ሸወርማ ማል ሲኔያ ሾዎማ(በኦቭን ውስጥ ልዩ ነው እረመዳን

  Рет қаралды 32,740

TG ARABIAN FOOD

TG ARABIAN FOOD

Күн бұрын

Пікірлер: 85
@semresarah7121
@semresarah7121 4 жыл бұрын
እኔ ብዙ ነገር ነው ሙያ የለመድኩት እጅሺ ይባረክ
@tube-vp1gk
@tube-vp1gk 5 жыл бұрын
ሰራተኛ ቢኖረኝ እንደት እንደምከባከባት አላቅም ስደትን ስለቀመስኩት ትግስት ቆንጆ ነዉ በርች
@kishinemama7387
@kishinemama7387 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህተ በመይሕ መስራት ጥሩ ነው እግዛብሄርን amesgin
@tube-vp1gk
@tube-vp1gk 5 жыл бұрын
መሻአላህ ቀጥይበት ረመዷን አለቀብን በጣም ይመች ነበር
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ። እህት በርች አገር ብሰሪ ያዋጣሻል ሙያሽ ንፅህናሽን ሁሉ ቀጥይበት በርች ውደ
@ያአላህመጨረሻዬአሳም-ዀ9ነ
@ያአላህመጨረሻዬአሳም-ዀ9ነ 5 жыл бұрын
ዱባ ሁሉም ነገር እሳት ነዉ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ
@ሕልፍቲመሰለ
@ሕልፍቲመሰለ 5 жыл бұрын
ብጣም አረፈህ ነዉ ማረ እጂሸ ይባረክ ክጥያበትህ
@zedtube908
@zedtube908 4 жыл бұрын
ቲጂየ ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ አሪፍ ነዉ እደዚህ እየለፋሽ ደመወዝ ጨምሪ በያት መዳምሽን
@sababerhanu4286
@sababerhanu4286 5 жыл бұрын
You so nice,Good heart women You are do great food .I love your show. Thank you very mach
@LailaRehana-p5z
@LailaRehana-p5z Жыл бұрын
❤❤❤❤ተባረኪ
@tesfueyob3037
@tesfueyob3037 5 жыл бұрын
Egesh yebarek yeny balmoya
@Yasminfozia
@Yasminfozia 5 жыл бұрын
Yene konjo ejesh yibarek
@gkfhgjdh1631
@gkfhgjdh1631 4 жыл бұрын
Teje betam adenkishi nage barchi Gen yate nawu mitsre
@edenbereke7816
@edenbereke7816 5 жыл бұрын
Betam gobez nesh. You are hidden jewel. Yenekonjo
@zizimohammad7557
@zizimohammad7557 5 жыл бұрын
Betam gobez nesh tedatesh yebekal berech ena megeb meserat betam new yemewedew ewenet ahun gen betam aseteletognal medama yefeleg teru bihon konjo new malet atewedem subhanalah hula eneken tawetalech demo anedem ken yeseraweten megeb ena ekewan salekemesew new yemiyalekew ewenet ahunes kefetognal ayezosh belugn
@zainabmohammed6216
@zainabmohammed6216 4 жыл бұрын
በጣጥ ጠብሰሺ ነውደ በሰሀን ያለው መልሺልኝ ያገሬልጅ እህቴ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
አዎ ጠብቀው ነው
@የአማኑኤልልጅ-ወ4ፈ
@የአማኑኤልልጅ-ወ4ፈ 5 жыл бұрын
ወይ አንቺ ስከፍሉን እንካን ያሳዝናቹሀል በተለይ ለኛ ኢ ት እርካሹ ነን ከሁሉም ያነሰ ነው ምንሰራው ምንሰራው ግን ከሁሉምይበልጣል
@meditube1834
@meditube1834 4 жыл бұрын
ቲጅየ በጣም ውድድድ ሀያቲ ቃላት አጣሁልሽ
@maezaseyfu2147
@maezaseyfu2147 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ አቦ 😘😘😘
@semresarah7121
@semresarah7121 4 жыл бұрын
የምጨማምሪውን ነገር በደብ አሳይን እሕቴ ከልብ አመሰግናለሁ
@እግዛቢሄርይመስገን
@እግዛቢሄርይመስገን 5 жыл бұрын
በጣም ቆጆ ነው ውዴ
@helengebremichel708
@helengebremichel708 4 жыл бұрын
much a gerasias! bonita!
@helengebremichel708
@helengebremichel708 4 жыл бұрын
O'Sheeee!
@zehabeabdu1278
@zehabeabdu1278 5 жыл бұрын
ቲጅ ማር እስኪ ደግሞ ለበአል የሚሆን የመጠጥ ዝግጅት አቅርቢልን ቀዝቃዛ መጠጥ በምናገኛቸው ግብአቶች በተረፈ በርች ሀገር ስንገባ አብረን የተባበሩት ምግብ ቤት እንከፍታለን
@batifamilyshows7765
@batifamilyshows7765 5 жыл бұрын
ጎራ በሉ በቅንነት ሰብስክራይ ግጩኝ
@azizaadam1465
@azizaadam1465 5 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ በጣም ሀሪፍነዉ
@maryamassan1873
@maryamassan1873 4 жыл бұрын
ማሻአላ፡አላህ፡ይጠብቅሽ
@seadamuhabba8974
@seadamuhabba8974 5 жыл бұрын
😘 💖💕💕❤🌷ayzoshe Allah tena ysteshe andeken yengal ⚘💞💌❣💗🏵🌹🥀
@seadamuhabba8974
@seadamuhabba8974 5 жыл бұрын
Remeda egaga betam kongio new enamesegenalen brava amore
@sarahdubai9860
@sarahdubai9860 3 жыл бұрын
መዳሜ እማርሺ ምራቅሺን ዋጭው ምን በወጣኝ ይህን ሁሉ ሣጨማልቅ
@misraklemu439
@misraklemu439 5 жыл бұрын
ነጭ ሽንኩርት ስትፈጪ በውሀ ሳይሆን በዘይት ፍጪው አረንጔዴ እንዳይሆን።
@yehudaerik3595
@yehudaerik3595 3 жыл бұрын
you all prolly dont care at all but does any of you know of a tool to get back into an instagram account? I stupidly lost the account password. I would appreciate any tips you can offer me!
@l9rrii
@l9rrii 2 жыл бұрын
ቲጂትክክልነው
@munahassen6761
@munahassen6761 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዬ
@sarahdubai9860
@sarahdubai9860 3 жыл бұрын
የሠባነህ ሣንዶወች አሠራር አሣይኝ
@jannatroseroyce8354
@jannatroseroyce8354 3 жыл бұрын
min yikeflunal gulbetachinn yibezebzalhu engi
@jamelajemila4115
@jamelajemila4115 5 жыл бұрын
የኔ እህት በርች አበሳ ነሽ
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 5 жыл бұрын
selam sis
@azizaadam1465
@azizaadam1465 5 жыл бұрын
አገር ገብተሽ ብት ሰሪ በዚህ ሙያሽ ዉጤታማ ትሆነአለሽ
@batifamilyshows7765
@batifamilyshows7765 5 жыл бұрын
ጎራ በሉ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@leratub6791
@leratub6791 5 жыл бұрын
ጎቦዝ በርቺ ግን ለሳረተኛ ሚከፍሉ ብር ነውየምየሰዝነቻው አረቦችን በነገረችን ለይ እኔም እንደቺ ነኝ ሚግር ሰሪነኝ
@seadamuhabba8974
@seadamuhabba8974 5 жыл бұрын
🤲Allah yrsaseshe sera ykftleshe
@ሀሴትዘማዶት
@ሀሴትዘማዶት 4 жыл бұрын
ጥሩ በለሞያ ነሽ ኢትዮጵያ እኮ ገብተሽ በደንብ መስራት ትችያለሽ የማይጠግብ አረብ ሆድ ከምትሞይ
@sarahdubai9860
@sarahdubai9860 3 жыл бұрын
ግን ለምነው አርበኛ እምትቀላቅይ
@enutube9782
@enutube9782 5 жыл бұрын
gobeze yene wede berchi
@martaabata5121
@martaabata5121 5 жыл бұрын
ቲጂ በርቺ ምግቦችሽን ሠርቼ ለማዳሜ ባበላት ደሥ ባለኝ ነበር ግን እኛቤት ምግብ ከምንሠራበት ወቅት የሚበልጠዉ የማንሠራበት ጊዜነዉ ሥለዚህ በጣም አመሠግናለሁ ለምትሠጭን መልእክት በርቺ በጣም ከተመቸኝ አባባልሽ ለሠራተኞቻሁ በደብ ደሞዝ ጨምሩላቸዉ ያልሻት ቃል ተመችቶኛል ጠንካራ ሁኚ
@etsegenet2795
@etsegenet2795 5 жыл бұрын
የሚገርመው እኔ ሁሉንም ሰርቼ ስሰጣቸው ምንም አይበሉትም ለምን እንደሆነ አላውቅም ለማንኛውም ቲጂ እናመስግናለን
@አልሀምዱሊላያረብ-ዸ8ዐ
@አልሀምዱሊላያረብ-ዸ8ዐ 5 жыл бұрын
ቲጂማር በረችልኝ በኡነት ወደድኩሽ
@ewahnone2747
@ewahnone2747 5 жыл бұрын
Tgeye le sehur mehone esti megeb..tgeye..mendenew lelet mebelut??
@christdeli8534
@christdeli8534 5 жыл бұрын
ቂጣውላይ ሶሱን ከቀባሽው በኋላ ምንድነው ያስቀመጥሽበት፡ (doroውን ከማረግሽ በፊት ማለቴ ነው )
@ሰአዳየበቀለአውሌልጅ
@ሰአዳየበቀለአውሌልጅ 5 жыл бұрын
ድንች የተጠበሰ ማለት ነው
@christdeli8534
@christdeli8534 5 жыл бұрын
@@ሰአዳየበቀለአውሌልጅ እሺ አመሰግናለው
@atitegebmulatwawu5984
@atitegebmulatwawu5984 5 жыл бұрын
አታስቂኝ ባክሽ ኑሮዎ ጭንቅላቴላይ ወታን
@meronbel6647
@meronbel6647 5 жыл бұрын
Tnx yena konjo yamiii 😍😍😍
@ethiomarye5092
@ethiomarye5092 4 жыл бұрын
👌🏼👏👍
@alemali8971
@alemali8971 Жыл бұрын
ትጂ በሰላም ነው የጠፋሽው
@ethgebetacooking8006
@ethgebetacooking8006 5 жыл бұрын
Ejesh yebarek tgye, enamesegnalen 😍
@munahassen6761
@munahassen6761 5 жыл бұрын
ክክክ አሳቅሽኝ አዎ ውድ ነው እኔ ቂጣውን እኔ አልሰራም እየገዛች ነው
@ማርታፍቅርተአማኑኤል
@ማርታፍቅርተአማኑኤል 3 жыл бұрын
😍😍😍😍
@missmery3124
@missmery3124 5 жыл бұрын
ዋው እጅሽን ይባርከው በርቺ የኔ እህት
@sinboali1037
@sinboali1037 5 жыл бұрын
Ameseginshalew ehte 🥰🥰
@fatumaadem4889
@fatumaadem4889 5 жыл бұрын
Anise star yebalale ya na mar
@Fix3NoMe
@Fix3NoMe 5 жыл бұрын
Wow
@shewareg7780
@shewareg7780 2 жыл бұрын
ቲጂ ኢ/ያ ገባሺእደ ዉደ
@chfhrthfh4586
@chfhrthfh4586 5 жыл бұрын
እኔም እንዳች ነኝ አስቤዛ ባጣም አስባለው
@Tube-rh4qe
@Tube-rh4qe 4 жыл бұрын
ወሬ ታበዣለሽ ችግሩ ሥራሽ አሪፍ ነዉ ግን ..........
@aynalemmezamur5578
@aynalemmezamur5578 5 жыл бұрын
Aerif new
@missmery3124
@missmery3124 5 жыл бұрын
የኔ ማር ትክክል ብለሻል ለዛውም ለሚከፍሉት እየመማቸው ነው
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
እኔንም ቤተስብ አድርጊኝ ማር
@በእምዬኦርቶዶክስቀልድየለ
@በእምዬኦርቶዶክስቀልድየለ 5 жыл бұрын
ነጭ ሽንኩርትና ጅንጅብል ፈጭቸው ትንሽ ቆይቶ አረንጓዴ ይሆንብኛል ችግሩ ምንድነው ብትነግሪኝ እህቴ
@nejatenejate1312
@nejatenejate1312 5 жыл бұрын
ስትፈጪ ትንሽ ዘይትና ጨው ጨምሪበት ውዴ
@ነኝየሱብቻ-ፀ6ኀ
@ነኝየሱብቻ-ፀ6ኀ 5 жыл бұрын
ትንሽዘይትናጨው ጨምረሽፍጪው ውሃ አታድርጊ ደሞፍሪጅአስቀምጪው አመትቢቀመጥ አይቀየርም
@azeb4147
@azeb4147 5 жыл бұрын
ድንች የተቀቀለ ነው
@ሰአዳየበቀለአውሌልጅ
@ሰአዳየበቀለአውሌልጅ 5 жыл бұрын
አወ
@alem.sahayyashitale9600
@alem.sahayyashitale9600 5 жыл бұрын
Wow.tg.batem.yamiral.tg.ine.gin.zandiroiramodan.minim.alesichagareng.lamin.masalesh.yachin.migaboch.naw.yasarehut.batem.yadaqutal.bitay
@tsehayamare1335
@tsehayamare1335 5 жыл бұрын
gobz nesh ehit betma yamrale
@mttzeynebe3248
@mttzeynebe3248 5 жыл бұрын
yeny konjo ayezoshe hlweme yalefale sebere jemyle metagese newe
@mttzeynebe3248
@mttzeynebe3248 5 жыл бұрын
Allhe yagezeshe yeredashe
@እማእወድሻለሁናፍቀሽኛልእ
@እማእወድሻለሁናፍቀሽኛልእ 5 жыл бұрын
በርች የኔ ቅመም
@sasbawdkmg3990
@sasbawdkmg3990 5 жыл бұрын
አረብኛው ስታወሪ በጣም ታሥጠይኛለሽ
@ummbilal8686
@ummbilal8686 5 жыл бұрын
ደመወዝ እሚከፈለን በስራችን እንጀ በቛንቛ አይደለም ዝምበለሽ ታወሪያለሽ
ኑ ዳቦዬን ቅመሱ የኔው ይለያልTG ARABIAN FOOD is live
29:13
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
ቶስት ሮል በዶሮ አሰራር
10:55
HAWA TUBE
Рет қаралды 732
በፍጥነት የሚደርሱ ቁርሶች
8:32
melat tube
Рет қаралды 40 М.
እንካን አደረሳችው ኑ ብና ጠጡTG ARABIAN FOOD is live
55:29
ՆՐԲԱԲԼԻԹՆԵՐ ՀԱՄԵՂԱԳՈՒՅՆ ՄԻՋՈՒԿՈՎ
14:25
Аза Геворгян На Армянском Языке
Рет қаралды 236 М.
ቀለል ያለ የሳዱሺ ወይም የሸወርማ አሰራር
6:27
jemila tube ጀሚላ ቲዩብ
Рет қаралды 12 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН