ሽርሽር በሰማየ ሰማያት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 19,100

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

ዛሬ በተወዳጁ በኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ሸይኻችን በሰዓታቸው ስለ ኢስራእ እና ሚዕራጅ በጣፈጠ አንደበታቸው ይተርኩልናል። ኡስታዝ በድር ሁሴን በተወዳጅ ፕሮግራሙ ቢስሚከ ነህያ ከሳምንት በቀጠለው መሰናዶ "አሽ ሻፊ" ን ሲተነትን መተኪያ የሌለውን የጤንነት ፀጋ ካለምንም ቅድመ ሁኔታ ስለሚያጎናጽፈን ሁሉን ቻይ ጌታ አላህ (ሱ.ወ) እያስታወሰን ይቆያል። እርስዎም በዱዐ፣ በሶለዋትና በኢስቲግፋር ምሽቱን ከኛ ጋር እንዲያሳልፉ ተጋብዘዋል።
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ኸሚስ_ምሽት #ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ! #ለይሉ_ጁምዓ_ነው!

Пікірлер: 97
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting Жыл бұрын
ያሸህ ወላሂ ሰላዋት ስትሉ አባቴን አስታወሳችሁኝ ልጆች እያለን ከመቅሪብ እስከኢሻ አዝካር አውራድ እና ሰለዋት ሲያደርግ ነበር የሚያመሸው አቦ አላህ እንዲያገናኘን ዱአ አድርጉልኝ ያሼህ አባቴ ናፍቆኛል ወላሂ እኔ ስደትላይ ነኝ😭😭
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
እኔም ደብጽ በጣም ደስ ይላን
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Wede Allah yagenagesh hubi ayzoche kalulish degimo
@lubabaahmed3304
@lubabaahmed3304 Жыл бұрын
Yene enat allah yrahamaw abatshn አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ታደለሽ እድህ በድን ታንፃ ማደግ እደት ደስስ ይላል በአላህ
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting Жыл бұрын
@@lubabaahmed3304 እ😳😳 ቢስሚላሂ ረህማን ረሂም መች ሞተብኝ አልኩ 🤔🤔 ኧረ እሙዬ ኮሜንቱ በደምብ አምብቢው😂😂😂 አልሀምዱሊላህ አልሞተብኝም ስደት አራርቆናል ነው ያልኩት እንጂ ሞተ አላልኩም አላህ በሰላም እንዲያገናኘን ዱዓ አድርጉልኝ ነው ያልኩት አይ የኛ ነገር ጅራቱን ይዘን መሮጥ ክክክክክክ 😂😂😂😂
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting Жыл бұрын
@@zeynebdamte1506 አሚን ውዴዋ አለልኝ አልሀምዱሊላህ
@imantube4625
@imantube4625 Жыл бұрын
ወይኔ ወላሂ ሰላዋት ስትሉ😔😔😍ሚንበሮች ትለያላቹ ወላሂ አላህ ይርዳችሁ ሁሌም ኸሚስ ፕሮግራም ላይ ሰላዋት ቢቀርብ ደስ ይለኛል
@Emantube-ch3eh
@Emantube-ch3eh Жыл бұрын
😍ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ያሀቢቢ ያረሱለሏህ💖💘አህለንቢኩም የኛ ምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ 🤲🤲
@KediyTube885
@KediyTube885 Жыл бұрын
አላህመሶሌ ወሰሊም ወባሪከ አላ ነብይና ሙሀመድ ሰ ዐ ወ ያረሱለላህ ያሀቢበሏህ
@iftuu3599
@iftuu3599 Жыл бұрын
Mashaalah ustaz Allah yicamirilachu lenem nabiyu SAW lay selamta adirsuliny
@tajuumerabd6465
@tajuumerabd6465 Жыл бұрын
MashaAllah jzkumullah kheyran
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t Жыл бұрын
ጀዛኩም አላሁ ኸይረን አላሁመ ሰሊ አላ ሙሀመድ
@naeemaetp3975
@naeemaetp3975 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ 15:09
@weinitywein2915
@weinitywein2915 8 ай бұрын
ሰለላህ አለይ ወሰለም❤
@fotmoh6875
@fotmoh6875 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ውብናቸሁ ስለላሁ አለይሂ ውስለም
@eliaskhalid6987
@eliaskhalid6987 Жыл бұрын
Mash Allah Ya Sheikh, I really love the way you deliver your precious wisdom .May Allah grant us the tawfiq to understand and act upon whatever we heard! Ameeen! Selu Ale Nebi ረሱል ﷺ💖
@fsiali5674
@fsiali5674 Жыл бұрын
ጀዛኩምሏህ ኸይር
@user-nm9tw1kx6c
@user-nm9tw1kx6c Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዘአኩመላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅልን ያረብ
@garuhira1259
@garuhira1259 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ያሼህ እድሜዎትንአላህ ያርዝምልን እርሶና አርሶን የሚመስሉ መሻይሆቻችን አላህ ጀዲድ ያድርግልን ። ሰላምታም ያድርሱልኝ ለውዱ ነብዬ ።💓💓💓💘💘💘💝💝💝
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
ሰለላህ ወአለሂ ወሰለም ❤❤❤ሸሀችን ጀዛኩሙላህ ከይረን አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጠውት
@GulelaTube
@GulelaTube Жыл бұрын
ማሻአላህ ሁላችሁንም ለአላህ ብዬ እወዳችኃለው!
@l.n.alhamdulillah5678
@l.n.alhamdulillah5678 Жыл бұрын
Mashaallah Mashaallah
@mohammedsirwanashikur7897
@mohammedsirwanashikur7897 Жыл бұрын
‏﷽۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَ أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ ﷺ💌
@fethiabekeri4560
@fethiabekeri4560 Жыл бұрын
Masha Allah
@kemaloumer4804
@kemaloumer4804 Жыл бұрын
ማሻላህ መብሩክ መልካም ጉዞ በዱዕ አሚን አሚን
@fotmoh6875
@fotmoh6875 Жыл бұрын
ሽህ በስላም አላህ ያምጣቸሁ በዱር አደራ።አሚን ያረብ
@semirayonis6804
@semirayonis6804 Жыл бұрын
Masha. Allha
@umerumer7974
@umerumer7974 Жыл бұрын
Jezakellah hulachihu Ameeen Ameeen Ameeen
@mohammadjemal5341
@mohammadjemal5341 Жыл бұрын
Aww ከፕሮግራሞቻችሁ ኣንዱ ሰለዋት ቢሆን። ወላሂ በጣም ደስ ይላል
@monahussen5232
@monahussen5232 Жыл бұрын
አሚን ያ ረብ
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Жыл бұрын
Amin
@weinitywein2915
@weinitywein2915 8 ай бұрын
አሚን ያረብ
@khalidahmed9214
@khalidahmed9214 Жыл бұрын
Selellahu Aleyhi weselem
@jemalambar5366
@jemalambar5366 Жыл бұрын
Masha Allah Jkr
@muna0112
@muna0112 Жыл бұрын
Mashallah thank you for this beautiful lecture ❤
@kokobyehamzaenat9990
@kokobyehamzaenat9990 Жыл бұрын
አላሁመ አሚን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ በራህመቱ ዪጠብቃችሁ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
አሚን አሚን አላህ በሰላም አምጥቶ ይመልሰወት ሸይኸና
@semirayonis6804
@semirayonis6804 Жыл бұрын
Amene. Yarebe
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t Жыл бұрын
ሸህና በሰላም ወትው በሰላም አላህ ይመልስልን ለዱአወትም አሚን ያረብ
@foziaoumer9788
@foziaoumer9788 Жыл бұрын
Inshallah legnam selam belulun
@habibamin2241
@habibamin2241 Жыл бұрын
አሚሚሚሚን
@HabibHussen-ou2tt
@HabibHussen-ou2tt 4 ай бұрын
Bertuln Abo
@user-kv7yd7oe2e
@user-kv7yd7oe2e Жыл бұрын
አማንንን ያሰብ
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n Жыл бұрын
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ሚንበሮችየ
@saidmohemmed5596
@saidmohemmed5596 Жыл бұрын
Hayat heba
@kadejahussian2513
@kadejahussian2513 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n Жыл бұрын
ሱለሏሁ ዓለይህ ወሰለም ወባሪክ
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Жыл бұрын
Jezakumulah
@zeynebasefa5752
@zeynebasefa5752 Жыл бұрын
Amin yarebil alemin eshi allah
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Жыл бұрын
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu
@Hafiza834
@Hafiza834 Жыл бұрын
jazk Allah hyer
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Жыл бұрын
Mashallhe
@Ummah1-
@Ummah1- Жыл бұрын
ኣሚን ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Жыл бұрын
صااللهاليخوسلم❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐
@AliMohammed-wf9ff
@AliMohammed-wf9ff Жыл бұрын
Allahu akber
@Ummah1-
@Ummah1- Жыл бұрын
በሰላም ይመለሱልን
@user-re1kf1rn2z
@user-re1kf1rn2z Жыл бұрын
@umerumer7974
@umerumer7974 Жыл бұрын
Mashaallah allah yifeken ersachew beselam dersew yimtulin Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen!!!!!
@Loly-nf4yk
@Loly-nf4yk Жыл бұрын
አላሀም ዱሊላህ ስደት በመምጣቴ ምንም ባላደርግም በጣም ደስተኛነኝ ስለዲኔ እስልምናን በደብ እዳውቅ አላህን እድወድ እረሱልን እድወድ በደብ እዳቅ አርጎኛል አለሀም ዱሊላህ ምንም አይኑረኝ ሂማን ሰቶኛል መሰተርረ አስተምሮኛል
@user-sc3yo6hf1p
@user-sc3yo6hf1p Жыл бұрын
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته አሰ ወረ ወበ ሃያት አላህ ይስጣቹህ
@abedulekerim5255
@abedulekerim5255 Жыл бұрын
❤#❤❤❤❤😭
@kasimaarsenal3450
@kasimaarsenal3450 Жыл бұрын
ሼክነ በሰለም አለህ ይመልሰቹሁ
@Hadia-eu9sk
@Hadia-eu9sk Жыл бұрын
🌲
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t Жыл бұрын
🌹🌹🌹👍👍👍
@mohammedsirwanashikur7897
@mohammedsirwanashikur7897 Жыл бұрын
السلام عليكم ورحمةالله تعالي وبركاته.
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Fidaka abi weoumi yenebiyela
@semirayonis6804
@semirayonis6804 Жыл бұрын
Lebatesabohe. Dua. Aregulen. Amana
@user-ef9bb1ip7o
@user-ef9bb1ip7o 10 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂወበረካትሁ ምበሮችእደትናችሁ እረቁጥራችሁን ስጡንሸህን ማገኛ
@shutup1682
@shutup1682 Жыл бұрын
صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam صل الله عليه وسلم❤️SalaLahu Alayhi Wasalam
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Sulalahu Alayhi wasalam
@seidnuru9693
@seidnuru9693 Жыл бұрын
As wa minberoch special hamis mishit azegajoch hulim be ye samintu program begugute yemintebiqew be United state be Sioux falls state be group yeminiketatelachuh bertu ….as wa
@mohyesuf8322
@mohyesuf8322 Жыл бұрын
ጀዛኩሙላ ኽይር ሚንበሮች ነገረ ግን መዲና ስምህ ስር ፕሮግራሙን ተዋቹት እንዴ ምነው በናፍቆት ልትገሉን ነው
@seadakassaw2515
@seadakassaw2515 Жыл бұрын
ሰላም ተመለሱልኝ ሸሃችን!
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Ameen yareb
@leilaibrahim780
@leilaibrahim780 Жыл бұрын
አህለን ቢኩም
@mohammedsirwanashikur7897
@mohammedsirwanashikur7897 Жыл бұрын
Shehachen Zeyerulen
@rahamaebrahim5472
@rahamaebrahim5472 Жыл бұрын
እኔ ምልው ርእሱ ሌላእምታውሩትሌላብጣምነውእምታሳዙኑት
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting Жыл бұрын
ኧረ የኔ ቆንጆ እስኪ በደምብ ስሚው ምንም ልዩነት የለውምኮ
@ZdwolloTube83
@ZdwolloTube83 Жыл бұрын
ላይክ እያደረጋችሁ ያጀመአ
@zabebakader301
@zabebakader301 Жыл бұрын
ስለጂን በስፋት አቡሀይደር አስቀምጦታል ምትፈፈልጉት ቴሌግራም ላይ አንብቡት
@sadaseada4606
@sadaseada4606 Жыл бұрын
ሊንኩን ላኪልን ሀቢበቲ
@eikmaadem283
@eikmaadem283 Жыл бұрын
Yikrta adrgukgni ena mawek silefelku new sew jenet migebaw yehulum sira ketemzene buhala aydel endet yejent ena yejhanem sew ayu ke kiyama buhala new jenet
@mamatube4118
@mamatube4118 Жыл бұрын
አላህ የጀነትንም ደጀሀነምን ሰዎች allready ወሰኗል። አላህ ጀነት ከመደባቸው ሰዎች ያርገን
@abdurehmansaid7356
@abdurehmansaid7356 Жыл бұрын
Mame ye Huseninim shay chelitat. lol
@qtrvip7357
@qtrvip7357 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@zenatawal4378
@zenatawal4378 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@fatmad8964
@fatmad8964 Жыл бұрын
Masha Allah
@muksinsulaman1030
@muksinsulaman1030 Жыл бұрын
@muksinsulaman1030
@muksinsulaman1030 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n Жыл бұрын
አሚን ያረብ
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
♥ 50ኛ ✝Live እንወያይ "..ህልማችሁን ተጠንቀቁት .."
3:37:14
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 278 М.
እግዚአብሔር ይጎበኘናል!!!
16:33
Mesfin Bekele
Рет қаралды 125
❤35ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 95ኛ LIVE እንወያይ  ( 0927 58 0758 )
3:21:46
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 123 М.
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Батя в общественных местах 😇
0:46
Время горячей озвучки
Рет қаралды 1,5 МЛН