Sheger Mekoya - አሳሪዋን ያፈቀረችው ሄለና ሲትሮኖቫ ! Helena Citrónová Eshete Assefa

  Рет қаралды 108,839

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 89
@tesegaanley4072
@tesegaanley4072 2 ай бұрын
ይሔን የትረካ ድምፅ ለመሥማት ሁሌም የትኛውንም ቪዲዮ አዳምጣለሁ በርታ ወንድሜ
@Swanlfc
@Swanlfc 2 ай бұрын
እሸቴ አሰፋ እድሜህ ይርዘም ሸገሮችም እንዲሁ!
@DanielDebesay-y8h
@DanielDebesay-y8h 2 ай бұрын
ጸሎቴ ነው
@BiniyamEthiopia-t6t
@BiniyamEthiopia-t6t 2 ай бұрын
አቶ እሸቴ አሰፋ እድሜና እና ጤና ይስጥልኝ ይሄን ፕሮግራም ስከታተል 6 ዓመታትን ዘልቄያለው ፈልጌ እና ጠብቅ የምከታተለው ድንቅ ፕሮግራም ነው
@lalisab.enkossa1147
@lalisab.enkossa1147 2 ай бұрын
oooh..Mr. Eshete you are simply my best..🎉❤
@alekomaconstruction9167
@alekomaconstruction9167 2 ай бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ላንተ ተመኘውልክ እሸቴ አሰፋ።
@Adiwealthman
@Adiwealthman 2 ай бұрын
እሸቴ እና ጌታሁን አንደኛና ሁለተኛ የማልላቸው ምርጦቼ ናቸው
@adgolignfanta7289
@adgolignfanta7289 2 ай бұрын
የሚገርም አጋጣሚ ነው መቆያ ላይ ምን አዲስ ነገር ተለቀቀ ብዬ አይቼ ልወጣ ስል notification ሲገባልኝ አውርጄው እያዳመጥኩኝ ገባሁ
@FishKifle
@FishKifle 2 ай бұрын
Mr Eshte Asefa no word! simply u'r my Hero!
@MesfinTsehaye-g8g
@MesfinTsehaye-g8g 2 ай бұрын
I TRULY APPRECIATE YOUR EXPLAINATION OF THIS STORY & MOST OF ALL YOUR PROPER SPEECH IS EXCELLENT AND I HOPE OTHERS CAN LEARN FROM YOU.
@LamburginiAventador
@LamburginiAventador 2 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ታሪክ ስለ አሽዊትዝ ስታቀርብ ነካ ነካ አረገክ አልፈከው ነበረ
@Robelsoimon
@Robelsoimon 2 ай бұрын
ማራኪ ድምጽ ነው ያለህ ለ ልብወልድ ታሪክ ትንተና የተፈጠርክ ነህ፡በጣም ትችላለህ በተለይ ማታ ሬድዮ ማዳማጥ ያሳደገኝ ስለ ሆነ ትረካ በጣም ሚስማምኝ ልክ እንደ መድሃኒት ነበር ምጠቀምበት ገና ተማሪ በነበርኩበት 😂😂😂 ኣመሰግናለሁ ስለ ታሪኩ።
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 2 ай бұрын
እናመሰግናለን በሸገር አፕ ስጠብቅ በዚህ ተለቆ ነው ለካ❤
@fissehayetwale8679
@fissehayetwale8679 2 ай бұрын
Sheger Mekoya ; My Best Sleeping Pill. Amazing voice with amazing flow of history!!! Listening Sheger Mekoya is the thing that I do when I get on my bed!!!
@BinudaBahiru
@BinudaBahiru 2 ай бұрын
ተወዳጁ እሸቴ አቀራረብህ እንደ ታሪኮቹ ድንቅ ነው የነዚህን አስደማሚ የፍቅር ታሪክ የቋጨህበት መንገድ ግን መጨረሻቸው ምን እንደሆነ ባለመግለፁ ልብ አይሞላም እባክህን ምን ሆኑ ? ገደላት ? አብሯት መተ ? ...ክፍል ሁለት ስራልን ።
@erkiemitiku5760
@erkiemitiku5760 2 ай бұрын
በ84 አመቷ በ2007 ሞተች። የተቀበረችው እስራኤል ነው። ባሏ እስራኤላዊ ሲሆን ሁለት ልጆች ወልዳለች።
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 ай бұрын
ድንቅ ታሪክ ከፈሳሽ ወርቅ ድምፅ ተራኪ ጋራ እናመሰግናለን። አቶ እሸቴ አሰፋ።
@Tiru110
@Tiru110 2 ай бұрын
ወይ ፍቅር እያለ ሰው ያወራል,,,, ብሉ አንጋፋው አርቲስት ሙሐመድ አሕመድ ዘፍኖታል። እሸቴ አሰፋ ብዙ ታሪክን እንዳይረሳ በእውቀትና በአስገራሚ ችሉታ ላይ የተመሰረተ የምታቀርበው አሁንም ላለው እንዲሁም ለሚመጣው ትልድ ማስተላለፎ መባረክ ነው❤🎉
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 2 ай бұрын
ፍቅር ኃይል ነዉ!
@habibnuredin6763
@habibnuredin6763 2 ай бұрын
i am obsessed with greece mythology ,please if you can narrat for us!!! እጅግ ሲበዛ አድናቂህ ነኝ።
@Mekonnenbelay-rf2pf
@Mekonnenbelay-rf2pf 2 ай бұрын
እንደ ፍቅር በዚህ ምድር ላይ ምን አሪፍ ነገር አለ ፍቅርን ከክርስቶስ ትህናን ከማርያም ለተማርን ለኛ ኦርቶዶክሳውያን የሚሆን ትምህርት ነው የሰጠህን
@hadraabas8178
@hadraabas8178 2 ай бұрын
ሂትለር ፈጣሪ ይይለት! ምን ትቶልን እንደሔደ በ21ኛው ክፍለዘመን ቁጭ ብለን እያየን ነውና
@AbdiHasen-oz3ef
@AbdiHasen-oz3ef 2 ай бұрын
Esthetic tafaa minoo❤❤❤❤❤❤❤❤
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo 2 ай бұрын
ሸገር የኔ ሬድዮ... እሸቴ አሰፋ ሁሌ የምሰማው ድምፅ::
@MullerKidanu
@MullerKidanu 2 ай бұрын
እሸቴ የጀርመኖች ደግነት ይገርመኛል የኛው ጉዶች እኮ ከነሱ ትከፋላቹ። እኛ ተጋሩ ኢትዮጵያችን መውደዳችን ግን ማን ነው ጉድ የሚለን 😅
@seifedinm.6756
@seifedinm.6756 2 ай бұрын
Thank you Eshete
@ላስታየውበትሙያማሰልጠኛተ
@ላስታየውበትሙያማሰልጠኛተ 2 ай бұрын
ጥዑመ ድምጽ ህሊና ቆንጣጭ የሆነ የትረካ ችሎታ ባለቤት፣ አጀመርን-ማይናማር ከጀፓን-ዩጋንዳ ከኩባ-ጋዛ ገራሚ ተረኮችን ምስል ከሳች በሆነው የጦማሪ ክህሎትህ አስደምጠኸናል። መጋቤ ጋዜጠኝነት እሸቴ አሰፋ ዕድሜና ጤና አሏህ ይጀባህ!!
@SolomonNegewo
@SolomonNegewo 2 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮመንት ፀሀፊ🎉🎉🎉
@SolomonNegewo
@SolomonNegewo 2 ай бұрын
ይቀጥላል አይደል
@moreethiopian898
@moreethiopian898 2 ай бұрын
እኔ 32
@habibnuredin6763
@habibnuredin6763 2 ай бұрын
Greece's mythology ስራልን ወንድማችን።የሆነ ነገር በሰራህ ቁጥር ስለ እዛ እንድናነብ ስለምትገፋን በጣም የሚገርም ነው።በ30 ደቂቃ በእዚህ መልክ ናሬት ማድረግ የሚገርም ነው።
@siruadem9284
@siruadem9284 2 ай бұрын
አቶ እሸቴ አሰፋ ባንተ ምክንያት ነው ehen ፕሮግራም yewedekut pls አትጥፋ. Ena ሙሉ የሸገር አዘጋጆች በርቱልን. Gin እሸቴ pls አትጥፋ
@BitanyaEyosiyas
@BitanyaEyosiyas 2 ай бұрын
ቶሎ ስለለቀቃቹ እናመሰግናለን
@AmareMekonnen-dw7lx
@AmareMekonnen-dw7lx 2 ай бұрын
ወንድም እሸቴ አሰፋ። የምታቀርባቸው ትረካዎች ሁሉ፣ የሰውን ስሜት በከፍተኛ ደረጃ የሚያነቃቁና ትኩረትን የሚስቡ ናቸው። የቋንቋው ጥራትና አቀራረብህ፣ ለህሊናና ለአእምሮ በር ከፋች ነው።
@retadinka1346
@retadinka1346 2 ай бұрын
Tnx
@FidelBooks
@FidelBooks 2 ай бұрын
መጨረሻቸውን ግን ሳትነግረን እሸቴዋ 😔
@seifblater2511
@seifblater2511 2 ай бұрын
Eshe Wadime hulem Andegna nak nurlegn
@woldishkid
@woldishkid 2 ай бұрын
Thanks when I am hearing this..I feel the movie named as The boy in the striped pajama❤❤❤❤😢
@LenaStories-x8h
@LenaStories-x8h 2 ай бұрын
Thank YOu
@AzizaTahir-mo7hs
@AzizaTahir-mo7hs 2 ай бұрын
ሂትለር ❤❤❤ በጣም ትክከለኛ ወሳኔ ወሰኖ ነበር
@natnaelandualem5690
@natnaelandualem5690 2 ай бұрын
አለቀ😢😢😢
@seidahmed4588
@seidahmed4588 2 ай бұрын
6ሚሊየን የሁዶች ስለተቃጠሉበት ትረካ እንደመስማት የሚያስደስት ነገር የለም። በርታ
@MelakuGirma-m1f
@MelakuGirma-m1f 2 ай бұрын
ደስ ሚለው አሁን ደና አርገው እየፈጇቸው ቂማቸውን እየተወጡ ስሐሆነ ደስ ይላል ድል ለእስራኤል
@seidahmed4588
@seidahmed4588 2 ай бұрын
@MelakuGirma-m1f የፈጇቸው ጀርመኖች ነበሩ ግን ቦቅቧቃ ስለሆኑ አቅም ያነሰው ላይ ለመበርታት ይሞክራሉ ያም ቢሆን በማጎሪያ ካምፕ ከተቃጠሉት 6ሚሊየን አንፃር ቁጥሩ አይገናኝም😎
@MesfenMesfen-h7c
@MesfenMesfen-h7c 2 ай бұрын
እንዲህ አይነት ለከት የሌለዉ ጥላቻ የትም አያደርስም በርግጠኝነት የምታመልከዉ አምላክም እንዲህ ጥላቻ እንዲኖርህ አስተምሮሀል ማለት አልችልም በሆነ አጋጣሚ ክስተት ላለቁ ህዝቦች ደስ ይለኛል ማለት ምን ማለት ነዉ ቢያንስኳንኮ ካለቁት ስንቶቹ ህፃናት ናቸዉ አንተ የምትኩራራበትን ታሪክ ዛሬ ድረስ ጀርመኖች በሀፍረትናበፀፀት የሚመለከቱት ታሪክጂ ደግ አደረጉ አባቶቻችን አላሉም እኔ የአይሁድ ደጋፊም የአረብ ደጋፊም አደለሁም ቢዋጉ ቢተላለቁ እኔጋ ከመመልከት ዉጭ መፍትሄ ማምጣት ስለማልችል እንደ እንስሳ ሳይሆን እንደ ሰዉ እናስብ
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 2 ай бұрын
የሰው ዕልቂቱ ነው ደስ ያሰኘህ ?ደደብ !
@mesfingirma4402
@mesfingirma4402 2 ай бұрын
​@@MesfenMesfen-h7cበትክክል
@NebaAsefa
@NebaAsefa 2 ай бұрын
እሸቴ አሰፈ በጣም አድናቅክ ነኝ
@MeronTamiru-cw6mz
@MeronTamiru-cw6mz 2 ай бұрын
እባክህ እሸቴ ኒውዝላንድ ውስጥ ስላሉት ባለ ንቅሳታሞቹ ጎሳዎች ንገረን pls
@EnderasMerejatube
@EnderasMerejatube 2 ай бұрын
መቆያ ታሪኩን እያቀረበ አዕምሮዬ ላይ ይመላለስ የነበረው የሰይፉ ዮሐንስ "ሄለን ደህና ሁኚ" የሚለው ዘፈን ነበር። በርግጥ ሙዚቀኛው የሴት ስም እያነሱ መዝፈንን "ሀና" በሚለው ስራው ቢያሳየንም "ሄለን ደህና ሁኚ"ን ሳደምጥ ይገርመኝ ነበር። ምናልባት ይሄ ታሪክ ለዚህ ሙዚቃ ድርሰት ያበረከተው አስተዋጾ ይኖረው ይሆን? ሄለና ዘፈነችው የተባለው ሙዚቃ እና ሰይፉ የተጫወተበት መንገድ ተቀራራቢ ፓተርን አለው ባይ ነኝ።
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 2 ай бұрын
ገራሚ ሀሳብ💚🌸
@ras-h7u
@ras-h7u 2 ай бұрын
Part 2
@assyasetegne7941
@assyasetegne7941 2 ай бұрын
Part two alew ayedel
@ZelalemYared-j3i
@ZelalemYared-j3i 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@belachewshiferaw7136
@belachewshiferaw7136 2 ай бұрын
👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏
@sirakdemissie4946
@sirakdemissie4946 2 ай бұрын
ክፍል ሁለት የለውም በንጥልጥል እንዳይቀር
@sabiemedia5526
@sabiemedia5526 2 ай бұрын
wow
@biumein6638
@biumein6638 2 ай бұрын
እሸቴ ስለ አርመን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኞች ጭፍጨፋ ብታቀርብልን ደስ ይለናል 🙏
@MuzemilNuguse-g9q
@MuzemilNuguse-g9q 2 ай бұрын
አሁን ፍልስጤም ላይ ያሆናዉን ስናይ ናዚዎች ሰንቃዳም እንቅዳም ነው ሚማስላዉ ደግሞ ጽዮናዉያን በጣም ይዋሻሉ
@endalkwesagn1193
@endalkwesagn1193 2 ай бұрын
ምንድነውውውውው እንዴዴ መጨረሸውስስ እንዴዴዴ
@IbnabasAbas
@IbnabasAbas 2 ай бұрын
እሸቴ የአሜሪከንና የቬትነምን ጦርነት ስረልን
@Y0rdiYordanostesfaye
@Y0rdiYordanostesfaye 2 ай бұрын
እሼ የሸገር ካፒቴን ተቀሳቃሽ ላይብረሬ
@HaftuGrazmach-g4v
@HaftuGrazmach-g4v 2 ай бұрын
ይመችህ እንዲህ ነው እንጂ
@abdibrahim63
@abdibrahim63 2 ай бұрын
Kezas aleke beka
@Ortho-Surgeon
@Ortho-Surgeon 2 ай бұрын
Mechereshachaw min hone ? Tafakaru kezas?.
@amesh1365
@amesh1365 2 ай бұрын
የሶቭየት ጦር አሸንፎ ነጻ ከወጡ በኋላ ከእህቷ ጋር ወደ እስራኤል ሔዳ ዴቪድ ታሆሪ የሚባል የእስራኤል ወታደር አግብታ ሁለት ልጆች ወልዳ እኤአ በ2007 በ84 ዓመቷ አርፋለች። ፍቅረኛዋ በቀይ መስቀል በኩል ሊያገኛት የሞከረ ቢሆንም ፈቃደኛ ሳትሆን ቀርታለች።
@TewodrosAbebe-q7y
@TewodrosAbebe-q7y 2 ай бұрын
ቀጣይ እሼ ቀጣይ
@amanuelberhane9876
@amanuelberhane9876 2 ай бұрын
Ketayi part alew weys techerisal
@Adiwealthman
@Adiwealthman 2 ай бұрын
ጌታሁን ግን የታል?
@abelaashinafi9071
@abelaashinafi9071 2 ай бұрын
ምንው እሽቴ መጨረሻቸውስ?
@ayqer12
@ayqer12 2 ай бұрын
ይሁዳ ይሄ ሁሉ ውርደት ሲቀበል 1 ጀርመናዊ ያልገደለ ዛሬ አህያውን ፈርቶ ዳውላውን አረብ ሴትና ህጻን የሚፈጅ ጀግና ሆነ
@JmsAutospare
@JmsAutospare 2 ай бұрын
Mechereshachew min hone
@osmanahmedin4995
@osmanahmedin4995 2 ай бұрын
Migermaw ahun be Gaza kazi yebsa tarike iyseru Naw iyehudochi yane sireun sayi charisen hedo hitelare
@mesfingirma4402
@mesfingirma4402 2 ай бұрын
የእንቅልፍ መድሀኒት ነህ
@BerhanuAssefa-u9c
@BerhanuAssefa-u9c 2 ай бұрын
Tish mechereshawus?
@abduMama-vl9mf
@abduMama-vl9mf 2 ай бұрын
ኝ እሸቴ
@addiszemen1637
@addiszemen1637 2 ай бұрын
እስራኤሎች ብዙ ግፍ ተፈጽመሞባቸዋል ይሄ እንዳደገም ስለማይፈልጉ ነው አሁን ጠንክረው እየሰሩ ያሉት
@MeseretAssefa-z8v
@MeseretAssefa-z8v 2 ай бұрын
ለዛሬው ጭፍጨፋቸው እንዲመቻቸው በራሳቸው ህዝብ ላይ የፈፀሙት ዘግናኝ ታሪክ
@kassyyigezu962
@kassyyigezu962 2 ай бұрын
ያልተቋጨ ታሪክ ሆነብኝ እሷስ በጋዝ ከመገደል ተረፈች? ተጋቡ መጨረሻስ ምን ሆኑ?
@mesfingirma4402
@mesfingirma4402 2 ай бұрын
see part 2
@6killochannel620
@6killochannel620 2 ай бұрын
የኤሊ ኮሄንን ታሪክ አቅርቡልን።
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
ግሩም ትረካ - የኢህአፓው ሞረሽ አስገራሚ ታሪክ - ተፃፈ፣ በይርጋለም፣ ሳሌም መጽሔት @girumtereka
52:58
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 11 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН