Tap to unmute

Sheger Cafe Alemayehu Gelagay With MeazaBirru On Corruption

  Рет қаралды 7,896

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 10
@BayisaFeye
@BayisaFeye Ай бұрын
ብሰማው ብሰማው ጭራሽ የማይሰለቸኝ ትልቅ ሰው! ከምር ምርጥ ፈላስፋ ነው እኮ ይህ ሰው! ብሩክ ሁን አቦ
@biruk5980
@biruk5980 Ай бұрын
ሽገሮች እናመሰግናለን ! አሌክስንም እድሜ ከ መልካም Tena ጋር ያብዛልን!
@Loving-Kindness-n7h
@Loving-Kindness-n7h Ай бұрын
ሰሞኑን ጠብቁ፡ ሸገር ሬድዮ ምን አርዕስት ሰጥቶ፡ የኦሮምያ ክልል ያለው ታጣቂ ትጥቅ በመፍታቱ የኦሮሞ ሙሁራን አቅርቦ ሸር የተሞላበት ጥያቄዎችን በመጠየቅ፡ ይህን ታላቅ ኩነት ለማራከስ ይሞክራል ምን አለ በሉ፡፡ በዝሁ አጋጣሚ አንድንም የአማራ ሙሁር አቅርቦ አማራ ክልል ስላለው ረብሻ ‹‹ትግል›› የምሉትን አይተነትኑም ለምን፡፡ ሸገር ሬድዮ በጥንቃቄ መታዬት አለበት፡፡
@mekonnenadane7650
@mekonnenadane7650 Ай бұрын
ሰላም ወቅትዎን የጠበቀች ጨዎታ እናመሰግነዋለን
@Physician636
@Physician636 Ай бұрын
ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳቹህ የማከብራችሁ ግን ለም ደገማችሁት?
@የቁርአንተፍሲር
@የቁርአንተፍሲር Ай бұрын
እይሄ ነገር ድጋሚ ነው ልበል? 🤔
@yiheyiskidanemariyam1767
@yiheyiskidanemariyam1767 Ай бұрын
ስለ አፈ ንጉሥ ነሲቡ መስቀሎ የጉቦ ነገር "...በርስት ነገር በርሳቸው ችሎት የሚከራከሩ ሁለት ሰዎች ነበሩ። አንዱ ቀደም ብሎ ገብቶ የብር ጉቦ ይሰጣል፤ ሁለተኛው ቀጥሎ ገብቶ በቅሎ ይሰጣል። ችሎት ቀርበው ከተከራከሩ በኋላ ለባለ በቅሎው ይፈረድለታል። የብር ጉቦ ሰጥቶ የነበረው ሰው ምነዋ ጌታዬ ብር ብዬ መጥቼ ነግሬዎት አለነበረም ወይ ቢላቸው አፈ ንጉሥ 'አንተ ብር ብለህ ብትመጣ እርሱ መጭ ብሎ ቀደመሃ' ብለው መለሱለት ይባላል።" መርስዔ ኅዘን ወ/ቂርቆስ የሐያኛው ክፍለ ዘመን መባቻ ገጽ 40
@Alpha-eh7ec
@Alpha-eh7ec Ай бұрын
አብይ አህመድን እንደ ሃገር መሪ በመቁጠር ለሚያደርጋቸው ማንኛውም ነገሮች ድጋፍ የሚሰጥ ሰው: ባለጌ: አሳዳጊ የበደለው ሰው የሆነ ብቻ ነው::
Sheger Cafe - Alemayehu Gelagay with Meaza Birru @ShegerFM1021Radio
46:58
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 25 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Sheger Cafe - Alemayehu Gelagay  With Meaza Birru on Philosophy @ShegerFM1021Radio
20:30
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН