Sheger FM - የዕድገት በህብረት ዘመቻ! 50ኛ ዓመት ሲዘከር - በተፈሪ ዓለሙ Teferi Alemu

  Рет қаралды 12,786

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 24
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Ай бұрын
እረዠም እድሜ ከጤና ለጋሽ ተፈሪ አለሙ ለእሸቴ አሰፋ ለ መአዛ ብሩ ለወንድሙ ሀይሉ እና ለመላው የሸገር ባልደረቦች እረዠም እድሜ ለእኛ የሬድዬ ጣብያ !!!!
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk Ай бұрын
I'm listening this History over and over and my tears coming down on my face. Because a lot of memories coming in my mind still today After 50 years. Thank you God ! I'm living good life in USA now . Thank you my God !
@MrLamrof
@MrLamrof Ай бұрын
ለመዝመት ልጅ የነበርኩ ቢሆንም ያኔ ለሰልፍ የወጣውን ተማሪ ለማየት ወደ ከተማ ከአባቴ ጋር ሄጄ ነበር። ለደርግ እና በተለይ ለመንግሥቱ ኃ/ማ የነበረው ድጋፍ የላቀ ነበር። የአስተዳደራዊ ርዕዮተ ዓለም ቤተ ሙከራ የሆነችው አገራችን አሁንም የባህር ላይ ሠፈፍ እንደሆነች አለች።
@workineshteka3269
@workineshteka3269 Ай бұрын
ለአድገት በህብረት እንዝመት ወንድ እና ሴት ሳንል ባንደንት👍👍👍👍 ❤️🇪🇹❤️💐💐💐 ሸገሮች እናመሰገናለን የምታቀርቡልነ ታሪክ ሁሉ ግርም ነው✅🌹🌹
@MrLamrof
@MrLamrof Ай бұрын
ያ ዘመን። እነኾ ለዚህ በቃን፤ ገሚሶ ተስዶ፣ ገሚሶ ሞቶ፣ የቀረው አርጅቶ። ያሁኑ ይባስ፣ ያኔስ የባሕር በር ነበራት አገሪቱ።
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha Ай бұрын
I Love You ሸገሮች ።
@F.Castro22
@F.Castro22 Ай бұрын
ሐገራቸዉን ለማገልገል በቅንነት ተነሳስተዉ በዘመቻው ላይ ለተሳተፉና ላስተባበሩ ሁሉ ታላቅ ክብርና አድናቆትን እሰጣለሁ 🫡👏🏽
@Read1144
@Read1144 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም ✊
@melakuwakumadr.9932
@melakuwakumadr.9932 Ай бұрын
Grateful!
@sintayoayel7278
@sintayoayel7278 Ай бұрын
እድገት በህብረት አገር እንዳሁኑ ችግር ውስጥ እንዳትገባ ነበር።
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk Ай бұрын
I thought it was 1971 ? Any way I trust the writer of History who participated at that young age , Mr. Gasxii. Who written that amazing Ethiopian History. I was 7 years old boy at that time..
@AbooodAlqrshi-bt6mz
@AbooodAlqrshi-bt6mz Ай бұрын
way tezeta enam zmechalhu butagera endat thun yache ktma 20batoch nbrat yamgemraw amat konjo nuber 700nubern zmach setena wnd bwer 700klab bra n 80ber nuber 50eggbaber thank you tru zemen neber kzya kager wtan altmlskum abata yemen ena tewld habsha enatam ahunma argetnal edma69
@ss-jm8se
@ss-jm8se Ай бұрын
በሰልፈኛው መሀል የመንግስቱ ደጋፊዎች ተሰግስገው ነበር
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 Ай бұрын
ወይ ብልፅግና በዚያንም ዘመን ነበር? ምሁራን እንዴት የሉንም ለሚለው ጥያቄ መልስ አግኝቻለሁ
@hilwaamanamankiyar-pp5bf
@hilwaamanamankiyar-pp5bf Ай бұрын
1:48 1:48 1:48 1:48 1:49 1:49 1:50 1:50
@Dani-Harer
@Dani-Harer Ай бұрын
ይኬ መከረኛ ህዝብ ከ50 አመት በውሃላ ከከፋው ወደ ባሰው ከባሰው ወደ ለየለት ጨለሞ እየነጎደ በጨለማ አዙሪት ውስጥ ይቧችራል : ልክ እንደ ከዚህ ቀደሙ የዛሬ 6 አመት ስሙን እየጠራ በእጁ ወደ ላይ አየር እየቀዘፈ የተቀበለው አፈ ጮሌ ከሁሉ በተለየ ይከው መከራውን እያስጠበሰው ይገኛል እንግዲህ ምን ይባላል ?! 🤔 እግዚአብሄር ይታረቀን በቃችሁ ይበለን እንጂ !! 🙏
@addistamirat
@addistamirat Ай бұрын
የእናንተን መርሀግብር በሳታላይ አማራጭ ቢገኝ መልካም ነበር
@ss-jm8se
@ss-jm8se Ай бұрын
እብደት በድንገት
@YeshuBelay
@YeshuBelay Ай бұрын
ከ50 ዓመታት በኋላ ኢትዮጵያ አተረፈች ወይንስ ይበልጥ ተንኮታኮተች?
@tersite858
@tersite858 Ай бұрын
ተንኮታኮተች
@ss-jm8se
@ss-jm8se Ай бұрын
መጋጋው ይራገፍ
@khtt8663
@khtt8663 Ай бұрын
50 amet mulu Etyopiya alarefechim esti yalachihu tsega tetekmachihu ke Ertra ras wuredu beselam ennur Tzta
@6killochannel620
@6killochannel620 Ай бұрын
ፉሉንጫ ፉሉንጪ ነኝ ከሲዳማ! ብልጽግና የሶሪያ እጣ ፈንታ ይደርሰዋል።
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Best Radio Drama የመጨረሻው ሰዓት!  ሬድዮ ድራማ
31:46
sheger ሸገር Mekoya
Рет қаралды 10 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41