የእናት ሥም... ለጠየቀ ሁሉ አይሰጥም!! || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 22,456

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

#ለይሉ_ጁምዓ_ነው
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!
ዛሬ በተወዳጁ የኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ሸይኻችን ከሳምንት በቀጠለ "አስር ነገር ለማንም አትንገር" ቆይታቸው ላይ "የእናታችሁን ስም ለማንም መናገር አይኖርባችሁም" እያሉና ሌሎች ከሚስጥር ጋር ትስስር ያላቸውን ጉዳዮች እያነሳሱ ይቆያሉ። ተወዳጁ ኡስታዝ በድር ሁሴን በቢስሚከ ነህያ ንዑስ ፕሮግራሙ የሱረቱል ፋቲሃን ትንታኔ ከአላህ ውብና መልካም ስሞች ጋር እያዛመደ አብሮን የሚቆይ ይሆናል
ኸሚስ ምሽትን ለማግኘት [ • ኸሚስ ምሽት | Khemis Mishi...
• ኸሚስ ምሽት ]
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን👍🏽 ያጋሩ⤴️
KZbin👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/...

Пікірлер: 100
@assajod5093
@assajod5093 Жыл бұрын
በሙስሊሙ ላይ የመጣብን በላ በጣም ዱአ ያስፈልጋል ወድሞቻችን በግፍ ተገደሉ በግፍ ተመተው ሆስቢታል ናቸው በቂ ህክምና አላገኙም እስቲ እዋቸው የጎደር ሙስሊሞችስ ተፈቱ እረስቲዱአ አርጉ በጀመአ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Awo Allah yifareden eshalshe
@sameerasameera8382
@sameerasameera8382 Жыл бұрын
አሚን❤
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 Жыл бұрын
የኡስታዝ እውቀት ወላሂ በየሳምንቱ ያስደምማል አላህ ይጨምሩሎት . ገራሚ ትምህርት ነው ❤❤
@maymounaadam7297
@maymounaadam7297 Жыл бұрын
ማሻአላህ ዛኩም አላሕ ኸይር በሰማነዉ የምንጠቀም አላሕ ያዲርገን አሚንንንን ያረብ ላአለሚን
@awelhassen7549
@awelhassen7549 Жыл бұрын
አ.ወ.ወ.አረ ለሸህ ኢብራሂም አድርሱልኝ በጣም ትልቅ ጭንቅ እና ችግር ውስጥ ነኝ ዱአ አርጉልኝ
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ Жыл бұрын
በጣም እኛ ሴቶች የሚስጢር ነገር 😥አላህ ይዘንልን
@nasredeinmohammed4840
@nasredeinmohammed4840 Жыл бұрын
መደገም: አለበት፡ በጣም፡ አስተማሪ፡ ጥሩ ትምርት፡ ነው፡ በአላህ፡ ይደገም፡
@MameMehamed-q6x
@MameMehamed-q6x Жыл бұрын
አላሕ ሰምተው ከሚተገበሩት ያረገን አሚን
@MohammedJemal-vx8ln
@MohammedJemal-vx8ln Жыл бұрын
የኸሚስ ምሽት የቀልብ ሀኪሞች እንኳን ደህና መጣችሁልን
@monamohammed5046
@monamohammed5046 Жыл бұрын
Alemochachenn ustazochachenn hayatachewun allah yarezmelen ameeeeeeen
@monamohammed5046
@monamohammed5046 Жыл бұрын
Alemochachenn ustazochachenn hayatachewun allah yarezmelen ameeeeeeen yareb
@hawaahmed5380
@hawaahmed5380 Жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ኡስታዝ የኔ አጎት ለመላ ቤተሰቡ
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልን ሸሁና እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ከተባረከ ሲሳይ ጋ ይስጥልን ሙሉ በተሰበወንም አላህ ይጠብቅልን እኛንም በሰማነው ይምንጠቀም ያረገን ወድሞቺ ሁለየም ሳቁልኝ ፈገግታቺሁ ፈገግታቺነው
@nebilseid8907
@nebilseid8907 Жыл бұрын
ሚንበር ቲቪ ማሻአላህ ነው ። በርቱልን ከሚስ ሁልጊዜ በሆነ የሚያስብል ነው የሸኻችን ትምህርት አላህ ይጨምርላቸው ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ።
@annemuhammedomer6443
@annemuhammedomer6443 Жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ያአላሕ ❤❤❤
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ Жыл бұрын
ጀዛኩም አላሁ ኸይረን ውነት ነው አድ ዘመደ ሳውድ ይኖር ነበር ሀገሩ ሲገባ ይልጁን እናት ታረቅ በፊት ተለያይተው ስለነበር ሱበሀን አላህ እናትና አባት ሲነጋገሩ ልጁ ዱላ አስቶ መታው አባቱን አላህ ይጠብቀን
@iloveethopia
@iloveethopia Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሸህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር አላህ ይስጥዎት የሙስሊም ሙሲባዎችን አላህ ያሳልን ሀገራችን ሰላም ያርግልን ሸህ መሀመድ ኢብራሂም ስላየሁወት ደስ ብሎኛል አላህ ይጠብቀወት ከሙሉቤተሰባችን ጋር
@halemahalema2696
@halemahalema2696 Жыл бұрын
ያሸኸና ረበና ይጠውል ኡምረዎት እንደዚህ ደስ እሚል ትምህርት ይዘው ይት ነበሩ እስከዛሬ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን !!!
@MohamedHafiz158
@MohamedHafiz158 Жыл бұрын
My favorite khmise mishete. very educational. I am watching every Thursday night 🌙 from Canada 🇨🇦 😊Jezak Allaha
@halemaha7786
@halemaha7786 Жыл бұрын
ማሻአላህ,አላህይጠብቃችሁ,ይጠብቁን
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ Жыл бұрын
አሰ፣ወራ፣ወበ፣ሰላማችሁ ይብዛ ለውድ ሚንበሮች።አለሙ የሚፋጀው፣የምላስ አንበሳ ያመጣው ጣጣ ነዉ ።ለትንሿ ለሰላሳ ሰጠ ቁመቷን አላህ ባያሳጥረው ኖሮ፣ሰላሳ ሁለት ዘበኞችን ደርድሮ በሁለት ከነንፈር፣በር ተከርችሞባት ይህን ሁሉ ጥሳ መላ ያጣነው ለስላሳዋ ትንሿ ሰጋ እንደ እግርና እጅ ጌታ ቢያሰረዝማት ኖሮ በምድር ላይ ሰው አይገኝም ነበር ።።ሰደቃ በገንዘብ እንጂ በምላሰ፣ሚሰጥር በመበተን አይደለም አሉ፣ያሸሐና።ጀዛኩሙሉ ሐይረን፡።
@sonymax9699
@sonymax9699 Жыл бұрын
ኡሳታዛችነ አላህ ጤናና ዕድሜ ይስጦት በጣም ጠቃም ምክር ነዉ ረቢ ይሻራህ ለና ሰድረና
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ Жыл бұрын
ሸኹና አሏህ እድሜውን ያረዝመዎት ያረብ አሏህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@mosthmohamed4492
@mosthmohamed4492 Жыл бұрын
ብዙ፣ስተት፣ሰርቸነበር፣ጀዛኩሙላሁ፣ከይርርርርር
@jamilamohamed1583
@jamilamohamed1583 Жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልን ጀግናውቻችን
@sultanjobir1570
@sultanjobir1570 Жыл бұрын
Masha ALLAH
@kamilahussien
@kamilahussien Жыл бұрын
ማሺአላ አላህ ይጠብቃቹህ ሸኹነ ረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቺህ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ Жыл бұрын
ለዛ ያላቸው ሸኽ አላህ ይጠብቅልን
@Fatiya.N
@Fatiya.N Жыл бұрын
እኔ አንድ ገጠመኝ አለኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ አረብ ሀገር ስመጣ እኔ አድስ ነበርኩ እንደ አጋጣሚ አጎቴ ሱዳኒዎች ቤት ለስራ አስገባኝ ። ሴትዮዋ ምን እንደምትሰራ አላዉቅም ግን የአረብ ሴቶች ሁሌም ተሰብስቦ ይመጣሉ እኔ ይህ ነገር አስፈራኝ ከስራዉ ለመዉጣት ፈለኩ ግን የሚሰራባት ሴትዮ ስልኬን ወሰደችብኝ።ለመዉጣት አልቻልኩም ከዛ አንድ ቀን ቀስ ብላ አጠገቤ ተቀምጣ የእናትሽ ስም ማነው አለችኝ እኔ ኢትዮጵያ እያለሁ ሱዳኒዎች ስህር ይሰራሉ ስባል እሰማ ነበር ።በቤቷ ስሰራም እፈራ ስለነበር የእናቴን ስም ቀይሬ የሆነ ስም ነገርኳት ።ደጋግማ ልጆች አስልካ አስጠየቀችኝ እኔም የመጀመሪያውን የተሳሳተ ስነ ነገርኳቸው። በተከታታይ ለሰባት ወር አሰርታኝ ብሬን ልብሴን ከልክላኝ ከቤቷ ወጣሁ ። ይህን ገጠመኝ መቼም አልረሳውም 😢 ሼኻችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት❤ ማሜና ሁሴን እናመሰግናለን ሚንበር ቲቪ ሁለንተናዊ ከፍታ🎉
@ያአላህሶብርስጠኝ
@ያአላህሶብርስጠኝ Жыл бұрын
አይዞሽ ነገ ባኬራ ትቀበያት አለሸ
@mariamebrahim5500
@mariamebrahim5500 Жыл бұрын
አረ አኳን አንች ደህና ሆንሸ ብር ይመጣል ዋናው አፋያሸ ነው አህቱች ትጥንቅቁ የአናታችዉን ሰም አትናገሮ ለአረቦች
@assajod5093
@assajod5093 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@thajthanks9491
@thajthanks9491 Жыл бұрын
የኛ ጣፋጮች አላህ ይጠብቃችሁ በአላችሁበት
@seadmifta5698
@seadmifta5698 Жыл бұрын
ሳቃችሁን ስወደው እያዝናናችሁ ማስተማር ለኡስታዝ ረጅም እድሜ ያረብ😅😅
@Samirasamire1314
@Samirasamire1314 Жыл бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله جزاكم الله خيرا شيخنا الفاضل وزادكم الله علما ونفعا ... محاضرة أكثر من ممتازة وجزاك الله كل خير 1 በከሚስ ምሽት program ላይ ብታነሱት በዬ የምመኘዉ አንዳንድ ጊዜ የሚወለዱ ልጆች የሆነ ጉድለት ይኖርባቸዋል ;ማየት የተሳናቸው የሆኑ ይችላሉ /እግር,እጅ,የአይምሮ ታማሚ የሆኑ ይችላሉ ለኔ እነዚህን ህፃናት የወለዱ Special motherሮች ናቸዉ ምክንያቱም አላህ ሱ:ወ መርጦ አና አምኖ ነዉ የሰጣቸዉ አላህ ሱ:ወ እንደዚህ እናቶች ጋ አማና ያስቀመጠባቸዉ ነዉ ሚሰማኝ።እንዲህ አይነት ህፃናት ያሉበት community አላህን ያመሰግናሉ በሰጣቸዉ ኒዕማ /በረከት። ነገር ግን እጅግ በሚያሳዝን መልኩ እንደነዚህ አይነት ህፃናትን የሚወልዱ እናቶች ባልም ሆነ የባል ቤተሰቦች እንዲሁም Societyዉ በሶ ችግር ጉድለት /የተረገመች ሆና በቤተሰቦቿ በኩል ችግር አለ ወዘተ....... እየተባለች ትወቀሳለች!!!! ለምን? እነኚህ እናቶች ጀግኖች ናቸዉ ለዛ ህፀን በተሻለ መልኩ እንዲያድግ የቻሉትን ሁሉ ይጥራሉ :ባለፈዉ ምረኩዝ24ላይ ይመስለኛል ከነ ልጆ የቀረበች ጀግና ሴት አብዛኞቹ እንደሷ አይነት ናቸዉ!! እናም የሆነ ደሳሳ ቢደረግበት ምክንያቱም ፈልጋዉ ያመጣችው አይደለም ተሰቶት ነዉ ለወንዱም እንደዛው
@ዙዙነኝከመዳምኩሽና
@ዙዙነኝከመዳምኩሽና Жыл бұрын
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣችሁልን ጀዛኩም አላህ ኸይረን ❤❤❤ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤
@فاطمةاول-ذ3خ
@فاطمةاول-ذ3خ Жыл бұрын
ሽክጀዛኩሙሏሁክይርን
@halemaha7786
@halemaha7786 Жыл бұрын
እስምናችን,ውብነው,አልሐምዱሊላህ
@hdxz7664
@hdxz7664 Жыл бұрын
ማሻላህ ማሻላህ ሼኩና ኣላህ እድሜ ጤና ይስጥልኝ እኔም ችግር ኣለብኝ የሰው ሚስጥር እጠብቃለሁ የራሴን ሚስጥር የመጠበቅ ችግር ኣለብኝ ለኔ ንገሩኝ ልክ ልኬን እያልኩኝ ነው ያዳመጥኩኝ
@hawaahmed5380
@hawaahmed5380 Жыл бұрын
ያውም በዝህ ዘመን አያስፈልግም ተቀጥቻለሀለ ልምከርሽ
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 Жыл бұрын
Allah.yetabekachue
@seadanur1373
@seadanur1373 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልን እኛንም በሰማነው ይምንጠቀም ያረገን ወድሞቻችን
@jemilajemila6321
@jemilajemila6321 Жыл бұрын
ሰምተው ከሚተገብሩ አላህ ያድርገን
@rahmaall2508
@rahmaall2508 Жыл бұрын
ዋለይኩም ሠላም ወራሕመቱላ ወበረቱ
@AliMohammed-wf9ff
@AliMohammed-wf9ff Жыл бұрын
Mashallah
@azizamusa1597
@azizamusa1597 Жыл бұрын
Welahi I’m in love with this episode Mashallah my Allah grant you all junutul frdose ❤
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@mushazdtv7591
@mushazdtv7591 4 ай бұрын
ውብ የሆነ ትምህርት ❤
@haiderseid2305
@haiderseid2305 Жыл бұрын
ባረከሏህ ፊኪም ሸኹና ከነባልደረቦቸው ጋር
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ
@sameerasameera8382
@sameerasameera8382 Жыл бұрын
መሸአለህ❤❤❤❤
@fatumaseid288
@fatumaseid288 Жыл бұрын
እኔም አንድ የማላቃት ሴትዮ ትምርት ቤት ሀይሰኩል ሰውጥ የናቴንሰም ትሰው ሰጠይቅ ሰምች ነገርኳት እኔ ሳላቅ ነው ከሽርሽ አላህ ይጠብቀኝ ያረብ
@ታኢባዩቱብቁ2
@ታኢባዩቱብቁ2 Жыл бұрын
ጄዛኩም አሏህ ኸይር ዉዱ ኡስታዙና አሪፍ ትምህርት ነዉ
@taw1ahmed
@taw1ahmed Жыл бұрын
SubehanAllah Jezakumullahu khairan ya Shaikh
@leylam.d2945
@leylam.d2945 Жыл бұрын
أحسنتم وجزاكم الله خيرا شيخنا
@الهمافتحليابوابرحمتك
@الهمافتحليابوابرحمتك Жыл бұрын
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu ❤
@halemaha7786
@halemaha7786 Жыл бұрын
ልክነው,ኢተብሑ,ሊሳነኩም
@ሮዛሁሴንኡሙፈሪሀ
@ሮዛሁሴንኡሙፈሪሀ Жыл бұрын
ጄዛኩምአለህ
@ዚክሩአሏህዪቱብ
@ዚክሩአሏህዪቱብ 8 ай бұрын
جزاكم اللع خيرن جزا ي شيخنا
@fethiabekeri4560
@fethiabekeri4560 Жыл бұрын
Jezakallah 🙏 Allah hayatachiwin yarzmew
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ Жыл бұрын
አህለንንንን ብለናል🎉🎉🎉🎉
@aas5438
@aas5438 Жыл бұрын
ማሻአላሕ
@habeshawit7709
@habeshawit7709 Жыл бұрын
اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين
@ኮኪይየዲኮዋ
@ኮኪይየዲኮዋ Жыл бұрын
ቀጥሉበት
@eeee9444
@eeee9444 Жыл бұрын
መሻአላህ ❤❤💞♥️💕❣️ ❣️💕♥️😍💞❤
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Жыл бұрын
Mashallhe
@wakeshafi6457
@wakeshafi6457 4 ай бұрын
Mashalahi
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث Жыл бұрын
ለን ወሳህለን ውዶችየ❤❤ ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
@sadh5915
@sadh5915 Жыл бұрын
አህለን ወሳህለን
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 Жыл бұрын
😢aminnnnnnnnnnyarbe
@አሹኩርሐኡስማንየአላህበር
@አሹኩርሐኡስማንየአላህበር Жыл бұрын
አህሌን
@እሙሀፍሧ
@እሙሀፍሧ Жыл бұрын
እደናችሁ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Ok abaye ye mama sim keyer lila binagerse for example fatuma bihon sima enate hayat biye binager
@AhmdAhmd-f4k
@AhmdAhmd-f4k 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በረካ ሁኑ
@محمدعلي-خ6ب2ن
@محمدعلي-خ6ب2ن Жыл бұрын
S....A....w
@amrumohammed4764
@amrumohammed4764 Жыл бұрын
አሰ ወራ ወበ ሚስጥር በመናገር ብዙ መዘዝ አለው ግን በጣም አጃኢብ የሆነብኝ { ካዝናው ልብ ሆኖ፣ ቁልፋ አፍ } መሆኑ እጃኢብ ነው በእሁን ሰአት እንካን የቁልፎች ፖስ ዋርድ ፒን ነበር ኮድ ይኖራቸዋል ለአፍ ምንም መዝገያ የሌለው √አፍ√ 😂 የሚገርም ሌላው የእናትህ ስም ለምንም አትናገር በጣም አስፈላጊ ሰሂህ ሃዲስ ነው ።። ሚስጥርህ ለምንም እትንገር የበፊቱ እትገር ብሎ ነገረ አሁን ኤክስፖየር ሆነ ። አሰ ወራ ወበ አምሩ መሃመድ ከአሜሪካ ።
@salewamohammed1601
@salewamohammed1601 Жыл бұрын
እያዝናናቹሁ ነው የምታስተምሩን ሳቃችሁ ደግሞ ይጋባል😂😂😂😂
@NajiyaNajiya-x1o
@NajiyaNajiya-x1o Жыл бұрын
አህለን
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Este Duae aregalehu allah hajayen moltolegal gin ahunm haja alegi
@Hadia-eu9sk
@Hadia-eu9sk Жыл бұрын
👍
@አቡአብደላ-ገ8ለ
@አቡአብደላ-ገ8ለ Жыл бұрын
እመታወቂያላይ ሁሉ ፅፈውታል ምን ይሻላል
@rawdahussien1065
@rawdahussien1065 Жыл бұрын
ግን እኮ ባንክ ቤቶች በስልክ ራሱ ሲጠይቁ የእናት ስም ነው የሚጠይቁት ምን ጉድ ነው በአሏህ
@mariamebrahim5500
@mariamebrahim5500 Жыл бұрын
ሹሁ ያንሱት አሳብ በጣም ጥሩ ነው አኔ አህት አልች ልጆቹን አንዲ አረገዉኝ አረጎኝ አያልች የመታሳድግ በንምክራትሜ በልጆች ምን አገባቹ ነው የመትልዉ አና በታይዉ በይ ትምኝዉ
@muntihabeshaethiopianfooda2859
@muntihabeshaethiopianfooda2859 Жыл бұрын
እኔ ከዚህ በፊት ሰላት ላይ እዘነጋለሁ ብዬ ሳማክራቸው ሩቅያ የሚያረግ ሱዳኒ አለ ብለው ሰጡኝ እና ስደውልት ፈጅር ሰላት ሳይቀር ባንዴ ብድግ ብለሽ ትነሻለሽ የናት ስም ንገሪኝ ሲለኝ ደንግጪ ቶሎ ዘጋሁበት ለኡስታዝ እስከ ሀይደር ስነግረው የእናት ስም ስዲቅ በይው አለኝ 🤣🤣🤣 እላህ አዳነኝ ። የጀመአ ኬክ ቀለል ያለ መማር የሚፈልግ ቻናሌን ይጎብኝ ጀዛኩሙላህ
@saeedSaeed-fk1xg
@saeedSaeed-fk1xg Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@binyamyassin398
@binyamyassin398 Жыл бұрын
ሚስጥርህ እንደ ደምህ ነው ካስታፍስው ትሞታለህ ።
@husanseid7194
@husanseid7194 Жыл бұрын
መሀመድ የሸኽ ችን ቁጥር ለክልኝ
@ዙዙነኝከመዳምኩሽና
@ዙዙነኝከመዳምኩሽና Жыл бұрын
የኔም ጥየቄ ነው
@zubaybehzubaybeh5825
@zubaybehzubaybeh5825 3 ай бұрын
ውስታዝ አትገሪህ ማንም አይስማህ ብሎ ተበድሮ የተበደረውን ሲጠየቅ የሚከለክል ምን ማድረግ አለብኝ የተበደረውን ለረጂም ጊዜ ቆይቆ ስጠይቅ እንቢ ብሎ ያልተጠበቀ መልስ ሲሰጥ ምን ማድረግ አለብኝ
@Gatmore57
@Gatmore57 Жыл бұрын
ጥያቄ ልጅ የካፊር ቤተሰብ ከሆነስ 😢 እንዴት ይታያል ከዘመድ መቁረጥ ጋር ? from S.African a.w.w
@sseadaaimed4564
@sseadaaimed4564 Жыл бұрын
S❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤A❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤W❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mariamebrahim5500
@mariamebrahim5500 Жыл бұрын
በቲክቱክ ለቅቁልን የመጨረሻዉን መክረ
@assajod5093
@assajod5093 Жыл бұрын
ለውጭ አልጋ ለቤት ቀጋ የሆነ ባል እረ ምከሩልን
@mekiyakamel7587
@mekiyakamel7587 Жыл бұрын
😂😂መሜ ዝም በል እስቲ እንደ ሁሴን ዝም በል ወይ ኡስታዝ ስም በል እስቲ 😂
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ Жыл бұрын
ሁሴን ሳቅህን ለማን ሰጠኸው የማሜሳቅ ሆናል ሰሞኑን
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 Жыл бұрын
😂😂😂😂endate.des.yelael.yabakolwo.nager
@abduselamyeshak9747
@abduselamyeshak9747 4 ай бұрын
😮 E T Rl
@remlahussain3430
@remlahussain3430 Жыл бұрын
❤❤
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 21 МЛН
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 11 МЛН
ЭТО НАСТОЯЩАЯ МАГИЯ😬😬😬
00:19
Chapitosiki
Рет қаралды 3,8 МЛН
ሀያተል ዐለም/ Hayatel Alem Fuad shemsu new menzuma video clip 2022
15:47
FUAD SHEMSU OFFICIAL
Рет қаралды 4,6 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 21 МЛН