"አሸር ቤት" አዝናኝ የልጅነት ትዝታዎች ከጋዜጠኛ ሐውለት አህመድ ጋር /በቅዳሜ ከሰዓት/

  Рет қаралды 53,758

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 176
@yassinali4758
@yassinali4758 Жыл бұрын
ባህሉን ወግን ታሪክን ልጆቻችን እንዲያውቁ ለማድረግ የምታደርጊው ጥረት የሚበረታታ ነው። አላህ ረጅም እድሜና ጤና እንዲሰጥሽ እመኝልሻለሁ። ውዱ ባለቤትሽ የኔ የትምህርት ቤት ጓደኛየና ሚዜዬ ነበር። አሁን በተለያየ ሃገር ብንኖርም ምን ግዜም ሰላምና ደስታ ፍቅር ለሁላችሁም እመኝላችዃለሁ።
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
የኔ ጀግና የሀዘናችን ተካፋይ እድሜና ጤና ይስጥልን እህት አለም
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
የናንተ ዳይፐር ስለሆነች
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
@@tajuredi5146 ሆ ነገር በደላላ
@asmatube1022
@asmatube1022 Жыл бұрын
@@tajuredi5146 ክክክ እኮ
@yenesewgelagay1613
@yenesewgelagay1613 Жыл бұрын
@@tajuredi5146 ፀሐይ።ፓርቲ ዕ
@nadiamohammed
@nadiamohammed Жыл бұрын
Masha Allah ehetachin Allah yechmerlesh egnam (አሸር) ቤት ነዉ የሚባለዉ በሐረሪ ብሄረሰብ ዉሰጥም አሏህ ይጨምርልሽ አሚን!
@user-ti1jb6hh9q
@user-ti1jb6hh9q Жыл бұрын
ደስ የሚል ቆይታ አይ 80 ዎች እና 90 ዎች ጊዜ😓
@thufeekbirhanu305
@thufeekbirhanu305 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያግዝሽ ጀግና እህታችን
@lultube1969
@lultube1969 Жыл бұрын
እኛንም በትዝታ መለሰችን የሚገርም ትዝታ ነበር አድናቂሽ ነኝ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
አብሮነት በሀገራዊ እንጅ በእምነት የተለያየ አንድ መሆን አይችልም ሀገር የጋራ ነው ሀይማኖት የግል ነው የሚባለውን አንርሳ
@ramzia3457
@ramzia3457 Жыл бұрын
የልጅነት ግዜዬ አስታውሺኝ ሀውለት መዱ በሉህ የሚከተበው
@haregetegegne6195
@haregetegegne6195 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ውድ ድንቅ ኢትዮጲያዊት እህታችን በተለይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እና ምእመናንን ሲያዝኑ አብራ ያዘነች የመፅሃፍን ምርቃት ኢትዮዊያን እህት ወንድሞቻችን ቤተክርስቲያን ሃዘን ላይ ሳለች አይመረቅም ብላ ህመማችን የታመምስልን ውድ እህታችን እናመስግናለን በቅድስት ቤተክርስቲያን ስም እኛ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች ትውልድሽ ሁሉ ይባርክ አላህ ዘመንሽን ይባርክልሽ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን መድሃፍን በመግዛት እህታችን እናበረታታች ገዝተን ለአቅመ ደካማ ሙስሊም ወገኖቻችን እናበርክት የውለታዋ ክፍያ ይህ ብቻ ነው long live Hawlet Ahemd💚💛♥️🙏🙏🙏🙏
@abdelagultamo7331
@abdelagultamo7331 Жыл бұрын
ማሻአላህ! ሀውለት አህመድ በጅማ ዩኒሸርሲቲ ከሰቃይ ተማሪዎች አንዱ ነበረች። ሌላው በጣም ደፈር ነበረች። አሁንም ከፊቷና ከንግግሯ፣ ይኸው ጀግንነት እና ግልፃኝነት ነው የሚነበበው። በርች፣ ጀግኒት።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 8 ай бұрын
Seqay honama..collage astemari hona kerech.
@yousefhassen3606
@yousefhassen3606 Жыл бұрын
እኒ አርትራዊ ነኝ በጣም ገረመኝ ጣውላውን እንልሰው ነበር ለምን ግን ኣላቅም ነበር ለካ ቁርኣኑ በደንብ እንዲገባን ነበር። ወደ ኋላ ተመለስኩ ሸኾቹ በኣእምሮየ መጡ።ኣብሮኝ የቀሩ ኣስታወስኩ ምን ነው ልጅነት ተመልሶ ቢመጣ ኑሮ!? ዕድል ኣግኝጬ መጽሓፉ በትግርኛ ብተረጉሞው ደስ ይለኛል።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 8 ай бұрын
Ene demo Elementary senmar ginbarachinin enfetig neber..ene enkwan derom neqe neberku..alashehum..gin abzagnaw temari timihirt endigebaw yefeteg neber.
@heralassefa8955
@heralassefa8955 Жыл бұрын
ስወድሽ እኮ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ሙሉ ስእብና ጋር
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ሀውለት ጀግኒት እውቀትሽን ይጨምርልሽ ይጠብቅሽ
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 Жыл бұрын
ውይ ልጅነቴን አስታወስሽኝ እኛ እንደዚህ ነው ያደግነው የዛን ዘመን ትውልድ ልዮ ነው ተባረኪ የአሽር ጌታ አምላክ ይርዳሽ
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc Жыл бұрын
ማሻአላ ተባረከላ እሕቴ ልክ ነሽ ስናሀፍዝ ይታጠባል ሌላ ይከተብልናል
@Zahrazahra-zl3lu
@Zahrazahra-zl3lu Жыл бұрын
የኔ አንደኛ ከውሊየ♥♥♥♥♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥👌👌👌👌አላህ እድሜሽን ያርዝምልኝ
@bedrumohammed1582
@bedrumohammed1582 Жыл бұрын
سبحان الله በጣም ደስ ይላል
@rhametali1193
@rhametali1193 Жыл бұрын
ጀግናነሽ የኔልዩ አላህ እድሜሽን ያስረዝምልሽ የኔዉድ😘😘😘
@coffeelatte6344
@coffeelatte6344 Жыл бұрын
Really, I appreciate her. She shows mutual respect and religious tolerance in ethiopia 🇪🇹 .
@nadiamohammed
@nadiamohammed Жыл бұрын
ሀዉሌት በርቺ ! አንዳንድ ችግር ያለባቸዉ ሰዎች አሉ አስተያየት መስጠትም ሆነ መቀበል የማይችሉ አሏህ ይጠብቀን አሚን!!!!!!!
@user-ud2xe6ox1z
@user-ud2xe6ox1z Жыл бұрын
የሰው ሚዛን እንኳን ደስ አለሽ❤🇪🇹
@user-fo4sd7vr5f
@user-fo4sd7vr5f Жыл бұрын
ኸውለት የጅማ ዩኒቨርስቲ ኮከብ ሴት የሴት ቁንጮ ተግባቢ ባለብዙ ተሰጥኦ ነች::
@Mekagetachew
@Mekagetachew Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ አነጋገርሽም ለዛ አለው አንድ ጥፋት ግን አይቸብሻለሁ እሱም በሀይማኖት ጉዳይ ጥሩ ትውልድ የሚፈጠረው በአጉል መመሳሰል ሳይሆን ሁሉም ሀይማኖቱን አውቆ በእውቀት ታግዞ ፈጣሪውን ሲገዛ ብቻ እና ብቻ ነው ባለማወቅ ብዙ አጥፍተናል ለምሳሌ በፊት ለሊት ቋግሜ ታጥበን ሲነገ በዛው ዛውያ ገብተን ቁረዓን ቀርተናል ጥር ማሪያም ቤተ ክርስቲያን አጅበና መስቀል እንቁጣጣሽ ዳቦት አብርተናል ይህ እንደ ጥሩ ስራ ለትውልድ የሚወረስ መልካም ነገር ሳይሆን ሀይማኖትን ያለማወቅ ነው መሀይምነት ነው ሀገር የጋራ ነው ሀይማኖት ግን የግል ነው ብዙ አንድ የሚደርጉን ነገሮች ቢኖሩም የሀይማኖት ተግባራችን ላይ ስንመጣ ግን ትልቅ ልዩት ፍፁም ተቃራኒ ነው የምንሰግደው የሂጃብ አለባበስ ብቻ ሁሉም ባእልም ከሀይማኖት ተግባራቶች አንዱ ነው ስለዚህ ዘመድ ጓደኛን ለማስደሰት ብለን ፋጣሪችንን ማስቆጣት የለብንም
@kamalnure2940
@kamalnure2940 Жыл бұрын
ማሻ አላሀ አለሀ እድሜነ ጤነ ይሥጥሽ
@muhammedsiraj3802
@muhammedsiraj3802 Жыл бұрын
Keep it up Hawlet Ahmed !! We proud of you for your effort.
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
መሸአለህ ትክክለኛውን የተናገረችው እኔም እንደዚህ ነው የቀረሁት አልሃምዱሊላህ
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 Жыл бұрын
አትጠገብ ብየሻለሁ ሀውለትየ የኛ ሱመያ ኑሪልን በጣም ነው እምንወድሽ መሰሎችሽን ያብዛልን እናመሰግናለን እኔ በ20አመቴ እንኳን አላሀተምኩም ይሄው እመዳም ጋር እዳረቃለሁ አልሀምዱሊላህ ሳላሀትም አልሞትም ቢኢዝኒሏህ እናም ሀውሊየ አንች ልዩ ሴት ነሽ
@user-nu9xf1ds3r
@user-nu9xf1ds3r Жыл бұрын
እዉነትሽን ነዉእኔም ታርኬን ስነጊረዉ ደስ ቡሎት ነዉ የምያዳምጠኝ
@iiii4093
@iiii4093 Жыл бұрын
መፃሀፉሁን እንዴት እማገኘሁ አላህ ይጨምርልሽ ሀውለት
@jemal769
@jemal769 Жыл бұрын
Ma sha Allah......Hawulat
@user-wm6bc2ye1v
@user-wm6bc2ye1v Ай бұрын
Masha Allah Tabarakallah berch❤
@ter2065
@ter2065 Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ሀዉለት አህመድ አቤት ሂጃብ ማሻአላህ በጣም ነዉ የሚያምርብሽ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
ማህበራዊ ኑሮ እምነታችን አይከለክለንም መረዳዳትን እንጅ በሀይማኖት ግን መመሳሰል በአል ማክበር የተከለከለ ነው
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
የኔ ውድ እናመሰግናለን ለኦርቶዶክስ ያደረግሽው መቼም አንረሳም በጣም እወድሻለሁ 🙏
@user-vz1le9vg1h
@user-vz1le9vg1h Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ኑሪልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የክፉ ቀንናችን ነሽ እኔ በበኩል ኦርቶዶክስ ነኝ ከዚህ በፌት ልታስመርቄ የያሽወን ቀን ኦርቶዶክስ ሀዘንላይ ሁና አላስመራቅም ብለሽ አስተላልፈሻል ያን ቀን አናረሳም ሙስልም ጓደኞች አሉኝ ከዚህ በፌትም ቃል እደገባሁት 400 መፀሀፍ ገዝቸ አገፋፍላለሁ ።እንወድሻለን
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ደስ የሚል ትዝታ ነው ያወራሽን ያጫወትሽን እናደሞ አንችና ሄርሜላን ነበር የምናያችሁ የምንወዳችሁ ቲቪ ላይ ስትቀርቡ
@najaattube
@najaattube Жыл бұрын
እውነት ነው እኔ ግን መልኳ ጠፋብኝ ስሟና ስራዋን ነው ትዝ ያለኝ በርቺ አላህ ያበርታሽ
@girmabekele7988
@girmabekele7988 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በርች
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
ክክክክክ
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын
እውቀት ማለት በተገቢው ሰው በተገቢው ቦታና ለተገቢው ቁምነገር ሲውል ነው አንቺ ሃይማኖትሽ ሙስሊም ነሽ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖትን ደግፈሽ አይተናል ፈጣሪ ይባርክሽ ሱዳኖች የሚይያስደስታቸውን ነገር ከአዩ ማሽ አላ ይላሉ ባረክ አላህ ፊ ያ መራት !
@abdujemal3234
@abdujemal3234 Жыл бұрын
ማሻአላህ ኢንተርቪሽ ላይ ስለ ቁርአን ሰፊ ማብራርያ ነው የሰጠሽው አላህ ከፍ ያርግሽ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын
ማሻአላህ ሀወልዬ ስወድሽኮ በርቺልኝ የኔ ቆንጆ
@genetgenet9408
@genetgenet9408 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ሰት አነጋገርሽ የማይጠገብ
@zeharatube1277
@zeharatube1277 Жыл бұрын
ክክክክክ ቀላል እሳት እንጭር ነበር የሌለንን ነገር ከጎረቤት እናመጣ ነበር አይ ልጅነት በተለይ የገጠር ልጆች የብዞዎቻችን ትዝታ ነው ከጎረቤት እቃ አንጡ ተብላችሁ የሰበራችሁ የተደፋባችሁ የለም እኔ ብዙ ጊዜ ያጋጥመኝ ነበር በጣም ስለምሮጥ
@abeassefa2536
@abeassefa2536 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ የኔ እሕት ደብረብርሃንላይ በዘርና በሃይማኖታችን ልዩነት ሳናዉቅ አድገናል አሁንም እንዲሕ የዘርና የሃይማኖት ነገር በከረረበት ግዜ ደብረብርሃን ዉስጥ ይሄ ነገር እንደሌላዉ አካባቢ አይታይም።
@kemeriyaabdella5315
@kemeriyaabdella5315 Жыл бұрын
WOOOW በጣም ደስ የሚል አገላለፅ የኖርኩበት አስተዳደግ ልዬ ነሽ
@muniraashika5496
@muniraashika5496 Жыл бұрын
مشالله تبارك الرحمن تصتحلي كلا خير
@ibrahimabdusomed5492
@ibrahimabdusomed5492 Жыл бұрын
ሐውለት አህመድ ብርቱዋ ሴት ............!!!❤
@user-ed5ir6zt7h
@user-ed5ir6zt7h 3 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሺ
@hamdiiethio6741
@hamdiiethio6741 Жыл бұрын
maasha allah ukti kan akka kee nuuf haa bayyisu🥰
@ekranmohammed7840
@ekranmohammed7840 Жыл бұрын
አው ማሻአላህ አላህ ይረሀማውና አባቴን እንደዚህ ነው የሚያቀራው ነበር።
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 Жыл бұрын
ሀውለትዬ ሰወድሽ
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ አቦ ይመችሽ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ማሻ አሏህ❤❤❤❤❤👍
@lulumohammed9446
@lulumohammed9446 Жыл бұрын
ስላየሁሽ በጣም ደስስስስስስ ብሎኛል ሃቢቲ
@queenqueen73
@queenqueen73 Жыл бұрын
Yene jegna, esuwa eko Ye jumma unuversity sekay, journalist, Phd, mother of two, strong confident. Yene ehit fetari yitebikish konjo Ethiopiawi nesh
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Жыл бұрын
Mashallh hweltye erjem edmiyestshe
@alhamdulilah8206
@alhamdulilah8206 Жыл бұрын
Masheallah masheallah masheallah
@wolloislmictube1850
@wolloislmictube1850 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ
@huah7293
@huah7293 Жыл бұрын
የሙስለሞች አለባበስ👍👍👍
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g Жыл бұрын
የኔ ሸጋ!!!መላው ቤተሰቦቻችሁ የተማራችሁ፤ስነ ምግባር የሞላባችሁ፤ ጨዋ፤ሰው አክባሪ፤ አላማ ያላችሁ መሆናችሁን አውቃለሁ። አቤት መታደላችሁ። እድሜና ጤና ጀባ!!!
@user-ob8ro4iw9u
@user-ob8ro4iw9u Жыл бұрын
ማሻአላህ በርች እህታችን
@Hdhd-bn8mu
@Hdhd-bn8mu Жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Жыл бұрын
የኔ እናት ተባረኪ
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k Жыл бұрын
መሸአላህ አበሲት
@dubaiexpo7481
@dubaiexpo7481 Жыл бұрын
ማሸአለህ ትክክል
@sofiasa1231
@sofiasa1231 Жыл бұрын
Masha Allah ♥️😘😘
@user-pe2uj3nh1o
@user-pe2uj3nh1o Жыл бұрын
King amhar wllo Muslim ☪️
@somirayoutobi3052
@somirayoutobi3052 Жыл бұрын
Mashaalah
@zeharatube1277
@zeharatube1277 Жыл бұрын
እኛም የዘጠናዎቹ እንከትብበት ነበር በሱ አሊፍን በተለይ ደሞ በባትሪ ድንጋይ መድ እናዘጋጅ ነበር አይ ልጅነት እንደዛ ሁኖ በጣም ይቀራ ነበር አሁን ግን ሁሉ ነገር ተመቻችቶልን ወደኋላ ቀርተናል
@meretemengesha3977
@meretemengesha3977 Жыл бұрын
ጨዋ ሴት ተባረኪ።
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq Жыл бұрын
ሀዉለት ልጅነቴን አስታወሰሸኝ የአሸር ቤት ቆይታዬ
@aminamametub694
@aminamametub694 Жыл бұрын
ውብብብብብማሻአላህ🍒🍒🌷🌷
@kerianassir6353
@kerianassir6353 Жыл бұрын
የቶጲያ መፃሕፍ ደራሲን አቅርቡልን🙏
@user-nt2gz5rk5h
@user-nt2gz5rk5h Жыл бұрын
@@jilalujemal8906በስመ ሙስሊም ስትል ትልልቅ ቃሪ የወጡበት ወሎ ነው አባቴ ወሎ ስትሄድ ሰው ሰው ትሸታለህ
@AAA-vb1rt
@AAA-vb1rt Жыл бұрын
​@@jilalujemal8906 በትክክልል 👌👌
@user-nt2gz5rk5h
@user-nt2gz5rk5h Жыл бұрын
@@jilalujemal8906 ወላሂ ና ላሳይህ. ወሎን
@user-nt2gz5rk5h
@user-nt2gz5rk5h Жыл бұрын
@@AAA-vb1rt እነ ትክክል. ምላሳችሁ እረጂም አላህን የማትፈሩ
@AAA-vb1rt
@AAA-vb1rt Жыл бұрын
@@user-nt2gz5rk5h እና ለካፊር አታሽቃብጥም ነው የምትይው እኛ ምን አልን 🙄🙄ወላሂ እኔ አሏህን እፈራለሁ ግን ስታሽቃብጥ በጣም ነው የምታናድደው
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Жыл бұрын
ትክክል ሁላችንም ያደግነው እንደዚህ ነው ምንም ልዩነት ሳይሰማን ሁሉም የራሱን ሀይማኖት ይከተላል ከዚያ ውጭ ልዩነት እንዳለን ተሰምቶን አያውቅም አሁንም ፖለቲከኞች ናቸው እየተጫወቱብን ያሉት
@menalgemal3472
@menalgemal3472 Жыл бұрын
Hawulty abro adege yato salhi yelajlaj bedbi gelsteshwal
@kidanfera6943
@kidanfera6943 Жыл бұрын
ሁሉም ኦርቶዶክስ የሷን መፀሀፍ መግዛት አለበት
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d Жыл бұрын
ማሸአለህ
@zamzamanas7835
@zamzamanas7835 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@zahrazoo5269
@zahrazoo5269 Жыл бұрын
ትክክል
@user-um4wp2xw1z
@user-um4wp2xw1z Жыл бұрын
አስተምራኛለች ዜና ለማንበብ አምስት ደቂቃ ቀደም ብላ ትወጣ ነበር ከክላስ ምርጥ እና ኮስታራ አስተማሪ ናት ስለ Depreciate ስታስረዳን ካዛኖን ነበር እንደምሳሌ የተጠቀመችው ከሮማ ወደ ማድሪድ ዝውውርን ተጠቅማ ሁለገብ ናት
@abebssisay7271
@abebssisay7271 Жыл бұрын
ቆንጆ አንቺ ጀግና ነሸ
@zeyinb902
@zeyinb902 Жыл бұрын
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ይች ልጅ የኔ ዘመን ልጅ ናት አብዛኛን እኔም አሳልፌዋለሁኝ ።የየዋሆች ዘምን ነበር።የድሬ ልጅ ነኝ ።የፍር አገር።የዛሬን አይበለውና።♥️♥️
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Жыл бұрын
እኛጋ ቁርአን ቤት ነውእምንለው ወይም እምንቀራውመስጅድጊቢከሆነደሞ መድረሳቤት እንለዋለን እኔምእንዳንቺ በሎህ ነውየቀራሁት በሙጫእናበላምባዲና ጥላሸት ወይምበጥቃርሻ ደረሳዎቹይከትቡልንነበርበኢትዮጵያ አቆጣጠር በ19 96ጀምሬቀርቻለሁበሉህ
@sanyaetopya1197
@sanyaetopya1197 Жыл бұрын
👍👍👍👍🙏🙏🙏
@zeynebahmmed5384
@zeynebahmmed5384 Жыл бұрын
ግባር መፈግፈግ ሞክርናል
@zenitworkicho2239
@zenitworkicho2239 Жыл бұрын
መፈግፈግ ትዝ አለኝ
@tub371
@tub371 Жыл бұрын
እንደዚህ ትልቅዬ ሴት ሁነሽ ሰውን ከሰው ለማጣላት ፌስቡክ ላይ የምትነዥው አስቀያሚ ፖስት አቁሚ ።
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 Жыл бұрын
አሁን እዚ ላይ ሰድብ የምትጰፉ ሰዎች በእውነት ለሀይማኖት ብላችሁ ነው እውነት ተሳድቦ ገነት አለው ኸረ እናስተውል
@dinsefanasire2270
@dinsefanasire2270 Жыл бұрын
አሽር ቤት ኣሽር ጋር
@rashidkedir7753
@rashidkedir7753 Жыл бұрын
EOTC እና EOTC MK ላይ ብትቀርቢ ላአንቺ መሳዮች ይበልጥ ጥሩ ነዉ ፡፡ የሚመጥንሽም ይህ ስለሆነ
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
እሳት መጫር ምንድነው ክክክክክክ አይ ይገርማል
@zdfegegtatube2196
@zdfegegtatube2196 Жыл бұрын
tlacan bat kerstyan west Abat emebalut nacawemryastmeruwacaw enji ensu kefu honew aydlm
@hawletahmed7264
@hawletahmed7264 Жыл бұрын
MINM MADREG AYCHALIM....SIMOCH YESEW LIJ LAY YERASACHEW YEHONU TETSIENOWOCH ALUACHEW.....YE JEGNAWA YE DIRAR EHIT KHEWLET SIM NEW YEYAZNEW....DEFAR LANHONM AYCHALENM
@AAA-vb1rt
@AAA-vb1rt Жыл бұрын
ይቺን ልጅ በምን አወቅሻት አትሉኝም ወይ¿ የኛወቹ 🤣 ለማንኛውም እህታችን ሀውለት አሏህ ሂድያ ይስጥሽ !
@Hayattube-hi3ii
@Hayattube-hi3ii Жыл бұрын
በምን አውቀሻት ?
@birukayalew2887
@birukayalew2887 Жыл бұрын
በምን አወቅሻት?
@AAA-vb1rt
@AAA-vb1rt Жыл бұрын
@@Hayattube-hi3ii ለሌላ እምነት ተከታዮች ስትሽቃብጥ የሚገርመው ደግሞ በሙስሊም ጠልነታቸው የሚታወቁ ሰወች ሳይቀሩ ሲያሽቃብጡላት ነበር
@Hayattube-hi3ii
@Hayattube-hi3ii Жыл бұрын
@@AAA-vb1rt ወሀብያ ካልሆነችኮ ሙስሊም ናት እሷ ምክንያቱም ወሀብያ እስልምናን ስለማይወክል ።።።።።
@AAA-vb1rt
@AAA-vb1rt Жыл бұрын
​@@Hayattube-hi3ii የምርሽን ነው 🤣🤣🤣
@hibrettesfaye1331
@hibrettesfaye1331 Жыл бұрын
ኢቲቪ ዜና ስታነብ የነበራት እርጋታ አሁንም አለ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊት
@ybrahimymer
@ybrahimymer Жыл бұрын
94 ድረስ እኛም ቀርተናል
@tigistbush8875
@tigistbush8875 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች ዛሬግን በሰላምነውስለአገርየሚሸትነገርየዘገባቹት ስለአደዋ አገርወዳዶቹ ችን ሰወች የጋበዛቹት ህዝብ እንደተፋቹ ስለገባቹ ነው ግንመቼም አናምናቹም ከዚህ በኃላ ከአንድወር አካባቢ በደረሰብንገር አላየንም አልተፈጸመም ብላቹ ባላየባልሰማ ያለፋቹትን አገርአይዘነጋውም ጠልተናቹዋል በተገይ ከዮኒጋያለችው አይጥ ጸገነትየተባለች አስመሳይ የምታቀርብትን ብናይም እንደድሮላይክ ምናምንለኢቢኤስ ለናተመሰሎች ጣቢያ የለም በቃበቃ
@user-kv2ws1kc2e
@user-kv2ws1kc2e Жыл бұрын
እኛ ስልጤዎች ለስተመሪም ለትምህርት ቤትም የምንጠቀመው ቀል ነው ለመምህር አሽር ጌተ ለትምህርት ቤት አሽር ገር እንለወላት አስተመሪ ና ትምህርት ቤት የሚለውን በቅርብ ነው የወኩት እኔ በበኩሌ ቲቻርም አይበልም በረሰችን ቋንቋ ነው የምንጠረው
@rukiyrukiya1842
@rukiyrukiya1842 Жыл бұрын
ከጥላሸት የሚሰራዉ መክተቢዉ መድ ነው የሚባለዉ ስም
@gdfh27
@gdfh27 Жыл бұрын
አሽር ቤት ማለት በስልጥኘ. ትምህርት ቤት ማለት ነው
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 87 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 34 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 134 МЛН
Did you see the photo?
0:20
Women Power
Рет қаралды 17 МЛН
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 27 МЛН
Gymrat CAT is a CHEATER?! 🙀 #kitten #cat #cute #aicat
0:45
Stunning Cat Stories
Рет қаралды 31 МЛН
He Used All The Sauce On 1 Slice Of Pizza🤪😂
0:12
BorisKateFamily
Рет қаралды 38 МЛН
IQ Level: 10000
0:10
Younes Zarou
Рет қаралды 4 МЛН