohannes4436
@bethyohannes4436 4 жыл бұрын
ይህንን program ላዘጋጅላችሁ ሰዎች በጣም አመሰግናቸዋለሁ አደንቃቸዋለሁ👏👍🙂
@r9253
@r9253 4 жыл бұрын
ኑሩ ለዘላለም ባለሙያወች ጎበዝናችሁ ኢትዬጺያ ለዘላለም ትኑር
@ኩሩየሐበሻልጅ
@ኩሩየሐበሻልጅ Жыл бұрын
በማንነታችን አናፍርም🥰❤️
@tesfatesfu2672
@tesfatesfu2672 4 жыл бұрын
መሚገርም ጥበብ ነው አንዳንድ ከብቶች በሸክላ እየበላ ሰሪውን ቡዳ ምናምን ቅብርጥሴ ይላሉ ምድረ መሀይም
@sentayehulovesgames1961
@sentayehulovesgames1961 4 жыл бұрын
Wow so good
@ሒጃቤመለያዬነዉ
@ሒጃቤመለያዬነዉ 4 жыл бұрын
*ሁላችንም ከጭቃ ተፈጥረን እንድህ አይነት ጉድ* በእኛም (ወሎ) ይሄ ነገር በጣም ተካብዶ ይነገራል! እስካሁን ድረስ መጋባት አንችልም! (በተለይ ወላጆች በዚህ ነገር አይቀልዱም)
@አይናችንነሸማርያምእንወድ
@አይናችንነሸማርያምእንወድ 4 жыл бұрын
እረ የምን ቀልድ ጭራሽ መሰማት አይፈልጎም
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 4 жыл бұрын
ትክክክል አኔ አንድልጅ አፍቅሬ እገላለሁ አለ አባቴ😭😭
@f2271
@f2271 4 жыл бұрын
እኛም ጋር አዎ ሸክላ ሰሪዎች እርስ በእርሳቸው ነው የሚጋቡት እንጂ እንደእኛ ያለው አያገቡም
@ወለተማርያምየድግልማርያም
@ወለተማርያምየድግልማርያም 4 жыл бұрын
ኦረ አሁን አሁን እየተጋብ ነው ሠወች አየቸዋለዲም ነው ግን የእግዛብሆር ስራ የሠው ሌዩነቱ ሣስበው ይገርመኛል
@ሀዋወሎየዋቤተሠቦቸንናፋቂ
@ሀዋወሎየዋቤተሠቦቸንናፋቂ 4 жыл бұрын
እህ ት ልክ ነሽ እኔም የሸክላ ሥሪ ልጅ አፍ ቅ ሬ አባቴ ለ3 አመት አኩር ፎኛል ሙሉ ቤተሠብ አኩ ር ፎኝ ነበር። አሁን ሥደት ያ ሠቃየ ኛል ።
@እማእወድሻለሁ-ቸ8ጀ
@እማእወድሻለሁ-ቸ8ጀ 4 жыл бұрын
እጃችሁ ይባረክ ማማየ እሚበላ ይብላቸውእና አባባልነው ጎሮቤቶቸ በአለሙያናቸው
@ማሚእወድሻለሁ-በ2ፀ
@ማሚእወድሻለሁ-በ2ፀ 4 жыл бұрын
እኔ ያዴኩበት ስፍር ይስራሉ በጣም ተዋዴን ተከባብሪን ምንም አይነት ልዩነት የለንም በጣም ነው እምንዋዴዴው ! ስው ግን ስው ይበላሉ ሲል ግሪ ይገባኛል እናቴን ለምን እኛን አይበሉንም እላት ነበር ! ግን እኔ እማቀው ፍቅር ብቻ ነው ሞያቸውንም በጣም ነው እማከብርላቸው!
@seadaassen4016
@seadaassen4016 4 жыл бұрын
ማማየ እኔም እንዳንቺ ነኝ ጎረቤቶቸ ይሠራሉ እኔ አብሬ ከጋደኞቸ ጋር እጠጣለሁ እበላለሁእኔ ደህና ነኝ እህቴ ግን በልተዋት ይህው 15አመታ እሳን ስታይ ሞተች ተብሎ ይለቅስባታል
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 4 жыл бұрын
@@seadaassen4016 ሰውን ሰው እሚበላ እግዚአብሔር ፈጥሮ ነው እግዚአብሔር የፈጠርው አዳምና ሔዋን ነዉ ከዛ ዉጪ ሌላ ሰዉ አልፈጠርም እየተዋለድን ከዚህ ደርስን አሁን ሰዉ ይበላሉ ይሉናል እግዚአብሔር ሆይ ፍርድልን እኛ ባእተ ፍት ንፁህ ነን
@አይናችንነሸማርያምእንወድ
@አይናችንነሸማርያምእንወድ 4 жыл бұрын
@@seadaassen4016 ይህ በሸታ የቦዳ ዛር ይባላል የመምህር ግርማና የመምህር ተሰፍየ አበራ ትምህርት በደንብ አዳም ጭው ከቻልሽ እናውራ እሽ አይዞሽ ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም
@አይናችንነሸማርያምእንወድ
@አይናችንነሸማርያምእንወድ 4 жыл бұрын
@@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ ትክክል ነሽ ማማየ ግን የእኛ ችግር ነው ይህ የቦዳ ዞር ይባላል መምህር ግርማ መፅሀፍ ላይ በደንብ አለ እኔ በፊት በጣም እፈራ ነበር አሁን ግን አልፈራም
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 4 жыл бұрын
@@አይናችንነሸማርያምእንወድ አወ አለ ግን መፀሀፊን አንበሺወ ከሆነ መምህር ግርማን ትምርቱን እምት ከታተይ ከሆነ ከልብ አዳምጪዉ በጣም ነዉ እምወደው አባየን ቦዳ ማለት እርኩስ መንፈስ ነው አሆን እኛ ቡዳ ማለት ሸክላ የሚሰሩት በርት የሚሰሩት ናው የሚሉን የቡዳ መንፈስ ደግቡ ዘር አይለይም አሁን እኮ እኛን ብቻ ነው የቡዳዉን መንፈስ አዋርሰዉን ያሉት ስለህ ሰለማያዉቁት ነው ሀጥያት እየገቡ ነው
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 4 жыл бұрын
ድስ ስትሉ አስፍቲ እና አቡሽያ👌👌
@fierbelachew6936
@fierbelachew6936 4 жыл бұрын
ትንሱ እውነት ይመችህ በዘመን ድራንማ ተዋቶልሀል አስፋው ምርጥ ሰው ደስ ትላላችሁ በርቱ ሰው ማገዝ ያስደስታልና
@ፅኑተዋሕዶ
@ፅኑተዋሕዶ 4 жыл бұрын
አድራሻችሑን ስጡን እሥኪ ለመግዛት እንፈልጋለን
@አልወሀብ
@አልወሀብ 4 жыл бұрын
በጣም የሚምር ጥበብነው ግን የእውነትባገራችን ብዙም ስለነሱየሚቅሰውየለም በጣምጉበዝወችናቸው ደሞ ማንም የማይሰራውን ነው የሚሰሩት ስለማያቁትነው እጅ ለቤትማስዋቢቢጠቀሙ በጣምትርፍምነበረው ባገራችንስለማይታወቅነው ባረብአገር ብዙድዛይንየለለው በውድነው የሚሸጠው ጠክሩ አድቀንሁሎይገባባቸዋል
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 4 жыл бұрын
ይህ የረፍት ሰሃታችው ደስ ስትሉ ተረባችው ምናምን አይ ስታስቁኝ እኮ
@ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ
@ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ 3 жыл бұрын
ወይ እበሻ እውነት በጣም ይገርማል ወይእንሰራ ወይእንሰራ ለዚነው ሆላቀር ባህላችን ከድህነት ያላወጣን ልጅእያለሁ ከቀጨኔ መተው እኛእካባቢ የሚኖሩ ሰዎችነበሩ እና ልጅስለሌላቸው እኔንይወዱኝነበር እንዳንዴ እየሆድኩእድርነበር ብዙሰውግን እናቴን ልጅሽንእትፈልጊያትም እንዴእያሉያስፈራሮትነበር እናቴግን ብዙም እታምንበትም እጉልባህልነው ብላታስብነበር እና ይሆው እደኩትልቅሆንኩምንም እልሆንኩም እናይሆ መጥፎባህላችን ይጎዳናል እነሱንስ እስከመቼ እናሸማቅቃቸዎለን
@Fatma-f6s5t
@Fatma-f6s5t 4 жыл бұрын
የኛ አገር ሁልግዜም በማንኛውም ነገር መለያየት ልማዳችን ሆነ ሰው በሚችለው ሙያ እየሰራ ቤተሰቡን ካስተዳደረ ጎበበዞች ናቸው እንደኛ ልጆቻችነን ጡት ጠብ ተው ሳይጨርሱ ትተን ከመሰደድ የነሱ ሁለት እጥፍ ይበልጣል
@erahmatube17
@erahmatube17 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ወድ የኢቤኤሥ ተከታይወች ቤተሠብ እንሑን በመጀመሪያ ቪደወችን በማየት ከተመቸወት ቤተሠብ እንሑን በታማኝነት እመልሣለሑ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ሁሉ:-እነዚህን ባለ እጆች ,ባለጥበቦች ,ምን የመስለ ጀበና, ድስት,ምጣድ, እጣን ማጨሻ, ...ስርተው ...ለወገኖቻቸው ...አቅርበው ..የኢትዮጵያን ሕዝብ ..አለማወቃቸው ስም አውጥተው ይስድቦቸዋል ! እሄ ምን ያህል ኢትዮጵያንነትን ዉደሆላ የሚያስቀር ኢሄ ነው!ባለጥበብ ,ስርቶ በበላ እንዴት ይስደባል ! እንደውም እውቅና ማግኘት ነበረባቸው! በውጩ አለም እንደዚህ አይነቶች እውቅና አግኚተው ባለሀብት ይሆናሉ በስማቸው Company ይከፈታል! አመስግናለሁ እሄንን የጥበብ ስራ ጋብዛችሁ በፖሮግራማችሁ በማቅረባችሁ !🙏🏽 መጥፎ ስም የሚስጥ ህዝብ ኢትዮጵያዊነቱን የማያውቅ,ባህሉን, የናቀ,ሕብረተስቡን,የሚያሽሺነው!ለስራተኛ,ስርቶ ..ለሚበላ ስም የሚስጥ ሁል ጊዜ ...ይራባል ,ከንቱ ይሆናል ! ይለምናል ! ሸክላ ስሪዋች ባለሙያዎች!👍🏽💪🏽💐❤️ ሸማ ስሪዋች ጥበበኞች!👍🏽💪🏽💐❤️ በርቱ,ተበራቱ ,ተመራመሩ,እውቀት እናንተጋ ነው ! ስንት engineers,doctor’s Artists, art, teachers,ስንት ተፈላሳፊ,እና ፈልሳፊ ...ከናንተ ሕብረተስብ ነው የወጣው ! እናንተጋር እረሀብ የለም!የሚበላው ..የጤፍ እንጀራ, የሚቆረጠው ...የበሪ ስጋ እና የበግ,ስጋ ዶሮወጥ ነው!የሚበላው! የማያውቅ ደግሞ ሌላ ይላል አትስማቸው👎🏽 እናንተ በርቱ🙏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👍🏽💪🏽✌🏽🙏🏽🕊🕊❤️🇪🇹
@katihalala3201
@katihalala3201 4 жыл бұрын
አስፍውና አቡሽ ደስ ሲትሉ
@hawletmuhammad6821
@hawletmuhammad6821 3 жыл бұрын
እኛን ልዩ ከሚያደርገን እኔን ጨምሮ ማለት ነዉ ሠሪዉን ጠልተን እቃዉን መዉደዳችን ነዉ የሸክላ ሠሪዎች ሠዎችን ይበላሉ ብሎ ፈጣሪ አልተናገረም እንዳዉም በተቃራኒ ሥራ ክቡር መሆኑን እና እንዳዉም ነዉሩ ከሠዎች መለመን መሆኑን እሥልምናዬ አሥተምሮኛል የሸክላ ሠሪ ብረት ቀጥቃጭ እንጨት መሸጥ የሽመና ሥራ ሁሉም እንደ ነዉር ነዉ የሚቆጠሩት ነብያችን ሙሀመድ ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም ግን ይለምኑ የነበሩ ሠዎችን ጫካ ሂደዉ እንጨት ለቅመዉ በመሸጥ ራሣቸዉን እንድችሉ ነበር የጠቆሟቸዉ ይህ ነዉ እሥልምናዬ አልሃምዱሊላህ
@borntodie6459
@borntodie6459 4 жыл бұрын
እኔም የሸክላ ሰሪና የአንጥረኛ ልጅ ነኝ በጣም ያኮራኛል ግን ልጅ እያለው ልጆች ያሳቅቁኝ ነበር አሁን ግን ስራውን ለምጄ ማደጌ እራሱ ሙያ ሆኖኛል ስራ እንኳ ባጣ ሀገሬ ገብቼ በዚሁ ሙያ በዘመናዊ መልክ መስራት እችላለው
@ዜድ-ዠ8ሸ
@ዜድ-ዠ8ሸ 4 жыл бұрын
አንጥረኛማለትምንማለትነዉ ለጠቅላላእዉቀት
@aeyubtube3045
@aeyubtube3045 4 жыл бұрын
እኔም እንዳችውነኝ ከነሱ በመወለደ ደስታይሰማኛል ስር ክብር ነው አያቴም አንጣሪነው ደስተኛነኝ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 4 жыл бұрын
@@ዜድ-ዠ8ሸ ብርት ቀጥቃጩ ማለት ነው እማ
@hananhansn3082
@hananhansn3082 4 жыл бұрын
ይመቻቹህ
@seaditube8595
@seaditube8595 4 жыл бұрын
በታም ከባድ ነው ክብር ይገባቸዋል ለባለሙያዎች
@hph2922
@hph2922 4 жыл бұрын
አቤት የጅ ጥበብ እንዴት ያምራል 😍እኔ ስማር ከ 1/4ክፍል ስነውብ የ ቤት ስራ ስንሰራ የቡድን ስራ አንደኛ ነበር እምዎጣ ጭቃ አቦካና ስሰራው ዋው ነበር ለ ጥበብ መምህሮች ድጋፍ አርገው ሊዎስዱኝ ቤተሰብ ከብት ጠባቂ አርገውኝ ቀሩ
@ያአላህልቤንበኢማንሙላልኝ
@ያአላህልቤንበኢማንሙላልኝ 4 жыл бұрын
አብሽሪ የኔ ማር
@hph2922
@hph2922 4 жыл бұрын
@@ያአላህልቤንበኢማንሙላልኝ እሺ ማማዬ
@fitsummollla8076
@fitsummollla8076 4 жыл бұрын
Can’t stop laughing 😂የበሬ ካካ😅😅
@r9253
@r9253 4 жыл бұрын
ክክክክክክክአስፊቲ ያበባ ማስቀመጫ ይሻላል ጀበናው አልተሳካልህም አይዴለም። ትንሳኤ ዴግሞ ቅንፅላት ያላትም። ይመቻችሁ በጣም እወዳችሁ አለሁ
@khaledalqaidy666
@khaledalqaidy666 4 жыл бұрын
ምርጥ ብያችኅለሁ እግዚያቤር ይባርካችሁ
@ፅኑተዋሕዶ
@ፅኑተዋሕዶ 4 жыл бұрын
ብዛት ሥለማሥጭን አድራሻቸዉን እዚች ጋ ጻፉልን
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 4 жыл бұрын
ወይ እንዴት ከባድ ነው??የልፋታቸውን ዋጋ ባያገኙም ሁለተኛ ላልከራከር ቃል ለራሴ ገባሁ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 4 жыл бұрын
ቆይ ዝናብ ሲመጣ እዴትነው ሚያስገቡት በማርያም ጀግና እናቶች ጀበናዬን አከበርኩዋት
@tigimerkatp2823
@tigimerkatp2823 3 жыл бұрын
እድሜ ለጠቢባን ቤተ እስራኤል
@newjourney5096
@newjourney5096 Жыл бұрын
The smoke area could be done with chimney ,please Ebs help them by donations and coordinating the people, I also visited
@almaztafera757
@almaztafera757 4 жыл бұрын
ወይኔ ድሮ ልጅ ሆኘ የሰራሆትን ጀበና ትመስላለች አስፍቲ ክክክክክ
@binthussaintube5559
@binthussaintube5559 4 жыл бұрын
አሥፋው የሠራው ወይ በአላህ በሣቅ ገደለኝ ሆደ እሥኪቆሥል
@semutimohammed
@semutimohammed 4 жыл бұрын
አረ አሲፊቲ ዘፈን ብሎ ዝም ነው😂😂😂
@leetad7993
@leetad7993 4 жыл бұрын
አስፊቲ በሂወቴ ስቄ የማላቀውን ሳቅ ነው የሳቅኩት
@ueauea7521
@ueauea7521 4 жыл бұрын
የትንሣኤ ውዝዎዜ ውሥጤ ነው
@welotube8029
@welotube8029 4 жыл бұрын
እጃቹ ይባረክ
@ሉሉሻየa
@ሉሉሻየa 4 жыл бұрын
ስራ ክብር ነው ነገር ሽክላ ሰሪወችና ብረት ቀጭቃጭወችን ህብረተሰቡ ዝቅ አድርጎ ነው የሚያያቸው ግን የሰሩትን እቃ እየተጠቀምን በዚህ ስራ የተሰማሩትን ሰወች ዝቅ አድርጎ ማየት ተገቢ አይደለም ክብር ይገባቸዋል በእውነት
@የሩቅሠዉyoutube-o8m
@የሩቅሠዉyoutube-o8m 4 жыл бұрын
በጣም
@hiyatmohammed5494
@hiyatmohammed5494 4 жыл бұрын
የዘመናት ፈርጦች ውድ ጠቢባኖች ስለናተ ሳስብ የብዙነገር ተምሳለት እደሆናችሁ ነው። የጥበብ የሀገር ቅርስ የሀገር ዋልታ እና ማገር ናችሁ ።የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ ለዘመናት ሁሉን ነገር ችላችሁ ይህን ሸክም የሆነህዝብ ተሸክማችሁ ስትኖሩ ላንድም ቀን ዘረኝነትን አላወረሳችሁም ለትውልድ ታሪክ ነገሮችን በተገላቢጦሽ ቢገለባብጠውም የእናተን ውለታ እምየ ኢትዮጵያ ታቃለቺ አንድ ቀን ቁማ መመስከራ አይቀርም ሁሉን እንተወው ለጊዜ ጊዜ ደጉ ጊዜ ፈራጅ ነው። ስለናተ ሳስብ ሁልግዜ ህመምላይነኝ የናተን ልፋት ሳስብ የእናተን ድካም ሳስብ የእናተን መገለል መቋሸሽ ሳስብ ያመኛል ህመሜ የሚሽረው እናተ የሚገባችሁን እውነት ስታገኙ ነው። አስፋው እና አቡሽ እናመሰግናለን። የሸክላ ሰሪዋልጅነኝ አላዋቂነት ይጥፋ።
@mariyatube1661
@mariyatube1661 4 жыл бұрын
ዋዉ ከባድ ስራ እኮ ነው 😍😘
@sintayehueegiju4856
@sintayehueegiju4856 4 жыл бұрын
አሥፋው እናመሠግናለን
@lenakuwait5595
@lenakuwait5595 4 жыл бұрын
ውይ፣እናቶቼ፡ልፋታቹ፡ፈጣሪ፡የልፋታችውን፡አግኙ
@masabelay5483
@masabelay5483 4 жыл бұрын
አገረ ለዘለዓለም ኀሯ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋🌳🌳🌳🌳
@nxzhvf3014
@nxzhvf3014 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔመቸም በጣምነው እምኮራበት የሰራትኛልጂበመሄኔ እናቴ ተዝ አለቸኚ ሁሉንም ተቸልበታለቺ እኔም አገዛነበረ
@menisa2013
@menisa2013 4 жыл бұрын
ዋው ሢያምር
@ከሚላአሊ-ኸ9ሸ
@ከሚላአሊ-ኸ9ሸ 4 жыл бұрын
ፍትህ ለዳታ ተጠቃሚወች አረቤተሰብ ናፍቀናል
@እሙመሀመድፋጢማ4
@እሙመሀመድፋጢማ4 4 жыл бұрын
ውይ በጣም ከባድነው ኑሩልነ በርቱ
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
ስራ ክቡር ነዉ እኛም ሽንት ቤት እያጠብን ነዉ
@Tube-qc7or
@Tube-qc7or 4 жыл бұрын
Wow 😍abush ena asefaw 💗
@كوبرااكبر
@كوبرااكبر 4 жыл бұрын
""""''''''ጠቢብ ናቸው"""''''' ጠቢብ ናት እናቴ ያውም ሸክላ ሰሪ አባቴ ቀጥቃጭ ነው እኔ ወርቅ አንጣሪ አጎቴም ሸማኔ እህቴም ደዋሪ ቤተሰቤ ሁሉ ጥበበኞች ናቸው አምላክ ወደምድር መርጦ የላካቸው፡፡ አክሱምን የሰሩት ሐውልቱን ተጠበው ላሊበላን ወቅረው ከአንድ ድንጋይ ጠርበው ጀጎልን ደልድለው ፋሲልን ገነብተው ላገራቸው ኖረው ላገራቸው ሞተው አንጥረው ቀጥቅጠው ጦር ጎራዴ ሰርተው ፋሽስት ጣሊያንን ካገር አስወጥተው የጥቁር ህዝብ እናት የአፍሪካ ኩራት ስትሆን ኢትዮጲያ፥ ወገኔ ነበረ የሆነላት ትቢያ ታዲያ! መሸለም ሲገባው ዛሬ መገደሉ ስሙ ተቀይሮ ቡዳ ነህ መባሉ ስብዕናው ወርዶ በግፍ መበደሉ በእምነት ተደቁሶ ኑሮውን መግፋቱ ከጥበብ ባሻገር ምን ይሆን ጥፋቱ?? አዎ ሸክለኛ ነኝ ጠቢብ ሸክላ ሰሪ አባቴ ቀጥቃጭ ነው ወንድሜም አንጣሪ ዘመዶቼ ሁሉ ጥበበኞች ናቸው አምላክ ለዚች ምድር መርጦ የላካቸው፡፡ ሁሉም ጠቢብ ናቸው ጥበብ የታደሉ፣ እርር ድብን በል ቀናተኛ ሁሉ፡፡
@metadelwedmu609
@metadelwedmu609 4 жыл бұрын
👌👌❤️❤️🔥
@metadelwedmu609
@metadelwedmu609 4 жыл бұрын
እረ ይሄ ፅሁፍ ያሸልማል ምንጭ ..የማን ነው?
@የሩቅሠዉyoutube-o8m
@የሩቅሠዉyoutube-o8m 4 жыл бұрын
😍😍
@fikrteabebe8834
@fikrteabebe8834 4 жыл бұрын
Ename yasakla sare ena yasamana lij nang ekoralahu batebabachn
@selinategegn9147
@selinategegn9147 4 жыл бұрын
Kiber le Shekla seri tebbegnoch
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ 4 жыл бұрын
ዋውውውውው ነው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ 4 жыл бұрын
ስራ ክብር ነው
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 4 жыл бұрын
wow guys bi am learean alot of theabges
@namename2997
@namename2997 4 жыл бұрын
Ere meshesha yemut besak gedelachugn
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
@hiwotyemedehanialemlejefii7586 4 жыл бұрын
አስፊቲ እና ትንሱ እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱ አሪፍ ነው
@አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ
@አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ 4 жыл бұрын
ውይ ይቅር በሉኝ ሰለውቅ ድሮ የሉኝን እዤ ሸከለ ሰሪ እና ቆደ ሚፊቁ ሰዎች ከበራቸቻው ት/ት ስናልፍ እንደየዩን ተደብቀን ነባር
@Mekya31
@Mekya31 4 жыл бұрын
ትክክል ጪቅለት ነው የጠነው አቡሺ
@lina4090
@lina4090 4 жыл бұрын
Kkkk. Ayi. Asifawu & Tensae. Batm new mitmachugn. Tabrku bartu
@ተመስገንአንዳርጌ
@ተመስገንአንዳርጌ 3 жыл бұрын
Hiwot ende Shekila....hiwot endeshekila (hirut bekele)
@ማሜየዱባይውማሜየዱባይው
@ማሜየዱባይውማሜየዱባይው 4 жыл бұрын
የበሬ ካካ ነው አላለም አቡሺ ወይኔ በሳቅ
@earthneutral260
@earthneutral260 4 жыл бұрын
SHEKLA SERI BEGEL YIBELAL You have edited it in your own way ...damn
@hgg6334
@hgg6334 4 жыл бұрын
በጣም
@arsiiarbaagugu7628
@arsiiarbaagugu7628 4 жыл бұрын
ከላይ ስደፍነው ከስር ከፈተ አስፋው ክክክክ 😂
@rahemaliali4737
@rahemaliali4737 4 жыл бұрын
ጥበብ ዋዉ እኔሥ ሠብሥቤ ሥራ ላሥጀምርዴ 👏👏👏👏👍👍
@birtukanfkadu6016
@birtukanfkadu6016 4 жыл бұрын
ለምን ታድያ በሰራችሁት እቃ ይጠቀማሉ እኔ ድኩማን ነው የምላቸው እነዚህን ሰዎች ይበላሉ የሚሉሰዎችን ወድ ከሆናችሁ እቃቸውን ገዝታችሁ አትጠቀሙ በት በሉልኝ
@ZZ-he9ys
@ZZ-he9ys 4 жыл бұрын
የኔእናትም ከጎረብት ምጎጎየምትሰራነበረቺ ለመሰራየማሰፈልጋትንነግራት ግንሞከረቺ አልተሳካላት በጣም ሊደነቁይገባንወላሂ
@thtube558
@thtube558 4 жыл бұрын
የሸክላ ሰራ በጣም መበረታታት የለበት ሰራ ዘርፍ ነው ባደጉ ሀገሮች በኢንዱስትሪ ዘርፍ ነው ሚሰራው እና ገና ጀበና ላይ ነን ግን ቡዙ ነገር መሰራት ይቻላል
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 4 жыл бұрын
አውነት ነው ጭቅላትና ጆሮ ነው የጠፋው
@farahaboulkheir2045
@farahaboulkheir2045 4 жыл бұрын
Egna besranew eyblu buda yelalu eski frdu manew buda ensu begna eka miblut hodachewn emnmolaw egna nen tadea buda manew??
@salambin7599
@salambin7599 4 жыл бұрын
ባህላችን
@merdeyamohamad2210
@merdeyamohamad2210 4 жыл бұрын
ክክክክክ ሳልወድ በግድ ነው የሳኩት
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 82 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 78 МЛН
የኛሰው በአሜሪካ የተጠፋፉ የተገናኙበት
30:02
ከእናቶች ጋር የሸክላ አሰራር | NahooTv
17:06
ረዱ የሚገርም ሰርፕራይዝ አረገቻቸው
28:32
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 124 М.
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 82 МЛН