Sheger FM - Mekoya - ዓለም አቀፉ ፕሬስ የረሳቸው የሊቢያ ሴቶች (Shewaye Molla,Halyna Kolotnytska,Hala Misrati

  Рет қаралды 34,600

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 58
@redimenen5625
@redimenen5625 4 жыл бұрын
ጋሼ ብልህ ምናልባት የውስጤን ይገልጥልኝ ይሆናል እሽቴ ሁሌም ሳምንት ሞልቶ በአዳዲስ ሃሳቦች ድምፅህን እስክሰማ የምናፍቅ ምስኪን ስደተኛ ልጅህ ነኝ እድሜህን ያርዝመው አቦ 💖💖💖
@luaulommesele2980
@luaulommesele2980 4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ የሓላ ነገር
@berihundesale6694
@berihundesale6694 4 жыл бұрын
ሽገርfm ለእኔ ዩኒቨርሲቲ ነዉ ፡፡ ስለ ሸገር fm በተለይ መቆያ እና ሸልፍ በጣም የጠቀሙኝ ፕሮግራሞች ናቸዉ፡፡♥♥♥♥♥♥
@DanDan-dw8hl
@DanDan-dw8hl 4 жыл бұрын
Eshete Asefa best Jornaliat......wow txs
@ShimelsShimels-m7e
@ShimelsShimels-m7e 9 ай бұрын
በርታልን እናመሰግናለን
@fsy1999
@fsy1999 4 жыл бұрын
ሊቢያና ቤሩት አልሰደድም ሀገሬ ላይ የጎዳና ተዳዳሪ እሆናለሁጅ ሆ
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 4 жыл бұрын
የኔ መስኪን ሸዋዬ😭
@seyaireso4635
@seyaireso4635 3 жыл бұрын
very good
@Dev7217
@Dev7217 4 жыл бұрын
#እድሜ ና ጤና ይስጥህ ክፉ አይንካህ ጀግንነት በ ጦር ሜዳ ብቻ አይደለም "ክብር ይገባሃል!!!!
@amam5874
@amam5874 8 ай бұрын
አረቦች የተባሉ ሁሉ ክፉዎች ናቸው ለዚህ ነው እግዝያብሄር ሀይል ያልሰጣቸው እሄው እስራኤል በየተራ እየቀጠቀጠቻቸው ነው
@alexargaw7167
@alexargaw7167 4 жыл бұрын
ሸዋዬ ማልታ ነው ያለችው የተሰበሰበላትን ገንዘብ የማልታ ባለስልጣኖች ወስደውታል በማልታ አንድ አካባቢ ነበር የምንኖረው ደስ የሚለው አሁን ወልዳለች እስከ ሁለት ዓመት በፊት ድረስ በማልታ እንደነበረች እርግጠኛ ነኝ።
@d.w8602
@d.w8602 4 жыл бұрын
Alex Argaw ,betam ameseginalhu ye lijitun wore silasemahegn, ke America,Boston.
@DanDan-dw8hl
@DanDan-dw8hl 4 жыл бұрын
Txs .... for your update.... gin mengist lemin wesedbat her money ?
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi 4 жыл бұрын
Ahuen gen eza atnorem
@d.w8602
@d.w8602 4 жыл бұрын
@@Love-zd2bi yet new ahun yemitnorew?
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi 4 жыл бұрын
Enda yate akababe malta?mach?
@berihundesale6694
@berihundesale6694 4 жыл бұрын
በርቱ
@eyohafilm9869
@eyohafilm9869 4 жыл бұрын
Enkuan dena metak eshate
@getachewferede1869
@getachewferede1869 4 жыл бұрын
ንገስ እሸቴ👑
@getachewferede1869
@getachewferede1869 4 жыл бұрын
ጎበዝ እሸቴ አንበሳ
@selamawitalemayehu3038
@selamawitalemayehu3038 4 жыл бұрын
ማን ያውቃል ቤሩት በስድኞች በሚያደረጉት ግፍ እግዚሐብሔር ይሆናል እንዲህ ነገራቸውን ያተራመሰው እነሱ ከእኛ አቅም ስላላቸው በሰው ግፍ ያደርጋሉ ለጉልበተኛም ጉልበተኛ አለለት እንደሚባል ሁሉ ኢኮኖሚዋ ወርዶ እየታመሰች ሳለ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ የባለፈው ፍንዳታ ዶግ አመድ አድርጎታል ለፖለቲካ ትርፍ ሀገራቸው አወደሙ ብዙ ሰው ሞተ ፍርድ ከእግዚሐብሔር ነው እንድኔ ጓ ይሀገሩ ማንነት ሳይሆን የኛ የሰዎች ከእንስሳ ያነሰ እሳቤያችን ነው ያው በኛም ሀገር እንዳለው
@Bec-y3q
@Bec-y3q 3 жыл бұрын
እንዴት ያለ ዘግናኝ ጭካኔ ነው 😭😭
@getachewferede1869
@getachewferede1869 4 жыл бұрын
እሽቴ ፍቅር
@Dev7217
@Dev7217 4 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ ዘር ማንዘርህ በምድር ላይ ይስፋ አንድ ግን አንድ ሺህ ነህ!!!!
@Roz2747
@Roz2747 4 жыл бұрын
ዉድ እሸቴ አሰፋ አብደላ ወቻላ የት ደረሰ? እባክህን የሱን ታሪክ እና ስራ ብታዘጋጅልን እሱም ከተረሱት መሀከል ነዉ🙏
@aminabssinya9800
@aminabssinya9800 4 жыл бұрын
abesa gazetegn Eshete!
@getachewferede1869
@getachewferede1869 4 жыл бұрын
👑👑👑ጋዳፊ 💙💙💙
@UnknownUnknown-oi9qc
@UnknownUnknown-oi9qc 4 жыл бұрын
🤮🖕
@aklilmesele9384
@aklilmesele9384 4 жыл бұрын
ሸዋዬ አሁን የት ነው ያለችው ?? ኑሮዋስ ምን ይመስላል ??? ያቀረብከው ከአመታት በፊት ድርጊቱ ሲፈፀም የነበረውን ታሪክ ነው ፥ በቀጣይ ክፍል አሁን ያለችበትን ሁኔታ ካላሳወከን በስተቀር ።
@lamyordi9734
@lamyordi9734 4 жыл бұрын
Alech ybaley OGanda new yalech 2018 bekay blay nebar gezatgnew haley
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi 4 жыл бұрын
Mnew alwkem malet manen gadal yamen mabotref naw
@medehanaanetenehe9200
@medehanaanetenehe9200 2 жыл бұрын
Taidya yeshewae emba new yetalew,
@getachewferede1869
@getachewferede1869 4 жыл бұрын
😊😊😊😊
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 2 жыл бұрын
ታዲያ ሊቢያ ዛሬ የሆነው ምንድነው ትዝታ ብቻ
@bamlakuamente8939
@bamlakuamente8939 4 жыл бұрын
እሸቴ ስለኢትዬጵያዊቷ በአንድ ወቅት በኢሳት የቀረበ የአየር ኃይል ፓይለት በተባበሩት መንግስታት የሚሰራ እንዴት ከቤተሰቦቿ ጋር እንዳገናኛት እና አሁን በማልታ አግብታ እንደ ወለደች ሰምቻለሁ። ከሲሳይ አጌና ጋር የቀረበ ነው ፈልገህ አዳምጠው።
@jenetetefere7152
@jenetetefere7152 4 жыл бұрын
አንበሳ ጋዜጤኛ ።።እሸትዬ
@getachewferede1869
@getachewferede1869 4 жыл бұрын
#""ሸቀ#"
@abitifili3597
@abitifili3597 4 жыл бұрын
Anbesawe fili ke Amsterdam ewedehalelu Eshet gobeze
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 4 жыл бұрын
ፕሬስ ?
@getachewferede1869
@getachewferede1869 4 жыл бұрын
🤕🤕🤕
@kiberlondon877
@kiberlondon877 4 жыл бұрын
Eshetie የሊቢያ መንግሥትን አምባገነንነት ብዙ ጊዜ ነገርከን ግን አሁን ላይ ስታሰበው እውነት ጋዳፊ አንባገነን ነበርን? ውሽት ብቸኛው የአፍሪካ እንቁ መሪ እሱ እና ሙጋቤ ነበሩ የናንተ ፕሮግራም ግን ውሸትን እውነት አድርጋችሁ ስታደነቁሩን ነበር። ይቅርታ መጠየቅ አለባችሁ።
@bamlakuamente8939
@bamlakuamente8939 4 жыл бұрын
ተሳስታሃል ሌላው ቢቀር በወያኔ ዘመን አንድ መዝናኛ ትምህርታዊ እውቀት የሚገኝበት ሸገር ብቻ ነው።
@getachewferede1869
@getachewferede1869 4 жыл бұрын
😈😈😈ሊብያ
@kbrommarikos5626
@kbrommarikos5626 4 жыл бұрын
ምን አገናኘው የ ጋዜጠኛዋ ና የሽዋዬ ታሪክ? ያ የጋዳፊ ታሪክ ይሄ ደሞ የሽዋዬ ታሪክ
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi 4 жыл бұрын
Ya gadafe ya bet sartga nabrech sheway
@fsy1999
@fsy1999 4 жыл бұрын
ጋዳፊ ይሻላቸዉ ነበር
@twcl7365
@twcl7365 4 жыл бұрын
በወቅቱ ወደ እግሊዝ ለህክምና ሄደች ተብሎ ነበር ከዛ ደሞ ሞተች ተባለ?
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi 4 жыл бұрын
TWCL Shadows mnew kalwkkesh zem betey
@lf8480
@lf8480 4 жыл бұрын
እንኰን አንተ አራሰቸው እሸቴ
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Mekoya - Kofi Annan መንትያው  - መቆያ
25:05
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 22 М.
ፕረዚደንት  ኢሰያስ  ኣፈወርቂ  ሳዋ  03.01.2025
18:45
Alena Walta Hager
Рет қаралды 1,5 М.
Mekoya - ሎረን ባግቦ  Laurent Gbagbo በእሸቴ አሰፋ
30:21
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 79 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН