ሻይ ቡና ከዳዊት ድሪምስ ጋር

  Рет қаралды 97,909

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

Жыл бұрын

ለDaggy's Lifeclass ከወዲሁ ቦታ መያዝ ከፈለጉ ይህን ሊንክ በመጫን ይመዝገቡ::
forms.gle/jjMfBFxUBcUgYc9r5

Пікірлер: 260
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr Жыл бұрын
ማነው እደኔ ዳጊን የሚወድ ላይክ
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 Жыл бұрын
I like her, I admire her, She is beautiful inside and outside:: She is Classy:: I believe it’s from GOD GRACE🙏
@geteabebe4235
@geteabebe4235 Жыл бұрын
Enim
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 Жыл бұрын
እኔ ዱሮም በጣም ነዉ የምወዳት ዳጊዬ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-sm5rx6hl1v
@user-sm5rx6hl1v Жыл бұрын
እኔ አሎዳትም ሁሉ ነገር የምተሰደርገው በሷ ፍቃ ድ ነው ብላ ስለምታስብ
@chrstianimpact
@chrstianimpact Жыл бұрын
የዳጊ ጥንካሬ ያስገርመኛል.....ፈጣሪ የሷን ጥንካሬ ለሁላችን ይስጠን
@edenmeshesha9953
@edenmeshesha9953 Жыл бұрын
ከዚህ ጥንካሬ ጀርባ ብዙ ፈተና አለ እንደገባኝ የዚህ ውጤት ነው ብ ለዚህ ያበቃት
@eneyehaile
@eneyehaile Жыл бұрын
*የእኔን በረከት ማንም አይወስደውም*እንዴት ደስ የሚል ነገር ነው ምናለበት ሁሉም ሰው እንደእናንተ አስተዋይ አርቆ አሳቢ ቢሆን በሁን ጊዜ እንደእናነተ አይነቱን መከተል የእናንተን ምክር መስማት ምንኛ መታደል ነው ምን ያህል ብርታት እንደሆናቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤ዳጊዬ ኢቲዮጵያ ስመጣ ማግኘት ከምፈልጋቸው ሰዎች አንዱዋ ነሽ እና ለዛ ያብቃኝ❤
@bornayoutube6214
@bornayoutube6214 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኬኻ እና ዳጊ እንድናይ ያሉትን ያብዛልን ሀገራችን ላይ ዳጊን እሚወዲ በላይክ ያሳየኝ
@messy127
@messy127 Жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ ልዕልት እስኪ ዳጊ ያላችው በላይክ👍👍
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@Almaz_Ababu
@Almaz_Ababu Жыл бұрын
ትምህርት ካስተማረው ህይወት ያስተማረው ልክ እንደናንተ አይነት ነው , እንዲህ የሚያወራውን የሚኖር የሚናገረውን በተግባር የሚያሳይ , የገባውን እንጂ የመሰለውን የማያወራ ሰው ሆኖ መገኘት እንዴት መታደል ነው ስለ መልካምነታችሁ ፈጣሪ ህይወታችሁን በመልካም ነገሮች ይሙላ ከዚህም በላይ ይጨምርላችሁ ❤ዳጊዬ የኔ ተወዳጅ❤️
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋ🎋
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@fatumawase እነደማመር በቅንነት
@tsigemam6160
@tsigemam6160 Жыл бұрын
ዳጊን የሚወድ❤️😍ላይክ
@elenikifle4315
@elenikifle4315 Жыл бұрын
ተባረኩልን እናንተ ቀና የኢትዮጵያ ልጆች ❤️ #💚💛❤️
@muluazmeraw
@muluazmeraw Жыл бұрын
ዳጊየ እና ዳዊቴ በጣም በጣም ነው የማደንቃችሁ የምወደችሁ ❤❤❤የማከብራች ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ የምር የብዙ ሰወች መቀየር ምክንያት የሆናችው ዋውውውውውውው በምን ቃል ልግለፃችሁ
@tigista1977
@tigista1977 Жыл бұрын
ዳጊዬና ዳዊት ድሪምስ ከደናንተ አደበት የሚወጡ ንግግሮች አይጠገቡም ኑሩልን ዳጊዬ የኔውብ
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊልኝ በቅንነት
@ybsraderej6260
@ybsraderej6260 Жыл бұрын
ዳጊየ የኔ ቆንጆ ውድድድድድድድድድድድ ነው ማደርግሽ በጣም እከታተልሻለሁ የምትሰጫቸው ትምህርቶች ውስጤን ሰርስረው ነው የሜገቡት
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 Жыл бұрын
አህለንዳጊ እናመሰግናለን ለኛስደተኛችምክርስጡን እስዉቤት ቁጭብለን ጊዜንለምናቃጥለዉ
@heran6415
@heran6415 Жыл бұрын
I wish I knew you guys 10 years ago.You both are amazing. Thank you 🙏 God bless!
@mogesberhun4447
@mogesberhun4447 Жыл бұрын
እድሜ ይስ"
@rozinanataniya9152
@rozinanataniya9152 Жыл бұрын
የምድር ድንቅ ስጦታዎች ናቹ ንግግራቹ ጠብ አይልም ተባረኩ
@tewodrosmulugeta1446
@tewodrosmulugeta1446 Жыл бұрын
ዳጊ &ዴቫ በጣም ደሰ የሚል የህይወት ፕሪንስፕል ነው የምታስተምሩን በተለይ ከማይወደን ሰው ጋር ጊዜያችንን ማባከን አንደሌለብን ይህ በብዙ ሰዎች ዘንድ የሚያጋጥም ስለሆነ አረፍ ፕሪንስፕል ነው በርቱ ከእናንተ ብዙ እንጠብቃለን thanks
@hargtube216
@hargtube216 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ዳጊ እና ድሪምስን ከአደበታቸው የሚወጣውን ቃል ሲያዳምጥ የሚሰማችሁ ጥንካሬ በላይክ አሳዩኝ
@dreams2384
@dreams2384 Жыл бұрын
👍
@user-bs2gp5lv7k
@user-bs2gp5lv7k Жыл бұрын
ዴቭ ና ዳጊ ትለያላችሁ በርቱ ምን መሆን ትፈልጊያለሽ ብትሉኝ ዳጊን መሆን የአለምን ህይወት ብቻ ሳይሆን እኮ መንፈሳዊነትንም ይሰብካሉ ትለያላችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ ❤❤🙏
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
ዳጊዬ. የኛ ንግስት. ጥሎብኝ እወድሻለሁ ሀገር ስገባ በአካል ባገኝሽ ደስ ይለኛል. ዳግም የኛ አበሳ ኑሩልን ታስፈልጉናላችሁ ሁለት እቁ ስታምሩ
@lilyhabeshawit6831
@lilyhabeshawit6831 Жыл бұрын
ሁለት ምርጦች ተገናኝታች ይህ አለም እኮ አቃጠላችሁት (አበራችሁት) እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእዉነት እናንተ ብዞች በጥሩ ስነ ምግባር ማነፀ የምትችሉ ዉድ ና ብርቅይ ኢትዮጰያን ናችሁ .ከእናንተ ብዙ ተምራለሁ
@abdurehmanseid7745
@abdurehmanseid7745 Жыл бұрын
ዳጊ አላህ ሁሌም ደስተኛ ያርግሽ። ከ ሰው ቡዳና ምቀኛ አላህ ይጠብቅሽ።
@user-xh9ov8xs4n
@user-xh9ov8xs4n Жыл бұрын
ልዩ የሆነ አሥተማሪ ውይይት ኑሩልን አቦ ሰው እራሱን ከሆነ በረከቱ ይመጣል የሚለው ተመችቶኛል
@user-yc5qe6fl9g
@user-yc5qe6fl9g Жыл бұрын
ዳጊዬ እከታተልሻለው ትምርትሽ ቀይሮኛል በርቺ❤
@tigist3240
@tigist3240 Жыл бұрын
ትምህርቱ በጣም አሰተማሪዉ አሁን እኔ አረብ ሀገር ስርቻ ያልፍልኛል እግዚአብሔር ይመሰገን ጤና ከሰጠኝ ዳጊዬ ጀግና ነሽ
@molaliti1235
@molaliti1235 Жыл бұрын
Thank you for sharing your wisdom. Both Dagi and Dawit. You both are amazing.🙏🙏🙏 Dagiye I can't wait to learn from your life class.
@efrataderese6812
@efrataderese6812 Жыл бұрын
My bucket list, meeting you soon Dagiye and I know it’s going to happen. I can’t wait to learn more from you as independent, strong and incredible woman. You are truly blessed.
@user-je4zd4ek2u
@user-je4zd4ek2u Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ ሁሉም ከራስ ይጀምራል ኢንሻአላህ መጀመራ ከረሳችን እጀምር ሌላዉ ትርፍነዉ👌👌👌
@ashenafiamsaluamsalu4023
@ashenafiamsaluamsalu4023 Жыл бұрын
ዳጊየ my Hero በጣም ትልቅ ስራ ነዉ እየሰራሽ ያለሽዉ ደጋግመሽ ዛሬ ነዉ ያለን ያልሽዉ ነገር እኔ ምስክር አለሁሽ አኔ በሙያየ መሀንዲስ ነኝ ግን ልብስ ዲዛይን ማድረግ በጣም የሚማርከኝ ነገር ነዉ ሁሌም የሆነ ቀን አደርገዋለሁ ነበር የምለዉ አሁን ላይ በአንችና በዳዊት ምክር ማታ ማታ በጋዜጣ ዲዛይን አያረኩ ነዉ ።
@mogesberhun4447
@mogesberhun4447 Жыл бұрын
ጤናይስጥልኝ ተባረኩ እድሜይስጣችሁ ደስ የሚል
@Biruk5824
@Biruk5824 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ።።። ዴቭዬ ክክ 👌👍ዳጊ🙏እናመሰግናለን 😆የእውነት ጥበብ የተሞላ መልዕክት ነው 10q
@lulaarefe6223
@lulaarefe6223 Жыл бұрын
Thank you ❤️🙏🏾🇪🇷Happy Saturday!!!
@lilaahmd8981
@lilaahmd8981 Жыл бұрын
ዳጊየ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ለወገናችሁ የምታስተምሩት ጠንካራነት ነዉ ፈጣሬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@Fasiledits212
@Fasiledits212 Жыл бұрын
ዳጊየ አሁንማ ቪዲዮዎችሽን እስከምትለቂ እንኳን በጉጉት ሆኗል የምጠብቀው፣ በርችልን ሀሳቦችሽ በሙሉ መሬት ጠብ አይሉም።
@ShewitRaei
@ShewitRaei Жыл бұрын
Love you both of you daggiye nd dawit dreams 😘 💕 💖 ❤️ 💛
@amanuelmotivationalarts6548
@amanuelmotivationalarts6548 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊ ና ደቭ ለሰጣቹን ምክር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abdurehmanseid7745
@abdurehmanseid7745 Жыл бұрын
You should give life couching for university students specially for females,and start on line course, and teaching srminars you are generous thanks
@abigumak36
@abigumak36 Жыл бұрын
እንዴት እኮ እንደምወድሽ.... ምን ያህል ጊዜ ደጋግሜ እንደሰማሁት እሄን ቪዲዮ
@user-ls7ig1dt5j
@user-ls7ig1dt5j 4 ай бұрын
🎉ዳጌ በጣም ነው እማከብረሽ እግዚአብሔር ባረረኮሻል::
@Kidist19
@Kidist19 Жыл бұрын
አስተማሪ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ስኬታችሁ ሞጎሳችሁ ይሁን ዳጊ ልክ እንደ እናቴ ጠንካራ ሴት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ
@HayatHayat-mq4if
@HayatHayat-mq4if Жыл бұрын
ሁለት የኢትዮጵያ ንጉሶች ትለያላቹ ቃላት የለኝም ረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኝ ሁላቹ በጣም ነው የምወዳቹ ዳጊ ክላስ መውሠድ እፈልጋለሁ እንዴት ነው የማገኝው
@accacc8936
@accacc8936 Жыл бұрын
ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@kidtolosa5810
@kidtolosa5810 Жыл бұрын
I follow many motivational speakers like Oprah! I saw your EBS show but didn't give time and my mind to understand what you are talking about. One day I saw you in Dawit's dream that when I get one of the smart and beautiful motivational speakers, that is you, Daggy! What you are talking life changing and I wish long life and all the best! Do you become my model is it bad to have a model to follow can it divert you from your passion? I have a dream which makes me sleepless I want you to advise "Ye hiwot migibishin "
@bezawitdemissie1309
@bezawitdemissie1309 Жыл бұрын
እንደናንተ አይነት አስተሳሰብ ካለው ሰው ዙሪያ መሆን መታደል ነው
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋ🍒
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@fatumawase እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 Жыл бұрын
በእውነት ዘመናችሁ ይብየረክ
@selamethiopia8491
@selamethiopia8491 Жыл бұрын
ሁለታችሁንም በጣም ነው የማከብራችሁ
@abrehammusa8067
@abrehammusa8067 Жыл бұрын
አመሰናለው ለትምህታቹ እ/ር ረጅም ይስጣቹ
@yonasatinafu606
@yonasatinafu606 Жыл бұрын
owww my dear father dave i am so happy to watching your advice . The amazing dagi....Thanks so much for this wonderful and important video .🙏
@goldengeneration1215
@goldengeneration1215 Жыл бұрын
Tebarkachhual egziyabhar Chemro yibarkachhu mnm allm My life successful coachers
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge Жыл бұрын
ዳጊና እና ዳዊት በጣም ነው የምወዳችሁ ኑሩልን
@danielmasreshaamare6357
@danielmasreshaamare6357 Жыл бұрын
ያንተ በረከት ያንችን በረከት ማንም አይወስደዉም ላይ ለመድረስ እጅግ ብዙ እምነት እዉቀት experience ወዘተ ይፈልጋል። እወዳችኋለሁ። ፍቅር የሆነ ሚስጢር ነዉ ለሚገባን። በረራዉን ቀጥሉበት ። የንስር ክንፍ ይመቻችሁ።
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Thank you 🙏 Thank you 🙏 Thank you 🙏 cannot stop to thank you guys!! It build my mind !!
@nesanetabay6669
@nesanetabay6669 Жыл бұрын
አረ ዳጊ ቆጆ እርስ አስታቹ ለም አቆማቹ የሚቀጥለው እርስ የምፈልገው ነገር እጃችን ላይ እዳለ የምናውቅበት ትምህርት እደሚዎን እርግጠኛ ነኝ ❤❤❤
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 Жыл бұрын
Dagi & Davi, you are one of the most extraordinary people in Ethiopia. I really appreciate your hard work and I know you will change a lot of people. Thank you and may God give you strength.
@mekdesmmeskele7207
@mekdesmmeskele7207 Жыл бұрын
ዳጊ እኔ ግን በሰዎች መወደድ እሚጨምረዉ ነገር አለ ብዬ አስባለሁ ከመጥላት ይልቅ
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 Жыл бұрын
ወሎዬ አደለች ዳጊዬ ቆጅየዋ እጣኑ ተጫጨሰ አወል ጀባ ዳጊዬ የእኔ ወርቅ ማርዋ የሀገሬ ልጅ❤❤❤እንደት እደምወድሽ እኮ ሁሌም እጣን አጭሽ የደሴ የአራዳ ጭስ
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
ዋው የምወዳችሁ ዳጊዬ በጣም ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን 😊 እውነት ነው ከማይወደን ከማያከብረን ሰው ጋር ግንኙነት መጀመር በጣም ያስጠላል እኔ በዚህ ውስጥ አልፊያለሁ
@zeynbeshafi4010
@zeynbeshafi4010 Жыл бұрын
ደጊዬ ና ዴቨዬ ሰወዳችሁ ረጅም እድሜ ኑሩልኝ
@mercyasfaw9243
@mercyasfaw9243 Жыл бұрын
Dagiyee I really love u so much!! I love your families too! I wish if you are my real sister!! Keep going...
@rehobotgurmu2668
@rehobotgurmu2668 Жыл бұрын
Dagi ur so smart tnx leke nachu endeze yale amelekaket endenoren medhanyalem yeredane bereketachenen manem aywesedewem so true tebareku tnx.
@mahiibelay4179
@mahiibelay4179 Жыл бұрын
Dagiye 🤩🤩🤩my role model l need to grow like you
@ellub5242
@ellub5242 Жыл бұрын
የተለመደ ወሬ ነው ... ስኬት አላማ እያላችሁ ከምታወሩ እና እኔ ጠንካራ ስለሆንኩኝ ተሳክቶልኛል ብለሽ በደፈናው ከምታወሪ እና ያለሽን ከምታሳዪ ( ያንቺ ላይፍ ስታይል አሪፍ ነው ግን ለሌላው ሰው ይመኘዋል እንጂ ብዙ አይጠቅምም ) ስለ ቢዝነስ ፣ ወጣቱ ገንዘብ እንዴት መጠቀም እንዳለበት፣እንግሊዝ ሀገር ስለተማርሽ ደሞ ፣ስለስኮላር ሺፕ ፣ እንዴት ፕሮሰስ እንደሚደረግ፣ ሰለ ኢንቨስትመንት ፣ አንቺ ያለፍሽበትን ፍሬ ያለው ኢንፎርሜሽን ለምን አታካፍይም? ያ ነው የሰውን ሂይወት ሚቀይረው
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 9 ай бұрын
የ ለነ ጊዜ ሁሉን ትተን ብቻችን እንሄዳለን😢❤ዛሬ እኑኑር አሁን ትክክለኛ መንገድ ምረጥ ኣኡሙሮህ ልብህ ተጠቀምበት
@melketsadikzelalem4701
@melketsadikzelalem4701 Жыл бұрын
enamesegnalen thankyou so much
@hanakebede273
@hanakebede273 Жыл бұрын
Dev dagiye fetari Ybarkachu thankyou so much
@ssamrissisay9721
@ssamrissisay9721 Жыл бұрын
እኔ የሁለቱም አድናቂ ነኝ እድሜ ይስጣችሁ ለሌሎችም ትረፋ
@mihiretabebe774
@mihiretabebe774 Жыл бұрын
I love you both and also I love your smile dave
@elenikelkay1359
@elenikelkay1359 Жыл бұрын
ዳጊዬ ያንቺን ምክር የህይወት ፍልስፍናሽን ምን ያህል ሰውን እንደሚቀይር መናገር እችላለሁ በራሴ ስላየሁት ነው እድሜና ጤና ይስጥሽ ግና ብዙ እጠብቃለሁ ካንቺ
@user-jj6xh1yu2x
@user-jj6xh1yu2x Жыл бұрын
ዳጊዬ እና ዴቭሻ yours are great person of the psychological adivce moment in life thank you
@Emu-lg9mt
@Emu-lg9mt Жыл бұрын
ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ
@gy8086
@gy8086 Жыл бұрын
Betam yetwdedachu yagra lijochie dagya daviya tanke you very much be blessed!!ewdacuhalhu! Bemiyasfelgege seat yemiyasfelgegen temhert new yastmarchuge! Amsgnalhu!!
@user-pi7tn9ej3t
@user-pi7tn9ej3t Жыл бұрын
ሰላም ዳጊዮ እኔ በጣም ነው ማደንቅሽ ኮፍደንስ 100/100 ምወድልሽ እኔ ግን አንድ መጠየቅ የምፈልገው በስደት ለምንኖር እህቶች ምከሪን እስቲ እኔ እንደራሴ በጣም ምክርሽን ከሚቀበሉት ነኝ
@elizabethshewarget4535
@elizabethshewarget4535 Жыл бұрын
❤❤❤የጠንካሮች ተምሳሌቶች በርቱልን
@alemdawit9487
@alemdawit9487 Жыл бұрын
በርቱ በጣም ሀሬፍ ይሄ እራሱ ትልቅ እርዳታነዉ🙏🙏😘
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ደቭ እና ዳጊ ጥሩ ሃሳብ ነው !!!
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
👍🙏❤️
@yutichannel5334
@yutichannel5334 Жыл бұрын
Wow bayleki edate dase ylagne nabare thanks for sharing 😍😍😍😍🙏❤
@bemnettesfaye2536
@bemnettesfaye2536 Жыл бұрын
Endet endemwedachu tebarekulgn kezi belay you changed the youth found in Ethiopia......n I wish I could kenate mawerat bechel 😢 anyways one day bergetegnenet edelun agegnalew lots of love ❤❤❤❤❤❤
@makditube1887
@makditube1887 Жыл бұрын
እናመሰግናለን dagi ወንድማችን ክበሮልን በጣም አመሰግንሃለሁ
@aklilumengiste5076
@aklilumengiste5076 Жыл бұрын
ተባረኩ።
@eskedardress8035
@eskedardress8035 Жыл бұрын
wdoch tebareku
@bezageremew8387
@bezageremew8387 Жыл бұрын
Enamesegenalen dagey
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ረጂም እድሜ ከጤና ገ ለሁለቹውም
@fekadu_Bayissa
@fekadu_Bayissa Жыл бұрын
It's Amazing
@tarikua2939
@tarikua2939 Жыл бұрын
You both are amazing ❤❤
@mimihailu8709
@mimihailu8709 Жыл бұрын
You will make the best couples. Just saying 😊
@seadareta533
@seadareta533 Жыл бұрын
ዳጊየ ዳውት ወድሜ ድቅ ልጆች ናችሁ ውነት በናተ እራሴን ለውጫለሁ ቢደዋችሁ ዳውለድ አርጊ እራሱ ይዣለሁ አላህ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋ🌿
@muktarabdulkerim7163
@muktarabdulkerim7163 Жыл бұрын
Good job Netsi!! Subscribe iyaregachu. Inem yezare ament metiche aseletinalew. 11/20/2023
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Жыл бұрын
Thank youuu so much 💖 love ❤ you guys
@ethiopiasyum8470
@ethiopiasyum8470 Жыл бұрын
Tebareku
@binitse5446
@binitse5446 10 ай бұрын
Tebareku❤❤❤
@amelework7857
@amelework7857 Жыл бұрын
Thank you!!!
@yohanszerihun8869
@yohanszerihun8869 Жыл бұрын
ዳጊ እና ዴቭ በጣም ደስ ትላላችሁ ዳጊ ጥቆማ ልስጥሽ በዳጊ ሾው አቶ ዳንኤል አያሌውን ብትጋብዥው በጣም ሚጠቅም ነገርን ለማህበረሰቡ ያካፍላል የNLP ባለሙያ ነው
@tatekmulate1982
@tatekmulate1982 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@habtamsibhat4335
@habtamsibhat4335 Жыл бұрын
Dagi betam bw emwedesh u do the great my dear
@habitamuayele2387
@habitamuayele2387 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ንግግር ነው ተባርኩ ስሜቴን ናክቶኛል ሀሳባቸው
@salem4086
@salem4086 Жыл бұрын
እንደ አንች ይብዛ ለሀገራችን የእኔ ማር በጣም እወድሽለሁ
@hiwotgudeta7587
@hiwotgudeta7587 Жыл бұрын
You guys so awesome
@ruthtesfay4800
@ruthtesfay4800 Жыл бұрын
Mirtoce migrem temrt tebarku deveye dagiye
@richoye2455
@richoye2455 Жыл бұрын
my darling sis! betam new mwedsh! yeteleyesh set nesh! dagiye i wish if u recommend me some books that helped you change your view about the world.
@user-vx3lk6bb8l
@user-vx3lk6bb8l Жыл бұрын
ሰምተን የምተገብረው ያድገን 👌
@eyobtari513
@eyobtari513 Жыл бұрын
ስኬት ማለት እረፍት ነው እውነት ነው ዳጊ በርቺ
@mabialhabesh9332
@mabialhabesh9332 Жыл бұрын
Two Icons Love More
@ebaytinsue6587
@ebaytinsue6587 Жыл бұрын
Inspired ❤❤❤
@ya-mariam-setuta
@ya-mariam-setuta Жыл бұрын
David +Dage=100%
አሁኑኑ ወስነሽ ውጭ!
1:01
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 3,6 М.
Subscribe to @DaggysLifeClass for more videos!
0:53
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 4,1 М.
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 10 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 89 МЛН
ስትናደድ ማድረግ ያሉብህ 5 ነገሮች
21:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 245 М.
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31