Sheger Mekoya - ሳንካራና ትራኦሬ ምን እና ምን ናቸው? በእሸቴ አሰፋ

  Рет қаралды 244,728

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

8 ай бұрын

#Mekoya #ThomasSankara #ibrahimtraoré #ShegerMekoya
Sheger Mekoya - ሳንካራና ትራኦሬ ምን እና ምን ናቸው? በእሸቴ አሰፋ #ThomasSankara #IbrahimTraoré /Eshete Assefa
President of the Transition of Burkina Faso
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZbin: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 156
@ermiaswesenseged
@ermiaswesenseged 8 ай бұрын
ጋሼ እሸቴ 🙏🙏ተማሪ እያለው እንኳን እንዳንተ የታሪክ አስተማሪዬ የአፍሪካን ታሪክ አላሳወቀኝም ሁሌም አክባሪክ አድማጭክ ነኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@cherenttesfaye1403
@cherenttesfaye1403 8 ай бұрын
at
@SelmanMakiyu-uk5ff
@SelmanMakiyu-uk5ff 8 ай бұрын
ትውልዱን በማንቃት ላይ ምን ያህል እንደተሳካልህ እመነኝ አታውቀውም ከት/ቤት በላይ ባንተ ነው የተማርኩት በርታ stay positive ✌️ስለ ቪየትናም ተናል ውሰጥ ለውሰጥ ጉድጓድ ስራልን exceptionally please
@sultanbeju
@sultanbeju 8 ай бұрын
እኔ ቡዙ ጋዜጠኛ እሰማለሁ እደዚህ አይነት ዘርኛ ያልሆነ ጋዜጠኛ ሰምቸ አላውቅም ከፍ ያርግህ ያቁይልን❤❤❤❤❤❤❤
@henokamelga1650
@henokamelga1650 8 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ እንደዚህ አዳዲስ ፕሮግራም ስታቀርብልን ደስ ይለናል❤ እድሜ፣ ጤናና ሰላም እመኝልሃለሁ❤ አንቱ ያላልኩት ያው ጋዜጠኛ አንቱ ስለማይባል ነው።
@sendualemu1378
@sendualemu1378 8 ай бұрын
መንግስቱ ሀ ማርያም ስህተቶች ይኖሩታል ቢሆንም የደሀው ህዝብ እና የጀግና እንዲሁም የህፃናት አባት ነው
@marthaabraham3569
@marthaabraham3569 4 ай бұрын
MENGISTU HAILEMARIAM ASMESAY YESELTAN TEMEGNA FASCIST NEW
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 3 ай бұрын
መንግሥቱ አንባገነን ቀይ ሽብር ብሎ ወጣቱን የጨረሰ በአፉ ብቻ ኢትዮጵያ ትቅደም ይላል ኢትዮጵያ እዚህ ደረጃ ላይ እንድደርስ ያረጋት አንዱ መንግስቱ ነው
@amaktube
@amaktube 8 ай бұрын
እሸቴ እድሜና ጤናን ይስጥህ 6አመታት አብሬህ እየተገጓዝኩ ነው በርታልን❤
@SamuelAdamu-rf7uc
@SamuelAdamu-rf7uc Ай бұрын
Omom jolo nomlomuoOo.mkoolo K
@user-bd7nt7qi6x
@user-bd7nt7qi6x 7 ай бұрын
አይቀሬ ነዉ እነዚህ ብዶቺ አሜሪካ እስራኤል ቻይና ፈረንሣይ እንግሊዝ ጀርመን ጣላን እንግሊዚ እራሻ ሳዉዲአረቢያ ኢማራት የአጋንት መፈልፈያወቺ የባንዶቺ ካንቦቺና ሞሽላቆቺ ከምድረ ገፅ ከልጠፉ እኛ አፍሪካያኖቺ መቸም የተም ሠላም አናገኚም ሁሌ በተቀለ ሥንዴ በመተት እያደነዘዙ ነገር አየጠምቁና ገረዶቺ መሪ ወቻቸዉን አየሸሙ አያወረዱ እያሥፈራሩ ሀብት ንብረታቺን ይመዘበራሉ ሁልሺም በአፍሪካዋን ወርቅ ሀብት የዳጂ ነዉ ሀብታም የሆንሺዉ የእሰላሥ የከርስታኑ አምላቺ ዘር ማንዘራቺሁን ያጥፋልን አሜን ያረብ
@solomongobana5107
@solomongobana5107 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ከጎኑ ይቁም እጆቹን ይዞ ይምራው ሌላ ምን ይበላል ።!!!!!
@DaveMan-yw8ck
@DaveMan-yw8ck 8 күн бұрын
ምርጥ ፖሮግራምና አቀራረብ
@EliasAbiy-nw2nw
@EliasAbiy-nw2nw 8 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርለት።
@fitse2244
@fitse2244 8 ай бұрын
እሼ ባንተ ምንም ነገር ሲገለፅ ያምራል እድሜ ይስጥልን
@user-Weynua
@user-Weynua 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀዉ መቼም አፍሪካ ጥሩ መሪ አይበረክትላት
@user-tv8ls2sr7e
@user-tv8ls2sr7e 8 ай бұрын
በጉጉት እምጠብቅህ እሸቴ አንተኳ ተርክ ትለያለክ
@ragehshow5499
@ragehshow5499 8 ай бұрын
The one time legend Thomas Sankara the winners of all African heart. The history may repeat itself by his younger brother Traoré. Mr. Eshete 🙏
@user-ey9sr1tc3r
@user-ey9sr1tc3r 4 ай бұрын
NO
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 8 ай бұрын
I want to express my heartfelt appreciation to Sheger Radio and the incredible narrator, Eshete Asefa. Eshete Asefa's captivating narration has taken us on a remarkable journey through historical events, providing us with invaluable lessons. The way Eshete Asefa narrates is truly amazing, making history come alive and engaging our minds in a profound way. Thank you for the enlightening and enriching experience.
@zewduhailmariam5562
@zewduhailmariam5562 8 ай бұрын
ሞተ ተሰ ተራ ተሰ ተራ ዜጋ ተተክቷል ተሰ ለተ ተቋም ተ ተራ ነገር ነገር ምን ለተ ተተኪው ተራ ተሰ ተራ በተራ ሰው ተሰ ተራ ተከተል😅ተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተ
@zewduhailmariam5562
@zewduhailmariam5562 8 ай бұрын
ለተ ተተኪው ተራ ተራ ለተ ተተኪ ተተኪ አትሌቶችን ጨምሮ ለ ቤተ ተካ ተክተው ተራ ተክተው ተቋም ተራ ተራ ተራ በተራ ተብሎ ተተክቷል ተተተተ 27:15 ተሰ ተራ ነገር ነው ነው ተተኪ ተከተል መሰረት ተሰ ተራ ተራ ነገር ምን ተክተው ተራ ተራ ተ ተራ ሞተ ተኩስ ሞተ ተተኪ ለተ ተተኪ ተተተተተ 27:15 ለተ ተራ ተው ለተ ተሰ ተ ተቋም ሞተ ተተክቷል ተተኪ ተተኪ አትሌቶችን ተ ተራ ለተ ተራ ተራ ተራ ተተተተተተተተተተተተተተተተተ
@zewduhailmariam5562
@zewduhailmariam5562 8 ай бұрын
ተራ ተከተል ነው ተሰ ለተ ተብሎ ተብሎ ነው ለተ
@zewduhailmariam5562
@zewduhailmariam5562 8 ай бұрын
ሀይ ተተክቷል ተራ ሰው ሰው ተራ ሞተ ለተ ተሳትፎ ተራ ተራ ተራ ተተኪ ማፍራት ትውልድ ነው ተራ በተራ ቁጥር ተኩስ ተራ ተከተል ቴሌ ቤተ ተራ ተው እንጂ ለተ ተተኪ ተሰ ተክተው ተከተል 27:15 መሰረት ተብሎ 27:15 ለተ ተሳትፎ ተሰ ተሳትፎ ተራ ተሰ ተመቶ ተተካ ተተ ተብሎ ተራ ተኩስ ተሰ😮ተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተ 27:15 ለተ ተተተተቶተተተተተተተተኸ ተሰ ተራ ተራ በተራ ተክተው ተራ ተራ ሰው ተችተዋል ተከተል ነው ሐተተ
@zewduhailmariam5562
@zewduhailmariam5562 8 ай бұрын
ለተ ተለተ ተሳትፎ ተወ ተከተል ነው ተራ ተራ ተራ ሰው ተራ በተራ 27:15 ተታ😅ተው ለተ ተራ 27:15 ተራ ቶኒ ተሰ ተ ተቋም ተሳትፎ ለተ ተራ ተራ ነገር ሰው ተተኪ ተራ ተራ ተኩስ ተተክቷል ተኩስ ተተኪ ሞተ ተሰ ተከተል ተሰ ተራ ተራ ተ ተችተዋል ተከተል ለተ ተኩስ በመክፈት ላይ ተማሪ ቸል ብሎ ለተ ተራ በተራ ተ ቤተ ተከተል ተከተል ነው ነው ተራ ተሰ ሞተ ተቋም ተችተዋል ለተ ተተክቷል ተተካ ባልቻ ተራ ተተኪ ተ😅ተተክቷል ተሰ ተክተው ተከተል ነው ነው የሚል ብሎ ተተተ ተችተዋል 27:15 ተተተቶ😅ተተተሰተተተተተተተተተተተቶሸጸ ተራ ሰው ሰው ተ ተቋም ነው ተተተ ሙሴ ለተ ተራ ተ ሞ ቴተተተተ 27:15 ተራ ሶ ሶ ተ ተከተል ነው የሚል ተራ ተተራ 27:15
@addisubest5725
@addisubest5725 5 ай бұрын
Big library🎉🎉 tnx
@hellokids6335
@hellokids6335 8 ай бұрын
ፈጣሪ እንደ ቶማሥ ሣንካራ የመርሕ ሠው ያድለን!
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo 8 ай бұрын
እሸቴ አሰፋ 💚💛❤️
@bisrattesho1671
@bisrattesho1671 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እሸቴ ግን ምን ላርግክ በቃ ትመቻለህ እኮ❤❤❤❤
@solomonabay7598
@solomonabay7598 8 ай бұрын
Thank you sheger ❤❤❤
@yohannesgetachew5680
@yohannesgetachew5680 4 ай бұрын
Thank you Eshete for your outstanding narration as always
@esayasdemelash1304
@esayasdemelash1304 6 ай бұрын
Thank you. ❤
@fmazzone9150
@fmazzone9150 8 ай бұрын
Thank you betam sitebkew nebere
@newayneway8185
@newayneway8185 8 ай бұрын
እናመስግናለን
@Babaganuge
@Babaganuge 5 ай бұрын
Sheger media an amazing narrative
@saradargie3690
@saradargie3690 8 ай бұрын
Way don’t you give training for another medias ? Thanks for your outstanding service
@amanabdu
@amanabdu 8 ай бұрын
ምርጥ ትንተና ነው
@ABSALLAH99
@ABSALLAH99 8 ай бұрын
ዳግማዊ ሳንካራ ኢብራሂም ትራኡሬ
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 8 ай бұрын
I never miss eshtae presents
@-greathope-official
@-greathope-official 2 ай бұрын
ጀግና ነው
@MohammedMunewerSeid
@MohammedMunewerSeid 8 ай бұрын
GREAT
@yohanesmengesha1525
@yohanesmengesha1525 5 ай бұрын
የተከበሩ አቶ እሸቴ ቪዲዮ ለምን አይ ጠቀሙም ማለትም ሳካራ በጣም አድናቂው ነኝ ኡጋድጉ ❤❤❤ የአፍሪካ ለውጥ
@babadebrye
@babadebrye 8 ай бұрын
እሸታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AntenehAbera-tc5pf
@AntenehAbera-tc5pf 8 ай бұрын
Best
@user-dj4el6ki2i
@user-dj4el6ki2i 5 ай бұрын
ኑርልኝ
@user-sc9kg5tj7w
@user-sc9kg5tj7w 8 ай бұрын
To:- Dear Eshete Assefa.. I am sure I am Talking for millions when I say this.. We have known history and learnt a lot and finally we have become addicted to your Programs! So, Please Please Release Mekoya (መቆያ) Programs at least once a week!! I am begging you dear, Please! N.B I am your biggest fan! LOVE YOU
@henokaddisu5360
@henokaddisu5360 8 ай бұрын
this Is Also My opinion
@ykz-ty9rp
@ykz-ty9rp 8 ай бұрын
Good luck to Burki nafaso🎉🎉🎉❤❤❤
@ALAHU.AKBER.forever
@ALAHU.AKBER.forever 8 ай бұрын
Eshete u'r the sighn of journalists
@amdeezra6705
@amdeezra6705 8 ай бұрын
የቶማስ ሳንካራ ትንሣኤ
@mikiasbaba8460
@mikiasbaba8460 8 ай бұрын
እሸቴ አሰፋ ገራሚ ሰው ነህ ❤
@Exodus4060
@Exodus4060 8 ай бұрын
Betam arife sera nww
@edrissualih2790
@edrissualih2790 8 ай бұрын
nice video
@eyerusalemhunt1096
@eyerusalemhunt1096 8 ай бұрын
መቆያ ❤
@weldearebtadi166
@weldearebtadi166 8 ай бұрын
enamesegenalen
@NaodGoma-db3nj
@NaodGoma-db3nj 8 ай бұрын
nice
@tesegaanley4072
@tesegaanley4072 8 ай бұрын
በጣም የምፈልገው ዘገባ ነበር
@layelalayela34
@layelalayela34 7 ай бұрын
እላፊ አትናገር አክራሪ ማለት ምን ማለት እድሆ አታቅምእና አትቀባጂር
@teodorosmekurray
@teodorosmekurray 6 ай бұрын
ቅዘናም ስላም እኛ እስራየልያውያን እየፈጅነህ ነዉ
@ashebirasaminew1117
@ashebirasaminew1117 8 ай бұрын
Thomas Sankara the great african man and Traore might follow the footsteps of Sankara good luck
@Uvbnn
@Uvbnn 8 ай бұрын
Ibrahim traore betam asdenaki meri new kahunu
@yonaskinfe9420
@yonaskinfe9420 4 ай бұрын
In turo Eritrea under God bless live
@yonastk9479
@yonastk9479 8 ай бұрын
Yeghawema gud new 😢😢😢
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 8 ай бұрын
❤❤
@HdLove-mp1tj
@HdLove-mp1tj 5 ай бұрын
ተራውሬ ከነቶማስ መማር ኣለበት ሁሉነገር ሂወቱም ጭምር ማጣት ኣለበትና ዋናው ነገሩ ለሲቢል መንግሥት ማስረከብ ኣለበት ወጣትነት ብዙ መስራት ይጠበቅበታል ይቅናው ተራውሬ
@SurafelAlula-ql8tz
@SurafelAlula-ql8tz 4 ай бұрын
ቁምነገሩ ሲቪል ወይም ወታደር አይደለም።ለህዝቡ ያለው ቀናነት እና አመራር ነው
@teodorosmekurray
@teodorosmekurray 6 ай бұрын
ትክክል
@gebrialaboy7610
@gebrialaboy7610 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳው
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 8 ай бұрын
እሸትየ❤❤❤❤❤
@user-nm7ss4oj6f
@user-nm7ss4oj6f 8 ай бұрын
እሼ ትለያለህ ያተ ሱስ ሆኖብኝል በርታ
@EbrahimMurad-
@EbrahimMurad- 4 ай бұрын
እሽቴ አስፋ በጣም አድናቂህ ነበርኩ እንዴት መንግስቱ ሐይለማርያምን ከነ አሚን ዳዳ እና ሳሙኤል ዶ ጎን ትጠራዋለህ!!
@BbNznn
@BbNznn Ай бұрын
💪😍😍
@eyobtoga3820
@eyobtoga3820 3 ай бұрын
Ene erasum sakaran eymselegn new betaaaaam mewdew afr aw new fetar yemsgen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mohammedshafi-hf7tv
@mohammedshafi-hf7tv 5 ай бұрын
ለኢትዮጵያም ተመሳሳዩን ትራውሬ ያምጣልን
@bekitube8687
@bekitube8687 7 ай бұрын
መሣጭ ታሪክ
@seiedabera143
@seiedabera143 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤
@robbarobi2784
@robbarobi2784 5 ай бұрын
Tank you for avery ting fast information true news avery day best professional news and ver nice history appreciate 👍 God bless your day 🙏
@abduhajj2388
@abduhajj2388 3 ай бұрын
🎉
@kajelamedia1445
@kajelamedia1445 8 ай бұрын
የዚህ ትረካ አላማ ኢትዮጵያ ላይም መፈንቅለ መንግስት እንዲካሄድ የማነሳሳት ዉስጠ ሴራዊ ምኞት ያዘለ ነዉ! የፅንፈኝነት ቅዠት!!!! 🇪🇹 ለዘላለም ትኑር!!!
@user-un9xe6oj3l
@user-un9xe6oj3l 4 ай бұрын
in which country laders
@MafuzBaja-cq8hz
@MafuzBaja-cq8hz 8 ай бұрын
Whay another media learn from sheger FM?
@abuhalidjemal1721
@abuhalidjemal1721 8 ай бұрын
ትንሽ ሲቆይ ካልተበላሸ ጥሩ መሪ ይመስላል
@alamgedbi
@alamgedbi 6 ай бұрын
መልካሙ ልሳንህ እና የተሳካው መረጃ አጠናቃሪነትህ ሳያንስህ የክፉ ነገር ምሳሌህ ሁሉ ኮሎኔል መንግስቱ ብቻ መሆናቸውን ደጋግመን በመስማት ጥላቻህ ግራዋ ግራዋ ብሎናል፣ ግን እኮ የክፉ እና ጨካኝ ተምሳሌቶች ከእርሱ በኋላ ተትረፍርፈዋል ጋዜጠኛ ማለት ደግሞ ያለፈውን እየረገመ ያለውን ማወደስ አይደለም እባክህ ሚዛናዊ ሁን የአድርባዮቹ ማናፋት ከሆነ ስልችት ብሎናል።
@aleyasmekonnen852
@aleyasmekonnen852 8 ай бұрын
ተረክ ትክክለኛ ተራኪዋን ባንተ አገኘች ቪቫ እሸቴ
@AmanualAlex-gx9vw
@AmanualAlex-gx9vw 2 ай бұрын
ፋኖ እንደ ትራኦሪ እንደሚሆን ተስፋ እናረጋለን
@BbNznn
@BbNznn Ай бұрын
😂😂😂😂ጉረኛ
@lemmaabera6091
@lemmaabera6091 7 ай бұрын
Oto van Bismarck 🙏🙏🙏🙏
@user-qg8tq3um4x
@user-qg8tq3um4x 8 ай бұрын
Most of the time the big problem is Junta's cannot work hard to change the lives of people. Military served mens are not good for economy and national reconciliation.
@fisehatsionmesfin2932
@fisehatsionmesfin2932 8 ай бұрын
አብይ አህመድ አና ኢድያ አሚን ዳዳ ሚለውን ፕሮግራም መች እንጠብቅ ?
@ermeyasabebe5752
@ermeyasabebe5752 Ай бұрын
Min waga alew yihe hulu kal megibat letewesene gize new keza yechika jirafun yametawal
@cegtftube9070
@cegtftube9070 8 ай бұрын
Adelante traore
@user-bv8cj5od2m
@user-bv8cj5od2m 3 ай бұрын
ዋናው የአፍሪካ ህዝብን ከዘመናዊ ባርነትና ከፋሽሽቱ ቀኝ ገዢዎች ዘረፋና የእርስ ቨእርስ ማጨፋጨፍ ረሃብ ሰደት ድህነት የሚያስጥሉ ናቸው ወይ ነው ሳንካራ ለ4አመት የአገሩን ህዝብ ከድህነት ለማውጣት በሀቅ አገልግሎ ነበረ በራሱ ጠባቂ ተክዶ ተገደለ አንጂ ሳንካራ ለህዝቡ ነፃነት ከድህነት ለማውጣት ሰርቶአል እናመሰግናለን አፍሪካ መቼም መፈንቀለ መንገስት ነው አንጂ ግፈኞች ዘራፊና ባንዳ ቡድኖች አሰከአለለአፍሪካን ህዝብ በነፃነት ለማኖር ከድህነት ለማዎጣት ቀኝ ገዢዎችን በጋራ ነው መወገዝ
@dagmawiyehualashet1873
@dagmawiyehualashet1873 8 ай бұрын
እኛም አንድ ሰሞን እንዲህ አድርጎን ነበር አለች ፍየል
@user-vc3jw8om1o
@user-vc3jw8om1o 8 ай бұрын
ኪኪኪኪኪኪ
@abdu9610
@abdu9610 26 күн бұрын
አውርተሽ ሞተሻል
@yosfyosf1325
@yosfyosf1325 8 ай бұрын
አፍሪካ ለአፍሪካ ነው።
@mohammednasirabagero5668
@mohammednasirabagero5668 3 ай бұрын
Ibrahim malet yekbdihal
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 3 ай бұрын
ስሙ ምን ያረግልሀል አህያ አክራሪ አውሮፓውያን ራሱ በአባት ስም ነው ቅድሚያ ሚጠሩህ
@HdLove-mp1tj
@HdLove-mp1tj 5 ай бұрын
የሚገርም ትንተና እሽቴ እውቀትህ ሰፊነው
@AbduManBaba
@AbduManBaba 2 ай бұрын
yemigerm tarik nw des yilal
@th-ef6me
@th-ef6me 8 ай бұрын
ምነእ የአፍሪቃ መሪዎች ስልጣናቸው ለማጠናከር ዘለው ምእራባውያን አመሪካን ጨምሮ በመዝለፍ በሀዝባቸው ክንዳቸው ለማሳረፍ የሚጠቀሙት ስልት ነው
@Gantana844
@Gantana844 4 ай бұрын
Assefa Eshete Shermuta yehone sew new. When i hear his voice i remember his documentary about the bravery if woyane and how they destroyed the derg ethiopian army. He was a propaganda cadre for woyane. ASSEFA ESHETE SHERMUTA NEW
@hyoukider9743
@hyoukider9743 8 ай бұрын
ምንድነው አስሬ አክራሪ ሙስሊሞች ምትሉት ማክረር ምን ማለት ነው?
@point1212
@point1212 4 ай бұрын
ከኛ ሌላ ዕምነት አይኑር ብሎ ማሰብ ልክ እንደ ስልጤ እስላም አቅም ቢኖራቸው ።
@peaceforEthiopia-fh3no
@peaceforEthiopia-fh3no 4 ай бұрын
dvv
@tomiadugna3468
@tomiadugna3468 8 ай бұрын
ልክ የአማራ ህዝብ ለአብይ አህመድ እልልልልልል እንዳለው ሁሉ😂😭አይ አፍሪቃ🤔🙄😭
@user-lj8kj1uz5m
@user-lj8kj1uz5m 7 ай бұрын
አፍሪካ እንደ ተማሥ ሣንካራ ያለ አምሥትእንኳን ቢኖራት እሥካሁን ወይ በምግብ እራሧን ትችል ነበር ወይ ሀያላኖች ጨረሠው ያጠፏት ነበር ቶማሥ ሣካራ እንኳን ለራሡ ህዝብ እኔ ታሪኩን ከሠማው ጀምሮ አረሣውትም
@Gebrat254
@Gebrat254 8 ай бұрын
ትራኦሬ ለብልሹ አፍሪካውያን መሪዎች ምሳሌ ሊሆን ይችላል
@shinbirayimer5694
@shinbirayimer5694 8 ай бұрын
የኛን ጉድ መቼ ነው የምትሰራልን ያን ዘረኛ አራጅ
@user-ip9yx1qo2w
@user-ip9yx1qo2w 8 ай бұрын
ውሻ እኛ ማን እንደሆንን አላወክም፣ህዋት የሰጠንህን ብታከብር ኖሮ ፣አብይ አራጁን ዛሬ አታማርርም ነበር፣የሴት ልጅ
@solkuku8272
@solkuku8272 8 ай бұрын
ጊዜዉን የጠበቀ ዝግጅት። በተቻለ መጠን ለኢትዮጵያ መከላከያ በተገኘዉ አጋጣሚ በማድረስ ሀላፊነትዎን ይወጡ። አነቃቂ ነዉ
@tibebufissiha8250
@tibebufissiha8250 8 ай бұрын
ባረገው ባረገው ያሰኛል
@peaceforEthiopia-fh3no
@peaceforEthiopia-fh3no 4 ай бұрын
ddgb
@SayfadinMohamad-dh4tk
@SayfadinMohamad-dh4tk 5 ай бұрын
ያክራሪ ሙስሊም እያላቹሁ የስራኤል አሜሪካ ምዕራቢዋን ለሙስሊም የለጠፉትን ስም እያነሳቹሁ አክራሪ ሙስሊም አትበሉ😏 እነስራኤል አሜሪካ ፍራንስ ምዕራቢዋን በጋሃድ የፈለጉትን እየገደሉ እየወረረ ስም የላቸው እንዴውም ጀግኖች ይባላሉ 😂😂😂 አይ እች አለም
@dmanyou948
@dmanyou948 8 ай бұрын
ሽገር እኔ ግርም የሚለኝ የሌላው እምነት ስው ሲግድል ጦርነት ውስጥም ሲግባ አንድም ቀን አክራሪ ስም ስጥታችሁ ስትጠሩት ስምትንም አናውቅም ኢስላም ሲሆን ግን ይሄንን ትጠቅሙበታላችሁ ኢስላም ስላም መሆኑን የታውቅው እንዲህ እይላችሁት እንኳን ድንቡን ስርዓቱን ህግ አክብሮ የሚኖር እምነት ነው ይሄ የሚግባችሁ እውነትን ለማውቅ ስትስሩ ነው አሁንም እውነቱን ታውቃላችሁ ግን ውስጣችሁ ይሄን ምራር እውነት መቅብል ምናግር ስለማትፍቅድ ነው።
@user-bo5qb2pq4n
@user-bo5qb2pq4n 8 ай бұрын
የኛወቹ ህዝብ ተምትጨፈጭፊ ምነው መፈንቀለ መንግስት አድርጋችሁ ተዚህ ተዳቢሎስ ብገላግሉን
@user-pn6dp7bj4n
@user-pn6dp7bj4n 8 ай бұрын
ጋዜጠኛ እሽቴ ኣሰፋ እናመስግናልን ኢዮሃስ ክስሜን ኣሜሪካ ሬኖ ኔቭዳ ኣዳናቂህም ኣክባሪህም።
@esayasabera8278
@esayasabera8278 2 ай бұрын
አንተም ለዳቦ ስትል ከማውራት ባለፈ ፋይዳ ያለህ ሰው እንዳልሆንክ ብነግርህስ።
@berhanualta9697
@berhanualta9697 6 ай бұрын
Please narrate on PM Abiy😂
@benjamin8387
@benjamin8387 8 ай бұрын
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች ሆነ እኮ የዚህ ጋዜጤኛ ነገር ስለ አገርህ ዝም ብለህ አታወጋም?
@sarakedir6704
@sarakedir6704 4 ай бұрын
Leman blo yemut ante lemen weteh slehagerh ataweram social mediaw eko hulunem tentange adrgotal werenga
Китайка и Пчелка 10 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 2,1 МЛН
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 109 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 6 МЛН
Ethiopia Sheger FM Mekoya - Robert Mugabe ሮበርት ሙጋቤ - መቆያ
24:12
12 июня 2024 г.
1:01
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,6 МЛН
Нищая спасла собаку🥺❤️
0:59
Trailer Film
Рет қаралды 2,8 МЛН
Miroşun siniri 🤣 #springonshorts #özlemlinaöz
0:18
Özlemlina Öz
Рет қаралды 62 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
0:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 1,2 МЛН