አሽረፍ ናስር _ኩን ቀዊየን [ጠንካራ ሁን] || Ashref Nasser KUN QEWIYEN New Ethiopian Music

  Рет қаралды 101,524

SOMI

SOMI

Күн бұрын

#AshrefNasser #SomiZema #Amharicneshida
አሽረፍ ናስር ኩን ቀዊየን [ጠንካራ ሁን] ምርጥ አዲስ ነሺዳ || Ashref Nasser KUN QEWIYEN [BE STRONG]
ኩን ቀዊየን
እየገሰገሰ
ለሚመጣው ችግር
ሳታስበው ድንገት
ለሚያደናግር
ተዘጋጅተህ ጠብቅ
ጠንካራ ሁንና
ሁሉን የሚያሳልፍ ችሎታ አለህና
***
ለጠለቀው ጉድጓድ
ሰፍቶ ለተማሰው፣
ውድቀትህ እንዲከፋ
ሸር ለደገሰው፣
ጠንካራ ሁንና
አልፈኸው በንቃት፣
ችሎታህን አሳይ
የሞላህን ብቃት፡፡
ተስፋ መቁረጥህን
አጥብቆ ለሚሻ፣
መጥፊያህን አስቦ
ለሚያኖረው ድርሻ፣
ጠንካራ ሁን አንተ
ፀንተህ ለፈተና፣
ምድር ለደካሞች
ቦታ የላትምና፡፡
ኩን ቀዊየን ለዱንያ ፈተና
ኩን ቀዊየን ለሚያስብህ ገና
ኩን ቀዊየን ለሚየገኝህ በላእ
ኩን ቀዊየን ለሚመጣው ሁላ
ኩን ቀዊየን
ኩን ቀዊየን
ለሚመጣው ሁላ
***
ከሀገር ከወገን ችግር ቢያስወጣህ
የትናንቱ ሕይወትህ በናፍቆት ቢቀጣህ
ጠንካራ ሁን አንተ ፀፀት ሳይሰማህ
ተራመድ ወደፊት እስክትደርስ ከዓላማህ፡፡
ለሚወርደው በላእ
አንተን ለሚያደባ
ሊያገንህ ለሚችል
ውስብስብ ሙሲባ
ጠንካራ ሁን አንተ
ብርቱ ተሰላፊ
ሁሉን እንድትሆን
ፀንተህ አሳላፊ
ባይኖረህ ቤተሰብ
እህትና ወንድም፣
ብቻህን ብትቀር
ያለወዳጅ ዘመድም፣
ጠንካራ ሁን አንተ
ብርቱ ተፋላሚ
ምድር ለደካሞች
አትሆንም ጠቃሚ
ኩን ቀዊየን ለዱንያ ፈተና
ኩን ቀዊየን ለሚያስብህ ገና
ኩን ቀዊየን ለሚየገኝህ በላእ
ኩን ቀዊየን ለሚመጣው ሁላ
ኩን ቀዊየን
ኩን ቀዊየን
ለሚመጣው ሁላ
Ashref Nasser ft. Muaz Habib _ Amesgen_Official Nesheed Video || አመስግን [አዲስ ነሺዳ]
• Ashref Nasser ft. Muaz...

Пікірлер: 324
@makiaahmad3024
@makiaahmad3024 5 жыл бұрын
በሥደት ያለንሁሉ አላህ ሶብርን ጥንካሬን ይሥጠን አዲሠው አላማውን ለማሳካት ነውና የሚወጣው ሁሉንም አላህሞልቶለት ለሀግሩ ያብቃው ኢሻአላህ
@hawabinhawabinteshilammama2932
@hawabinhawabinteshilammama2932 5 жыл бұрын
አሚን እህት
@ኢስላምነውሂወቴየኔማርሲከ
@ኢስላምነውሂወቴየኔማርሲከ 5 жыл бұрын
Makia Ahmad አሚን ያረብ
@vnvbvbv9969
@vnvbvbv9969 5 жыл бұрын
አሚን
@safiyaaaa2257
@safiyaaaa2257 5 жыл бұрын
Makia Ahmad አሚን ያረብ
@احمدعباسدفعالله
@احمدعباسدفعالله 5 жыл бұрын
አሚን
@ayshaaysha5783
@ayshaaysha5783 5 жыл бұрын
ኢሻ አላህ ሰምተው ተጠቃሚ ያድርገን አሪፍ ምክር ነው በርቱልን አላህ ይጠብቃቹህ
@AliAli-zr2fb
@AliAli-zr2fb 5 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ምረጥ ነሸዳ። አይዱኒያ ዱኒያ ላንዱ ሰሞላ ላንዱ። ሲጓደል። .
@hibaqueen8541
@hibaqueen8541 5 жыл бұрын
Masha Allah tebarekala Allah yechemralacihu Allah tenkara yadrgn jezak
@makkahtube5091
@makkahtube5091 5 жыл бұрын
Masha Allah tabaraki Allah hbibiti yamirali Allah yichamiriki
@ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
@ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 5 жыл бұрын
ነጠላ ነሽዳ 😃 ኢንሻ አላህ አላህ ይገዘን ዱዓ አድርጉልኝ እየፈራሁ ነው ብቸኝነት ወሮኛል በምወደው ባለቤቴ የተከዳሁ የተበደልኩ ነኝ አላህ ቁዋውን እንዲሰጠኝ ሌላም የህይወት ሰፈሃ መክፈት እንድችል
@ኡሙሷሊሀኑርየነኝየሴትዳኢ
@ኡሙሷሊሀኑርየነኝየሴትዳኢ 5 жыл бұрын
እኔማ ተደምሬ አብሽሪ ስበብን አድርሰሻል አንቺ ደግሞ ተበዳይ መሆን ይሻላል ሰውን ከመበደል
@megfirabintreshid5841
@megfirabintreshid5841 5 жыл бұрын
አብሽሪ አላህ መልካሙን ቢሻልሽ ነው
@ቢንትሙሀመዲ
@ቢንትሙሀመዲ 5 жыл бұрын
አብሺሪ እህት አላህ ይመልሰልሺ የተሻለዉን አትከፊ የኔ እህት
@ዙዙየሁረልዒይንተማሪእውቀ
@ዙዙየሁረልዒይንተማሪእውቀ 5 жыл бұрын
አብሽሪ ጠካራ ሱመያ ለመሆን ትጊ ወደአላህ በተሻለመልኩ ቅረቢው እሙ ሰልማ ረ,ዐ ባሏን ስታጣ እጂግ አዘነች ከሱሌላ በማለትም ተፀፀተች አላህግን ያላሰበችውን ሀቢቡና ሙሀመድን እድታገባ ፈቀደላት እናም ውዷ እህተ ካተውጭ የሚባለው አላህጂ የሰውልጂ አይደለምና አላህ ከሱየተሻለ ይወፍቅሽ ይሆናልና ጌታሺንለምኚው ስል እህታዊ ምክሬነው ዱኒያ የፈተና ሀገር ነች!!!
@الحمداللهالكلحللتحرنإناللهمان
@الحمداللهالكلحللتحرنإناللهمان 5 жыл бұрын
አብሽሪ ማሪ አላህ መልካሙን ይምረጥልሽ
@rukiyabintseid4100
@rukiyabintseid4100 5 жыл бұрын
ሰላም ምርጦች እንኮን ሰላም መጣችሁ እድናቂያችሁ ነኝ አወ ሶብር ትልቅ ስጦታ ነው አላህ ሶብር ይስጠን
@asss9579
@asss9579 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ውንድሜ👍👍👍👍👍❤
@fatumasayed877
@fatumasayed877 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድም
@zinetibrahim4981
@zinetibrahim4981 5 жыл бұрын
ምርጥ ነው አላህ ይጨምርልህ
@kunfayakun2697
@kunfayakun2697 5 жыл бұрын
መሸአለህ ደስ ይለል አለህ ዋደ በለጠው,ዋደ ቁር አን ዋደ ታውሂድ ይውሰደቹ ይውሰደን እስኪ በዚ ምርጥ ድምጽ ቁረአንን አሰመን ዋድሜ መሸአለ ድምጽ በጠም ያምረል በአዘን በቁርአን እንስመው
@saada1706
@saada1706 5 жыл бұрын
አሽረፍ አላህ ይጨምርልህ ሶሚዎች ጀዛኩላህ ከይር ለአላህ ብየ እወድችሆለሁ
@samirahabdallah5477
@samirahabdallah5477 5 жыл бұрын
ማአሻአላህ ደስ ደስ ይሚል ነሽዳ ነዉዉዉ
@foziyashumendi9005
@foziyashumendi9005 4 жыл бұрын
Masha alahh ashrefye alah ychemrlh betam temechtognal endene yete mechew like
@yelemiljikonjo7438
@yelemiljikonjo7438 5 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ጀዛክ አላሁኸይራ ቀጥሉበት ማሻአላህ
@hayunegni1732
@hayunegni1732 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል ለማለት እንኳን ይከብዳል ግን ምንም እይልም ብላችሁ ምን ትላላችሁ
@nayemayallahbareya8342
@nayemayallahbareya8342 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኩን ቀዊየ ምርጥ ምክር
@zozomhmd9684
@zozomhmd9684 5 жыл бұрын
masha Allah Tabarakallah Allaha yichamirilih batam das yilal aki
@አልሀምድሊላህሙስሊምላደር
@አልሀምድሊላህሙስሊምላደር 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላሁ ኽይር
@ፊርዶስቢትሀላል
@ፊርዶስቢትሀላል 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ
@ቢንትሙሀመዲ
@ቢንትሙሀመዲ 5 жыл бұрын
መሻአላህ ጡሩ ነዉ አላህ ይጠብቀን ከሙሲባ
@neesweety2013
@neesweety2013 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ምርጥ ስራ ነው አላህ ያግዛቹ
@foziyabintislam9517
@foziyabintislam9517 5 жыл бұрын
ሹክረን ወላህ ልብ የምነካነው 😢😢😢አላህ ይጠብቃቹ
@lubaba.nasirndjdjf3310
@lubaba.nasirndjdjf3310 5 жыл бұрын
ማሽ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ
@seadiiqueen4031
@seadiiqueen4031 3 жыл бұрын
AShu Mashallah God Job😍
@naemholeken1142
@naemholeken1142 5 жыл бұрын
ማሻላህ አላህ አላህ ሁሉም የምንችልበት አቅሙን ይስጠን
@abdimd1046
@abdimd1046 5 жыл бұрын
Masha'allah ashraf Allah ye chemrili
@tamimasulitan224
@tamimasulitan224 5 жыл бұрын
Mashalla Tabaraki Alha yarahimahn Tankarah adirgani Aminn yarab
@halimobana3565
@halimobana3565 5 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልክ ወንዲመ
@fetishafi6088
@fetishafi6088 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስል
@yasminalharbi1958
@yasminalharbi1958 5 жыл бұрын
Masha Allah masha Allah. WOWO Nice. Yaaaàaaa Allah jzkl 😍😍😍😍😍
@زوزوبنتبابا-ل2ب
@زوزوبنتبابا-ل2ب 5 жыл бұрын
አሽረፍየ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ወላሂ ምድር ለደካሞች ቦታየላትምና ኡፍ አይ ስደት ስንቱን አየንብህ ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ ያረብ እኔንም ጓደኞቸንም ጠንካራ አድርገን ያረብ
@Aa-bo4hx
@Aa-bo4hx 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህይጨምርላህ ወንድማችን
@muslimalbloudhi8012
@muslimalbloudhi8012 5 жыл бұрын
Mashallah mashallah mashallah mashallah weddddddd new yemadergashuu
@Tube-rb4vc
@Tube-rb4vc 5 жыл бұрын
በጣም ደስይላል ወድም ተባረክ 🙏🙏👈
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም 5 жыл бұрын
ماشاءالله كن قويا فالحياة لا تقبل الضعفاء 🕊
@myoutube3943
@myoutube3943 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር ባረከላሁ ፊኩም 👍👍
@جوجاحمد-خ8و
@جوجاحمد-خ8و 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@hajriatube2452
@hajriatube2452 5 жыл бұрын
ማሻእአላህ ያረብና በዲናችን ላይ ጠንካሮች ያድርገን ኡመት ሙሃመድን ጀዛኩም አላህ
@መዱያላህባርያእናቷንናፋቂ
@መዱያላህባርያእናቷንናፋቂ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ💞💞👈❤
@iloveallah3595
@iloveallah3595 5 жыл бұрын
Masha allah des ymil neshida nw Allah ychemreleh😍😍😍
@ramarahal9288
@ramarahal9288 5 жыл бұрын
መሸ አለህ ልቢ ይነከል አሺረፍ ነስር ሁሌም ድምፅህ ልቤን ይነከል ኑርልኝ
@fafivlogs6134
@fafivlogs6134 4 жыл бұрын
ማሻአላህ❤ያምራል በርታልኝ ወንድሜ
@ስለሁሉምነገርአልሀምድሊላ
@ስለሁሉምነገርአልሀምድሊላ 5 жыл бұрын
ማሸአላህ በጣም ደስ ይላል
@hanihani8310
@hanihani8310 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 5 жыл бұрын
ሁላችንንም አላህ ያጠክረን ጀዛከላህ ከይር ወንድማችን
@ማሚኢማኝኚእመጣሊሻለውአድ
@ማሚኢማኝኚእመጣሊሻለውአድ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጫምርላቹ ወድሞቼ
@ይኑርየሀበሻልጅ
@ይኑርየሀበሻልጅ 5 жыл бұрын
መሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልክ ወንድሜ👏
@jemilayimer5846
@jemilayimer5846 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ነው ግጥሙ ትምህርትም ወስጀበታለው
@yasminalharbi1958
@yasminalharbi1958 5 жыл бұрын
Jazaka Allah kayaer
@aishasaid8137
@aishasaid8137 5 жыл бұрын
Masha Allah exactly
@halloall7805
@halloall7805 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርታ
@nurhussein3830
@nurhussein3830 5 жыл бұрын
ነሽዳ አለወድም ነበር ይህ ተመቸኝ thank you ye somi tube lijoch
@nuraaahmad4832
@nuraaahmad4832 5 жыл бұрын
Mashaa allaah
@amenhathyobi5019
@amenhathyobi5019 5 жыл бұрын
ዉሰጤ የሆነ ምክረ አዘል ጀዛከላ ተጠቃሜ ያረገን
@zeynebaahmed8322
@zeynebaahmed8322 5 жыл бұрын
ኢንሻአላህአላህቀዉያያርገንጀዛከላይኸይር😍😍😍😍
@fadilaysin150
@fadilaysin150 5 жыл бұрын
መሸለአ ሱምዎቾ ውስጤ ነቹ አለህ ፈተነዉን ጠንክረው ከምየልፉት የድረገን
@rabiayimerbeauty4960
@rabiayimerbeauty4960 5 жыл бұрын
ኢሺአላህ ጀዛከላ ከይር እኔ ግን ትግስት የለኝም ምን ላርግ ቶሎ እናደዳለሁ ደሞ እጨናነቅ አለሁ ዱአ አርጉልኝ ምን ትመክሩኝ አላቹሁ ለአላህ ብላቹሁ ሰዉ ሲናገረኝ አለቅሳለሁ ጠካራ አይደለሁም አላህ ሆይ ሳእዲኒ ያረብ
@ያርብማርኝያርብማርኝ
@ያርብማርኝያርብማርኝ 5 жыл бұрын
ማሻአላ. ሙአዝየ
@tmimaoman6230
@tmimaoman6230 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛኩምላህ ኸይር
@Ramuramu-gt5vv
@Ramuramu-gt5vv 5 жыл бұрын
Allah yecermrlk ashu
@احمدعباسدفعالله
@احمدعباسدفعالله 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@sofiaademsied9468
@sofiaademsied9468 5 жыл бұрын
እቅልፉ ያመጣልሳ ነጠላው እቅልፉ ነምታጡ አዳምጡት እኔ የአረብ ሰራተኛዋ ጠካራ ነኝ አልሀምዱሊላህ ሶላታችንን እየቀሰገድን ነብያቶች ዱዋ ያደረጉባት ሀገር ስላለሁ ከዛም በተረፈ 2000 ቦርሳይን ስለሚሞላውም
@ሀዩነኝቀበጧ-ዀ9ፈ
@ሀዩነኝቀበጧ-ዀ9ፈ 5 жыл бұрын
መሻአላህ ኑሩልኝ ሺአመት
@rahmarahma1543
@rahmarahma1543 4 жыл бұрын
ማሻኣላህ በርታወንድማችን...
@ሀያትቢንትሁሴን
@ሀያትቢንትሁሴን 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ባባየ
@nuryahussn8461
@nuryahussn8461 5 жыл бұрын
ማሻኣላህ በርቱ ወንድሞቼ
@رحمةاحمد-ح4ش
@رحمةاحمد-ح4ش 4 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله
@foziyabintislam9517
@foziyabintislam9517 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛኻ አላህ ከይር
@hananGalam-Makeup
@hananGalam-Makeup 5 жыл бұрын
Mashalah Das Ylal Bartu
@Ss-zo6sj
@Ss-zo6sj 5 жыл бұрын
ማሻአላህህ ተመቸኝበጣም ጀዛካላህኸይርወድም
@mohammedyesuf1219
@mohammedyesuf1219 5 жыл бұрын
ክላሲካል ቢኖረው ቆንጆ የሀዘን ዘፈን ነው
@ብአላህላይይካድብረሱልይካ
@ብአላህላይይካድብረሱልይካ 5 жыл бұрын
ያርቢ ብሁን ስአት መነሽዱ ልኔ ነው ይመስለኝ መረረረረ ብሉኝል እፍፍፍፍ ያኢላሂ ብቻ አላሀመዱሊላህ ሁሉም ያለፍል ያርቢ
@ahmedyusuf5117
@ahmedyusuf5117 5 жыл бұрын
Mash allah arif sra new
@AliAli-em1ok
@AliAli-em1ok 4 жыл бұрын
Selamalakum yesomi you tuber beritu Ahlla ychemirilachu
@نجاحناصر-ل6ح
@نجاحناصر-ل6ح 5 жыл бұрын
Masha allah batam deslal qatlubet
@hayatbiru8558
@hayatbiru8558 5 жыл бұрын
ashuti welahi betami new dess yemilew alah yechimireleki hubi
@ሰፊናኢስላምነውሂውታ
@ሰፊናኢስላምነውሂውታ 5 жыл бұрын
አሩፍነዉ በረታ
@እየሱስየአላህባሪያነውእየ
@እየሱስየአላህባሪያነውእየ 5 жыл бұрын
በጣምደስየሚልነሽዳበስደትላለንየሚመክር፣፣ጀዛአኩሙላህኸይርያሀቢቢ
@malkaminatlarasnew1381
@malkaminatlarasnew1381 5 жыл бұрын
As wr wb InshaaAllah jzkl kayiran
@sabontuuadiii5676
@sabontuuadiii5676 5 жыл бұрын
Masah allah yarbiiiiii insaha allah
@Hafea-ec5ev
@Hafea-ec5ev 5 жыл бұрын
ማሻሀላወንዴምአሽረፍ
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 жыл бұрын
ማሻአላ ወድማችን አላህጨምረልህ
@jamilmahamed9158
@jamilmahamed9158 5 жыл бұрын
Masha allaha masha allaha masha allah💐🌹🌹
@nejatbeintmohammand6351
@nejatbeintmohammand6351 5 жыл бұрын
mash Allah allah yacemrelh tekekel nahe allah yatekeran
@oromoiloveyou9752
@oromoiloveyou9752 4 жыл бұрын
Mashaaa alhaaa
@መሴየአሪሴደጋፍ
@መሴየአሪሴደጋፍ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛከላህኸይረን ለኔ ነው መሰለኝ የሰራቹት
@Manu-tn8jh
@Manu-tn8jh 5 жыл бұрын
ማሸአላ👍💓💔💔☝
@safiyaaaa2257
@safiyaaaa2257 5 жыл бұрын
ለኛ ለስደተኞች ደህና ማፅናኛ ነው አላህ ያሰብነውን አማልቶልን ለሀገራችን ያብቃን ውድ እህቶቸና ወንድሞቸ አብሽሩ
@rahmamohammad5765
@rahmamohammad5765 5 жыл бұрын
ሳህህ ውዱ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ
@sofinuro3723
@sofinuro3723 5 жыл бұрын
masha alah masha alah
@ኡምሪሀናመሬምነኝ
@ኡምሪሀናመሬምነኝ 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ውዶቼ 👌
@misrajibril5451
@misrajibril5451 5 жыл бұрын
masha Allah Tabarakallah
@hayatmuhammed3633
@hayatmuhammed3633 4 жыл бұрын
Ensha allaha 👌🤲💞
@hikmatzabanusenlloveyouhhi601
@hikmatzabanusenlloveyouhhi601 5 жыл бұрын
ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ جزاك اللهُ‎
@الحمدالله-ه3ن
@الحمدالله-ه3ن 5 жыл бұрын
Masheallah Masheallah Masheallah Jezakumallah keyer
@smmsmzmxmznzn7108
@smmsmzmxmznzn7108 5 жыл бұрын
Masheallah Masheallah
@rozyamohammed4490
@rozyamohammed4490 5 жыл бұрын
♥♥ መሸዓላህ ውዶች ለአላህ ብየ ውድድድድድድ
@ሙሳነኝ
@ሙሳነኝ 5 жыл бұрын
Jazakillah
@fatummohammed9168
@fatummohammed9168 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@ዜድቢንትመሀመድ
@ዜድቢንትመሀመድ 5 жыл бұрын
ድሰይላል ጡሩነዉ❤🌹🌹💝💝🌹❤🌹❤❤🌹❤👈
@ኡሳማኡሳማ
@ኡሳማኡሳማ 3 жыл бұрын
@ameeenaameeena6396
@ameeenaameeena6396 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@lmissyoumayfamily4893
@lmissyoumayfamily4893 5 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ኢነላሀ ማአ ሳብሪን
@ayamohamad4725
@ayamohamad4725 5 жыл бұрын
እንሽ አላህ ያራብ አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ
@lmissyoumayfamily4893
@lmissyoumayfamily4893 5 жыл бұрын
Aya Mohamad ሹክረን
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 7 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 41 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 7 МЛН