ሻሼ የመታወቂያ ስሜ ሊሆን ትንሽ ቀርቶታል! ከቤቶች ድራማዋ ሻሼ ጋር አዝናኝ ቆይታ /Ethiopia Betoch Drama Shashe Funny Interview

  Рет қаралды 148,645

Beteseb Tube /ቤተሰብ ቲዩብ

Beteseb Tube /ቤተሰብ ቲዩብ

4 жыл бұрын

በቤቶች ድራማ ተወዳጅነትን ያገኘችዉ ሻሼ ንፁህ ሀይሌ በጤ ቤተሰብ ተገኝታ ልዩ አዝናኝ ቆይታ እና ጨዋታዋን ጋብዘናችኋል::
Subscribe - • ፍቅረኛ የለኝም! ይመጣሉ ይሄዳሉ ከ...
#EthiopianMovie
#BetochDrama
#Ethiopian
#EthiopianMusic

Пікірлер: 288
@sejjisejji732
@sejjisejji732 4 жыл бұрын
ሻሼን ሳያት ትርፎ ናት ትዝ ምትለኛ ነብሳን ይማራት ሻሼም ውስጤናት
@user-en8eo9xe5q
@user-en8eo9xe5q 4 жыл бұрын
በጣም የሞተ ተረሳ ትርፌ ግን ሁል ግዜ በትዝታ ትኖራለች ደምሩኝ ማሮች
@hrhrhj4j4j70
@hrhrhj4j4j70 4 жыл бұрын
ሻሼምርጥሠዉ
@nayeemphone3843
@nayeemphone3843 4 жыл бұрын
እደ ሞታለች እደ
@sejjisejji732
@sejjisejji732 4 жыл бұрын
@@nayeemphone3843 አቀልጂሀ
@nayeemphone3843
@nayeemphone3843 4 жыл бұрын
@@sejjisejji732 እደት የምሬን ነው መሞቷን አልሠማሁም
@hfifj2228
@hfifj2228 4 жыл бұрын
የኔ እናት ስወድሽ እንደ ስምሽ ንፅሕ ነሽ እድሜና ጤና ይስጥኝ እግዚአብሔር አምላክ
@BontutubeHuruta
@BontutubeHuruta 4 жыл бұрын
👉ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን 👉ክፋትን ሳይሆን ደግነትን 👉ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን 👉ክህደትን ሳይሆን እምነትን 👉ትቢትን ሳይሆን ትህትናን 👉ቂም ሳይሆን ይቅርታ ፈጣሪ ያድለን 🙏🙏🙏
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 4 жыл бұрын
AMNEEEEEE
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 4 жыл бұрын
ሻሸየ ስወድሽ የኔ ማር አለባበስሽ እራሱ ሥራትሽ ንፁህ እውነትም ንፁ
@enough1754
@enough1754 4 жыл бұрын
Betam
@Ethiolover100
@Ethiolover100 4 жыл бұрын
እውነቱን ለመናገር ሻሼ አንቺ ውስጥ አለች
@aminabinttube3233
@aminabinttube3233 4 жыл бұрын
ንፁህየ ናውቃለን አያውቁሽም ይላል እንደየ ሻሸየንም ናደቃለን ስዎዲሽ ደፍርና ግፆ ሴት ውስጤ ነች
@yorditube9891
@yorditube9891 4 жыл бұрын
ንፁ እንድ ሰምሽ ንፁ ነሽ ሰውደሽ እኮ የኔ ማር 😍❤❤❤❤❤❤
@kedyetube4847
@kedyetube4847 4 жыл бұрын
እንደማመር
@zorthodox1104
@zorthodox1104 4 жыл бұрын
እህትአለሞቼ ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን እኔም እመልሳለሁ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ሻሼ ምርጤ ሳቅሸ ውስጤ ነው
@zorthodox1104
@zorthodox1104 4 жыл бұрын
ሚሚሻ ሰብስክራይፕ አድርጊኝ እህትአለም
@pcpc5242
@pcpc5242 4 жыл бұрын
mimi
@albadr666
@albadr666 4 жыл бұрын
ሻሸ ምረጤ ሳቅሸ ውስጤ ነው
@mekimaraki209
@mekimaraki209 4 жыл бұрын
ኑፁዬ የምወድሽ።።።።
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 4 жыл бұрын
ሻሼ ስወድሽ የኔየዋህ
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r 4 жыл бұрын
የዛሬው ጥያቄ ከባድ ነው ጪራሺ መገመት አይቻልም
@user-vk4dp5rw1u
@user-vk4dp5rw1u 4 жыл бұрын
ንፁህ ብዙሀኑ ሠዉ ሻሼ የሚሉሸ በደንብ አርገሸ ሥለምታጫወች እንጅ ሻሼ ሌላ ናት አንች ንፁህ ሌላ ናት
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
ሻሼ የኔ የዋህ ደግሞ እኮ ግልፅነትሽን ስወድልሽ ዉይ ትርፌንም ነፍሷን ይማረዉ
@mihrtyou8043
@mihrtyou8043 4 жыл бұрын
አረ ጥያቄው ቢከብድም ፈታ ነው😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@user-ip3eh9bh9o
@user-ip3eh9bh9o 4 жыл бұрын
ሻሸ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ማማዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ 😍😍😍😍
@genetn3710
@genetn3710 4 жыл бұрын
Shashe konjo
@emuhabeshawit3779
@emuhabeshawit3779 4 жыл бұрын
ንጱህየ ስወዲሽ ሳስብሽም ገራገር ትመስሊያለሽ ከነ ቤተሰብሽ ረጂም እዲሜ
@heemh7690
@heemh7690 3 жыл бұрын
ዋው ሻሼ ስወድሽ፡ ልጆችሽን፡ ይባርክልሽ
@enough1754
@enough1754 4 жыл бұрын
Great Women አቤት አለባበስ ጨዋ እውነትም ንጹሕ።
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 4 жыл бұрын
ትክክል በሾሾል ሚድያ መልካምነት ብሎም መፍቴ ከወሬ ጋር
@dessalegnalemu9679
@dessalegnalemu9679 4 жыл бұрын
በጣም ፍላጎት ነበረኝ እረጅም ግዚ ለፍቺ ያው ብዙ አቅም ስለሚፈልግ ትቺ ድባይ መጣው እና አውንም በጣም ነው የምፈልገው ይገርምካል ደሙ የእልፊን በጣም ነበር የምጫወተው እየው ሰው አገር 12ዓመት ወ ወነኝ እንደ አውን ግዚ ቢወን. የት እደርስ ነበር
@woinabebaabebe6855
@woinabebaabebe6855 4 жыл бұрын
እውነትዋን ነው ያልሆኑትን መሆን አይቻልም ይህች ንጽህ ናት ሻሼ ደግሞ ሻሼ ናት ተግባባን ወንድሜ።
@heyat3815
@heyat3815 4 жыл бұрын
ሳቅሽ ግን ከልብሱ ጋር አይቀርም ሁሌም አብሮሽ ነው። የጤ ቤተሰቦች እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እርጉዝ ነበርኩ አማረኝ እባካችሁ ተባበሩኝ
@user-go8hk1hk8r
@user-go8hk1hk8r 4 жыл бұрын
ንፁህ የኔ የዋህ በጣም ነዉ ምወድሽ
@terefechtmamayebetamiename8453
@terefechtmamayebetamiename8453 4 жыл бұрын
Shashe Mar Siwodshi Yene Filqiliqi😘😘😘
@tizitateferi2451
@tizitateferi2451 4 жыл бұрын
ክክክክክ ወይ ሻሽዬ እነኮ የምገርመኝ ሳቅሽ ነው እምገርመኝ
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 4 жыл бұрын
ሻሽቱ እውነት ብለሻል ላልጠፋ ፊደል ጠ ብንል ጤፉ ይሆናል ጠ ጤና አዳም ጥሩ አባባል ነው በርቺ የኔ ወይዘሮ 😍😍😍😍
@zorthodox1104
@zorthodox1104 4 жыл бұрын
እህትአለም ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
@fetenugelawseyoum1007
@fetenugelawseyoum1007 3 жыл бұрын
ሻሼ፡በጣም፡አደንቅሻለሁ።የቤቶች፡ድራማን፡በፍቅር፡ማዬት፡ጀምሬአለሁ።
@lemlemademasu8244
@lemlemademasu8244 4 жыл бұрын
ንፁ እንደ ሆንሽ ስረአት እንዳለሽ አለባበስሽ ይናገራል
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
ንፁህዬ ባለ ማዕተቧ ስወድሽ
@abebatube7629
@abebatube7629 4 жыл бұрын
ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የኔ ቆንጆ 🙏🇪🇹
@meazamelaku5477
@meazamelaku5477 4 жыл бұрын
ሻሽዬ በጣም ነው የምወፍሽ
@user-he5ed3cv6m
@user-he5ed3cv6m 4 жыл бұрын
ሻሽየ ሰወደሸ እኮ
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 3 жыл бұрын
እኔእማውቅሽ በራድዮድራማነበር ሁሌም ተዋንያን ንፁህሀይሌ ሲባል በስም ብቻ ነበር ቤቶች ላይ ጠገብኩሽ ግን የሸገርልጅሆነሽ እልም ያለች የገጠር ልጅ ካራክተር መጫወትሽ ያስገርመኛል እኔ እንኩዋን ወሎገጠርውስጥተወልጄ እንዳንች አልችልበትም
@betelhemhaylu3727
@betelhemhaylu3727 4 жыл бұрын
አንዱ ምን አለኝ መሰለሽ የሆነ ቦታ ሻሼን አይቻት wow ስታምር አለኝ .......ግን ሻሼናት አላለኝም
@tarikwa7467
@tarikwa7467 4 жыл бұрын
ማህተብሽ ያምራል በርቺ
@zorthodox1104
@zorthodox1104 4 жыл бұрын
እህትአለም ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 4 жыл бұрын
ስወድሽ ሻሸየ
@zorthodox1104
@zorthodox1104 4 жыл бұрын
እህትአለም ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
@user-yx9fr7ts6m
@user-yx9fr7ts6m 4 жыл бұрын
Ygermal iko ho ignem yamedam yniform snlebs. Shekale inhonalen yniform snewalk damo. Yabet imebit inhonalen
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ሻሸዬ ሰወድሸ
@colorado2218
@colorado2218 3 жыл бұрын
Nitsuyee esti ጨካኝ ሆነሽ 1 ፊልም ስሪልን
@tofikawolredi8612
@tofikawolredi8612 4 жыл бұрын
Are shashe des yilal kumneger staweri
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
ሻሼ አድናቂሽ ነኝ ስታምሬ 💐💐🌾❤
@selam8844
@selam8844 4 жыл бұрын
ንፁህ ሻሸ ከፀጉርሸ ጀምሮ እሰከ አለባበሰሸ አነጋገርሸ ቀይራሻለች በበለጠ ደግሞ እሰኪ አንች እይው
@zabyyebeemnibrazaabi4902
@zabyyebeemnibrazaabi4902 4 жыл бұрын
የጠያቂው ድምፅ አይሰማም ሻሺቲ
@netsanettadesse7855
@netsanettadesse7855 4 жыл бұрын
ሻሼ በጣምነው የምወድሽ የማደንቅሽ
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
ሻሽየ የምወድሽ
@azizahamid5317
@azizahamid5317 4 жыл бұрын
ፍትህ ለጥያቃችሁ ምንም አይገባም
@lameboroheyila4261
@lameboroheyila4261 3 жыл бұрын
ያዉ ሸሼ ነሽ ምክነቱም ድምፅሽ ሰቅሽ እጅሽን መወዘወዝ በጠቀለይ ከንፁ ትመሰሰለለች በኔ እይታ ነዉ አመሰግነለዉ
@user-ls2tn3wm4t
@user-ls2tn3wm4t 4 жыл бұрын
ሻሽየ የኔቆንጆ።ስወድሽ።ውድድድድድድድድድድድድ
@user-tq2do1ju6b
@user-tq2do1ju6b 4 жыл бұрын
በጣም ቀላል ነው ይደረሰሽ
@mashumashu3739
@mashumashu3739 4 жыл бұрын
Shashiyye sii wedishi ikoo uupphh❤😘
@evaphone9776
@evaphone9776 4 жыл бұрын
እረ ሻሼ ላይ ምሰሪው በጣም እኮ ነው ከሁሉም ሰው በላይ ፈታ የምታረጊን የምር
@elsanatsopiyan3125
@elsanatsopiyan3125 3 жыл бұрын
It would be really nice if you guys can write the question you ask your guest below. I did hear all the question you asked her
@user-qp7ps2bb8k
@user-qp7ps2bb8k 4 жыл бұрын
አይ ሻሸ ወላሂ እኔ የበለጠውን ጥያቄ እየመለስኩ ነበር
@user-gj1rp4uz2j
@user-gj1rp4uz2j 4 жыл бұрын
Teyakew Yekebidal Yeshashe
@user-pv8gb5pd4i
@user-pv8gb5pd4i 4 жыл бұрын
ሸሼ አች ንፁ ሰለምሽ ይብዘ
@hywethywet7163
@hywethywet7163 4 жыл бұрын
ሻሽየ ስወድሽ በቶች ድራማ ላይ
@naemadejenu3164
@naemadejenu3164 4 жыл бұрын
Like amerognal iske gechugn!!😝
@lilymulugeta6824
@lilymulugeta6824 4 жыл бұрын
ውድ የራኬብ ወዳጆች ይሄን video ስትጨርሱ እኔ ጋር ብቅ ትላላችሁ ከወደ ዳችሁት sub ታረጋላችሁ አለዛ ይቀራል;-)
@alemadem1617
@alemadem1617 4 жыл бұрын
የማይሆን ጥያቄ ነዉ
@betelhemkassa5198
@betelhemkassa5198 4 жыл бұрын
Betam des tiyilash Nistuhye. Mecheresha yetenagerishiw kumneger demo wesagn neger newu. Egziabher yakbirsh 💖💫
@21MarYam
@21MarYam 4 жыл бұрын
አሪፍ ጥያቄ ነው የምር ጭንቅላት ያሰራል
@zorthodox1104
@zorthodox1104 4 жыл бұрын
እህትአለም ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
@fayzahassan4113
@fayzahassan4113 4 жыл бұрын
ሻሽየ
@omobaid5938
@omobaid5938 4 жыл бұрын
ሰባብረሻለ
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 4 жыл бұрын
ክክክክ የታስር ፍቅር አለች ስወዳት
@evaphone9776
@evaphone9776 4 жыл бұрын
ሻሽዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ
@zenabmahamad5801
@zenabmahamad5801 4 жыл бұрын
በሳቅ ጨረሽዉ ሻሽየ
@edenhailu3494
@edenhailu3494 4 жыл бұрын
yene kojo swedshi betam adinakishi negi
@alemthyemangste714
@alemthyemangste714 4 жыл бұрын
የሷ ጥያቄ ይከብዳል እኔ ራሡ ክርስቲያን እሮናልዶን ብቻ ነዉ የመለስኩ ባለፈዉ ብዙ መልሸ ነበር
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 4 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ
@user-xt9ly9my6z
@user-xt9ly9my6z 4 жыл бұрын
ሻሽዬ የኔ ቆንጆ ኧረ እኔንም አንዳንዱ ጥያቄ ፈትኖኛል ❤😘❤😘❤😘❤😘
@user-gr1oy2zv3n
@user-gr1oy2zv3n 4 жыл бұрын
ሻሼ ዋውደሥስትይ
@3ayshaomr597
@3ayshaomr597 3 жыл бұрын
ዉሥጤነሽ አይዞሽ
@user-it9ij4pg1j
@user-it9ij4pg1j 4 жыл бұрын
ሻሽ ወፍርሽ ቆጆ ቀንሽ
@Kevin_Tv7
@Kevin_Tv7 3 жыл бұрын
I like her intro
@user-dh2id5bj6v
@user-dh2id5bj6v 4 жыл бұрын
Omg ጥያቄው ግን አዝናንቶኛል ንፁ ስወዳት
@kedyetube4847
@kedyetube4847 4 жыл бұрын
እንደማመር
@tig1760
@tig1760 4 жыл бұрын
ሳቅሽን ስወደው
@hannayotube7817
@hannayotube7817 4 жыл бұрын
ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ ባሉ
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 4 жыл бұрын
ሻሼ ማር
@zorthodox1104
@zorthodox1104 4 жыл бұрын
እህትአለም ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 4 жыл бұрын
መልስና ጥያቄው ምንም አይኪሄድም
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
ሻሼ በርቺ
@lididuye
@lididuye 4 жыл бұрын
Its better if you categorize the emoji combinations. Example: Name/ car brand/ misale anigager....
@rmsrms6702
@rmsrms6702 4 жыл бұрын
6 tygn kifili 6 gize ywdakishi hi shashi swedish wudddd
@user-gi4be8ng2g
@user-gi4be8ng2g 3 жыл бұрын
Ye shashe lemfalgt yaysakmko
@martaz9311
@martaz9311 4 жыл бұрын
Betam des yelal
@zeruseid9642
@zeruseid9642 4 жыл бұрын
ሻሽቱ መሼሻ የአስፋው መሼሻ እህት ናት ሀሀሀሀሀ
@pcpc5242
@pcpc5242 4 жыл бұрын
nitsu haile i love you too
@samiramohamd2763
@samiramohamd2763 4 жыл бұрын
Kkkķkkk yen konjoo
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 4 жыл бұрын
ሻሽቱው እደትነሽ ደህናነሽ
@user-gl3xk1oe6k
@user-gl3xk1oe6k 4 жыл бұрын
የኔ ውድ ስወድሽሽ
@ayalidemesashsam4946
@ayalidemesashsam4946 4 жыл бұрын
Khaymanuti wuchi aderguti chawatachiuwin ebakachiuwi 👈👈
@user-ok2gl9tg9h
@user-ok2gl9tg9h 3 жыл бұрын
ትርፋ ነፍስ ይማር
@kemotube7302
@kemotube7302 4 жыл бұрын
ሻሽዬ መውደቅ ብርቅ አይደለም 6ኛ ክፍል 6ግዜ ወድቀሽ ነበር እኮ ክክክ
@jazmienadem1386
@jazmienadem1386 4 жыл бұрын
😂🙆
@MunadohaMunadoha
@MunadohaMunadoha 4 жыл бұрын
Shasheyee÷eee konjoooooo
@nabyatalmazmi7231
@nabyatalmazmi7231 4 жыл бұрын
Sewadeshi yene liyu
@tarikuterefe2386
@tarikuterefe2386 4 жыл бұрын
ሻሼን ተጫውተዋለች ..ግን የራስሽንም ስራዎች ለመፍጠር ሞክሪ ትችያለሽ በደንብ
@user-uz8bc4im6h
@user-uz8bc4im6h 4 жыл бұрын
ሻሽዬ ስወድሽ
@sisaybelihu1750
@sisaybelihu1750 4 жыл бұрын
He shas this is sisay belihu I go class with you live in frinsay place now usa
@Rahel-qt1em
@Rahel-qt1em 4 жыл бұрын
What kind of question is it ?????
@maysamaysa6409
@maysamaysa6409 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሥወድሺ
@yodittube11
@yodittube11 4 жыл бұрын
ምርጧ
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 37 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН
Frida Murasira ese koko telefone niyo isenya ingo ukuri kutavugwa
1:34:09
ያልታሰበው Date ከማሂ ጋር
30:05
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 102 М.
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН