Sheger FM Yechewata Engida በኃይሉ ገ/መድህን Behailu Gebremdhin Interview With Meaza Birru Week 2 Part 1

  Рет қаралды 115,367

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 10 ай бұрын
ወ/ሮ መዓዛ በጣም እናከብርሻለን የረጋ አንደበት ያለሽ እመቤት ነሽ የምታቀርቢያችው ስዎች ግሩም የድሮዌን ኢትየዮጵያን ታስታውሽናለሽ እናከብርሻለን ተባረኪልን ደጋግሚልን ይህን አይነት ትችቶች ብዙ እንማራለን ❤❤❤. ተባረኪልን
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 10 ай бұрын
አቶ በሃይል በጣም እናመስግናለን ጨዋታችሁ አይጠገብም ተባረኩልን ❤❤❤
@sintayehusibhatu2666
@sintayehusibhatu2666 4 жыл бұрын
እንደ በሃይሉ ገ/መድህን ደጋግሜ ያዳመጥኩት የጨዋታ እንግዳ የለም። ጨዋታ አዋቂ አስተማሪ፡ መአዚስ ብትሆን ስታዋጋው መሳጭ ነው። ከሻሽመኔ እስከ ጨለንቆ ብሎም ዶባ እና ቆርኬ ድረስ ያማውቃቸውን ሃገሮች በማውቀው ለዛ ሲያወጋኝ እንዴት ደስ እንዳለኝ። ድጋሚ በመጋበዙ እጅግ ደስ ብሎኛል።
@thomaswassie5135
@thomaswassie5135 4 жыл бұрын
እንደምን ነህ በሀይሉ? ድምፅህን ስለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል:: የዕድገት በህበረትን የተማሪዎች ንቅናቄ የስብሰባ ሥርዓት Objection, Supplement, Order በጣም ደስ የሚል ትዝታ ነው:: የማስታወስ ችሎታህ በጣም የሚገርም ነው:: የዩኒቨርስቲ ትዝታህም በጣም ትክክል ነው:: የዘነጋህው ቢኖር የስድስት ኪሎ አይነት አልጋዎች ያሉት New Building የሚባል ሕንፃ ነበረን:: ግን ለሲኒየር ተማሪዎች (3ኛና 4ኛ) የሚሰጥ ነበር:: ሁለቱ ዶክተሮች ያልካቸው አየነው እጅጉ እና አስመሮም ኪዳኔ ነበሩ:: ሁለቱ የማይዋደዱበት ምክንያት አየነው አስመሮምን ደካማ (mediocre) ነው ብሎ ያምን ነበር:: አስመሮም ደግሞ ይህን ስለሚያውቅ በአገኜው አጋጣሚ ሁሉ አየነውን ይቃወም ነበር:: አየነው የተሻለ የአካዳሚ እና ሁለገብ የሆነ ችሎታ ነበረው:: ግን ፊውዳላዊ አስተሳሰብ ስለነበረው የሰው አስተዳደር ችሎታው ዝቅተኛ ነበር:: አስመሮም ክፋተኛ እና ተንኮለኛ ነበር:: ኢትዮጵያን የማይወድ መሆኑን የተገነዘብኩት በ19870 ሚስቱንና ልጆቹን ጥሎ ኤርትራዊ ነኝ ብሎ አስመራ ሲሄድ ነው:: የእሱ ወላጆች የአክሱም ትግሬዎች መሆናቸውን ተነግሮኛል:: እሱ ግን ተወልዶ ያደገው አዲቀይህ (አካለጉዛይ) መሆኑን ሰምቻለሁ:: ጓደኛው መልካሙ ሀጎስ አጋሜ ነው:: አዎ ሁለቱም የእዬራሳቸው ችግር ስለነበረባቸው ለተማሪዎቹ ያላቸውን ዕውቀት የማሳወቅ ፍላጎት አልነበራቸውም:: በተጨማሪ የሚነበብ ቴክስት ቡክም ሆነ ሪፈረንስ ማቴሪያል አይገኝም ነበር:: በክፍል ኖት ብቻ ተወስነን ጥናታችን እናደርግ ነበር:: እጅግ በጣም ጎደሎ (handicapped) የሆነ ትምህርት ነው የተማርነው:: እነሱ ደግሞ F መስጠት ያስደስታቸው ነበር:: በተማሪዎች ንቅናቄ ጊዜ የነበረንን ሞኝነት ስታነሳ አንድ ነገር ትዝ አለኝ:: ጋማል አብድል ናስር በሦስት ምክንያቶች ኢትዮጵያን ይጠላ ነበር:: ሞስሊም ኤርትራው አስጠርቶ በ1961 July ላይ ኢልኤፍ (ጀበሀን) መሠረተ:: የጀበሀ መሪዎች ዩኒቨርስቲ የነበሩ ሙስሌም ኤርትራውያንን እየመለመሉ ድጋፍ ያሰባስቡ ነበር:: ተማሪዎቹ ደግሞ በበኩላቸው የኤርትራ ክርስቲያን ወንድሞቻችን እየመለመሉ የትግሉ ደጋፊ አደረጓቸው:: ወላጆቻቸው ኢትዮጵያ ወይም ሞት ይሉ ነበር:: እነዚህ ወጣት ኤርትራውያን ግን ሞት ለኢትዮጵያ ይሉ ነበር:: በግብፅ ደህንነት አማካኝነት የተማሪዎችን ንቅናቄ ሠርገው ገብተዋል ብዬ አምናለሁ:: ከዚያ በሁዋላ ትግሬዎቹም አማራዎቹም ኦሮሞዎችም ኢትዮጵያዊነትን መጠየቅ ጀመሩ:: በተለይ ዋለልኝ መኮነን (የወሎ አማራ ምናልባት ሀያ ሦስት ዓመት ቢሆነው ነው) ኢትዮጵያዊነት ማለት የአማራ ቡልኮ ከለበስክ ነው ብሎ አማራን በገዥነት የፈረጀው ፍረጃ በዕውቀት ላይ ያልተመሠረተ ስለነበር በኤርትራ ሠርጎ ገቦች አማካኝነት የግብፅን አጀንዳ ተቀብሎ ያስተጋባ ሞኝ አድርጌ ነው የምገምተው:: ዛሬ የህወሀት እና የኦነግ ደጋፊዎች ዋለልኝ እንደተራማጅና የለውጥ ሀዋርያ አድርገው ይስሉታል:: እኔ ደግሞ ለመለስ ዜናዊ ethnic federalism ምክንያት ስለሆነ: ላለፉት 30 ዓመታት ከመቶ ሽህ በላይ አማራ መገደልና በሚሊዮን ለሚቆጠሩ አማራዎች መፈናቅል ሳስበው የሱ ጥራዝ ነጠቅ ችሎታ ያሳፍረኛል:: ያለምንም ጥርጥር በድንቁርና የግብፅን ትዕዛዝ ነበር ያስተላለፈው:: በኩራትና በዕብሪት ነበር ኢትዮጵያውያኑን የሚከፋፍለውን ዳኩመንት ያነበበው:: በመጨረሻም ዳውን ሾውቪኒዝም በሚል ቃል ነበር ንባቡን የደመደመው:: የዚያ ትውልድ ጫጫታ ዛሬ ላለንበት የእርስ በርስ ግድያና መፈናቅል መንስዔ ነው:: በዚያን ዘመን የነበሩት እነ መረራ ጉዲና የኦነግ መሪዎች እና የህወሀት መሪዎች ዛሬም ኢትዮጵያዊነትን በንቀት ይመለከቱታል:: ኢትዮጵያዊነትን ለ ኦነጋውያን የነፍጠኛ ሥርዓት ናፋቂዎች ይሉታል: ህወሀታውያን ደግሞ አሀዳውያን የሚል ስም ይሰጡታል:: በተረፈ መልካም ዓመትና የሥራ ዘመን እንዲሆንልህ እመኛለሁ:: ፀጋዬ ዋሴ ከካሊፎርኒያ::
@dessalegnsifer532
@dessalegnsifer532 2 жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም በእውነት ከብዙ ታዋቂ ሰዎች ጋር አስተዋውቆናል፡፡ ለዚህም ሬድዮ ጣቢያውንም የፕሮግራም አዘጋጁን አለማመስግን ንፉግነት ነው፡፡ ለማንኛውም ለአዘጋጆችም ለቀረቡት እንግዶችም ረጅም ጤናና እድሜ እመኛለሁ፡፡
@binzayd5862
@binzayd5862 4 жыл бұрын
በመአዚ ጥያቄ እና በበኃይሉ ምላሽ ዘና እያረጉኝ እያስተማሩኝም ቅዳሜዬን ቅዳሜ አድርገውልኛል!!!! እናመሰግናለን!!!!
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 2 жыл бұрын
ዛሬም እንደ አዲስ ስሰማው ውዬ ብድር አይሰለቸኝም። በሃይሉ የማይጠገብ ነው።
@ተማሪ
@ተማሪ Жыл бұрын
ከታላቅ አክብሮት ጋር፣ በቃል ያለ ይረሳል - በጽሁፍ ያለ ይወረሳል ነዉና፣ በመጽሐፍ ይሁንልን አደራ። በሁሉ መልክ ትውልድ ሊጠቀምበት ( treasure) ክብር ይስጥልን።
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 3 жыл бұрын
ደጋግሜ ባዳምጠው የማይሰለቸኝ በሀይሉ ገብረ መንድን የታሪክ ማህደር ነህ!❤
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 3 жыл бұрын
ጠያቂ ከተጠያቂ ጋር ሲገናኝ እንዴት ደስስስ ይላል ሰው ከነወዙ ይሉሀል በሀይሉ ገብረመድህን 🥰😍
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 4 жыл бұрын
Behailu ls a great man. I never knew he has such a great artistic talent.
@KebedeHaile-kh8ck
@KebedeHaile-kh8ck 5 ай бұрын
በኃሉዬ ውው ትምህረት ኢውቀት ምክረ ምን ልበል ሁሉ ነጋረ ኢንዴት ኢንዴረከሁት ተነግሬ አልጨረሱም ምረጥ ጨው ኢትዮጵያዊ ተበረክ
@sintayehusibhatu2666
@sintayehusibhatu2666 3 жыл бұрын
በጨዋታ እንግዳ መአዚ እጅግ ድንቅ የሆኑ ግለሰቦችን አስተዋውቃናለች፡በግሌ ጥሩ ጥሩ ልምዶች ቀስሜበታለሁ። አሁንላይ ያመረኝ መአዚ እራሷ የጨዋታ እንግዳ 'እንግዳ' ሆና ብትቀርብ ነው።
@mahderseifu
@mahderseifu 6 ай бұрын
የሚገርም ሰው ይሄን ሁላ የልጅነት ትዝታዎች ማስታወሱ ግርም ነው ያለኝ አስተማሪዎቹን ከነ ሙሉ ስማቸው ነው ሁላ የሚጠራቸው
@esaiyastedaferew5658
@esaiyastedaferew5658 2 жыл бұрын
Meazi love your program and your amaizing presentation. Thank You
@gethab2306
@gethab2306 Жыл бұрын
Lovely and thank you!
@danielkebede2765
@danielkebede2765 Жыл бұрын
ጨዋታ አዋቂው በኅይሉ ደጋግሜ ብሰማውም ምንግዜም አይሰለቸኝም
@ethiocinemas
@ethiocinemas 4 жыл бұрын
የድሮ ሰው እንዴት ሰው ሰው ይሸታል። በዚጊዜ ባልተወለድኩ ተመኘው!!!
@belayd6526
@belayd6526 2 жыл бұрын
የድሮ ትዝታዬን ቀሰቀሰብኝ! በተለይ የካፌው ጉዳይ::
@kassahuntafessu1720
@kassahuntafessu1720 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@nigusuderese1608
@nigusuderese1608 Жыл бұрын
gash Bahayilu chewewtaw sixm eko!!!!
@fredjean4506
@fredjean4506 4 жыл бұрын
Love it how your generation miss to keep up see what generation comes please show something for this generation love u
@meseretaboneh2048
@meseretaboneh2048 3 жыл бұрын
Gash Behailu binager binager aytegebim!!! Demo lijinetu miaskena neber .
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 4 жыл бұрын
አቦ ይሄ በኃይሉ ማለት የታሪክ ማህደር ማለት ነው በተለይ ከመአዛ ጋር
@mastewallehulu8463
@mastewallehulu8463 2 жыл бұрын
ኁሌ አዲስ 😁ዘይገርም።
@getebekele8167
@getebekele8167 4 жыл бұрын
What a coincidence? I was in Jiggiga for edget behibret from Addis Ababa University. What happened in your station affected us in Jiggiga, ie the death of the young man & we evacuated. Anyway, I had a similar story.... & left the country for further education.
@yasalaamjay1763
@yasalaamjay1763 2 жыл бұрын
Gete Bekele, am glad to hear that you were assigned in jijiga and had similar stories of those golden generation. I wish you shared the stories you kept and lived with it for half a century. Am from dire dawa, but living in jijiga for 20 years. My name is Jemal A. Looking forward to hear from you.
@beebrr3617
@beebrr3617 4 жыл бұрын
😯 ❤️❤️❤️🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@abrehamabreham3111
@abrehamabreham3111 2 жыл бұрын
ሰው ሁሉ ሊሰማው የሚገባው ጫወታ ይገርማል
@fantuyilma6535
@fantuyilma6535 2 жыл бұрын
Hailey Asefa Gibrehana yemebalewn yekaramele legend new tawokewaleh way
@saedofee9014
@saedofee9014 2 жыл бұрын
መአዛ አረ በናትሽ ይሄ ሰውዬ ምናለበት በዚህ ድምፁ እንዳንድ ማስታወቂያዎች ቢሰራ የሚዋጣለት ይመስለኛል ሰውየው ችሎታም ተፈጥሮም ያለው ይመስለኛል እንኳን በሀይሉ አይደለም ሰራዊት ፍቅሬ የሚባል አቦሪያም ላንቺም ጠጪ ለኔም አምጪ እያለ ገንዘባም ሆኖ የለ እንዴ በሀይሉ እኮ አራዳነው ይዋጣለታል ብዬ አምናለው ብቻ ንገሪው
@thelow7295
@thelow7295 4 жыл бұрын
አዲስ ድሬ ቢስቢሲያ (አዳም ረታ ጽፎት _ ተፈሪ አለሙ እንደተረከው) አዲስ ድሬ ቢስቢሲያ (ክፍል አንድ) @ አዲስ ድሬ ቢስቢሲያ (ክፍል ሁለት)@
@abelseifu6019
@abelseifu6019 4 жыл бұрын
ለምን video ataregiwem meaza we won see you.
@dnamusic8275
@dnamusic8275 2 жыл бұрын
Such a funny man! How can he remember all these names?
@dafelod7880
@dafelod7880 4 жыл бұрын
Mr.Gebermdhien, have you ever try to look after "Muma" & his doughtier?
@abebe7532
@abebe7532 4 жыл бұрын
yediri oroomo... deg engida tekebay neber ye.zarew angetachnin eyeqenetese yarden jemer !!
@selamdesu43
@selamdesu43 10 ай бұрын
😂😂😂
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН