🔴ሽርካ የኦርቶዶክሳውያን ግድያ እና መከራ በዛ❗ተስፋዬ ቻሌንጅ አቀረበ

  Рет қаралды 1,222

Tsegaye kiflu

Tsegaye kiflu

Күн бұрын

Пікірлер: 30
@yoseph07mf
@yoseph07mf 4 сағат бұрын
እኔም በርሜል ጠበል ሄጀ ነበር። የሚሰውረው ሽታ በጣም አስቀያሚ ነው። ሰው በየቁኑ ይሞታል ። የለየለት ሰይጣናዊ የውሸት ጠበል ነው። ቤተክርስቲያኑ እና ጠበሉ መለያየት አለባቸው በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም መጠራት የለበትም ።
@yosiefsisay454
@yosiefsisay454 2 сағат бұрын
ምንኛ የከፋህ ነህ
@User2535-n1m
@User2535-n1m 4 сағат бұрын
ዲያቆን ዮርዳኖስ እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን ።ጸጋህን እጥፍ ድርብ አድርጎ ያብዛልህ !
@Mom-mt1yx
@Mom-mt1yx 2 сағат бұрын
ጠበሉም የቤተክርስቲያን እኛም የምንሄደው የምንጠመቀውም ቤተክርስቲያን ምንአጨረጨራችሁ መድሐንአለም ልብ ይስጣችሁ።
@liyaabebe53
@liyaabebe53 3 сағат бұрын
ኧረ ፀጋዬ አልተቻልክም አቀራረብ አንደኛ ሆነሀል በርታ 👍👍👍። ልክ ነህ የአባታችንን መንፈሳዊ ፊልም ድሮ አይቼው ነበር በጣም ታላቅ አባት ናቸው የኢትዮዽያዊው መናኝ የአባ ገብረክርስቶስ በረከታቸው ይደርብን🙏
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 3 сағат бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏
@yoseph07mf
@yoseph07mf 5 сағат бұрын
በጉጉት እንጠብቅሀለን ፀግሽ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 5 сағат бұрын
ጆሲዬ 😍😍😍
@Eth2222
@Eth2222 2 сағат бұрын
ሸካ ሳይሆን አርሲ ሽርካ በሚለዉ ይስተካከል !
@MeskeremHailu-ye5kt
@MeskeremHailu-ye5kt 3 сағат бұрын
ሰዎችን በግላቸው ልትተቹ ትችላላችሁ ነገር ግን ፀበሉን መጠራጠራችሁ ግን በጣም ስህተት ነው ይቅር ይበላችሁ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 3 сағат бұрын
ጸበል በቤተ ክርስቲያን የሚፈልቅ እንጂ በየጫካው የተቆፈረ ሁሉ ጸበይ አይደለም
@yosiefsisay454
@yosiefsisay454 2 сағат бұрын
@@Tsegayekiflu ደሴ ገብሬል ሒደህ ጠይቅ ጸብሉን እና ቤተ ክርስተያኑ ያሉበትን እርቀት ገጠር ሳትዎጣ።
@ethio_explorer
@ethio_explorer 4 сағат бұрын
መምህር ተስፋዬ ምርጥ ሰው ነው። ትምህርቶቹ ይመቹኛል። አንተ ግን ታዘብኩህ ነገረኛ ነህ ዛሬ ገና ገባኝ ጉዳዩን ፐርሰናል አደረከው::
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 3 сағат бұрын
ትምህርቶቹ ወይስ ህልሞቹ?
@samarr1112
@samarr1112 3 сағат бұрын
@@ethio_explorer ስለምን ትምህርት ነው ምታወሪው 🤔ቀኑን ሙሉ ሲቃዥ እየዋለ ደግሞ መምህር ማነው መምህር ያለውን
@yosiefsisay454
@yosiefsisay454 2 сағат бұрын
መምህር ተስፋየ የተቀረፀው ምስል ኑሮት ቢያሳይህ ጸበል አደለም ጋዝ ነው እንዳሉን ሰዎች አንተም ያነኑ ልትደግምልን ነው። መጀመሪያ እሰጣ ገባ ንትርኩን ትተህ ጸጋው ካለህ የራስክን ነገር አታቀርብም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ። አስተውሉ የከፉትን በቤተ መቅደሱ እያባበላችሁ ያልከፉት ጋር መዘላለፍ ምን የሚሉት ነው እረ ተው። ጠራጊው መጥርጊያውን እስኪያነሳ የ"ዩቲዩብ'' ነጋዲያን መልካሙን ከጅሉ መለይት እንዳንችል አታድርጉን የራሳችሁ ነገር ሳይኖራችሁ የሰው ፀጋ እየቀነጫጨባችሁ።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Сағат бұрын
ማስረጃውን ካመጣ በኋላ ብናወራ አይሻልም?
@asresbitew7105
@asresbitew7105 5 сағат бұрын
If the biography is true, it is not our case, let us leave this thing for Eritreans.
@venusmedia6131
@venusmedia6131 Сағат бұрын
ታዲያ አንተን አውቅሀለው እኮ ፕሮቴስታንት አፍቅረህ ቸርች ስትሄድ አልነበር መቼ የያዘክ መንፈስ ለቆክ ነው ነሁን የምትለፈልፈው በደንብ ነው ማቅህ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 13 минут бұрын
እኔን ነው? 😳😳😳
@Mom-mt1yx
@Mom-mt1yx 2 сағат бұрын
አንተ ሰው ሰማእቱ ይቅር ይበልህ
@NigistTeketel
@NigistTeketel 2 сағат бұрын
Ant beshtegna nek memhern lekeke argeu
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Сағат бұрын
እቤታቸው ናቸው እኔ አላገትኩትኝ
@venusmedia6131
@venusmedia6131 Сағат бұрын
አንተ ከሰው ብቻ ሳይሆን ከመንፈስ የቅዱስም ጠላት ነህ ምንድነው ማስተዋልህን የወሰደው ግን አንተ ድሬደዋ ዪንቨርስቲ ነው የተማርከው?
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Сағат бұрын
ካላመንከኝ ጠይቃቸው 2009 የተመረቀ ብለክ
@fassilassefa625
@fassilassefa625 2 сағат бұрын
አንተ ሰውዬ ግን በመምህር ተስፋዬ ላይ በእምነት ጉዳይ ሳይሆን የግል ጥላቻ ነው ያለብህ። ሰው ምንም በጎ ነገር ቢሰራ የሚነቀፍ ከሆነ ነገሩ ሌላ ነው ፣ ፐርሰናል ጉዳይ ነው። እንዲህ አይነት የግል ጥላቻህን አንደው እንደዚህ በሚዲያ እያቀረብክ በሰዎች ላይ አላስፈላጊ የሆነ ግምት እና ጥርጣሬ እንዲኖር ባታደርግ ጥሩ ነው። በተጨማሪም አንተ በፀበል የማታምን ከሆነ ቢያንስ ዝም ነው ማለት ያለብህ እንጂ ብዙ ችግር ኖሮበት ተጠምቆ ለመዳን የሚፈልገውን ሁሉ መሰናክል ባትሆንበት ጥሩ ነው። እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን።
@samarr1112
@samarr1112 4 сағат бұрын
እረ ይሄ ተስፋዬ የተባለ ሰው እዴት ነው ቅዱስ ቁርባንን ሚያየው ከዚህ በፊት የሱ ተከታዮችን ስለቅዱስ ቁርባን ያላቸው አመለካከት በጣም ከባድ ነው
@ethio_explorer
@ethio_explorer 4 сағат бұрын
መምህር ተስፋዬ ምርጥ ሰው ነው። ትምህርቶቹ ይመቹኛል።
@samarr1112
@samarr1112 3 сағат бұрын
@ethio_explorer ታዲያ እኛ ምን አገባን 🤗 ነገ ደግሞ ፎቶውን ይዛችሁ ትሰግዳላችሁ ይሄ ግልፅ ነው እያየን ነው
@NigistTeketel
@NigistTeketel 2 сағат бұрын
Ant beshtegna nek memhern lekeke argeu
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
የታህሳስ 10/2017 ዓ.ም ዐበይት ዜናዎች!
14:16
Daily Top~ደይሊ ቶፕ
Рет қаралды 5 М.
🔴የዝሙት ፊልም የሚያሳየው "መምህር"
42:58
Tsegaye kiflu
Рет қаралды 2,3 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН