የምፀፀትበት ነገር ስራ ስራ እያልኩ ለቤተሰቦቼ ጊዜ አለመስጠቴ ነው...የንዋይ ደበበ የቀድሞ ባለቤት አይዳ ታሪክ በዶክመንተሪ ተሰራ |Seifu on EBS

  Рет қаралды 362,268

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

ዶክመንተሪ ሰርተው ሰርፕራይዝ አደረጉኝ እንዴት ብዬ እንደማመሰግን አላውቅም
/ @ditaayda1541
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 902
@tigistbirara4501
@tigistbirara4501 5 ай бұрын
አብርሀሙ ስላሴ በየቤቱ ለተጨነቃቺሁ ሁሉ ከክፉ ነገር ይጠብቃቺሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 5 ай бұрын
Amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx 5 ай бұрын
አሜን
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx 5 ай бұрын
አሜን
@አየሱስክርስቶስአምላኬ
@አየሱስክርስቶስአምላኬ 5 ай бұрын
Amen 🙏
@ageraasmer1921
@ageraasmer1921 5 ай бұрын
ሥላሴን ስትጽፍ እንደዚህ ነው ምዕመናን 🙏
@frehiwotzewde3618
@frehiwotzewde3618 5 ай бұрын
አይዳ በጣም የምትገርም ኢትዮጵያዊት ሴት ጠንካራ ፣ጨዋ ፣ ትሁት መልካም ሴት እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን !
@love62076
@love62076 5 ай бұрын
አይዳዪ የመጀመሪያውን ኢንተርቪው ስለኔ የምታወሪ እስከሚመስለኝ : እንዳንቺ ብዙ አመታት ባንኖርም በጣም የምወደው ባለቤቴ ኢትዮጵያ ገብቶ ልጆች ወልዶ ይኖራል: እኔም እንዳንቺ ሁሉን ትቼ ይቅር ብዬ እየኖርኩኝ ነው:: አንቺ እኮ ጀግና እናት ነሽ: ላንቺ ከአሜሪካ ኢትዮጵያ በክብር መኖር ትችይ ነበር ግን ለልጆችሽ የከፈልሽው ዋጋ እንደሆነ ግልፅ ነው: Lupus ብዙ እንክብካቤ የሚያስፈልገው ስለሆነ ልጅሽን ጥለሽ ላለመሔድ ትዳርሽን መስዋዕት ያደረግሽ ምርጥ እናት ነሽ: ዘመንሽን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልሽ : በልጆችሽ በጤና በደስታ በብዙ መልካማቸውን እየሰማሽ ደስተኛ ሆነሽ ኑሪልን: : መውለድሽ መልካም ነው ለነሱ ስትይ ጠንካራ ሆነሻል : በርቺ እግዚአብሔር ሁልጊዜም ካንቺ ጋር ይሁን የኔ እህት🙏
@eyoab700
@eyoab700 5 ай бұрын
አዎ እናትነትን ያሳየች ጀግና ናት
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 5 ай бұрын
የኔ ደርባባ የማያርጅ ውበት በየሳምቱ አቅርብልን ይችን ቅን ሴት ጋሽ ሰይፉ ፋንታሁን አከብርሀለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wintagaming3641
@wintagaming3641 5 ай бұрын
ንዋይ ታዋቂ ስለሆነ ነው ሌላ ሚስቴ አግብቶ ከመውለድ ከ አይዳ አና ልጆህ ጋር ምከፈለ ውን መስዋትነት ትከፍል ነበር...... አራሰ ወዳድ ነህ!!!
@eyoab700
@eyoab700 5 ай бұрын
በጣም የበዛ እራስ ወዳድ እና በልጆቹም ህይወት ጠባሳ የተወው ሊገተባው ሊጸጽተው ይገባል። ምን ችግር አለው ወንድ ከስር ይተካል እሷ ልጅነቷን ጨረሰች።ንዋይም ሆነ ማንም የልጅ ልጅ ማየት ነው መመኘት ያለበት።እንደ አመጣጣችን እንኑር።ልጆቹ ማግባት መውለድ በሚገባቸው ጊዜ እሱ በ60/30 ልጅ ያሳድጋል።የልጆቹን ህይወት ይሻማል።ለአይዳ ፈጣሪ ልጆቿን በሰላም በጤና ጠብቆ ሺ ያድርግላት።አሜን።
@De-iu7gg
@De-iu7gg 5 ай бұрын
ሰላም እንዴት ናቹህ ይቺ አለም ከሀቅሜ በላይ ሆናለች ፈተናየን አበዛቺዉ ሁሉም ነገር ከሀቅሜ በላይ ሆኗል አንዳንዴ አምላክ ለምን እንደፈጠረኝ እራሱ ግራ ይገበኛል ብዙ አላማ አለኝ ግን እየደከመኝ ነው አልቻልኩም እባካቹህ በምትችሉት ሁሉ እርዱኝ ቢያንስ ፀልዩልኝ አይዞህ በሉኝ በጣም ደክሞኛል
@konjorasta9799
@konjorasta9799 5 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል ነገ ሌላ አዲስ ቀን ናትና ጤናህን ብቻ ጠብቅ ።ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው ❤
@eveali6794
@eveali6794 5 ай бұрын
አላህ ይገድፈሽ አብሽረ
@bmshrassist5566
@bmshrassist5566 5 ай бұрын
God be with you
@6E9-iy7ug
@6E9-iy7ug 5 ай бұрын
God bless you, I hope God will lift your burden.
@6E9-iy7ug
@6E9-iy7ug 5 ай бұрын
Pray God will listen.
@PomiNh3570
@PomiNh3570 5 ай бұрын
የኔ ውድ ጆግና ነሽ።ወንዶች ግን ጀግና ሴት አይወዱም።ነፍስ ነሽ❤
@eshetuman32
@eshetuman32 5 ай бұрын
Betame 🙏🙏🙏🙏🙏😍
@tigistihabtemariam9562
@tigistihabtemariam9562 5 ай бұрын
Ya tekekeal 🙏
@genetasefa8364
@genetasefa8364 5 ай бұрын
I feel like that ንዋይ gonna regretting that what he did after he’s married and cheating on her and c has a baby that unacceptable !! She is Very strong 💪🏾 woman and gave her life for her children God be with her always 🙏👏🏽👏🏽👍 ኣይዳ you are beautiful 🤩 inside and out side stay strong 💪🏾👏🏽👏🏽👍
@አምላኬመታመኛዬ
@አምላኬመታመኛዬ 5 ай бұрын
አሽቃባጭ ነህ ማሽቃበጥ የምትፈልገውን ታሽቃብጣለህ የልመሰለህን ደግሞ ታሳቅቃለህ እናት ለልጇ ኩላሊት ካልሰጠች ማን ይሰጣል ባለፈው ሳምንት የሰራህው ስራ ይሄ ልጅ ገና ወጣት ነው የሱን ሞራል እንኳ ምንም የልታህ ዶማ እራስ ነህ
@clickcell4333
@clickcell4333 5 ай бұрын
አፋችሁን ዝጉ የሰይፉን ሩብ አትሰሩም እነዛ ጠቅላላ የዳንኪራ ቤተሰቦች እንደሆኑ ዓለም ያወቀው ነው እሷ ለልጇ ያልተጠነቀቀችሁ ሰይፉ ምን አገባው??
@genayal4277
@genayal4277 5 ай бұрын
የተረጋጋች ሴት ንዋይ ቀረችብህ ይህችን የመሰለች ሴት
@kidusefrem896
@kidusefrem896 5 ай бұрын
መልክ አይደለም ትዳር አብረዉ ሲኖኑ ያለዉን ችግር የሚያዉቁት እነሱ ናቸዉ ነዋይ ወጣት ሚስት አግብቷል
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 5 ай бұрын
set lij alegalay gobeze kalehonech konjo betehone lene zero new👈
@zuzulove9763
@zuzulove9763 5 ай бұрын
​@@kidusefrem896ክክክ ውይ ወጣት እናውቃታለን ማን እንዴ አይድያ ግን ችግራቼውን አናውቅም
@clickcell4333
@clickcell4333 5 ай бұрын
​@@alexmekonen5116አልጋክ ይሰበር ባይመቻቹ እንዴት ወለዱ?
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 5 ай бұрын
@@clickcell4333 yeberete Alega silalegn lisebere ayechelem..bemeketel esa yetenagerechewn simyy lesiray new gize yemesetew alech kegebash..wond lij demo gize kaleseteshiw bizu mekoyet ayechelem
@marthahidego7902
@marthahidego7902 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ልብ ነው ያለሸ በልጆችሸ ነው የምትከፈይው ልጆችሸ ይክሱሻል ጠንካራ እናት ነሸ
@derejezergaw617
@derejezergaw617 5 ай бұрын
የቀድሞ የአርቲስት ንዋይ ደበበ ባለቤት አይዳ እጅግ የተለየሽና እግዚያብሔር ፍፁም አስተዋይና ለብዙዎች ያልተሰጠ ፀጋ አምላክ መርጦ የሰጠሽ እጅግ ሲበዛ የቅኖች ቅንና የዋህ እንዲሁም የደግነት መገለጫ መጨረሻ አንቺ ነሽ አይዳ ❤❤❤❤❤❤ አይዳ እባክሽን ምድራችን እንዳንቺ ያለች አስተዋይና ቅን ሰው የጠፋበት ሰዓትና ግዜ ላይ ነውና ያለችው በተለይ ኢትዮጵያችን ውስጥ አንችን ማግኘት በራሱ የእግዚያብሔር ፍቃድ ነውና እባክሽን እንዳንቺ ያለ ስብዕና ያላት ኢትዮጵያዊ አይደለም በባትሪ በፓውዛም ተፈልጎ ማግኘት አይቻልምና አገር ውስጥ ላሉት ሴት እህቶቻችን በተለያየ ሚዲያ ላይ እየቀረብሽ ልምድሽንና ተመክሮሽን አካፍይ ። አ ይ ዳ አንቺ የቤተሰቦችሽ ጀግና ብቻ ሳትሆኚ የመላዊ ኢትዮጵያውያን ጀግናችን ነሽ ! 👉 አ ይ ዳ : --> " ያልተዘመረላት የአገራችን ጀግናዋ እንስት" ! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@simretekebede7712
@simretekebede7712 5 ай бұрын
በጣም ስርአት ያለሽ ሴት ነሽ እ ልጅሽንም ጨርሶ ይማርሽ ከክፋ ሁሉ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum 5 ай бұрын
ሥርዓት እንዲህ ነው የሚጻፍ እህቴ ።
@addisalemfentahun7772
@addisalemfentahun7772 5 ай бұрын
አሜን ፈጣሪ ይማረው
@economicsbyhabtamu
@economicsbyhabtamu 5 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/aouZmphopZeleMksi=nh4SQPm92vKnA1VO
@jojolove791
@jojolove791 5 ай бұрын
ህይወት እደገባኝ መልካም ልብ ያለዉ ሰዉ እግዝያብሄር በብዙ ይፈትነዋል መልካምነትሽ አይወሰድብሽ ለብዙዎች ያተርፍሽ❤🙏
@emebetwoji4385
@emebetwoji4385 5 ай бұрын
የእውነት እውነት የሆንሽ ሴት ነሽ ምርጥ 👍 ፈጣሪ ልጅሽን ይማርልሽ ላንቺም ረጅምእድሜናጤና ይስጥሽ🙏 ተባረኪ ፍቅርየሆንሽነሽ❤❤❤
@rahelkiflaybahta3264
@rahelkiflaybahta3264 5 ай бұрын
የተባረክሽ ሴት ነሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ይባርክልሽ ልብሽ ጥሩ ስለሆነ ሂወትሽ ሁሉ ፈጣሪ ይባርክሽ
@addisoukikenfela6060
@addisoukikenfela6060 5 ай бұрын
ሀይማኖት ወዴት ነው ወሳኙን እሱ አላህን ፍሪው ሁሉም ያልፋል ለማይቀረው ሞት ተዘጋጂ አንብቢ ዱአ አድርጊ
@GuiiYuioo-d2w
@GuiiYuioo-d2w 5 ай бұрын
😭😭😭🤲🏽🤲🏽☝️👍✌❤
@fayroz7658
@fayroz7658 5 ай бұрын
እሷ ጥፋተኛ አይደለችም እሱ ቢወዳት ሄዶ አብሯት መኖር ይችል ነበር ሌላ ማግባት ለምን አስፈለገ ወንዶች እንዲህ ናቸው መንታ ልብ ነው ያላቸው😡
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 5 ай бұрын
ከማግባቱ በፌትም እዚሀገር ከህፃናት ጋር የሚወድቅ ድርየ ራስወዳድ ነው
@Fre-gi2hy
@Fre-gi2hy 5 ай бұрын
He is idiot ,she’s amazing woman fighting for her children living for them God bless you
@Ethiopia750
@Ethiopia750 17 күн бұрын
@@Fre-gi2hyexactly he is cheater
@tesfahunwubetu
@tesfahunwubetu 5 ай бұрын
መልካም ሰው ማለት መልካም ነገር ማድረግ ብቻ ሳይሆን ክፉ ነገርን በጭራሽ አለማድረግን ይጨምራል። ምሳሌ ነሽ!
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 5 ай бұрын
ጎበዝናት አለባበሧም በሡሪተወጣጥረው የሚወጡት ሤትልጅ አለባበሱ የሴትሢሆንያምራል
@AwolAbadiga-t5y
@AwolAbadiga-t5y 5 ай бұрын
መልካም ሰው ማለት መልካም ነገር ማድረግ ብቻ ሳይሆን ከፉ ነገርን በጭራሸ አለማድረግን ይጨምራል። ምሳሌ ነሽ
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 5 ай бұрын
Ayda Tarik is obviously lying. Are you okay?
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 5 ай бұрын
@@hshhehsge7113 She is 100% lying. I am willing to be cursed by the most heaviest curse, if she is not.
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 5 ай бұрын
@@AwolAbadiga-t5y She is a parasite. Just her face is enough to tell that. Makeup tells even that much when putted by choosing from all types.
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 ай бұрын
ሴፉሻ ኮሜንት ላይ የሷን ዩቱዩብ ቻናል ፒን አድርገህ ብታስቀምጥ ጥሩ ነው ሰርች አድረረገው ማግኘት ለማይችሉት ዲታ አይዳ ልበ ቀና መልካም ሴት በጎ አድራጎቶች ላይ እምነት ሳትለይ ለሁሉ ደራሽ ሰው ናት ጀግና ረጅም እድሜና ጤናን ያድልሽ❤❤❤❤❤
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 5 ай бұрын
እኔም እያሰብኩኝ ነበር❤
@meseretmekonnen2607
@meseretmekonnen2607 5 ай бұрын
እውነቱን ነው ንዋይ እያደር ወደድኩሽ ያለው ይገባሽል ለብዙዎች ሮል ሞዴል የምትሆኝ ሴት ነሽ
@ageraasmer1921
@ageraasmer1921 5 ай бұрын
አይዳዬ ድጋሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጀግና እናት♥️♥️♥️ ፍቅር መልካምነት ጥንካሬ የውስጥ የውጭ ውበት ♥️♥️♥️
@GetanehDemeke-ym5mz
@GetanehDemeke-ym5mz 5 ай бұрын
አይዳ ዋው ! አንቺ ክስተትም ምኞትም ነሽ:: በሴቶች የተጎዱ ወንዶች ሴትንም ከመውቀስ አልፎ ከፈጣሪ ያችን ጋር እስከ መጋጨት ይደርሳሉ ነገር ግን አይዳ ተስፋም፣ ወደ ውስጥ መመልከቻ ፣ ብሎም እግዚአብሔርን ማመስገኛ ጀግና ሴት ነች:: የ21ኛ ክፍለ ዘመን ዳይኖሰሯዋ ሴት!!!ረዥም ዕድሜና ጤና ተመኘሁ ! ሰላምሽ ይብዛ❤❤🎉🎉🎉
@eshetuman32
@eshetuman32 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@economicsbyhabtamu
@economicsbyhabtamu 5 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/aouZmphopZeleMksi=nh4SQPm92vKnA1VO
@seada9327
@seada9327 5 ай бұрын
አቤት አምላኬ ዉበት ከፀባይ ከዚህ ማስተዋል ጋር እንደት ነው ያደለሽ ፈጣሪየ❤❤
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 5 ай бұрын
አይዳ በዉበትም በአሰተዋይነትመሰ በቅንነትም አሞልቱ ነዉ የሰጣት እኔም ከባሌ ብለያይ ጥሮ ጓደኛዉ እህቱ እሆነዋለሆ ቅንነትሺን አደበትሺን አላህ አይቀይረብሺ ልጂሺንም አላህ ጨረሱ ያሺረልሺ አሰተማሪዬ ነሺ ሰይፎ ግነ መሰሉነ ይቅረታ ጠይቃት የዛን ቀን ለማሸማቀቅ ሞክረሀል ለዛዉም በልጇ ፊት መሰሉ ለልጁቿ ሰትል ነዉ እረሧን ያረከሰቸዉ ,so,ይቅረታ ጠይቃት አቅርብና ከዛን ቀን ወዲያ ሆዴን እያባባችዉ ነዉ ወላሂ😢
@aleazarsolomon71
@aleazarsolomon71 5 ай бұрын
አይዳ ውስጧም ውጯም አንፀባራቂ ፈርጥ ነች፡፡
@SebleHailemichel-yz4vl
@SebleHailemichel-yz4vl 5 ай бұрын
አይዳ ልጅ ናት ንዋይ እንደ አባት ይበልጣታል የልጅ አዋቂ ናት
@BatteBobbe
@BatteBobbe Ай бұрын
I am highly obsessed she is examplery.
@zeritutube
@zeritutube 5 ай бұрын
የኔ ዉብ ታድለሽ ከዉጭም ከዉስጥም ዉብ❤ ባይለያዩ እደት ደስ ይልነበር❤ሰብስክራይብ እናረጋለን ንግስታ❤
@hanechohanecho7063
@hanechohanecho7063 5 ай бұрын
ነዋይ አለሌ ክብሩን ያጣ ነው ትዳር ክቡር ነው ተቻችሎ መኖር ቤተሰቡን መሰብሰብ ነበረበት
@kisanet4715
@kisanet4715 5 ай бұрын
👍👍👍👍💯💯💯💯
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 5 ай бұрын
ያውም ከእሷ በምንም ከማትመጣጠን ሴት ጋር😢 አይይ ከባድ ነው
@eyoab700
@eyoab700 5 ай бұрын
የተባረከ ትክክለኛ አስተያየት።
@ayshaahmed5006
@ayshaahmed5006 5 ай бұрын
ንዋይ በጣም እራስ ወዳድ ስው በሽተኛ ልጁን ላለማስታመም ነው ጥላት የሄደው He is selfish guy
@Ethiopia750
@Ethiopia750 5 ай бұрын
so selfe she payed all her live bevause of he is not keep his trouther
@teofloszeleke4472
@teofloszeleke4472 5 ай бұрын
My taught too and her daughter is suffering depression because the father abandoned his family. I am glad the wife moved on in her life.
@Ethiopia750
@Ethiopia750 5 ай бұрын
@@teofloszeleke4472 he is causing her depression I feel sorry for her depression is not easy for this young age God might give her peace
@gigialemu18
@gigialemu18 5 ай бұрын
አይዳዬ እኔ ተራ ሰው ነኝ ግን በወቅቱ ተገኝቼ ብመሰክርልሽ ደስ ባለኝ ነበር የሰጠሽን ትእግስት ለሁሉም ይስጠው 🙏🏼
@shitureshad9861
@shitureshad9861 5 ай бұрын
የሚገርመው,ነዋይ እና አይዳ ይመሳሰላሉ የምር 🌻🌻
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 5 ай бұрын
እጅግ በጣም እህትና ወንድም ይመስላሉ❤
@marydemissie
@marydemissie 5 ай бұрын
በጣም የሚዋደዱ ባልና ሚስት እያደር መልካቸው ይመሳሰላል ይላል ሳይንሱ!!!!!!!
@FasikaHunde
@FasikaHunde 5 ай бұрын
አይዳዬ እግዜአብሄር ሀሳብሽን ያሳካልሽ እግዜአብሄር ዘመንሽን ይባርክ ።
@add.bihone3838
@add.bihone3838 5 ай бұрын
እቺን ጀግና እንደት እንደሚያመሰግናት ቃላት የለኝም :: እግዚአብሔር ይባርክሽ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 5 ай бұрын
የራስሽ ቆንጆ ፀጉር እያለሽ ለምን ይሄንን ጭራ ጫንሽ ሴቱ ምን ነካው:: አይ እናት አንቺ ለልጆችሽ ብለሽ ለህክምናው ስትይ አሜሪካ ቀረሽ አባት ደግሞ እዚህ እዛም ሲል ሌላ ወደደ አንቺ መስዋእት ከፈልሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ይማርልሽ
@abduyusuf7729
@abduyusuf7729 5 ай бұрын
አላህ አንቺንም ቤተሰብሽንም ይባርክልሽ! አላሁመ አሚን!
@BeStrongAndHaveHope
@BeStrongAndHaveHope 5 ай бұрын
She is genuine, strong, and positive. She is a true role model for all of us.
@akalseifu6686
@akalseifu6686 5 ай бұрын
አይዲቲ በጣም አመሸግናለሁ ህይወትሽ አስተምረሽኛል
@abamela8331
@abamela8331 5 ай бұрын
ይቺ አይዳ የምትባል ግን ለብዙዎች የጽናት ተምሳሌት የምትሆን ጎበዝ ናት፡፡ እንደሚታወቀው ዓለም ለደግ ሰዎች አትመቺም፡፡ “ዝነኛው” የቀድሞ ባሏ ሌላ ገላ ወዶ ከዳት፡፡ ችግሩ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ልጆቻቸውን ነካ። እባካችሁ ራስ ወዳድ አንሁን፡፡ ምድራዊ ሕይዎት አላፊ ነው፡፡ Aida is an example of perseverance for many. As you know, the world is not kind to kind people. Her "famous" ex-husband cheated on her and divorced her finally. The problem affected their children, either directly or indirectly. Please let's not be selfish. Earthly life is transitory.
@thestar2137
@thestar2137 5 ай бұрын
አንቺ ሴት ግን ምን አይነት ሴት ነሽ ምንድነው አፈጣጠርሽ ዝም ብለሽ መልካም ደግ ሩህሩህ ውብ መሆን ይቻላል ? ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርከው
@Maryg05
@Maryg05 5 ай бұрын
ጋለሞታ ሴቶች ናቸው የሰው ትዳር የሚያፈርሱት ምድረ ቆሻሻ የሚፈልጋት የሌለ መንፈደረኛ እግዚአብሔር ይፋረድባቸው አይዳ ቆንጆ ልጆችሸን እግዚአብሔር ይማርልሸ
@Ethiopia750
@Ethiopia750 5 ай бұрын
AMEN enami dersobgnal wendochim wechochi nachwe batesb lijoch eylu eza mewtfachwe
@fevenBahru-q9j
@fevenBahru-q9j 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል መልስ ሰለምትወጂው ንዌይ የምትሰጪው መልስ አኔም እንዳንቺው አስብለታለው ግን ተለያይተናል እወደዋለው አፈቅረዋለው ስለተለያየን የምጠለው ከወነ መጀመሪያውም አልወደውም ማለት ነው ወነትሽ ነው ስለምትወጂው ሰው ጥሩ ጥሩ ነገሩ ብቻ ማሰብ ትክክል።
@eyoab700
@eyoab700 5 ай бұрын
ልብ አይመረመርም
@Fre-gi2hy
@Fre-gi2hy 5 ай бұрын
I believe her ex husband selfish I remember when I was child we use to read her magazine in Asmara I love her Idaya I’m going to subscribe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Love you sweetheart
@ebstv_fan
@ebstv_fan 5 ай бұрын
አርቲስት ንዋይ ደበበ እባክህን የእግር እሳት እንዳያንገበግብህ ተቀበላት 🙏
@mekitkasahun6168
@mekitkasahun6168 5 ай бұрын
ፍቅርና ሰላም ይብዛልን ሀይዳ ለሁሉም ትምህርት የምትውኝ ምርጥ እናት እና እህት መልካሙን ሁሉ ተመኝው።
@ማሕሌት
@ማሕሌት 5 ай бұрын
ደስ የምትል ሰው ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ🙏ድል ለጀግኖች ፋኖ💪💪
@genetyilma7717
@genetyilma7717 5 ай бұрын
የህልም ምኞት ድል ለፋኖ ሳይሆን ልብ ይሰጠው ለፋኖ ለቤተሰቡ ለሀገሩ ሀሳቢ ያድርገው በል
@Hanag-ot1jq
@Hanag-ot1jq 5 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤
@economicsbyhabtamu
@economicsbyhabtamu 5 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/aouZmphopZeleMksi=nh4SQPm92vKnA1VO
@titibibi
@titibibi 5 ай бұрын
Celebrity status is not a personality status. He basically abounded a sick son and let her struggle all by herself. The daughter is suffering from depression due to all this. Chronically and critically sick brother , a mother who is doing all by herself to take care of them in all sense and a coward father who decided to abounded the family in the midst of it. Getting a kidney transplant didn’t fix all of the son issue. He is one life long post transplant medication where level needs to be monitored closely. He has a lupus as she said.kidney issue is just one part of it . And there is no way this the son can be treated in Ethiopia or even in US without her having to maintain health insurance through her employment.. She is keeping all this to herself to keep her ex public picture intact. This is an ultimate betrayal! To abounded your own son and a struggling mother / a wife in the time of great need! He is a heartless coward! Let’s call him what he is!
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 5 ай бұрын
እረ ባትለያይ ደሰ ይልሺ፠ነበር 10 አመት፠በላይ ሲጠብቅሺ ወይ መምጣት ነበረብሺ ወይ እሱ ን እንዲመጣ አሳምነሺ እዛ እንዲመጣ ማረግ ነበር ሁኖም ተለያይታችሀል የፈሰሰ ዉሀ አየታፈሰ አሰረ ግዜ ምንድነዉ ሰለተለያየ ሰዉ ማዉራት
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 5 ай бұрын
አንችና አሚና እዮሀ ሚዳያላይ የገረበችው እህት በጣም ጠንካራና ልዮናችሁ የሁለታችው አድናቂ እስኪ ልያችሁ 💪እደው ጠንካራና ደግሰው እደት እደምውድ 💕💕
@FearLess-kj3qb
@FearLess-kj3qb 5 ай бұрын
ነዋይ ግን አይዳ ላይ ቺት ይደረጋል ?? በማን ይሆን ?😭😭😭😭
@quluceiluu5780
@quluceiluu5780 5 ай бұрын
ምክንያቱም ህይወተ ሌላ ሀገር ነው
@Helloperson
@Helloperson 5 ай бұрын
she used to be his maid … now she is her wife..unbelievable..
@Helloperson
@Helloperson 5 ай бұрын
his wife…
@kokobaadena8826
@kokobaadena8826 5 ай бұрын
ኧረ ላደበታችን ለከት ይኑረው ችት አላረገም ተፋቱ ሌላ አገባ
@morasosa5390
@morasosa5390 5 ай бұрын
artist ayde?
@eliasnasser1483
@eliasnasser1483 5 ай бұрын
ንዋይ እርግጠኛ ነኝ ይሰማዋል ይቆጨዋል she is geniuse and figure of Ethiopians women ከተዘፈነላት በላይ ነች ዕድሜ ይስጥሽ
@azebtamene5177
@azebtamene5177 5 ай бұрын
ልጅሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ የኔ ቆንጆ ስታምሪ
@LubabaMohammed-he5ut
@LubabaMohammed-he5ut 5 ай бұрын
ነገሮችን ቀለል አድርጋ ማለፍዋን በጣም ነው የወደድኩላት አልችልምእንጂ እኔም ያለፈን እያሰላሰልኩ እራሴን መጉዳት አልፈልግም ቂምመያዝእና ብስጭት አይጠቅምም
@eshetuademe5107
@eshetuademe5107 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ምንም ቢሆን እናት ነሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ።
@kedirmohammed3219
@kedirmohammed3219 5 ай бұрын
Keep your private life for yourself please stop talking about your daughter depression on media. I think You are looking for appreciation from audience and look like you fake.
@ሐኒሻ_ሐይሌ
@ሐኒሻ_ሐይሌ 5 ай бұрын
Exactly! I can't stand her! She's so fake!
@Sima-A
@Sima-A 5 ай бұрын
እደዚህ አይነት ስብዕና ያላትን ሴት ሸንቀጥ ብላ ስታያት ደሞ ናና አስታርቁኝ ተለያየን እንጂ መች ተፋታን እንዳትለን አቶ ንዋይ
@ABESHA-Z
@ABESHA-Z 5 ай бұрын
ላልፈው የማልችለው ነገር የልጇ ነገር እያሰጨነቃት ይችን የመሰለች ጀግና ጭንቀቷ ጭንቀቱ መሆን ሲገባ ወደሌላ ሴት መሮጥ ለምን የሚያሳፍር ና የሚያስንቅ ነው
@gosayea.6648
@gosayea.6648 5 ай бұрын
የሴቷ በኢኮኖሚም በትምህርት ብቁ መሆኗ ነው የባሏ ጥገኛ እንዳትሆን የሚያደርገት
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 5 ай бұрын
❤ewanet new
@eyoab700
@eyoab700 5 ай бұрын
ጥገኛ ካላደረጉ ደግሞ ሞራል ይጎላቸዋል ችግር ይከተላል። ከሆነ የቤቱ እራስ የገቢም የእውቀትም የእምነትም እራስ ቢሆን እንደፈጣሪም ፈቃድ ጥሩ ነበር።እዚህ ቤት ይሄ ችግር የተፈጠረ ይመስላል። ቤተሰቧን ጊዜ ያልሰጠችው በስራ ምክንያት ከሆነ ከፍተኛውን ወጭ ሸፋኝ እሷ ነበረች ማለት ነው።...አስተማሪ እውነታዎች አልተብራሩም በሁለቱም ተበኩል ሽፍንፍን በዝቷል።
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 5 ай бұрын
አላህ ይርዳኝ አለች ሙሰሊም ነች ማለት ነዉ አላህ ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን ሂጃብሺን ልበሺ ወደ፠አላህ እንመለሰ አይዲ ቀሪ ሂወትሺን ልጆችሺን ሰለ እሰልም እንዲማሩ አርጊያቸዉ እባክሺ ይህ፠አለማዉይነዉ ለወዳኛዉ እናሰብ አንድም፠ቀንኳን አልሀምዱሊላህ ሰትይ ሰምቸ አላቅም በሀይማኖትሺ ታፍሪያለሺዴ ❓❓❓❓
@smd7650
@smd7650 5 ай бұрын
ወሬትወጃለሽ😉
@bdhddhdh6400
@bdhddhdh6400 5 ай бұрын
አው
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 5 ай бұрын
ውዷ እህቴ ማሻ አላህ እናት ማለት ምንም ቃል የላትም አላህ እኛንም እናት ያርገን እናቶችንም አሏህ ይጠብቀልን ግን በሂጃብ ብትሆኒ በጣም አሪፍ ነው
@siammsiamm6051
@siammsiamm6051 5 ай бұрын
ሙስሊም ናት እንዲ?
@momo9071
@momo9071 15 күн бұрын
​@siammsiaአዎmm6051
@yemejemal
@yemejemal 5 ай бұрын
አይድዬ የኔ ጀግና የኔ ጓደኛ የኔ እህት❤ በዚህ አጋጣሚ ስላንቺ ያለኝን አመለካከት ልናገር እንዳቺ አይነት ደግ እና ግልጽ ሰዉ በጣም ጥቂት ነዉ አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ከነ ልጆችሽ ይስጥሽ 🤲🏼🤲🏼🤲🏼 You are one of a kind I really mine it from the bottom of my hart you know what I mine! I will never forget what you done for me thank you very much and last but not least I love you yene konjo 🙏❤️🥰
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 5 ай бұрын
I pray you find a husband that loves and treats you like the queen you are!
@etk3995
@etk3995 5 ай бұрын
You just read my mind!
@ሜና
@ሜና 5 ай бұрын
ልጆችሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ፀበል ቢጠመቁ ልጆችሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ በልጆችሽ ተደሰች ክፋ አይካቸው
@mandefrogebeyehu3998
@mandefrogebeyehu3998 5 ай бұрын
ዋው......የዘመናችን የክርስቶስ ተምሳሌት ረዥም እድሜ እና ጤና ❤
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd 5 ай бұрын
የፈጠራችሁ እና ሠዉ ማማሠሠል አይገብድም
@የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ
@የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ 5 ай бұрын
አንች ንግስት ነሽ እንዋይ እንዳንች አይነት ሚስት ማጣት ከባድ ቢሆንም ጥፋቱ የእድሜ ልክ ፀፀት ነዉ ።
@switzerland7463
@switzerland7463 5 ай бұрын
አይዳዬ ፍቅር እኮነሽ
@kisanet4715
@kisanet4715 5 ай бұрын
አምላክ ከ ልጆችሽና ካንች ጋ ይሁም ልጆሽን ይማርልሽ 🙏🏾❤
@sitrazee13
@sitrazee13 5 ай бұрын
ለምንድነው በራሷ ስም የማትጠሯት የራሳቸው ህይወት አላቸው እኮ
@newharg5548
@newharg5548 5 ай бұрын
አይዳየ እንደአንች ቆንጆ የሚወድሽ የሚረዳሽ ባል አግቢ እግዚአብሔር ይስጥሽ !!!!!! ግን የሚገርመኝ ስትስቂ ከነዋይ ጋር ትመሳሰላላችሁ
@LiyaZewede
@LiyaZewede 5 ай бұрын
ወይ ጉድ ! ነዋይ ደበበን መስላ ቁጭ። ልጇማ ነዋይ ሳያረጅ በፊት የነበረውን መልክ ይመስላል። አይ ነዋይ! ምን አለበት አንተን የመሰለ ተዋቂ ዘፋኝ! ይቺን የመሰለች ቆንጆ መተውህ በጣም የመጨረሻ ጨካኝና ተራ ነው የሆንክብኝ። አይዳ ደሞ!: በጣም ያናደድሽኝ! ጩሆብኝ አያውቅም ፣ተናግሮኝ አያውቅም፣ ተጣልተን አናቅም የምትይው: መናገርና መጣላት በትዳር ውስጥ ያለነው። ትልቁ :ህመም :ግን ! ከሌላ ሴት ጋር :ግንኙነት: መፍጠር: ነው። እንዲሁም ጠብ የሚያመጣው፣ መለያየት የሚያመጣው! ዝሙት ነው። ነዋይም ዝሙት ሰርቷል! ከዚህ የበለጠ ጥፋት ምድር ላይ የለም። ምን አለበት! እስከ እርጅናህ አብረህ መኖር ብትችል ኖሮ። እኔም ነዋይን የጠላሁት በዚህ ስራው ነው።
@kisanet4715
@kisanet4715 5 ай бұрын
👍👍👍💯💯💯💯💯
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 5 ай бұрын
ልክ ነህ ይገርማል ባለትዳር የሆነውን ሰው እራሱ የሚያገቡ ሰወችም በተለይ ያገባት ሴት ትገርመኛለች ስንት ላጤ በሞላበት አጠመደችው የስራዋን ይስጣት😢😢😢
@genetasefa8364
@genetasefa8364 5 ай бұрын
@@nuneshnunesh3986እሱ መስሎኝ የሄደው ከኣሜሪካ ወደ ኢትዮ that he’s fault that he’s cheating on he’s wife he’s should’ve done that kind of mistake 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️
@NinoSisay
@NinoSisay 5 ай бұрын
If you are fem it’s to hard to control your self …. The work by it self not easy… very few of singers have a nice life … I promise not easy ….
@hailushibru9962
@hailushibru9962 5 ай бұрын
ተራ ሰው የተባለው ስድብ ተገቢ አይደለም።
@etalem3581
@etalem3581 5 ай бұрын
ቢታይ የኔ ደግ የኔ የዋህ የኔ ምርጥ የኔ መልካም እረጅም እድሜ ይሰጥልኝኝኝ አንቺ እኮ ከላይ ብቻአደለም ዉበትሽ ከወሰጥም ነው ዉበትሽ እኔ ሰላንቺ ምን ብይ እደምናገር አላወቅም ግን በጣም ነው የምወድሽ እረግጠኝ ነኝ ይሄን ኮሜት እደምታይ እኔ አለም ወይም እታለም ( የዘኪያ)
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n 5 ай бұрын
ታድለሽ ምንም ነገርን እንደ አመጣጡ መቀበል የተረጋጋ ሰው መሆን መቻል መታደል ነው❤❤
@eyoab700
@eyoab700 5 ай бұрын
ለመቀበል የተማረ ጭንቅላት ጋር እራስን የሚያቆም ገቢ ያስፈልጋል።ሞራሏ ያልወደቀው ከተፈጥሮ መልካምነቷ ጋር በርትታ የሰራች መሰረቷም ጀርባዋ ከጥሩ መሆኑ ነው። አሁንም ሁለተኛ ትዳሩን ....
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n 5 ай бұрын
@@eyoab700 አይ ገቢም መማርም ከዚህ የተፈጥሮ እድል ጋር ምንም አያገናኘውም መታደሏ ነው ለምን ካልክ ባሏ ሀገር ገብቶ ከሌላ ሲወልድባት ታማሚ ልጅ ይዛ እንዴትም ብታስበው አንድ ሴት በዚህ ልክ አትችለውም እሷ ቀለል አድርጋ ስለተናገረችው ነው ሰው ቦታ ያልሰጠው እንጂ ይሄንኑ ንግግር እያለቀሰች ብትነግረን አለም ነዋይ ላይ የስድብ መአት ያወርድበት ነበር ጭራሽ ሴቷ ልጇ እናቷን እንደማገዝ ከአባቷ ጋር መሆን ፈለገች ኡኡ ከባድ ነው የሷ ከላይ ነው ስልህ👏👏
@Ethiopia750
@Ethiopia750 17 күн бұрын
@@Didi-2016-n😢😢😢😢 ESu gen ayqenawem
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 5 ай бұрын
ታድለሽ እባክሽ ይህን ስጦታሽን አብዝተሽ በትምህርት ስጭን የኔ ውድ መታደል ነው እንዳንች አይነት እውነት መስጠትሽ በጣም ነው ደስ የምትይው እንደምወድሽ እንዴት ከቂም እራሴን እንዳርቅ እንደረዳሽኝ መግለፅ እወዳለሁ 💚💛❤🌺💕🙏🌷
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 5 ай бұрын
ሰዉ መሆን ማለት እንደ አንቺ ነዉ! ፈጣሪ በልጆችሽ አብዝቶ ይባርክሽ !
@emebetbayisa9110
@emebetbayisa9110 5 ай бұрын
አይዱዬ❤ድንቅ ፡ ሴት ፡ ነሽ! ተረጋግተሽ ፡ ሰው ፡ የማረጋጋት ፡ አቅም ፡ ያለሽ ፡ ነሽ! ፡ እግዚአብሔር ፡ እድሜና ፡ጤና ፡ ጋር ፡ ይስጥሽ🙏
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 5 ай бұрын
ዋዉዉዉዉ ከዛሬ ጀምሮ ዳቦ እነፓስታ ቻው አልበላም ለካ ውፋሬ ለሴት ልጅ ጠላት ነው ምሳሌ ትሆኛለሽ ሰው ወደ ልጅነት የሚመለስ ውበት አንቺ ላይ አይው ለመጀመሪያ ጊዜ በዛላይ የተለየሽ እንቁ አስተሳሰብ ያለሽ ሴት ነሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የኔ ውብ❤❤❤❤❤❤
@helenmesfin3870
@helenmesfin3870 5 ай бұрын
Cheating ልክ እንደ ዳይኖሰር ከምድረገፅ ያጥፋህ ኣቦ!
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 5 ай бұрын
የአይዳን ሊንክ አሰቀምጥልን ሰይፍሻ
@bettys-gy6sc
@bettys-gy6sc 5 ай бұрын
ቀዳዳ
@solomontenaw9455
@solomontenaw9455 5 ай бұрын
ጥሩ ውይይት ነበር። አይዳ ስለ ጥንካሬዋ በጣም ልትደነቅ ይገባታል። የማይገባኝ ነገር ቢኖር አንዳንድ የተፋቱ ጥንዶች ምንም እንዳልተፈጠረ "አሁንም በጣም እንዋደዳለን" የሚሉት የሽንገላ ንግግር ነው። ይቅር መባባል ሌላ መዋደድ ሌላ። ሚዲያ ላይ የሚወጡት አንድም ሕዝብን ለማስተማር ስለሆነ እውነቱን ቢናገሩ ብዙዎች ሊማሩበት ይችላሉ ። ዛሬ አይዳ ከሞላ ጎደል እውነቱን ስለነገርሽን እናከብርሻለን። በርቺ።
@eyoab700
@eyoab700 5 ай бұрын
የሚቀራት ነገር እንዃን አለ ምንም ሳትጎዳ ሳትበሳጭ እዚህ የተረጋጋ ስሜት ላይ አትደርስም።መንገዷን ብታወራን ጥሩ ነበር የተጋነነ ነገር አ።
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 5 ай бұрын
እንዴት አይነት ሴት ነች በፈጣሪ… በውስጥም በውጭም!... ኸረ መታደል!
@FasikaHunde
@FasikaHunde 5 ай бұрын
እግዜአብሄር አምላክ ልጅሽን ይማርልሽ።
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 5 ай бұрын
የትኛው ነው እውነታው ? ዚህ ቀደም እሱ አሜሪካ መኖር አልተመቸውም እንመለስ አላት እሷ አልፈለገችም እሱ ተመለሰ እረድም ብቻውን ኖረ ጠበቃት አጠብቀኝ አ ,. አ ቆንጆ ሞልቷል አግባ አለችው ተስማሙ አገባ ? የዛሬው ደሞ አ .. አ ተመለሰና ሌላ ህይወት ጀመረ ልጅ ሲወልድ የፍቺው ክስተት ተፈጠረ ? ትንሽ ግራ ይገባል እንዲህ የሚዋደድ ጥንድ ለዛውም ልጆች ያላቸው ባይለያዩ ጥሩ ነበር ።
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 5 ай бұрын
ንዎይ ሳያገባም በፌት ኢትዩጲያ እየመጣ በአደባባይ ከህፃናቶች ጋር ሲማግጥና ሰክሮ ሲታይ ነበረ እሶደግም በልጆ ጤናምክንያት ወደሀገሮ መመለስ አትችልም ስለዚህ አግባ ከምትንዘላዘል ማለቶ ጥፍቱ ምንላይ ነው
@רפיגובנה
@רפיגובנה 5 ай бұрын
አይዳ በጣም ጠካራ ጀግና እሴትነሸ እግዚአብሔር አድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሸ
@KumsaDirissa
@KumsaDirissa 12 күн бұрын
ይህን ፕሮግራም ዛሬ ነው ያየሁትኝ ይህን አገልግሎት ሰውን ከማስደሰት አልፎ ከሁሉ በላይ ፈጣሪን ያስደስታል
@genetpejama3111
@genetpejama3111 5 ай бұрын
እግዝያብሄር እድሜ ይስጥሽ በጣም ልባም ሴት ነሽ
@birushiferaw4054
@birushiferaw4054 5 ай бұрын
አይዳ ኢያሡ ወሰን ጥሩ ሰው ነው ያልሸው ተጠንቀቂ ከጀርባሸ የታሠበ ነገር አለ ታሪኩን ብታውቂው የሰነት ሰው ህይወትና ደም ያለበት ሰው ነው ከደርግ ወታደርነት እዚህ ለመድረሰ የነ አቶ ተገኑ ወርቁ ቄራ የሡን ቤተሠብ ላይ የፈፀመውን ግፍ የውብሸት ቤተሠብን ታሪክ ብቻ ማየት በቂ ነው ሰለዚህ ተጠንቀቂ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 5 ай бұрын
She is hero person❤❤❤❤❤❤
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 5 ай бұрын
ልጇ ድምፁ ነዋይን ቁርጥ መልኩ ደግሞ የሁለቱንም ነው የያዘው ጀግና እናት
@konjorasta9799
@konjorasta9799 5 ай бұрын
አይዳየ የኔ የዋህ ❤❤❤❤❤❤
@Bobbi2023
@Bobbi2023 5 ай бұрын
You are a hero for what you've done to your baby. May God bless you. BUT I am not sure what the aim of this topic is. Every time you come, you discuss about your ex, who is married and has children. Don't we have respect for his new wife and children. Again, you stated, "when he had the second child, I moved on." I have no idea what to say, but it's too much. Your counsel is even forbidden in religious texts. When you are married, you don't have to to keep someone from your past. It's fine to respect someone, but loving and being around them makes no sense. Respect for other people's marriages is also important. Sefu you supposed to discuss about the documentary however focused on posting her past life pictures. He is married and have family respect what he have now.
@teofloszeleke4472
@teofloszeleke4472 5 ай бұрын
I am saying the same thing. The new wife need to be protected and she needs some space.
@AminaAmina-dw1lq
@AminaAmina-dw1lq 5 ай бұрын
ይገባሻል
@kng4900
@kng4900 5 ай бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን ሁለተኛ ይሄንን ስራ ሰርታችሁ ያቀረባችሁ በመቀጠል ሰው በህይወት እያለ ለሰው እውነትን በአደባባይ መመስከር የቻላችሁ ምስክሮች ሰይፉሻም በመጨረሻም አይዳ ለመልካምነትሽ ሁላችሁንም እናመሰግናለን። ድንቅ ነው መልካም ለሆነ ሰው መመስከር ካለብን በህይወት እያለ በአደባባይ ነው ከልብ እናመሰግናለን አሁንም ክብር ለሚገባቸው በህይወት እያሉ ክብርን እንስጣቸው ከዚህ ዓለም ካለፉ በኋላ የምናደርገው መንጫጫት ሚዛን አይደፋም። King Nafkote
@fantahunifa5670
@fantahunifa5670 5 ай бұрын
በቅድሚያ ለወለዱት ልጆች መኖር ሳይችሉ ለሌላ ደስታ ቀዳሚ ነኝ ማለቱ ደስታን ያሰኛል።
@ebrahimendris8744
@ebrahimendris8744 5 ай бұрын
ምናለ የኔ ሚስት እንደዚህ ጥብስ ከምታረገኝ ጥላኝ የራሷን ኑሮ ብጀምር ምን ነበር
@jemelajemela6978
@jemelajemela6978 5 ай бұрын
አረ ተው
@solianacool3791
@solianacool3791 5 ай бұрын
You are my inspiration proud of you sis 👏 💓
@geminimars7704
@geminimars7704 5 ай бұрын
So he cheated on her, had kids out of wedlock and she still forgave him and decided to remain friends with him?!? ይሄ ልዩ ተሰጥኦ ነው በእውነት! There are very few people in the world like you my dear! I am not one of them! አድናቂሽ ነኝ! You are Unsung Hero
@amenpipi2013
@amenpipi2013 5 ай бұрын
ስነ ስርዓት ያለሽ ስትናገሪ ንግግርሽ ማር ማር የሚል ኡፍፍፍ እንዴት ደስ የምትል ናት ፈጣሪ ልጆችሽን ጨርሶ ይማርልሽ
@RUta-x5x
@RUta-x5x 5 ай бұрын
ሰይፍሻ ላንተ ታላቅ ክብር ኣለኝ thank you
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 5 ай бұрын
Aydi በጣም ተምሬብሻለሁ፡፡ ለሰው ለመኖር እራስን ማኖር፡፡ የምድር ላይ የሰዉ ጨው ማለት አንቺ ነሸ፡፡የእግዚአብሔር እጁን አየን በሰዉ ላይ፡፡
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 5 ай бұрын
ልባም ሴት፡፡
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 5 ай бұрын
ሌላ ሚስት አግብቶ ቺት ማረግ አያስቀይመኝም የምትይው ምንድነው ሚያስቀይምሽ? ጥላቻ ይኑርሽ ማለት አደለም እውነቱን ግን መናገር ግድ ነው
@ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ
@ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ 5 ай бұрын
አይ ሀበሻ😂😂 በቃ ለየት ያለ አስተሳሰብ አይጥማችሁም
@fikrlove1042
@fikrlove1042 5 ай бұрын
Enem betaaaaam ekawemalew
@fikrlove1042
@fikrlove1042 5 ай бұрын
Cheating eyaberetatach new😢
@fikrlove1042
@fikrlove1042 5 ай бұрын
Kezih yebelete kihdet ale ende???????????? Min aynet asmesay sew nech????? 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 Egziabher yikir yibelish 😢😢😢😢
@mash5767
@mash5767 5 ай бұрын
ለማዳመጥ or ለመረዳት ቢሞከር ይሄ ኮሜት ባተፃፈ እሷ ቺት ማረግ አያስቀይመኝም አላለችም ባልፍልግም በግዴ ተቀብዬ በደስታ እየኖርኩኝ ነው እኔም እሱም መለያየት ባንፈልግም በቃ ሀፕን ሆነ ሶ መቀበል ግድ ነው አለች የህልኋ ጉዳይ ነው ዋናው በሰላም አብሮ መዝለቁ ነው ፍቅር ደሞ ሁሉን ነገር በሰላም አቻችሎ መቀጠል ነው እጅ ጥሩ ጥሩ ብቻ እየመረጥን የምንቀጥል ከሆነ ፍቅር አይባልም።
@tedworku3686
@tedworku3686 5 ай бұрын
Wasting time, who cares!
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 50 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 4,8 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 13 МЛН
Ethiopia - WINTA: The Show - Episode #29
34:08
Ethio One Love
Рет қаралды 326 М.
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 50 МЛН