Рет қаралды 1,273
#ShegerCafe #Tegbaru_Yared #NationalDialogue
Sheger Cafe with Ato Tegbaru Yared/ Reflections on Ethiopia's National Dialogue ስለ ብሄራዊ ምክክር ሂደት...
ሸገር ካፌ - Sheger Cafe with Ato Tegbaru Yared/ Reflections on Ethiopia's National Dialogue
የረጅም ዘመን ችግራችን በምክክር መፍታት እንችላለን ወይ ?
ሸገር ካፌ - አቶ ተግባሩ ያሬድ ከመዓዛ ብሩ ጋር …
አቶ ተግባሩ በInstitute for Security Studies ተመራማሪ ናቸው
በፌደራሊዝም ፣በብሄርተኝነት በሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ጥናት እና ምርምር ያካሂዳሉ … ስለ ብሄራዊ ምክክር ሂደት ተወያይተዋል …
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz