KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
//እንተዋወቃለን ወይ?// “እሷ የምትበላው ነው እኔን የሚያወፍረኝ🤣” //እሁድን በኢቢኤስ//
44:22
ድሮ ትምህርት ቤት የፍቅር ጊዜአችን
22:17
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
"ሽንት ቤት ሲመላለስ ነበር የማውቀው 🤣🤣🤣... የትንሽ ትልቅ ነው በጣም እወደዋለሁ🥰" //20-30//
Рет қаралды 223,127
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,9 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 784
@heniandtsi
Ай бұрын
ወንድሜ ኮርቼባችኃለው ❤❤❤❤❤
@BipBip-bh5do
Ай бұрын
የአባት ምትክ ነክ ሄኒ
@munafetena4472
Ай бұрын
የቀለበታቸው ቀን ያየሁበት ፈገግታ ከውስጡ ነው ትልቅ ወንድም አባት ማለት ነው የሚባለውን ከ ናሂ አይቻለሁ
@Kidestkidest-p1f
Ай бұрын
ያንተ ወንድም ሁኖ እንድት አያኮራህ❤❤❤🎉🎉🎉 ሺአመት ኑር የኖክ ስው ስውድ እጥግ ድርስ ነው ❤❤🎉🎉🎉
@ads242sdsc25aa
Ай бұрын
አተ አባትም ወንድምም መሆን የምትችል ጀግና ወንድም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ያኑርክ ❤
@Selam-uc1gr
Ай бұрын
በጣም የሚያኮራ ወንድም ነው ያለህ 🙏
@ሄለንየናቷ
Ай бұрын
ረዱና እዮቤ አይቶ የመጣው እንደኔ ማነው❤
@zinaYem-no4vf
Ай бұрын
እየሮጥኩ ነወ የመጠወት❤❤❤
@tiruAndselam-y6h
Ай бұрын
ደምሩኝ
@DessieTube1
Ай бұрын
@@tiruAndselam-y6h demreshalehu demrign
@tiruAndselam-y6h
Ай бұрын
@@DessieTube1 እሽ
@ZeharaHumer
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Madina-hr5xy
Ай бұрын
የረዱና የእዮባ አድናቂነኝ❤❤❤❤ የትአላችሁ 🤙👈
@ሀብታምእዳለው
Ай бұрын
አለን😂❤
@emu-n4l
Ай бұрын
አለን አንዴ😂😂😂😂
@HchfhGrgrgrgr
Ай бұрын
አለን
@fathiasa6075
Ай бұрын
አለን አለን❤❤
@ራህማአ
Ай бұрын
አለንንንን🌹🌹
@ሪቾነኝወለየዋ
Ай бұрын
ማነው እንደኔ ከልቡ በንፁህ ልብ እዩባንና እረዱየን እሚወድ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AhmadAsmar-dd5tc
Ай бұрын
ውለዱ ክበዱ እረዱ ምርጥ ፋሚሊ ጋር ነው የተቀላቀልሽው❤
@Kuchutrading1739
Ай бұрын
እዮብ ና ረዱ ለካ እንዲህ ትናገራላችሁ ጨዋታ ብቻ ይመስለኝ ነበር በጣም ታምራላችሁ ጋዜጠኛዋን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ደስ ትላለች ጥያቄዎቿ ቁም ነገር አዘል ናቸው ከሆይሆይታ የፀዳ በዛ ላይ ረጋ ያለች ቆንጆ ❤❤
@aynalemdereje8713
Ай бұрын
የሴት ልጅ ውበቷ ስርዓቷ እና እርጋታዋ መሆኑን በእረዱ አየሁ
@setedegnuw4503
Ай бұрын
ውዴ ደምሪኘ እባክሽ
@aynalemdereje8713
Ай бұрын
@@setedegnuw4503 ደምሬሻለሁ
@Leena-lu3db
Ай бұрын
betam Yemer❤❤❤❤
@fatumawase
Ай бұрын
@@Leena-lu3dbደምረኛ
@aynalemdereje8713
Ай бұрын
@@setedegnuw4503 ደምሬሻለሁ
@hayatuaeamar7538
Ай бұрын
እረዱ ከምወድልሽ ነገር እርጋታሽ 🥰🥰🥰
@Kedga-od5pz
Ай бұрын
ባጣም ከምንም በላይ እርግት ያለች
@yonatanteshome2121
Ай бұрын
@@Kedga-od5pz Oromo jegna new , Amhara feri new , Viva Oromo
@ldinternetservice2561
Ай бұрын
ኢዮባ አስተዋይ ልጅ መሆንህን አውቃለው። እግዚአብሔር በቀጣይ የትዳር ህይወታችሁ ደግሞ ከናንተ ጋር ይሁን። በርቱ።
@wubafreyohannes9224
Ай бұрын
እውነትም ረድኤት ጠባይ ሠናይ ኢዮብ በጣም እድለኛ ነህ የእናቻሁ ፀሎት ነው ሁላችሁንም እዚህ ያደረሳችሀ በጣም እማኝ መልካም እናትና አባት አላቸውና እነሱን እግዚአብሔር እድሜአቸውን የርዝምላችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@fatumawase
Ай бұрын
ደምረኛ
@Tsehay27Tube
Ай бұрын
ትክክል
@MasaratiTubeመሠረትTube
Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ረዱዬ የኔ ደርበባ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤
@misrakgezahegn3731
Ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ብዙዎች የምንወዳቸውን ነው ያቀረባችሁልን ግን 15 min በጣም ትንሽ ነው ቢያንስ 30 ቢሆን ጥሩነው ከነሱ ብዙ ሰዎች ብዙነገር ይማራሉ እና ❤❤❤❤❤
@Hayryah3
Ай бұрын
ዋው ማነው እንደኔ እየጠበቀ የነበረ 🎉🎉🎉😂😂👍👍👍ረዱዬ ዛሬ ደሞ እንዴት እንዳማረብሽ👌👌👌👌👌 ደቂቃው አሳነሳቹት
@emu-n4l
Ай бұрын
አዎ በጣም😢😢😢
@fatumawase
Ай бұрын
@@emu-n4lደምረኛ
@emansweet755
Ай бұрын
እዩብ አና ረድ በጣም ጎበዞች ናቸው ለወጣቶች አስተማሪ ናቸው
@Zade-h7p
Ай бұрын
እዳኔ እዮብና🎉ረዱን አይቶ ያማጣ ብቻ ለይክ😊🎉🎉❤😂😂😂😂
@Mas-bn2by
Ай бұрын
ኣኔ ስርች እድርጌ
@fatumawase
Ай бұрын
@@Mas-bn2byደምረኛ
@ZabKader
Ай бұрын
ተድፍቼ ነር እንኳን ለመያት😂😂❤❤
@YordanosUtopia
Ай бұрын
ከሜካፕ የፀዳ ውበት እረዱ ቆንጆ❤❤❤
@AaDd-nc4fu
Ай бұрын
የረዱ ውበት ይለያል ከአይናፋርነቷ ጋር ከእዮብ ጋር ሲሆኑ ይበልጥ ያምራሉ
@QwwFss
Ай бұрын
ኢዮባ እና እረዱን አይቶ የመጣ❤❤❤❤❤❤
@setedegnuw4503
Ай бұрын
ውዴ ደምሪኘ እባክሽ🎉
@toybaorymam1466
Ай бұрын
እዮባ ያነሳህው ነገር በጣም ልክ ነው ጓደኛ በጣም አስቸጋሪ ነው በትዳር መሀል ሶስተኛ ወገን መግባት የለበትም መነጋገር የችግር መፍቴሄ ነው ትዳር የሁለት ሰዎች ሂወት ነው ጓደኛ የሚገባበት አይደለም❤❤❤❤❤❤
@Eden-ku1sh
Ай бұрын
ረዱዬ የኔ ቆንጆ የኔ ቅመም የኔ ደርባባ ❤❤❤❤ በጣም እርግት ያለች ደስ የምትል ዉብ በጣም ነው ለዉለዱ ክበዱ እግዚአብሔር ፍቅር እስከ መቃብር ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@selamselam3065
Ай бұрын
እዮባ ልክ እንደወንድሞችክ አስኪደው።። የምናየውን ማለቴ ነው። ረዱ መልካም ሕይወት ።❤❤
@sameerahmad-d8l
Ай бұрын
ረዱየ የሴት ልክ የኔ ደርባባ የኔ እንቁ ትለያለችኮ የኔ እንቁ❤❤❤❤❤ እዩባየ የረዱ ንጉስ ጨረቃወቸ❤❤
@Chcghh-m6g
Ай бұрын
ረዱየ አቤት ስርአት ትህትና አይናፋርነትሽ ውበትሽ ያደምቀዋል ባንቺ ቦታ ያንቺ ቤተሰብ እያየሁሽ ነው ፈጣሪ ፀባያቹ አይቀይረው
@atm5614
Ай бұрын
የእዮብ ብስለት እሚያስደንቅ ነው ❤ ረዱዬ እድለኛ ነሽ አብራችሁ አርጁ የልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ልጅ እዩ እግዚአብሔር አምላክ ኑሮአችሁን ይባርከው❤❤❤
@ebrahimtadese3731
Ай бұрын
ሚካብ ገለመኒ የለለዉ ዉበት ማሻአላህ❤❤❤🥰🥰🥰
@BezaGetachewNigatu
Ай бұрын
በሳል ልጆች ናቹ እግዚያብሔር ለትልቅ ነገር ያብቃቹ❤❤❤❤
@demozeYimer
Ай бұрын
አይ ልጅነት ደጉ ሁሉም ነገር የሚያምርበት ወቅት ንግግራችሁ፣ ውበታችሁ፡፡ አይዟችሁ ለእናንተ እቅዳችሁም መሪያችሁ እግዚአብሔር ነው ፍቅር እራሱ እግዚአብሔር ስለሆነ
@HanaFentahun-th7wu
Ай бұрын
የረዱና የቃልየ ድምፅ ይመሣሠላል የኔ ውዶች❤❤
@zedyednglij3314
Ай бұрын
እዮባና እረዱ ሁሌም ከፍ በሉ 👏👏❤
@tigisitbekana8489
Ай бұрын
የኛ እቁሆች እኳን በኢቤስ መጣችሁ በቀጣይ በሌላም እጠብቃለን ሁለት ወብና ስራት ያላቸው ምርጥ ልጆች❤❤❤❤❤😂😂
@Hegerneyta
Ай бұрын
ረዱ የእኔ ሴት ቅመም ነገር ነች እኮ ስወዳት i have deep respect for you redu & eyob good luck for the future and God blees you ❤
@NetsanetAshenafi-b5q
Ай бұрын
ሁሌም እንደምልሽ አንቺ ሴት ነሽ
@tsehaybg9939
Ай бұрын
እግዚአብሔር አሁን በፊታችሁ ይቅደም መጨረሻችሁን ያሳምር
@Selam-uc1gr
Ай бұрын
ወይኔ እነዚህ ልጆች ሲያምሩ አነጋገር ስርአት ቃላት አወዳደቅ ዋናው ሁለታቹሁም አስተዳደጏቹ ነው እግዚአብሔር መጨረሻቹ ያሳምርላቹ🙏❤️❤️
@Tube-nx9lr
Ай бұрын
ፈኒ የሆኑ ልጆች ስወዳችሁ እግዚአብሔር ለትልቁ ትዳር ያብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@firehiwotmulu
Ай бұрын
ረዱን ያሳደጉ ወላጆች ይባረኩ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
Ай бұрын
እዮብ እና እረዱ ምርጥ ጥዶች ስታምሩ ከውሸት የፅዳቹህ ጥዶች❤❤❤❤❤
@Lijtofuk
Ай бұрын
የኔ ጨዋ ሤት ሁሌም ጨዋ ነች ረዱዬ እዬባ ❤❤❤❤
@sewnetሠዉነትይቱብ
Ай бұрын
ማነዉ እደኔ እዩና እረዱን አይቶየመጣ😂🎉❤❤
@Jemalalhbesh
Ай бұрын
እኔ😂🎉
@fevenjackson3964
Ай бұрын
Me ❤🎉
@fatumawase
Ай бұрын
@@Jemalalhbeshደምረኛ
@yeshyemarr8303
Ай бұрын
ደምሪኝ@@Jemalalhbesh
@MeazaAbabe
Ай бұрын
እናተን አይቼ ነው የመጣሁት እዮባዬ❤❤❤
@TigistIndale
Ай бұрын
ረዱዬ የኔ ጨዋ እንኳን ደስ አላቹ እዮብ ጓበዝ ውለዱ ክበዱ ❤❤❤ ❤
@BeliBekele-w8n
Ай бұрын
እረዱ አናጋገርሽ በጣም ብስል ቆንጂዬልጅ አብራችሁ አርጆ ውለዱ ክበዱ
@Fatima123Ali-y2e
Ай бұрын
ስለሁሉ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን።እረዱ አቤት ውበት ጥርት ሜካብ የለ ምን የለ እጅግ ምርጥ እዮብ አንተም ጠበቅ ነው።
@ine-h3
Ай бұрын
በሳል ናችሁ የትንሽ ትልቅ i proud you
@yeshiagzewu
Ай бұрын
አገላለፃቸው ደስ ሲሉ ስለ ንሮ ዋው ፈጣሪ ትዳራቸውን ይባርክ እዮብዬ እረዱዬ የኔ ፍልቅልቆ በርቱ
@Azeb-ru1rf
Ай бұрын
እዮብ ውበትህ ..ዋው .. ከሴት አይን ያውጣህ
@ሀገሬሬ
Ай бұрын
ፈጣሪ ይሄን ሙሉ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤
@auorsali9196
Ай бұрын
ረዱዬ ልብሽን አይለውጠው ውዴታዋ ካይኖ ይነበባል በርቱ እግዚአብሔርን ደስ የማሰኝ የትዳር ሂወት ያድለን ለሁላችንም ነእውነቱ😘😍
@Suhair100-if1vz
Ай бұрын
እዮቤን እና እረዱን አይቶ የመጣ እናም የትልቅየዉን የሄንን ኮመንት የፈለገ❤❤
@ሰአዳ-ዸ9ጠ
Ай бұрын
ከእዩብ ቤት የመጣ ✋✋
@SofiSa-u4v
Ай бұрын
እኔ
@selamsol1280
Ай бұрын
እኔ
@emansweet755
Ай бұрын
አኔ
@PhanosLebznon-yc2gr
Ай бұрын
እኔም😂😂😂😂❤
@emu-n4l
Ай бұрын
🙋♂️🙋♂️🙋♂️🙋♂️🙋♂️😂😂😂😂😂
@ttinaabate9710
Ай бұрын
እናተን ስከተል የኔ ቆጅዬዎች ❤❤❤❤❤❤❤
@makihmakih8240
Ай бұрын
አብዱ ደረሣውን አቅርብልን ለስደተኛቺ ስምጰየወጣልን❤
@sebrinamohamed2859
Ай бұрын
ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈጽማል ያሰባችሁትን ሁሉ ፈጣሪ ይሙላላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@enattilahun8576
Ай бұрын
እመቤቴን የሴት ቁንዶ አኮነሽ እረዱዬ ድርብብ ያልሽ ውብ ሴት❤እየባ ይመችህ አፍሰሀል እንኳን ያንተ ሆነች እወዳችኋለሁ❤❤
@sebleyoutube
Ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው❤❤❤
@banchibaylie1615
Ай бұрын
እዮብ ቤተሰብ ነው ለሁሉም ሰው 👌ረዱ ጨዋነቷ ሥርዓቷ እፍ መንታ ብትሆኝ የሴት ልክ 🥰👌👌
@MohamdAgha-qd1wd
Ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@AdenewTeru
Ай бұрын
ዋው ስታምሩ እግዚያብሄር አምላክ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ ❤❤❤❤❤
@AsQw-fu4uq
Ай бұрын
ስታምር ወይኔ ረዱየ ደግሞ ስምሽ የባለቤቴ ስምነው
@Eyerus-g7q
Ай бұрын
በጣም አስተማሪ የሁንቤተሰቡ እረዱ ምጥ ልጅ ነች ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
Ай бұрын
ስጠብቅ አምሽቸ ተስፋ ቆርጨ ነበር የኔ ውዶች ❤❤❤ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤
@tsehaybekele435
Ай бұрын
እንደ እኔ ረዱ እና ኢዮብ አይቶ የመጣ❤
@hayathmuhammad864
Ай бұрын
ረዱ የኔ ፈልቅለቅ በቃ ያገኘችው ለብሳ ነው የምትመጣው 😂❤❤ሚመቸኝ ባር ነው ❤ሃይለያችሁ ጨዋ ያሳደገው ምንጊዜም ጨዋ ነው ቤተሰቦቿ ታስመሰግንሃለች ❤❤
@coffee_lover8
Ай бұрын
I agreed with what he said about friends. I have a big respect for both of them ❤❤
@ሕልናዩቱብ
Ай бұрын
ማነው እንደኔ ከቲክታክ አይቶ የመጣ❤❤
@yeromneshabebe1319
Ай бұрын
እዮብ እና ረድበጣም ጎበዞች ናቸው ለወጣቶች አሰተማረ ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jemila-tube
Ай бұрын
የእዮባ እና ረዱ አድናቂ ነኝ❤
@rgdhghsuj9300
Ай бұрын
እዮቤ እረዱዬን የሚወድ 😘😘😘
@GggHh-ft6sc
Ай бұрын
የእዮብና የረዱ አድናቂ ከነሱ ቤት የመጣችሁ እጃችሁን አውጡ ❤❤
@ኤዱ
Ай бұрын
አለን❤
@bonaamokonen
Ай бұрын
Alow
@m.bedane7442
Ай бұрын
አለን አለን
@fatumawase
Ай бұрын
@m.bedane7442ደምረኛ
@senaitmulalem5603
Ай бұрын
እኔ ከነረዱ ቤት ነው የመጣሁት ❤
@tigtube2793
Ай бұрын
የማያልቅ ፍቅር እግዚአብሔር ያድላችሁ 🙏
@hadasfis5600
Ай бұрын
የኔ እንቁዎች ሁሎት ኣዋቅ ሩድየ የኔ ሙሉ ሴት ርጋ ያለች ልጅ ሁለታቹ እድለኛች ናቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZedzedZedzed-t5v
Ай бұрын
የረዱ ድምፅ ከአዲስ ሚስት ከቃልዬ ጋር ይመሣሠልብኛል
@dubaidubai793
Ай бұрын
እርድ አና እዮባ ስለመጣቹ በጣም ነው ደስ ይለኝ በጣም ነው የምወዳቹ እርድ ቆጄ ፀባይ ስነይ❤❤ ስወድሽ
@fatumi-c1bፈድሻ
Ай бұрын
እዩብየ ኤልዱን የመሠለ ሴት ማግኘት መታደልነዉ የዉነት ትለያላችሁ❤
@HirutMaru
Ай бұрын
ኑ የእዮብ እና የረዱ አድናቂዎች መጡልን
@emu-n4l
Ай бұрын
መተናል🤭🤭🤭
@fatumawase
Ай бұрын
@@emu-n4lደምረኛ
@yeshyemarr8303
Ай бұрын
@@emu-n4lደምሩኝኝኝ
@VjhTysh
Ай бұрын
ረዱ ትለያለች ያለሜካብ አደኛ
@saradezi8588
Ай бұрын
እውይ ስታምሩ መድሀኒያለም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ::❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽
@likehagos3724
Ай бұрын
እናንተ ትለያላችው እግዚአብሔር ልባችሁን ይጠብቅ ረዱ በተፈጥሮሺ ውብ ነሺ❤🙏
@KelemworkHagos
Ай бұрын
ታምራላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁ ያሳምረዉ :: ለወጣት ሴቶች ይሄን ለምታዩ ሁሉ ወጣትነታችሁ ተጠቀመሙ ተማሩ ገንዘባችሁን በአግባቡ ተጠቀሙእቅዳችሁን አሳኩ እኔ ወጣት እያለሁ ብዙ አልተጠቀምኩም አሁን ዋጋ እያስከፈለኝነዉ ጨዋታና መዝናናት አበዛ ነበር ስለገንዘብም ግድ የለኝም ነበር አሁን ግን ..........
@LamlamAl
Ай бұрын
እዮባ እረዱ 1ኞች ናችሁ ዘመናችሁ ይባረው ውበታችሁ ከላይ ብቻ ሳይሆን ከውስጥም ነው ውድች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
Ай бұрын
የምታስቀኑ family ናችሁ ለ ብዙዎች ተምሳሌት ናቸው ። አረ የ ሄኖክ እናት እና አባት አንድ ወንድ ዉለዱ እና ለ ልጄ❤😂❤😂❤❤❤ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤ ረዱዬ እድለኛ ነች
@kopreesa8674
Ай бұрын
እውይይይ አበባዎቼ ስታምሩ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ😊❤❤❤
@sabag.zemichael5194
Ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ህይወታችሁን አብዝቶ ይባርክ ረዱ የኔ አንደኛ ሴት ❤❤❤
@HAYATAWOL-i2f
Ай бұрын
ደጋግሜ ባየው የማልሰለቸው ቤተሰብ ❤❤❤
@njoodkrieshan8283
Ай бұрын
የኔ ውዶች ፍቅር ብቻ ዋው❤❤👌👌👌
@rutaberhane4482
Ай бұрын
Eyoba you are so matured bless you both 🎉🎉🎉
@WegayehuGetnet
Ай бұрын
ረዱዬ ቆጆ❤❤❤
@ekru-tube
Ай бұрын
እዮባ& ረዱ❤❤❤❤❤❤
@زيناتجمال
Ай бұрын
እሪድየ እዮብ በጣምነው እምወዳቸሁ የኛ መልካሞቸ ደሰሰትሉ ማሻአላህ💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@bezawitsiyasb5973
Ай бұрын
እዮባ እና እረዱ አይለያቹ እንኳን ደስ አላቹ ❤❤❤❤
@hareguayalew3319
Ай бұрын
ዋው ሳቂቶች የተባረከ ሂይወት ያርግላቹ
@foziyafoziya184
Ай бұрын
ደአ አድርጉልኝ አሞኛል 😢😢በስደትላይ ሆኔ 😢😢😢እፍፍፍፍ
@መኪየሀርቡዋ
Ай бұрын
አላህ ያሽርሽ
@roplaywiththesiblings7518
Ай бұрын
Egezabhare yemarish
@حواء-ع9ث
Ай бұрын
አላህ ያሽርሽ
@Makiya23
Ай бұрын
አላህ ያሽርሽ እህቴ
@madinashaker4471
Ай бұрын
አላህ።አፊየ።የርግሽ❤😢
@buonavita4175
Ай бұрын
love this young and beautiful girl no makeup I love it 💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@ኢተቂላህ.ነፍሤ
Ай бұрын
መቸም.አይለያችሁሁሁሁሁ.የኔዉዶችችችችች.ሥታምሩ.ካይን.ይጠብቃችሁ.እዮባ.ሙሉ.ቤተሠቦች.ትለያላችሁ.ኑረ.እረጂምእድሜ❤❤❤🎉🎉🎉
@RahealAshu
Ай бұрын
ማርያምን ትለያላችሁ የ ፍቅር ተምሳሊቶች🥰🥰
@Agsgf-n5o
Ай бұрын
እረዱየንና እዮባን አይቶ የመጣ❤❤❤❤❤
@saradezi8588
Ай бұрын
እውይ ሄኖክ ለወንድሙ ያለው ፍቅር ይለያል::
@ዩቱ5
Ай бұрын
እረዱና እዮባን ያላችሁ የት ገባችሁ ስወዳችሁ ፍቅር እስከ መቃብር❤❤❤
@HirutMaru
Ай бұрын
አለንንንን 👍
@Peza-m8y
Ай бұрын
የኔውዶች እረዱና እዮባ
@YcuI6f
Ай бұрын
እግዚአብሔር የጠብቃችሁ የኒ ውዶች ❤❤❤❤የፍቅር የሀይማኖት ምሳሌዎች❤❤❤❤❤❤❤
@GgHb-e4r
Ай бұрын
ዋው እንኳን ደህና መጣቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
44:22
//እንተዋወቃለን ወይ?// “እሷ የምትበላው ነው እኔን የሚያወፍረኝ🤣” //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 4,6 М.
22:17
ድሮ ትምህርት ቤት የፍቅር ጊዜአችን
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 225 М.
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
18:06
7 ዓመት ሙሉ ልብሷን አቅፌ ነው የምተኛው! አውሮፕላን በወረቀት ስዬ ልላክልሽ እና ተሳፍረሽ ነይ ትለኛለች #motherslove #lovestory #family
Donkey Tube
Рет қаралды 386 М.
37:11
“ትግላችን ሀገረ መንግሥቱን ማዳን ነው” ጀዋር መሐመድ
DW Amharic
Рет қаралды 118 М.
8:14
ቤተሰቦቹን አስተዋወቃት አሌክስ ዴዚ ከኢትዮጵያ ሲተመለስ እሱ ጋር እንደሚተዲ ተናገረ
Danbalii Jaalalaa
Рет қаралды 102
23:05
የ እዮብ ቤተሰቦች ረዱን አታድሪም ውጪ ከቤት አሏት
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 205 М.
41:18
እማማ ዝናሽን፣ቲጂን፣ሮማንን ና ታጁን ወዘተ በማሥመሠል ትወናና ውዝውዜ አስደማሚ ችሎታው ከ1.2 ሚሊዮን በላይ ተከታዮችን አፍርቷል።
Mese Show
Рет қаралды 202 М.
39:35
ሶስቱ እርጉዞች ረዱን በትዕዛዝ አሰቃይዋት
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 248 М.
1:02:33
ካልተሳካልህ እጦርሀለው ብላኝ ነበር እናቴ @DawitDreams l አላዛር አላካ l Alazar Alaka (Mr Gift 🎁)@alazaralaka
Dawit Dreams
Рет қаралды 39 М.
1:46:48
ባለቀ ሰዓት ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Baleke Seate 2024 #Mlikitmedia
Mlikit media - ምልክት ሚዲያ
Рет қаралды 1,6 МЛН
17:27
ረዱ ስትማግጥበት አገኛት
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 296 М.
33:22
//የቃጠሎ ፍልሚያ// ሞልቃቃዋና ነገረኛዋ ተገናኙ 😂🤣/እሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 18 М.
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН