Sheger FM Yechewata Engida - Behailu Gebremedhin Interview በኃይሉ ገብረመድህን Week 2 Part 2

  Рет қаралды 49,673

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 26
@zeinujoh1045
@zeinujoh1045 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በጉርምስና ዕድሜዬ ፒያሳ ውስጥ በአሳለፍኩት እድሜ እንደ በኃይሉና መገን (አበባው) ጨዋታ አዋቂ መቼም ገጥሞኝ አያውቅም። የከበረ ሠላምታዬ ይድረስህ በኃይሉ።
@dessalegnsifer532
@dessalegnsifer532 2 жыл бұрын
በሬድዮ ያኔ በተላለፈ። ወቅት ሰምቼው ነበር አሁንም ለዛውን አስታወስኩኝ ለሁታችሁም ረጅም ጤና አና እድሜ ይስጣችሁ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 4 жыл бұрын
በእውነት ሽገር ካለሁበት ባህር ማዶ ሆኚ በጣም አዳምጣችሆለሁ በተለይ በሀይሉ ,የሚባሉ አዋቂ ስው በጣም ጨዋታ ያውቃሉ ጆሮዬን ጥዬ ነው ያዳመጥኩት አመስግናለሁ መአዛን,ሽገርን እባካችሁ ወፊ ቆመች የሚለውን ትረካ ብትደግሙት ? ኢትዮጵያ ትቅደም!🙏🏽🤟🏽🙏🏽🕊✌🏽🇪🇹
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 2 жыл бұрын
በጋሽ በሐይሉ ጨወታ ውስጥ የገጠር አስተዳደጌን ነው የማገኘው። ረጅም ዕድሜና ጤናን ለመአዚም ለጋሽ በሐይሉም እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@bizus6774
@bizus6774 3 жыл бұрын
ሁሌም ሰሰማው ልክ ሀገር ቤት እንዳለው ቅዳሜ ከሰዓትን በዓይነ ልቦናዬ ይወስደኛል ። ሸገር በጣም ነው ምወዳችሁ።
@tamiratestifanos6465
@tamiratestifanos6465 4 жыл бұрын
ጎበዝ ድጋሚ እኮ ነው የማዳምጠው !ሁሌ ሐዲስ ነው፡ ል ብ አንጠልጣ ይ ትውስታውን ሲተነትነው ፤ቁም ነገር የሚሸመትበት ገጠመኞቹ ሲተርካቸው ፤ እስቲ የሙሜን ንጹህ ፍቅር ፤ በጨዋታው መካከል የሚጥላቸው ተረት ዋው!!!
@Delight-74
@Delight-74 4 жыл бұрын
This is my 4th or 5th time listening to this interview ever since to was aired the first time. Every time I listen, it feel like it's my first time. Meazye and Gash Behaylu edme ketenenete yestelgn. Gash Behaylu, thank you for taken us to places we have never been to. Thank you both!
@genetgenetgenet8284
@genetgenetgenet8284 4 жыл бұрын
ዋው! ደስ የሚል ፕሮግራም ❤
@emmumillion1039
@emmumillion1039 4 жыл бұрын
መአዛ ሁሌም ባዳምጥሽ የምወደው የማልሰለቸው ፕሮግራም ነው የምታዘጋጅው:: እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ:: ኢትዮጵያ ውስጥ የትምህርት ቤት ስርዓት ብቻ ሳይሆን የተሳሳተው ወላጆች ልጆቻቸውን ያሳደጉበት የነበረውም ነገር ልክ አልነበረም:: ወላጆች አውቀውም ሆነ ሳያውቁት ልጆቻቸው ውሽትን እንደኖርማል እንዲያዩት ከማድረግ አልፎ አንድ ቦታ ላይ በስልጣን ለተቀመጠ ሰው አላሥፈላጊ ነገር በማድረግ ጉዳይ ማስፈጸም ሴት ከሆነች እራሷን እስከመስጠት ይደርሳል:: ይሄ ሁሉ ወላጆች እውነትን ግልጽነትን በራስ መተማመንን በተለያዩ አጋጣሚዎች በቀን ተቀን ሕይወት ውስጥ በተግባር ስለማይተገብሯቸው ነው:: ከእንዱህ አይነት ቤተሰብ ወጥተው መምህር ይሆናሉ ምን አይነት ተማሪ ሊያፈሩ እንደሚችሉ መገመት ቀላል ነው:: ለዚህም ይመስለኛል ዛሬ ከእለት ጉርሳቸው ባለፈ አርቀው ማሰብ የማይችሉ ዜጎች ያፈራነው::
@fufujfuufu5984
@fufujfuufu5984 4 жыл бұрын
ማአዛ በጣም ልዩ የምትግርሚኝ የማድንቅሽ እና ባጭሩ ሴትንተን ባንቺ ልኬት ነው ማየው እድሜና ጤና እመኝልሻልው ኑርልን ስትኖሪ ብዙ ታሳውቂናልሽ
@funnyclips4661
@funnyclips4661 Жыл бұрын
በትክክል የ ኢትዮጵያ የዩኒቨርሲቲ አስተማሪዎች ፀባይ በጣም ያስጠላል በተለይ የዌስተርንን የትምህርት አሰጣጥ ላየን ሰዎች በጣም ያሳፍራል :: የተማሪን ስብዕና የሚገፍ ነው የነበረው:: እናመሰግናለን ጋሽ ኃይሉ::
@getachewayalew0369
@getachewayalew0369 2 жыл бұрын
A for G C Last, B for Mesifin W/Mariam, C for the Brave student ይሉ እንደነበሩት ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም።
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 4 ай бұрын
🎉🎉🎉
@BMW-gv1we
@BMW-gv1we Жыл бұрын
Dr Mesay new " A for me B for excellent teachers C for students "
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 4 жыл бұрын
በስማም አንደኛ ነህ ወሬ አትሰለችም
@abebawadal5552
@abebawadal5552 Жыл бұрын
Getachew Bolodia used to come Jimma University to give external exams for medicine students. He was so happy with the result, he used to tell his students in Addis Ababa University that, if anyone wants to learn biochemistry go to the jungle of Jimma!!😅
@beebrr3617
@beebrr3617 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️👍🏼💪🏽🙏
@addis1395
@addis1395 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው የከፍተኛ ትምህርት ምሩቅ ሲሆን መተበት ደንብ ይመስለኛል ፣ እንዳልከውም ውጭ ሄዶ ሲታይ ማወቅ አያስተብትም
@rozaroman6840
@rozaroman6840 4 жыл бұрын
👔🕶🙏
@nebiebazared9313
@nebiebazared9313 4 жыл бұрын
🤙🏿👍🏿🙏🏿
@jibomamo3596
@jibomamo3596 4 жыл бұрын
ye dero arada chewata yakale ,, ye ahune arada bercha eyekame fitune menchet , tesgrune makeke , ke ande achya bate wede lela deraft bate sezel yamshale !
@ersomafeworki9600
@ersomafeworki9600 4 жыл бұрын
በኃሉ ገብረ/ መድህን " በድምፅ ከዚህ በፊት አቅሀለው ሕውሀት ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት አካባቢ የሕውሀት ቀንደኛ ደጋፊ ነበርክ። ጆፌ አሞራ የሚል ዩቱብ ቻናል ነበረህ። ሥትቀደድብን ነበር ። ለምን ደገፍክ ሳይሆን ጭፍን የህውሀት አጎብዳጅ ነበርክ። ድጋፍህ ምንም ሚዛናዊ ባይሆንም ግን በቀልድ መልክ የምታቀርበው ጭፍን ቲፎዞህነትህ ያስቀኝ ነበር።
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 4 жыл бұрын
ጆፌውን እኔም ሰምቼዋለሁ። ድምጻቸው ይመሳሰላል እንጂ አንድ ሰው አይደለም። ያኛው ወያኔ ፈንድ ያረጋቸው የነበሩ ፕሮስፐረስ ኢትዮጵያ የሚባል ግሩፕ ውስጥ የነበረ ነው። አሁን ፈንዱ ሲደርቅ አብረው ከስመዋል።
@ersomafeworki9600
@ersomafeworki9600 4 жыл бұрын
@@JAsperEudaimonia እርግጠኛ ነዎት!? ይህ ሌላ ሰው ነውን? ወይ መመሳሠል" እርስዎ አይደለም ካሉኝ ሥህተቴን አምኜ ለሰውየው sorry ብየዋለ። እርስዎም እግዚአብሔር ያክብርልኝ" የሰውን ሥም ከማጥፋት ሥላዳኑኝ።
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 4 жыл бұрын
@@ersomafeworki9600 ያኛው ቀፋይ ነው። በፊትም ኢትዮሚድያ ላይ ሲለው ደጋፊ ሲለው ተቃዋሚ እየሆነ ይፈትል ነበር።
@tewodrossolomon8112
@tewodrossolomon8112 3 жыл бұрын
Wegegna not yewnet.. sle getachew bolodia bezi dereja wekesa hhhhh dros ye sheger lij bihonu tashkabit nbr
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
ሞሳድ ፡ ኃያሉ የስለላ ድርጅት ፤
32:19
TAEM RADIO || ጣዕም ሬዲዮን ፤
Рет қаралды 152 М.
Ato Behailu G Medhin interview Part 3 A
1:04:54
Best Tube
Рет қаралды 64 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН