No video

ሽንኩርት ከማብሰላችሁ በፊት ይሄንን እዩ -Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

  Рет қаралды 47,015

Bahlie Tube

Bahlie Tube

Күн бұрын

#bahlietube #ethiopianfood #getridofonionsmell

Пікірлер: 96
@HabeshaFamily
@HabeshaFamily 2 жыл бұрын
ይሄማ ሽንኩርት ውስጥ ያለውን የምግብ ንጥረ ነገር ሁሉ የሚያሳጣው አይመስልሽም?
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አይ ውዴ አጠብሽውም በእሳት አተነንሽው ያው ነው
@HabeshaFamily
@HabeshaFamily 2 жыл бұрын
እኔ እስከማውቀው የሽንኩርት ዋናው በውስጡ የያዘው ውሃ ነው። የሽንኩርት ውሃ አይደለም ለውስጣችን የተጎዳ የፀጉር ቆዳን እንኳን አክሞ የማዳን ችሎታ አለው። ምግብ ሲበስል የሚወጣው እንፋሎት (H2O) ውሃ ብቻ ነው፤ መዘፍዘፍና ማጠብ ግን ሁሉንም ነገር ይዞት ይሄዳል። ንጥረ ነገሮች ሁላ ታጥበው ስለሄዱም ነው ሽታው የጠፋው። ባዶ ነገር ምን ሽታ ይኖረዋል ብለሽ ነው።
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
@@HabeshaFamily ትክክል ነሽ እኔ ግን ድብን አድርገን ብራውን እስኪሆን አብስለን ስንሰራውም ያው ነው እሱም አይመከርም የኛ የወጥ አሰራር በአጠቃላይ አይመከርም በጣም ይበስላል ጣእም እንጂ ጥቅም ወጥ ውስጥ ካለ ሽንኩርት አትጠብቂ ሌላሌላው ምንአልባት
@estertektel5987
@estertektel5987 2 жыл бұрын
@@HabeshaFamily በትክክል ብለሻል
@melkamethiopiawit6584
@melkamethiopiawit6584 2 жыл бұрын
ዉነት ነው ምን ዋጋ አለው ከተከተፈ በሁዋላ እንደዚ ማጠብ? ጣሙ ነው የሚሄደው
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 2 жыл бұрын
ይሄማ የሽንኩርቱን ሁሉ ጣእም ጠፋ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አይጠፋም ስትጠብሽም በመትነን ይወጣል የደረቀ ሁሉ እንጠቀማለን አይደል ለምሳሌ ነጭ ሽንኩርት
@muluworkamsalu3482
@muluworkamsalu3482 2 жыл бұрын
እስካሁን በምትሰሪው ነገር አድናቂሽ ነኝ ይሔ ዘዴ ፈፅሞ አልተመቸኝም በኔ በኩል እንኳን ከትፈሽ ዘፍዝፈሽው አድረሽ ሽንኩርቱን ከፈጨሽ በሗላ እንኳን የራሱን ውሃ አጥልልለሽ ስትሰሪበት ምንም ቴስቱ አይመጣልሽም በዛ ለይ ሽንኩርት ልጣችሁ አንኳን አትጠቡት ይላሉ በተለይ የሽንኩርቱ አናት ላይ ስንልጠው ያለው ወታታማ ነገሩ እሱ ለይ ነው ዋናው ጥቅም ያለው እኔ እማደርገው ሽንኩርት ሳበስል ወይም ምግብ ስሰራ ፋን እከፍታለሁ ,ሲናመን ዱቄት ትንሽ ጨምሬ ሽንኩርቱላይ አበስላለሁ ከጎንም የሲናመን ውሃ አፈላለሁ በጣም ይቀንሰዋል።
@marylamb8926
@marylamb8926 2 жыл бұрын
የኔ እህት የቡርትካን ልጣጭ ፣;የሎሚ ልጣጭ; ሮዝመሪ : ከቀረፋ እንጨትጋ እነዚህ የጠቀስካቸዉ እቤትሽ ካለ ሞክሪዉ ሽታዉ አይኖርም ለቤቱም ጥሩ መአዛ ነዉ የሚሰጠዉ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
ስትጠብሽም ውሀው ይሄዳል ከማጠብም በላይ ብራውን አድርገሽ ጠበሽ ማለት በእሳት አተነንሽው ማለት ነው chemistry
@yodittesfaye3678
@yodittesfaye3678 2 жыл бұрын
Tebareki ihite. Ijish ina betesebish yibarek.
@user-ou3qt3ol6q
@user-ou3qt3ol6q 2 жыл бұрын
as usual you surprise me, you are a blessing my dear.
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 жыл бұрын
ዋው መአዚዬ ምርጥ ዘዴ ነው
@zimitaaychluhum5433
@zimitaaychluhum5433 2 жыл бұрын
እስቲ እሞክራለሁ: ጥሩ ቲፕ ነው thank you for sharing ተባረኪልኝ:: ማን እንደሀገራችን ምግብ:: እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያንን ይባርክ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አሜን
@hannage.3229
@hannage.3229 2 жыл бұрын
Thank you 🙏 God bless you❤️
@sofyatube7031
@sofyatube7031 2 жыл бұрын
መአዚ ጥሩ ሙከራነው
@Faith10110
@Faith10110 2 жыл бұрын
Thank you so much 👍
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 жыл бұрын
እደ አበሻ ወጥ የሚሸት አለ ብዬ አላምንም ልገራቹ ከጎኑ ስትሰሩ ባህርዛፍ ቀረፋ ቁሩፉድ እና ቪኔገር ከጎኑ አፍሉት በጣም ነው የሚያስጠላው ሽታው ይህንን ሞክሩት ሴቶችዬ🥰
@hirutabebe8604
@hirutabebe8604 2 жыл бұрын
ይሄማ አይሆንም ሻማ እና ቀረፉ ብርቱካን ሌሎች ነገር ማፍላት ነው ቡና መቁላት
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
ከበታችሽ ያለውን ኮመንት አንብቢ ኢትዪጲያ ከሆንሽ ይለያል
@God-ts2gz
@God-ts2gz 2 жыл бұрын
ጨው መነስነስና መክደን
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@nebneb9326
@nebneb9326 2 жыл бұрын
መአዚ ምርጥ ሰው
@gebissaenush6145
@gebissaenush6145 2 жыл бұрын
yezih hger bet aserar eiko kusinawun lebicha biyaregut arif nebre
@kalkidantesfaye2518
@kalkidantesfaye2518 2 жыл бұрын
እንደዚህማ የሽንኩርቱ flavor ይጠፋል
@user-zt2vl1ei6u
@user-zt2vl1ei6u 2 жыл бұрын
አትጠቢ እምትሉ አላችሁ ግን ሀገር ለድግስ ለሆነ ዝግጅት ህዝብ የከቸፈውን ሽንኩርት አጥበው ነው እሚሰሩት 1ለንፅህና 2 ወጡ ቢያድርም እጅ እጅ እዳይል ነው So አታካብዱ ሲጀመር ሲጠበስ በእንፋለት እሚወጣው ያው ነው ልክ ነሽ የኛ ባለሙያ በርች ጎበዝ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መአዚዬ ብርቱካን ልጣጭ ፣ቀረፋ ቅርንፍድ ፣ሮዝ ሜሪ ፣ማፍላት ከጎን ፒኪንክ ሶዳ፣ቬኔገር ማፍላት ጥሩ መላ ነው ምኝታቤቶችን መዝጋት ሳንዲዊች ጥሬው ስለሆነ እንዳይሸትብን ነው እውነትም ትንሽ ቬነገር እና ጨው ተደርጎ ለትንሽ ደቂቃ ሲተው ሽታ አይኖረውም ።ሽንኩርቱ ሲቁላላ ከነሙሉ መአዛው ስለሚሆን ሲቁላላ በትነት አይጠፋም ጥቅሙ ማለቴ አጥበን የደፋነው ። ይቅርታ 👏👏 በርቺ መአዚ 💕 አመሰግናለሁ👏
@kalkidantesfaye2518
@kalkidantesfaye2518 2 жыл бұрын
ኢሄማ የሽንኩርቱ flavor ይጠፋል
@Sara-ob5ji
@Sara-ob5ji 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኔ white vinegar ማፍላት እዛዉ ቨንኩርቱ አጠገብ ምንም ቨታ አይናርም ሁሌም ነው የማደርገው 👍
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 2 жыл бұрын
በጣም ልክ ነሽ ልጆች ትምህርትቤት ይቸገራሉ የነጮቹ ልጆች የኢትዮጵያዊያን ዶዶራት አንዳይነት ሽታ አለው አለቻት ለልጀ ብላኛለች ጓደኛዬ እናመሠግናለን
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ያለው ሽንኩርት ከተከተፈ በኋላ ውሃ ሲነካው ማር ማር ይላል እና የወጡን ጣእም ያበላሸዋል
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 2 жыл бұрын
የውጪ ሀገር ሽንኩርት ይብሳል እንኳን ውሃ ነክቶት ሲጠበስም ውሃ እንዳያወጣ ጥንቃቄ ያስፈልጋል
@LiliYaynu
@LiliYaynu Жыл бұрын
@@frehiwotwoldyohanes4467 wuha andayaweta andet ttenekekyalesh,?
@sisicookingandmore1899
@sisicookingandmore1899 2 жыл бұрын
Ende shinkurtem endelbse yetatebal ende mzefzefe bechakonew yekerew
@ERITREACONNECT
@ERITREACONNECT 2 жыл бұрын
selam lezi bet
@raheltadesse8523
@raheltadesse8523 2 жыл бұрын
It’s not a good idea. All the nutrients are gone.
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
የአበሻ ወጥ ላይ ድብን ብሎ የተጠበሰ ሽንኩርት ድሮም ጣም እንጂ ጥቅም የለውም ቢያንስ ቤቴን አያሽትተው ብየ ነው ማሬ
@user-vr3ub5pz9e
@user-vr3ub5pz9e 2 жыл бұрын
ይሄማ ጠአሙ ሁሉ ሄደ ማለት ነው ሳንዱች ጥሬ ስለሚበላ ነው የኛ ወጥ ደሞ ስለሚቁላላ ግድ ጣአሙና ሽታው መኖር አለበት ምክንያቱም በተቁላላ ቁጥር ሽታው ስለሚሄድ ከታጠበ ደሞ በተቁላላ ሰአት ጣአም አይኖረውም ሰለዚህ እንደኔ እንደኔ የተከተፈ ሽንኩርት ባይዘፈዘፍም ባይታጠብም ባይ ነኝ
@meserettyirguu4692
@meserettyirguu4692 2 жыл бұрын
ማአዚ ሠላምሽ ይብዛ ቫኔላ ወይም ሤናሙንስቴክ በብረድሥት ውሀ ሞልተሽ ማፍላት አንድ ሽታ የለም
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
እሽ ማሬ አመሰግናለሁ
@estertektel5987
@estertektel5987 2 жыл бұрын
ባለሞያነሽ በጣም ሰወድሽ
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 2 жыл бұрын
❤🌹👏
@yowhanachannel8563
@yowhanachannel8563 2 жыл бұрын
Thanks sis, subscribed gerkum atebabuni yhwatey
@rahel14801
@rahel14801 2 жыл бұрын
I am not agree after you chopped the onion 🧅 washed ? no make scenes
@selamawitworku4439
@selamawitworku4439 2 жыл бұрын
አይ ሽታው ሊቀንስ ይችልላል ጥቅሙስ?
@fiona7591
@fiona7591 2 жыл бұрын
I have 2 questions Yene konjo. 1. Where did you buy your tiny pot that you boiled your water or vinegar in? I've been looking for it. 2. When do you add vinegar? After you Saute the onions or before?
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
1. Bed and bath 2. After
@fiona7591
@fiona7591 2 жыл бұрын
@@bahlietube1358 ከተጠበሰ ብሀላ
@fiona7591
@fiona7591 2 жыл бұрын
Also went to he'd and bath and they didn't have it. Perhaps they will online. Thank You!! Can't wait to try this
@fiona7591
@fiona7591 2 жыл бұрын
Bed & Bath ማለቴ ነው :)
@birkefekadu5506
@birkefekadu5506 2 жыл бұрын
ወይ እህት ዘዴሽ ጥሩ ነው ፣ ግን የሽንኩርቱ ጣዕም ይጠፋል ፣እንደኔ ሀሳብ ከሰሰ በኋላ የቤቱ ሙቀቱን አጥፍቶ ለአስር ደቂቃ ቤቱን መክፈት ሽታው ይወጣል ያው ሽታ መቀነሻ ዘዴዎች መጠቀም ለምሳሌ ቡና መቁላት ሽታን ይቀንሳል ያው እኔም በረዶ ሀገር ነው የምኖረው ችግሩን አውቃለሁ የልጆች ጃኬት ቶሎ ቶሎ ቢታጠብ ጥሩ ነው እላለሁ ብዙ ሀበሻ የልጆች ልብስ እንደሚሸት እሚረዳ አይመስለኝም እና እህት በርች እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ።
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አሜን
@sadaadam1054
@sadaadam1054 2 жыл бұрын
የቡና ሽታ ከልብስ ላይ ይሸታል ሲቆላ እንደሚሸተው ደስ አይልም ያው ነው ባይሆን ሌላውን ዘዴ እሞክራለሁ
@yanita7632
@yanita7632 2 жыл бұрын
Maezi gn shinkt yalshibetn mistr tenfshew eski
@sabatsahaye6433
@sabatsahaye6433 2 жыл бұрын
Mazina Enjera Endet Newe yemetabokiwe and yemetegageriwe ? how many days it takes you Lemabekate Ena , place show us again if you have enough time, Thanks , Appreciate,
@mengistuassamnew5595
@mengistuassamnew5595 2 жыл бұрын
ሀሎ መአዚ ግን አንዱና ዋናው ንፋስ ማናፈስ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አወ ግን በጣም ብርድ ሲሆን ነው የተቸገርነው አይደል
@mengistuassamnew5595
@mengistuassamnew5595 2 жыл бұрын
እሱማ ልክ ነሽ ግን ለተወሰነ ደቂቃ ኪችኑ ተዘግቶ ማናፈስ እኔ ካምፕ ነው የምኖረው ለተሰነ በተወሰነ ደቂቃ ማናፈስ ሲጨረስ ልብሱንም ማናፈስ እኔ እንደዛ ስለማይሸትብኝ ነው አስተያየት የሰጠሁት
@hermela6810
@hermela6810 2 жыл бұрын
እንኪያነስራት ?
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh 2 жыл бұрын
እሄ ማ የሽንኩርቱን ጣም አጥበሺ አወጣሼው
@teshomelentderu
@teshomelentderu 2 жыл бұрын
ሽንኩርቱ ላይ ያለዉ አስፈላጊዉ ነገር አይሄድም ?
@plsstopusingmyname
@plsstopusingmyname 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኔ እራሴ የማንም አገር የምግብ ሽታ ከጠረን እና ከብብት ሽታ ጋር ተደባልቆ አልወድም ፣ ሌላ ዘዴ ከፈለግሽ ምግብ በምትሰሪበት አካባቢ ሻማዎች አብርተሽ ስራሽን ከጨረሽ በኋላ ሻማዎችን ስታጠፊ ያለውን የምግብም ሆነ የሌላ ሽታ ጥርግ አድርጎ ይጠፋል ። የብርድ አገር ሽንኩር እንደውም አየሰማም እንኳንና ታጥቦና ተዘፍዝፎ፣ በዛ ላይ የሽንኩርቱን ኤንዛይም አውጥቶ ማፍስስ ማለት ይመሥለኛል I hope you don't mind.
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
እሽ እማ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ
@yenatube2532
@yenatube2532 2 жыл бұрын
you can open the the window for 10 minutes . keza sheta yetebale wulek belo yewotal.
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አየር ላይ ያለው ነው የሚወጣው ልስ ሶፋ መጋረጃ መኝታቤት መቼም እስኪታጠብ አይለቅ ኢትዪጲያ ከሆንሽ ችግሩ አይገባሽም ሆዴ የማይታጠቡትስ
@yenatube2532
@yenatube2532 2 жыл бұрын
@@bahlietube1358 EKO ልብስ LAY መጋረጃ LAY SOFA LAY እንdahad በአየር endiweta የኪችን window መክፈት .that's what i do it works for me .😉 by the way I love you kitchen 😍
@yewahittesfaldet6374
@yewahittesfaldet6374 2 жыл бұрын
እኔ ዮቱብ መጀመር ፈልጌ ነበር ግን በ ሳብስክራይብ ካገዛቹኝ ነው የማቀውን ሰርቼ ባካፈልኩ ነበር ምክንያቱም ድካሙን ስላየሁት ማአዝዬ ያወቅሽውን ኣሳይተሽናል እናመሰግናለን።
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 жыл бұрын
ሽኩርቱ ሳይሆን በርበሬው ነው የሚያሸተው መዓዛ?
@amanual6586
@amanual6586 2 жыл бұрын
ግንኮ ስለካናዳው ቤት ባላውቅም አረብ ሃገር ኪቺኖቹ የሺታ ማውጫ ማሺኖቺ የአላቸው አብሮ የተሰራ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
የኛም አለው ግን የሽንኩርት ከባድ ነው
@blenbitani2393
@blenbitani2393 2 жыл бұрын
ኧረ ማማዬ ሽንኩርት አትበይው።
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
በደንብ ካሰብሽው ወጥ ስንሰራ ብራውን እስኪሆን ማርማር እንዳይል ወጡ የምንጠብሰውም አይመከር ከጥቅም አንፃር እናም ሽንኩርት በጣም የሚሸተው በደንብ እስኪጠበስ ነው ጠብሰሽም አጥበሽም ብታወጭው ሽታውን በመትነን ወጣ እንጂ ያው ነው ጥቅሙ ላይ አይመስልሽም chemistry
@blenbitani2393
@blenbitani2393 2 жыл бұрын
@@bahlietube1358 እሺ እናት ተቀብያለሁ የሙያሽ አድናቂ ነኝ በርቺ።
@user-wl6zn3hk9q
@user-wl6zn3hk9q 2 жыл бұрын
ሽንኩርት ታጥቦ ሲሰራ የአበሻ ምግብ አይልም እህቴ ከትፋ እጥባ ዶሮ ወጥ አብልታኝ ይሆነ ነገር ነው የሚለው ይህን እንኳ አልሞክረውም ይቅርታ
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 2 жыл бұрын
መእዚ የቤት ሽታ ከሽንኩርቱ ብርበሬው ነው የሚብሰው ከዚህ ሁሉ በርበሬ የሚገባበትን ገራጅ መስራት
@tmgfamily2789
@tmgfamily2789 2 жыл бұрын
Era wad yemn gud new minu shinkirt hone tady enatochachn wuha enkuan atasneku yilalu be tinikake yilitalu ina ene nifro new enjih shinkirt aydelm
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
ተይ ድግስ ላይ ሙልጭ ተደርጎ ይታጠባል ካልሆነ እጂ እጂ ይላል ውሀው ስትጠብሽውም ይወጣል
@meron612
@meron612 2 жыл бұрын
እንዴት በቀላሉ ቆንጆ ዳምፕሊንግ መስራት እንችላለን 👇🏼🤤 kzbin.info/www/bejne/an2WmZabnb13jac
@marylamb8926
@marylamb8926 2 жыл бұрын
መአዚ ዛሬ ያመጣሽዉ ርእስ ለኛ ዉጪ ለምንኖረዉ አሪፍ አሳብ ነዉ።እኔ የምኖረዉ አባርታማ ላይ ነዉ ምግብ ሳበስል መስኮት ከፍቼ ነዉ ካጠገቡ የቡርትካን ልጣጭ ሲነመን እንጨቱ ካለ ሮዝመሪን ጨምሬ አፈላለዉ ይሄን መጠቀም ከጀመርኩኝ በአላ አባርታማዉም እቤቱ ሸቶ አያቅም።መአዚ ሞክረሽዉ ማታቂ ከሆነ ሞክሪ እኔ የቡርትካን ልጣጭ አልጥልም ዶሮ ስሰራ ብቻ አይደለም በማንኛዉም ጊዜ አፍልቼ ለቤቱ ጥሩ መአዛ ይሰጠዋል።የአንቺም የአቼቶዉን እሞክረዋለብ።በይቱብ ለኛ ብላችሁ ለምታቀርቡ እህቶቼ ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ።መአዚ እግዚያብኤር ይባርክሽ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
እሽ እሞክራለሁ አመሰግናለሁ ውዴ
@lidbel8825
@lidbel8825 2 жыл бұрын
አረ shenkt በለሻል አረ ንገርኝ
@tgethiopia381
@tgethiopia381 2 жыл бұрын
ኧረረረ እንዴ የተከፈ ሽንኩርት ተዘፍዝፎ አድሮ የሚጣፍጥ ያበሻ ወጥ ይሰራል እንዴ? ይህንን ለሚፈልጉ ማሳየትሽ ጥሩ ነዉ በግሌ ግን አልቀበለዉም። ኮንፈርት እና ልብስ ያሸታል ላልሽዉ እሚሰራው ወጥ ቤት ዉስጥ መስሎኝ? ገጥሞኝ አያዉቅም ለዛ ነዉ።
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
ጭስ እንኳን መኝታቤትሽ ጎረቤት ይሄዳል
@user-cx3id1qd7e
@user-cx3id1qd7e 2 жыл бұрын
@yodit.5006
@yodit.5006 2 жыл бұрын
If you wash onion 🧅, flavor will be gone.
@meklitzewda2237
@meklitzewda2237 2 жыл бұрын
First btam gobz neshe I really this is wrong ye shenkurut weha eco naw megbun test misetew even enkwan defenun shenkrt Katben bewala ketefen mateb yelebenem.nonono really balemuya neshe endet yihe endetefashe gen I don't no.
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አይ ውዴ የሽንኩርት ውሀ ወጥ ለመስራት ጥብስ ስታደርጊው ተኖ ይሄዳል እስካሁን አላሰብሽውም ሽንኩርት መጥበስ ብራውን ማድረግ ማለት ውሀውን በትነት ማውጣት ማለት ነው እንደውም ማጠብ ይሻላል
@meklitzewda2237
@meklitzewda2237 2 жыл бұрын
Atleast ketebsenew gar eco yetewesnew test or tahemu abro yinoral zefzefen asaderen senateb gen asebiw engdi. Anyway leni menem altewatelgni yemecheshe yeni balemya.belelaw gen saladenkeshe alalfem.
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ መዓዚዬ! የኛ ምግብ ሲበላ እንጂ ሲሰራ እንዴት ቆሻሻ ነገር እንደሆነ በስመአብ! ከሁሉም እንዳልሺው ከሶፋው ከመጋረጃው ላይ አይለቅም መጋረጃውስ ይታጠባል ስለ ሶፋው ግን ምን ትያለሽ? እኔ በበኩሌ በሽንኩርት ምክንያት ምግብ መስራት አስጠልቶኛል በተለይ ዶሮ ጭራሽ ባይበላ ያሰኛል:: መዓዚዬ! ይሄ ሃሳብሽ ግን ጥሩ ይመስላል እስቲ እሞክረዋለሁ:: ስለ ሶፋው ግን እስቲ መላ በይኝ!
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 46 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 152 МЛН
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 23 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 45 МЛН
ቁርስ ምሳ እና እራት
17:35
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 163 М.
የልጄ አዲስ ቤት እንሂድ | አሰገራሚ ቁርስ ጠበቀን
14:37
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 64 М.
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 46 МЛН