🔴2 ካህናት በስማቸው ታቦት አስቀረጹ❗1.4 ቢሊየን ብር የተበደረው ሊቀ ጳጳስ ምርመራ ተጀመረበት

  Рет қаралды 4,492

Tsegaye kiflu

Tsegaye kiflu

Күн бұрын

Пікірлер: 41
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 3 сағат бұрын
ኧረ ጉድ ነው ግርማን የሚደግፈውን ሰብስቤ እረሽናለሁ ነው ያልከው ወንድሜ ጤነኛ አይደለህምና ፀበል ግባ ቶሎ በል ጊዜ አትስጥ አለበለዚያ ፈረሱ አድርጎ ይጫወትብሀል የእህትነት ምክሬን ለግሸሃለሁ፡፡
@eteneshmesfin3998
@eteneshmesfin3998 8 минут бұрын
ፀበል ብቻ ንስሃም ግባ ወንድሜ
@MeskremTamene
@MeskremTamene 5 сағат бұрын
በጣም ትክክል ልብሱን ለብሰዉ በየቡና ቤት ገብተዉ ልመና እረ አታሰድቡን
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 Сағат бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን! ወንድም ጥሩ አገልግሎት እያካሄድክ ነዉ፣ እግዜር ይባርክህ። መናፍቃን ትንሽ ቀዳዳ ካገኙ ቤተክርስቲያኒቱን ምንያህል እንደሚያብጠለጥሉና የዋሓኑን እንደሚያሰናክሉ ይታወቃል። ስለዚህ እንዲህ ዓይነቶቹን ምስጢረ ቤተክርስቲያን የሚመለከቱ ጉዳዮች በለዉሳስ፣ እዚያዉ በቤተክሕነቱ እንደሁኔታዉ በአመክሮ እንዲፈቱ የሚሻል ይመስለኛል።
@woinshetdejene918
@woinshetdejene918 2 сағат бұрын
ቀልዱብን እንደዚ ሲጀመር ባንኩም አውቆ ነው እንጂ ለብቻቸው ለአንድ ሰው ለምን ያበድራል
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m Сағат бұрын
ይህሁሉገንዘብ ያለሲኖዶስ ፍቃድ ቤተክርስትያንን መጠቀምያአድርጎ ማውጣት ወንጀል መሆኑግልዕነው
@liyaabebe53
@liyaabebe53 4 сағат бұрын
ዋስትና ያስያዙትንማ ተናገረ እኮ የሥላሴ ግዙፉን ህንፃ ብሎ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 4 сағат бұрын
የግላቸው ነው? ማን ፈቀደላቸው?
@1mwaabt89
@1mwaabt89 14 минут бұрын
ክርስትና ምን ማለት ነው? ማን ነው መመለክ ያለበት? መናፍቅ ማለትስ? ማን ነው እከሌ ጻድቅ ነው የሚለው? እከሌ የተባለው "ሰው" መጽደቁን "ምዕመኑ" እንዴት ሊያውቅ ወይም ሊያረጋግጥ ይችላል? ታቦቶች (ጽላቶች) በተለያየ ስም ሊቀረጹ የሚችሉት እንዴት ነው (ሂደቱ)? እኔ ይህን የምጠይቀው ለብዙ ዓመታት የግሌ ጥያቄ ስላለኝ ትምህርት ለማግኘት ስል ነው።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 6 минут бұрын
ና በቴሌግራም ልመልስልኽ በጽሑፍ ሊረዝም ስለሚችል በድምጽ ልመልስልኽ እችላለሁኝ t.me/Tsegayekiflu
@abebe7532
@abebe7532 Сағат бұрын
Sejemer,, Ante Manege ⁉️⁉️ Telikoh Mindenew ⁉️
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 40 минут бұрын
ጸጋዬ እባላለሁኝ ተልእኮዬ ቤ/ክንን ከሀሰተኞች መጠበቅ እና ማጋለጥ ነው
@tiruworkkebede2573
@tiruworkkebede2573 Сағат бұрын
በጣም ነዉ የሚገርመዉ። ይሄ ሲኖዲዎሱም ዝም ብሎ ማየቱ? አስተዲደሩ ከዚህ ገቢ ተካፋይ ስለሆነ ነዉ። እኔ ሂጄ ነበር የሚገርመዉ ስለ ስውራ ማሪያም ካህናት እያሉ እሳ ነበረች የምትገልፀው በጣም ነበር ያዘነው። ለመሆኑ ቤተ-ክርስትያኑ የራሱ ስልክ ቁጥር የለውም? ሌላዉ ቀርቶ የመቤታችን ስዕሎ አድኖ ላይ ያለው ቁጥር የሳ ነዉ ኦርቶዶክስ የራሳ ማተሚያ የላትም? ሲኖዶስ ሊመለከተዉ ይገባል።
@selamawitAsefa
@selamawitAsefa 2 сағат бұрын
አንተ እራሱ ማስተዋል ይስጥህ አትደባልቅ እግዚአብሔር አይዘበትበትም ክብር ለሚገባው ክብርን እንሰጣለን ቃሉን አንብበው
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 2 сағат бұрын
ስለምን እያወራሽ እንደሆነ ቢገባኝ ጥሩ ነበር
@earthandouterspace446
@earthandouterspace446 Сағат бұрын
Estifan endkachut ale hulachum orthodox betakirstyan sila estifa yikirta metyek alebat...
@Adam-lw8lx
@Adam-lw8lx 4 сағат бұрын
እጅ በአፍንጫ የሚያስጭን ጉድ እቤትህ ውስጥ አስቀምጠህ፣ የሰው ቤት ገመና አውጣሎህ ማለት ግብዝነት ነው!😂 ዓይንህ ላይ ምሰሶ አለ፣ የሰው አይን ውስጥ ያለ ጉድፍ ለማየት እንዴት ይቻልሃል!?
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 4 сағат бұрын
ገና የመናፍቃኑን ጉድማ አሳይኻለሁኝ ታገሰኝ ብቻ
@lozatefera3904
@lozatefera3904 Сағат бұрын
??
@ekibettube4971
@ekibettube4971 44 минут бұрын
ብር ለማግኛ ብቻ ነው???????? ይሔ እጅግ ክፉ የሆነ ተልኮ ነው። ወደ ፊት ታቦት ላይ ለሚደረግ ዘመቻ ቅድመ ዝግጅት ነው።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 41 минут бұрын
ምን ለማድረግ ነው በስማቸው ታቦት ያስቀረጹት?
@BerhanuLulseged
@BerhanuLulseged 2 сағат бұрын
ስለብድሩ ጉዳይ በደንብ የተጣራ መረጀጃ ይዘህ አውራ። ።1.4 ሚሊዮን የማስያዣ ንብረት ግምት ወይስ የተፈቀደ ብድር?
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 2 сағат бұрын
የሚፈቀደውማ በስራ ሂደት እንደሆነ ግልጽ ነው። ምኑ ነው ያልተጣራ?
@kebebushtesfaya1921
@kebebushtesfaya1921 2 сағат бұрын
ኮላተራሉ ቀድሞ የተገነባዉ ነባሩን ህንፃ ነው ዜናውን በደንብ አዳምጠው
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 2 сағат бұрын
ማን ፈቅዶላቸው የሚለው ነው እኮ ጉዳዩ! አባቶች እኛ አልሰማንም አሉ
@ejigayehubeyene7794
@ejigayehubeyene7794 4 сағат бұрын
ብፁዕ አባታችን አቡነ ፊሊጶስ ማለት ትልቅ ሥራ እየሠሩ ነው። ሲጀመርም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፖትርያርክ አውቀው ባርከው የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠው እንዳሁም ሊቃነ ጳጳሳት ተገኝተው የተጀመረ ሥራ ነው። ሥራውም በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ባለበት ሰዓት ይኸ ግርግር ለምን አስፈለገ። ሠራተኛ ከሆነ ፈተና ይበዛል። ብፁዕ አባታችን በድል እንደሚወጡ አልጠራጠርም
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 4 сағат бұрын
ያስፈለገበት ምክንያትማ 1 ቢሊየን ብር ቤ/ክ ሳታውቅ መበደራቸው ነዋ
@addisababayehulmenate8703
@addisababayehulmenate8703 Сағат бұрын
ለማስተማር ከሆነ ይሄ እጅ በፊት እየጫንክ ክው ብለህ የምትፖስተውን አቁም ምከንያቱም ሰው ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ አንጂ ማስተማር አይመስልም ንግድ ቢጤ አለበት ካስተዋልክ ተጠቀምበት ልከ ነው እነዚህ ዝባዝንኬ አጥማቂ ነን ባይች ስለማትደግፍ ጥሩ ነው
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 41 минут бұрын
ይሄ ቻናል የሬአክሽን ቻናል ነው
@ht-ht2cf
@ht-ht2cf 2 сағат бұрын
Since when seyfu became mature, he is childish and never grew up, remember holywood magazine?
@KALaabBirhan-v9n
@KALaabBirhan-v9n 3 сағат бұрын
ኬኩ እኔ አላውቀውም ግን ሀሳቡን የተረዳሁበት መገድ አለ እና አንዳንዴ የሚያሰኙሰወች አሉ ይሁንና ከቤተክርስቲያን የወጡት እሸ ግን ውስጥ ሆነው አውቀው የሚያጠፉ የሚነግዱ የሚያላግጡ የሚያፊዙ ወዘተ..ሲነገሩ ከኛበላይ አዋቂ የሚሉ ይሁን ታውቃላችሁ ሰራአቱን አክብሩ አልሰማም ፉራ የሚሉትን ቢቻልማ!!! ሀጢአት ይሁንን አላውቅም? ታጋሽ አምላክ በቤተክርስቲያን በአለም በሁሉም ቦታ ዘላን ሆንን ትእግስቱ መጠን ስፍር ቁጥር የለው እኛ እንዴት እንታገስ ደካሞች
@Highlightfans
@Highlightfans 4 сағат бұрын
አባታችን ትልቅ አባት ናቸው ግን ከመፍረድ ይልቅ ግን መመርመር ይሻላል ባይ ነኝ።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 4 сағат бұрын
ስለምን ፍርድ እያወራችሁ ነው? ፍርድ ሳይሆን የቤ/ክ ጉዳይ ነው እያወራን ያለነው
@birhanu7953
@birhanu7953 29 минут бұрын
አሀ ያመኛል በለው የሚለው ከቤተ ክርስቲያኗ ውጭ ነው። ወዴት ወዴት እየሄድን ነው? በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ስም መንፈሳዊ ማህበራት ፣ መንፈሳዊ ጉዞ የሚያዘጋጁ የሚያቋቁሙ ትን የሚቆጣጠር ፍቃድ የሚሰጥ አንድ መምሪያ ሊቋቋም ይገባል።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 5 минут бұрын
አለ ግን ለማን እንደሚሰጡ አያጣሩም
@L-linethiopia
@L-linethiopia 4 сағат бұрын
እኩል ያየነውን ቪዲዮ እሱኑ አዲስ ሀሳብ ሳትጨምር ....😂
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 4 сағат бұрын
አዲስ ሀሳብ ፈለክ?
@BirukDaniel-y4h
@BirukDaniel-y4h Сағат бұрын
Keku respect u but that is a muslim move
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
🔴የዝሙት ፊልም የሚያሳየው "መምህር"
42:58
Tsegaye kiflu
Рет қаралды 2,3 М.
ጠንቋይ | ያሬድ ምን እያለ ነው | ጆሲ በጣም አስከፍተከናል
8:52
🛑 ሁላችነም ተደናግረናል ! ካህናት አይደሉም ! #ethiopian #ortodox #eritrea @nsiebho
27:56