ሽውሽው ፒያሳ አዲሷ ፒያሳ እየመጣች ነው? አዲስ አበባ ኢትዮጵያ new pizza addis ababa Ethiopia ayzontube

  Рет қаралды 2,446

AYZON TUBE

AYZON TUBE

Күн бұрын

#ፒያሳ #አዲሷፒያሳ #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #pizza #addisababa #Ethiopia #ayzontube

Пікірлер: 24
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 6 ай бұрын
ማፍረስም መገንባት ነው:: ለስልጣኔ እየገሰገሱ ነው በርቱ በልልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 6 ай бұрын
ልማት ጥሩ ነው ህዝብ ተኮር ሲሆን ታሪክ ሲጨመርበት. ዝም ብሎ ማፍረስ ምን ጥቅም ያንተ ቤት ቢሆን ኖሮ እንዲህ ነበር የምትለው?
@USA2005
@USA2005 6 ай бұрын
I think you are ethio youtubers ,so becarful what you saying and posting, they are serious in ethio youtubers.
@zerihuntedla1697
@zerihuntedla1697 6 ай бұрын
እንኳን ፈረስ ለበጎ ነው
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 6 ай бұрын
ለበጎ🙏 ያድርገው
@wordofa9340
@wordofa9340 6 ай бұрын
እንደዚህ ዓይነት ቤቶች አዲስ አበባ ላይ መኖራቸው የሚገርም ነው ። .!!!?
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 6 ай бұрын
ከዚህም የባሰ እጠብቃለሁ ሰፈሩ ለጊዜው ይቆየን😊
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 6 ай бұрын
ይሄ ሰፈር ፈርሶ መሰራቱ ቅር የሚለው ካለ ሠፈሩን አያውቀውም ማለት ነው።
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 6 ай бұрын
ለምልክት የተወሰኑ ህንፃዎች መቀመጥ አለባቸው ብዬ አምናለሁ ከዛ ደግሞ ለነዋሪዎቹ ተመጣጣኝ ቦታ 🙏
@fikrucherenet7160
@fikrucherenet7160 6 ай бұрын
የምትወደውን አሮጌ ልብስ አሮጌ መሆኑን የምታወውቀው አውልቀህ ስትጥለው ወይም ስትቀይረው ነው፡፡ ፒያሳም እንደስሟ ልትታደስ ነው፡፡the status quo must be broken to bring about change!!!
@getachewhabtemichael485
@getachewhabtemichael485 6 ай бұрын
We need change
@ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
@ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 6 ай бұрын
ዱኒያ እድህ ነች ስቱ ሲባለህ ለገዘብ እያለ እኔመችም ድስስ ነው ያለኝ ገዘብ የመጣል ይህዳል ትምርት ነው
@SILICONBEACHMEDICALCENTE-zs1zi
@SILICONBEACHMEDICALCENTE-zs1zi 3 ай бұрын
ልክ የፈረሰውን እንደቀረፅከው የተገነባውንም ብታካፍለን ደስ ይለናል
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 3 ай бұрын
እሱ ይበዛል እኮ ፖስት የተደረገው
@Whatever-qv9cq
@Whatever-qv9cq 6 ай бұрын
Ayzon do you know the new plan for Piassa?
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 6 ай бұрын
የተረጋገጠ መረጃ የለም ግን ደግሞ ወደ ወንዙ የወዳጅነት አይነት ፕሮጀክት ነው የሚሆነው የቤት ልማት የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው
@Whatever-qv9cq
@Whatever-qv9cq 6 ай бұрын
@@AYZONTUBE thanks
@urbanistu
@urbanistu 6 ай бұрын
እኔ ምለው ብርሃን ባንክ hq ግንባታ የት ደረሰ?
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 6 ай бұрын
ግንባታውን የሚያከናውለው አካል በጨረታ ሂደት ላይ ነው.
@urbanistu
@urbanistu 6 ай бұрын
የት ነው locationu?@@AYZONTUBE
@ma9546
@ma9546 6 ай бұрын
thanks for sharing bro ❤❤❤❤❤❤
@Whatever-qv9cq
@Whatever-qv9cq 6 ай бұрын
Oromiyaa PP will bring its people. Addis Ababa residents will move out
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 6 ай бұрын
ተው አይባልም😊
@sarabekela9419
@sarabekela9419 6 ай бұрын
Ante gotegena!
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 14 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 55 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
I Didn't Know ETHIOPIA Had This!!
38:33
Myer Travels
Рет қаралды 119 М.
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 14 МЛН