KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ረዱ ከቤት ተባረረች እዮብ ይዟት ሊጠፋ ነው
27:34
ከ ትምህርት ቤት ጀምሮ ነበር የምወድህ
32:31
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
أختي الشريرة تزعجني! 😡 استخدم هذه الأداة #حيلة
00:24
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
ድሮ ትምህርት ቤት የፍቅር ጊዜአችን
Рет қаралды 215,172
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 248 М.
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 1 300
@eyobeltube
6 ай бұрын
አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈 ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
@Sara-wb4ug
6 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ ውዶቸ ❤❤❤❤❤❤❤
@AlAlmas-xf6vw
6 ай бұрын
ውሀ እየተራጫችሁም ቢሆን ስሩልን እኛ እናያለን ጌታን በጣም ነው እምወዳችሁ
@user-gp5dg2wi7waster
6 ай бұрын
@@AlAlmas-xf6vw ኩሬው ካንች ነው ውዴ??ውሃ ውድ ነ ው እኮkkkkkkk
@HirutMaru
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍጻሜአችሁን ያሳምረው ጉዞ ወደ 200 ሺ 👉200 ሺ ሲገቡ እዮብ ከእናቱ ጋ ያስተዋውቃት የምትሉ 👍
@AlAlmas-xf6vw
6 ай бұрын
@@user-gp5dg2wi7waster ችግር የለም ይከፈላል እህት እናጋጫለን ካችጋ ክክክክክክ
@heniandtsi
6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትዝታ ደስ ይላሉ❤❤❤❤
@yttugyygttff5531
6 ай бұрын
በጣም👌👌💞💟
@LUbabayimer-nf7wc
6 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤
@haymanotMoges-eh2wm
6 ай бұрын
በማርክና ሄሉ የተነሳ ጥንዶችን ማየት ልተው ነው ምን ትላላችሁ የማዳም ቅመሞች❤❤
@mariyammariyam1774
6 ай бұрын
አታረጊውማ😂😂😂😂😂😂አሥችሎሽ እእእ😂😂😂😂
@mariyammariyam1774
6 ай бұрын
ምንሆኑ ግን አገባኝም
@tube-yi8tg
6 ай бұрын
አይዞን አብርሽና እሩታ አሉ ተስፍ አትቁረጡ።
@layan9260
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Hቾየጨረቃወቸጠባቂ
6 ай бұрын
እኔም ላቆምነው
@yeshumethiolove275
6 ай бұрын
ገና ስትመጣም ፍቅረኛክ ነች ብላቹ የገመታቹ የጠረጠራቹ በላይክ ልያቹ ጎበዞች ናቹ 👌🏻የከረመ ፍቅር አለች ረዱ😊❤️😍🥰😍መጨረሻቹን ያሳምረው ብለናል❤️
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@ZinuTub
6 ай бұрын
🎉🎉🎉❤ዱንቡቡሽ ያለች ፍቅራችሁን ያዚልቀው🎉
@mekdestemeche6871
6 ай бұрын
❤❤❤❤
@سليمانالعلي-ه1ن
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@HhddHdhd-pz6zf
6 ай бұрын
እረዱየ የኔ ልእልት እሲኪ እረዱ ሁሌም ቀሚስ ትልበስ የምትሉ❤❤❤
@Rahelslase
6 ай бұрын
አዎ እኛም ብለናል
@LUbabayimer-nf7wc
6 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ ❤
@eexx5392
6 ай бұрын
አወ ስሪ አያምርባትም
@yttugyygttff5531
6 ай бұрын
👍👍
@LUbabayimer-nf7wc
6 ай бұрын
@@eexx5392 ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ውድ
@fyry8481
6 ай бұрын
❓እረዱየ አየሺ ቀሚስ ስትለብሺ እዴት ዉብ ሴት እደሚ አደርግሺ ትቀጥልበት የምትሉ የድንግል ማርያም ወዳጆች👍👈ግን እንወድሻለን💚❤💛
@AddisFamily23
6 ай бұрын
ውዶቼ በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን
@fyry8481
6 ай бұрын
@@AddisFamily23 ❤❤
@HghkGjt
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AlAlmas-xf6vw
6 ай бұрын
በጣም ነው እምንወዳቸው የምትሉ ላይክ ግጩኝ እኔ በቃ ሱስ ሁነውብኛል
@ፈንታቲዮብ
6 ай бұрын
ወይኔ 😢😢😢 አይ ትዝታ ብቻ ሆኖ ከረ የትቤት ፈቅር አውነት አኔ አንድ ወንበር ነበር የምንማረው አናማ ቤተሠብ ሲሠማ ግን የድሀልጂነት ብለው የሱ ቤተሠቦች ቤተሠቦቼን ተሣደቡ ግን እሡና አኔ እንወደድ ነበር ግን ቤተሠቦቼን የሚጠላብኝ ሠው ስለማልወድ ትቼው የባትና የናቴን ድህነት ላራግፈለቸው ስደት መጣው አሁን እኔና አሱ ሰማይና ምድሪነን የእውነት ቤተሠቦቼም ተቀየሩ የሡም ቤተሠቦች በጸጸት ይኖራሉ አሁን ይመሥገን እሡንም ትቼ ስደትነኝ የተሻለ ይሠጠኛል አምናለው ፈጣሪ🙏🙏🙏 አሁን አኔ ከነሡ በልጫለው ተመሥገን ከዘብ ይሄዳል ይመጣል አና እዮብየና አሩዱየ ፈቅራችሁ ለዘላለም ብያለው አኔንም ሠብስክራዮብ አድረጉኝ አበሪታቱኝ ቤተሠቦቻችሁን ወደዱ🙏🙏
@tube-yi8tg
6 ай бұрын
ጌታ ይርዳሽ
@ያረብአተእረዳኝ
6 ай бұрын
እኔ እምጠላዉነገረ ቢኖረ የደሀልጂ እሚባልነገረ😢😢😢😢😢
@ፈንታቲዮብ
6 ай бұрын
@@ያረብአተእረዳኝ ወኔ ደህናት አቧራነው አራገፈኩት አኮ ዋነው ነገሪ ጠሠናነው
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@SuSu-dn6vx
6 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ በቤተሰብ ድርድር የለም።።💪💪💪
@burtikanmulu5958
6 ай бұрын
ማርያምን እዴት ደስ ይላል ከልጅነት እስከ መጨረሻ በፍቅር ያኑራቹህ❤❤
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@Medi-Habeshawit
6 ай бұрын
ኮሜንት አድርጌ አላውቅም ግን በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ረዱ ርጋታሽ ፈገግታሽ ስነ ስርአትሽ ብታውቂውም ልንገርሽ ለሰወች ይጋባል አንች ከመጣሽ ወድህ ነው ቋሚ ተከታታይ የሆንኩት 👍👍 በሉኝ የረዱ አድናቂወች
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@Makdes-o6j
6 ай бұрын
እኔም❤❤❤❤
@DadaTube225
6 ай бұрын
መዲዬ ደምሪኝ🎉
@khngkhan7289
6 ай бұрын
እኔም በእውነት
@zekiyatube954
6 ай бұрын
አወ ግን በተጨማሪም እኔ ሁሉንም አያቸዋለሁ በፊትም የማይባቸው ትልቁ ምክኒያቴ ሙዚቃ መላላጥ መገራፈጥ የለለበት ቤተሰብ ቤት ነው አይንም መጥፎ አያይም ጆሮም መጥፎ አይሰማም ለዛ ነው
@AbayAssefa
6 ай бұрын
እኔ የታዝብኩት ነገር ቢኖር ከራሴ ጀምሮ ሙስሊም ሆንን ክርስቲያን ለነፍሳችን የሚጠቅመንን ቁረአን እና መፀሀፍ ቅዱስ የሚያስተምሩ አባቶችን ቻናል አናበረታታም ቢው አናረግም እንደዚህ ስል ረዱየንና እዯባን አታበረታቱ እያልኩ አይደለም ደስ ይላል አብሮ አድጐ አብሮ ተምሮ አብሮ መኖር ህይወትን ያለ ጥረጥር በንፁህ ፍቅር እንድትኖሩ ይረዳችጟል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤
@Yekrta-LLB
6 ай бұрын
ልክ ነሽ መሆን ግን ነበረበት አላደረግንም እረ ከአሁን ወዲያ እንኳን ብናደርገው ጥሩ ነው እኮ።
@WeyneshetGashaw
5 күн бұрын
እዉነትነሽ እህቴ❤❤
@Rahelslase
6 ай бұрын
ዋው ረዱ እና እዬብ እንዴት ናችሁ ኮሜንት ታነባላችሁ ማለት ነው በጣም ደስ ይላል ረዱ ቀሚስ ለብሳ መጣች በጣም ደስ የሚል ነገር ነው በርቺ ሁሉ ነገር ከቃል ተማሪ ቃል ያንቺ ሮል ሞዴል አድርግያት ሁሉ ነገር አማክሪያት ቃል በጣም ጥሩ ልጅ ነች ደግም ዩቱይብ ላይም ተናግናራለች በምክርም በሀሳብ እንደምትረዳሽ እዬብ ከዚህ በኋላ እረዱን ሰርፐራይዝ ማድረግ ስትፈልግ ቀሚስ በመግዛት ሰርፐራይዝ አድርጋት ዛሬ እኮ እረዱ እንዴት እንደምታምር በል እንዳትጠለፍብህ ጠበቅ አድርግ መጀመሪያችሁ ሳይሆን መጨረሻችሁ ይመር
@LUbabayimer-nf7wc
6 ай бұрын
ውደ ስብስክራይብ አሬጌኝ
@hannagetaw1186
6 ай бұрын
ሰው ቀማስ ሱሪ ሳይሆን ተገቢ የሆነ አለባበስ ይልበስ ስንት ቀሚስ ያልሆኑ ቀሚሶች አሉ? ዘዳ 22:5 ሁሌ ሰዎች እንደምሳሌ ይነሳል ልብ ግን ያለው ያስተውላል ልብስ ማንነት ነው ሁሌም ከአልባስ ጋ አታገናኙት እና በዘመኑ የነበረው የወንድ እና የሴት አልባሳት እንዴት ያለ ነበር ሱሪ በ 17 በ18cth አካባቢ የነበረ ሴቶች እራሳቸውን ከጥቃት ለመከላከል ያመጡት መፍትሄ ነበር ዘዳግምን የፃፈው ሙሴ እራሱ የለበሰዉ ቀሚስ ነበረ ግን የሴት እና የወንድ ቀሚስ የራሱ ትርጉም እና ልዩነት አለው ብቻ ምንድነው ቀሚስ መልበስ በጣም መልካም እና ጥሩ ነገር ነው ነገር ግን የሐይማኖት መስፈርት አድርጋችሁ ፍፁም አታድርጉት መስፈርቱ ፍቅረ እግዚአብሔር ነው እና አንድ ሰው መልካም ምግባር መጀመሪያ ፍቅር ነው ነገር ግን ሠውነታችሁን በሚገባ ሸልሙ አትገላለጡ ስርዓት ያለው ልብስ እንልበስ እንጂ ቀሚስን ፍፁምነት አድርጋችሁ አትዩ ሠውን አታጨናንቁ መልካምን ነገር ሁሉ ግን እናድርግ
@selamburuk
6 ай бұрын
ስታምሪ ረዱ ሁሌም ቀሚስ ትልበስ የምትሉ 👍ግጩኝ እዉነት እዮባ@ረዱ በጣም ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ የኔ ማሮች❤🎉🙏
@LUbabayimer-nf7wc
6 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@yttugyygttff5531
6 ай бұрын
አለባበሳ ሁሉም ያምሪባታል❤❤❤❤
@selamburuk
6 ай бұрын
@@AddisFamily23እሺ ኣርግያለሁ በርታ ወንድማችን😍🙏
@FikirJon
6 ай бұрын
ከትምህርት ቤት ጀምሮ ያለ ፍቅር ዛሬ ለቁም ነገር መብቃቱ በጣም ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@የኮሜቶችታዛቢ
6 ай бұрын
አፍቅረሺ ታውቂያለሺ ወይ ስትባል አወ በአይን ያለችው አተኑ እራስህን ነው ማለትነው ክክክክክክክክክክ😂😂😂😂
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
6 ай бұрын
በርግጠኝነት እኔም እያልኩ ነበር
@DadaTube225
6 ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@H7guvj
6 ай бұрын
@@AddisFamily23ምነዉ ደግሶደጠራ ተፍ ተፍ😂😂😂😂
@zedetho2423
6 ай бұрын
ትክክል😂😂😂😂
@yoditsahle2046
6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የት/ቤት ማስታወሻ ይህ ለልጆቻቹ ለማሳየት ያብቃቹ ትልቅ ማስታወሻ ነዉ ተባረኩ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ❤🇪🇷🙏
@AddisFamily23
6 ай бұрын
ውዶቼ በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን
@DadaTube225
6 ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@ttinaabate9710
6 ай бұрын
መዋደድ እዳለ ምናለ መለየት ባይኖር እኔ በነሄሉ ከፍቶኛል የምር እጭ እኔ ጥሎብኝ ደሞ ጥዶች ባሉበት ሁላ አልጠፋም 😢😢😢
@AddisFamily23
6 ай бұрын
ውዶቼ በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን
@iiff3757
6 ай бұрын
እኔም ነኝ ወላሂ ልቤ ነው የተሰበረው😥
@SelamZewda-re8hf
6 ай бұрын
እረ ሄኖክ ሁለቱንም እድትጠይቅልን እንፈልጋለን በተለይ እረድው የለረመ ፍቅር ብላለች መቼ እና እዴት እደሆነ ከዚህች ቆጅዬ ልጅ ደርባባ መልሱን እንጠብቃለን እሱ ያው ለናተ ገልፃል ❤❤❤ስተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ በቅርብ ቀን እንጠብቃለን ቀለበት ❤❤❤
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@DadaTube225
6 ай бұрын
ውዴደምሪኝ
@menbi16tubee
6 ай бұрын
የከረመ ፍቅር ያለችው ረዱ ለካ ለዚህ ነው😂❤ ፍቅር ከልጅነት ሲሆን ደስ ይላል አይለያችሁ ❤❤
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@zainab65-v6q
4 ай бұрын
@Ad❤❤🎉🎉disFamily23
@SariiSariye
6 ай бұрын
ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን❤❤
@ሀኒደምሰው
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SaSlam-dk9ev
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ትእግስት
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@WeyinYenatea
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜ🙏🙏🙏
@TsegeMekoya
6 ай бұрын
አሜን..አሜን..አሜን
@Hanahana-wi2ju
6 ай бұрын
አዳሜ ተቀድመሻላ ላይክ እፈልጋለሁ
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@HanaHabteGiorgis-vu1rv
6 ай бұрын
ረዱዬ የኔ ቆንጆ የምን አይነት አስተዳደግ ውጤት ነሽ በማርያም እግዚአብሔር አይለያችሁ።❤❤❤
@hhabeba925
6 ай бұрын
ረዱዬ ሁሉ ነገርሽ ውብ ነሽ ይበልጥ ውብ እንድትሆኚ የወንድ ልብስ ይቅረብሽ ቀሚስ በጣም ያምረብሻል ❤
@hannagetaw1186
6 ай бұрын
ሰው ቀማስ ሱሪ ሳይሆን ተገቢ የሆነ አለባበስ ይልበስ ስንት ቀሚስ ያልሆኑ ቀሚሶች አሉ? ዘዳ 22:5 ሁሌ ሰዎች እንደምሳሌ ይነሳል ልብ ግን ያለው ያስተውላል ልብስ ማንነት ነው ሁሌም ከአልባስ ጋ አታገናኙት እና በዘመኑ የነበረው የወንድ እና የሴት አልባሳት እንዴት ያለ ነበር ሱሪ በ 17 በ18cth አካባቢ የነበረ ሴቶች እራሳቸውን ከጥቃት ለመከላከል ያመጡት መፍትሄ ነበር ዘዳግምን የፃፈው ሙሴ እራሱ የለበሰዉ ቀሚስ ነበረ ግን የሴት እና የወንድ ቀሚስ የራሱ ትርጉም እና ልዩነት አለው ብቻ ምንድነው ቀሚስ መልበስ በጣም መልካም እና ጥሩ ነገር ነው ነገር ግን የሐይማኖት መስፈርት አድርጋችሁ ፍፁም አታድርጉት መስፈርቱ ፍቅረ እግዚአብሔር ነው እና አንድ ሰው መልካም ምግባር መጀመሪያ ፍቅር ነው ነገር ግን ሠውነታችሁን በሚገባ ሸልሙ አትገላለጡ ስርዓት ያለው ልብስ እንልበስ እንጂ ቀሚስን ፍፁምነት አድርጋችሁ አትዩ ሠውን አታጨናንቁ መልካምን ነገር ሁሉ ግን እናድርግ
@haymanotMoges-eh2wm
6 ай бұрын
ረዱዮና እዮቤ የቆየ ፍቅር ነው ብላለች ረዱዬ❤❤😂😂
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@LUbabayimer-nf7wc
6 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ
@etatu-ul5cl
6 ай бұрын
እረዱዬ የኔ ልዕልት አንቺ ባትመጪ ድምቀት አይኖረውም ነበር
@sofi8983
6 ай бұрын
ማነው የነዚህ ጥዶች አድናቂ እስቲ በዛው አበረታቱኝ ❤❤
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@LUbabayimer-nf7wc
6 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ ❤
@AddisFamily23
6 ай бұрын
@@LUbabayimer-nf7wc በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@Hayata12
6 ай бұрын
አለባበሷ ሀቁቃ ካየሀት ጀምሮ አሪፍ ነው ይመችሽ
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@Firoz-i9z
6 ай бұрын
ረዱ ሁሌ ቀሚስ ትልበስ ያምርባታል የምትሉ ❤❤❤❤❤
@Rahelslase
6 ай бұрын
የእኛም ሀሳብ ነው
@አማራዊቷ
6 ай бұрын
በጣም ሲያምርባት❤😘
@LUbabayimer-nf7wc
6 ай бұрын
ውደ ስብስክራይብ አሬጌኝ
@LUbabayimer-nf7wc
6 ай бұрын
@@አማራዊቷውድ ስብስክራይብ አርጌኝ
@قدسقدس-ط2ك
6 ай бұрын
የሴት ልጁ ወበቷ ቀሚስ ነዉ ሱሪ የኛ ወበት አይደለም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን በስ በተለይ ባለሚዱያወች አለባበስ አስተካክሉ ከናተ ብዙ ሰዉ ይማራል በተረፈ በርቱ ወንዱሜ ከነቤተሰቦችህ ነዉ የምከታተለዉ በጣም ደስ ነዉ የምትሉት በዚሁ ቀጥሉበት
@GantAbaralmu
6 ай бұрын
ከዩቱበሮች ለኔ 1ኛ እዩ ና ሪዱ ምክንያቱም ስነምግባሮቾ በጣም ደስ ይላሉ ❤❤❤❤❤
@AddisFamily23
6 ай бұрын
ውዶቼ በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን
@Rahmet-gm4bj
5 ай бұрын
በጣም ለኔ ራሱ ረዱ አንደኛዬ ናት
@AK-vx3ht
6 ай бұрын
Redu is a very disciplined lady. Eyob, treat her like a queen, You are also a great person.
@አመቱሏህ-ነ4ዸ
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ወበት ሲለካ በረዱ ነው ለካ የርጋታሽነገርስ❤❤❤
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@saadiyakhader472
6 ай бұрын
ይህ የምታነብ እደኔ የማዳም ኩሽና ምርር ስልችት ያላቹ አላህ የማያልቀው ወደአላህ ምትቀርቡበት የተቸገረ ምትረዱበት የርፍት እጀራ ይስጣቹ ጉሎ አሚን አና👍👍👍👍አረጉኝ
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@DadaTube225
6 ай бұрын
እሕቴደምሪኝ
@AddisFamily23
6 ай бұрын
@@DadaTube225 ነይ ቤተሰብ እንሁን
@yeni7449
6 ай бұрын
እኔን ምኞት ነው የተናገርሽ እግዚአብሔር ይርዳን
@እሚትቲዩብ
6 ай бұрын
አሜን
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
6 ай бұрын
ረዱ ሁለተኛ ሱሪ እዳትለብሽ ቀሚስ ነው የሚያምርብሽ ተመልካቹችንም አክብሪ ቀሚስ ልበሽ ❤❤❤❤
@Tigiiye
6 ай бұрын
ረዱዬ እስይ ስታምሪ ዛሬ ደሞ የብለጠ አማረብሽ የሴት ልጅ ውብቷ ቀሚስ ነው ሁሌም ቀሚስ ትልብስ አደል የመዳም ቅመሞችዬ🥰🥰🥰
@MeronTafarra
6 ай бұрын
አዎ ከቻለች ብትለብስ ጥሩ ነው🎉🎉🎉🎉
@zuzuzuzuyzuzut
6 ай бұрын
የመጀመሪያ ነኝ እስከ ላይኪ አድርጉኝ የአዮብና የረዱ ወዳጆች 🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@DadaTube225
6 ай бұрын
እሕቴደምሪኝ❤
@WonduAd-ho8do
6 ай бұрын
ፍቅር አሁን አደለም የጀመረ ድሮም ነው የሚትለው ላይክ🎉🎉❤
@LUbabayimer-nf7wc
6 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ
@LailaLaila-k9i
6 ай бұрын
አይጋርምምም ዳስ ይላል ከልጅነት ጀምሮ መተወወቅ
@LUbabayimer-nf7wc
6 ай бұрын
@@LailaLaila-k9i ውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ ማር
@EheteEheetAdane
5 ай бұрын
ረዱ በጣም ነው ደስ የምትይ በተለይ እርጋታሽ የኔት እዮባ መጨረሻቹን ልዑል እግዚአብሔር ያሳምርላቹ እወዳቹዋለው
@አለምነኝወለዮዋ
6 ай бұрын
ረዱና እዮብማ ታሪክ አላችሁ አብሮ ተምሮ አብሮ ሂወት መመስረት ደስ ይላል
@etaferahuabebe8072
5 ай бұрын
Ye Andarge temariwoch neberachu ende gobezoch nachu malet new. እግዜአብሔር እንኳን አጣመራችሁ
@addisbeza9118
6 ай бұрын
እውነትም ትመሣሰላችሁ ታወራላችሁ ሁልጊዜ ቦናያችሁ አንሰላቾሁም እወዳቸዋለሁ
@akalz3076
6 ай бұрын
ረዱ በጥያቄዎቻችሁ ላይ እዮባ አፍቅረሽ ታውቂያለሽ ሲልሽ የአይን ፍቅር ያልሽው እዮብ ነው በፊትም ጠርጥሬ ነበር ጎበዝ ነሽ አንቺን አለማድነቅ አይቻልም ይሄ ሁሉ ዘመን አምቆ መያዝ ቀላል አይደለም እግዜአብሄር ያንቺ አደረገው ያንቺ ሆነ እንጂ ባለመናገርሽ የማጣት እድል ሊኖር ይችል ነበር የሚወዱትን ማጣት ደግሞ ከባድ ነው ።እግዜአብሔር እንኳን አጣመራችሁ እዮባ አንድ ቀን ይሄን ጥያቄ ጠይቃት እርግጠኛ ነኝ ከአንተ ነበር ወይንም ነበርክ የአይን ፍቅር የነበራት ሳታፍሪ ብትነግሪ ብንሰማሽ ፍቅራችሁን ያጠነክረዋል
@AddisFamily23
6 ай бұрын
ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን 🙏🙏
@amalesoubhieh2250
6 ай бұрын
አሜንንን
@ethopia0995
6 ай бұрын
Amane 🤲💚💛❤
@waswass5778
6 ай бұрын
Amen amen❤❤
@eduyedingillijedu2494
6 ай бұрын
Amen
@mobilemobile7500
6 ай бұрын
የኔ ዉዷች መጣቹልን ዩቱብ ተግማምታል ኡፍ እዴት ደስ እዳለኛ ሰላም እርጋታ ደስታቹ የሚጋባ ነዉ እንወዳቹአለን
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን
@AaAaemuamier
6 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ከልጅነት እስከአዋቂነት ረዱየ ደርባባ ብለንሻን እንወድሽ አለን አትጥፉ ሱስ ሁናችሁብናን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን
@egezabhairyemesgen4258
6 ай бұрын
ታድላችኋል በተለይ ለልጆቻችሁ በጣም ደስ ይላል ከልጅነት ጀምሮ መሆኑ
@Kalkidanየተክልየልጅ
6 ай бұрын
ረዱዬ የኔ ሙሉ ሴት ቀሚስ ያምርብሻል የሴት ልጅ ውበቷ ከሚሷ ነው❤️❤️
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
6 ай бұрын
በስደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞች የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ አሜን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@betiasefa4463
6 ай бұрын
አሜን3
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@grge7732
6 ай бұрын
eiwy amen wede hagerachn yabkan
@kabteshlebanon9425
6 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤😢
@JemilaJemu-t4c
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
6 ай бұрын
በጣም ደስ እሚል ነዉ እረዱዬ ደግሞ እርጋታዋን ሁሉን ነገራን ደስ እምትል ልጅ ናት ሴት ልጅ እረጋ ስትል አስታዋይ ናት
@LUbabayimer-nf7wc
6 ай бұрын
ውደ ስብስክራይብ አሬጌኝ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
6 ай бұрын
@@LUbabayimer-nf7wc ishi
@AylemMrey
6 ай бұрын
እዮብና እረዲን እደኔ የምትወድ ላይክ❤❤❤
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@__-wj7zq
6 ай бұрын
_ረዱ ና ቃል ሆናቹ ልእዮብ እና ለኣድስ ፕራንክ ያረጋቸው ምትሉ ላይክ👍_
@LUbabayimer-nf7wc
6 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@SalemaSalema-z4s
6 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ የነዚህን ጥንዶች ቪዶ አይቶ የማይጠግብ😍😍🥰🥰🥰🥰
@Amewollo
6 ай бұрын
እባ ጠባቂወች እንደት ናችሁ በሉ ደስ የሚል ቆይታ ነው የሚል በላይክ
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@Hifg-ct6fi
6 ай бұрын
እዩባ ረዱ እንኳን ሰላምመጣቹሁ ደስ የሚልጌዜነዉ ቀሪዘበናቹሁን የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤
@lidu8890
6 ай бұрын
ረዱዮ እዮቤ❤️🤴❤️👸 ዋይ የዱሮ ፍቅርነዋ😂😂😂
@brtukankasa2250
6 ай бұрын
የኔ ዉዷች ተሎተሎ ልቀቁልን እረዱየ የኔ ዉድ ስወድሽ እርጋታዋ ከምንምበላይ እወድላታለዉ ማስመሰል አትችልም የኔፍቅሮች አይዞች በርቱ♥♥♥
@askalmesfin6669
6 ай бұрын
አረ በጣም ነው የሚገርመው ከድሮም እግዚያብሄር አቆራኝቶአችሁዋል ደስ የሚል ትዝታ ነው
@WeyneshetGashaw
5 күн бұрын
የኔዉድ እረዱ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
6 ай бұрын
ለካ የዱሮ ፍቅር ነዉ 😀wow❤️ደስ ይላል 🥺በነማርክ ሄሉ የተነሳ ጥዶች ማዬት ላቆም ነዉ ዉዶቼ🥺😒😒እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን😭😭😭
@FtvvvFf
6 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ😢😢
@danisolomun644
5 ай бұрын
ሰላም ወንድሞቼ ጥሩ ትውዝታነው እግዚኣብልሔር ይባርካቹ የመጨርሻው ያለች ቪድየው ስሟ እባክህ ንገረኝ በግእዙ ጻፈልኝ (ዳሳሽ ዋዳይ ነው የምለው) ካልተሳሳትኩ
@emoydseta2899
6 ай бұрын
እሰይ😢እኳን፡በሰላም፡መጣችሁልን፡በነማርክና፡በነሄለን😢ታምሜ፡ነበር😢😮
@Sloliya4414
7 күн бұрын
Dil ber new yetemarachihut ?demo mathern sayachew zemed yemimesilug tekilala batesebun siwedachiw❤❤❤
@Zedወላጆቿናፋቂ
6 ай бұрын
ይሄ ቪድዮ ትላትና ተፖስቶ አይቼ ስገባ አጣሁት አሁንመጣልኝ
@ሜላትጌታሁን
6 ай бұрын
በጣም እዮባ የድሮ ቱዉስታ አይረሳም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤ እህታችን ፈጣሪ ጤናሽን ይመልስልሽ ይች ምድር ላንዱ እንቁላል ---ላዱ ኩስ ነች
@LUbabayimer-nf7wc
6 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ውደ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
6 ай бұрын
ቅድሙንም አይነዉሀችሁ ያስታዉቅ ነበር ከልጅነት ጀምራችሁ እደምትፍቀሩ😂ስታምሩ ግን እረዱዬ እዮባዬ❤❤❤❤
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@LUbabayimer-nf7wc
6 ай бұрын
ውደ ስብስክራይብ አርጌኝውደ
@sifenshume7726
6 ай бұрын
ዋው ደስ የሚል ትዝታ ነው እዮባ እና ረዱ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤️
@ማሪያምየአበርችኝ
6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ባለፈዉ እዳልሺዉ የከረመ ፍቅር ነዉ በጣም አሪፍ ነዉ ጓደኛ ሆኖ እደገና ፍቅረኛ ከዛም ባልና ሚስት መሆን❤❤❤❤❤
@LUbabayimer-nf7wc
6 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ
@alemneshjesustube3289
6 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ታምራላችው እዩብና እርዱ በርቱልን የምትውዳችው፣በላይክ
@LUbabayimer-nf7wc
6 ай бұрын
ውደ ስብስክራይብ አሬጌኝ
@lulugetachew-wn5xt
6 ай бұрын
ወላሂ ከሌሎች ካፕል ጓደኞች እነዚህ ይመቹኛል😍😍😍😍
@jgkl362
6 ай бұрын
እርጋታቸው
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን
@semirasefa9577
6 ай бұрын
እኔም
@DadaTube225
6 ай бұрын
እሕቴ ደምሪኝ❤
@rabe3hcall853
6 ай бұрын
ለካስ ከስር ከመሰረቱ ነው እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያስምርላቹው ውዶች ስወዳቹው 😮🎉🎉🎉❤በጾሎታችው አስቡኝ ዝም ብሎ ባዶነይ ይሰማኛል 😢
@SusuHesen
6 ай бұрын
የዱሮ ፍቅርነዋ 🤣🤣🤣🤣🤣
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@mariyammariyam1774
6 ай бұрын
በትኪኪል እኛነንጂ ሞኝ ጋዋ
@DadaTube225
6 ай бұрын
እሕቴ ደሞሪኝ❤
@eduyedingillijedu2494
6 ай бұрын
😂
@Tikiklshamena
6 ай бұрын
😘😘😘😘swedachu eko kalat yelegnim video estleku dres betam begugut new mtebkach❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Amazonwill-yt6hd
6 ай бұрын
Eyoba ዛሬ በጣም ደስ ይላል ረጋ ብለህ ነው የተቀረፅከው❤ እደዚህ ይቀጥል❤
@መቅደስየፋኖዎችእሕት
5 күн бұрын
አሁንማ አማች ያየዋልኮ እረጋ ይበልጂ😂
@kopreesa8674
6 ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት የኔ ውዶች❤❤❤ረዱዬ የኔ ደርባባ ውበቱን ነው የደፍብሽ ዛሬ ደሞ😊❤❤❤
@AddisFamily23
6 ай бұрын
ውዶቼ በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን
@user-mm9jl3wc1u
6 ай бұрын
ረድዱ ቀሚሥ ትልበሥ የምትሉ ደሞ ያምርባታል 🤙
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@DadaTube225
6 ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@HeluElu-bx6ky
6 ай бұрын
Reduye hulem kemis lbeshi ende kalye degmo yamribshal
@user-gp5dg2wi7waster
6 ай бұрын
የኔ እናት አምላክ በምህረቱ ይጎብኝሽ ገደም ፀብል ህጅ
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን
@weynakasa
6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትዝታ ነው አይለያችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@ሠናይምድር
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን አይዞሽ
@ryhanaryhana6797
6 ай бұрын
አብሽሪ ፈጣሪ ሁሌም ከባሮቹ ጋ ነው ዱአ አድርጌ አትጨናነቂ በፈጣሪሽ ላይ እምነት ይኑርሽ እሡ የሚሣነው ነገር ምንም የለም ከአዛኞቹ በላይ አዛኝ እሩሩህ ነው ሊሥተምርሽ የፈለገው ነገር ቢኖር ነው እንጅ ፈፅሞ ባሮቹን ቅንጣት አይጎዳም ሁሊም ወደሡ እጆችሽን ዘርጌ ልጠቅመንም ሌጎዳንም የሚችለው እሡ ብቻ ነው አብሽሪ እህት አሏህ ያሽርሽ
@kopreesa8674
6 ай бұрын
አይዞሽ እናታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ አይይ😢😢
@RoziYnatwalij
6 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳምርልሻለው መጭአርሻቹን በ ማርቆስ እና በ ሄሉ ድንጋጤ እያመመኝ ንው ፀሎት አርጉልኝ
@yiduyidy
6 ай бұрын
በጣም ስለምወድህ ነው ብለሽ አስደስቺው
@meseretmesi5010
6 ай бұрын
ሠላማችሁ ብዝት ይበል ማርች እዮብ እና እረዱ እሽ❤❤❤ እይሕ ፍቅር የቆየነው በውነት በጣም ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉
@seada89
6 ай бұрын
ወይ እዮባ የከረመ ፍቅርኛክን ለማስተዋወቅ ያ ሁሉ መንገድ የሄድክ ሲጀመርም እኮ አዉቀናል
@zekiyatube954
6 ай бұрын
ጥሩ ትዝታም ማስታወሻም አላችሁ ደስ ይላል መጨረሻችሁንም አላህ ያሳምርላችሁ እዮባ የተረጅዋን ሴትዮ ፎቶና አካውቷን ኮሚኒቲ ላይ ለጥፈው አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ ችግርሽንም ያሳልሽ የኔ እናት ችግር አይኑ ይጥፋ 😢
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@werkneshbeyene9354
6 ай бұрын
የኔ ሴት ረድዬ ቆንጆ❤ ስወድሽ እኮ
@mebiratianabo8577
6 ай бұрын
እዮባዬ ተዉ ተዉ ሳትዋሺ ንገርልን ኤሄ ማ ያደረዉ የቆየዉ ፍቅር ነው በሉ እንጂ 🤣 ዋውውውው 👌ዬ ልጅነቲክ ፍቂረኛክ ደስ ሲል ስታምሩ አይለያቹ 👌🥰
@እሰይነጋተመስገን
6 ай бұрын
በጣም ነዉ የምወዳችሁ አይለያችሁ ረዱዬ ❤❤❤
@AddisFamily23
6 ай бұрын
ውዶቼ በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን እንደግ
@merymryana-oy3sz
6 ай бұрын
እየብና እረዱ እኳን ደህናመጣችሁ❤❤❤❤❤ እኔማ የልጂነት ፎቶየለኝም መነሳትም አልወዲነበር 😂
@emuemu6822
6 ай бұрын
ሲጀመር ፍቅር የጀመራቹት አሁን ሳይሆን ቆይታቹሀል የሰዉን አቴሺን ለመሳብ ብላቹ ለሰዉ አዉቃቹ አሁን የጀመራቹ አስመሰላቹ ዶሮን ሲያታሏቱ የሚሞቀዉ ዉሀ ለገላሽ ነዉ በሏት አሉ እኔ ቆይቻለዉ ካወኩ
@abebabelda1319
6 ай бұрын
የልጅነት ፍቅር ደስ ይላል አሁንም አንድ አርጎ አጠመራችሁ ፈጣሪ ይመስገን❤❤መለያየት ነው የሚያስጠላው ወገኖቼ ፈጣሪ ፍቅር ይለግሰን እርስ በርስ እንዋደድ❤ አይለየን 🙏🙏🙏🥰🥰
@FatomaMohamed-w9q
6 ай бұрын
እዮባና እረዱ ደስትላላ ችሁ ❤❤❤❤አይለያችሁ ዉዶቸ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
6 ай бұрын
ልጅቷን አታሳፍራት በጣም አይነ አፍር ነች❤❤❤ በጣም ታምራላቹህ
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን
@ruthkassu6304
6 ай бұрын
የምትመሳስሉት ነገርስ በፈጣሪ ረዱዬ የባስ ቀሚስ ሰትለብሽ ውበቱን ደፋብሽ የኔ ቆንጆ ውድድድድድ
@AddisFamily23
6 ай бұрын
ውዶቼ በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን
@Mesart-mr9sr
6 ай бұрын
የኔ ማሮች ስታምሩ ስጠብቃችሁ መጣችሁ ተናፍቃችኋል አትጥፉ ❤❤❤
@DadaTube225
6 ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@yeshumethiolove275
6 ай бұрын
መልካቹማ እህትና ወንድም ነኮ የምትመስሉት የረዱ አይን ትንሽ ተለቅ ተለቅ ይላል እንጂ😊❤❤
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@ZinuTub
6 ай бұрын
እር ጮኪ ብልሺ አትየቸው 😅
@dubaidubai793
6 ай бұрын
በጣም ነው ደስ የምትልቱ የድሮ ትዝታ በጣ ም ነው የምታምሮት እርድ እዬብ ።ፍቅርችሁን እግዚብሔር ይዝልቅላችሁ❤❤❤ እወድችሁለሁ
@AddisFamily23
6 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን
@FdcJcxc
6 ай бұрын
ኧረኡኡኡይ ኧረተዉገበዝ የነሂሉነገር ያሳሰባችሁ እኔ ልሞትነዉ ጌታን ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
6 ай бұрын
ሙቺኣ
@Lijtofuk
6 ай бұрын
😂😂 ጉድኮ ነው
@ohdgshggebdk8337
6 ай бұрын
selamachihu bezet yibeleln Ereduya & Eyoba
@malenebeyena4229
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
27:34
ረዱ ከቤት ተባረረች እዮብ ይዟት ሊጠፋ ነው
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 33 М.
32:31
ከ ትምህርት ቤት ጀምሮ ነበር የምወድህ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 293 М.
00:55
The IMPOSSIBLE Puzzle..
Stokes Twins
Рет қаралды 116 МЛН
00:24
أختي الشريرة تزعجني! 😡 استخدم هذه الأداة #حيلة
JOON Arabic
Рет қаралды 8 МЛН
00:47
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 62 МЛН
00:15
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН
1:04:07
የመጀመሪያ ቀን ቀጥሪያት ጠፋሁ! #love #lovestory #fashion #design #cameraman #surprise
Donkey Tube
Рет қаралды 342 М.
51:15
🛑 ባልዋን የፈታችበት ምክንያት እና ፍርድ ቤት የቀረቡበት ሚስጢር
Benja Podcast
Рет қаралды 43 М.
27:39
ዶሮውን ቅርጫ አረጉት ለልደቴ ፈታ አደረጉኝ
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 113 М.
13:55
በስተመጨረሻም ጥምቀትን አምሮብን አሳለፍን
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 230 М.
18:11
ቃልን ቤት ስትገባ ሰፕራይዝ አደረኳት
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 387 М.
1:06:58
በዚያ ሁኔታ ውስጥ ሆና ለእሱ ያላት ፍቅር ያስገርመኛል! ይድናል የብዙዓየሁ#motherslove #lifestyle #life #2024 #family
Donkey Tube
Рет қаралды 394 М.
45:48
የበኩር ልጄን አሜሪካ ወስዶ ጉድ ሰራኝ! “ሁሉም ይቅርና እኛው እንስማማ!” Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 176 М.
1:16:19
እነ ማርታን ለማግኘት በቴሌግራም እና whatsapp በዚህ ቁጥር ይደውሉ 0932502010
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 318 М.
17:34
እንደሚወደኝ አሳየኝ ከ ጎደኛው ጋር ተጣልቶ ለኔ ብሎ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 210 М.
20:58
ወንድሞቼ ፊት ልብሷን አስወለኳት
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 193 М.
00:55
The IMPOSSIBLE Puzzle..
Stokes Twins
Рет қаралды 116 МЛН