Sheger FM Yechewata Engida - Behailu Gebremedhin በኃይሉ ገብረመድህን ጨዋታ Week 4 Part 1

  Рет қаралды 53,127

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 26
@addisraeyecinema
@addisraeyecinema Жыл бұрын
ሠላም ማአዚ ሁሌም ስሜቴን ለመግለፅ አቸገራለሁ FM 97.1ጀምሮ ጨዋታ ፕሮ.እከታተላለሁ አሁን እስካለሽበት 102.1እንዴሁ ያለፉውኝ የተወሰኑ ናቸው በጣም ብዙ እንግዳ ያቀርበዋል እንደ አቶ በኃይሉ የተመችኝ የለም ጋሼ በኃይሉ አተራረክ ህ እጅግ ይጣፍጣል እድሜ .እድሜያቸው ይረዝም
@askme7620
@askme7620 3 жыл бұрын
ጋሽ በሀይሉ አዋቂና አስተማሪ ሰው☝️
@eden14markon53
@eden14markon53 4 жыл бұрын
አቤት በናተ ዘመን በነበርኩ ብዬ ተመኘው እረጅም እድሜ ይስጥህ መአዚ ምርጥ እድሜሽን ያርዝመው
@isayas150
@isayas150 4 жыл бұрын
ጋሽ በሃይሉ ወደር ማይገኝለት የጨዋታ አተራረኩ ልቤን ነው ሚያጠፋው የጨዋታ ፕሮግራም እንግዶች ብዙ ምርጦች ቁምነገሮች ብማርም የጋሽ በሃይሉ ይለያል ይሄንን ፕሮግራም በቀጥታሲተላለፍ ካታር መካከለኛው ምስራቅ ስራ ላይ ሆኜ ቅዳሜን ከሰአትን በጉጉት ጠብቄ ስልኬ ላይ ምንም አይነት ስልክ ጥሪ እንዳይመጣ እየተመኝሁ ነበር ማዳምጠው ያሁንዋ ባለቤቴ የያኔዋ ፍቅረኛዬ አስቀድሜ እንዳትደውል ሁሉ አስጠነቅቅ ንበር አሁን ደሞ በለንደን ጎዳናዎች ላይ እርሱ የጠቀሳቸው ቦታዎች አካባቢ ኑርዬን አድርጌ እያዳመጥኩ በደስታ ምሆነውን አጥቼ ግን አሁንም አብረን እየኖርን ካለች ባለቤቴጋር አብረን ወሬው ባይገባትም ለኔ ብላ እየሰማን እንገኛለን በድጋሚ እዲስ ቃለመጠይቅ ቢሰጥ ምርጫዬ ነው እነዚን እንደ ሰኔ ጎሎጎታ ደጋግሜ ባይጠገቡም አዲስ ሃሳብ ካለው እባክሽ ማእዛችን ቃሉን ተቀበይልን አክባሪሽ ከለንደን ጎዳናዎች ላይ ቆሞ ልቡ ሸገር ጣብያውጥ የተተከለ ከርታታ በይኝ እድሜ ይስጥልኝ
@wondante
@wondante 4 жыл бұрын
Seven sister ena King Cross awekachewalew ,,,, 😄
@derejemengistu4024
@derejemengistu4024 4 жыл бұрын
ወንድም በኃይሉ የሚሰማህን ሰው ህሊና የሚገዛ የታሪክ አቀራረብና የተለየ የማስታወስ ችሎታ የታደልክ ድንቅና ልዩ ሰው ነህ ። መዓዛ ይህንን ልዩ ተሰጥኦ ያለውን ሰው ስላቀረብሽልን ምስጋናችን ካለንበት ይድረስሽ ።
@wondimagenarage2272
@wondimagenarage2272 3 жыл бұрын
Q
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 4 жыл бұрын
መጻፉን የትእናገኛለን ባነበው በጣም ደስ ይለኝ ነበር ስለ ሀገር ማወቅ ለኛ ለወጣቶች ይጠቅመናል ይህን ሁሉ የለፋችሁበት ታትሞ ለትምህርት እና ለህብረተሰቡ እንደቀረበ ተስፋ አደርጋለሁ
@ተማሪ
@ተማሪ Жыл бұрын
እስማማለሁ
@eden14markon53
@eden14markon53 4 жыл бұрын
የሚገርም ጭውውት የማይጠገብ
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 4 жыл бұрын
Maza maza Bhailu bhailu chewataw BYAMER NBWER YMGERMEGN
@michaelhagos5009
@michaelhagos5009 3 жыл бұрын
I am not tired of leasing..two of..you.right now .in NYC.asmat .nachu.abo
@WOND07
@WOND07 4 жыл бұрын
ደስ ይላል
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 4 жыл бұрын
mazu ewdeshalhu
@dagnachewayelign9580
@dagnachewayelign9580 3 жыл бұрын
Endemar Yemitafit CHIWATA ,Tafach nw
@ESk146
@ESk146 4 жыл бұрын
Great
@mathiwosmekonnen6983
@mathiwosmekonnen6983 4 жыл бұрын
፩ ኛ ነው
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 жыл бұрын
ውይይት ክበብ
@ሰላምመንበሩ
@ሰላምመንበሩ Жыл бұрын
ጋሽ በሃይሉ ጥበብ Miss call 📞 እርጋልት ምልሶ እሲኪደውል ነው እንጂ : በሙሉ ግዜው ወደ ጥበብ ቢመጣ አቦ !!!ይችልበታል
@berhanugizaw3470
@berhanugizaw3470 4 жыл бұрын
I wender this program is repeted god blass meaze& behailu.
@beebrr3617
@beebrr3617 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@samueltesfaye7876
@samueltesfaye7876 3 жыл бұрын
L
@menesmohammed1265
@menesmohammed1265 4 ай бұрын
I thought Maaza was red.
@wondante
@wondante 4 жыл бұрын
Abayee Lezah yetyelele new 😂
@michaelhagos5009
@michaelhagos5009 3 жыл бұрын
Abo behailish.dinq neh.girim yileghnal.wud neh eko
@fekadezemichael3451
@fekadezemichael3451 2 жыл бұрын
P p
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН