ማማዬ ከሆቴል ጠፋችብን | ፍሬ በታመመችበት ወቅት ፕራንክ በቀረብኝ ‼ በጣም ቆጨኝ

  Рет қаралды 174,292

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

Күн бұрын

ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
ምርትና አገልግሎትን ለማስተዋወቅ በ+971581898040 ይደውሉልን:: መልእክት ለማስቀመጥ በ Telegram/WhatsApp ቁጥራችን +251911309632 ይጠቀሙ።
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም www.youtube.co...
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Join this channel to get access to perks:
/ @friedagifamily
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
www.youtube.co...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

Пікірлер: 2 700
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 26 күн бұрын
ፍሬ ለህክምና ወደ ዱባይ ሄደች kzbin.info/www/bejne/oH-aY5qjgsiKas0 ምርትና አገልግሎትን ለማስተዋወቅ በ+971581898040 ይደውሉልን:: መልእክት ለማስቀመጥ በ Telegram/WhatsApp ቁጥራችን +251911309632 ይጠቀሙ።
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 26 күн бұрын
@@FrieDagiFamily አላህ ያሸርሸ
@user-lj5ft8rf3c
@user-lj5ft8rf3c 26 күн бұрын
ውይ ፍርየ ወላሂ እደት እዳስለቀሽኝ እናት መከራዋ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 26 күн бұрын
ቶንዴ ግን የፍሬን ልብ እያወክ ያላቸውን ቅርበት እያወክ ከእንቅልፍ ቀስቅሰህ በዛ ላይ በሰው ሀገር በጣም የሚከብድ ተደራራቢ ጥፋት ነው ያጠፋከው በልጅ ፕራንክ No 😢 ፍሬ ማማን ስትናገሪ ቶንዴ ባጠፋው እንደ ትልቅ ሰው😅ማማ ግን ጎበዝ አክተር 😂❤❤❤❤
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 26 күн бұрын
እመቤቴ ለፍሬ ሁለተኛ ልጅ ስጫት 😢😢😢😢
@user-rn9ud6cw1f
@user-rn9ud6cw1f 26 күн бұрын
ፍርዬ፡አየዞፍ፡አለህ፡ይጠብቅልሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zeynebebrahim981
@zeynebebrahim981 26 күн бұрын
እስኪ ልጅ እንድሰጠኝ ዱአ አድርጉልኝ 😭😭😭😭
@user-eo5ck1yl8e
@user-eo5ck1yl8e 26 күн бұрын
Allha mentawn yemeyadgwn yasaqfsh allha hulum chy nw 🤲🤲🤲
@etsegenettadesse9007
@etsegenettadesse9007 26 күн бұрын
Fearing yirdashi
@selam7643
@selam7643 26 күн бұрын
እንኳን ወለድኩ የሚስብል ወደአላህ የሚያቃረበው ልጅ አላህ ይስጥሽ 🥰
@user-ty2ji5ce1w
@user-ty2ji5ce1w 26 күн бұрын
እግዚአብሔር መንታ መንታ ይስጥሽ
@tomasbehailu3017
@tomasbehailu3017 26 күн бұрын
ነይ እኔ ጋር
@keyakeya2199
@keyakeya2199 26 күн бұрын
ዛሬ አስተያየት ልሰጥ ወደድኩ እስከዛሬ ፅፌ አላውቅም ግን መጥፎ ነው ድንጋጤ ብዙ ነገር ያመጣል በልጅ በአንድ አይናችሁ እንደዚ አይቀለድም እንዳይለመድህ የኔ እናት
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 25 күн бұрын
😒አረ በ ድንጋጤ ሞትም አለ በሽታም ሴጣንም በ ድንጋጤ ነወ ሚይዘወ
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 17 күн бұрын
This is not prank be wise many people die coz of unnecessary prank
@hirutgmartinsson9728
@hirutgmartinsson9728 7 күн бұрын
Ere ketilu, yamarebachihu mesiloachihu eko new. Bizu lesew yemitekim mareg sitichilu.
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 25 күн бұрын
☝🏿☝🏿ተመልካችንም እቅርታ እንዲጠይቅ ላይክ አድርጉ😒😒ለ ደደብ ሥራ እንደስራ እናሳወቀወ ክብር ለ ተመልካች 🤮🤮
@SaaMee-u3p
@SaaMee-u3p 25 күн бұрын
በዝህ የተገኘው ገዘብ ድብን ብሏ ይቅር አይ ድሮም ወዶቺ ጨካኝ ናቺሁ
@RUtaTubeሩታቱዩብ
@RUtaTubeሩታቱዩብ 26 күн бұрын
እንደኔ ያለቀሰ ማነው እናትነት እንዲህ ነው የምትሉ
@tgstSolomon
@tgstSolomon 26 күн бұрын
ደምሪኝ እማ
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c 26 күн бұрын
የሚይስለቅስ አተሽ ነው?
@Me-di2dn
@Me-di2dn 26 күн бұрын
@@RUtaTubeሩታቱዩብ እኔ
@arsukuki7969
@arsukuki7969 26 күн бұрын
እኔ
@user-lk2hv7gq1n
@user-lk2hv7gq1n 26 күн бұрын
እኔ😢😢😢😢😢
@sabalegesse2959
@sabalegesse2959 26 күн бұрын
ዛሬ ለተመልካች ሁሉ ይቅርታ መጠየቅ አለብህ እኛስ ለምን እናልቅስ አንተ ይህንን ፕራንክ ማቆም አለብህ
@enanu7590
@enanu7590 26 күн бұрын
ቶንዴ ዛሬ ጥሩ አልሰራህም አንደኛ በሰው ሀገር ሁለተኛ ከእንቅልፏ ቀስቅሰህ ፕራንክ ማድረግህ በጣም ነውር ነው ፍሬ በድንጋጤ የሆነ ነገር ብትሆንስ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 26 күн бұрын
ከባድ ነው
@yemsida1758
@yemsida1758 26 күн бұрын
ታውቃለች እባክሽ
@MissBaiyus
@MissBaiyus 25 күн бұрын
ነዉር ነው እሽ በድንጋጤ አንድ ነገር ብትሆንስ😢
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 25 күн бұрын
በሰው ሀገር እማ ሰላም ነው
@marthawondimu6957
@marthawondimu6957 24 күн бұрын
@@MissBaiyusታውቃለች ህኮ
@SumiTube-hj4vi
@SumiTube-hj4vi 23 күн бұрын
እህቶቼ ለኔም አላህ እንድወፍቀኝ ዱአ አድርሃጉልኝ ለሚፈልገው ሁሉ አላህ ሷሊህ ልጅ ይወፍቀን ያረብብብ
@user-td3hw8cg2d
@user-td3hw8cg2d 19 күн бұрын
አላህይስጥሽውድያርብ❤❤❤
@medhin8187
@medhin8187 10 күн бұрын
የእግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልሽ እህቴ ሚሳነዉ ነገር የለም።
@shewi3943
@shewi3943 25 күн бұрын
እውነቱን ስናወራ ፕራንክ እንደሆነ ሳይገባሽ ቀርቶ አይደለም መቼም እሱ ልጁ ጠፍታ እንዲህ ይረጋጋል ብለሽ ታስቢያለሽ ብዬ አላስብም ፕራንክ ተዉ ማስመሰል እንደሆነ ይታወቃል ሰዉ ስለሚወዳችሁ ስለሚያያችሁ የማይመስል ነገር አትስሩ
@difeluar6043
@difeluar6043 25 күн бұрын
በጣም ድረስና ናቸው አስጠልተውኛል
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 23 күн бұрын
Tikikil anchi nesh yegebash edetis new Enat kesiruwa lij siwesed matinekaw😂
@shewi3943
@shewi3943 23 күн бұрын
@@watermelonyuh3810 አዎ ሰው አውቆ ሲሸወድ በዚህ ደረጃ ሰውን ማጃጃል ይደብራል
@godisgood2728
@godisgood2728 13 күн бұрын
tekekel siasetelu
@fikirabicho8065
@fikirabicho8065 26 күн бұрын
በጣም ታሳዝናለህ በልጅ እንዲህ አይቀለድም ይሄ ፕራንክ የምበላው ነገር በትሠሩ
@WasKan-hw8sb
@WasKan-hw8sb 25 күн бұрын
አብሸሪ
@haregeweinihabte2483
@haregeweinihabte2483 25 күн бұрын
Min sertew yblu....💔
@mekdesyohannis6989
@mekdesyohannis6989 26 күн бұрын
ወይኔ ፍርሬ አስለቀስሽኝ አይዞሽ የኔ እናት😍😍😍 አንቺም እንደዚህ ተበቅለሺው ማየት አለብን እንባችን መታበስ አለበት ቲም ፍሬ💪💪💪💪
@samrawitaboye3892
@samrawitaboye3892 26 күн бұрын
ቀላል ተበቀይልን አንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም
@BelaymeshYelma
@BelaymeshYelma 26 күн бұрын
Me too aslkshgn Fery😂😂😂😂😂
@hannahailu4776
@hannahailu4776 26 күн бұрын
Shame on you ,what's wrong with you ? what kind of prank is this ? Please don't do that any more this kind of prank , please.....
@medhin8187
@medhin8187 10 күн бұрын
ከእንቅልፏ ሲያነሳት ኮ ታቃለች ሆ 😂
@Redu78978
@Redu78978 26 күн бұрын
እረ በስማም በማይቀለድማ አቀልድ የምር😢😢😢😢😢
@assistanthome578
@assistanthome578 25 күн бұрын
የሶን ልብ ብቻ ሳይሆን የኛንም ልብነው ያደማሀው በጣም ነው ያስለቀሰኝ ሰው ግን ምንአይነት ልብነው ያለው በጣም ጨካኝ ነህ
@alzemtube5249
@alzemtube5249 26 күн бұрын
እኔ ፕራንክ መሆኑን እያወኩኝ የሷ ለቅሶ አስለቀሰኝ የእውነት በልጅ ፕራክ የለም ይቅርባችሁ በል አቶ ቶንዴ ለፍሬ ትልቅ ካሳ ያስፈልጋታል ትካስ ።። በእውነት አንድ ልጅ አለችኝ እና እኔስ ብሆን ብዬ አሰብኩትኮ የኔ ውድ ፍሬ በማሚቶ ላይ ውለዱ
@yoditberhane6925
@yoditberhane6925 26 күн бұрын
ምነው ትላልቅ ሰዎች ነን እኮ ግዜ ሰተናችሁ የምናያችሁ ምን ያህል የልጆ ነገር እንደማይሆንላትና ምን ያህል እንደምትሳሳላት እያወክ እንዲህ የምታስደነግጣት በጣም ነውር ነው ሁሉም ከእድሜ ጋር ነው የሚያምረዉ
@marthawondimu6957
@marthawondimu6957 24 күн бұрын
ታውቃለች አትጃጃሉ
@helennebiyu9480
@helennebiyu9480 26 күн бұрын
እኛን ልታዝናና ከሆነ እኛ አልተዝናናንም አልገባህም የእናት አንጀት እንዴት እንደተንሰፈሰፈች እኮ ይህ ልክ አደለም አሁን ተቀየምኳችሁ እጅግ በጣም
@hannaendalew4102
@hannaendalew4102 26 күн бұрын
አልገባኝም ብዙ አይታ አንድታገኝ ነው አንደዚህ ያደረከው? ቢቀርስ ገንዘብ ባይገኝ, :: አግዚአብሔር ልጃችሁን ይጠብቅላችሁ 🙏
@zebu8565
@zebu8565 10 күн бұрын
አባትየው ግን ጌታን አናደህኛል ማማ እናትሽን አታስለቅሻት በጣም ነው የምታሳዝነው ምርጥ እናት ናት ማማ ውድድ
@at8566
@at8566 26 күн бұрын
ቶንዴ በዚህ የሚገኝ ጥቅም ጥንቅር ብሎ ይቅር አታሳዝንህም አንዳንዴም እየመረጥክ ብትሰራ ጥሩ ነው በሽተኛ ልታደርጋት ነው ደሞ በሰው ሀገር እንዴ በሌላ ኘራንክ ምስራት ይቻላል በማማዬ ግን አትስራባት እባክህ አይዞሽ ፍሪታዬ ሁሌም እኛ እናቶች ስለ ልጆቻችን ስስ ነን፡፡
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w 23 күн бұрын
አገራቸው አደሉምደ?
@user-ry9dr9jg8q
@user-ry9dr9jg8q 26 күн бұрын
እደዚህ ጥሩ አደለም ቶድ አሳዘነችኘ እናትነት ከባድ ነወ😥😥😥😥😥
@tgstSolomon
@tgstSolomon 26 күн бұрын
ደምሪኝ እማ
@Tigsit282
@Tigsit282 26 күн бұрын
በልጅ አትቀልድ የኔ እናት አይዞሸ😭😭
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 26 күн бұрын
እንደ ዛሬ የሚያስጠላ ብራክ አይቸ አላውቅም ቶዴ ፍርዬ ሳትሆን መታከም ያለባት አንተ ነህ ማርያምን 😢😢😢😢ፍርዬ የኔ እናት አብሬሽ አለቀስሁ ኧፍፍ
@tgstSolomon
@tgstSolomon 26 күн бұрын
ደምሪኝ እማ
@shikorinanatey7223
@shikorinanatey7223 26 күн бұрын
@@AN-zi2uu ewnet
@user-pq8dt9pm9w
@user-pq8dt9pm9w 26 күн бұрын
ወላሂ በሳቅገደላችሁኝ
@yenantw21
@yenantw21 26 күн бұрын
😂😂😂ኮሜንታተሮቸ ነፍሳችሁ አይምርም
@shalom5131
@shalom5131 26 күн бұрын
kkkkkkkk
@guredokelalibela6871
@guredokelalibela6871 26 күн бұрын
እኔ የመጀመሪያ ልጄን ገና አፍ ያልፈታ በደብ እንኳን በእግሩ የማይራመድ የአንድ ዓመት ከሁለት ወር ልጅ እኛ ጋ ይጫወት ብላ ባለቤቷ ወሰደችው ትንሽ ቆይቼ ላመጣው ስሄድ ከእነሱ ጋ የለም የት ሄደ ብል አላየነውም አሉኝ ከጊቢ አስውጥተው ደብቀውብኝ አከራዮቼ በቃ ምን እንደማደርግ የት እንደምሄድ ሰማይ ምድሩ ተደፋብኝ በወቅቱ የተሰማኝ ከጭንቅላቴ እስከ እግሬ ኤሌክትሪክ እንደያዘው ሰው ነዘረኝ ይሄ ሁሉ ሲሆን እነሱ ከቤታቸው አልወጡም እኔ የውጭውን በር ከፍቼ እንደ እብድ ብር ብዬ ወጣሁ ልክ እንደ ፍሬ የልጄን ስም እየጠራሁ እየጮሁኩ ወደ አንድ ግቢ ስገባ ኃይለኛ ሰው የሚበላ ውሻ አጠገብ ቁጭ ብሎ አገኘሁት በጣም የሚገርመው ያ ሰው አይደለም ወፍ ዝር የማያስደርገው ውሻ ፀጥ ብሎ ምንም ሳይተናኮለኝ ልጄን አቅፌ ሳለቅስ ይመለከት ነበር በእውነት በእውነት እንደዚህ ዓይነት ፕራንክ በጣም አደጋ ላይ ይጥላል ያውም ታማ የተኛችውን ለአሁን ምንም ላይሰማት ይችላል ጥሎት የሚያልፈው ጉዳት ይኖረዋል ቶንዴ በሌላ በሌላ ቀልዱ በልጅ አይቀለድም ጉዳቱ የጋራ ነው ብዬ አምናለሁ
@user-dl8em4jq6r
@user-dl8em4jq6r 23 күн бұрын
በጣም ከባድ ነው የልጅ ነገር እኔም አጋጥሞኝ ያውቃል እደዚሕ አይዞኝ እሕቴ 😢😢😢😢🙏🙏
@medhin8187
@medhin8187 10 күн бұрын
ቀላል ይቀልዳሉ😮
@raheltedla6882
@raheltedla6882 23 күн бұрын
ከትልቅ ከበሰለ ሰው የማይጠበቅ የተጨማለቀ የሚያስጠላ ፕራንክ ለሊቱን ሙሉ ስነደድብህ ነው ያደርኩት አይምሮዋ በድንጋጤ በሽታ ላይ ብትወድቅስ ለእግዚአብሄርም ንስሀ ግባ :: አንቺ ግን የዋህ ጥሩ ሰው ነሽ እግ/ይማርሽ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ
@user-yh2yj9vf1n
@user-yh2yj9vf1n 26 күн бұрын
ማማዬ አድጋ የብዙ ልጆች አያት ታርግሽ የኔ ጀግና እናት እኮ ትለያለች
@TirueBiruk
@TirueBiruk 26 күн бұрын
እረ ይሄ ፕራክ ይቅር የምትሉ😢 በስላሴ ስም ሁለተኛ አይለመዳችሁ !!
@MeseretCherenet
@MeseretCherenet 26 күн бұрын
ከባድነው 1ልጅ ቀልድ የለም 4 ልጅአለኝ ግንየመጨረሻዋ ልጄ የሶፈ ጠረቤዛ ውስጥ ገብታ እንቅልፍ ወስዳት ያልፍለግንበት ቦታ የለም በጣም ለእናት ከባድ ነውቶንዴ እንዳይለመድህ😭😭😭😭😭😭
@user-pc6gs2dc2w
@user-pc6gs2dc2w 26 күн бұрын
በጣም አድልጅ ማለት በስቀቀን ማለቅነውእሚያወቅ ያውቀዋል
@Sara-wz5sg
@Sara-wz5sg 25 күн бұрын
አባባል ነው
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 25 күн бұрын
ሶፋ ጠረቤዛ ውይ 🥰🙏
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 23 күн бұрын
ተመልካቾች አትጃጃሉ አንድ እናት ልጇ ከስሯ ስትወሰድ የማትሰማው ሲቀጥል ልጁ ጠፍታ አባት ሲረጋጋ አክተሮች ናቸው ያው ለገንዘብ ነው ልጅቷንም ጭካኔ ማስተማር ነው ኤጭ
@livetube8317
@livetube8317 26 күн бұрын
ቶንዴ በዓይን ይቀለዳል እንዴ አይኗ እኮ ናት❤ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅርብህ በልጅ 🙏 please
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 26 күн бұрын
እውነት ቶዴ አበዛህው እንደዚህ ይደረጋል አይዞሽ ፍርዬ😢😢😢😢
@user-nl9mr7qj2t
@user-nl9mr7qj2t 26 күн бұрын
የኔ አብሮ ማልቀስ በስመአብ አቤት እናትነት ምንም ቃላት እኮ አይገልፃትም ተርበተበተች እኮ የኔ እናት😢😢 ቶንዴ ግን ነብስህ አይማርም 😂ማማን ግን ሳላደንቅ አላልፍም👌❤
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 26 күн бұрын
በጣም
@wollodesie2116
@wollodesie2116 26 күн бұрын
ማምቶ ሁለተኛ ሁለተኛ እሺ እንዳትይ እንደዚህ አይነት ፕራንክ እናትሽን ሚያስለቅስ
@SaaMee-u3p
@SaaMee-u3p 25 күн бұрын
የኡነት ቶደ በጣም ነው ያዘኩብህ እንደት በሰው ሀገር እንደዝህ ታደርጋታለህ የኡነት የተማርክ ትመስለኝ ነበር
@user-qi4vl6nr8w
@user-qi4vl6nr8w 25 күн бұрын
ቶንዴ ዛሬ በጣም አናደህኛል በአእርግጥ በብቃት አንተም የማርያምም ተወጥታቹሁታል ግን በጣም አሳዛኝ ነበር የፍሬ ሁኔታ እጅግ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ቶንዴ ሌላ ጊዜ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅር
@ObseMone
@ObseMone 26 күн бұрын
አይዞሽ የኔናት ❤❤❤😢አረ ይሄ ፕራክ ልክ አጣ
@adee4662
@adee4662 26 күн бұрын
የዛሬው ደብሮኛል ማርያምን ቶንዴ 😢😢😢😢😢😢😢
@fevenyaredfamilytube5899
@fevenyaredfamilytube5899 26 күн бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ፕራክ መሆኑን እያወኩ😢❤
@peacelove4778
@peacelove4778 25 күн бұрын
👍 አላደርግም የሚያስደርግ አይደለም ዋው በጣም ይከብዳል በልጅ መቀለድ😢😢😢 የወለደ ያውቀዋል ጭንቁን ቶንዴ አኩርፈፈናል ሁላችንም
@user-gk6es8px8r
@user-gk6es8px8r 18 күн бұрын
Uufff😭😭😭😭hadhaa koo umrii gutuu naf jiradhuu worii wayee hadhaa hin benee jirachuu malaa asiraa baruun bayee barbachisaa❤❤❤❤❤
@user-po4gf2br2i
@user-po4gf2br2i 26 күн бұрын
ያረቢ የኔ ማልቀሥ ምን ይሉታል የኔውድ እረ እደዚህ ያለ ብራክ አታድርጋት 😭😭😭
@Netsi587
@Netsi587 26 күн бұрын
me to
@hlimet
@hlimet 25 күн бұрын
ወላሂ እኔእራሱ 😭😭😭
@GenteDemeke
@GenteDemeke 26 күн бұрын
በስለት ባገኛቹሀት ልጅ እዲህ መቀለድ ፌር አደለም የኔ እናት መድኃኒ አለም ብዙ ያድርግልሽ😢❤❤❤❤
@user-ou1jb7gd8r
@user-ou1jb7gd8r 26 күн бұрын
አይ እናትነት ምስጥሩ ረቂቅ ነወ እናቴ ካቺ ሀቅ አላህ ይጠበቀኝ❤😢😭ወላሂ እባዬ ፈሰሰ ሳላሰበው አይ እናት በቃ መጣሁኝ እናቴ ሽታሽ ጠረንሽ ናፈቀኝ😢
@SelamKuwait
@SelamKuwait 25 күн бұрын
እየተከተለ ሲቀርፅሽ እንኩዋን ፕራንክ መሆኑን የሚያስታውቅ ይመስለኛል
@Ethiopia-g4b
@Ethiopia-g4b 25 күн бұрын
እነዚ ስዎች እንዴት ይህ ህዝብን ማጃጃል እንደሚችሉ አውቀውበታል they are so smart. Every single day prank አያሉ ሲሰሩ እንዴት ነው እውነት ነው እያሉ act የሚያደርጉት😂😂😂
@dawitaragaw2166
@dawitaragaw2166 26 күн бұрын
ይቱበሮች ፡ ምነዉ ፡ እንደዚ ፡ አበዛችሁት ፡ ለገንዘብ ፡ ብላችሁ ፡ እራሳችሁ ፡ ላይ ፡ አታሟርቱ ፡ ብዙ ፡ እይታ ፡ ለማግኘት ፡ ብላችሁ ፡ የማይሆን ፡ ነገር ፡ መስራት ፡ ጥሩ ፡ አይደለም
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 26 күн бұрын
ሰይጣን አጠራቅሞ እውነት እንዳያደርግላችሁ ልጅቷን ደህና ነገር አስተምሯት
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 26 күн бұрын
​@@Meski-or8ln Lihtwa ende lije mecewat nw talbat KZbin social media aysflgatem
@serkalemabebe771
@serkalemabebe771 26 күн бұрын
ይሄ ማይገባ ፕራንክ ነው ከምር ከእንቅልፍ ተነስታ በድንጋጤ ሚመጡ ብዙ ነገሮች አሉ
@UaeAsd-hz3zx
@UaeAsd-hz3zx 26 күн бұрын
ወይኔ እናትነት ወላሂ አስለቃሽኝ ፍሬ አላህ ይጠብቅልሽ አይለየያቹ አላህ ደሞ በሌላም ልጅ ደግሞ ደገግሞ ይበርክሽ
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 25 күн бұрын
ወይኔ በመድሃኒ አለም ፕራን መሆኑን እያወኩ. አልቅሽ ለሞት በስመ ስላሴ የእኔ እናት ፍርየ❤❤❤ አስለቀሰቸኝ የምር😢😢
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 26 күн бұрын
ወላሂ እንደዛሬ አልቀሼ አላውቅም 😭😭😭ፍርዬ አላህ መንታውን ይስጥሽ ወንዶች መቼ የናት ልብ አላቸው በልጅ ቀልድ የለም ቶንዴ እባክህ
@eyushawel7978
@eyushawel7978 26 күн бұрын
ወይኔ ፍሬ የኔ እናት ሁሌ እንደተሸወደች። ቶንዴ ግን እንደዚህ አይደረግም። እንደዚህ አይነት ፕራንክ የለም። በደካማ ጎን መግባት ሰውን ማስደንገጥ እንጂ ፕራንክ አይደለም። ችግሩ ምን መሰለህ ሌላ ጊዜ እንደዚህ አይነት in real life emergency ሲፈጠር you yourself won't take it seriously. እንዳይለመዳችሁ!!
@haregmak1519
@haregmak1519 26 күн бұрын
😢😢😢😢በልጅ ቀልድ የለም😢😢😢😢ተኝተው እስኪነቁ እንኳን ይጨንቃል እኔማ እረጅም ሰዓት ከተኛች እቀሰቅሳታለው እፈራለው😢😢😢አይዞሽ ፍርዬ
@Tiruye.Muluken
@Tiruye.Muluken 26 күн бұрын
በጣም እኔም😂😂😂
@f8863-z7k
@f8863-z7k 26 күн бұрын
በልጅ አትቀልድ😢😢
@TigistGebru-gw6td
@TigistGebru-gw6td 25 күн бұрын
ማሚዬ አንቺ ደና ሁኚ ለልጅሸ ታሰፈልጊያለሸ አንተ ግን እንደዚ አይነት ቀልድ ደስ አይልም በተኛችበት መቅረትም አለ አስብ ገነሸ ተነሰታ ደሞ ሳይዘዋወር ብትወድቅብክስ በጣም ጨካኝ ነክ እሷን ብቻ ሳይሆን ሕዝቡንም ይቅርታ ጠይቅ ነውር ነው ያንተ እናት እንደምትደነግጠው ተመልከት ሰሕተትክን እንዳትደግመው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saradezi8588
@saradezi8588 9 күн бұрын
እውይ ፍርዬ የኔ ሆድ ስፍስፍ ዮበል 😭😭😭 ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ስታለቅሺ እንባዬን መቆጣጠር እቃተኝ ከባድ ነው ህሆቴል መሆኑ ተኝተሽ እያለ በዛ ላይ እሚያፅዱት መቶ ከነበረ , ታይሽኝ ለማንኛውም ቶንዴ እና ማማን ፕራንክ አርጊልን እመቤቴ ማርያም ሽፍንፍን አርጋ ትጠብቃችሁ መድሀኒያለም ሁሌ ከናንተ ጋር ይሁን. ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾
@tsegeadugna5491
@tsegeadugna5491 26 күн бұрын
ወይኔ ሰማእታ በመታ ልጅ ትባርክሸ ፍርዬ
@yehiwotm3991
@yehiwotm3991 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Bezawitabebe-qi9wp
@Bezawitabebe-qi9wp 26 күн бұрын
የኔ እናት ብስለቷ ደስ ሲል ህፃኗ ፈጣሪ ያሳድግሽ ይጠብቅሽ ! ስትጥሚኮ ኡፍፍ❤❤❤❤
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 26 күн бұрын
ጩልሌ ነች
@ghedamhailu6137
@ghedamhailu6137 26 күн бұрын
አንተ ግን ቀለም ብቻ ነዉ እንዴ የተማርከዉ . ሰው በድንጋጤ እንመሚሞት አታቅሞ. ልጆጄ ሳይቀር አልቅሰዋል. በልጅ ቀልድ ያሳዝናል. ያንተ ፕራንክ አላይም አሳመምከን እኮ.
@rabiawali1915
@rabiawali1915 25 күн бұрын
እፍፍፍፍ እይ እኒት እኮ ልዩ ኒት አስለቀሺኚ 😭😭ጡሩ አልሰራህም ቶደ😢😢
@Rahmet-h8h
@Rahmet-h8h 11 күн бұрын
አይ እናትነት ወላሂ ከባድ ነው እኔ 1ቀን ስልክ እያየን በ ሰከንድ ተኝቶ የሆንኩትን አላህ ነው የሚያውቀው ከባድ ነው
@Seada4756
@Seada4756 26 күн бұрын
እኔንም አስለቀሰችኝ ግን የሆነ በሽታ ላለበት ሰው ህይወት ያሣጣል እሄ ፕራንክ
@teslmbinteslam
@teslmbinteslam 26 күн бұрын
Yes
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 26 күн бұрын
ውይ ቶንዴ በሰው ሃገር እንደዚህ አታድርጋት በአንድ ልጇ አተምጣባት ትጎዳብሃለች
@user-po4gf2br2i
@user-po4gf2br2i 26 күн бұрын
በጣም የምር እደት እዳሣዘነችኝ ቢሥሚላ
@user-be1rr7fx3e
@user-be1rr7fx3e 26 күн бұрын
የማከብራችሁን ያህል እናንተን ማየት እንዳላቆም ቅጥ ያለው ነገር ፕራንክም ቢሆን ብትሰሩ ጥሩ ይመስለኛል!
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 26 күн бұрын
አንድ ልጅ ነች እኰ በጣም ይከብዳል በእንቅልፍ የደነዘዘ አየምሮ ቀሰቅሳችሁ ምታሳብዳት እደዚህ አታድርጋት❤❤
@hayatsisay8447
@hayatsisay8447 24 күн бұрын
ዉይ እረ ደስአይልም😢😢😢 ፍራንክም አልመሰሐኝም በጣም ነዊ ያሰለቀስሺኝ😢😢😢😢
@elisabethgizaw718
@elisabethgizaw718 26 күн бұрын
እባካችሁ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ቢቀር ነው የሚሻለው በዚህ አጋጣሚ ሊፈጠር የሚችለውን ነገር ማንም አያውቅም እኔ በእውነት አብሬያት ነው ያለቀስኩት የልጅን ነገር አውቀዋለሁና
@Git7y
@Git7y 26 күн бұрын
ያጎቴ ሚስት ትዝ አለችኝ አንድ ቀን እቤት እጃዛ ተሰባስበን ስራ የሚወጡ ልጆች ነበሩ እነሱ ሲወጡ ለካ ልጅቱ ወቷል እኛ አላይነውም ስራ የሚሄዱትን ሸኝተን ቁጭ ብለን ቡና እያቀራረብን ልጆቿ ሰወስት ናቸው ስሙን እየጠራይ ስናይ የለም ሀማም ብንገብ ክላስ ብንፈልግ የለም እሷ መነሳት እየፈለገይ ከመቀመጫዋ እንዴት ትነሳ ብርክ ይዟት እዛው ልነሳ ትልና እዛው ውድቅ አለች 😢ልጅቱ በደረጅ ሽቅም ወቶ ላይ ሥጡህ በር ላይ አጉኝነው ለዛውም እየዳኸ ነው የወጣው የናተየዋ ድንጋጤ በስመአብ ማንም ሰው በልጅ አይፈተን ፕራክ እያላችሁ አታስደንግጡ ለዛውም በልጅ😢
@kidu715
@kidu715 26 күн бұрын
ቶንዴ ግፍህ ፍሬ በጣም ጠንካራ ነች እኔ ብሆን ፀጥ ነዉ የምለዉ በጭንቀት አብሬሽ ነዉ ያለቀሱሁት😢
@genzebmolloa5907
@genzebmolloa5907 5 күн бұрын
ውይ እግዚአብሔር ይይልህ ባለጌ ነህ በድንጋጤ ብትሞት ምንልትል ነው በልጅ ቀልድ የለም
@netsanetmandfro7815
@netsanetmandfro7815 3 күн бұрын
ግን ፍቅራቹ ያስቀናል ይጨምርላቹ ልጃቹንም ያሳድግላቹ❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopialover123
@ethiopialover123 26 күн бұрын
ቶንዴ አንተ እራስህን በሽታ ነህ በጣም አስጠላኸኝ ሁለተኛ አላያችሁም
@user-tl5fp8tc2y
@user-tl5fp8tc2y 26 күн бұрын
እናት ሁሉ ኑሪልኝ 🥰🥰😭😭😭
@user-yj2ur6vi5w
@user-yj2ur6vi5w 26 күн бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይህንን ብራክ መሆኑን እያወኩ🎉😢❤
@user-nu5ny4ks3v
@user-nu5ny4ks3v 25 күн бұрын
ልብ ድካም ቢኖርባት ገድለሃት ነበር እንደዚህ አይነት ቀልድ አት ስሩ እባካችሁ
@adamkebede9624
@adamkebede9624 25 күн бұрын
እሄ ያማል አያዝናናም አበዛህው:: ፍርዬ የኔ እናት በጣም ነው ያሳዘንሽኝ አንቺ ሁኔታን አይቶ አለማልቀስ አይቻልም:: ቶንዴ ጨከንክባት የእናት አጀት ስሌለህ ነው ለዛውም በልጇ እያየቻት እንኳን የማታምናትን እንዴት እንድህ ታደርጋለህ:: ማሚቶ እናትሽን እንዲህ አደረግሻት?
@hanagorfu7198
@hanagorfu7198 26 күн бұрын
በሂወቴ ኮሜት ሰጥቼ አላቅም ባያችሁም ደስይለኛል እንጂ ምንም አልልም ነበር ፍርዬ አሳዘነችኝ በጣም በዚ ቀልድ የለም እንደኔ እና እንዳንቺ አንድ አይን ያለው ይባል የለ አስለቀስሸኝ
@ribkayeshitila5467
@ribkayeshitila5467 26 күн бұрын
ቶንዴ በጣም በጣም በጣም ነዉ ያስጠላኸኝ ሀገራችን ዉስጥ እንዲህ አይነት ነገር እንደበዛ ታዉቃለህ እኔ ኢትዮጵያ መምጣት ፈልጌ የሚያሳስበኝ ነገር ሆኗል ግን በዚህ እንዴት ትቀልዳለህ ? እንደዚህ የሚያደርጉ ሰዎች ይሄን አይተዉ ሀሳብ ሰጠሃቸዉ በቅርብ ሰዉ ነዉ ይሄ ነገር የሚደረገዉ እንዴት ነዉ አሁን ልትጠብቃት የምትችለዉ ? አዝናለሁ በጣም
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 26 күн бұрын
ኢትዮ እኮ አይደሉም
@emoydseta2899
@emoydseta2899 26 күн бұрын
​@@tig-dm8pb፡የት፡ናቸው
@rozaroza5996
@rozaroza5996 26 күн бұрын
ዱባይ ናቸው
@emoydseta2899
@emoydseta2899 26 күн бұрын
@@rozaroza5996 😘😘💋💝
@temabrand3382
@temabrand3382 26 күн бұрын
አተግን ትልቅሰው አደለህ በጣም ያስደነቅጣል ያውም በሰው አገር የመጨረሻ አሳፋረ ሰውነህ በልጅእና በናት አትቀልድ ይደብራል እኳን የወለደ ያልወለደ ያስደነግጣል😢
@solekebede1921
@solekebede1921 24 күн бұрын
ምነዉ በማሪያም ቶደ በድንጋጤ የሆነ ነገር ብትሆንብክስ???እኔን አይዞሽ
@yohanamama4838
@yohanamama4838 26 күн бұрын
በማርያም በቀለዳችሁ ቁጥር በማርያም በማርያም በማርያም ባልሆነ ቦታ ላይ ስሟን አትጥሩ
@BehailuHailemariam-t8z
@BehailuHailemariam-t8z 26 күн бұрын
ውይ ውይ ቶንዴ ልክ አልሰራህም እንኳን ፍርዬ እኛንም አስለቀስከን።
@atsedeyohannes597
@atsedeyohannes597 26 күн бұрын
አንተ እንዴት አይነት ሰው ነህ በናትህ እጅጅ የሚል ፕራንክ እፍፍፍፍ
@hareglulu8331
@hareglulu8331 26 күн бұрын
Betam debari sew new
@UMSameeraYuoTube
@UMSameeraYuoTube Сағат бұрын
መን አለህ እንደነት በልጅ አትቃልዱ😢😢😢😢😢😢😢😢 እናት ልቧ ቃጥ ሊል ይችላል😢😢😢
@user-gi2kc1fs6z
@user-gi2kc1fs6z 25 күн бұрын
አረ በማርያም እደዚህ አይነት ፕራክ በጣም ያስጠላል እኔ እራሱ አለቀስኩ 😭😭😭
@HayuLove-f6c
@HayuLove-f6c 26 күн бұрын
ዉይ በጣም ከባድ ፕራንክ እንዴ ለእናት እኮ ከባድ ነው ቶንዴ😢😢😢😢😢😢😢😢 ወላሂ ብራንክ እንደሆነ እያወኩ ተረበሽኩ በቃ ለዚህ ላደረጋት ነገር ፍሬን በሆነ ስጦታ መካስ አለበት ምትሉ ተከተሉኝ😂
@misayeyoutube8383
@misayeyoutube8383 26 күн бұрын
እናት በልጂዋ እማይታመን ነዉ እኔም አለቀስኩ❤
@meronassefa5536
@meronassefa5536 26 күн бұрын
እንደዉ በማርያም ቶንዴ ክፉ ነህ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅር የምር ኘራንክ መሆኑን እያወኩ አብራት ነው ያለቀስኩት አይዞሽ ፍሬ
@user-oy2wy9qq8z
@user-oy2wy9qq8z 14 күн бұрын
ውይይይይይይ እሄስ አይደገም እኔ እራሴ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ኡፍፍፍፍፍ በልጅ
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 26 күн бұрын
እናትን በልጇ ፕራንክ አታደርጉ ምስኪን ፍርየ አሳዘነችኝ😢😢
@user-om7lk2dx1u
@user-om7lk2dx1u 26 күн бұрын
ቶዴግን እድአይነት ነገር ይቅርብህ የልጅ ድንጋጤ ሊገል ይችላል አጉል ቀልድ ደስ አይልም አብሬነው ያለቀስኩት ይቅርብህ ዋዋዋዋ
@user-kn6gc8xp2h
@user-kn6gc8xp2h 26 күн бұрын
በጣምወላሂ😢😢
@HsbsvHdbd-eo1xw
@HsbsvHdbd-eo1xw 26 күн бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታን ፕራክ እደሆነ እያወኩ😢
@BetelhemLisanework
@BetelhemLisanework 26 күн бұрын
አይዞኝ ፋሬ ቶዴ እንዳይደገምህ በልጅ ቀልድ የለም
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 26 күн бұрын
ቶንዴ በመድሐኒአለም እንደዚህ አይነት ፕራንክ ሁለተኛ አታድርጋት በእመብርሃን እኔ እኔ እራሱ አብሬ እዬዬ ነው ያልኩት 😭😭😭😭
@user-bt1ve9uk2b
@user-bt1ve9uk2b 18 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@SaaMee-u3p
@SaaMee-u3p 25 күн бұрын
እኔ የሰባት አመት ልጂ አለቺኝ ወሏሂ እደዛህ ባደርጉኝ መቸም ይቅር አልለውም
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 26 күн бұрын
እደዚህ ያለ ቀልድ አትቀልድ አንድ ልጇ ናትኮ እዲሁም ላንተ በድንጋጤ ብትሞትበህስ ይቆጭሀል ልጅ ከባድ ነው የማትጎዳዱበት ፍራክ ስሩ
@warkuhaaliw3535
@warkuhaaliw3535 26 күн бұрын
እዉነት ቶዴ ትልቅ ጥፋት😌
@yeshidessie6956
@yeshidessie6956 26 күн бұрын
ስታስጠላ ኢጭ በማይቀለድ አይቀለድም😢😢😢
@emukal
@emukal 26 күн бұрын
አይ እናት😢😢😢ፕራንክ መሆኑን እያወኩ እናቷ እስከምታገኛት የኔ ማልቀስ 😢😢
@saadaalain6606
@saadaalain6606 8 күн бұрын
እንደት እደምሣሣላት ፈጣሪ ልጅ ይጨምርሺ
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 26 күн бұрын
ውይይይይይ ቶዴ ያተኮ ፕራንክ አያድርስ ነው ይሔ ግን ይከብዳል 😢 ❤ 😚 🙉
@Temrelove
@Temrelove 26 күн бұрын
ወላሂ ከባድ ነው ፕራንኩ😂😂😂
ቲጂ ገኒን አዋረደቻት..... @comedianeshetu @ebsworldwide
20:18
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 117 М.
Apple peeling hack
00:37
_vector_
Рет қаралды 106 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 27 МЛН
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 3,6 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 21 МЛН
የቤታችንን አጋዥ አስለቀስናት
18:19
Tsga Royal
Рет қаралды 93 М.
የእሁድ ውል ውዶቼ ማሮቼ
9:02
ሀቢባ የቲክታክንግስት ነኝ ሀቢባ
Рет қаралды 2 М.
ፍቅር #8 “ባሌ 5 ወር ሙሉ አልሳመኝም”
27:48
Meklit Mulugeta
Рет қаралды 70 М.
Apple peeling hack
00:37
_vector_
Рет қаралды 106 МЛН