Sheger Cafe - በሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ሥራዎች ላይ ዓለማየሁ ገላጋይ እና መዓዛ ብሩ Tsegaye Gabre-Medhin

  Рет қаралды 29,117

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

#Ethiopia #ShegerCafe #Tsegaye_GabreMedhin #AlemayehuGelagayInterview
shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZbin: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер
@FiyametaShenkorina
@FiyametaShenkorina 6 ай бұрын
መዓዚ አብዛኛውን ጊዜ የምታቀርቢያቸው እንግዶችሽ ብስለት ያላቸው ሲሆን አንቺም ብስለትሽን የሚያሳይ ጥያቄዎችን ነው የምታቀርቢላቸው፡፡ ደስ የሚለው ደግሞ ጥሩ አድማጭም በመሆንሽ እንግዶችሽ ብዙ እንዲያወሩ ስለምትፈቅጂላቸው ከተሞክሯቸው ተጠቃሚ እንድንሆን ታደርጊናለሽ፡፡ ከአብዛኞቹ እንግዶችሽ ቃለ መጠይቅ (ጭውውት) በየትኛውም የዕድሜ ክልል የሚገኝ ሰው ተጠቃሚ የሚሆን ይመስለኛል፡፡ በርቺልን! ምናልባት የተከበሩ ባለቤቶ አቶ አበበ ባልቻ በእርሶ ፕሮግራም ላይ ቀርበው የማያውቁ ከሆነ እርሳቸውም የእርሶ እንግዳ ሆነው ቢቀርቡ ብዙ የሚያስተምሩን ቁም ነገር ይሆራቸዋል ብዬ አስባለው፡፡
@farawfikru
@farawfikru 6 ай бұрын
J
@man_beke2664
@man_beke2664 6 ай бұрын
መዓዚ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን: አንድም የማይደመጥ ፕሮግራም ሰርተሽ አታውቂም ሁሉም ማር እና ጥልቅ መልእክት ያዘሉ ብዙ ትምህርትን የሚያስቀስሙ ናቸው 🙏🙏🙏
@getulegesse3577
@getulegesse3577 6 ай бұрын
Alex you are the best person
@menberedegefu7505
@menberedegefu7505 5 ай бұрын
i admire your memory!
@coolnassa1420
@coolnassa1420 5 ай бұрын
ይሄ ድጋሚ ነው እኮ ግን አሁንም ብሰማው ደስ ይለኛል
@AbelMesfin-cs6dr
@AbelMesfin-cs6dr 6 ай бұрын
ሰምተነዋል "ድጋሚም" ቢሆን። ወ/ሮ መዐዛ በ'ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድሕን ላይ ከአርክቴክት ሚካኤል ሺፈራው ጋር መቼ ነው የምትጨዋወቱት? ሸገርስ የኛው ራዲዮ አይደል? ቤታችንን እንጠይቃለን...❤️
@abrehamfikre898
@abrehamfikre898 6 ай бұрын
Please please
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 6 ай бұрын
ትክክል የሚካኤል ያህል ጸጋዬ'ን የገለጠልኝ አላውቅም🎉
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 6 ай бұрын
መአዚ ምናለ እጅጋየሁ ሸባባውን ድጋሜ ብታቀርቢያት😢❤
@Furgosefer
@Furgosefer 5 ай бұрын
አሌክሶ
@ambassel9434
@ambassel9434 6 ай бұрын
በጣም ይደንቃል ሎሪት የህይወትታሪክ እናውራ ብለው "ጠራ " ብለው መንደሩ ወይም ከተማዋ የት እንደሆነች አለማውቃቸው በጣም ደነቀኝ . የአውሮፓ መንደር ቢሆን እንዴት በገለጽዋት . ለማንኛውም ድንክ ኢትዮጵያውያን ናችሁ በርቱ ሌላ ግዜ እንዲህ አይነት ቁንጽል ስህተት ሁሉን ትበክላለች
@oumermohammed268
@oumermohammed268 6 ай бұрын
ጠራ ማለት ደራ ነው
@endalksahle630
@endalksahle630 6 ай бұрын
ሁለታቹም ሚገርም ብቃት አላቹ ። ሚሊዮን ጊዜ ምሥጋና ።ሁሉንም ሰማሁት አሥገራሚ ጊዜ ንባብና የህይወት ተሞክሮ
@babeema
@babeema 5 ай бұрын
ምን ያህል እደለኛ ነው እሳቶ ተሰማ? የይቅርታው መንፈስ: የልቦናው ጥንካሬ: በሁላችንም ይደር::
@adugnajibriel5851
@adugnajibriel5851 5 ай бұрын
የባሀልና ስፖርት ቋሚ ተጠሪ አልነበረም? ከሆነ ከስርዐቱ ጋር ተስማምቷል ማለት አይቻልምን?
@tesfayesemagn9045
@tesfayesemagn9045 5 ай бұрын
አሌክስ ሁለገብ ደራሲ
@ashtesera6949
@ashtesera6949 3 ай бұрын
The guest talks a lot👎
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
🔴 ከሁሉ ታንሳለች ከሁሉ ትበልጣች || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
2:43:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 732 М.
Interview with the legendary Poet Laureate Tsegaye Gebre Medhin
1:56:34
Yedesdes Webetu
Рет қаралды 49 М.